Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

አክሱም ቲዪብ የታላቋን ኢትዮጵያ ስልጣኔ ፣ ዕውቀት ፣ ስነ ስርዐት እና ጥበብ ለልጆቿ እንዲሁም ለአለም ህዝብ ለማሳየት የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነው። ቻናሉ በረከት ያሉ ይዘት ያላቸውን መረሀ ግብሮችን ያካተተ ሲሆን በታሪክ ፣ በአዳዲስ መረጃዎች ፣ በትምህርት ፣ በወቅታዊ እና በተለያዩ ለህይወት ጠቃሚ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ ይሰራል። ይህን በርካታ ይዘት ያለውን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም የደወል ምልክቱን በመጫን በቻናሉ የሚለቀቁ አዳዲስ ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ማግኘት ይችላሉ። አክሱም ቲዩብ / Axum Tube

Пікірлер

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego25 минут бұрын

    ይህ የማንቂያ ደወል ነው ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር ካልተመለስን በቀር ልክ እንደ ሰዶም መጥፋታችን አይቀሬ ነው

  • @user-lz5ys5zn9u
    @user-lz5ys5zn9u59 минут бұрын

    እግዚኦ መሃረነ ክርስተስ

  • @teferaworku8842
    @teferaworku8842Сағат бұрын

    Yawudimish yale muart minim atawukim kifu set nesh

  • @EseyeAlamerew-in7vk
    @EseyeAlamerew-in7vkСағат бұрын

    ዘመኑ እንዳለቀ እየተፈጸመ ያለው ትንቢት ምስክር ነው ግብረ ሰዶማዊነት ውጤቱ ይኸው ነው።

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye54182 сағат бұрын

    Gazetegna Roman Tsegaye Selam Selam 👋👋Beteseboch 👋👋

  • @AtsedeMulu
    @AtsedeMulu2 сағат бұрын

    Egzwo maten krstos

  • @BedmariyamHailemariam-e2p
    @BedmariyamHailemariam-e2p2 сағат бұрын

    እዉነት ነዉ ልኡል እግዚአብሄር ያብርደዉ ነው ይሰዉረን

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye11353 сағат бұрын

    Thanks for sharing

  • @beletechendalamaw2041
    @beletechendalamaw20413 сағат бұрын

    የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን መልክት ሁሉም ተነገሯል ከከዚ የከፈ ይሰማል ገና

  • @abebezigyalew3663
    @abebezigyalew36635 сағат бұрын

    amen

  • @GhirmayTedla
    @GhirmayTedla6 сағат бұрын

    በምታቀርቡት ዘገባ ቀን አለማስቀመጥ ህዝቡን ማወናበድ ነው ምክንያቱም ሁል ጊዜ ወር ያረገም ዜና እንደ አዲስ ስለሚሆን ሰዓቱ ብቻ ስለምታስቀምጡ ገንዘብ ወዳዶች አስተካክሉ

  • @enseteyoutube3679
    @enseteyoutube36796 сағат бұрын

    tgv

  • @AzmeraDimtsu
    @AzmeraDimtsu6 сағат бұрын

    ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይታረቀን 🙏😢😢😢😢

  • @tsedalgashegebre7264
    @tsedalgashegebre72646 сағат бұрын

    በእግዚአብሔር ላይ አምጸው የምድር ነዋሪወችን የሚያሰቃዩ በፍጥነት እግዚአብሔር ፈርዶ ባይ ደስ የሚለኝ ቢሖንም ፈረንሳይ ግን አንቺ እንደምትይው የተጋነነ ነገር አልታየም ያው አንቺ እና አንቺነ መሳዮች ሕዝብን ማስጨነቅ እና መብላት መጠጣት ትርፍ ሖኖላችኋል

  • @SleepyGreyElephant-do2vi
    @SleepyGreyElephant-do2vi7 сағат бұрын

    geta eyesus ykre Belen bedlenalna woooo

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete92837 сағат бұрын

    ጊታ ሆዬ ሰዉረን

  • @jamalaley4730
    @jamalaley47307 сағат бұрын

    ካናዳ # እሳይ ከእስራኤል ጎን ሁነ ፍልስጤማውያን ስትገል ነበረ❤❤❤

  • @እህተሚካኤል
    @እህተሚካኤል7 сағат бұрын

    ሠውካልተመለሠ በዘር መበላላት እኔበልጥ ይሄሁሉየግድገያጭኳኔ ፍርድያመጣል ተግቶየሚፀልይሡይድናል ባሥ መቸደምንሞትአናቅም በደልበሥቷል ንሠሀገብተን ጠብቅ

