ኢትዮጵያን ታላቅ የሚያደርጋት ትንቢተኛው ንጉስ ቶዎድሮስ ተወልዷል ወደ ንግስናው እየመጣ ነው ። | Ethiopia

Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
© Axum Tube
Like , Comment and Share this video.
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
Follow us on Social media :
Facebook : / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram : t.me/Z_Tube
Twitter : / axumtube
Thanks For Watching.
#Ethiopia #AxumTube #ethiopian_history #ethiopian_news #ethiopian_food #ethiopia_orthodox_church #ethiopian_movies #ethiopian_drama #ethiopian_film © Axum Tube

Пікірлер: 666

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif50404 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ይህንን ትንቢት ሳላይ አትግደለኝ ኢትዮጽያንም ሰላም አድርግልን ልጆቿንም ባርክልን

  • @mamayesami4064

    @mamayesami4064

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @robel8126

    @robel8126

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @kokobek4342

    @kokobek4342

    4 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-bi4cz4pf4d

    @user-bi4cz4pf4d

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yordanosyrdan2774

    @yordanosyrdan2774

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @yonasgerachew6698
    @yonasgerachew66985 жыл бұрын

    እግዚያብሔር አባቴ ሆይ እባክህን ይሔን ትንቢት ለማየት አብቃኝ

  • @user-so8dt3uq2t

    @user-so8dt3uq2t

    5 жыл бұрын

    እኛ ይህንን እናይ ዘንድ አልታደልንም ይህ ትንቢት የተነገረ ከአለም ፍፃሜ በኋላ(ክርስቶት) ዳግም መጥቶ ሀጥያንን በግራ ፃድቃንን በቀኙ አድሮ መንግስቱን ካወረሰ በኋላ በአለም ላይ 1በሬ ለሸት 1ላም ለወተት ይሆናል የዱር አራዊቶች ከቤት እንሰሳት ጋር በአንድ መንጋ ይዉላሉ ተብሎ በትንቢት የተጠቀሰዉ ሁሉ አሁን ያለንበት የረከሰዉ አለም (8ተኛዉ ሺ) ከተፈፀመ በኋላ ነዉ በምስራቅ በኩል ህዝቡን ሁሉ አንድ አድርጎ ለአምላኩ እየተገዛ የሚነግሰዉ ንጉስ ያኔ ነዉ ሚመጣ። አዘጋጆች ግን አብይ የጥቁር ናዚዉ ነዉ ስትሉ ግን አይሰቀጥጣችሁም?

  • @abenetbehabtu9187

    @abenetbehabtu9187

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @IbrahimIbrahim-un4yc

    @IbrahimIbrahim-un4yc

    5 жыл бұрын

    ame nnnmm

  • @earederadat8093

    @earederadat8093

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @nanyetata8071

    @nanyetata8071

    4 жыл бұрын

    Amen! 🙏🙏🙏

  • @hiwotwossen3097
    @hiwotwossen30975 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ እጅጉን ደክሞናል እባክህ ይህን ቀን አቅርብልን፤ ለማየትም አብቃን፡፡

  • @wondemokemekonnen4059

    @wondemokemekonnen4059

    5 жыл бұрын

    Yemitinagerutin eweku..baltegeba , tiwlidin shiba yemiyadrge ...midiya........enanten bewnjeli yemiteyik yelemi ende? Please I advise you just to share new inovation idea , practice and experiance for this generation. Libe gizu

  • @tsionasfaw4191

    @tsionasfaw4191

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @MulunaLewi

    @MulunaLewi

    5 жыл бұрын

    @@wondemokemekonnen4059 your so irshinal.. what's is history to you ?

  • @sablaphonetastic3294

    @sablaphonetastic3294

    5 жыл бұрын

    Amane aman amen

  • @mahiyimesgen8981

    @mahiyimesgen8981

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @user-bt2ro4pp2w
    @user-bt2ro4pp2w5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ንጉሳችንን ይሹምልን አሜን

  • @user-gw2fc7gg7c

    @user-gw2fc7gg7c

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @naseematariq2142
    @naseematariq21422 жыл бұрын

    ይችን ፁፍ የምትሠሙ ሁሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤መልካሙን ዘመን አምጣል

  • @zerihunshints1912
    @zerihunshints19125 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ሆይ እባክህን ይሔን ትንቢት ለማየት አብቃኝ

  • @zabera600

    @zabera600

    5 жыл бұрын

    አሜንንን ለማየት ያብቃን እሄን የፉካረ እየሱስን ትንቢቶች አባቴ ብዙ ግዜ ማታ ማታ ይነግረናል ከዛ ውስጥ ግን ስምንተኛው ሺ ብሎ የሚነግራን በትንሹም አሁንላይ እያየነው ነው ቢባል ማጋነን አይደለም!!! የንጉስ ቴድሮ መንገስን አምላክ ቅርብ ያድርግልን ለማየትም ያብቃን!!!

  • @mobileplus7121

    @mobileplus7121

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @Blue-21

    @Blue-21

    5 жыл бұрын

    Me too

  • @wondemokemekonnen4059

    @wondemokemekonnen4059

    5 жыл бұрын

    Eskemeche rasin shingela, yihi sewo ene negni, yihi sewo Ante nehi, Tenkiren lehagerachin be ewnet sinikom, zeregninet sinitela, andinetin bekomnibet sinisebik, sinimotilat becha newo kibru yemigenewo. Tebakinetin atastemiru...bizu tewodrosein beastesaseb fiteru.

