Getale Alemayehu - Ategeremim | አትገረምም - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Music : Getale Alemayehu | ጌትአለ አለማየሁ - Ategeremim | አትገረምም - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 Hope Music

Пікірлер: 1 000

  • @enuloveyedillaenuloveyedil1205
    @enuloveyedillaenuloveyedil12054 жыл бұрын

    አማራ ባልሆንም ለታሪክ ባለቤቶች ለአማራዎች ክብር አለኝ እውነት እና ታሪክ አይቀየርም

  • @user-gh8gf1oh1q

    @user-gh8gf1oh1q

    4 жыл бұрын

    ፈጣሪ ያክብረሽ ማሬ😘😘🇨🇬🇨🇬

  • @tewodrostesfaye9678

    @tewodrostesfaye9678

    2 жыл бұрын

    0Julie kaak

  • @tewodrostesfaye9678

    @tewodrostesfaye9678

    2 жыл бұрын

    @@user-gh8gf1oh1q Berta

  • @benana2574
    @benana25745 жыл бұрын

    ቤተሰቦቼ ከወደ #ጉራጌ ናቸው ነገር ግን በስልጡኑ የአማራ ህዝብ ኩራት ይሰማኛል ለኢትዮጵያ አንድነት ከጥንት ጀምሮ ሌተቀን ሳይል የሚተጋ ጀግናና ታታሪ ህዝብ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይባርክ 💚💛❤

  • @dinali1902

    @dinali1902

    5 жыл бұрын

    እኔ አማራ ብሆንም እንደ ጉራጌ የነቃና ትጉህ ህዝብ የለም ! ሁላችንም ከዚህ ታላቅ ህዝብ የስራን ባህል መውሰድ አለብን

  • @samifish869

    @samifish869

    5 жыл бұрын

    wendmie guragiem hagern yemeserete new fasil gnbn tarik btaneb yeguragie yeefarna yeemara srit new gragie yalserabet yelem behuala yemeta eyn eweta honoj

  • @HeliHabeshawitTV

    @HeliHabeshawitTV

    4 жыл бұрын

    Enem gurage negn gin leamhara yalegn fikr liyou new gurage bathogni bibithogni timerchalesh bobal hahara Ethiopiawinet ke zer belay new 💚💛❤🙏 hulachhunim ewedachihualehu ye hagere ljoch

  • @selamawitghebre3118

    @selamawitghebre3118

    4 жыл бұрын

    እኔም አማራይቱ ከጉራጌ ባሌ ጋር በአገር ጉዳይ አንድ አይነት አመለካከት ነው ያለን በአገራችን አንደራደርም የጉራጌ ህዝብ ለአገር ልማት ያደረገው ትልቅ ሚና የኢትዮጵያ ህዝብ የማይክደው አቅ ነው እወዳችዋለሁ ከልቤ❤❤❤❤❤

  • @hdhdhrhr3685

    @hdhdhrhr3685

    4 жыл бұрын

    የበላይነኝ ዋው አደነኩህ

  • @betelhemdagnachewzewde9736
    @betelhemdagnachewzewde97365 жыл бұрын

    ተው ስልህ !በጣም ደስ የሚል ስራ ነው አማራነት ይለምልም!

  • @user-gh8gf1oh1q

    @user-gh8gf1oh1q

    4 жыл бұрын

    ቤቲዬ የኔ ነፍጠኛ በርቱ አማራው እየተገደለ ነው በመሰረታት ሀገር😘😘💪💪👉🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-hh5wo8yg9v

    @user-hh5wo8yg9v

    3 жыл бұрын

    ቤቲዬ ኑሪልኝ

  • @TsegaTube
    @TsegaTube5 жыл бұрын

    እንደዚ አይነት ሀገረኝ ዘፈን ስሰማ ይነሽጠኛል እንኳንም የኛ ሆናቹ

  • @mayaethiopian7253
    @mayaethiopian72534 жыл бұрын

    አማራ ነፍጠኛ የሚኒሊክ ዘር ከ ሸዋ አማራ❤️❤️

  • @prokaliab7890

    @prokaliab7890

    4 жыл бұрын

    eziga demo ke wello yene konjo

  • @issayasleul7833

    @issayasleul7833

    4 жыл бұрын

    @@prokaliab7890 6

  • @user-by4eg8vg9y

    @user-by4eg8vg9y

    4 жыл бұрын

    እኔም የወሎ ራያ የጀግኖቹ ነኝ

  • @user-vj6ci5uj1e
    @user-vj6ci5uj1e4 жыл бұрын

    እኔ oromom አማራም አይደለሁም ግን አማራ ውስጤ ነው ጀግንኔታቸው ይመስጠኛል

  • @MARIAM_1983

    @MARIAM_1983

    4 жыл бұрын

    ❤👍

  • @miopmiop4226

    @miopmiop4226

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ።ሁላችንም እኮ አንድ ነን።ኢትዮጲያዊነት ይለምልም። ፈጣራ ሃገራችንን ሰላም ያድርግን።በያለንበት ሃገር ለሃገራችን ፀሎት እና ዱአ እናድርግ እላለው ።አመሰግናለው

