Dagne Walle - Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ _ ወንድ ልጅ ቆረጠ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
Музыка
Dagne Walle - Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ (የጨነቀለት) _ ወንድ ልጅ ቆረጠ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video) Dagne Walle New Music Video
#Dagne_walle #ethiopianmusic #ethiopia
Пікірлер: 31 000
እኔ ትግራዋይ ነኝ አማራ ወገኖች እጅግ እጅግ ክብር አለኝ እኛ ሌሎች ብሔሮች ስለ ብሔራችን ብቻ ነው እምናቀነቅነው አማራ ግን በየትኛውም ሁኔታ ቦታ ከአንደበታቸው ኢትዮጽያን አይነጥሏትም ሌሎች ብሔሮች የጥን አባቶቻችን ሳይሆን አሁን ያሉት ነው እምናወድሰው አማራ ግን ታሪካችንን የማይዘነጉ የታሪክ አታ ሳይሆኑ የታሪክ አርበኛ ናቸው ስለዚህ ዘረኝነቴን እርግፍ አርጌ ትቼ በኢትዮጽያዊነት እጅግ እኮራለው እኔ በነሱ እጅግ እቀናለው የኢትዮጽያዬ ያላቸው ፍቅር ክበሩኝ እኔም ከናንተጋር ነኝ ድል ለኢትዮጽያ ድል ለፋኖ❤❤❤
@user-no1yq1ky4i
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw2xt9pj5v
3 ай бұрын
❤❤❤
@gorasaworku9879
3 ай бұрын
❤❤❤
@aynabelete
3 ай бұрын
እኛም አንቺን የመሰለ ወደማስተዋል ልቧን የመለሰች እህት ስላለችን እንኮራለን ድል ለኢትዮጵያ ፋኖ!!!
@SmilingCrocodile-yw7mi
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
እንባ 😭😭 ቁጭት 😠😠 ወኔ 💪🏿💪🏿 ንዝረት ,ልብ ፍንቅል የሚያደርግ ዘፈን። ኩራታችን ዳኘ መብረቁ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@user-fd7jl1qz9t
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonastaye8803
3 ай бұрын
ውይ!ውይ! አስለቀሰሽ? 😢😢 ማን ናፍቆሽ ይሆን?😂
@yeabseragofa324
3 ай бұрын
@@yonastaye8803wusha gimatam
@betelhemhabtemeskel2181
3 ай бұрын
ያ ምስኪኑ ወገኔ በ ነፃነት ሳይሳቅ የሚኖርበት ቀን ነው የናፈቀኝ🙏🏽 mood meyazih new ብሽቅ👎
@user-pu2qd3gf7v
3 ай бұрын
የምር በጣም❤❤❤❤❤
አፋር ነኝ ወላሂ ለአማራ ያለኝ ፍቅር እየተለየ ነው አሉ ከሚባሉ 86 ብሄር እንደ አማራ የሚወደው ብሄር የለኝም ድል ለ ፋኖ❤❤❤❤
@MessiBak
Ай бұрын
አማራም ተመሳሳይ ነው ፣ አፋርን የራሱ ታናሽ ወንድም ያህል ነው የሚወዱት ።
@adugnamelesse7869
Ай бұрын
እኔ ምስክር ነኝ የአፋር ህዝብ ለአማራ ያለው ፍቅር ልዩ ነው
@BezaBelay-ve5pn
Ай бұрын
እናመሠግናለን
@Hiwi12
Ай бұрын
Amen enameseginaln🙏
@mimizeniwork4500
21 күн бұрын
እኔ አማራ ነኝ ስለ እውነት አፋርን በጣም ነው የምወዳችሁ .. ስለ አማራ ህዝብ ስቃይ ሳስብ የአፋርም ህዝብ የደረስበትን ስቃይ እያስብኩ በጣም ነው የማዝነው. አማራ ❤❤❤ አፋር ❤❤❤
ሀዲያ ነኝ አማራን ሞቸ ነው የምወዳቸው
@SELAMAWIT-lr3zv
Күн бұрын
እኔም አባቴ ሀዲያ ነው ተወልደው ያደጉት ሀዲያም አማራ ነው አገሩን ስለሚወድ
እኔ ከወለጋ አማራ አንዱ ነኝ። ነገር ግን ይህ የዳኜ ስራ "ሞት ላይቀር ታሪክ ሰርተህ ሙት" የሚለውን የወላጅ የአባቴን ቃል ያስተውሰኛል። አባቴ አልረሳህም ታሪክህ ይደገማል። ዳኜም ኑርልን
@romiooo0193
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@habeshayimer5697
3 ай бұрын
Ye Wallaga Amharawoch Ayizon jegna Hunuln
@hayathhassan170
3 ай бұрын
አይዞህ
@MsLucky-et7qd
3 ай бұрын
አይዞህ ወንድም ደምበደም ይመለሳል እዛች ሀገር አማን ይኖርባት እንደሆን እናያለን ድል ለወገኖቸ❤❤❤❤❤
@Alexman123.
3 ай бұрын
ayizok yene abat tekebreh yemtnorbet gize krb new.እኛኮ ሰብዓዊነት ይዞን እንጅ 1 አማራ ሲገል million galla wollo ውስጥ እንገል ነበር፡፡ግን ሰብአዊነት ማርያምን ሌላ አደለም፡፡ከዚህ በሗላ ግን.....
እኔ የጉራጌ ልጅ ነኝ ህይወቴን የምሰጠው ለአማራው ነው ድል ለተጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ ድንቅ ህዝብ የኢትዮጵያ ኩራት ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖኖ ዳኜኜኜኜ ትለያለህ 🌹🌹🌹❤❤
@meseretadugna8014
3 ай бұрын
💘💝💖💗
እኔ የኤርትራ ልጅ ነኝ ነገር ግን አማራ ታማኝ ህዝብ ነው ፣ሁሉን እኩል የሚያይ ጀግና ህዝብ ነው፣ድል ለአማሬ ፋኖ።
@sadaahmed2576
Ай бұрын
አሜን❤
@mameeuntue7673
Ай бұрын
❤❤❤🇪🇷
@user-zo3bm4vq6e
Ай бұрын
ፍትህ ፍችህ አላህ ያምጣልንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢
@mabe2409
Ай бұрын
እናመሰግናለን ኤርትራዊው ወገናችን
@hiwotandualem6880
Ай бұрын
አሜን
ማነዉ ኮመንት አንብቦ ያለቀሰ በአማራ ነቱ የሚኮራ አሁንም አማራ ነኝ::ምንም ግፉ ቢበዛብንም 🎉🎉🎉🎉💪💪💪ወጥር አማራዬ ድል ለጭቁኑ ለአማራ ህዝብ ፋኖ
ከዳውሮ ነኝ አማራን እወዳለዉ ክበሩልኝ እሄን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ እንኳን ለ128ኛ አመት ዓድዋ በዓል በሠላም አደረሰን፣ አግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን!!