  • @hanakebede282
    @hanakebede2827 сағат бұрын

    ወገኖቼነ አልነካም ትጋይ አልነካትም ገና እኛ ችለን የምንኖረውን የነጭን ግፍ እኔ የጨነቀኘ የሐገሬነ 😭😭😭😭

  • @bbks1867
    @bbks18677 сағат бұрын

    Muorte nwe mechese yemetawerut ye Ethiopia mediawoche

  • @user-qg5ig5nx1d
    @user-qg5ig5nx1d7 сағат бұрын

    እግዚኦ።

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar7 сағат бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን። ነገሩ በየዓይነቱ የመከራ ዘመን ላይ ነ ን።ንሰሐ ገብተን ጌታን እንጠብቅ።

  • @mekediayele
    @mekediayele7 сағат бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4d7 сағат бұрын

    ቀደም ብሏ እንዲህ እንደሚሆን እኮ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልክች 5'8 እና 9 በተደጋጋሚ ተነግረዋል የሚሰማ የለም ገና ከዚህ የከፋው እኮ አለ።ወደ እግዚአብሔር በንስሐ መመለስ ብቻ ነው።

  • @beletechendalamaw2041
    @beletechendalamaw20413 сағат бұрын

    ትክክል የኔ ወንድም

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke83487 сағат бұрын

    Ere atikededu

  • @rashidjula6314
    @rashidjula63148 сағат бұрын

    ጌታ ሆይ ማረን ማረን

  • @HayateKemale-y2d
    @HayateKemale-y2d8 сағат бұрын

    Nebse ymare

  • @lifedchannel629
    @lifedchannel6298 сағат бұрын

    This is calling horror...this is desgusting and shamfull title u akways use. Shame of this chanal.

  • @Tesfahun-b6y
    @Tesfahun-b6y8 сағат бұрын

    እባካችሁ ወደፈጣሪ እናልቅስ ማረን ማረን እንበል

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds8 сағат бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh41278 сағат бұрын

    ትንቢቱ የሀያሉ ክርስቶስ መምጫውን እየተፈፀመ እያየነው ነው ስዎች ዝም ብለን ዜናውን ስምቶ መብላት ምጠጣት መደነስ መጨፈር አይገባም መልዕክት ነው ስለዚህ ንስሀ ገብተን ወደ ሀያሉ ጌታ መቅረብ መፀለይ መፇም ይገባናል በኖህዘመንም እግዚአብሄር በነፈር ውሀ ምድሪቱንፍጥረቱን እንደሚቀጣና ኖህንመርከብ ስርቶ ቤተስቡን ከእንሳቶችም ተጏዳኝ እያደረገ ወደ መርከቡ ይዞ እንዲገባ ሲያዘው ይህን ቦታ ያልስጡ እህዛብ ይጨፍሩ ይዘሙቱ ነበር ይህ ሁኔታ ለዚህ ዘመን ላለነው ተመሳሳይ ክስተት ነው እንመለስ በንስሀ እራሳችንን አጥበን በቅዱስ ቁርባን የዘላለማዊ ልጅነታችን እንቀበል ፈጣሪ በምህረት አይኑ ይማረን ባፈስስው ደሙ በቆረስው ስጋው የምህረት ቃሉን ያድለን አሜን!!!

  • @samarr1112
    @samarr11125 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ይማረን ይቅር ይበለን

  • @user-dj4qy5zh5r
    @user-dj4qy5zh5r4 сағат бұрын

    ewnet new❤ amen🙏💖🌏

  • @SurafelAbere-kj1pd
    @SurafelAbere-kj1pd8 сағат бұрын

    መአተኛ

  • @aschalewshimelis
    @aschalewshimelis8 сағат бұрын

    Wawuuu bexam harif zena beteregaga anebab berchi

  • @SurafelAbere-kj1pd
    @SurafelAbere-kj1pd8 сағат бұрын

    እንዴት መአት ታወሪያለሽ።

  • @habtamu4106
    @habtamu41068 сағат бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo8 сағат бұрын