  • @user-dd8re8xq9s

    @user-dd8re8xq9s

    4 жыл бұрын

    እኔንም

  • @destasemeneh5995
    @destasemeneh59955 жыл бұрын

    ለማንኛውም የሁለቱ መጽሐፎች ትርጉም የላቸውም ምንም ምንጭ የላቸውም ቴዎድሮስ በሚኖርበት እየኖረ እየታዘበ ይቆያል ሳይታሰብ ግን ብቅ ይልልናል እግዚአብሔር በሰላም ያምጣልን። አሜን።

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie56204 жыл бұрын

    ኣበቱ ኣምላኬ ሓጥያተኛ ነኝ በጣምም በደለኛ ነገር ግን ኣንተ መሃሪ ነህና የኢትዮጽያን ትንሳኤና ይህን ላንተ የሚገዛ ደገኛ ንጉስ እንዳይ ወደር የሌላት ምህረትህ ትርዳኝ።ኣሜን።

  • @Love-rc1rg
    @Love-rc1rg4 жыл бұрын

    ኢትዮጴያ ትንሳኤሽን ያሳየን እግዚአብሔር 2012 2013 2014 በሠላም አሣልፎልን ለ2015 ያብቃን ሀያሉ አደራዉን ይቺንቀን ሳናያት አያጥፋን

  • @hhjrjjrj3301

    @hhjrjjrj3301

    2 жыл бұрын

    ጎደሬው ቲዎድሮስን እኮ ነው ይመጣል እምትለው እሱ ሞቷል እኮ ሆይ

  • @imdove7528

    @imdove7528

    2 жыл бұрын

    ይሄን ንጉስ እኔ ነኝ ማገባዉ የእኔ ባል ነዉ እዉነት ስሙ እኔን እንድትመርጡኝ ንግስት እንድሆናችሁ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @hiwotwossen3097
    @hiwotwossen30975 жыл бұрын

    እግዚያብሔር ሆይ ይሔን ትንቢት ለማየት አብቃን

  • @user-nh6et6yn5f

    @user-nh6et6yn5f

    4 жыл бұрын

    አይ እድልሽ ባክሽ እኛ አናይህም በምኞት መኖር ነው

  • @merryassefa3138

    @merryassefa3138

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @adamuabegaz512

    @adamuabegaz512

    4 жыл бұрын

    አሜን!!!

  • @abenetbehabtu9187
    @abenetbehabtu91875 жыл бұрын

    እግዛብሄር አምላክ ሆይ እድሜ እና ጤና ሰተሃኝ ይህን ግዜ ለማየት አብቃኝ

  • @adamuabegaz512

    @adamuabegaz512

    4 жыл бұрын

    አሜን!!!

  • @enatnafkot810

    @enatnafkot810

    4 жыл бұрын

    Semy betm behon maytekh aykrm atfra

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew33065 жыл бұрын

    አጼ ቴዌድሮስ አይደሉም እኝ አለማዊ ሰው ናቸው ስንትም ስተትን ሰርተው ነበር ሁለቱ የሰማይ እና የምድር አይጋነኝም ንጉስ ቶዌድሮስ በገዳም ነው ያለው ከምስራቅ ነው የሚነሳው መልከመልካም ነው በሱ ጊዜ እኳን ጠማማ ሰው ጠማማ ዛፍ እንኳን አይኖርም ከመጽሐፍቶቹ መካከል 1ኛ ፉካሬ እየሱስ አራት ሰው የሚሸከመው መጽሐፍ አሁን አንዱ እንግሊዝ ነው ያለው አንዱ በገዳም አለ 2ኛ ታምረ ኢየሱስን ገጽ 34 አካባቢ አንብብ ወይም ታምር 34 ከሁለት አንዱ ጋር ታገኘዋለህ ሀዋርያት ሲጠይቁት የመለሰላቸው መልስ 3 ኛድርሳነ ኡራኤል

  • @user-zn1iw5ti4v

    @user-zn1iw5ti4v

    5 жыл бұрын

    በትክክል ዉድ እህታችን

  • @iemabteemabte7129

    @iemabteemabte7129

    5 жыл бұрын

    በንስሀ ታጥበን እንጠብቅ ንጉሱ ሲመጣ እንኳን ጠማማስው ጠማማ ዛፍ አይኖርም እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን አሜን

  • @user-ju5nu6bv7j

    @user-ju5nu6bv7j

    4 жыл бұрын

    @@iemabteemabte7129 Amen Amen Amen

  • @netsanetyirgalem8650

    @netsanetyirgalem8650

    4 жыл бұрын

    አረ ኡኡኡኡ ተው ተው ሰውን በሌለ ተስፋ አትሙሉ ውሼታምሁሉ ብላቹ ብላቹ አብይ ነው ትላላቹ

  • @user-gx4yh3bd2u

    @user-gx4yh3bd2u

    4 жыл бұрын

    እውነትሽን ነው እህቴ ቀኑ ደርሷል ንጉሱ ከመምጣቱ በፊት አህዛብ ይመራል ተብሏል ይሄው አሁን እየመራ ያለው አብይ አህመድ አህዛብ ነው ከሱ በኋላ ነው የሚመጣው አምላካችን ደጉን ንጉስ ለማየት ያብቃን አሜን

  • @user-ko5ue9zs9n
    @user-ko5ue9zs9n4 жыл бұрын

    ቶዮድሮስ ሆይ ቶሎ ናልን አህዝብ አህዛብ የተቀደሰውን የክርስቶስን መቅደስ አቃጠሉ አወደሙት ሀዘናችን መሪር ሆነ

  • @user-og4lo4ib8o
    @user-og4lo4ib8o5 жыл бұрын

    እባክህ እግዚአብሔር ሆይ ይህን ቴወድሮስ ይሚባል ትንቢተ የተነገረለት ቶሎ ላክልንና ትንሽ ተንፈስ እንበል እረፍት ይስጠን ለኛም ማስተዋሉን ስጠን።

  • @user-sy9ji5gj1c

    @user-sy9ji5gj1c

    4 жыл бұрын

    Amne

  • @rahelfelek3022

    @rahelfelek3022

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይንን ትቢት ለማየት ያብቃን!!

  • @dawetebalemual8477
    @dawetebalemual84774 жыл бұрын

    አምላክ ሆይ አንተ የፈቀድከውን አስተዋይ ድሀ ተበደለ ፍርድ ጎደለ የሜለውን መሪ አምጣልን አሜን

  • @addisalemendge8378
    @addisalemendge83784 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየን 👏👏👏

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem10994 жыл бұрын

    ዶክተር አብይ አህመድ አይደለም እሱ ገና ከገዳም አልወጣም

  • @nejatali7088

    @nejatali7088

    4 жыл бұрын

    Abiy is Evel

  • @user-gw2fc7gg7c

    @user-gw2fc7gg7c

    4 жыл бұрын

    ተወልጇል ማለት እየመራ ነው ማለት አደለም !!