@rosarosa1646
3 ай бұрын
Enamesginalen ❤❤❤
@AddisAdwa-8815
3 ай бұрын
እኛም እንወዳችሃለን በጋራ ኢትዮጵያን ይዘን እንሄዳለን ❤❤❤❤❤
@selamgezachw8478
3 ай бұрын
እኛም እንወዳችሀለን ድል ለተገፍዉ ለህልዉናዉ ለሚታገለዉ ለአማራ ህዝብ ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን 💚💛❤️💚💛❤️
@temesgentesfaawoke4691
3 ай бұрын
I Like too😘
@b.6015
3 ай бұрын
እኛም እንወደታለን እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ ነገርግን አማራ የሚያደርገው ትግል ለኢትዮጵያውያን የሚበጅ መሆኑን የስሜን ያህል አምናለሁ ! አማራ ሁሌም ቢሆን ፍትሀዊ ነው ።
@Yoyoya14
3 ай бұрын
አማራ ለአማራ ነው የሚሞተው!!!
@emebetworku8388
3 ай бұрын
ማፈሪያ ጠላትችሁ አልነበር እንዴ አማራ ምን ተገኝቶ ነው ዛሬ ማይካድራ አይረሳም
@esmaeldawed
3 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን!
@eyuelbasha1702
3 ай бұрын
Ya me i love tgere Please worked together
@nardostesfaye8599
3 ай бұрын
ትክክል እናመሰግናለን የትግራይ ወንድማቻችን❤🥰🙏
ይሄን የኣምሓራ ብሄራዊ መዝሙር ከተለቀቀ ገና 1ወሩ ነዉ ከ30 በላይ ሰምቼዋለሁ ፋኖነት ወደፊት💚💛❤🦅💪
ኢትዮጵያዊ ነኝ ስለው የጠራኝ በዘሬ አማራ ነኝ ስለው ለምን ከፋው ዛሬ❤❤❤
ጉራጌ ነኝ አማራን እወደዋለሁ እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ❤❤❤
@fatumaseta4684
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@merriamhasan4197
3 ай бұрын
😮😮
@hiwachane3407
3 ай бұрын
❤❤❤
@meron7534
3 ай бұрын
አሜን
@user-dk7kj2vq2x
3 ай бұрын
❤❤❤❤
በተዋህዶ ሀይማኖቴና በሀገሬ በኢትዮጵያዊነቴ የመጣ ከሁሉ በላይ ሀገርና ሀይማኖቴን ከነሙሉ ክብሩ በደምና በአጥንቱ ያቆየልኝ የማይሰበረው የተራራው የአማራ ስነልቦና ያለኝ የእምዬ ምኒልክ የአድዋ ጀግኖች የአርበኞቹ ልጅ በሀገር በሀይማኖቱ ከማይደራደረው ወደኋላ ከማያውቀው ከባለ ብዙ ገድል ከሰማዕታቱ ከተማ ከሻሸመኔ የኦሮሞ ተወላጅ ፋኖ💪 ነኝ እኔም። ድል ኢትዮጵያን ለማዳን በአማራነቱ ለተነሳውና ሰንደቋን🇲🇱 ለብሶ ለሚዋደቀው ለአማራ ፋኖ💪 ድል ለተገፋ ለተጨቆነ ወገኔ ሁሉ ድል ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያዊነት💪💚💛❤ ሞትና ውርደት ለባንዳና ለዘረኞች ሁሉ!!! ማርያምን ኢትዮጵያዊው ፋኖ በዝረራ ያሸንፋል!💪 ጥቁር ጣልያኖችን።
@user-zb7cf3go6n
3 ай бұрын
ጀግና ነህ አንዳንተ ያለውን ሺ ያደርግለን
@esseyhailu6323
3 ай бұрын
ክበርልኝ ወገኔ!🙏 ተስፋ እንዳልቆርጥ ከሚያደርጉኝ መሀል ነህ!🥰
@zionmequanent8190
3 ай бұрын
💯 ድሉ የኛነው💚💛❤️
@yesharegmamo8436
3 ай бұрын
ተባረክ ወገኔ እኛም ኢትዮጵያን የሚወድን ሁሉ ሞተን ነዉ የምኖደዉ ዉድድድ እናደርጋችኋለን ንጹህ ኦሮሞዎችን እመአምላክ የአስራት ሀገሯን በቃ እዲለን ከልጇ ታማልደን መላ ኢትዮጵያን እስላም ክርስቲያኑ መቃት አለብን ኢትዮጵያን ለጥልቁ ገዥ ለመስጠት ነዉ ድሮን ታክ በአማራዉ ላይ እያዘነበብን ያለዉ አድ እንሁን ወገኖቼ ሀገራችንን እንታደግ ክርስቲያኑም ጸሎት ሙስሊሙም ዱአ እያደረግን ጀግኖቻችንን እናግዝ
@ChalachewLove
3 ай бұрын
ሻሸመኔ ኦሮቶዶክሳዊያን ጀግኖች ናችሁ እናቃችኃለን። በርቱ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነዉ
ኢትዬጺያዪ አንድ ቀን በዚህ ዘፈን እጨፍራለሁ እስከዛሬ ጨፍሬ አላውቅም ግን እግዚአብሄር ሁሉንም እንደሚያስተካክለው አውቃለሁ የልቤን ስለዘፈንክልኝ ደስ ብሎኛል ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@myspace3152
23 күн бұрын
💚💛❤💯❤🔥
ወንድ ልጅ ቆረጠ መተሳቢያነቱ ህይወታችውን ላጡ እንደ ናሁ ሰናይ ላሉ ጀግኖች ይሁን ነፍስ ይማር ጀግናዬ ሞቱ ከአንጀቴ አልወጣ አለኝ ይብላኝ ለናቱ ፅናቱን ይስጥሽ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Alexman123.