  • @ameera7136
    @ameera71365 жыл бұрын

    አማራ አማራዬ ዘራችን ይባረክ ሙስሊም ክርስቲያኖ ፍቅር ነን ለሰው አዛኝ ለራብው አጉራሽ ለተጨነቀ አብሮ የሚጨነቅ አቦ ይመችህ ያዝ ጎደር ያዝ ጎጃም ያዝ ወሎ ያዝ ሸዋ እዳው ባጠቃላይ አማራ ውድድድድድድ ስሙ ዘረኞች ፍቅር ያሸንፋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-vf4ck7pv8m

    @user-vf4ck7pv8m

    5 жыл бұрын

    Ameeraበጣምያምራል Kfn ውድድድድ

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    ማር 😍😍😍😍

  • @user-vf4ck7pv8m

    @user-vf4ck7pv8m

    5 жыл бұрын

    ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ ማርናፍቅሽኛል

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    5 жыл бұрын

    @@user-vf4ck7pv8m እንደነሺ ሥራ ጤንነት ሠላምነው እህቴ ብደውልሺ ሥልክሺ አይሠራም ለማንኛው አትጥፊ

  • @hereg630

    @hereg630

    5 жыл бұрын

    💚💛❤💪

  • @sara-sk4yg
    @sara-sk4yg4 жыл бұрын

    እሯ ኑሩልኝ የሚኒልክ ልጆች ወሎ አማራ

  • @getshtube8058
    @getshtube80585 жыл бұрын

    ክብር ይችን ሀገር በደምና በአጥንት ለገነቡ አባቶቻችን።

  • @user-vw9ot7re2z

    @user-vw9ot7re2z

    4 жыл бұрын

    😍😍😍😍 አሚን

  • @tenatena7698

    @tenatena7698

    4 жыл бұрын

    Getsh Tube አሜን

  • @toibaetho9636
    @toibaetho96364 жыл бұрын

    ወሎየ ነኘ የሚኒሊክ ንፍጠኘ አማራነት ኩራት 💘💘💘💘💘💘🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @user-ps6zh4jq9h
    @user-ps6zh4jq9h4 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ እዚህ የደርሰችው በአማራ ላይ ነው አማራ ማለት ኢትዮጵያ ነው ኢትዮጵያ ማለት አማራ ነው💚💛💓👈እምዬ ለዘላለም ተኑር

  • @ps1al3m63
    @ps1al3m632 жыл бұрын

    ውይይይይይይይይይይይይይ ❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጲያዬዬዬዬዬዬ ጀግና እና ደጋግ ልጆችሽ ያብዛልሽሽሽሽሽሽሽ

  • @habtamualemayehu8142
    @habtamualemayehu81425 жыл бұрын

    ሁሌም ቢሆን አማራ ማለት መከፋፈልን ጠልቶ ለአንድ ኢትዮጲያዊነት የሚዘምር ነው ጌትነት በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ

  • @arsemahabeshawit7286

    @arsemahabeshawit7286

    5 жыл бұрын

    Habtamu Alemayehu tikikil bilkal wondmachen

  • @frehiwot_Amanual
    @frehiwot_Amanual4 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ የቆመችው በኣማራና በኣማራ ነው♥ አማራናቴ ለኔ ትልቅ ስጦታየ ነው♥

  • @kaschekasche3746

    @kaschekasche3746

    4 жыл бұрын

    በትክክል ማማየ

  • @betyinabuay9919

    @betyinabuay9919

    4 жыл бұрын

    ቨጣም 😘😘😘

  • @johanem9644

    @johanem9644

    4 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/p4F1pdGQpZuwj84.html Amhara becha sayhone b Ethiopian bemulu new Ethiopia yekomchew, know your history well enough

