Yoosaan Geetahun - keenya Yeroon - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian oromo Music : Yoosaan Geetahun - keenya Yeroon - New Ethiopian Oromo Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #OromoMusic
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 Hope Music

Пікірлер: 1 800

  • @user-fd9xh7ol6g
    @user-fd9xh7ol6g Жыл бұрын

    ጉራጌ ነኝ ኦሮምኛ ምንም አልችልም ግን ይሄ ሙዚቃ ሁሌ ነዉ ምሰማዉ በጣም ነዉ የምወደዉ ❤ድምፁ ገዳይ ነዉ በጣምምምም የምወደዉ ዘፈን

  • @fayofayo3010

    @fayofayo3010

    7 ай бұрын

    ✌✌✌✌

  • @chaltuethiopia3736

    @chaltuethiopia3736

    6 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️ቆንጆ

  • @AbdiiYusuf-gf7rk

    @AbdiiYusuf-gf7rk

    2 ай бұрын

    L

  • @natigudeta7641

    @natigudeta7641

    2 ай бұрын

    😂​acooeiuchhc@@fayofayo3010

  • @wendekubra

    @wendekubra

    11 күн бұрын

    Ere sax hule new Yemisema 😂😂😂😂😂lelike bilesh sax😂😂😂

  • @hanniel3630
    @hanniel36303 жыл бұрын

    ኦሮምኛ አልሰማም አልችልም ግን ይሄን ዘፈን ስሰማው የሆነ ደስ የሚል ነገር ሰውነቴን ይወረኛል። ደስስስስስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @alimorowa429

    @alimorowa429

    3 жыл бұрын

    👊

  • @henokhagos4003

    @henokhagos4003

    3 жыл бұрын

    💖💖💖

  • @hanniel3630

    @hanniel3630

    3 жыл бұрын

    @@alimorowa429 አንተ ሌባ ኪስ አውላቂ....ምን ይሁን ነው የምትል?

  • @alimorowa429

    @alimorowa429

    3 жыл бұрын

    @@hanniel3630 esun anteneh yemetakw !!! jil

  • @tigistsahle2863

    @tigistsahle2863

    2 жыл бұрын

    @@alimorowa429 3erqaaswew3

  • @user-ic1ok4xg6z
    @user-ic1ok4xg6z5 жыл бұрын

    ይህን ልጅ እሁድን በኢቢኢስ ላይ አይቼው በጣም ነው የተመቸኝ ደስ ሲል ምን እንደሚል ግን አላውቀውም ግን ተመቸኝ አቦ ሰላምክን ያብዛው

  • @iamalwaysinthelineofethiop2770
    @iamalwaysinthelineofethiop27705 жыл бұрын

    ኦሮሞነቴን ስወደው ኢትዮጵያዊነትን ሳከብረው ኦሮሞ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እኮ ውብ ባህላችን ደስ ሲል ልሳን ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @dawit1924

    @dawit1924

    2 жыл бұрын

    ይመቸን

  • @adanemaru7517

    @adanemaru7517

    Жыл бұрын

    ant oromo huneh endih kehonh amhara(ethiopia ) bithon mn letl nw??

  • @naoldera2066

    @naoldera2066

    Жыл бұрын

    @@adanemaru7517 You are the funniest idiot in this earth fool

  • @shorts5952

    @shorts5952

    Жыл бұрын

    @@adanemaru7517 ydeberew nber

  • @nahimar8460

    @nahimar8460

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helloethiopia925
    @helloethiopia9253 жыл бұрын

    እኔ ኦሮሞ ባልሆንም ይሄን ዘፈን ስሰማ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ፡፡ "ክብር ለሰው ልጅ"

  • @alhamdleallah

    @alhamdleallah

    3 жыл бұрын

    وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous Quran .islam***/*

  • @betelihemwendimu9150

    @betelihemwendimu9150

    3 жыл бұрын

    @@alhamdleallah kkkklllyy cccccfddd]dod1feewwwedddssddddddw1efeee344r4556441q111112223332211w222e33699

  • @seideymer8162

    @seideymer8162

    3 жыл бұрын

    @@alhamdleallahኧ

  • @Maya-si1fr

    @Maya-si1fr

    22 күн бұрын

    ​@@alhamdleallah🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Maya-si1fr

    @Maya-si1fr

    22 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @etsegenethailu2873
    @etsegenethailu28735 жыл бұрын