2 ай бұрын
አሜን፡፡ኧረ እኔ አልቻልኩም ተቃጠልኩ
@malamiri8740
15 күн бұрын
ናሁሜ ህመሜ💔😭😭😭
@MamaCita-vu4ri
6 күн бұрын
@@malamiri8740ኀ
የጅማ አማራ ነኘ በሀገሬና በአማራነቴ አልደራደርም። ዳኘ ግን ወኔዉ የኔ ግታ
እኔ ከጉራጌ ነኝ አማራ ባይኖር እኔም እኔም አኖርም ነበር አማራ ማለት የነፃነት ታጋይ ነው ድል ለማራ ድል ለፋኖ
@user-fx5cr4ul8j
3 ай бұрын
ጉራጌዎች የእውነት ሞቸ ነው የምወዳችሁ
@brhantsfaw9853
3 ай бұрын
የኔ ዉድ❤❤❤❤❤
@KeyradinAman
Ай бұрын
Fuck
ወላሂ አማራ መሆን መታደል ነዉ ድል ለፋኖ ኢንሻአላህ እናሸንፋለን 💚💛❤
@Hiwi12
Ай бұрын
Yene mirs muslim❤
@BbBb-rg8ry
27 күн бұрын
በጣም❤❤❤❤
@myspace3152
23 күн бұрын
♥♥♥
@BiscutiDerje
2 күн бұрын
❤❤❤❤
I am from Somalia I swear Fano is winner 100% we want to join Amhara Fano I wish I would be Amhara
@sadaahmed2576
28 күн бұрын
🎉🎉❤❤🙏🙏
@AdenchAbeba
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
እኔ ጋሞ ነኝ ትውልዴ እና እድገቴ ሸገር አዲስ አበባ ነው ዘፈን ባላደምጥም ግን በቃ ይለያል ዘንድሮ አማራ የሀገር ምሰሶ ነው ድል ያለ ድል ለሚሞተው ወገኔ
@MsLucky-et7qd
3 ай бұрын
አዳምጠዉ አትሞትም ይለያል ማይ ወርቅ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤
@yiftuserabegashaw6350
3 ай бұрын
Thank you
@selamethiopia4056
3 ай бұрын
💖💖🙏
@abiyjr5227
3 ай бұрын
Me too gamo
@user-mi8vk7yq8z
3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
ኢትዮጵያዊ ነኝ ስል የጠራኝ በዘሬ፣ አማራ ነኝ ስለው ለምን ከፋው ዛሬ። ዳኜ ትችላለህ በቃ እያንዳንዱ ስንኝ ትልቅ መልዕክት የያዘ ነው። አንተን ለመግለጽ ቃላት ያጥረኛል ተባረክ
@selamlalem2062
3 ай бұрын
❤❤❤
@mimizeniwork4500
3 ай бұрын
Amhara first ✊ Am a proud Amhara ✊
@edomedom4342
3 ай бұрын
ድሉ የእኛ ነው ይሄ ጥንብ ጋላ አብይ መወገጃው ደርሷል
@user-ot8jg3hs6b
3 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ነኝ ስል የጠራኝ በዘሬ ። አማራ ነኝ ስለው ለምን ከፋው ዛሬ ። ዋውውውውው በትክክል ገልጸሽዋል 👏👏 ❤❤❤
@EyobBatntie
3 ай бұрын
እእእእእ እሚገርም ነው ሽጮ በሸመተ የበሬውን ቀንጃ ማንም አያስፈተው የፋኖን ጠመንጃ የአባቶቼን ሱሪ በአጭሩ ታጥቄ አሳምነዋለሁ ከአምባቼው ዘልቄ ዳኝነት የኛ እንቁ ፍጥረት ኑርልን እግዚአብሄር ይጠብቅህ እረጅ እድሜ እና ጤና ይስጥህ.;?
ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ አማራዬ ወንድማችሁ ከ አፋር ክልል ለእናንተ ያለኝ ፍቅር የተለየ ነው ክብር ፋኖ አማራ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🎉🎉🎉💯
@EyalemEyalem
Ай бұрын
እኛም ውድድድድድድእናደርጋቹሀለን አፋሮች❤❤❤❤❤❤
ጊዜውን የዋጀ ሙዚቃ አንደኛ ! ! ! አማራዎች እወዳችኋለሁ ፋኖኖኖ 💚 💛 ❤ 🙏 🙏 🙏 💪 💪 💪
እኔ የጋሞ ብሄር ልጅ ነኝ ትውልዴም እርገቴም ሸገር ነው አዲስ አበባ አማራ ግን ጀግና ነው ❤❤ ባአማራ ውስጥ የማየው ኢትዮጵያዊነት ነው
@abetube8757
3 ай бұрын
ብዙ የጋሞ ልጆች ወንድሞቻችን አማራን አንወጋም ብለው ከፋኖ ጋር ተሠልፈዋል ወለታ የማንረሣ ህዝቦች ነን እንወዳችሆለን ደቡቦች ክበሩልን🙏🙏🙏
@masa5699
3 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤️❤️❤️
@alemayehukunath7672
3 ай бұрын
ፍኖ የሚባል የለም ሽፍታ እንጂ በተጨማሪም ፍኖ ያለው ብአሜሪካና በአውሮፖ ሚዲያ ላይ መቀደድ እንጂ ሌላው ቱልቱላ ነው
@elizabethhailesellasie1946
3 ай бұрын
💚💛❤️ Debuboch Talak Ager Wedad Ethiopiawian nachew! Amaram Debuben betam akebero yewedal! Enwedachiuwalen le Zellealem! ❤️🙏
@abiy.xat.ly_015b
3 ай бұрын
@@abetube8757 really thank you ...5 amet bahir dar temriyalewu na Amaharan awukalewu ቅን ህዝብ ነዉ በርቱልን
እኔ ኤርትራዊ ነኝ። አማራ ሆኜ በተፈጠርኩ ብዬ ተመኝቼ አውቃለሁ። ምን አይነት እውነተኛና ድንቅ ህዝብ እንደሆነ ይገርመኛል። እግዚአብሔር ለአማራ ህዝብ ሰላም ያምጣለት። ከአማራ ጋር አብሬ ብሞት አይቆጨኝም። ድል ለጀግናው ፋኖ! ድል ለእውነተኛው እግዚአብሔርን ለሚፈራው የአማራ ህዝብ! 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 💚💛❤️💚💛❤️
@solomon806
3 ай бұрын
😂😮ኤሬ እንዳይሰሙህ ፋኒት😮😂
@AynadisChilot
3 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤
@beetyube
3 ай бұрын
አመስግናለን🎉
@MulugetaGezie-fi1tq
3 ай бұрын
እኛ አማራዎችም ኤርትራውያንን በጣም ነው እምንወዳችሁ❤❤❤
@solosheger5450
3 ай бұрын
We are one
አማራ፡ታማኝ፡ሃገር፡ወዳድ፡ሁሉንም፡እኩልየሚያይ፡ይች፡ምድር፡ቀሪ፡እንደሆነች፡የገባው፡ለሆድ፡የማያድር፡ለህሌናውየሚኖር፡አማራ፡ድልለጀግናው፡አማራፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘመን የማይሽረው የጀግንነት ጥግ ይህን ታሪክ የሆነ ዘፈን ስሰማ የአያት ቅድማይቶቼ የጀግንነት መንፈስ በደም ስሬ ተዘዋዉሮ ነዉ መሰል እየሶረፈኝ ነዉ ጎበዝ❤❤❤
ደኜ ዋለ ሪከርድ መስበር አለበት like sher ይደረግ አማራ የት አላችሁ 70,000,000m ተነስ አማራ
@user-vx2ec8bs2h
3 ай бұрын
❤❤
@user-db3co1uo4d
3 ай бұрын
kuter temar
@saminegn__1492
3 ай бұрын
በትክክል !!