  • @munatube5519

    @munatube5519

    2 жыл бұрын

    በትክክል ከፈጣሪ በሃላ እኔ አማራ አይደለሁም ጉራጌ ነኝ ግን አማራ ማሻአላህ ኢትዮጲያ ላለመፍረስ ሰበብ ናቸው

  • @user-wi8qt2ok5y
    @user-wi8qt2ok5y2 жыл бұрын

    ጀግናየ ያልከውም ተሳክቶል በድል ተመለስልን ወንዲም አለም አንዲ ኢትዮጵያ ብለን እንኖራለን ከድል በሆላ

  • @hiwottaddis2293
    @hiwottaddis22935 жыл бұрын

    ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጵያዊ መሆን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @user-xg3ee7lt2r
    @user-xg3ee7lt2r5 жыл бұрын

    አማራ በመሆኔ በጣም ሲበዛ ደስተኛ ነኝ ያውም የበላይ ዘር ጎጃሞች ውድድድድድድ

  • @rosew930

    @rosew930

    4 жыл бұрын

    እንደዚህ አይባልም ክብሬነሽ። እነሱም የአብዲሳጋ ዘር ናቸው። ዘፈኑ ላይ እንደሚለው አንድነታችን ነው ውበታችን። ሁሉም ዘር ተባብሮ እና ተሰውቶ ነው ነፃነታችንን የሰጡን የነሱ አጥንት እንዳይወቅሰን አንድ ሆነን አገራችን ኢትዮጵያን እናስቀድም።

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    4 жыл бұрын

    እኔምምጉራጌንኝ አማራዋችንእውዳችዋለሁ ግንደሞ የሚያስጠላ ባህልም አላችው ስውሲሞት ጥይትየሚተኩሱት በጣምየሚያስጠላባህልንዉ። ቢቻላችሁ ስውሶሞት ባተኩሱጥሩንው።

  • @yaredkebede8423

    @yaredkebede8423

    4 жыл бұрын

    @@rosew930 የበላይ ዘር ነኝ ስላለች ላንቺ ስድብ መስሎ ከታየሽ ይህ የበታችነት ስሜት ካልሆነ ሌላ ምንም ሊሆነ አይችልም ተሎ ታከሚው። ማንም በኢትዮጵያዊነቱ የሚያምን የበላይም የአብዲሳ አጋም ዘር ነኝ ካለ ስህተት መስሎ አይታየኝም። ካልሆነ የአብዲሳ አጋ ዘር ነኝም ማለት ይቻላል።

  • @tatnatetena9702

    @tatnatetena9702

    4 жыл бұрын

    Me too ema

  • @betemekdesayalew4457

    @betemekdesayalew4457

    3 жыл бұрын

    Gotesen akumi setyo amara ande new

  • @susuhassen7220
    @susuhassen72205 жыл бұрын

    ጎጃም የበላይ ዘለቀ ሀገር አማራ የጀግና መፍለቂያ😄ዘራችን ይብዛ

  • @user-gf8xg1zd8u

    @user-gf8xg1zd8u

    5 жыл бұрын

    አሚንንንን ማሬ

  • @amaregetachew8615

    @amaregetachew8615

    5 жыл бұрын

    edih new amharanet amaranetn bestnu alet lay engenba.

  • @kal___kidan7334

    @kal___kidan7334

    5 жыл бұрын

    አሜን ማማቲ

  • @user-rs6eb1jd3t

    @user-rs6eb1jd3t

    4 жыл бұрын

  • @mayakhalifeh18

    @mayakhalifeh18

    4 жыл бұрын

    አሜን ውዴ 🌷🌷💚💛❤️💪

  • @abigiyaworku1671
    @abigiyaworku16715 жыл бұрын

    ዘራችን ይብዛ አማራዬዬዬዬዬዬዬዬ ጀግና ተደራጅ በአንድነት ለዝች ሀገር ደምን ለገበሩ አበው ክብር ይገባል።ወንድ የወለደህ ጀግና።💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤ኤሯ እምቢቢ

  • @user-fp8ep5of7x
    @user-fp8ep5of7x4 жыл бұрын

    ድል ለአማራ ከግድች ቡሀላ አማራ ሢገደል አይኖርም በመጣ በሄደው ፍትህ ለአማራ ተወላጆች

  • @gdhdhdhdh9017
    @gdhdhdhdh90175 жыл бұрын

    ይሄ ልጀበጣም አበራረቱት ጎበዝ በረታ አማረ ዘረ አይለይም አንድ ኢትኢትየጵያ ነው ዘረ ለገበሬ

  • @user-ws1ck3hy7l
    @user-ws1ck3hy7l5 жыл бұрын

    ዋው በጣም ነው ደስ የሜል የወጣትንህ ዘመን ይባርክል ወንድም ❤👌👌

  • @user-jq2zn1bq6q
    @user-jq2zn1bq6q5 жыл бұрын

    ወይኔ ደስስስ ሲል በፈጣሪ ዘረኝነት ይጥፋ አንቺም ተይ አንተም ተው እኛ የሚበጀን አንድነታችን ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🌹🌹🌷🌷