  • @Zahra-if4ht
    @Zahra-if4ht4 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ይህን ትንቢት ሳላይ እንዳልሞት

  • @nardostekle8705
    @nardostekle87055 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ እባክ ቶሎ ና እኛ ደክሞናል

  • @fitse2716

    @fitse2716

    4 жыл бұрын

    ቆየ አደል??

  • @utbe9334
    @utbe93345 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ባረገልን እና በተገላገልን አቤቱ ጌታ ሆይ ያ ቀን ቅርብ ይሆን ዘንድ መልካም ፈቃድህ ይሁን

  • @meseretphiliepos8657

    @meseretphiliepos8657

    5 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mahiyimesgen8981

    @mahiyimesgen8981

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @samri9788

    @samri9788

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-pr5ji1is2z
    @user-pr5ji1is2z3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ምን ይሰነዋል በደረሰ እግዚአብሔር ሆይ ሀፁቱችንን አተ ማረን የእለት እጀራ ስጠን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤️ኢትዮጵያ አስባት

  • @alemayehuraya2064
    @alemayehuraya20645 жыл бұрын

    የቃል ኪዳን የአሥራት ሀገር ኢትዮጵያ ትንቢቱን ለማየት አብቃን አምላኬ

  • @abrehatasefai5609

    @abrehatasefai5609

    4 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @rtrt1443
    @rtrt14434 жыл бұрын

    ገዳም ነው ሚኖረው ሲባል ስምተው ነው ለካ ኦርቶዶክሶችን ከድሮ ጀምሮ ይህን ሁሉ መከራ ያበዙብን የስራዊት ጌታ እግዚአብሔር እሱ ስላሙን ያምጣልን

  • @sebledegu7030
    @sebledegu70305 жыл бұрын

    ተባረኩ ባይሆን እንኳን በዚህ መአት በበዛበት ዘመን ደግ ደጉን ማውራታችሁ ኑሩልን

  • @Tina-xv1ii
    @Tina-xv1ii4 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዬ ትንሳኤሽን አያርቀው አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን!!

  • @user-jk7oq3lj1b
    @user-jk7oq3lj1b4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቶሎ ያምጣልን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ብልፅግና ኖሯት ስደተኞች ሁላችንም በሀገራችን የምንኖርባት ትሁን

  • @nardostekle8705
    @nardostekle87054 жыл бұрын

    አቤቱ እድሜ ሰጥተህኝ እሄን ታምርህን አሳየኝ አሜን

  • @betiterefe7886
    @betiterefe78864 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ሆይ የንሰሀ ህይወትን አድለን የኢትዮጵያን ትንሳኤ አቅርበህ አሳየን

  • @claudeatallah867
    @claudeatallah8675 жыл бұрын

    አምላከ እስራኤል ይህንን ትንቢተ ለማየት አብቃኝ

  • @eotceotc
    @eotceotc5 жыл бұрын

    ዘፈኑ (background music) ቢጠፋ ጥሩ ነበር፣ በተለይ ስለ ሀይማኖት ስታወሩ።

  • @etayehueta4925

    @etayehueta4925

    5 жыл бұрын

    ebakh...amlake..yichin...ken...asayeqi...aibiya..enbewa..ytafes

  • @user-ju5nu6bv7j

    @user-ju5nu6bv7j

    4 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @user-jn8jq4jm8o

    @user-jn8jq4jm8o

    4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @user-jl4rk7hn6m
    @user-jl4rk7hn6m5 жыл бұрын

    EgzbharehoyeyeEthiopianTensaheAseyan🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-kv1rt8rb9u
    @user-kv1rt8rb9u5 жыл бұрын

    አርሴማ ቅድስት ሆይ የነገርኩሽ ያላገኘሁት የለምእና ክብር ይገባሻል የምሻው የሀገሬን ተስፍ አሳይን እባክሽ አርሴማ ሆይ ድርሽ ለሀገራችን

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m4 жыл бұрын

    አንድ አባት ከተናገሩት ይሄ ንጉስ ከመምጣቱ በፊት በኢትዮጵያ በጣም እልቂት ይሆናል በተለይ ይሄ አመት ክረምትና 2012 ለሀገራችን ትልቅ የምጥ ዘመን ነው 2012 ክረምት የኢትዮጵያ ትንሳኤ መምጫ ዋዜማ የሰው እልቂት ይሆናል 2013 የካቲት ወር አሁን ያለው መሪ ይወርዳል ኢትዮጵያ ለ6 ወር ያለ መንግስት ትተዳደራለች ኢትዮጵያን በግፍ ሲያስተዳድሯት የኖሩ ያልቃሉ በተለይ በትግራይ የእልቂት ዘመን ይሆናል ከ6 ወር ያለመንግስት መተዳደር በሃላ ንጉስ ቶዎድሮስ ቶ መስቀልን ጨብጦ ጦሩን አስከትሎ ኢትዮጵያን በ2013 መጫረሻ ላይ ይቆጣጠራል በ2014 ይነግሳል ብለዋል ይሄን ቀን ለማየት እንዲያበቃችሁ በንሰሃ ተመላለሱ አልቅሱ ፆሙ ፀልዩ ብለዋል።ጌታ ሆይ ይሄን ዘመን እንድናይ ያንተ ፍቃድ ይሁንልን አሜን፫ ቶ ሆይ ቶሎ ናልን ይሄን የመከራ ዘመን አሻግረን አሜን ስለሀገራችሁ ስለሀጥያታችሁ ምዕመናን አልቅሱ

  • @mahiyimesgen8981

    @mahiyimesgen8981

    4 жыл бұрын

    UFF endi endasdesetkegn weyme endasdesetshign cheru medhanyalem yemisirach asemito yasdesitih yasdesitish edmena tena yitilin yasebkew yasebshiw yisaka. Besmam ewunetim bihon bayhon des yasegnal yihen manbeb eyesus kirstus ewun yarglin gif yibka yibelen Amen

  • @nanyetata8071

    @nanyetata8071

    4 жыл бұрын

    Ere elikiton yakezkizilin, enseliy!