@user-wv9tl8zo4t
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Kidus_ASRAT_12
3 ай бұрын
እውነት ነው 💪💪💪ብራቮ ዳኘ👏👏👏 ድል ለዐማራ ፋኖ✊✊✊
እኔ የኦሮሞ ልጂ ነኚ ነገር ግን አማራ የሚታገለው ለኢቶዮጵያ ነፃነት ነው እናም ድል ለፋኖ💪
@AlAlmas-xf6vw
3 ай бұрын
❤❤❤
@user-gg5sw1qb6u
3 ай бұрын
thinks
@fatimaethio2277
3 ай бұрын
❤❤❤
@meronalex2219
3 ай бұрын
❤❤❤
@Ethiopianism
3 ай бұрын
Thank you very much our sis.❤❤❤
ከጉራጌነኝ አማራ እወዳችውለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YafetErmiAs-qy4nh
8 күн бұрын
Andegna telatachen gurage nw
እኔ ከኦሮሚያ ነኝ ግን አማራ ወንድም እህቶቼን እናት አባቶቼን በጣም ነዉ ምወዳቹ❤❤❤ፈጣሪ የድሮዋን ኢትዮጽያ💚💛❤️ ያመጣልን ዘንድ እለምናለዉ ፋኖ ደግሞ ይችን ሀገር ለማስቀጠል ነው ይሄን መከራ የሚያየው አምናለው ከፈጣሪ ጋር ፋኖ ያሽንፋል ድል ለፋኖ ድል ላአማራ ህዝብ ለተገፋው ።
@habtumersha
2 ай бұрын
ዘመዶችህ የድሮዋ ኢትዮጵያ እንድትመጣ አይፈልጉም:: ሲያሳድጎቹህ ኢትዮጵያዊ አደላቹህም ብለው ነው💔
@user-vm8ok3wm4s
Ай бұрын
STAY AAWA AMHARA HAE NOTHING TO DO INVADRSE CANNIBALS TINBE BELA GALLA ARE CRIMINALS GALLA KILLEKD US SINCE THE INVASION OF GALLA EAT OUR FLESH AND DRINK OUR BLOOD SO WE HAVE NOTHING TO DO WITS SCAVENGERS.
@christianrussom
Ай бұрын
ወንድ ልጅ ፈነኘ
@kiyakiya4017
29 күн бұрын
😂😂😂😂 ኦሮሞ ነኝ አላለም ክክክክክክ ሌላ የለህም አይገርምህም እልም ያልክ አማራ ነህ ምነው በራስህ አተማመንም እንዴ? 😜
@kibret.m7933
15 күн бұрын
ኦሮሞወች መልካም እንደሆኑ ግልፅ ነው:: መልካሙን ኦሮሞ በጭካኔ እንዲታወቅ የሚሰሩ ከኦሮሞ የወጡ አራዊቶች መኖራቸው እንደተጠበቀ ሆኖ::
ጉራጌ ነኝ። እንደ ሁሌውም አማራዬ❤ከፈጣሪ በታች የሃገሬ ተስፋ። በፈተናው ወቅት እንኳን እውነትንና ሰንደቋን ይዞ በዱር በገደል የሚዋደቀው፣ የተገነባበት ስብዕና በማንም በምንም ነቅነቅ የማይለው፣ ባለረቂቅ አዕምሮ ሃገር ያቀናው፣ ኢትዮጵያን ስላለ የተገፋው፣ ሆደ ሰፊው አማራዬ እናንተን መግለጫ ቃል የለም።🙏ወንድም እህቶቻችሁ ሞተን እንወዳችኋለን። የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ።💚💛❤
@rozpromotionplc
3 ай бұрын
የሚገርም አገላለፅ !!!
@saratesfamariam5720
3 ай бұрын
እኛም እንወዳችሗለን ምርጥ ኢትዮጵያዎች ጉራጌዎች አብዝተን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@allsuperstarhighlightsandg4309
3 ай бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የፍቅር የጥንካሬ የሰባዊነት የስራ ተምሳሌቶች ኩሩ ኢትዮጵያዊያን ❤❤ጉራጌ ❤❤ ፍፁም በንፁህ ልብ እንወዳችኋለን....😍😍😍##ፋኖ💪💪
@b.6015
3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 አሚን አሚን አኛም እንወድሻለን ማማየ እውነት ነው ወላሂ አለ አማራ ኢትዮጵያ አትታሰብም።
@AMEN12728
3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
እስኪ በዳኜ የተደነቀ የተደመመ በላይክ ያሳየኝ በሉ❤❤❤❤❤❤❤
@Saada2023-so5hy
3 ай бұрын
💪🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zdwollyewa6601
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zelalemtesfahun347
3 ай бұрын
👍🎤✉️
@dhdjsjhehej3101
3 ай бұрын
❤ሠ ❤ሙ❤
@akililubarana
3 ай бұрын
❤
ዳኜ ዋለ ጀግና እናት አንተን ስንቴ ነው አምጣ የወለደችህ?ምን አይነት ስጦታ ነውተስምቶ የ ማይጠገብ ይሄ ን ወኔ ቀስቃሽ አስተማሪ ሙዚቃ ከመቶ ግዜ ባላይ ነው ያዳመጥኩት ጀግናችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ
FANO ነት ክብር FANO ነት ነፃነት FANO ጀግንነት FANO ኢትዮጵያዊነት KIBERLGNI YENA MEKURIYA BETAM NEW EKO YEMIITAKORAN EGNA AMHARAWOCHIN ENWEDIHALEN ESHI YETELAT MEGAGNA NEH ANTE MALET
ዲያስፖራው እስኪ ለዚ ድንቅ ስራ thank you! እንበል። ድል ለፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ! ድል ለኢትዮጵያ!💚💛❤️
@fatimaethio2277
3 ай бұрын
❤❤❤
@Ethiopiacity
3 ай бұрын
ጀግና
@zomababey656
3 ай бұрын
በርቱ ጎበዝ💪
@tigesttakele6452
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-gy3lp5ex8c
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሕ
አማራዎች ታድላችሁ ምንም የሚያምርባችሁ ሰርግ,ለቅሶ, ዘፈን,ጦርነት ምርጦች ስወዳችሁ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ይርዳችሁ ❤❤❤❤
@user-qv7ml1pq3z
3 ай бұрын
አሜን፫🤲
@robely8853
3 ай бұрын
እውነት ነው ካኛ ጋር፣ አሜሪካ የለች፣አውሮፓ የለች፣ ኤምሬትስ የለች.... ከኛ ጋር እግዚአብሔር ብቻ ነው ያለው።
@almazshibeshi6132
3 ай бұрын
🙏🏽
@user-fz9ie5ih8m
3 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@nabeela4979
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሁሌም ቢሆን ልቤን ታሞቀኛለክ ስራክ ይባረክ አቦ የመችክ ዳኝዬዬዬ !!
Courageous Man Dagne, Thanks! Much love to all My FANOs out there ❤
@Alexman123.