  • @zeharazehara3628
    @zeharazehara36285 жыл бұрын

    መታደልነው አማራ መሆን አድነትን የሚሰብክ ልዬነትን የሚጠላ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-tr8qx5uz1l
    @user-tr8qx5uz1l5 жыл бұрын

    ነፍጠኛ አማራ ነኝ ዘራፍ ዘራፍ ከወሎ

  • @user-uj9bt3vl8u
    @user-uj9bt3vl8u4 жыл бұрын

    ዋው እኔ ቻይናዊ ነኝ ነፈጠኞቹ ውሰጤ ናቹሁ አቦ በክፉ የሚያያቹሁ ገሀነብ ይግቡ💚💛❤አሜን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l5 жыл бұрын

    #አማራዎች አቤት ሲወዳችሁ የት ናችሁ አማራዎች አራ ቶሎ ኑልኝ

  • @eskaderzemene7433

    @eskaderzemene7433

    5 жыл бұрын

    እኛም ውድድድድድ ድ የኔ ማር💕❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘👌

  • @user-fk9vz5ux3g

    @user-fk9vz5ux3g

    5 жыл бұрын

    የህው የኔውድ መጣን እኛም ውድድድድድድድድድ እምናረግሽ ሆደ

  • @eskaderzemene7433

    @eskaderzemene7433

    5 жыл бұрын

    @@user-fk9vz5ux3g ❤️👌👌👌👌የኔ ቅመም

  • @werkeyemuluken1722

    @werkeyemuluken1722

    5 жыл бұрын

    አለ እሰይ በሉልኝ እማ ደሞቸ ክፉው አይንካብኝ

  • @ethiofirst1731

    @ethiofirst1731

    5 жыл бұрын

    ደስ ይላል🥰

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit50335 жыл бұрын

    እዋይ እንዴት ደስ ይላል እኔንም ነቀነቀኝ እቢ በል አንተ 💪👈 አማራነቴ ማንነት 💚💛❤ ኢትዮጵያዊንቴ ኩራቴ

  • @simachew1
    @simachew15 жыл бұрын

    ሸልል ያምርብሃል። የአባቶችህ ወኔ ይቀጥላል። አንድ ስንሆን ሁሉም ቀላል ነው!

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk12555 жыл бұрын

    እሯሯሯሯሯሯ የአንገትህ መሀተም እንዴት ያምራል መሰለህ ስታምር ደሞ

  • @user-fh9pm2ve8t
    @user-fh9pm2ve8t5 жыл бұрын

    #ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ " ሌላ ምን እላለሁ #አገሬን ከጅቦችና ከሌባ ይጠብቃት

  • @rahmasaied5877
    @rahmasaied58775 жыл бұрын

    እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ጥሎብኝ አማራ እወዳለው ኦሮሞንም እደዛው ሰላም ፍቅር ለአገራችን

  • @user-gt7hy3nf2o

    @user-gt7hy3nf2o

    5 жыл бұрын

    እኛም ዉድድ

  • @dngezeethio3166

    @dngezeethio3166

    5 жыл бұрын

    ዘፈኑም መልክቱ አንድ እንሁን ነው

  • @user-vf4ck7pv8m

    @user-vf4ck7pv8m

    5 жыл бұрын

    Rahma Saied እኛምውድድድ

  • @thehabesha2929

    @thehabesha2929

    5 жыл бұрын

    እኔ እዲህ ነኝ እኔ እዲህ ነት አትበሉ ፋራ ሁላ ኢትዩጲያዊ መሆናችን በቂ ነዉ

  • @witanasolomon4959

    @witanasolomon4959

    5 жыл бұрын

    እኛም ውድድድድድ ነው የምናረጋችሁ😍😍😍😍

  • @seniseni9214
    @seniseni92145 жыл бұрын

    ዋው በጣም ታምራለቹሁ እግዚአብሔር ሰላማቹሁን ያብዘው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-bm1xm9rq6f
    @user-bm1xm9rq6f3 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ የኢትዮጵያውያንን ጀግንነት ከ100% በላይ ይገልፀዋል አምላክ ይጠብቅህ የኔ ጀግና 💚💛❤

