ከገነት የወረደው የነገሥታቱ ዘውድ እና ንጉሥ ሳልሳዊ ቴዎድሮስ

Ойын-сауық

#rafatoel #ethiopia #ethiopianews #QueenElizabeth #Britain #royalcrown #ethiopianhistory

Пікірлер: 30

  • @meronyilma4275
    @meronyilma4275 Жыл бұрын

    ራፋቱኤል አንካንደኛ መጣህ የመዝሙረ ዳዊትን ፀሎት የሰራህውን ከ3 ዓመት ባፍት ደግማህ ፖስታ አርግለን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ሳልሳዊው ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ኢትዮጵያ እርስተ ድንግል ማርያም ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ኢትዮጵያ የአለሙ ሁሉ ገዢ🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @saraabraham7059
    @saraabraham7059 Жыл бұрын

    ትውልድን ምታነቁ ምታስተምሩ ናቹ ና እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን ተስፋ እናደርጋለን 🙏

  • @biniyammulugeta587
    @biniyammulugeta587 Жыл бұрын

    በእርግጥ እግዚአብሔር ለኛ የንስሃ ጊዜ በተደጋጋሚ እየሰጠን ነው እንጂ : ከእግዚአብሔር የተቀባው እውነተኛው ንጉሥ መምጣቱ ማይቀር ነው። እግዚያብሔር እንደ ቸርነቱ ለኢትዮጵያ ትንሣኤ በሰላም ያድርሰን💚💛❤️።

  • @andromedacassiopiea
    @andromedacassiopiea Жыл бұрын

    ሠላም ሠላም ሠላም ።ከስንት ጊዜ በኋላ እንኳን ደህና መጣ።በአዲስ ዓመት አዲስ ዝግጅቶችን ከምንወደው sound track ጋር አሁንም እንደምትመጡ። በርቱ 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Жыл бұрын

    እናመሰግናለን፡

  • @mm-wm3jd
    @mm-wm3jd Жыл бұрын

    ራፋቶኤል በጣም እናመስግናለን። 🙏🇪🇹 🇪🇹 ስለ ኢትዮጲያ እና እንግሊዝ ንጉሳዊ፡ ቤተሰብ ካነሳህ፡ አይቀር፡ ተስርቆ ስለሄደው ልኡል አለማየሁ ቴዎድሮስ ብትጨምርበት ጥሩ ነበር። 🇪🇹 ልኡል አለማየሁ በሰባት፡ አመቱ ተስርቆ የሄደ ባይተዋርና ሃገሩን ናፋቂ እንደሆነ ገና በ19 አመቱ አረፈ። አሟሟቱም ፈፀሞ ተፈጥሯዊ አይመስልም፡ እናም በአጋንንት አሰራር መስዋአት አድርገውት ይመስላል የተቀበረውም በእንግሊዛውያን ጉሳዊ ቀብር ቦት ዊንድሶር ካስል ዉስጥ ነው። ንግስት ኤልሳቤት እና እባቷ የተቀበሩበት ማለት ነው። ስለዚህ በእጋንንታ ሰራ ልኡል እለማየሁ ቴዎድሮስ የኢትዮጲያን ህእያልነትን ወደ እንግሊዝ ለምእስተልእለፍ የተጠቀሙበት መሰውእት ነው ማለት ነው። 🇪🇹 ለዚህም ነው እስከ አሁን ድረስ የልኡሉን እፀም ወደ ኢትዮጲያ ለመመለስ የተደረገው ዲፕሎማሲ ሁሉ እንግሊዞች የማይቀበሉት፡ የኢትዮጲያ ልኡል አፀም ከተወሰደ መሰዋትነቱም ድግምቱም ይጠፋል ስለዚህ ሁልጊዜም እዛው በቦታው፡ እንዲቆይ ይፈለጋል። ስለዚህ ጉዳያ አንተም የራስህን ጥናት፡ አድርገህ ከተቻለ ደግሞ ስለ አጋንንታዊ ተንኮላአሰራር የሚያውቁ አባቶችን በመጋበዝ፡ አንድ ራሱን የቻለ ፕሮግራም ብታዘጋጂ መልካም ይሆንአል። 🇪🇹 በነገራችን ላይ. ሃይለ-ስላሴንም በእንግሊዝ ቤተመንግስት ለአምስት፡ ዐመት ሲያቆዩዋቸው ለፍቅር ወይም ለእርዳታ ሳይሆን በተመሳሳይ ሁኔታ አጋንንታዊ አሰራርን ተጠቅመው የንጉሱን ግርማ እና ሞገሰ ወደ ንግስተ ኤልሳቤጥ፡ ለማስተላለፍ ነበር ድግምታቸውን ሲጨርሱ ነው ሃይለ ስላሴን ወደ ሃገር የመለሷቸው። ከዚያም፡ እንደምናየው፡ የኢትዮጲያ ንጉሳዊ ቤተሰብ ፈረሰ። 🇪🇹 ይህ ሁሉ ግን አስማት ሃይል ኖሮት ሳይሆን እኛ መከላከያውን ስለዘነጋን፣ የእባቶችን ትምህርት ስለተውን ነው። ወደ ታላቅነት ለመመለስ በጌታ ሃይል ድግምቱን መበታጣጠስና የአባቶችን ድንቅ፡ እውቀት መከተል ያስፈልጋል።

