የባህታዊ ገ/መስቀል አዳዲስ ትንቢቶች | የንጉስ ቴድሮስ መምጫው ቀን ታወቀ | 3ተኛው የአለም ጦርነት ሊጀምር ነው | Haleta tv

#ethiopia #haletatv

Пікірлер: 100

  • @AbrhamDereje-po1iv
    @AbrhamDereje-po1ivАй бұрын

    እግዚአብሔር እድሜዎን ያርዝምልን አባታችን ሁል ጊዜም በፀሎቶም አስቡኝ እባክዎ አባቴ ገብረ እየሱስ ብለው ፀልዩልኝ በድንግል ማርያም ይዤዎታለው

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q3 ай бұрын

    ሰላም አባታችን በረከቶው ይደርብን እኛ ስደተኛወች❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @tigistyemane6687
    @tigistyemane6687 Жыл бұрын

    እድሜዎትን ያርዝምልን አባ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    አባታችንን እንኳን ሰላም መጡልን አባታችንን

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Жыл бұрын

    ይህ ንግግርና ትንቢት ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ኣይወክልም። ትንቢቱ ሳይፈጸም ሲቀር ኦርቶዶክስ መጠየቅ ኣይቻልም፡ እንደውም ተቀባይነት የለውም ይህ ትንቢት በኦርቶዶክስ እምነት። ቴድሮስ የሚባል ንጉስ የለም። ሃሌታ ሚድያ በኢህ ኣጋጣሚ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ውክልና የሌለው ሰው ኣምጥታቹ በኋላው የኦርቶዶክስ መገለጫ የሆነ ምስል ማድረጋቹ ትክክል ኣይደለም፡ ራሱን ወክሎ እንደሚናገር ኣድርጋቹ ጠይቁት ከፈለጋቹ።

  • @user-rb2sw7ow1v

    @user-rb2sw7ow1v

    Жыл бұрын

    ሰው አጣን እኮ የሚገስፅ ከተማ አግብቶ እየኖረ ያለ ሰው ምን ማለት ነው ጉድ በል

  • @gideyhaila5302

    @gideyhaila5302

    Жыл бұрын

    Eahe pls Asamasay now tenbete eayalachu atametu (plss bakadam king Taderos lemata now belachu nabara eana eankon Alamenm ((Asamasay kasoche salabazu Alamenachowem) hasawete

  • @yibeltalmekonen2854

    @yibeltalmekonen2854

    Жыл бұрын

    ንጉሥ ቴዎድሮስ እማ ይመጣል ።

  • @luln5122
    @luln5122 Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን፡፡ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን፡፡

  • @user-jj4lh3lo6q

    @user-jj4lh3lo6q

    3 ай бұрын

    አልሞትም ኮ አባታችን ሳልሞቱ መንግሥተ ሰማያት ያዋርሳቹ ይባላል እንዴ😢😢😢

  • @HgfdaKgda
    @HgfdaKgda18 күн бұрын

    Kale hiwot yasemalen

  • @abdullahmohammed6566
    @abdullahmohammed6566 Жыл бұрын

    አወ ጠማማ ሰው እደ ተጣመመ ይሞታል እውነትነው ትክክል ነው አባየ እናተ ሌላውነ ተውት እዴት አባት ማክበረ ቀረ

  • @user-or8do1jo1g

    @user-or8do1jo1g

    Жыл бұрын

    በዚሕ ክፉታችንኮ ነው የምንቀጣው ግን ይሕ አባት የተናገሩት ሑሉ እውነት ነው100%ያሉት ሑሉ ተፈፃሟል የቱጋነው ውሽትእሥኪ ተርዱ መጄመሪያ ክብር ከራሥ ይጄምራል ሲቀጥል ሳይገባችሑ ሰውን አትዝለፉ ልቦና ይሥጠን ብቻ ፈጣሪ😭😭😭😭😢