2 ай бұрын
በወጣ ይተካ የኔ ውድ
@elisabeth.365
2 ай бұрын
@@Alexman123. Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@samiragzachew8903
Ай бұрын
በወጣ ይተካ የሚሰራ ሰው ማበረታታት መልካምነት ነው ።❤❤
@dawitdegu8025
28 күн бұрын
ምርጥ ሰው ነሽ
@b.6015
7 күн бұрын
ባወጣ ይተካ
እኔ ጉራጌ ነኝ ኢትዮጵያዊ ሁሉን እወዳለሁ! አማራ ግን ይለይብኛል በተለይ ሀገር ወዳድነቱና ለሀገር የከፈለው ዋጋ ሀገር ወዳድ ሀይማኖቱን ጠባቂ ብርቱ ጀግና ህዝብ የሰውን የማይነካ ከነኩት እንቢኝ!👏😍💚💛❤
@rozimuslimgirl1237
3 ай бұрын
የጉራጌ ዘፋኝ ዘፈን ቲገፍሮ ግቤተሁ አታትብራታቶዮ ይንጎድ ሰብ ቲኸር ግን አሽቃብጦት ሜናሁ ዊ ይና ሰብ ድረድግ
@bethelteshome3015
3 ай бұрын
Gurage❤❤❤❤
@addisabebe9988
3 ай бұрын
My Gurageee wustee nachuuu!!!💚💛❤️🥰
@maresketaf4308
3 ай бұрын
Amhara hulam ygermeghal . egzihabhare hulam kenesu gar new dagm Ethiopia Kef edemiyaregat Amnalew
@hiwotabebe106
3 ай бұрын
Gurage ❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ግን አማራ የሚያደርገው ትግል ኢትዮጵያን ለማዳን ነው የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤ በጣም ነው የምወዳችሁ አማራ ያሸንፋል ❤❤❤ኢትዮጵያ ሀገረም ሰላም ትሆናለች ❤❤❤ አማራዬ የእኔ ጀግና ❤❤❤❤❤
@jhiu3913
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegestabegaz1492
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@messiyonastube6113
3 ай бұрын
እኛም እንወድችሁለን❤
@miserts7657
3 ай бұрын
Mastewalen yedelen lehulachin
@user-wk9pr4sf1j
3 ай бұрын
❤❤❤❤
ወላሂ እኔ የአማራ ሙስሊም ነኝ የአማራ አርቲስቶች ሲዘፍኑ የሰዉ ብሄር አይሳደቡም ከሰዉ አይኮርጁም በጣም ነዉ የማከብራችሁ😍😘
"ለፋኖ አባቶቻችን ለአፄ ቴዎድሮስ፣ለአፄ ዮሀንስ፣ለአፄ ምኒልክ፣ለንጉስ ሚካኤልም፣ለዋግሹሞች፣ለበላይ"ዝፈንልን ዮሀንስም አማራ ባይሆንም ለአማራው መሬት አንገቱን ሰጦል።
ይህ ዘፈን ሳይሆን ትልቅ ደውል ነውለአማራ💪🏾💪🏾💪🏾አንድ እንሁን አማራየ😢😢😢❤❤
@Mathew2116
3 ай бұрын
በትክክል
እኔ ከኦሮሚያ ነኝ ❤ አማራ ወንድሞቼ አምናለሁ ይሄ ክፋ ጊዜ አልፎ የሀገራችንን ባንዲራ ከፍ እናረገዋለን 💚💛❤️ ኢትዮጵያዊነት ሁሌም ከፍ ይበል ❤❤ Itoophiyummaan yeroo hunda ni ka'a
@Zahra-fi2hc
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@Tekulaw
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👑👑👑💚💛❤️🙏🏾
@habesha11725
3 ай бұрын
I'm oromo to but I still stand with FANO
@hilt9788
3 ай бұрын
dhugaadha ❤❤❤
@SeadaEdris-xy9by
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
ለ20ኛ ጊዜ እያየሁት ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@Ethiopiawinet123
Ай бұрын
mariamn yene 50+ yihonal everyday ayewalehu😂
ኣምሓራ ነኝ..... የማይሰበር የሚሰብር....ብርቱ ከእናቱ ማህፀን ሲወጣ ባስነጠሰበት ቅፅበት ከጠላቱ ማርኮ የታጠቀ ጀግና ባለታሪክ አምላኩን የሚፈራ ..............ውድ እና እንቁ.....💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ አማራ የተገፋ ህዝቡ ነው ድል ለጀግናው ፋኖ እኔም ፋኖ ነኝ ከ ጨርቆስ
@tajudinibrahim3065
3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነኝ እና አማራ ነኝ ማለት እንደ ወንጀል ሲሆን፣ ፋኖ ከመሆን ሌላ ምን አማራጭ አለ? ፋኖ ❤❤ ኢትዮጵያ!!
@berhana2488
21 күн бұрын
ጨርቆስ የፍቅር ሰፈር ድል ለፋኖ
I am from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 I love this song ❤Fano❤❤💪💪💪💪💪
እመኑኝ ዛሬ ከአማራ ጎን ሆኖ ከመታገል ውጪ ሌላ አማራጭ የለም ይህ ካልሆነ ግን ያች እርስበርስ የኖርባትን ኢትዮጵያን አይደለም በእውኑ በህልም አናያትም ☝️ :: ድል ለጀግናው ፋኖ💪🔥💛💚❤️
For those of you guys who don't understand the language The song primarily addresses the ongoing genocide against the Amhara people in Ethiopia sponsored by the state government, marked by brutal and inhumane killings. Women and girls endure rape, while hundreds of thousands face displacement, homes are razed, and livestock is plundered. This violence spares no one, targeting men, women, and even children within the Amhara community. The singer highlights the suffering and unjust deaths inflicted upon the Amhara people solely because of their identity. Moreover, the song sheds light on the plight of the Amhara freedom fighters, known as FANO, who valiantly fight and sacrifice for the freedom of their people. It also reflects on how the community is unwillingly dragged into this war. The singer serves as a voice for the voiceless, advocating for justice and and bringing attention to the struggles faced by the Amhara people. #stopamharagenocideinethiopia#statesponsore dgenocideonamharapeopleinethiopia
@user-fz9ie5ih8m
Ай бұрын
❤
ይኸን ሙዚቃ ዳውንሎድ እያደረጋችሁ አትልቀቁ ሊንኩን ሼር አድርጉ ሰው እዬገባ ይዬው ...ብዙ እይታ እንድኖረው ማድረግ የሁሉም አማራ ሀላፊነት ነው❤ ዳኜ የእውነት አምላክ ይጠብቅህ እንወድሃለን ❤❤❤❤
@mekdesgeremew2371
3 ай бұрын
በትክክል ❤
@tube-roha
3 ай бұрын
12 sec ከታዬ view ይቆጠራል ደጋግማቹ መክፈት ነው letsmake it 1 Million with in 24 hr😍
@user-bf3in6zf9x
3 ай бұрын
ትክክክለኛ ኮማች❤❤❤
@user-yl4dz4zh5q
3 ай бұрын
እያወረዱ እለቀቁት እኔ ራሱ በስተት አዳመጥኩ የስራችሁን ምድረ 😢😢
@user-qp6ow2pp6q
3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
ኢትዮጵያ ነኝ ስለዉ የጠራኝ በዘሬ አማራ ነኝ ስለዉ ለምን ከፋዉ ዛሬ🎉🎉🎉🎉
@user-yv3vf2bx9s
3 ай бұрын
ማ ን ም ያላስተዋለውን ኮመንት ነው የፃፍከው ይገርማል አወ ኢትዮጵያ ነኝ ሲባል አይ አማራ ናችሁ ካሉ አማራ ነኝ ሲባል ለምን ከፋቸው? ሙዚቃው ሙሉ ድርሰት ይዎጣዋል
@famkass4992
3 ай бұрын
@@user-yv3vf2bx9s ያ'ባቶቼን ሱሪ በአጭሩ ታጥቄ አሳምነዋለሁ ከአምባቸው ዘልቄ
@abuhaile6517
3 ай бұрын
የአማራን መደራጀት ይፈራሉ። አማራ ሳይደራጅ ፈጅተው ሊጨርሱት ስለሚፈልጉ ነው።
@dmahel
3 ай бұрын
Ethiopiawi zer selel lew
@simegntigneh4460
3 ай бұрын
@@dmahel ማነው ኢትዮጵያዊ ዘር የሌለው? ደንቆሮ፣ ኋላቀር ጎጠኞቹ፣ ሃገር አፍራሽ ባንዶቹና አራጅ ዘራፊዎቹ፣ እናንተ ያመጣችሁብን ነቀርሳ አስተሳሰብ ነው ዛሬ በመንደርና በሠፈር ተፈርጀን ወደኋላ እንደ ግመል ሽንት እየሄድን፣ እየነጎድን የዓለም ህዝብ መሳቂያ መሳለቂያ የሆነው!