  • @azebabera3123

    @azebabera3123

    Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ጥሩ ይሆነ ግንዛቤ ነው ታዲያ ይህን ካወቅን ምን እናድር ግ

  • @azebabera3123

    @azebabera3123

    Жыл бұрын

    Please let us organized and do something

  • @geremewyilma6120

    @geremewyilma6120

    Жыл бұрын

    ብዙ ነገሮችን እያነበብኩ እና እየሰማሁ ምንም ማድረግ ስላልቻልሁ እንደውም ስለባሰብኝ ማንበብም መስማትም ላቆም ነው። Before that Please let us organized and do something!!! ፌላሌምሌሞንም please please please

  • @haymanotwodage3019
    @haymanotwodage3019 Жыл бұрын

    ጠፍተሀል ወንድም

  • @yeabvirtue9725
    @yeabvirtue9725 Жыл бұрын

    #ራ

  • @EphremDebissaRcd
    @EphremDebissaRcd Жыл бұрын

    ኧረ ጠፍተሀል ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ስራልን

  • @brhan713
    @brhan713 Жыл бұрын

    መልካም መረጃ ነው አመሰግናለሁ

  • @yonasmekonene4729
    @yonasmekonene4729 Жыл бұрын

    የቴሌግራም ቻናል ካለህ ወንድም

  • @getahuntarekegn4690
    @getahuntarekegn4690 Жыл бұрын

    እንዲህ ያለ ነገር ማውራት አላማው ምንድነው ? በማይጨበጥ ተስፋ የሰውን አይምሮ ከማሰር ውጪ ፤ ለማንኛውም ይህ መለኮታዊውን ሀይል አይወክልም ።

  • @micaelaminilik3220

    @micaelaminilik3220

    Жыл бұрын

    ቅል

  • @getahuntarekegn4690

    @getahuntarekegn4690

    Жыл бұрын

    ከስድብ ሌላ እውቀት የሌለው ቅል ብቻ ነው

  • @azebabera3123

    @azebabera3123

    Жыл бұрын

    Wendme endzi atebel ewentun lemawek lemeredat moker

  • @marenfish7769
    @marenfish7769 Жыл бұрын

    የመዝሙረ ዳዊት ሚስጥራዊ ጥባትን እስከ 150 ግለፅልን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Жыл бұрын

    አሮጊትዋ ከደቡቤ አፍሪካ በሰራረቀችው ማእድናት የተሰራው ዘወድ ስታረጅ ከብድዋት አታደርገውም ነበር 😂😂😂

  • @paulosasfaw9799
    @paulosasfaw9799 Жыл бұрын

    rafatuel werku hulem begugut yeminafikat raftuel intiative endebfitu rezim bayhonem ahunem ejig tenfaki programhen etbkatlehu!!

  • @bisratberhanu168
    @bisratberhanu168 Жыл бұрын

    ETHIOPAWINETNE LMEDEGEFE YEMTADERGEWNE TERTE BETAM EDGEFALHU KANTE KMETAKERBACHEW SEWOCH ENA PEROGERAMOCHEM BEZU TKEMAIN NGEROCH BTELYE LMSERACHEW PAPER EJGUN TKEMWEGAL NGER GEN SEL NGUSE SALESAWEI ENA ANDADNE METAKERBACHEW MREHA GEBEROCHE TKEKEL AYEDLUME ENA YEMITKEMNE NGER LAYE BETATEKUER MLKAME NEW

  • @Gize7
    @Gize711 ай бұрын

    Who cares ይህ ትብታብ መተት ነው ጨሌ ነው ወደ ኋላ ያስቀራት አንተ ራስህ ራስህን አጥራ ያልገባህ ብዙ ነገር አለ ተይዘሀል

  • @aman-tigray
    @aman-tigray Жыл бұрын

    This is non factual claim, do you have any reference? There is no where that said Adam had a crown 👑 stop making up stories that you can not back up your theory with proof.

  • @khaledjemal8238
    @khaledjemal8238 Жыл бұрын

    dedabe

  • @endradjewellery

    @endradjewellery

    Жыл бұрын

    ምነው ስድብ ሃራም ነው እኮ። ፈረንጅ አለ ብትባል ግን ታምናለህ?

  • @Freepress12
    @Freepress12 Жыл бұрын

    የሆነ ተረት የወረሰው ዝግጅት

  • @bilgeb2068
    @bilgeb20689 ай бұрын

    አንተ ደነዝ ቴዎድሮስህን እዚያው እንግሊዝ ሄደህ ፈልግ። እኛ ተስፋችን ጥበብ እንጂ ያንተ ዓይነት ተረት ተረት አይደለም። አሁንም አድብ፤ የማታውቀውን የአባቶቻችንን ጥበብ እንደ ዜና አትተንትንልን። የኛን ለኛ ተውልን። እኛው በራሳችን መንገድ በህይወታችን እንፈልገዋለን። እንደ አባቶችህ ትውልዱን አታደንዝዝ። ወደ ራስህ ተመለስ።

Келесі