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Жыл бұрын

    አይ አገሪ የማንም እብድ እየተነሳ ጥባጥቤ ይጫወትብሽ ጀመር። ይህ ያበደ ሽማግሌ ይቀባጥራል

  • @hitherebyethere4164

    @hitherebyethere4164

    Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍💔Tekekel. Yasazenale::

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 Жыл бұрын

    ቃለይሆት ያሰማልን 😢😢😢😢

  • @seidahimedoumer5251
    @seidahimedoumer5251 Жыл бұрын

    yeweshte teg

  • @naseematariq2142
    @naseematariq214211 ай бұрын

    ያን ዘመን ያምጣልን አቤቱ❤❤

  • @abrahamtilahun9399
    @abrahamtilahun9399 Жыл бұрын

    አሜን

  • @EtabezZebene
    @EtabezZebene3 ай бұрын

    0:30 0:30

  • @finekash561
    @finekash561 Жыл бұрын

    ኧረ ይረጋጉ።

  • @talaage22
    @talaage22 Жыл бұрын

    Amen Amen 😭💚💛❤️😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @kuncho11
    @kuncho11 Жыл бұрын

    Weryamm. Weshetam.

  • @seidahimedoumer5251
    @seidahimedoumer5251 Жыл бұрын

    ere benateh atenefan

  • @MaHi-ks8le
    @MaHi-ks8le27 күн бұрын

    😢

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale85104 ай бұрын

    Jesus is coming soon.

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 Жыл бұрын

    አባቴ እወዶታለው አከብሮታለው ግን ቴድሮስ እሚባል ንጉስ የለም አባቴ ። ድንገት አብይ ስልጣኑን ወደንግስና ይቀይረው ይሆን አላቅም ግን ቴድሮስ እሚባል ንጉስ አይመጣም የለምም የትኛው መጸሓፍ ቅዱስ ላይ ነው ያለው ? ወይስ የትኛው ቁረአን ላይ ? ያው የፈረደበት ድርሳናት ገድላት ልትሉን ትችሉ ይሆናል ድርሳናቱን እና ገድላቱን ማነው የጻፍው ? ከሰማይ አልወረደ ሰው አደል እንደፈለገው እንዲመቸው አድርጎ የጻፈው ሰለዚ የቀባይነት የለውም አባቴ እድሜ ከጤና ይስጦ ። ተረት ተረት ይብቃ ያለንበት ዘመን ለተረት ተረት አይመችም እና።

  • @kodakend4146
    @kodakend4146 Жыл бұрын

    Seweye mejemeria raseh bedenb anbeb mnm atawkem mamo lela metawkiyaw lela yemetaweraw aranba Ena kobo new sijemer ye aba meaza rub ewket yelehm temar!

  • @Gant12443
    @Gant12443 Жыл бұрын

    ይህ ስው አታላይ ስንቱን ጉድ ያርግ ክፈረንጅ አታሎ የተዋረደ ድሞ ቴዎድሮስ

  • @Helenita370
    @Helenita370 Жыл бұрын

    abatachin kale hiwot yasemaln tesfa yemnadergatin mengste semayat yawursiln kef rezem yal erejim edme yistiln bilenal

  • @easyandtastyrecipes4512
    @easyandtastyrecipes4512 Жыл бұрын

    አባታችን ይቅርታ አርግልኝ ስለ ጽዮን ማርያም ማውራት ያልቻላችሁ እንዴት ነው ???