  • @yalewbelew9453
    @yalewbelew94534 жыл бұрын

    ኣምላክ ለዚህ ያብቃን ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @vivadave1586
    @vivadave15864 жыл бұрын

    አባታችን ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ይቅር ባይነትህ ይቅር ብለህ ይህንን ትንቢት እንድናይ እርዳን

  • @haymanotwolde2904
    @haymanotwolde29045 жыл бұрын

    አባት ሆይ ያችን ቀን አሳየን ጌታ ሆህ እባክህ

  • @user-rw9ev1js7q
    @user-rw9ev1js7q4 жыл бұрын

    አቤቱ ፈጣሪያችን አምላካችን የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየን

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k5 жыл бұрын

    #አፄ ቴዎድስ ካሳ የቋራው አንበሳ!! #ዘላለም ይኖራል ስሙ ሲዘከር ሲወሳ!! 👉ብዙ ቢወልዱ ብዙ ነው ጉዱ!!! 👉እንደ አፄ ቴዎድሮስ ይበቃል አንዱ!!

  • @user-hl4bg6jh2t

    @user-hl4bg6jh2t

    4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @weynshetgethun3712

    @weynshetgethun3712

    4 жыл бұрын

    @30,567,890 views Bebotawe Nbirk Weys Yteghaw Tarik Ley New Ygegehew Egame Enwekew

  • @fczcbcvadb6339

    @fczcbcvadb6339

    4 жыл бұрын

    ትክክል

  • @yewourkwha21bisrat38
    @yewourkwha21bisrat385 жыл бұрын

    መጥቶ በገላገለን

  • @desalngkebed3848
    @desalngkebed38484 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይህን ለማየት አብቃኝ በቸርነትህ

  • @alelemmiss7429
    @alelemmiss74294 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እኔ ከለመንኩህ ሁሉም አድርገህልኛልና ከለመንኩህ በላይ አድርገህልኛል ግን ይህንንን ትንቢት አሳየኝ የድንግል ማርያም ልጂ በውነት እንደቅዱስ ፋቃድህ ይደረግልን አሜን ይሁንልን ያሳየን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @lovebahrain3637
    @lovebahrain36374 жыл бұрын

    ደጉን ንጉስ እንድናይ እግዚአብሄር እድሜ ይስጠን የአገራችንን ተንሳኤ ያሳየን የሰማይ አምላክ

  • @user-qr3iq2gn6t
    @user-qr3iq2gn6t4 жыл бұрын

    በእግዚያብሄር ተስፋ የምትኖር ሀገር ብትኖር ኢትዮጵያ ናት እግዚያብሄር እባክህ ባንተ የተቀባ ንጉስ ስጠን

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede2025 жыл бұрын

    ፈጣሪ ያቅርብልን

  • @awekesee3900
    @awekesee39004 жыл бұрын

    ቴድሮስ የሚባል ገጅ እደሚመጣ ከ30 አመት በፊት እስማነበር🙏🙏🙏

  • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495

    @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495

    4 жыл бұрын

    Ye eunetihin new

  • @wudeyigzaw7447
    @wudeyigzaw74475 жыл бұрын

    He will come.He is not Dr Abiy

  • @Blue-21

    @Blue-21

    5 жыл бұрын

    Dr abey no he can't be he is not even human eko degel mariyamen yekade perotesetant nw

  • @user-uk2yj3zz3k
    @user-uk2yj3zz3k4 жыл бұрын

    አምላክ ሆይ ይሄልን ድንቅ ትንቢት ለማየት አብቃን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @volumecapacity8132
    @volumecapacity81324 жыл бұрын

    ወንድሞቼ በሰው ተስፋ አታድርጉ ። የዮሀንስ ራዕይን አንብቡ ። አሁን ያለነው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው ።

  • @user-gk6yr5gg4m
    @user-gk6yr5gg4m5 жыл бұрын

    እርግጠኛ ነኝ የኔ ልጂ ነዉ የሚነግሰዉ 😁🙏ቴወድሮስ ሲሳይ የሚባል ልጂ አለኝ ብታዩት ጀግና ሰቃይ ተማሪ ነዉ እስኪ ይሁንልሽ በሉኝ ከሆነ የሁላችን ነዉ 😁🙏

  • @natinati5922

    @natinati5922

    5 жыл бұрын

    ድግል ማርያም አማላጂ ናት! ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጂ ነው! ያድርገው

  • @fatumaaliemyekechemberlega3394

    @fatumaaliemyekechemberlega3394

    5 жыл бұрын

    ድግል ማርያም አማላጂ ናት! ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጂ ነው! ይሁንልሽ ማር

  • @nanyetata8071

    @nanyetata8071

    4 жыл бұрын

    Haha 😭😭yikirta, lemehono ligish bedibik kegedam new? New mashofih/mashofish new?! Tinsaewan yaseyenal/Getahoy na wedega🙏🙏🙏😭😭😭

  • @dawetebalemual8477

    @dawetebalemual8477

    4 жыл бұрын

    አሜን እሱይምርጥልሽ

  • @fczcbcvadb6339

    @fczcbcvadb6339

    4 жыл бұрын

    አላህ ያርግልሽ

  • @user-mj6vt5cj9h
    @user-mj6vt5cj9h5 жыл бұрын

    ፈጣሪ ይህን ታምር ለማየት አብቃኝ እባክህ ላንተ የሚሳንህ ነገር የለም እና አባቴ ሆይ ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመፈስ ቅድስ ክብር ለቅድስት ማሪያም ልጅ አሜን🙏🙏🙏❤💛💛💚💚❤❤💛💛💚💛💛💚💚💚💚💚🌹🌹🌹🌹