ጀግና ው ናሁሳነይ አባረፍርፍ ሁሌም በልባችንን ትኖራለክ
ይህሙዚቃስሰማ ወላሂ የሰርጌኳ እደዚህ ሙዚቃ ደስ አላለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤
ከስልጤ ነኝ አማራን እወዳለዉ ክበሩልኝ እሄን ኮመንት እምታነቡ ሁሉ ባላቹበት ፈጣሪ ዪጠብቃቹ
@AlemGedefa-cm4wk
3 ай бұрын
❤❤❤
@maekel6789
3 ай бұрын
እኛም እኖዳችኋለን አሚን💚
@user-dk7kj2vq2x
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Tsedi20112
3 ай бұрын
እኛም ውድድ
@birtukanadmase194
3 ай бұрын
አሜን እኛም ውድድ ውዴዋ አማራ ሰው ወዳድ አክባሪ ነው ካልነኩት አይነካም ❤
ጋሽ ታዲወስ ታንቱን ስላስታወስካቸው ደስ ብሎኛል🤴🏾🤴🏾🤴🏾❤❤❤
@ethiopia5038
3 ай бұрын
እኔም በጣም 😢😢😢😍
@BbBb-rg8ry
3 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢በጣም
@MMolla-cr3bj
3 ай бұрын
አማራ እንዲህ ነው እኮ😢
@fevendemeke4997
3 ай бұрын
Btam enem dase blogal ye ewenat ewenataga saw nachaw❤
@user-ts9dg5gu6u
3 ай бұрын
በጣም😭💔
የዘር መዘዝ በየቤታችን ገብቶ በሀዘን አቆራምዶናል!!! አማራ ፋኖ ናና ኢትዮጵያዊነትን አንግሰውና ሰው እንሁን!!! 💚💛❤️!!!
ደል ለተገፈው ለአማራ ህዝባዊ ዳኘ ዋለ የልቤ ምት ክፉ አይንካህ ባለህበትሰላምህይብዛልኝሺአመትኑረልኝ🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳
ደቡብ ነኝ ግን ከዛሬ ጀምሮ አማራ ነኝ ለያውም ፋኖ
@giraffe.21
3 ай бұрын
Yesss 😁💪💪🙏🙏😘😘😘😍😍🌻🌷🌹🌸🌸❤❤💐💐💪💪💪💪😍
@selamethiopia4056
3 ай бұрын
💖💖💪🙏
@elizabethhailesellasie1946
3 ай бұрын
Jegnaw ye Debub Lij! Telek Tamagne Ethiopiawi neh! Love and Respect!❤️🙏
@user-rx2wq6se7h
3 ай бұрын
Absolutely ❗️
@iloveethiopia3049
3 ай бұрын
Because Amhara= Ethiopia ❤
እኔ ሃዲያ ነኝ አማራ ዉስጤ ነው ጌታን ከልቤ የምወደው ድል ለፋኖ ዳኘዬ እግዚአብሔር ይጠብቅ
@selamethiopia4056
3 ай бұрын
💖💖🙏
@bang0utsc725
3 ай бұрын
Ethiopia yeshinifal💪💪🟢🟡🔴
@milkesatesfaye672
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@meseretgetawedey
3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-yn8sb3sr5o
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ደቡብ እንወዳችሆለን
ዳኘ ዋለ የአማራው ባለውለታ አግዜያብሄር ይጠብቅክ ጀግናችን አማራ ሁኘ መፈጠሬ ያኮራኛል አማራመሆንኮ መታደልነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ድል ለፋኖ💪 ለተበዳዩ የኢትዬጲያ ህዝብ💪
እኔ ብሔሬ ጉራጌ ነው አማራነት ግን ውስጤ ደሜ ነፍሴም ነው ድል ለአማራ ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ውስጣቸው ላለ ሁሉ ይሁን 💚💛❤️
@lemikonjo
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ደማችን አድነው
@user-sy8xn5ud2y
3 ай бұрын
አሚንንን እኛም እንወዳችኃለን አማራዬ አይዞን😢
@muazimam3710
3 ай бұрын
😂😂😂😂 ተለጣፊ ይሉሃል ፣እሯሯሯ ራስህን ቻል
@mehammedsani4391
3 ай бұрын
እኛም የወደደን መውደድ ባህላችን ነው❤❤❤
@Ethiopianism
3 ай бұрын
@@muazimam3710enkef athun ?endh yemil sew amara adelem.galla kehonk wta atatalan?