  • @user-gv7ty3bd4x
    @user-gv7ty3bd4x Жыл бұрын

    እኔኮ የሚገርመኝ ቀኑ መቼ ነው ታዲያ ዝብሎ ይቀባጥራል ደሞ ይስቃል ሳቅ ነው የሚቀናው

  • @user-or8do1jo1g

    @user-or8do1jo1g

    Жыл бұрын

    እና እያለቀሱ ይናገሩ ወቼጉድ🙃😔

  • @eyobendale4146
    @eyobendale4146 Жыл бұрын

    ቅዠታቸውን በዩቲዩብ የሚቸረችሩት የመጥፎ ዘመን ናፋቂ ነጋዴ

  • @gojamfano5362
    @gojamfano5362 Жыл бұрын

    አዘባርቅ እኛ ምፈልገው ሰላም ነው ያም ይምጣ ያም

  • @lovehome8299

    @lovehome8299

    Жыл бұрын

    ደንቆሮ አትሁን ምንአባህ ነው አፍህን ምከፍተው ደደብ

  • @gizachewbirhanu1646
    @gizachewbirhanu1646 Жыл бұрын

    Hi 👋

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin Жыл бұрын

    qalheiwot yasemalene abatachene

  • @belayweldemariam1438
    @belayweldemariam143810 ай бұрын

    ሌላ ሐይማኖት ተከታዮች እንድትረዱን የምፈልገው እኚ አባት የሚናገሩት የራሳቸውን ሐሳብ እንጂ የኦርቶዶክስን ሐሳብ አይደለም ነገ ደግሞ ትንቢታቸው ሳይሳካ ሲቀር እኛን እንዳትናገሩን እሳቸውን ተናገሩ ብላ ኦርቶዶክስ አላከቻቸውም ማንም የግል ሐሳቡን ሲናገር ኦርቶዶክስ ተጠያቂ አደለችም።በአጠቃላይ የግል ፍላጎታቸውን ነው የሚናገሩት።

  • @yosephyilma9106
    @yosephyilma9106 Жыл бұрын

    እባካችሁ መጀመሪያ አረጋግጡ። ዝም ብላችሁ ቅዠታችሁን እኛ ላይ ለመጫን አትሞክሩ።

  • @selamsendek9234
    @selamsendek9234 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-hw7bq3zc5q
    @user-hw7bq3zc5q10 ай бұрын

    አኛ ኦርቶዶክሶችዐሁሌም የምንኗፍቀው የጌታችንን መምጣት ነው አንጇ ሌላ አንጠብቅም የምታስተምሩትን ምረጡ

  • @mebrehetbenian3784
    @mebrehetbenian3784 Жыл бұрын

    Minalow newna aratkilo kuch yemlow are abat asbibet

  • @yaredasnake7166
    @yaredasnake7166 Жыл бұрын

    kalehiwot yasemaln aba

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale85104 ай бұрын

    Matthew 24 አማ - ማቴዎስ 42: ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።43: ያን ግን እወቁ፤ ባለቤት ከሌሊቱ በየትኛው ክፍል ሌባ እንዲመጣ ቢያውቅ ኖሮ፥ በነቃ ቤቱም ሊቈፈር ባልተወም ነበር።44: ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።”

  • @tehetenadamena3686
    @tehetenadamena3686 Жыл бұрын

    እኝህን. ስውዬ ምነው ባታቀርብአቸው

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume894911 ай бұрын

    የኔታዎች በሰላም ነዉ ? ከመጽሐፍ ቅዱስ ወደ ተረት?ወደ ቅዥት መመለስ እንዴት ይሆናል???

  • @almazaberabeyene770
    @almazaberabeyene770 Жыл бұрын

    Inen yemghermgni inaten yemteykuachu sewoci nachew yemghermugn tewodros yemibal ngus aymetam deghi astedadari limeta ychilal yhem yemimetawu etiopia wust yalachut kaleku behuala yemimetawu ignhi sewuye ye zare amet yaworutn melsewu yadamtut 2015 ymetal blew sichohu neber yewu 2015 hone yetale awonabagiochi nachiu altesakalachum zim belu andum tnbit altesakalachum

  • @girummulugeta1622
    @girummulugeta1622 Жыл бұрын

    Kalehiwot yasemalen Abatachen.....

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l11 ай бұрын

    የመቸ ነው

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp4 ай бұрын

    ሚካኤልና ገብርኤል ሥጋና ደም አላቸው እንጂ?