  • @user-uj2pj9bh8m

    @user-uj2pj9bh8m

    4 жыл бұрын

    አንድ አባት ከተናገሩት ይሄ ንጉስ ከመጣቱ በፊይ በኢትዮጵያ በጣም እልቂት ይሆናል በተለይ ይሄ አመት ክረምትና 2012 ለሀገራችን ትልቅ የምጥ ዘመን ነው 2012 ክረምት የኢትዮጵያ ትንሳኤ መምጫ ዋዜማ የሰው እልቂት ይሆናል 2013 የካቲት ወር አሁን ያለው መሪ ይወርዳል ኢትዮጵያ ለ6 ወር ያለ መንግስት ትተዳደራለች ኢትዮጵያን በግፍ ሲያስተዳድሯት የኖሩ ያልቃሉ በተለይ በትግራይ የእልቂት ዘመን ይሆናል ከ6 ወር ያለመንግስት መተዳደር በሃላ ንጉስ ቶዎድሮስ ቶ መስቀልን ጨብጦ ጦሩን አስከትሎ ኢትዮጵያን በ2013 መጫረሻ ላይ ይቆጣጠራል በ2014 ይነግሳል ብለዋል ይሄን ቀን ለማየት እንዲያበቃችሁ በንሰሃ ተመላለሱ አልቅሱ ፆሙ ፀልዩ ብለዋል።ጌታ ሆይ ይሄን ዘመን እንድናይ ያንተ ፍቃድ ይሁንልን አሜን፫ ቶ ሆይ ቶሎ ናልን ይሄን የመከራ ዘመን አሻግረን አሜን ስለሀገራችሁ ስለሀጥያታችሁ ምዕመናን አልቅሱ

  • @alammare3219
    @alammare32194 жыл бұрын

    Amen amen amen 😢😢💚💛❤️🙏🙏🙏yethiopia tnesen ysayan😢😢👏

  • @dubai5358
    @dubai53584 жыл бұрын

    አምላኬ የኢትዮጰያን ትሳየ አሣየኝ አምላኬ እስከዛ ሠላም አርገኝ ብዙ አመት አኑረኝ 83አመት ድረስ አኑረኝ አምላኬ 🤲🤲🤲💚💛❤️

  • @abutiglu3641
    @abutiglu36415 жыл бұрын

    እኛ በክርስትና በእምነት የተማርነው በመጨረሻው ዘመን የሚነሳው ወይም የሚመጣው ህያውናዘላለማዊ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው!!!!

  • @user-ke2il5nf4o

    @user-ke2il5nf4o

    5 жыл бұрын

    ለኢትዮጵያ ንጉስ እንደሚነግስ ታላቅ ሃገር የሚያረጋት ሰው እንዳለ አታውቂም !? ምናልባት መናፍቅ ከሆንሽ አዎ አታውቂም

  • @abutiglu3641

    @abutiglu3641

    5 жыл бұрын

    @@user-ke2il5nf4o እያለምሽ ኑሪ በዚህ የአለም ፍጻሜው እየፋጠነ ባለበት ወቅት ሁሉም ያሻውን ቢያለም አይገረመኝም ይህንን መጠበቁን ተይና ለራስሽ የሰማያዊ የሂወት መንገድ እየጠረግሽ ሂጂ! ድርጅት ሳይሆን የሚያድነው ዕምነትና ስራሽ ነው።ምከንያቱም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ተብሎ ተፅፏል።

  • @user-ke2il5nf4o

    @user-ke2il5nf4o

    5 жыл бұрын

    @@abutiglu3641 የተዋህዶ እምነት ነው ድርጅት !??????

  • @abutiglu3641

    @abutiglu3641

    5 жыл бұрын

    @@user-ke2il5nf4o ልብ ብለሽ ካሰብሽው አርቶዶክሳዊነት:ፕሮቴስታንት ወይም ካቶሊክ መሆን አይደለም የሚያድ ነው? ሰዎች በድርጅት ተከፍፈሉ: ግን ጌታ እየሱስ የሰበከው ስለክርስትና ነው።በየትኛውም የክርስትና ዕምነት ብትሄጂ መልካም አለ መጥፎ አለ ። ቃሉ ምን ይላል :ልብ አድርጊ የሰናፍጭ ቅንጣት ዕምነት ቢኖራቹ ሁሉን ማድረግ ትችላላችሁ ይላል ታላቁ መፅሐፍ ቅዱስ! በመጨረሻው ዘመን የሰው ልጅ በምሳሌ እንጂ መንፈሰ እግዚአብሔር አያድርበትም ተብሏል። አመሠግናለሁ

  • @chhvjhtuufii6648

    @chhvjhtuufii6648

    5 жыл бұрын

    abu tiglu

  • @danielterefe1492
    @danielterefe14924 жыл бұрын

    እኔ ዳንኤል እባላለው ከ 25 ቀናት በፊት በህልም ያየሁት ያየሁ ታኣምር ጋር ይመሳሰላል ህልሙ እንዲ ነበር በሰማይ ላይ ከኔ በፊት ሲወራ ና ሰነገር መጣሁ ያየሁት ሰማዩን ሞልቶ የሚታይ ትልቅ ከነማረጉ የሚታይ የኢትዮጵያ ንጉስ ተብሎ በሰፊ እይታያል እኔ እዚህ ቦታ በመጣሁ ሳአት ና አንድ ስውዬ ይለኝና እደ እስክሪን ሰማይ ላይ ሞልቶ የሚታይ ምስል ፊት ፊለፊት ሁንና ተመልከት እለኝ ያየሁት ይህ ነው በንፉስላይና በሰመይ ላይ ተመልከተው ሲለኝ የተመለከትኩት በቀኙ እና በግራ ደረቱ ላይ ባለሞሉ ሊሻን እና በጣም ብዙ ሊሻኖችን ደራርቦ በደረቱ ላይ ኣንግቷል አለው የሰው ምስል የሚኣሳይ ትልቅ እስክሪን መሳይ ፊለፊቱ ቁምና እየው ብለውኝ አንገቴንና እራሴን ይዞኝ ቀና በል ብሎኝ ተመልከት በሚለኝ ጊዜ ምስሉላይ ያለው ሰውዬ እጁን በመዘርጋት ጣቱን ወደኔ ይቀስራል (ያመለክታል) ከዛ። በቃ ከኣሁን በኋላ ኢትዮጵያ በንጉሳዊ ስርኣት ነው የምትመራው የምትዳደረው ከእንግዲህ ወዲ ይሉኛል ሁሉም ህዝብ በደሰታ ሲፈነድቅ እግዚአብሔር በህልም አሳየኝ በዚህ ግዜ ከአየሁኝ በኋላ ደንግጬ ብሮጥም ምስሉ በሰማይላይ እየተከተለኝ በሄድኩበት ድረስ እየተከተለኝ እጁን ወደኔ ደጋግሞ ወደኔ ይቀስራል (ይጦቁም ነበረ) ዛሬ በዚህ ይቱፕ ስመለከት ንጉስ ቴድሮስ በኢትዮጵያ ዳግም ይነሳል የሚለውን ፕሮግራም ስመለከት ያየሁት ህልም ትውስ ኣለኝና ልጽፈው ወደድኩ ። እምነቴ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ተከታይ ነኝ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ።

