🔴 "ቸር ሆይ" ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ | ሙሉ አልበም ቁጥር ፭

Пікірлер: 245

  • @ashenafihailemariam123
    @ashenafihailemariam1236 ай бұрын

    ውድ እህታችን ዘማሪት ሲ/ር ሕይወት በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መዝሙሮችሽ ተረጋግተው የሚያረጋጉ መልክታቸውም የቅድስት ቤተክርስትያንን ድንቅ ትምህርቶች የሚያስተላልፉና ወደ ንሰሓ የሚመልሱ ናቸውና በጣም ነው የምወዳቸው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ጸጋውን ከዚህም በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ

  • @saramalatha9286
    @saramalatha928610 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @alembeti8955
    @alembeti895510 ай бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-ui4mu7uz3j
    @user-ui4mu7uz3j5 ай бұрын

    AmenAmemen

  • @teshomeadugna8938
    @teshomeadugna89385 ай бұрын

    መድኃኔዓለም ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ ውዷ ዘማሪያችን። ❤❤❤

  • @user-tw1dj5li2g
    @user-tw1dj5li2g8 ай бұрын

    እህቴ ሁልግዜም የአባታችን የቸሩ መድሀኒአለም እና የእናቱ የቅድስት ድንግል መርያም ጥበቃና በረከት ሁልግዜም ካንቺ ጋራ ይሁን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልሽ

  • @serkalemdemelash1982
    @serkalemdemelash1982 Жыл бұрын

    Zimare Meleakitn yasemalin Ejig yenefisn kusil emifewis zimarewoch nachew ❤

  • @bbvg6000
    @bbvg600011 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @salamsalam7055
    @salamsalam7055 Жыл бұрын

    Zemar Melktng Ysemalng ❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra433811 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን፣ቃለህዬወትያሰማልንበበቱያፅናሸእህቴ

  • @aliahh8526
    @aliahh85265 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን👏👏👏

  • @meditesfaye7084
    @meditesfaye708411 ай бұрын

    Zamre.malykten yasmlen Amen Amen Amen Amen

  • @whawareyat
    @whawareyat7 ай бұрын

    ተሰምተው የማይጠገቡ መዝሙሮች:: ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!

  • @bisrattefera3667
    @bisrattefera36675 ай бұрын

    Zimare melaktin yasemalin

  • @fantabirhan9112
    @fantabirhan91124 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ!!

  • @user-fx8sn4tp4x
    @user-fx8sn4tp4x11 ай бұрын

    ልኡል እግዚአቢሒር ያገልግሉት ዘመነሺን ይባርክ አቢት መታደል ምንኛ ነዉና 💙💙💙

  • @genetaraya6146
    @genetaraya61466 ай бұрын

    ደክሜ ነበር አሁን በረታሁኝ ❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @user-kz9bn3ku7w
    @user-kz9bn3ku7w6 ай бұрын

    ህይወትዬ ያንቺንም የባለቤትሽን የአገልግሎት ዘመናችሁንን ይባርክላችሁ

  • @user-ei3ld9ll3n
    @user-ei3ld9ll3n11 ай бұрын

    Ameeeen

  • @astarakitube4497
    @astarakitube4497 Жыл бұрын

    ጅሮአችን በያሬድ ዜማ እረካ ❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏

  • @solomonbereded7700
    @solomonbereded7700 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋዉን ያብዛልሽ

  • @user-pf9ef6km3z
    @user-pf9ef6km3z11 ай бұрын

    Ellelelellelelellelelelelelellelele zimare melkati yasamalin ezaber yene ehite mulu mazamurishin sisama baxam das yilenyal mulu zamanish ezaber yibarkish edime kaxena yisixish wudi yee tawayido ehite

  • @dawitfitru7192
    @dawitfitru71924 ай бұрын

    ልዩ አልበም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @appleh9839
    @appleh983911 ай бұрын

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው እህታችን

  • @edilmulye1955
    @edilmulye19559 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህቴ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j11 ай бұрын

    እንዲህ ልብንም ነፍስንም የሚያረስርስ መዝሙር ነው የናፈቀን ተመስገን ይህን ላሰማን በጥንቃቄ እና በድካም የተሰራ ድንቅ ስራ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሲስተር ህይወት ተፈሪ በርቺልን 👏👏✅👏💐

