🔴የንስሐ ዝማሬዎች ስብስብ"ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ yenisha zimare

የንስሐ ዝማሬ #ortodoxmezmur#ሲስተር #ዘማሪት #ebs #hiwot#zemarit#አዲስ #የንስሐ #sister#ሂወት#ሕይወት

Пікірлер: 128

  • @user-vf8zc1lu7r
    @user-vf8zc1lu7r11 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano2 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ከባለቤትሽ ከልጆችሽ ጋር በሠላም በፍቅር ኑሪ ። ፀጋውን ያብዛልሽ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ።ዘማሪ ይትባረክ ጠፍቷል ያን የሚያምር ድምፅ ይዞ ቀስቅሺልን ህይወቴ። መድሃኒዓለም ከእናንተ ጋር ይሁን። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @zehabesha7778

    @zehabesha7778

    2 ай бұрын

    🥰🥰🥰

  • @yezinamulumengsit771

    @yezinamulumengsit771

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynigirma

    @aynigirma

    Ай бұрын

    😊😊😊😊😊😊

  • @aynigirma

    @aynigirma

    Ай бұрын

    I’m just trying my luck 🍀🍀 to

  • @sarabekele84
    @sarabekele842 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @Misneb
    @Misneb2 ай бұрын

    አንድ ነን በእግዚአብሔር አንድ ነን በክርስቶስ አንድ ነን የአጵሎስ የኬፋ ለምን ተባባልን በውሃና መንፈስ ተወልደን ያደግን ....😢😢😢 !!!ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን!!!!

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74602 ай бұрын

    ❤🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤ አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክብርት እህታችን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ፀጋውን ያብዛልሽ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @TigisetGebremariam
    @TigisetGebremariam2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ❤🙏

  • @AbrhaMesele
    @AbrhaMesele2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የመዝሙሩ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን ዝማሬ መላዓእት ያሰማልን

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak80032 ай бұрын

    እንኳን አደረስን ስላም ለዕለተ ሐሙስ ገበታውን ዘርግቶ ጌታችን ምሥጢረ ቊርባንን ከምሥጢረ ጸሎት ጋር አዋሕዶ ለተገጠበት ዕለት የዘላለም ሕይወትን እንወርስ ዘንድ በልዩ ፍቅር ለወደደን ስላም ለዚች ቅድስት ቀን በመጀመርያ ክቡር ደሙ ቅዱሥጋው ለተስጠችበት ቀን ስላም እያልን እንስግዳለን በምስጋና በፊትህ እንቆማለን ስላም ለፀሎተ ሐሙስ ገበታውን ዘርግቶ እሱ ቅዱስ አምላክ ራሱን ምግብና መጠጥ አድርጎ ለስጠባት ዕለት አቤቱ እናመስግንሃለ በስበስብካቸው ቅዱሳን ሐዋርያት ምስጋና እናመስግንሃለን ይህቺ ዕለት የምንድንበትን የዘለዓለምን ሕይወትን የምንወርስበትን ክቡር ደምህን ቅዱስ ሥጋህን በልትን ጠጥተን እንድን ዘንድ ስለወደድከን እናመስግንሃለን ቅዱስ ቁርባን የተስጠባትየመጀመርያው ዕለት ናትና ገበታውን ዘርግቶ ራሱ ምግብ ሆኖ እንካችሁ ንሱ ብሎ ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን የስጠንቅዱስ ሃያል ልዑል አምላክ ፈጣሪ እናመስግንሃለን በዚች በተቀደስች ዕለት ሁሉም በምስጋና ይቁም የተደረገልን ከምንስማው ካነበብነውም ከቃላት በላይ ነውና ዝም ብለን እናመስግነው ዕለተ ሐሙስ የቀን ቅዱስ ይቆየን መጋቢት 26 2016

  • @m.t2022
    @m.t20222 ай бұрын

    በእውነት ተሰምተው የማይጠገቡ ድንቅና አስተማሪ መዝሙሮች፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @user-jm2ov1oe4l
    @user-jm2ov1oe4l2 ай бұрын

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ያግልግሎት ዘመንሽንይባርክልሽ

  • @user-ir5tq5ti3e
    @user-ir5tq5ti3e2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሸ ይባረክ ❤❤❤

