Rafatoel Initiative

Rafatoel Initiative

The Rafatoel Initiative is a revolutionary concept, designed to present the contribution of past Ethiopian civilizations through proven and backed evidence, documented globally. Examining their contribution in medicine, architecture, art, literature social development and much more. A strong Web-based approach will be implemented to inspire and educate with the oath to bringing back the ancient Ethiopian civilizations and wisdoms. The Initiative will encourage millions of people in Ethiopia to unlock the hidden and unexplained and mystifying past of Ethiopia, to learn and become the future changers of this great nation. The Initiative will strategically use social and digital media outlets to discovering the past along with written documents and various public gatherings. Historical and fundamental analyses along with international expert commentary of a verity of topics on untold stories and occurrence’s which have yet been explained.

Пікірлер

  • @SintayeuTekesete
    @SintayeuTekesete4 күн бұрын

    150 tekemochen lakelege

  • @SintayeuTekesete
    @SintayeuTekesete5 күн бұрын

    Lakelen 150 Geberachewen

  • @endalamawayalew9382
    @endalamawayalew93827 күн бұрын

    ወንድማችን ስራዎችህ ደስ ይላሉ ቀጥልበት እባክህን

  • @user-eq6po7uj9f
    @user-eq6po7uj9f9 күн бұрын

    Began des yemile temeherte newe enamesegenalen

  • @JoneBoy-ro4si
    @JoneBoy-ro4si9 күн бұрын

    ድምፅህ በጣም ወፍር አለ titer mayke ተጠቀም

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa626316 күн бұрын

    ❤❤❤Beautiful ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😇🎉🎉

  • @mikiyasfikadu6422
    @mikiyasfikadu642218 күн бұрын

    ferenjoce sigils belew yeterutal google betargut yetesale new

  • @belaystotaw3379
    @belaystotaw337919 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር። ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa626320 күн бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔንና ቤተሰቤን ማረን አድነንም❤❤❤🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️😇🌹🌺🙌🌺🙌🌺

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa626320 күн бұрын

    ወገኖቼ ምነው ዕድሜዬ በገፋ ግዜ አገኘሁችሁ ቢሆንም እንደተንነሳሁ እንደነቃሁ እድል ማግኘቴ ፈጣሪን መጀመሪ 2ኛ እናንተን በቴክኖሎጅ ስላገኘሁ ሰላም በእኔና በመላው አለም ይሁን❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙌🙌🙌🙌🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @KibrumanayeNesibu
    @KibrumanayeNesibu23 күн бұрын

    ራፋቶኤል በጣም ነዉ ምወድህ ደስ ትለኛለህ እናም መጻህፍቱን አግኝቼ ባነቻዉ ደስ ይለኛል እኔን አሁን አንተ ስታነሳዉ ያለዉ ሀሳብ በአርት ቲቪ አይቼዉ እኔንም የሚቆጨኝ አሳብ ነዉ ደሞ አባቶቻችንን ጥበብ ማወቅ በጣም እፈልጋለዉ

  • @user-lf4jm7fn8x
    @user-lf4jm7fn8xАй бұрын

    የትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ሰለሞን መናፍስትን አዘዘ የሚለው 😂😂😂😂😂

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bnАй бұрын

    መፍትሄ ስራይ የጥንቆላ ስራ ነው የሰይጣን መፀሐፍ ነው የቤተክርስታያን አትቀበለውም ወንድሜ ማስትዋሉ ይስጥህ መፍትሄ ስራይ ማለት የሰይጣን ማዋርሻ መገዳይ መርዝ አሰማት ክፋት ተንክል ምቀኝነት ዝሙት ለሰይጣን አምልኮ እንድግብር የሚቀርቡ ናቸው

  • @AddisuTilahunNigussie-lj9dv
    @AddisuTilahunNigussie-lj9dvАй бұрын

    ሀሽማል ላይ ተዋናይ ማን እንደሆነ ይናገራል

  • @Galaxychocolate3668
    @Galaxychocolate3668Ай бұрын

    Wow egzabher siset gn ygermal habtu ayalkm chnklatachu sayhon lbachu new yaberalachu...ye egzabher habt bzu new alu aba gebrekidan❤🤲💝😇❤️‍🩹...bemn lnagegnh enchlalen wendme please 🙏