ይህ ሙዚቃ ሪከርድ ይስበር የምትሉ👍💚💛❤🔥🔥🔥🔥
@yayehenok
3 ай бұрын
bihon teru neber teddy afro gebabet enji
@emueimanyutub9726
3 ай бұрын
እሰባብረዋለን
@HulegebTube-1
3 ай бұрын
ይስበር💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@rahelashenafi3860
3 ай бұрын
ቴዲ ምቀኛ
@user-ji1xs3fl1x
3 ай бұрын
ይሥበር
አማራዬ ወደፊት የኔ ጀግኖቺ ልድ ለፋኖዬ 💚💛❤️💪ክፉ አዳይነከብኝ ፋኖ💚💛❤️💪💪
እኔም ሃዳያ ልጅነኝ ግን ከሃዳያ የለቅ አማራን እወዳለዉ❤ስምም ፋኖ ነዉ
@user-zb7cf3go6n
22 күн бұрын
ሃድያዬ የኔ ምርጦች ሙህር አዋቂወች ስወዳችሁ ሞቼ ነው ውድድድድ ❤❤
ከሰውነቴ የሆነገር ሲለቀኝ ተሰማኝ እንባየን መቆጣጣር አልቻልኩም😢ዳኘ ሽአመት ኑርልን የኛ መከታ ወኔው ጢቅ ያለ ሙዚቃ❤
@samritube9007
3 ай бұрын
Me too😢😢😢
@user-pu2qd3gf7v
3 ай бұрын
የአማራራ ስሜቶ ነው😢💚💛❤️💪💪💪ፋኖ አሸናፊ ነው
@meron7534
3 ай бұрын
እኔም ምስኪን ወገኔ በማንነቱ ተመርጦ ለማገደለው አማራ ❤❤❤❤❤
መሀመድ ከጉራጌ ዞን ነኝ ድል ለፋኖ ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@ekrammohammed2579
3 ай бұрын
አሜን ቤተሰብ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Ilma_finfinnee
3 ай бұрын
ክክክክክክኬ አረ ሳቄ ናልኝ። በአራት አካውንት ገብተህ ዘርህን እየቀያየር ትቆምራለህ
@meron7534
3 ай бұрын
አሜን❤
@AsmesayHula
3 ай бұрын
@@Ilma_finfinneeሰው ሁን
@charineta842
3 ай бұрын
We love you Gurage
አማራ ማለት እምነት ነው ሁሉም አማራ ከፋኖ ፊት ቆሞ የማይሳተፍ ከሆነ እምነቱን የበላ ከሀዲ ነው እሱም ነገ ሲገረፍ ይገበዋል ፋኖ በርታ❤❤❤
ሁሉም አማራ እና የትግሉ ደጋፊ በቀን 1 ጊዜ ይህን ዘፈን አደለም ታሪክ ያዳምጡ
ከእውነት የተወለደ ብቻውን ታሪክ የሚሆን ሙዚቃ🇪🇹💪💪💪
@user-et1tj6xx1d
3 ай бұрын
በትክከል🎉🎉
46 ጊዜ ደግሜ ሰማውት ወርርርርኝ አማራየየየየ ፍኖኖኖኖኖኖ ማሸፍብቻ💚💛❤💪💪
@meseretgetawedey
3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@Tigist-ww4gn
3 ай бұрын
እኔም
@Yenanafkotenatanat
3 ай бұрын
እኔ ደሞ ከ አይምሮየ ተቀርፆ ቀረ ወላሂ ዋው አንደኛየ ነው 💝💝💝💝
@b.6015
3 ай бұрын
የኔም ይሆና ል ስተየ መጣሁት 🎉🎉🎉🎉 ጀግናየ አማራ ጀሞቸ ኑሩልኝ
@Mekd87
3 ай бұрын
❤❤❤❤
God Is With 65 Million Amhara People❤️🙏❤️..Fano Forever💪💪💪
Am from south sudan 🇸🇸 I love Ethiopia 🇪🇹 people I love Amhara fano forever let protect mama Ethiopia 🇪🇹 one love
@selamethiopia4056
3 ай бұрын
💖💖🙏💪💪
በጣም ያሳዝነናል 70ሚሊዮን አማራ ባለበት ሀገር 1ሚሊዮን በ24 ሰዐት መሙላት ያቅታል አንድነት ይኑረን 2ሰዐት ውስጥ ሼር አርገን እንደምንም ብለን እንሙላው
@user-vd5qe7ok6x
3 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ሼር እናድርግ ወገን
@user-ht1tm8dk6o
3 ай бұрын
Wenden amaranth Kelly International degree mehonune endatezenga
@user-cw8bu2eq7b
3 ай бұрын
ዘፈን አዳማጭ አይደለሁም ነገር ግን ወኔ ቀስቃሽ የሀገር ስሜት ያለው ነው ላይክ አድርጊያለሁ።
@user-hw9nh5hi9b
3 ай бұрын
አማራው ኔቶርክ ተዘግቶበታል አሁን ያለው እይታው ሀሪፍ ነው
@yasinahmed7271
3 ай бұрын
ዋርያ"ወንድም ማንኛውም የሰው ልጅ በደል ሊደርስበት አልፈልግም .ነገር ግን ጭፍን ጽንፈኝነት እቃወማለሁ በየትኛው እስታስቲክ 70ሚሊዮን አማራ የተቆጠረው? ዘፍኙ ንጉሱ አባቴ ብሎ አሞግሰዋል መብቱ ነው " እንደ ኢትዮጵያዊ አብን አንድ ሀገር ነዉ ያለን" ንጉሳዊያን ቤተሰቦቻቸው ብቻ አልነበሩም አስገባሪዎች አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ጭሰኛ ገባሪ አልነበረም ወይ ? ተው ሁሉም ቤት የተፈጸመ ግፋ አለ የተዳፈነ እሳት አለ አትቆስቁሱ መዘዙ ብዙ ነዉ ( ለኔ ለመብቱ የሚታገል ጀግና ነዉ )
ተጠርተን ነው እንጂ ጠብ እንደ ፀዲቅ፣ ታጥቀን የወጣነው ሊቅ እስከደቂቅ። Forever Amharaaaaaaaaaaaaaaa
የዳኜ ዋሌ ሙዚቃ ሳይሆን የአማራ ብሄራዊ መዝሙር ነዉ:: አማራ ሀቀኛ ህዝብ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!💚💛❤
ፋኖነት አማራነት ፋኖነት ኢትዮጵያዊነት✊🏽 የጉራጌ ተወላጅ ነኝ አማራ ደሞቼ ጀግንነታችሁ አስደንቆኛል የኔ የዋ ህዝብ 🫶🏼
@selamethiopia4056
3 ай бұрын
❤❤💪💪🙏
@user-fo6fw2pb7l
3 ай бұрын
We love Gurage🌹🌹🌹🌹🌹
@MulugetaGezie-fi1tq
3 ай бұрын
ጉራጌዎች ኩሩ ህዝብ ናችሁ እናንተም ለሀገራችን ሟች ናችሁ we love gurage
@mulukenkassahun1261
3 ай бұрын
❤
@maresketaf4308
3 ай бұрын
Guraga mrtocha enwedachwalen
እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ አማራ የሚታገለው ትግል ፍታዊ ነዉ የሚል እምነት አለኝ ኢትዮዽያ የምትድነው በአማራ ትግል ነው።የቀነለይ
@AmanualHumera
3 ай бұрын
ለኽባጥ
@Mequainnt
3 ай бұрын
Belematebu Tigray Hoy ke wendimih yagachehin aganint asweged Haymanotachin tedefirual!!! Tenes wegene!