  • @tigistzewdu4957
    @tigistzewdu4957Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ተባረኪልኝ እህታለም።

  • @elianameron1418
    @elianameron14182 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት ሲስተር ሕይወት የአገልግሎት ዘመንሽን ያርዝመው..🙏

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw77172 ай бұрын

    አሜን ዘመንሽን ጌታ ይባርክልሽ እህታለሜ ከነቤተሰብሽ በእድሜ በጤና ያቆያችው ከነባለቤትሽ ልጆችሽን አምላክ ይጠብቅልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meklitnigusu2945
    @meklitnigusu29452 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልንሽ በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤

  • @bekeleteddy5154
    @bekeleteddy51542 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በእውነት ለእታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-tx8dg4zm9k
    @user-tx8dg4zm9k2 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን እህታችን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር ነው ያገልግሎት ዘመንሽ ይባርከው።

  • @user-qp7jz6pi5p
    @user-qp7jz6pi5p2 ай бұрын

    ተመስገን ተመስገን ሕውነትም ስሙ ይክበር ይምሥገንልን ዘለአለም አለም!!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @menberelulseged3881
    @menberelulseged38812 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን ዘማሬ ሲስተር እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሚ ጢና ይስጥልን በጣምነዉ የማከብርሽ የምወድሽ ሲስተርየ❤❤❤

  • @davidhai2167
    @davidhai21672 ай бұрын

    አባቴ ሆይ ተመስገን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ❤

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay64172 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን::

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ከነቤተሰብሽ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን መልካም የሆነውን ሁሉ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ኑሪልን

  • @teferimerid2577
    @teferimerid2577Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሸ ይባረክ 🥰

  • @user-hk3vf7cd4f
    @user-hk3vf7cd4f2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልሽ 🙏🙏🙏😭

  • @asterabrham5172
    @asterabrham5172Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናሽን ሰጥቶ የበለጠ የምታገለግይውን ጸጋውን ያብዛልሽ ልጆችሽም የአንቺን ፈለግ የሚከተሉ ያርጋቸው ስወድሽ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ

  • @alemtsehaygetachewtedela777
    @alemtsehaygetachewtedela7772 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere75282 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማሽ ሄዊ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44422 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🤲🤲🤲🤲ዝማሬ ማልክት ያሰማልን እቺን ቄን ባርኮ ቃድሶ ላሰጣን ቁዱስ አያል ጌታ ይማስገን 🤲🙏

  • @haregewynmalede7448
    @haregewynmalede74482 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላአክ ያሰማልን ተባረኪልኝ🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone86022 ай бұрын

    የኔ ዉድ እህትዋዬ በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን በእዉነት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገንልን አጥንት የሚሃለምልም መዝሙር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mq5rs5fv2w
    @user-mq5rs5fv2w2 ай бұрын

    Yanchine mezemure mesemate yejemerkute bekerbu new weyene desss setiye eregatashe gen esekzarye yet nebersh tebareki🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @heremelawesene
    @heremelawesene2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል እህታችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-jh7qo5uo8p
    @user-jh7qo5uo8p2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የምወድሽ 🙏❤️

  • @user-ub2xo7cg9c
    @user-ub2xo7cg9cАй бұрын

    ዝማረ መላእክት የስማልና ቃለ ሂወት የስማኣልና ዘማሪት ሂወት ሃብትና እድመን ጥእና ይሃብኪ ፈጣሪ ምስ ስድራኪ

  • @habtamumulugeta4911
    @habtamumulugeta49112 ай бұрын

    Sewades yena sister heat egzabhar yageligelote zemneshen yebarke mezemurochen Simcha Alitegbm uelam new yemadametaw kalihewat yasemalin

  • @AymereErmias
    @AymereErmias2 ай бұрын

    መጽናኛም ኃይላችን ብርታታችን እርሱ፤ ኑ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ መድኃኒት ነው እርሱ። የንስሓ ጊዜ ስጠንና እንኑር ኃጢያት አድክሞናል ከመንገድ አንዳንቀር ከበረከትህ ምንጭ ከፍቅርህ ውሃ ጥም አጠጣን ከሕይወት ዳግም እንዳይጠማን /2/ መጽናኛም ኃይላችን ብርታታችን እርሱ፤ ኑ ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ መድኃኒት ነው እርሱ። 🥰🥰🥰🥰🥰ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏ጸጋውን ያብዛልሽ፡ሒዊያችን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigistniguse8927
    @tigistniguse89272 ай бұрын