  • @Galaxychocolate3668
    @Galaxychocolate3668Ай бұрын

    Bemndnew mtgegnew???please...gn le hulum kena lbh enamesegnalen

  • @Galaxychocolate3668
    @Galaxychocolate3668Ай бұрын

    💝😇🙏❤️‍🩹

  • @mahelatabegaz3036
    @mahelatabegaz3036Ай бұрын

    በንግስት ምንትዋብ ዘመን የሠረቁት ብዙ የብራና መፀሀፍቶች አሉ ።የነሡ ዝርያ እኮ በአፍሪካ ካሪቢያን እሲያ አውሮጳ አሉ እንደውም ኢንግላንድ የሚለው ቃል የመጣው ኤንጅል ላንድ ከሚል ቃልነው የመጣው የሚለውን ሠምቼአለወ።ብቻ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን

  • @rediatgirma-zm7ns
    @rediatgirma-zm7nsАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜ እናፀጋያብዛልን ስለይዘቱ ስፋብታደርጉልኝ ደስይለኛል ስለተጠየኩ ነው

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200Ай бұрын

    KUME NEGERU KE EZIHEME EZAME TEBELO TEKEKELEGNA TARIKUN MAWETAT NEWENA HULUME SELE MELKAM SERACEWE YETEMESEGENU YEHUNELEN HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YEHENEN HULU EYEGELETEME SELEHONEME WEKETUNE TEBEKO FESUMAWE KEBER YEGBAW AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200Ай бұрын

    AWONE BE TEKEKELEGNA AGELALESE ETHIOPIA ENDE MESEHAFE KEDUS TEGELETA YEMATETEGEBE YEMATALEKE MISETERAWE DESETE NECENA::YEHENEN TELEKE YEHONE MISETERAWE TEMEHERET BE TEREGAGA MENFESE LE TEWELEDU LE ETHIOPIAWEM HONE LE HULUME MADRESU MEGELET,MASETEWAWEKE MECALU DEGEMO TELEKE SEGAWE YE FETARI SETOTA NEWENA BE MENFESE KEDUSE HAYELE BAREKO KEDESO HULUNEM YEGELETELACIHU YETEBIKACIHU YERDACIU AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @yidnekachewgudu9546
    @yidnekachewgudu9546Ай бұрын

    አንቺ አርባራት ቢሊዮን አጋንንት የሰፈረብሽ አስመሳይ ጋንጩር ምን አይነት የጥላቻ መንፈስ ነው የተጫነብሽ። ለወንጌላውያን የምታሳዪው ቅጥ ያጣ ጥላቻ ማንነትሽን በደንብ አድርጎ ያሳያል። ባንቺ ያዙት ፍለጡት ትምህርት ዘመዶቻችን የፈለጉትን ሀይማኖት ቢከተሉ አንከዳቸውም። ፋኖ አምሃራ ክልል ላይ ማህተብ ያላደረገ እየለዩ ሲገድሉ አይተናል። ይህ የመጣው በእንዳንቺ አይነቷ የጥላቻ አካሄድ መሆኑን እንዳትዘንጊ። በምታስተምሪው የጥላቻ ትምህርት ለሚመጣው አደጋ የመጀመሪያዋ ገፈት ቀማሽ መሆንሽ አይቀርም።የትም ብትገቢ አታመልጪም

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mbАй бұрын

    እንደቸርነቱ

  • @meargaregay-so9wf
    @meargaregay-so9wfАй бұрын

    classical music atsfteh sera ebakh

  • @user-nb4yu4zo3h
    @user-nb4yu4zo3h2 ай бұрын

    nurln wendem alem

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres46682 ай бұрын

    ❤❤❤ በጣም እናመሠግናለን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @twnaye
    @twnaye2 ай бұрын

    Amen Amen

  • @temesgendemsew7271
    @temesgendemsew72712 ай бұрын

    መቀባባት ሳያስፈልገው መፍትሔ ስራይ ከነጭ አስማት የሚመደብ ከአጋንት መዋረሻ እጅግ አደገኛ መጽሐፍ ነው፡፡

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu16632 ай бұрын

    የቱ ጋር እናግኘው የመጀመሪያ ክፍል ?