ፋኖ የአማራ ኩራት እመብረሀን ትጠብቃችሁ ወንድማችን በርታ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ
አንድ ወንድ ልጅ አለኽልን ፈጣሪ ባለኽበ በምትኼድበት ሁሉ እቅፍ ድግፍ ጥልል አርጎ ይጠብቅኽ 🙏🙏🙏💚💛❤️🇲🇱🇲🇱🇲🇱
እስኪ በዳኜ የተደነቀ የተደመመ በላይክ ያሳየኝ? ''በሀገር ማንነትህ በእምነትህ ከመጣ ፀበል ሁነውና አጋንቱ ይውጣ'' 💪👌💚💛❤
@Lionhearted777
3 ай бұрын
Besme Ab! Yemigerm sinign.
@seidebrahim-km5mn
3 ай бұрын
አዉ በለዉ እያለ ነዉ
@nitsuheshetu8968
3 ай бұрын
💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@AddisCornerEthiopia
3 ай бұрын
ዳኜ ዋለ ሳይሆን ድሮን ዋለ ብለን እንጠራዋለን ከዚህ ቡሃላ
@seidebrahim-km5mn
3 ай бұрын
@@AddisCornerEthiopia የት አባቱ ጉራና ፉከራ ከአባቶቻችን የወረስነዉ ነዉ ሜዳ ላይ ዜሮ ነን እንጂ
እኔ ደቡብ ነኝ አማራ ግን ወስጤ ነው ድል ለፋኖ💚💛❤️
@yesharegmamo8436
3 ай бұрын
እኛም ዉስጣችን ናችሁ ኢትዮጵያን የሚጠላ ብቻ ነዉ የምጠላዉ ወገኔ
@user-or2xm2tl6t
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@myspace3152
29 күн бұрын
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ 🟢🟡🟠
It is amazing ❤🎉. From Sudan a big ❤.
Oh my god i don't know also how to express my feeling for this song. When every body in the world listen this song i think they wil understand how amhara is strong,composed of big heros .
ማነው እደኔ ተተለቀቀ ጀምሮ በቀን 2ግዜ የሚያዳምጠው በላይክ እኔ በሉ❤❤❤❤❤ዳኝ ትለያለህ
@memeaddis7928
3 ай бұрын
እኔም
@ritaworku4190
3 ай бұрын
እኔ ከማዳመጥ አልፎ ለሌት ሁሉ ፍኖ እላለው
@esseyhailu6323
3 ай бұрын
ተበልጠሀል🥰 እንዲህ የትግል ዘፈን ወድጄ የማውቅ እስካይመስለኝ ድረስ!❤
@esseyhailu6323
3 ай бұрын
@@ritaworku4190 🙏🥰🥰🥰🙏
@abetube5773
3 ай бұрын
የምር በቀን ሁለቴ በጣም ትንሽ ነው
የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን አማራናቴ በልጦብኛል
@MedinaLove-xx6kx
3 ай бұрын
.me too😂first amhara
@user-oj5bz4by6o
3 ай бұрын
አማራ ነት ይለምለም💪💪💪😊
@SelamTamrat-ew3nf
3 ай бұрын
Me.too❤❤
@lidet8049
3 ай бұрын
🥰🥰🥰
@user-gx1pc5nz7i
3 ай бұрын
❤❤
የኔ ውድ የኔጀግና በጣም የምውድ የማከብር ❤❤❤❤❤❤❤ከምል በላ ይ አድናቂነኝ👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር❤❤❤❤
I'm orthodox 😍 I'm Amhara 😍 I'm Ethiopia 💚💛❤️
I am from Eritrean i love Amhara people 💚💛❤ 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@rosarosa1646
3 ай бұрын
Egnam enewodachewalen ❤❤❤❤
@misrakgazhawgetnet1585
3 ай бұрын
We amhara LOVE 💞 you guys ertira 🇪🇷💯🇪🇷❤️🩹💚💛❤️
@user-fz1hj1ci8l
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MedinaLove-xx6kx
3 ай бұрын
🇪🇷🫶
@romiooo0193
2 ай бұрын
❤❤❤❤
ከስልጤ ነኝ አማራን ወዳድ ክበሩልኝ
@user-ig9bd3iq5x
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤እናመሰግናለን❤❤❤❤
@user-sr3lq4tq6r
3 ай бұрын
🥰🥰
@yohanatilahun4498
3 ай бұрын
ክበሩልን ወገኖቻችን
@AlemGedefa-cm4wk
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-yr3wf8oq4n
3 ай бұрын
አላህ ይዉደድልን🎉❤❤❤
It really sums up what Amhara people is going through these days! This guy (Dagne Walle) is musically talented, poem wise smart and emotionally genius Artist! Thanks,
❤ from Sénégal🎉
እኔ ጉራጌ ብሆንም አማራ ፋኖዬ አገር ወዳዱን ሃይማኖቱን ጠባቂ ስወዳችው ❤❤❤❤❤
@MahiAmara-cz4jb
3 ай бұрын
❤❤
I’m from USA i like this music. And I’m with Amhara people.
@AhmedMohammed-mg3bq
3 ай бұрын
❤
@tilahunbiru
3 ай бұрын
Thanks for you!
ይህ ሙዚቃን አሁንም ድረስ አልሰለቸኝ ያለው እኔን ብቻ ነው ሰዎችየ 2 ወር ሙሉ እየሰማውት ነው ::
እረ ቃል አጣሁልህ እረ በጣም ኮራሁ ባማራነቴ ዳኚዬ የኛ ጀግና ኩራታችን በርታልኝ ትችላለህ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ
I am Eritrean but Fano must win ፋኖ የሰላም ሃይል ነው ፍቅር እና ሰላም ን ኤርትራን ኢትዮጵያን። 🇪🇷❤🇪🇹
@fnottube2532
3 ай бұрын
ሓቂ እዩ። ፋኖነት ፍትሒ እዩ። የቐነለይልና ኤርትራውያን ብሓቂ ካብ ልብና ንፈትወኹም ኣለና!!!
@BsG-np9kq
3 ай бұрын
መልካም ምኞት መመኘት ጥሩ ግን ለክፋም ለደጉም ሲባል ኤርትራውያን ዝም ብትሉ በይ ስማቹን ከመግለጽ ብትቆጠቡ ጥሩ ነው፥ ብዙ የኦሮሞ ልጆችም ኤርትራን ለመውረር ቋምጠው ፌስቡክ ላይ ዘመቻ ሲያደርጉ ነበረ መሰልቀጥ የለመዱ ስለሆኑ ንግግራቹ እነሱን ብቻ ይሁን
@BethBirhe-vo5nl
3 ай бұрын
Worry about your country. We will worry about our country! ❤️
@Brighthealth2127
3 ай бұрын
ኤርትራ ፋኖን ማገዝ አለባት አማራ ከሀዲ አይደለም
@eriboy62833
3 ай бұрын
@@BethBirhe-vo5nl Fair enough 👍 indeed we worried about our countries. and we love fano means it's not b/c we don't worry about our country we love fano because they struggle for justice ⚖. ♥️