    ወይኔ ምን ላርግህ ይሄን ዘፈን የማውቀው ከልጅነቴ ጀምሮ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ሀገሬ ወሊሶ አካባቢ የሚዘፈን ነው ተወልጄ ያደኩት ግን ፊንፊኔ ነው ዘፈኑን ግን በልጅነቴ እኛ ቤት ሰርግ ግብዣ ሲኖር ይዘፈን ስለነበር አውቀዋለው ስለሰማሁት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @derejeseboka2386
    @derejeseboka23865 жыл бұрын

    • በጣም ደስ የሚል ደጋግመህ ብትሰማው ጆሮህ ማይከፋው ሙዚቃ ነው ቀራጻው ቦታ በወሊሶ ወንጪ ሀይቅ አከባቢ በመሆኑ ጥሩ ነው አከባቢውንም ከማሳወቅ አኳያ የራሱ የሆነ ጠቀሜታ የሚሰጥ ስለሆነ በርታ ቋንቋውን የማይችሉትም ሊሰሙት የሚችል አይነት የሚስብ ሙዚቃ ነው በርታ በርታ እኔ ደስ ብሎኝ በተደጋጋሚ ሰምቼዋለሁ

  • @mariyamabrar6544

    @mariyamabrar6544

    3 жыл бұрын

    ሰላም ወንድም ወሊሶ ወንጪ ሀይቅ ቤትኛው አቅጣጫ ነው ባለማወቄ አዝኛለሁ

  • @DW-wq2vn

    @DW-wq2vn

    2 жыл бұрын

    @@mariyamabrar6544 በምእራብ ደቡብ ሸዋ ኦሮምያ ወይንም ደቡብ ምራብ ሸዋ ይባላል

  • @mariyamabrar7251

    @mariyamabrar7251

    Жыл бұрын

    @@DW-wq2vn የወሊሶኦ ተወላጅ ነኝ ከወሊሶ ከተማ በኤት በኩል አማያ በሚወስደው መንገድ ነው አላወኩትም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @DW-wq2vn

    @DW-wq2vn

    Жыл бұрын

    @@mariyamabrar7251 ወሊሶ የጀግኖች መፍለቂያ

  • @dhaile8772
    @dhaile87725 жыл бұрын

    Akkaataan video'n kun itti hojjatame eddu nama ajaa'ibsiisa! Aadaa ofii eegee, otoo waanti "jabanaa" kun itti hin dabalamiin hojjatamuun nama dinqisiisa! Hunduu galatoomaa!👌👌👌

  • @sewnegnenaesasatalew5398
    @sewnegnenaesasatalew53985 жыл бұрын

    እመቤቴ ቅድስት እናቴ ማሪያም ታሳድግክ የምር እፃኑን ልጅ ወድጄው ልሞት ነው ዋው ለሱ ስል ስንቴ ደጋግሜ አየሁት ይሄንን ሙዚቅ

  • @shamsiyaatube2358

    @shamsiyaatube2358

    5 жыл бұрын

    heeduu nama tola 😍😍😘

  • @educationltube

    @educationltube

    5 жыл бұрын

    Kollkkooo

  • @alioweediyo2743

    @alioweediyo2743

    3 жыл бұрын

    Enem

  • @negbiyaaman8910

    @negbiyaaman8910

    3 жыл бұрын

    @@educationltube bkhķk

  • @user-kq3dd6kk7c

    @user-kq3dd6kk7c

    3 ай бұрын

    Hedu.namati.tolaa.walhii.😊

  • @sewnegnenaesasatalew5398
    @sewnegnenaesasatalew53985 жыл бұрын

    ፎንቃ የሆነ ሙዚቃ ነው በተለይ እፃኑ ልጅ ሲጨፍር የኔ ድቡሽቡሽ ልጅ

  • @nadiakemal8433

    @nadiakemal8433

    5 жыл бұрын

    Simish irasu beki new

  • @tofiktofik9888

    @tofiktofik9888

    3 жыл бұрын

    Ene bayehut menetsir new yayeshiw

  • @eventhink3253

    @eventhink3253

    3 жыл бұрын

    Lemin ithiopia music hibalal oromoo misic new

  • @asrat7146

    @asrat7146

    3 жыл бұрын

    እህ

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    3 жыл бұрын

    የመጨረሻ ምርጥ ልጅ ነዉ

  • @petpet2948
    @petpet29484 жыл бұрын

    ይህን ዘፈን ምን እንደሚል ባይገባኝም ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቸኝም፣ያገሬ ልጆች በጣም ታምራላችሁ፣ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @shiferawdeme9423
    @shiferawdeme94235 жыл бұрын