  • @AsterAtnkut
    @AsterAtnkut2 ай бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu32222 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አያቶቻችን እባቶቻችን ካለፍ ቦሀላ የምንተራመስው ለዚህ ነው ለካ ጣሪያ የሌለው ቤት ውስጥ የቀረነው

  • @ABENAVIVAKING-ep1wv
    @ABENAVIVAKING-ep1wv2 ай бұрын

    Ewnte nwe eni betam yecnkeg neber keza be abate be keduse micael erdata mezmur dawite gezawe keza ahune betam betam des belogale cenketume tefetolegale ye abate keduse dawite lej egzihabeher yemsegen

  • @melkamuat6590
    @melkamuat65902 ай бұрын

    የፊልም ታሪክ እያወራችሁ ይሄን ህዝብ ትሸቅሉበታላችሁ፤ ህዝቤም ጅልነቱን አበዛው

  • @Haymi-dz5yo
    @Haymi-dz5yo2 ай бұрын

    የመዝሙረ ዳዊት ለመግዛት ፈልጌ ነበር እና የትኛውን ልግዛው እባካዎ የተሻለውን ቢያሳውቁኝ አንዳንዶቹ የተስፋ ገብረ ስላሴ ጥሩነው ይላሉ ከሌላው በምን ይለያል?

  • @Zeni-cg5ri
    @Zeni-cg5ri2 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @emutamiru2471
    @emutamiru24712 ай бұрын

    ሌሎችንም ብትነግረን ለዚህ ግን አመሰግናለሁ

  • @warkanhbekalu9507
    @warkanhbekalu95073 ай бұрын

    Lemdnwe mulune 150 pdf yematsekmtw betame newe yemetazazenwe pdf bele 1 neger halalekme ysazenale

  • @warkanhbekalu9507
    @warkanhbekalu95073 ай бұрын

    5 hamete mulu

  • @warkanhbekalu9507
    @warkanhbekalu95073 ай бұрын

    Send me pdf

  • @warkanhbekalu9507
    @warkanhbekalu95073 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @EleniGethachew
    @EleniGethachew3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @Biniyam-E
    @Biniyam-E3 ай бұрын

    በጣም ቀነስ ግን

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c3 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ኑበእግዝአብሔር ደስ ይበለን አሜን አሜን እሰይ ስለቴ ሰመረ ለኪዳነ ምህረት ነግራት ነበረ አሜን አሜን እልልልልልል ❤❤❤❤❤

  • @Betelihemgetachew-zj6bi
    @Betelihemgetachew-zj6bi3 ай бұрын

    የመፅሀፍ ቅዱሡ መዝሙር ዳዊት እና ለብቻ የተፃፈዉ የዳዊት መዝሙር ለምን ይለያያል? ለምሣሌ; መዝሙር 2 ላይ አህዛብ ለምን ዶለቱ? አህዛብ ለምን ያግሮመሩማሉ ? ይለያያል ትርጉም ሥህተት አለ ብዙ

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga3 ай бұрын

    Pdf mezmure dawit lakeleghe

  • @mahlet3570
    @mahlet35703 ай бұрын

    በጣም ነው የሚያምረው። Good to see a mountain covered in vegetation. 💚💛❤

  • @SromAlemu
    @SromAlemu3 ай бұрын

    ሰላም የ"Rafatoel initiative ባንድ video ህ ስኪዞፍሬኒያም ጭምር መዳን ይችላል ስትል ስለሰማሁ እባክህን አንድ ልጀ በዚህ በሽታ ተጠቅቶ ህይቴ እየተመሰቃቀለ ስለሆነ ለመፍትሔው የት እንደማገኝህ ግለፅልኝ ።

  • @greateview.4366
    @greateview.43664 ай бұрын

    the secret, the power of now, .... እነዚህ ነገሮች ከሰይጣናዊ ነገር ጋር ሲያያዙ እግዚአብሄር የለም ወደሚሉ ይወስዳሉ የሚሉ ትምህርቶችን ከኦርቶዶክስ መምህራን እየሰማን ነው። አንተ ደግሞ የነዚህ ጉዳዮች ደጋፊ ትመስላለህ እንዲሁም መፍትሄ ስራይን ስታነሳም ነበር ። ከደብተራዎች ጋር ተቀራረብክብኝ እስቲ በደንብ አብራራልን።

  • @berhanuworkye6476
    @berhanuworkye64764 ай бұрын

    Thank you so much , continue continue as it is.

  • @greateview.4366
    @greateview.43664 ай бұрын

    Esti medrek azegajuna ke leloch memihran gar teweyayubet, dont confuse us !! call to memibir tesfaye and debate !!

  • @linasamuel9359
    @linasamuel93594 ай бұрын

    ❤❤❤❤ስወደእ