  • @natnaelkabthyimer3341
    @natnaelkabthyimer3341 Жыл бұрын

    አሜን ።

  • @sendudegu5518
    @sendudegu55189 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በእድሜ በጤና ያቆይልን እህቴ😘😍

  • @fekadeselassieashenafi7536
    @fekadeselassieashenafi75369 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማለን ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የህጻናትን የምስጋና ቃልን ያሰማልን። ሰምቼ ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም። የምወዳቸውን መዝሙሮች ሁላ ነው ያስረሳኝ። ጸጋዎትን ያብዛለን ሲስተር ዘማሪት ሕይወት ተፈሪ።

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun21097 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia750111 ай бұрын

    ዝማሬመላክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @user-jo8nj1pf7n
    @user-jo8nj1pf7n11 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @bbvg6000
    @bbvg600011 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @tigisttigist9004
    @tigisttigist90046 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🙏

  • @GirmaBekele-h6d
    @GirmaBekele-h6d14 күн бұрын

    ግሩም ድንቅ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማሽ

  • @yenugabru8186
    @yenugabru81869 ай бұрын

    Yen tehute sxegawene yabezaleshe emamelke weladite amelake esuwa tetebeqelye be betu yasxenashe ehete keberileye 🙏🏻

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7715 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ክፉ አይንካሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @soliyanmanuta3493
    @soliyanmanuta3493 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-kl9cm5ft6n
    @user-kl9cm5ft6n8 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን፤ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ።

  • @betelhemmesfin4620
    @betelhemmesfin4620 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yeneanteabeje6647
    @yeneanteabeje66476 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @tizitabelete686
    @tizitabelete6869 ай бұрын

    ህይወትን የሚያለመልም ዝማሬ ስላበረከትሽልን እጅግ ደስ ብሎናል የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @samuelwendy8932
    @samuelwendy89326 ай бұрын

    Kalehiyot yasemalegn...lebegn yemiyareserse Ezihabhar yimesgen.

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo888311 ай бұрын

    Zimare melaheket yasemalen

  • @user-fg8xd3sl6k
    @user-fg8xd3sl6k10 ай бұрын

    ዝማሬመላይክትን ያሳማልን

  • @MeazaSintayehu
    @MeazaSintayehu5 ай бұрын

    መደሐኒአለምፀጋዉንያብዛልሽ

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw397911 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሂዊ❤❤❤

  • @user-ui4mu7uz3j
    @user-ui4mu7uz3j5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤elllllllllllll

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube40876 ай бұрын

    Eellllllllllllllllleeeeee Amen. Amen Amen zameri malkety.ysmalney❤

  • @meronassefa9566
    @meronassefa95667 ай бұрын

    zemare melaekten yasemalen be edme be tsega yetebekelen. KALATOCHUN BETSEFULEN TERU NEBER BEYE MEZMURATOCHU.

  • @user-il2uh2sv4z
    @user-il2uh2sv4z7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እነደዚህ ልብን ደስ የሚያሰኝ መዝሙር እያወጣችሁ ኢሄን አለም አስረሱን

  • @miliondegefu4888
    @miliondegefu4888 Жыл бұрын

    Zmare melahkt yasemaln sister❤❤❤

  • @kidanmheretenate9400
    @kidanmheretenate94006 ай бұрын

    egizyabher yistelen ❤❤❤

  • @bezuayehusimein4882
    @bezuayehusimein48824 ай бұрын

    Zemare melakit yasemaline ehtachin Sister Hiwot.

  • @bezuayehusimein4882

    @bezuayehusimein4882

    4 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Mekde731
    @Mekde7316 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ዘወትር አጥንትን የሚያለመልም ነው ዝማሬዎች ሽ ❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ንያሰማልን የተዋሕዶ ብርቱ እህታችን በርቺልን ፈጣሪ መላው ቤሰብሽን ይባርልን 🙏🙏🙏ከማራኪ ወግ ቻናል ነው ያገኘሁሽ ደስስ ብሎኛል🙏 🎉❤❤❤❤ድምፅሽ 🙏❤❤❤❤❤❤🙏

  • @tafegeb8577
    @tafegeb85777 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን!🙏🏾❤️