  • @selenators398

    @selenators398

    Жыл бұрын

    Amen

  • @henokkebede6801
    @henokkebede68015 жыл бұрын

    የጀግና ዘር እኛ ኢትዮጵያኖች ጀግኖች ነን በዘር ቋት ውስጥ ገብተን አንድነታችንና አጣን እንጂ በጀግንነት አንታማም የምወድሽ ሀገሬ ኢትዮጵያ ዘላለም ታአፍራሽና ተከብረሽ ኑሪ ሞት ለዘረኞች

  • @nanifeya3235
    @nanifeya32355 жыл бұрын

    Wowww jegena ye jegena zeri selamachu yebeza🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f5 жыл бұрын

    እንዲህ ነው አማራ ጥቃትን አይወድም በሀገሩ ድርድር የማያውቅ አማራ ነው ኑሩልን

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij45405 жыл бұрын

    ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይጠብቃት ለክፎዎችም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @user-kr6mk4xw5y
    @user-kr6mk4xw5y5 жыл бұрын

    እንዲህ በላቸው መስሚያ ጆሮ ና ልብ ካላቸው አዲት ኢትዬጵያ ብቻ

  • @tekestt9185

    @tekestt9185

    5 жыл бұрын

    Wwowwwwwwwwwwwwwwwww

  • @alem23able
    @alem23able5 жыл бұрын

    በጣም ያምራል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤አንድ ኢትዮጵያ ❤

  • @yatoyyone2398
    @yatoyyone23984 жыл бұрын

    Ima Eritrea 🇪🇷 but this song go hard 🔥🔥🔥

  • @user-hh5wo8yg9v

    @user-hh5wo8yg9v

    3 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️🇪🇷💪🌹🌹🌹

  • @shewalove6943
    @shewalove69434 жыл бұрын

    አሁንስ ሆድ ባሰኝ ኢትዮጵያዬ ሆይ አንድነትሽን ናፈቅሁ ልጆችሽ ተሰባስበው ተባብረው የቋንቋ የባህል ልዩነት ውበታቸው አድርገው በትብብር የሚኖሩበት ቀን ናፈቀኝ

  • @andualemayalew932
    @andualemayalew9325 жыл бұрын

    ይህ አስተዋይ እና ጀግ አገሩን ወዳድ ህዝብ ህዝብ እንደት ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-ev1wy5sy7s
    @user-ev1wy5sy7s4 жыл бұрын