    Zemara melakte yasemalen ya agelgelote zamnshi fitar yebarkelshi ❤

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ያብዞልን

  • @user-ri2fb6ij2w
    @user-ri2fb6ij2w2 ай бұрын

    አንዴ ከፍቶ መመሰጥ ብቻ ካሁን በኋላ ❤

  • @lamlamlamlam9285
    @lamlamlamlam92852 ай бұрын

    😢enata zemara milaykit yesemalhg erejim edema kitana gar yadeleshe atetin yemyalemelem yemelaykit zemara milaykit yasemalhg ❤❤❤

  • @user-kz7ov9mu7t
    @user-kz7ov9mu7tАй бұрын

    Zemenish Hulu yibarak Kalihiwot yasemalen

  • @abrhamabram81
    @abrhamabram812 ай бұрын

    የኔ እናት ዘመንሽ ይባረክ ዝማሬ መላዕክ ያሰማልን

  • @WeleteHana
    @WeleteHana2 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤😢😢

  • @user-lt2il5ce1w
    @user-lt2il5ce1w2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-wd9sf1yc8f
    @user-wd9sf1yc8f2 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን 🙏🙏😘

  • @ufeuy1059
    @ufeuy10592 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @meseret44
    @meseret442 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን🙏

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher42612 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit7712 ай бұрын

    እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤ ዘማሬ መለእክት ያሰማልነሰ

  • @elianameron1418
    @elianameron14182 ай бұрын

    አግልግሎቱን እንደግፍ ለ ሌሎች እናጋራ...የ ነፍስ ምግብ ነው ምስጋና....30 k ገብቷል ደስ ብሎኛል ሒዊየ በርቺ 100k እስኪ ይግባ..... እኛ ነ ን እኮ የ ማይጠቀመንን ከ ምድር ብቻ በሚቀር .. ጊዜችንን የ ምናጠፋው!!!

  • @zemarithiwotOfficial

    @zemarithiwotOfficial

    2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @Dn.YihunselamAsratOfficial
    @Dn.YihunselamAsratOfficial2 ай бұрын

    ሒዊዬ 😍😍😍🙏🙏🙏በጤና በጸጋ ይጠብቅሽ 🙏

  • @betty2042
    @betty20422 ай бұрын

    ልብ የሚያረጋጋ የንሰሀ መዝሙር ነው አግዚአብሔር ዘንሽንና ቤተሰቦችሽን ይባርክልሽ በጣም የምወድሽና የማከብርሽ እህቴ ነሽ ❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማሽ ፀጋሽን እጥፍ ድርብ ያርግልሽ

  • @alxble6402
    @alxble64022 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @TigistBechere
    @TigistBechereАй бұрын

    KALEHIWETN YASEMALN EHETACHEN TSEGAWN YABZALESH.

  • @zeorthodoxtewahidotube
    @zeorthodoxtewahidotube2 ай бұрын

    በሰራሽው ዝማሬ እግዚአብሔር ይክበር የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ እናቴ😍😍😍😘😘😘

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69672 ай бұрын

    Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤❤❤

  • @worekaferahusimur3497
    @worekaferahusimur3497Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ

  • @etsmsamsa979
    @etsmsamsa97925 күн бұрын

    HWYE EGZHABEHERE YLBONASHE EMESHAT YEFETSEMELSHE LEMENAYE ANDIT NATE AMLKAEE SEMGNE ABKHE DNKE LEMANA TEBARKELGNE YEE WEDHE EHETTT❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921Ай бұрын

    Zemare melakten yasemalen

  • @shegak5217
    @shegak5217Ай бұрын

    አንድ ነን ዘመኑን ያዋጄ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @habtamumulugeta4911
    @habtamumulugeta49112 ай бұрын

    Besamashe besamash Alitegebawem❤❤❤❤

  • @EphremGudeta
    @EphremGudeta2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Emebet-el2fl
    @Emebet-el2fl2 ай бұрын

    መዝሙሮችሽኮ ኦ አምላኬ😢ፀጋዉን ያብዛልሽ❤

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wuАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንሽን የብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683Ай бұрын