  • @YemaninetTekorkuari
    @YemaninetTekorkuari Жыл бұрын

    የነፍስም የስጋም ዋጋ ይሁንሽ።❤

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru427011 ай бұрын

    ብዙ ዘማርያን መዝሙር ሲዘምሩ የ ዘፈን ቅላፄ እየተጠቀሙ ዘፈን የማስመሰል ችግር ታዝቤአለሁ። በተቃራኒው ሕይወት የዘፈን ይዘት ያላቸውን ዜማዎች ያሬዳዊ ቅላፄ በማላበስ ምርጥ መዝሙር ታደርገዋለች❤❤❤

  • @user-id8cf4ll1b
    @user-id8cf4ll1b Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @baroktagtube7347
    @baroktagtube73479 ай бұрын

    መልካም ዝማሬ ነው። እንዲህ የቤተ ክርስቲያንን ሥርዓት የጠበቀ ዝማሬ ሲቀርብ ደስ ይላል። ለአንቺም በዝግጅቱም ለተሳተፉት ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ!!

  • @BirhetWendemagegn-tl9mv
    @BirhetWendemagegn-tl9mv Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ እወድሻለሁ❤❤

  • @m.t2022
    @m.t2022 Жыл бұрын

    የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን እናመሰግናለን።

  • @genethaile6050
    @genethaile60508 ай бұрын

    Zmare melaekt yasemaln egziabher ybarkish amen 🙏 🙌 👏

  • @fkure
    @fkure Жыл бұрын

    qale hiwot yasemalin sister bebetu yatsinalin. erejim edmen ketena gar yistilin. amen.

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 Жыл бұрын

    አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝምልን ረጅም እድሜ ጤና ያድልልን እናታችን 💜✝️💙

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos14915 ай бұрын

    ዘማሪ ሲስተር ህይወት እግዚአብሔር ዪባርክ መዝሙሪሸ ህይወት ያለመልማል ተባረኪ ዝማሪ መለአክት ያሳማሽ ተባረኪ እማይጠገብ መዝሙር ሰለሆነ እየደጋገምኩ ነው የማዳምጠው ።

  • @etsmsamsa979
    @etsmsamsa97911 ай бұрын

    Egzhabher tsegawen bezete yadergeleshe Hiwyyyyyyy

  • @user-tm4cu7cb4d
    @user-tm4cu7cb4d7 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር ብዙ የምስጋና ዘመናትን ያድልሽ ያድለን :: አሜን !

  • @melonimeloni6109
    @melonimeloni6109 Жыл бұрын

    ዝማሪ መላአክት ያሰማልን 🙏⛪️🙏🥰

  • @bethsolomon5633
    @bethsolomon5633 Жыл бұрын

    ❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove277211 ай бұрын

    ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ስርአቱን የጠበቀ እፁብ ድንቅ መዝሙር:: ሁሉም መዝሙሮችሽ እፀብ ድንቅ ናቸው:: ኡፍ አሁንም እየደጋገምኩ ነው የማዳምጠው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ከነ መላው ቤተብሽ ይጠብቅሽ የህይወት ታሪክሽ እራሱ አስተማሪ ነው በርቺልኝ እህቴ:: መዝሙርሽን በየቀኑ ሳልሰማ አልውልም ከአንድ ጊዜ በላይ እሰማለሁኝ በተለይ ከመተኛቴ በፊት እሰማለሁኝ በጣም መፅናኛ ነው እናንተ እድለኞች ናችሁ የቤተክርስቲያንጠረኑን ወዙን አሽትታችሁ ነው የምትውሉት በየቀኑ ያለፍኩበት ስለነበር አውቀዋለሁኝ አሁን ግን ያንን ማግኘቱ የጠበበ ነው እግዚአብሔር መልካሙን በፈቃዱ ያድርግ::

  • @nebiudaniel

    @nebiudaniel

    8 ай бұрын

    እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር

  • @abraralzaabi7636
    @abraralzaabi7636 Жыл бұрын

    Ame Ame ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xe9cq7qm2d
    @user-xe9cq7qm2d7 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg7 ай бұрын

    እልልልልል ልልልልል ደስ ዘብል መዝሙር

  • @selammaru5910
    @selammaru591011 ай бұрын

    Zmare Melakitn Yasemalin🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @kidusletarik1191
    @kidusletarik1191 Жыл бұрын

    ዘመንሽ ሁሉ በቤቱ ይለቅ !!!ስወድሽ😊

  • @eyuyemaryamlji5110
    @eyuyemaryamlji51105 ай бұрын

    ይህን የመሰለ ዝማሬ እስከዛሬ ሳልሰማው 😢😢 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም የአገልግሎት ዘመንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ሄዊዬ ❤❤❤