  • @meneberegebere7101
    @meneberegebere71014 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እጅጉን ደክመናል በየስደቱም አልቀናል ተለያይተናል እናት የልጁአን ፍሬ ሳታይ ልጅ የእናት ፍቅር ሳይጠግብባት የሚኖርባት ሀገር ናት ጌታ ሆይ አስበን

  • @mulugebre642
    @mulugebre6424 жыл бұрын

    ይህ የምትሉትን ሁሉ አውቀዋለሁ ነገርግን ግዜው እስኪደርስ ድረስ ትቼዋለሁ።

  • @tsehayneshketema9333
    @tsehayneshketema93332 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ከደጉ ዘመን አድርሰን

  • @asegedechbayu3815
    @asegedechbayu38154 жыл бұрын

    ስላም ሞጣ እንዴት ነህ ነፍጠኛው ጀግናችን ስላምህ ይብዛልህ።።።

  • @abebechyimaryamlij8130
    @abebechyimaryamlij81304 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ሆይ ይህንን ታአምር ሳታሳይ እንዳትገድለኝ

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon49595 жыл бұрын

    ያርግልን እረ ስደት ሰለቸን አረቦች ተጫወቱብን እረ እኛ እንኳን ባያልፈልን ለልጂ ልጆቻችን ስደት ይብቃቸው

  • @robel8126

    @robel8126

    4 жыл бұрын

    Ayzosh enate

  • @zdyekelaw5877
    @zdyekelaw58774 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለዚያች ቀን ታበቃን ዘንድ እንለምንህ እንማጸንህ አለን አንተ የሚሳንህ የለምና በእናታችን በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ወጸሎቷ ወልመናዋ አይለየን አሜን

  • @muluyutub3753
    @muluyutub37534 жыл бұрын

    ይህን ለማየት አብቃኝ አብይ መናፍቅን ጀዋርን አጥፋልን አሜን

  • @selamtesfaye2249
    @selamtesfaye22495 жыл бұрын

    ቶ ማለት እየሱስ ክርሰቶስ ሰዉን በፈጠረ ቀን ላዳም የሰጠዉ ምርኩዝ መሰል ብትር ሲሆን በዘር ሲተላለፍ ለሙሴ ደርሶ ሙሴ ባህሩን የከፈለበት በትር ነው አሁንም የኢቶጲያ ሊቃዉንቶች እጅ ወስጥ አለ ግን ህዝባችን ስለራሱ ማንነትና ፍቅር ስለማያቅ ዘረኛና ደደበ በመሆናችን በድብቅ ተደብቆ ይገኛል ግልጽ ቢወጣ ለመሸጥ ለውጭ ዜጋ ማይሯሯጥ ማነው ሰለዚ ህዝባችን ስለራሱ ማወቅና ያገር ፍቅር መማር አለበት ስለራሳችን ማወቅ አለብን

  • @nanyetata8071

    @nanyetata8071

    4 жыл бұрын

    Lemin bedibik awitew hizibon hageration ayibarikobetim abatochachin???!!!!!

  • @a2core365
    @a2core3654 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ የ ኢትዮጵያን ትንቢት እናይ ዘንድ አብቃን አባት ሆይ ቶሎ ና

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu26705 жыл бұрын

    Let our Blessing came soon .Mothers have cried a lot and also children .have suffered We had a very hardship time it is enough if God' s willing . Thank You, let us keep in praying.

  • @mimiwendemu3998

    @mimiwendemu3998

    4 жыл бұрын

    Worku Zewditu I agree with you jus pray and pray 🙏🙏

  • @Eritrea4G
    @Eritrea4G4 жыл бұрын

    መናፍቁ አብይ መቼም አይሆንም ምክንያቱም መናፍቅ ነዋ!!!

  • @tegbarassgau6675

    @tegbarassgau6675

    4 жыл бұрын

    ድሮስ አይውድ ቤተክርስቲያን ያቃጠለ ኢትዮጵያን በደም ጎርፍ እያረገ እሱን ብሎ መሪ

  • @destasemeneh5995
    @destasemeneh59955 жыл бұрын

    መቸ ይነግሳል ይባላል ለመሆኑ ታውቁታላችሁ እኔ ግን አውቀዋለሁ ከነመኖሪያው ግን አብይ ስሙን እንዳይቀይር እባካችሁ።

  • @user-vn3gg9cp7d

    @user-vn3gg9cp7d

    5 жыл бұрын

    አሳቅሽኝ

  • @user-ko5ue9zs9n

    @user-ko5ue9zs9n

    5 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ እኮ

  • @tinalovetinalove8748

    @tinalovetinalove8748

    5 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @nanyetata8071

    @nanyetata8071

    4 жыл бұрын

    Simon bikeyir migibarons endet yadergewal? 😅

  • @gatalemshife4845
    @gatalemshife48459 ай бұрын

    ጌታሆይይሂንገዝሣላይእዳሊድአምላኬአተከሀጢያትከሞትጠብቀኝጠብቀን የኢትዩጰያንተንሣኢአፋጥንልን

  • @adu_22
    @adu_224 жыл бұрын

    Interesting topic Thanks for sharing.