    በአባቴ ጎደሬ በእናቴ ጉራጌ ኢትዮጲያዌት ነኝ💚💛♥

  • @user-by8bg6ek4r

    @user-by8bg6ek4r

    4 жыл бұрын

    የተወለድኩት ያደኩት የፍቅር ሃገር በሆነችው በጉራጌዋ እምብርት ነው አንቺ ደግሞ እድለኛ ነሽ ሁለቱንም አጣምሮ ሰተሻል

  • @awetualemu9161
    @awetualemu91614 жыл бұрын

    እኔ ትግራይ ብሆንም የተወለድከት ግን እማምነዉ ኤትዮጵያዊ መሆኔን ነው በጣም ደስ የሜል ስራ ነው

  • @mussiemussie7597

    @mussiemussie7597

    10 ай бұрын

    በትክክል አይዞህ ወንድሜ ለሁላችንም አንድ ቀን የሰላም ንፋስ ይነፍስልናል

  • @ghiwasaidy2736
    @ghiwasaidy27364 жыл бұрын

    አይ አማራ ፍቅር ብቻ ሁሉ ነገራችሁ ሲያምር❤❤❤

  • @himehime1520
    @himehime15205 жыл бұрын

    ጎጀወች የበላይ ዘሮች ዘራችን ይብዛ እደማቱሣላ አቦ የበላይ ዘር መሆን መታደል ነው😍😘

  • @fasikafafi8531
    @fasikafafi85313 жыл бұрын

    የዚህን ልጅ ዘፈን ስሰማ እትዮያዊነቴ ውጤ ይለመልማል ወኔ ይሞላኛል በጣም ነው ውጤ በደስታ የሚሞላው እትዮጵያ ወደፊት

  • @tibhmohmad1342
    @tibhmohmad13425 жыл бұрын

    😍😍ኡፍፍፍፍ.ደስ ሲል ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @3almpayl803

    @3almpayl803

    5 жыл бұрын

    አማራ.ተስደብን.እር.ዘፍን.ብቻ.ሳይህን.እጀችነ.ንም.ይቅመሱት.እር.እስክመቸ.ፍከራ

  • @YTSEthio
    @YTSEthio5 жыл бұрын

    እረ ጎራው💪💪💪 ሸፍት ሸፍት አለኝ በዚህ ሙዚቃ 💚💛❤️ ይመችህ ምርጥ አገርኛ

  • @mandellaayanow223
    @mandellaayanow2235 жыл бұрын

    ትክክክል

  • @mazakassa5936
    @mazakassa59365 жыл бұрын

    ፐፐፐ እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጵያዊ መሆን

  • @nebasis3527

    @nebasis3527

    3 жыл бұрын

    እባክሽ subscribe አድርጊልኝ 🙏🙏🙏

  • @emutube5285
    @emutube52855 жыл бұрын

    አሁንስ አማራዉ አሳዘነኝ ብቻውን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አንድነት ብሎ ሞተ ኧረ ተዉ ግን ዘረኝነት ይብቃን

  • @milionaddis9451

    @milionaddis9451

    5 жыл бұрын

    Abicho Tube

  • @user-tu4zy8ob9f

    @user-tu4zy8ob9f

    4 жыл бұрын

    እዉነት ብለሻል

  • @gggyyy8570

    @gggyyy8570

    4 жыл бұрын

    Ene be amerawochu ayiferdem ethiopiawi nw demachewu

  • @BisiedigitalSerjew

    @BisiedigitalSerjew

    4 жыл бұрын

    LUV LUV

  • @addisababa6282

    @addisababa6282

    4 жыл бұрын

    ዋው 1ኛ

  • @user-wd6ky3lg4i
    @user-wd6ky3lg4i2 жыл бұрын

    ክብር ለአምሐራ ይሁሉ የአምሐራ ታሪክ ነው ‼💚💛❤🕊 ክብር ለኢትዮጵያ💚💛❤‼

  • @deros7421
    @deros74215 жыл бұрын

    አይዞክ አማራየ ዘራፍፍፍፍፍፍ ወይ ነሸጠኝ እኮ አማራን የሚጠላ አቮ በቂጡ ይደፋ

  • @user-qs1lc2fy2d
    @user-qs1lc2fy2d5 жыл бұрын

    አቤት ግርማ በኢትዮጵዊነትህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 የተዋጣለት ነው 👌በረታ

  • @melatdesta9825
    @melatdesta98255 жыл бұрын

    አቤት አቤት ግርማ ሞገስ መለኛ ጎጃሜ #የበላዬ ልጆች ዉስጤ ናችሁሁ❤

  • @toressbabu1479
    @toressbabu14792 жыл бұрын

    የኔ ጀግና የት ላግኝህ ላንተ ልዩዩ የፍቅር ስጦታ አለኝ እፍፍፍፍ ለሀገሩ የሚቆም አማራኮነው. የአማራ እናት ማህፀን ይባረክ አትዮ ለዘላለም ትኑር

  • @daor91
    @daor914 жыл бұрын

    አማራ ኩራት ነዉ 🇪🇹እድመህን እሺ አመት ያርዝመዉ ወንድም በጣም ደስ ሚል ስራ ነዉ የሰራህ👍👍

  • @mnaluendeshaw3615
    @mnaluendeshaw36155 жыл бұрын

    የኔአባት ያአማራይቱ ልጅ የበላይ ዘር እዴ ነው እድሜ ልክ አንድነት የሜሻ

  • @barcheadisu9619
    @barcheadisu96195 жыл бұрын

    ኢትዮጵያየ ክፋ አይንካሽ❤

  • @yohannisbeshah197
    @yohannisbeshah1974 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ !!!

  • @lenadagm4848
    @lenadagm48484 жыл бұрын

    ዘረኝነት ይቅር እውነት እውነት ለፍቅር ለ አንድነት እንውጣ ዘመቻ ቤሄር ቤሄር ቤሄረስብ ይሄን ሙ ዚቃ ይስማ አንዲት ኢትዮጵያ ብቻ ዘራቹ ይባረክ አቦ

  • @user-kr6mk4xw5y
    @user-kr6mk4xw5y5 жыл бұрын

    ኦሮ አማራወች ላይክ ግጩኝ በዚህ ውድ ያማራ ልጅ ስም

  • @j7cell292

    @j7cell292

    5 жыл бұрын

    💒🕯🕊⚘🌷💝🌹💗👍🙌💋💚💒♰♱⚖☥☩🕊⚘🌷🐆🌹💗💝⚘🕊💒💒💚👌👌👌👌💋🙌👍💝💗🌷☥♱♱♰💒🕯🕯🕊⚘⚘🌷💗🐆☩☥⚖♰🕯🙌💒💝♰💒💚☥☥💒💒💃☥💃☥💃🕯💃🐅🐆💃🌹🌷🌷 💃💝💝💝💝💝💝💝⚖🕯💃👍👍👍👍👍👍👍💃🙌🙌🙌💃

  • @user-rl6dk1mt2j

    @user-rl6dk1mt2j

    3 жыл бұрын

    34

  • @HELENYEMARYAMLJ
    @HELENYEMARYAMLJ4 жыл бұрын

    ስራህም እንደ መልክህ ቆንጆ ነው ወንድሜ

  • @user-pm8mx1uq5d
    @user-pm8mx1uq5d4 жыл бұрын

    ኧረረረረይይ ሀገሬን ኧረግ ተው ስልህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ።ገለል በልልኝ ጨነቀኝ ጠበበኝ። ኢትዮጵያ ያጣችው ፍቅርና ሰላም እንጂ ሀገርን የሚያደፈርስ አትፈልግም። ዘርን እንዳይፈጠር ፈጣሪ ከስሩ ነቅሎታል የዛሬ ዘመን ሰው ደግሞ ጥሩ ነገር እንስራ አይሉም ዘር እየተመረጠ ሀገርን እያጠፋ ምን አለ ሁሉም ነገር እንደ ድሮው ቢሆን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እርዳት ።ጀግና እማ ድሮ ቀረ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏እስቲ እንፀልይ ለእናት ሀገራችን ።ኧረ ተው ተው

  • @haymilove3538
    @haymilove35383 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ አማራ እኮ አገሩን ወዳድ ነው ሲበዛ የጀግና መፍለቂያ አማራ ነፍጠኛ አማራዬዬዬዬዬ ውድድድድድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍😍😍😍😍

  • @lemaneyaya8143
    @lemaneyaya81435 жыл бұрын

    I lové éthiopienne fron for Burkina faso

  • @rakrakrak7367

    @rakrakrak7367

    5 жыл бұрын

    Tax bro we are love you too

  • @danielnega8789

    @danielnega8789

    5 жыл бұрын

    Lemane Yaya we love you our African brother

  • @user-mh2ho4rj2g
    @user-mh2ho4rj2g4 жыл бұрын

    መልካምነት ኢትዩጰያዊነት በርታ ጥሩ ትምህርት አዘል ዘፈነው አንድነት ይበጃል

  • @atsedegetu7333
    @atsedegetu73334 жыл бұрын

    በእውነት ሰው አለ ለካ ለሀገሩ ለሀይማኖቱ አሁንም የሚሞት የሚነድ 😢😢😢😢😢😢😘😘😘😘እወዳችኋለሁ

  • @user-gh8gf1oh1q
    @user-gh8gf1oh1q4 жыл бұрын

    አፈር ልብላላችሁ አማራዬ ኢትዮጲያን ስለአልነ ብቻ በየቦታው መገደል ኸረ ፈጣሪ አተ ሁነን☝🇨🇬🇨🇬😘😘💪💪💪

  • @kemilabeinteshatu3968
    @kemilabeinteshatu39684 жыл бұрын

    የአመቱ ምርጥ ክሊፕ ዋው

  • @sofiyaoumer4763
    @sofiyaoumer47634 жыл бұрын

    ይሄን ልጅ እንደት አርጌ ልውደደው💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @sewale00
    @sewale005 жыл бұрын

    ሙዚቃው በጣም ያምራል ታሪካችን የማንነታችን መግለጫ ነው ደማቸውን አፍስሰው ሀገር ሰጠውናል እኛም በአንድነት በፍቅር ከድህነት እና ከጠላት ሀገራችን እንጠብቅ።