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn529311 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤

  • @zekidusanmedia
    @zekidusanmedia Жыл бұрын

    እንኳን ለቅዱስ እንድራኒቆስ ሐዋርያ (ከ72ቱ አርድእት) እንዲኹም ለቅዱስ ያዕቆብ ምሥራቃዊ (ለክርስቶስ የታመነ) ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏 ዳግመኛም ዛሬ ግንቦት 22 ቀን ቅዱስ ዑራኤል ሊቀ መላእክት፣ ቅዱስ ደቅስዮስ፣ ቅዱስ ዮልዮስ ሰማዕት፣ ቅዱስ ሉቃስ ወንጌላዊ፣ አባ እንጦንስ አበ መነኮሳት እንዲኹም አባ ጳውሊ የዋሕ ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏 አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን! እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-kz9bn3ku7w
    @user-kz9bn3ku7w6 ай бұрын

  • @hanahagos5861
    @hanahagos5861 Жыл бұрын

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ቅዱስ እግዚሐብሄር ይባርክልሽ❤❤❤

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i5 ай бұрын

    ሲስተር ህይወት በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ከማራኪ ወግ ላይ ነው ያገኘሁሽ አክባሪሽ ነኝ በርቺልን

  • @kiflezekarias8514
    @kiflezekarias851411 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤ የአገልግሎት ዘመነሽ የተባረከ ከዚህ የበለጠ ያማረ የተዋበ ያድርገው የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን❗

  • @hirboshanko5098
    @hirboshanko509811 ай бұрын

    እህታችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን፤ ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማሽ ። የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ ፤ በቅድስና፥ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ ይጠብቅሽ ።

  • @soliyana01
    @soliyana018 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen kale hiwot yasemalin❤❤❤

  • @user-xr6qx6oe9h
    @user-xr6qx6oe9h Жыл бұрын

    አሜንን😢

  • @khankpk8346
    @khankpk8346 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጋእዝተ አለም ሥላሴ ይባርሉልን ሃገራችን ይጠብቅልን ሃይማኖታታችን ይጠብቅልን አሜን❤

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Жыл бұрын

    እጅግ ጉሩም መዝሙር ነው እህቴ ዝማሬ መላክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 Жыл бұрын

    Amen amen amen zimare melaket yasemalin enku ehitachin zemarit Sister Hiwot🕊️🥰🥰🥰🥰🙏🙏zemensh yibarek🥰🥰🙏💕💕💕💕💕💕

  • @hayatresto2302
    @hayatresto230211 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-be8lg9ej2j
    @user-be8lg9ej2j Жыл бұрын

    ድንቅ ዝማሪ ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን እናመሰግናለህ እህታችን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @user-ie8gf8bs7k
    @user-ie8gf8bs7k Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ነው ሁሉም የመላክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋና ክብርን ያድልልን በእነ ቅዱስ ዳዊት ያሬድ ግን ያቆምሽ ድምጽሽን ስሰማው 😢

  • @hailemariamtadesse1284
    @hailemariamtadesse1284 Жыл бұрын

    ከጣዕሙ ብዛት የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ። የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ፤ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ፣ አሜን።

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun72323 ай бұрын

    ዝማረ መላክቲ የስማዓልና ክብርቲ ሓፍተይ ጸግኡ የብዝሓልኪ ጸሎትኪ ዘክርኒ ሓደራ ነዓይ ሓጥእ ሓፍትኺ 🙏🏾🤍💐🤍🕊⛪️🍯⛪️🕊🌍

  • @liliyanadamu6861
    @liliyanadamu6861 Жыл бұрын

    Yene liyu tsegawun yabizalish hulem sitotash yigermegnal eko

  • @melakubelayneh7850
    @melakubelayneh7850 Жыл бұрын

    Zimare melaktn yasemalin ehitachin des yemilu mezmuroch nachew

  • @user-rx7li9ib7m
    @user-rx7li9ib7m11 ай бұрын

    አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሄር ዝማሬ መላእክትን ያስማልን!!! እኛንም በቤቱ ያኑረን አሜን!!!

  • @redietbalcha9059
    @redietbalcha905911 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @diribedase8378
    @diribedase8378 Жыл бұрын

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜና ጤና ይጠብቃልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі