የሚመጣ ንጉስ ቴዎድሮስ ማነው ከዲ/ን ቢንያም ፍሬው

Пікірлер: 159

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l3 жыл бұрын

    እኔ ክርስቲያነኘ አተንና መምህር አይለጊዮርጊስን ግን በጣም ወዳቹሃለው ተባረክ በተለይ ለአዛቦች የምሰጠው መልስ

  • @pfoe4190
    @pfoe4190Ай бұрын

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል መምህር በጣም ነው እምወደው ትምርትህን ፈጣሪ ከጠላት ይከልልህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ🙏😍

  • @user-dr7fd4el7s
    @user-dr7fd4el7s3 жыл бұрын

    የኔ አባት ጥላትዎት ይከራተት ኡፍፍ እስከመቸ በበረሀ እምትከራተተው ስለ አንተ ከሰማሁ ጀምሮ ሁሌም ይጨቀኛል የአህዛብ እራስ ምታት ኑርልን

  • @ljiabtetube8675
    @ljiabtetube86753 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን ያብዛልህ አመብርሀን ትጠብቃችሁ እስከ ቤተሰቦችህ አይዞህ መምህር እግዚአብሔር አንድ ቀን በነፃነት የምትኖርበትን ጊዜ ያመጣዋል የሰላም አባት ልኡል እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ !! ስለ ቲክቶኩ ደህና አድርገህ ምከርልኝማ መምህራ ክርስቲያናዊ ያልሆነ ንግግር ከአዝባች ጋር ስለሚከራከሩ ደግመህ ምከርልኝ

  • @elroitube27
    @elroitube273 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም ዳግም አገኝንህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ፀጋው ይብዛልህ በርታልን አይዞህ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልን በደሙ ይሸፍንህ

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz6763 жыл бұрын

    Amen amen amen nay bahaqi qalehiwet yesmeana KBR dyaqon hawuna xega egziabhier amlak yabzalk

  • @Melkeqedek-vd8ws
    @Melkeqedek-vd8ws9 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።መምህር ቲክቶክ ደልቼዋለው

  • @raihankhan9795
    @raihankhan97953 жыл бұрын

    የዉነትምርጥአባታችን እግዚአብሄርአምላክፀጋዉን ያብዛለወት

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku27223 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኑርልን አይዞህ መምህር ሁሉ ለበጎ ነው

  • @Ellsa-qu6dx
    @Ellsa-qu6dx4 ай бұрын

    አሜን🙏🙏🙏ወንድም አንደበትህ ትህትናህ ደስ ይላል,ቃለ ህይወት ያሰማልን,

  • @user-dr7fd4el7s
    @user-dr7fd4el7s3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @user-fg5pm7sm1v
    @user-fg5pm7sm1v3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤✝️✝️✝️

  • @zewdetuandarge8560
    @zewdetuandarge85603 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅልን እስከቤተሰቦችህ👏✝️❤

  • @serkadismulatu2596
    @serkadismulatu259610 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዛአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል🙏

  • @mesiiyoutube1970
    @mesiiyoutube19703 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ዉድ መምህራችን⛪️⛪️⛪️➕➕➕➕ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን አምላከ እስራኤል በእድሜ በፀጋ ያጠብቅልን አሜን ⛪️⛪️➕➕➕🤲🤲

  • @user-zf5kw5ug3r
    @user-zf5kw5ug3r3 жыл бұрын

    የአንተ ጉዳይ ዘውትር ያሳስበኛል እስከመቸ በጫካ የምትኖረው😭😭😭

  • @user-db2sp7cs2u

    @user-db2sp7cs2u

    3 жыл бұрын

    አባቶች ስለጠፉ አይደል እስከ ነጋ ደረስ ነዋ እህቴ የክርስቶስ መሆን እንዲህ ነው እኛም አይን የክርስቶስ ሰዎችን እናማን መሆናቸው እኔም በጣም ያሳዝነኛል ውሽት የሚያወሩት ምድር አህዛብ እና መናፍቃን ከሙቀ ቤታቸው ቆጭ በለው እውነተኛ ሰው የከረተታል😭

  • @user-db2sp7cs2u

    @user-db2sp7cs2u

    3 жыл бұрын

    ደግሞ ደሰ አለኝ አድራሻውን አገኛቸው ተመሰገነ እግዚአብሔር

  • @nasarrnasarr7387

    @nasarrnasarr7387

    3 жыл бұрын

    እ በጣም ውይውይ እኒ እራሱ ለምድነው መምህረ መምህረታብ የማይረደው

  • @user-ql2jo5nf5h
    @user-ql2jo5nf5h3 жыл бұрын

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ባለህበት እማምላክ ሰላምህን ታብዛልን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን

  • @asteryosef6196
    @asteryosef61963 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡርወድማችን ዲያቆን ቢኒያም እግዚያአብሔር በፀጋው በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫

  • @selamye.mariyamlij3886
    @selamye.mariyamlij38863 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን ጥሩ የንቃት ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል👂👈

  • @hcjth1747
    @hcjth17473 ай бұрын

    የኔ አባት አለህ 💔😭😭😭😭

  • @asteryosef6196
    @asteryosef61963 жыл бұрын

    አሜን እግዚያአብሔር ይመስገን ክቡር መምህራችን እኳአን ደህና መጡ

  • @neeranmeeran1873
    @neeranmeeran18733 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን

  • @hulunemayehut6681
    @hulunemayehut66813 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-qb7yu1sk7b
    @user-qb7yu1sk7b Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ድያቁን ብንያም ፍሩ እንየም ትግትግም የለኝም ወለተ ማርያም እያልህ በፆሎትህ አስበኝ

  • @ruhamaatube7707
    @ruhamaatube77073 жыл бұрын

    የኔ አባት እኔ ልከራተትሎት 😭😭😭

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube36383 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ ረጅም እድሜ ያድልልን ባለህበት ስላምህ ይብዛ

  • @betitube7705
    @betitube77053 жыл бұрын

    ስላምህ ይብዛልን መምህሬ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ አይዞህ ብርታ እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን የተዋህዶ እንቁ

  • @user-sm5sj8ug1h
    @user-sm5sj8ug1h3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሠላምህ ይብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ምክርህ እጅግ በጣም ጠልቆ የሚዘልቅ ነው በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @fikrelove8324
    @fikrelove83243 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @user-dm8hq2jv5t
    @user-dm8hq2jv5t3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አባት እግዚአብሔር ከዚህ። መሳቀቅ ያውጣህ የኔ አባት ቃል ህይወት ያሰማልን እመብርሀን ትጠብቀው የኔ እናት አደራሽን አባታችንን ጠብቂልን

  • @nnshdddhhhdd6255
    @nnshdddhhhdd62553 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen37982 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ይስጥል ዉድ መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ ይርዳን⛪️🇪🇹

  • @merrybeyene3467
    @merrybeyene34673 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Abatachin kale Hywot yasemaln Egziabher balachuhubet ytebklgn

  • @edenalemuede1098
    @edenalemuede10983 жыл бұрын

    የኔ አባት እግዛብሔር እድሜህን ያርዝምልን ኧረ በፈጠራችሁ ክርስቲያኖች ግቡ ሰብስክራይብ አድርጉት መህምሬ እኔ ስደተኛ ነኝ ግን ምንም የማዉቀዉ ነገር የለኝም በስመ ክርስቲያን ከቻልክ በቀን በቀን ትምህርት ላክልን በአዛብ ተከበናል

  • @abiyotgirmagirma5181
    @abiyotgirmagirma51813 жыл бұрын

    በእውነት የተስፋ ትምርት

  • @nunshamitku2722
    @nunshamitku27223 жыл бұрын

    እውነት ቲክቶክ የሚባል በጣም ያስጠላል

  • @mommommommom2644
    @mommommommom26443 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባ እንኳን በሠላም መጡልን

  • @user-dm8hq2jv5t
    @user-dm8hq2jv5t3 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @abametyub501
    @abametyub5013 жыл бұрын

    አሜን እግዛብሔር ካንተ ጋ ይሁን

  • @kidusgidey586
    @kidusgidey5865 ай бұрын

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ መንፈሳዊ ምክርህ በጣም ትክክልና ተገቢ ነው ቀጣይ በሃገራችን ስለሚነግሰው ቅዱስ ንጉስ የዩቱብ ተከፋይና ፈሪሃ እግዚአብሄር የሌላቸው ሆዳሞች እንደፈለጉ እያጣመሙ በፈጠራ ወሬ እያዛቡትና ህዝበክርስትያንን እያደናገሩት ስለሚገኙ ምክርህና ተግሳፅህ አጠናክረህ ብትገልፅ መልካም ነው።

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይገልጣል የወደቁት ያነሳል ለምድራችን ሰላም ይመጣል እጀዉን ይባርካል

  • @martamarta9861
    @martamarta98613 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5gr9 ай бұрын

    ፀጋውን እድሜውን ያድልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም እንወድሀለን በጣም መምህራችን

  • @ham.h98
    @ham.h983 жыл бұрын

    Kalehiwet yasemalin mengiste semayatin yawirselin. Egziabher yachin Ken yasayen abatachin.

  • @gashawtaglo118
    @gashawtaglo1183 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዳግም ስላገኘሁህ

  • @kedstettube6712
    @kedstettube67123 жыл бұрын

    እግዝአብሄር"ይጠብቅህ"መምህራችን👏👏👏ከነሙሉ"ቤተሰብህ"ባለህበት"ሰላም"ጤና"ህ"ይብዛ👏👏👏

  • @user-db2sp7cs2u
    @user-db2sp7cs2u3 жыл бұрын

    መምህርየ እንኳንም በሰላም መጣህ ጸጋውን ያብዛልህ እኔሰ ደስታዬ እጀግ ብዙ ሆኖአል በዮቱብ ሰለመጣህልን

  • @egzyabharyemsegaamene3675
    @egzyabharyemsegaamene36752 жыл бұрын

    አሜን እንኩዋን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @meronwerkineh5858
    @meronwerkineh58585 ай бұрын

    የዳቢሎስ የግብር ልጅ ነው እግዚአብሔር ያስወግድልን😢😢😢

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo38113 жыл бұрын

    ምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya34673 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኲን ደህና መጥልህልን ቃለ ህይወትን ያሰማህ ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ እኲን አብሮ አደረሰን አሜን፫ የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን

  • @user-se7kq3rl8q
    @user-se7kq3rl8q3 жыл бұрын

    አሜን

  • @yonasephrem6053
    @yonasephrem60534 ай бұрын

    ደስ የሚል ትምህርት ነው የኔ አባት ፈጣሪ እግዛብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-ut6fi2cf6n
    @user-ut6fi2cf6n3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bbbbbb9059
    @bbbbbb90593 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለሃገራችን ያብቃን

  • @tejitube.6656
    @tejitube.66563 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን😭😭😭አይዞን በርታልኝ

  • @ysihakabriham1075
    @ysihakabriham10753 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቤትየ

  • @elidanafeqer4730
    @elidanafeqer47303 жыл бұрын

    የእውነት መምህራችን እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @elizabethk9119

    @elizabethk9119

    3 жыл бұрын

    ውድ ወብድሜ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ትምህርትና መልክት 15 አመት መልክት አስተላልፈናል ብለው ራዕይ ዮሃንስ 20 የሚባል ግሩፕ አለ እኔ ነኝ ቴዎድሮስ ብለውናል እባክህ እውነቱን ንገረኝ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን መልክት እውነት ነው ውሸት ?

  • @user-de7ww1wz4c
    @user-de7ww1wz4c3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን ባሳር አገኘውህ

  • @asteryosef6196
    @asteryosef61963 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr73873 жыл бұрын

    ውይተዋህዶዎች እውነት ደካማነንበእውነ

  • @Tube-by3nw
    @Tube-by3nw3 жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @bbbbbb9059
    @bbbbbb90593 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @marugirmay4610
    @marugirmay46102 ай бұрын

    ወንድሜ ሆይ አባቴ የሚወደኝ ከሆነ አንተን በዚያ ደግ ሰዉ ንግስና ጊዜ ድረስ አቆይቶህ ንጉሱ ያፅናናህ ዘንድ እፀልያለሁ ። ምክንያቱም ንጉሱ የሚያስበዉንና የሚያሰላስለዉን እዉነትና ምልክት አንድም ሳይቀር ተናግረኸዋል። መንፈስ ቅዱስ ከአንተ ጋር ነዉ። አንዳንድ ጊዜ ሌለዉ መንፈስ ጣልቃ እየገባ ቢያሳስትህም ፍፁም ስላልሆንክ አልፈርድብህም። በጊዜዉ አባቴ እና የምትወደዉ ንጉስህ ቅን ስለሆንክ በመንፈሳዊ እዉቀትህና እዉነትህ ፍፁም ያደርግህ።

  • @user-xj3ut6wi8n
    @user-xj3ut6wi8n3 жыл бұрын

    መምህር ቁጥርህን ላክልን ካርድ ከዚህ እድንልክልህ በዚህ እንተባበርህ እስኪ

  • @user-qb7yu1sk7b

    @user-qb7yu1sk7b

    Жыл бұрын

    እውነት ብለሻል ውድየ

  • @rahelfeleke6069

    @rahelfeleke6069

    3 ай бұрын

    ቁጥሩን ከየት ነው የምናገኝ የምምህራችንን

  • @ghgggufgg5463
    @ghgggufgg54633 жыл бұрын

    በእዉነት ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @abiyotgirmagirma5181
    @abiyotgirmagirma51813 жыл бұрын

    ቃለህይውት ያሠማልን መምህራች እግዚአብሄር ይጠብቆዎት

  • @user-gi6hq6tg7f
    @user-gi6hq6tg7f3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @weynshetdemse2806
    @weynshetdemse280610 ай бұрын

    ግን በሂወት አለህ ወይ በውነቱ አንተ እኮ ትልቅ የሄወትን ቃል አስተምረህናል እና አሁን የት እና በምን ሁኔታ እዳለህ ብታሳውቀን እና ወደ ስብከቱ ብትመለስልን

  • @wondosenworkineh8207
    @wondosenworkineh8207 Жыл бұрын

    Egziabher yistilin

  • @user-gy8rx6yz3m
    @user-gy8rx6yz3m3 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p2 жыл бұрын

    መልካም መልዕክት ዲ/ን ቢንያም።

  • @gggg-hv2wc
    @gggg-hv2wc3 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መህምህር

  • @user-ke4sx3zy9i
    @user-ke4sx3zy9i Жыл бұрын

    አባታችን ደህናናችሁ ጠፉብን እኮ ደህናነዉት ❤❤❤❤

  • @ruhamaatube7707
    @ruhamaatube77073 жыл бұрын

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @jenabgadyoo541
    @jenabgadyoo5413 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን

  • @user-wj2cj7rc4l
    @user-wj2cj7rc4l3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @tigistnagesh2104
    @tigistnagesh21043 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen 😭😭💚💛❤😭😭👈

  • @saraalsara6754
    @saraalsara67543 жыл бұрын

    እውነት ነው አባታችን

  • @raihankhan9795
    @raihankhan97953 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንን

  • @emafekereenate4521
    @emafekereenate45213 жыл бұрын

    Egezebeher yemsgen tsegew yebzelke Egezebeher enda chereneto bezete lezeche ken yebeqegn 🤲🤲🤲

  • @raihankhan9795
    @raihankhan97953 жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @user-xl8js3wq6o
    @user-xl8js3wq6o3 жыл бұрын

    እግዚያብሔርበቤቱያፅናሕመምሕር

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j3 жыл бұрын

    እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @manderinchekole363
    @manderinchekole3635 ай бұрын

    ወንድማችን እመብረሀን ትጠብቅህ

  • @fikrelove8324
    @fikrelove83243 жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን

  • @user-pj9vb2ym4j
    @user-pj9vb2ym4j4 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @sientiasientia9235
    @sientiasientia92353 жыл бұрын

    እውነት ነው አባት

  • @ffjgggg8727
    @ffjgggg87273 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን

  • @libenmidea4473
    @libenmidea44733 жыл бұрын

    መምህሬ በጣም አንተን ማግኘት እና ማውራት እፈልግ ነበር ግን አይሳካልኝም በምንስ ልረዳህ እችላለሁ? እንዴትስ ማግኘት አችላለሁ? መምህር ባለህበት የሰላሙ አምላክ እሱ ይርዳህ እኔ ደካማ ነኝ በርግጥ ግን እባክህ አትጥፋብን በትምህርት አለሁ በለን አባታችን

  • @user-ek6zx4xn4r
    @user-ek6zx4xn4r2 жыл бұрын

    ስላሴ ይጠብቁ

  • @user-ud2zs8qm7m
    @user-ud2zs8qm7m3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ አይዞህ ያልፋል

  • @gmichaelchala16
    @gmichaelchala162 жыл бұрын

    እስከ አሁን ድረስ ትክክለኛ የተነገረው ለዲያቆን ቢንያም ፍሬው ብቻና ለውስን አባቶች ነው

  • @user-ry2kr8em8f
    @user-ry2kr8em8f2 ай бұрын

    ዲያቆን ቢኒያም በህይወት ስላለህ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ ማን እንደሆንኩ ብነግርህ ላታስታውሰኝ ትችላለህ ግን የቴሌግራም ወይም የሌላ አድራሻ ካለህ እዚሁ ላይ ሊንክህን አስቀምጥልኝ እፅፍልሀለሁ

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድ መምህራችን

  • @raihankhan9795
    @raihankhan97953 жыл бұрын

    ዉድመምህራችን ሰላሙን ያብዛለወት ፀልዩልን ለስደተኞቹ

  • @betibeti5793
    @betibeti579310 ай бұрын

    Kale hiywet yasemalen lensha mot abkagn

Келесі