  • @newayworku1314
    @newayworku1314 Жыл бұрын

    Tsiga ena edemeh yestilen abatachen

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 Жыл бұрын

    እህ, እህ, እህ, እህ,,, እያሉ ይጠየቃል???? ጋዜጠኛዋ አንብቢ ተለማመጂ... እዴ

  • @earthdoesnotrotate-blackma1687
    @earthdoesnotrotate-blackma1687 Жыл бұрын

    yekebero bahetawi teleba melas yelutal egni sew ketelom Zemedekun Mereteab !emenugn lebochena woyanewoch kegni geleseboch wuchim yelem .egezer yeker yebelot kezi kedem bezi areset zuria tenager tebeyalehu belew maserejaw Isayas 11:6 belew lemaregaget yachebereberu elet neber menem enekua tekesu sele Ayehudena sele Eyesus yetetsafe seleneber

  • @almazaberabeyene770
    @almazaberabeyene770 Жыл бұрын

    Ayalkbih iski zim belu

  • @getasewgech074
    @getasewgech074 Жыл бұрын

    አረ ይሄ ሰውየ አያፍርም አሁንም እተነብያለሁ ይላል ?አግብቶ ባህታዊ ነኝ ማለቱ ሳያንስ

  • @gizachewbirhanu1646
    @gizachewbirhanu1646 Жыл бұрын

    Allowed in a few weeks back 😂

  • @samuelejigu4686
    @samuelejigu4686 Жыл бұрын

    እናንተ ኮሜት የምትፅፉ እየመረመራችሑ ተናገሩ ምንም ሳታቁ ሰው አትወጅሉ ይሄን የውጭ ሰው ነጭ ቢሆን ስታለቀልቁ ትገኙ ነበር ዝብላችሁ ከማውራት ተቆጠቡ ሁልህም ለራስህ ንስሀ ግቡ በሰው ላይ አትፍረድ ይፈረድባችሗል ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነው

  • @user-rz6ju7ys5u
    @user-rz6ju7ys5u4 ай бұрын

  • @samsonamdu5516
    @samsonamdu5516 Жыл бұрын

    ይሄ ሰውዬ ቅዠቱን መቶ እየዘላበድ ሙድ ይይዝብን አይ ባይ ይጣ

  • @zelalemandualem5995
    @zelalemandualem5995 Жыл бұрын

    ኧረ ባክህ

  • @bitsatgebria2324
    @bitsatgebria2324 Жыл бұрын

    ሃሌታዎች እባካችሀ ሟርተኛ ምናም እየስበሰባችሁ ቴረራይዝ አታድርጉን በተለይ ይሄን ሰውዬ ባታቀርቡት ደስ ይለኛል

  • @yohannesshewakena3277
    @yohannesshewakena3277 Жыл бұрын

    ነፈዝ ሽማግሌ ሞት እምቢ ዘማ ....

  • @abiramit7894

    @abiramit7894

    Жыл бұрын

    ትክክል

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 Жыл бұрын

    Yihe debitera worewun ketiloal . Nigus Tewodros degmo manew ? Ye aganinint menfes new ? 😂 Sint gud ale bakachihu …

  • @user-rb2sw7ow1v
    @user-rb2sw7ow1v Жыл бұрын

    እረ ይሄ ሰውየ ባህታዊ አደለም ከተማ አግብቶ እየኖረ ያለ ሰው ባህታዊ ብሎ መፃፉ ቃላዋዲ አይፈቅድም ምንም መረጃ ሳይኖራችሁ ሰው ጄጅ አታድርጉ እረ በስመአብ

  • @abdullahmohammed6566
    @abdullahmohammed6566 Жыл бұрын

    እናተ ምድነው የሆናቺሁት እረ ትነሺ እፍሩ አባትን ማዋረድ ምን አይነትጊዜ ነው የድረስን ይቅረ ይበላቺሁ ለመሆኑ እናት ክርስቲያን ናቺሁ እዴ ምነው ቀናቺሁን አቀረባቺሁ እናት አባታቺሁን አክብሩ እሜለው ቃል ተሰወረባቺሁ በጣም እሜያሳዝን ጊዜ አባየ አይዞት አሜን አሜን አሜን