  • @user-nh6et6yn5f
    @user-nh6et6yn5f4 жыл бұрын

    አምላኬ ሰለ እናት እናታችን እመብርሃን ብለክ ያችን ብሩ ቀን እካፍላት ዘንድ ከነ ሙሉ ቤተሰቤ ፍቃድ ይህሁን ኤኔ ኃጥያት የበዛብኝ ባህርያክ እለምንካለሁ ደሞ በጉጉት ነው የምጠብቀው ግን ያችን ቀን የሚያት በንሰሃ የታጠበ ነው እና ለንሰሃ ተዘጋጅች እጠብቅ ዘንድ ፍቃድህ ይህሆን

  • @adengebrekidan5604
    @adengebrekidan56044 жыл бұрын

    Ewenete yareqewe eqezyabere yehelale fetare yetarekene yekere yebelene amelakahene selame melekame yabezaleke amene amene amene💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-bi4cz4pf4d
    @user-bi4cz4pf4d4 жыл бұрын

    ኦአምላኬ ሆይ የራቅውን አቅርበልን ሰላም ናፍቆናል ይህን ለማየት እድሜና ጤና ሰጠን

  • @lunazerislassie7315
    @lunazerislassie73154 жыл бұрын

    Efziabher Nexa kudus gize mis wedey asinhana amen

  • @getachewbaye9496
    @getachewbaye94964 жыл бұрын

    እግዚዓብሔር ለሁላችን የሚበጀንን ይሥጠን

  • @user-te7ic6bu1s
    @user-te7ic6bu1s4 жыл бұрын

    Amelakie Hoy Yichen Ken Enafekalew 😢😢😢😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @ahabte
    @ahabte4 жыл бұрын

    Eyesus Kerstos becha newe negus 👑👑👑!!!🙏🙏🙏💒💒💒

  • @berkatalammheri1815
    @berkatalammheri18155 жыл бұрын

    የሚመጣዉ አልፋና ኦሜጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ ፡፡ሁሉን የሚያሳርፍ ጌታ!!!

  • @burtkandav7574

    @burtkandav7574

    5 жыл бұрын

    አሜን ይመጣል ለአለም።ግንአሁን የተወራው ሀገርን በሀቅ ስለሚመራው ነዉ።

  • @berkatalammheri1815

    @berkatalammheri1815

    5 жыл бұрын

    @@burtkandav7574 እንዲህ አይነት ተረት ተረት የለም፡፡

  • @sebsibeendale7224
    @sebsibeendale72244 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ከየዚህ ፀረ ኦርቶዶክስ በቶሎ ገላግለን

  • @user-hk1un4hf2g
    @user-hk1un4hf2g4 жыл бұрын

    አምላኼ ሆይ ለተዋህዶ ኽርስትያኖች ለንሳሃ አብቅተህ ለዚህ ትንቢት ያሳየን እምነት ይቅር ይበለን አሜን።

  • @soliyanabrhanu6504
    @soliyanabrhanu65044 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይሹምልን የሚበጀውን ግን የሠማዩን እና የምድርን አትቀላቅሉ

  • @user-ur6yc1xg8v
    @user-ur6yc1xg8v5 жыл бұрын

    አምላኬሆይ የሀገሬን ትሣየ ታሣየን ዘንድ ጸሎቴነው የድግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር ሁነን እንኖር ዘንድ

  • @zelalemmelaku5397

    @zelalemmelaku5397

    5 жыл бұрын

    Geta hot zereginet Selechegn?

  • @yibeyintesfaw358
    @yibeyintesfaw3585 жыл бұрын

    ጽድቃችን ሁሉ የመርገም ልብስ ሆነ አለ ነብዩ ሳላየው ባላልፍ በወደድኩ ነበር፡፡ የእኛም ተስፋ የመርገም ጨርቅ እንዳይሆን በጽኑ እምነትና በፍጹም ፍቅር ተባብሮ መጸለይ ቢሆን ጥሩ ነው፡፡ ዛሬ ዛሬ ሃይማኖት የተኩላዎች መደበቂያ ሆኖ በሰው ልጅ መልካም ህይወት ግንባታ ላይ ተልዕኮውን ባይወጣ የመጨረሻው ጊዜማ ከእውነት በላይ ምን ሊመጣ ይችላል፡፡ እኛ በለበስነው ክፋት እንሞታለን የእኛን ሰኮና ተከትለው የሚመጡት ግን ያስቀመጥንላቸውን መጥፎ አሩት ጠራርጎ ሊያስወግድላቸው የሚችል ምድራዊ ንጉስ መላኩማ አይቀርም፡፡ በእኛ ኃጢያት እኛ እንሞታለን እነሱ ግን በእኛ ኃጢያት መሞት ስለሌለባቸው በቴዎድሮስ መልካም ስራ ይድናሉ፡፡ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክ እረኛችን ሰው ሳይሆን ሰማያዊ ንጉስ ስለሆነ የተሸለ ጠባቂ እረኛ ይላክልን አሜን፡፡

  • @selamlehowlacho6082
    @selamlehowlacho60824 жыл бұрын

    I am from Eritrea we have the same story about Eritrea will lead the world 🧐🧐

  • @robel8126

    @robel8126

    4 жыл бұрын

    I think Eritrea and Ethiopia will merge ,then lead the world

  • @Dagmawit-kp9ie

    @Dagmawit-kp9ie

    4 жыл бұрын

    ertirea is part of ethiopia.ethiopia led the world

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge4 жыл бұрын

    አቤቱ በቸርነትህ ዳብሠን

  • @fikramsaluamharic85
    @fikramsaluamharic854 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ይህንን ሳላይ እንዳልሞት

  • @melaniemerian8564
    @melaniemerian85644 жыл бұрын

    Amen amen👍👍👍

  • @user-zp5pv6fj2z
    @user-zp5pv6fj2z4 жыл бұрын

    እባክህ አምላኬ ይህችን ቀን እድናይ እርዳን

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg4 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ይሄ ትንቢት ሲፈፀም ሳላይ አትውሰደኝ🙏ህዝበ ኢትዮጲያ በዚህ አለም መጥፎነት ጉዞ መጓዝ ደክሞናል ትንቢቱንም ቶሎ ፈፅምልን!❤ እባክህን የድንግል ልጅ

  • @mesi8712
    @mesi87124 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ይህን ንጉስ እዳይ እድሜና ጤና ስጠኝ