    Zimare Melaekt yasemalin 🙏 Ehte bisemaw bisemaw alegbewim🙏😭🙏😭❤❤

  • @yordanosgebre2666
    @yordanosgebre26662 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ልብ የሚነካ እጅግ ጥኡም የንስሀ መዝሙር ❤❤

  • @meserethagos1892
    @meserethagos1892Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን እንዴት ደስ እንደሚል🥰🥰🥰🥰

  • @bekahegngirma1163
    @bekahegngirma11632 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን: ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏🙏

  • @Metagesmatsha
    @Metagesmatsha2 ай бұрын

    Zimare melakt yasemaln

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo66422 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤

  • @burktawitamenu6161
    @burktawitamenu6161Ай бұрын

    እጅግ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከዘመኑ ሐይማኖት ጥፋትከነቤተሠቦችሽ ካቺበፊት የነበሩትን ስላየናቸው ነው ይሕን ያልኩሽ ሐያሉ ንጉስ የሰማይ የምድር ጌታ ይጠብቅሽ

  • @natanemnatty1862
    @natanemnatty18622 ай бұрын

    Betam des yelmi mezmur Egzybhair yebarkshi tebarki 🙏🙏🙌

  • @asteasefa499
    @asteasefa499Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው ምወድሽ ፀጋው ያብዛልሽ

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598Ай бұрын

    ሂዊ ቃለሕይወት ያሰማልን ዘመንሽን ይባርከው።

  • @tsiyonzarehun4089
    @tsiyonzarehun4089Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LidiyaNigus-fg4zp
    @LidiyaNigus-fg4zpАй бұрын

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህታችን ህይወት😍😍😍😍😍😍😍

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hdАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9hАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g2 ай бұрын

    አሜን

  • @respondtoday2038
    @respondtoday2038Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @HftamuMacab
    @HftamuMacab2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p2 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607Ай бұрын

    ወለተ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @elroitube27
    @elroitube27Ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋው ይብዛልሽ

  • @user-rm1qs1pe4v
    @user-rm1qs1pe4vАй бұрын

    ximare melaktin yasemalin enkwua ehtachin.Atint yemeyalemelumu dink ximarewoch nachew.Edme na tena yistilin Medhaniyalem xemenish yibark...Amen!!!

  • @MartaBiru
    @MartaBiruАй бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!❤❤❤

  • @tigistaddisu3326
    @tigistaddisu3326Ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @eldanayosef1591
    @eldanayosef1591Ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @eyerusalemworku2170
    @eyerusalemworku2170Ай бұрын

    ye anchi zemare nefesen yemiyasdest atenten yemiyalemelem new egziabher amlak be edeme betesga yetbekelen 🥰🥰🥰🥰🥰😍 ejeg betam ewdeshalew akbreshalew

  • @TarekegnDeginet-og5mq
    @TarekegnDeginet-og5mqАй бұрын

    Amen Amen Amen zmare melakt yasemaln bertuEnamesegnalen

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907Ай бұрын

    sis amelke yitebekesh

  • @user-co3ep5fk4d
    @user-co3ep5fk4dАй бұрын

    ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @alxble6402
    @alxble6402Ай бұрын

    ዝማር መላክትያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-tl6nf8kv6t
    @user-tl6nf8kv6t2 ай бұрын

    zimare melaykt yasemalin

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate79542 ай бұрын

    ተባረኪልኝ

  • @teshomeadugna8938
    @teshomeadugna8938Ай бұрын

    No words!!!

  • @sintayehuabebe6336
    @sintayehuabebe63362 ай бұрын

    Zemara melaekt yasemalen

  • @AsinakeAkililu-ee1iy
    @AsinakeAkililu-ee1iyАй бұрын

    Achi sizamire balaqeso naw yamizamerawe tamasicha baqa degile kalejewagare tetabiqesh ❤❤❤

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8kАй бұрын

    በማሬ መላአክትን ያሰማልን

  • @zahlelebanon4514
    @zahlelebanon4514Ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fh4nx4gy9u
    @user-fh4nx4gy9uАй бұрын

    Qalehiywet Yasemalin Yemelaiktin Enjera Abzito Yimegbelin Yagelgilot Edimeshin Yarzimilin

Келесі