    የቅዱሳን አባቶቻችን አምላክ አለማችንን ይታደግለእኛ የሰው ልጆች ደግሞ አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @Pikebarcelona
    @Pikebarcelona8 сағат бұрын

    Amen 🙏😭😭

  • @YordanosAlamayoo
    @YordanosAlamayoo8 сағат бұрын

    Amen amen amen

  • @Getinet-jt7xw
    @Getinet-jt7xw8 сағат бұрын

    ትክክለኛ መረጃ ምክንያቱም እዛው አከባቢ ስለሆንኩኝ አውቀዋለሁ

  • @linaejabo8229
    @linaejabo82299 сағат бұрын

    Selam romi please yemtelekiw video aydersegnem ahun belela mobile naw yemayesh mene hono naw? Please tell me thank you

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct9 сағат бұрын

    ጌታሆይ ይቅር በለን እግዚአብሔር መፅናናትን ለቤተሰቦቻቸው ይስጥልን

  • @mogesgetu6572
    @mogesgetu65729 сағат бұрын

    ውድ የአክሱም ቲዩብ ዘጋቢ እባክሽን በፈጣሪ የቅጣት በትር ሀዘን አይግባሽ!!! ካናዳም ሆነ ፈረንሳይ አሜሪካም ሆነች ቻይና የሰዶምና ገሞራ ቅጣት ላይ ናቸው። የግብረ ሰዶምን ተግባር ሕጋዊነት እያስፈፀሙ አይደል እንዴ? ታዲያ የስራቸውን ቢያገኙ ምኑ ላይ ነው የሚያሳዝነው? ደጋፊ ካልሆንሽ በቀር!!!!!

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt91139 сағат бұрын

    በሰማም ካናዳወደመች ኧረበፈጣሪ ግን ያማችዃል ካናዳም አሜሪካም የሚኖረዉ ወገን ነዉ ለምን ምንም አይሁን እግዛቤር አለ አክሱም ቱዩቡ ይቅር ይበላችሁ

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f11 сағат бұрын

    እኔን አውቆ እስከናቀ ድረስ ማንም ምንም አይወቅ ወይም የቱንም ያህል ቢያውቁ እራሳቸው አጋንንት ናቸው። 🌈🌈🌈🌈🌈

  • @user-me3ld7eu6l
    @user-me3ld7eu6l14 сағат бұрын

    ቅዱስ አባታችን አባ በጉዑ ገድልህን የሰማ የሶኦልን ደጅ አያያትም ይሁን ይደረግልን ወዮ ለኔ ለጢአተኛስ ወዮልኝ የቅዱሱ አባታችን ቃልኪዳናቸው ያድነን አሜን

  • @aklile7691
    @aklile769115 сағат бұрын

    Fail, Failure እንጂ 'felerity' የሚባል የእንግሊዝኛ ቃል የለም። አንዱ ከሌላው እየሰማ በስህተት የተሰራጨ ቃል ነው። የእንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት ውስጥ የሌለ ቃል ነው።

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia19 сағат бұрын

    የኢትዮጲያ ታላቅነት እና የፈጣሪን ኃይል የማያምን ልቡሳነ ሥጋ የቊም ሙታን በሥጋ የታመነ ርኩስ ነው::

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ovКүн бұрын

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏ወደቀድም ክብራችን ይመልሰን ቀጣዩን እጠብቃለን

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1Күн бұрын

    ዉሃ የለም ነፅህና የለም ምግብ ማጣት አና ጭንቀት ሰው በቂ ዉሃ ለመጠጣት ነስፁህ የቧምቧ ዉሃ ስለሌለ አንደ ተፈለገ መጠጣት አይቻልም ገንዘብም የለም ገዝቶ ለምጠጣት አይቻለም :

  • @aklile7691
    @aklile769115 сағат бұрын

    የዝናብ ውሃ አፍልቶ ከዛ አቀዝቅዞ መጠጣት፣ የውሃ ችግርን በጥቂት ይቀርፍ ይሆን?

  • @dawithabteselassie7116
    @dawithabteselassie7116Күн бұрын

    The main cause is drinking artificial sweetener by youngsters.

  • @YohanisiTadesse
    @YohanisiTadesseКүн бұрын

    Ebalachu heche mayati efalegalewu maberreki efeligelewu

  • @netsolo8225
    @netsolo8225Күн бұрын

    ማዳበሪያው is hay on nitrogen ማዳቡሪዬው ነው በማዳቡሪያው