  • @kodakend4146
    @kodakend4146 Жыл бұрын

    Kirestos Cristian new ??? 🤭🙄

  • @tomastomas7941
    @tomastomas7941 Жыл бұрын

    Ere iye bahatawi adelem qedada sew new orthodox ayiwekilim Unsubscribe arigalewu iyen sew maqreb alneberabachuhun

  • @taste5332
    @taste5332 Жыл бұрын

    የቱ ነዉ ባካችሁ ቴዎድሮስ ፍላጎታችሁ ገብቶኛል

  • @imdove7849YouTube

    @imdove7849YouTube

    11 ай бұрын

    ንጉስ ቴወድሮስ መጦል ግን ንጉሰ ነገስት ነዉ ንጉስ አደለም

  • @SENAITKIFLE-kx8wi
    @SENAITKIFLE-kx8wi Жыл бұрын

    ሞጣ ና😂

  • @solomeabebe9347
    @solomeabebe9347 Жыл бұрын

    Mindin new yamizebarikew? Awuko abed wushetam shimagile

  • @fatimaalswuadi8653
    @fatimaalswuadi8653 Жыл бұрын

    ኧረ፡ወደ፡እስር፡ቤት፡ዉሰዱት፡አይመጣም፡አላልከንም፡እንዴ፡ዝጊ፡ስራ፡የለሽም፡አቺ።

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Жыл бұрын

    ያበደ ሽማግሌ።

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 Жыл бұрын

    እዚህ ላይ ኮሜንት የፃፋችሁ ጴንጤዋች ናችሁ ተቃጠሉ እንግዲህ....ንጉስ ያውም ኦርቶዶክስ ምን ትሆኑ

  • @abiramit7894
    @abiramit7894 Жыл бұрын

    ይሄ ሰውዬ ኦርቶዶክስ ን አይወክልም ውሸታም ባህታዊ ነው እንዳታምኑት

  • @elenikagnew8473

    @elenikagnew8473

    Жыл бұрын

    ተናግረው ያልሆነውን እሰኪ ንገረኝ

  • @abiramit7894

    @abiramit7894

    Жыл бұрын

    @@elenikagnew8473 እንስኪ ምን ሆነ የሆነውን ንገሪኝ ሀሰተኛ ነቢያት ይመጣሉና ተጠንቀቁ ይላል ቃሉ በእግዚአብሔርም ስም እሚነግድ ነው ኦርቶዶክስ ያወገዘችው ነው በጥቅሉ ጠንቆይ ነው

  • @user-or8do1jo1g

    @user-or8do1jo1g

    Жыл бұрын

    @@elenikagnew8473 ትክክክል የኔውድ እግዚአብሄር ያክብርሽ እሕቴ😘በሬው አሕያ ወለደ የሚል ዘመላይ ሠለደርሥን ይገርሙኛል ኮመቶች እምነት ከለላችሑ አለመሥማት አለማየት ይችላሉ ግን እኝሕ አባት ተናግርው ተናግርውያልተፈፀመ ትቢት ካለ በዝርዝር አስርዱን እሥኪ ምድር ክብርቢሶች እናተ ብሰድባቼው ወይም ብታቋሽሻቼው ሀጢአቱ እናተነናችሑ የምትሸከሙት ልቦና ይስጣችሑ ብቻ😢

  • @zelekebekele4163
    @zelekebekele41635 ай бұрын

    የተረት አባት የታለ ትንቢቱ

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 Жыл бұрын

    እኝህ ሰውዬ ደና ሰው አልነበሩ ወንዱ እህተ ማሪያም ሆኑብን እኮ አብይ ነው ሚገዛን የምን ቴድሮስ ነው

  • @hitherebyethere4164

    @hitherebyethere4164

    Жыл бұрын

    Kkkkk👍

  • @iamchristian5735

    @iamchristian5735

    Жыл бұрын

    Abiy Gedel yegba

  • @DawitGetahun-ye4cp
    @DawitGetahun-ye4cp2 ай бұрын

    የተረት አባት

  • @amanueldrar7027
    @amanueldrar7027 Жыл бұрын

    I don't blame this man .He is blinded by Satan. I blame haleta TV for their nonsense videos like this to get money I will unsubsidized and delete them