  • @tigstlago3955
    @tigstlago39555 жыл бұрын

    እግዚያብሄር ሆይ ህዝባችህን አስብ ያላንተ ተመልካች የለም እና እንባቸውንም ታብስ ዘንድ ልቦና ስጠን

  • @Baby-nb2dy
    @Baby-nb2dy5 жыл бұрын

    አሜን! አሜን! አሜን! ያድርግልን Ellumunatiዎች እማ ራሳቸው ሲያቅታቸው እርስ በእርሳችን እንድንጫረስ እና ሌላ እምነት ያላቸው ኦርቶዶክስን እንዲያጠቁ እና ቤተክርስቲያናት እና ገዳማትን እንዲያቃጥሉ እያደረጉ ነው ለዚህም ማሳያ እነ ጀዋር ናቸው! የአሜሪካን ዜግነት ኖሮት ሰው እንዲገደል እና እንዲጠፋ ሲሰብክ ዝም በማለት፣ ሌሎች የአረብ ሀገራትም እነሱን በገንዘብ በመርዳት። ለምሳሌ አሜሪካ አይደለም በገሀድ የሚያሸብር ይቅርና ገና ሊያሸብር ያሰበን ነው ከአንድ አንድ የሚያፍኑት ነገር ግን ለምን እነ ጀዋር ዝም ተባሉ? መልሱ ጥፋቱን ኢትዮጵያ ላይ ስላደረገ ነው በኦሮሞ ስም ኢትዮጵያዊነትን እና ክርስትናን ለማጥፋት ስለተነሳ ነው። አብይ ደግሞ ቴዎድሮስን ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ትንቢቱ ላይ ያለው ቴዎድሮስ እና አብይ የሚወለዱበት እና ወላጆቻቸው አይገናኙም ተቃራኒ ነው! የአብይ አባት ነው ሙስሊም ብሎም የሀረር ሰው አይደሉም! አብይም ገዳማት ውስጥ ሳይሆን የነበረው ኢንሳ ውስጥ ነበር የሰዎችን ገመና ሲጎሎጉል እና አሳልፎ ለስቃይ ሲሰጥ አሁንም በብሄርተኝነት ታጥሮ አፉ ላይ ብቻ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት አለ ውስጡ ግን ሌላ ነው እና በዚህ እንኳን የማይመስል ነገር ባትናገሩ አሪፍ ነው!!

  • @user-nz3lu9vg3t
    @user-nz3lu9vg3t4 жыл бұрын

    አቤቱ እደፍቃድህ ይሁን አንተ ሁሉንቻይነክና አገራችንን ሰላም አርግልን ኢሄን መልካም ትንቢት እናይዘንድ ፍቃድህ ይሁንልን

  • @netsolo8225
    @netsolo82254 жыл бұрын

    አባባ ጃንሆይ ናቸው እንዳልምቱም ይታወቃል ።የተወለድትም በሀረር ናቸው እናታቸውም እስላም ነበሩ።ደግሞም እስከነ ሽበቱ ይመጣል።ነፃ ያወጣናል አባባ ጃንሆይ ለዘላለም ይኑር።አሜን

  • @mickeymickey8675
    @mickeymickey86755 жыл бұрын

    One Ethiopia!!

  • @user-zp1kj8xw4s
    @user-zp1kj8xw4s4 жыл бұрын

    አምላከ ቅዱሳን የሀገራችንን ትንሳኤ ለማየት አብቃን

  • @user-gt5ro7cv3s
    @user-gt5ro7cv3s4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር መመራመረ አይቻልም አና ለትንሳኤ ያድረሰን ነው እምባለው

  • @user-vs2hh3yi1j
    @user-vs2hh3yi1j4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አገራችን ታስብልን ዘንድ እንማጸነሀለን ለዘለኣለሙ አሜን አሜን አሜን የሀገሬን ትንሣኤ ለማየት ያብቃኝ እግዚአብሔር የአገራችን

  • @nanyetata8071
    @nanyetata80714 жыл бұрын

    Getahoy kenon akiribilin, akitonal katitenal😭🙏🙏🙏

  • @helenkifle4512
    @helenkifle45125 жыл бұрын

    እግዚአብሄር አምላክ ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ- ኢትዬጵያን አንግሷል ። ህዝብ አመንክም አላመንክም ደራሲው ያሻውን ቢሾም ቢያነግስ እንዴት ሆኖ የክብር ክብር ይግባውና አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የእናቱን የመቤታችንን ምልጃ የማያውቅ መናፍቅ ዶ/ር አብይ ነው ይላል ወይስ እሱም እንደሱ ነው ? ለማንኛውም ትንቢት አናጋሪው ጌታ ሁሉንም ያሳየናል እንዴት እሷ ለምትሉ ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር አለን ? የኢትዬጵያን ትንሳኤ እንዲያሳየን የአምላክ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን ወስበሀት ለእግዚአብሄር ወለ ወላዲቱ ድንግል ወለ መስቀሉ ክቡር አሜን ፫

  • @kahsayluel6015

    @kahsayluel6015

    5 жыл бұрын

    Are ehiti lebona yesetesh esa tekekelegna aydelechem orthodox be emeberhan yemixan sele malewede besu mekeniyat emeberhan nat yelakchen eyaleche mexach aweka new. Emberhan yegna kedade teshfenalech enji atagaletem yen wedu ehiti astewi. Emebrhan kanchi tehun amen amen amen amen!!!!!!!!

  • @helenkifle4512

    @helenkifle4512

    5 жыл бұрын

    @@kahsayluel6015 በምን አወቅ እሷ ትክክለኛ የእመብርሀን መልክት አይደለም የምትናገረው ስትል እንዲሁ በዘፈቀድ ወይስ በፀሎት ጠይቀክ እኔ ግን እልሀለው እሷ ትክክለኛ እንደሆነች ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ እንደሆንኩ ልነግርክ እወዳለው

  • @user-yp3qo5mg6w
    @user-yp3qo5mg6w4 жыл бұрын

    ፈጣሪ ሆይ የአገሬን ብርሐን ሳላይ አትግደለኝ።

Келесі