  • @user-xw6yo9tp5i
    @user-xw6yo9tp5i5 жыл бұрын

    እውነት ነው ለኛ የሚጠቅመው አንድ መሆን ነው

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit37885 жыл бұрын

    አማራ አማራዬ ዘራፋ እህህህህ

  • @saifal5391
    @saifal53915 жыл бұрын

    አሁን በምን ቃል ክግለፅም በቃ እዝብ አይቶ ይመስክርልክ የኔ ጀግና

  • @tigi123nguse2
    @tigi123nguse25 жыл бұрын

    ዘረኝነት ይቁም አንተም ተው አንተም ተው ለኛ የሚጠቅመን አንድነት ነው💚💛💖

  • @mbintmohammed7625
    @mbintmohammed76254 жыл бұрын

    ዋውውው ደስ ሲል የት ነበራችሁ እስከዛሬ ወይኔ ኢትዮጵያ በመሆኔ ብቻ እኮራለሁ አይይይይ ስደት ልጅ አይውጣልህ ዛሬስ ሆድ ባሰኝ ያርብ ሶብር ስጠኝ 🇪🇹♥

  • @user-nh6kc9sp2c
    @user-nh6kc9sp2c4 жыл бұрын

    ምን ብየ ልኮምት ኧረ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ አበሳ

  • @rehmetademkemeresaabagetey6735

    @rehmetademkemeresaabagetey6735

    4 жыл бұрын

    ስወዲህህህህህህህህህህህህህህህህህህህዝህህ የምር

  • @mdnoornoor6461
    @mdnoornoor64614 жыл бұрын

    Iam not amhara but i love amhara people wisdom people

  • @tesfamak2987
    @tesfamak29875 жыл бұрын

    ዘራፍ አያቴ ጀግና ነበር እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑርልን ግን ዉጊያው ከማነው እንኳን ሰው ጉንዳን መግደል እፈራለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን

  • @saramakonann2332
    @saramakonann23325 жыл бұрын

    እውነት አማራነት እኮ መታደል ነው

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go5 жыл бұрын

    አማራነት መታደል ኢትዩጽያዊነት ማረግ 💚💛❤

  • @user-tr8qx5uz1l

    @user-tr8qx5uz1l

    5 жыл бұрын

    እኔም የቦረና ልጅ ነኝ

  • @getshtube8058
    @getshtube80585 жыл бұрын

    ቀላል ትገርማለች!!! ያዝ ጎጄ አንደኛ ነኝ ላይክ

  • @kidistt9612
    @kidistt96125 жыл бұрын

    አማራ መሆን መታደል ነው

  • @babatube9379
    @babatube93795 жыл бұрын

    እሰይይይይ እዳ ነው አማራየ

  • @lulemb
    @lulemb5 жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼

  • @yethiokonjo9379
    @yethiokonjo93794 жыл бұрын

    እና እኮ እማሮችን የምውድበት ምክንያት ሁሉም ለኢትዮጵያ አንድነት ነው የሚዘፍኑት 💚💛⁦❤️⁩😍😍😍😍😍😍

  • @uaeuae1747

    @uaeuae1747

    2 жыл бұрын

    ትክክል እሙዬ በአማራ ደም አጥንት ነዉ የቆመችዉ

  • @hannnna7491
    @hannnna74915 жыл бұрын

    የኔምርጥ ሙዚቃ አንደኛ ነው ወንድሜ

  • @zelalemzghion1400
    @zelalemzghion14005 жыл бұрын

    ጎጃም የጀግኖች ሃገር!

  • @user-ck6ce8vv7f
    @user-ck6ce8vv7f5 жыл бұрын

    አማራየ 💝💚💛♥ሙሽራየ😍 ኢትዮጵያ ትቀደም ዘረኝነት ይውደም!

  • @selamdarwish5927
    @selamdarwish59275 жыл бұрын

    ዋው እንዴት ደስስስስስ ይላል የጀግኖቹ ዘር ኑሩልን 😍😍

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube85202 жыл бұрын

    ዋው ማነው ስለኢትዮጵያ ሲነሳ የሚነዝረው😢😢🇪🇹💞🇪🇹

  • @berekettefera6381
    @berekettefera63815 жыл бұрын

    💚💛❤

  • @bettyhabesha2071
    @bettyhabesha20715 жыл бұрын

    amazing የሆነ ነው የምር I love Amhara 😍😘😎

  • @merong137
    @merong1375 жыл бұрын

    i am tigre but i love this music keep it up bro

  • @romitatube5605
    @romitatube56055 жыл бұрын

    ማርያምን በወኔ ልሞት ነው አማራ ለዘላለም ትኑር፡፡

  • @destawalelign4958
    @destawalelign49585 жыл бұрын

    መገረም ብቻ ቃል የለኝም ኧረግ

  • @foziahkili0806
    @foziahkili08065 жыл бұрын

    አማራነት ይለመልማል እጅ ተያይዘን ወደፊት ሞት ለጥላት አማራ አንድ ነው ሁለት አይደለም

Келесі