  • @iamchristian5735

    @iamchristian5735

    Жыл бұрын

    Why are you mad lol 😂

  • @gebreayele8208
    @gebreayele8208 Жыл бұрын

    ማንም አያውቀም፡ ደግሞ ባህታዊ አይደሉም።

  • @user-de9hw9ob7i
    @user-de9hw9ob7i Жыл бұрын

    እንዴት እንደምጠላው ይሄንን ለፍዳዳ ቀዳዳ ሰውዬ

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 Жыл бұрын

    እንዴት ነው ነገሩ ባለፈው ፕሮግራማችሁ ቴዎድሮስ የሚባል የሚመጣ ንጉሥ የለም ሲሉ የነበሩ አሁን ደግሞ ንጉሥ ቴዎድሮስ ሊመጣ ነው እያሉ ይተርካል ፣ ጉድ ነው ለሌሎቹ ያልተገለጹ ለሳቸው ብቻ የሚገለጹት ትንቢቶች ተተርከው አለቁ ይሆን ?ኸረ ባካችሁ እኝህን ሰው አይ የሚል ጠፋ በውሸት ቴረር ሕዝብን እንዲህ ማደናገሩን መቼ ነው የሚያቆሙት ። በጣም ያሳዝናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስም አየቀረቡ እንዲህ ያለ ውዥንብርና መጨረሻ የሌለው ተረት ተረት ማውራቱ ተገቢም አይደለም በጣም ያሳዝናል ።

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 Жыл бұрын

    ቴድርስ ይመጣል ብላችሁ ነበር በናንተ ምክንያት ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴን ቀየርኩ ቆሼወች

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 Жыл бұрын

    ይቅርታ አድርጉልኝ እጂ ባህታዊ የሚባለው ነገር እስካሁን አለከበደህም ምክንያቱም የባህታዊ ንሮ አይደለም ኑሮችሁ እደኛ የወረ እጂ ወሬኛች ወሬና ውሸት የነገሰባችሁ እኔንም ጨምሮ

  • @isegenetadal1490
    @isegenetadal1490 Жыл бұрын

    የሚመጣው ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @thematteroftime4486

    @thematteroftime4486

    Жыл бұрын

    የትኛው እየሱስ ሌባው ? ምድረ ሌባ አገራችንን በሌባው እየሱስ ስም አውድማችሁ ቆሻሻ ሁሉ ። አንገትህን ደፍተህ ተዋርደህ ትኖራለህ። Protestant is criminal. All Protestant must eliminate from Ethiopia

  • @isegenetadal1490

    @isegenetadal1490

    Жыл бұрын

    @@thematteroftime4486 የማን ልጅ እንደሆንክ መልስ ያስታውቃል የምህረት አምላክ ይቅር ይበል

  • @thematteroftime4486

    @thematteroftime4486

    Жыл бұрын

    @@isegenetadal1490 ወስላታ ምድረ ሌባ እየሱስ kkk በሰው ደም እጃችሁን የምትጠቡ የሴጣን አምላኪዎች ምድረ ሌባ ። በአራት አመት ውስጥ አገሪን አወደማችሁ። ወያኔ ነው ይህን የሌባ እየሱስ የለቀቀብን ደርግ የገማ ቂጥህን እየገረፍ ልክ አስገብቶህ ነበር ጠብቅ በቅርብ ትጠፉለህ ምድረ ሌባ።

  • @habtamutesfaye541
    @habtamutesfaye541 Жыл бұрын

    አሜን

Келесі