    እንደዚህ አይነቱን ነው ማበረታታት በሀሉን የሚያቀነቅን ይመችህ አቦ በጣም ነው የወደድኳቹሁ

  • @Miss-oq2do
    @Miss-oq2do5 жыл бұрын

    ምርጥ ነው ቀጥልበት ወይውይይይይይ ያገሬ ባህል ንሩልን ለዘላለም ቆንቆው ባይገባኝም ወድጀዋለሁ እኔ ወሉ ነኝ z

  • @mohammedelrasheed98
    @mohammedelrasheed985 жыл бұрын

    الله عليكم حلوه جدا.. I love this song and dance From sudan with my love

  • @saglaniluutube3606

    @saglaniluutube3606

    5 жыл бұрын

    mohammed تحية الكم أهل السودان من اؤروميا)

  • @nadiakemaldisasa6894

    @nadiakemaldisasa6894

    5 жыл бұрын

    مليون تحياتي لك من مكة المكرمة

  • @hidasetube8077

    @hidasetube8077

    5 жыл бұрын

    ቤተሰብ መሆን ይፈልጋሉ? እንገዳውስ ወደ Channal ጎራ ይበሉና የደወል ምልክቷን ይጫኑ (You want to be family? So come with our channel & billing the sign of Subscribe, Lke & Comment)

  • @ghazalestore1976

    @ghazalestore1976

    4 жыл бұрын

    Thanks

  • @misrafayisa7056

    @misrafayisa7056

    4 жыл бұрын

    Thanks both of you

  • @mahammedhabuu4366
    @mahammedhabuu43665 жыл бұрын

    I am from Afghanistan but I love you so much oromo music my brother oromo

  • @kenyaapp4913

    @kenyaapp4913

    5 жыл бұрын

    Thank you bro

  • @hudahassan5026

    @hudahassan5026

    5 жыл бұрын

    Thanks a lot bro !

  • @oromiyabirthoromo1916

    @oromiyabirthoromo1916

    5 жыл бұрын

    We love. Afghanistan👈✊✊✊

  • @hidasetube8077

    @hidasetube8077

    5 жыл бұрын

    10 q u my brother

  • @nanaakosuaww6979

    @nanaakosuaww6979

    4 жыл бұрын

    We love you too

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh59685 жыл бұрын

    ምክንያቱን ባላቅም የኦሮሞን ህዝብ ሳይ እንባ ይተናነቀኛል ምርጥ ክሊፕ ነው ኦሮምያ በሬዱ ቶ ዮሳን በገ ቴኘ ታቴ ሲቲ ቦና

  • @sifenkejela9205

    @sifenkejela9205

    3 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @natanim9709

    @natanim9709

    3 жыл бұрын

    👍🏾😭

  • @seenaawakejirawary5999
    @seenaawakejirawary59995 жыл бұрын

    ጨዋ ሙዚቃ ማለት ይህ ነው ሰላምህ ብዝት ይበላ የእናተ ባልሆን ምን ይውጠኝ ነበር ፈጣሪ ይመስገን እንኳን ከናተ ተወለድኩ ኑሩልኝ ማሮቼ ፈጣሪ ኦሮሚያን ይባርክ!!😘😘😘

  • @alainaln6704

    @alainaln6704

    5 жыл бұрын

    Leeeeeeee

  • @alfiahassan8531

    @alfiahassan8531

    5 жыл бұрын

    Amiiin

  • @bontutaresa3570

    @bontutaresa3570

    5 жыл бұрын

    Wowow

  • @bontutaresa3570

    @bontutaresa3570

    5 жыл бұрын

    Jabadha lamiikoo 😘

  • @abi8547

    @abi8547

    3 жыл бұрын

    Amen🙏🙏🙏

  • @user-qw4hj6eh9s
    @user-qw4hj6eh9s5 жыл бұрын

    ኦረምኛአላቅም ግን በጣም ነው ምወዳቸው😘😘😘😘😘😘 አካባቢው ሲያምር ቀረፃውም እችናት አገሬ እንግዲ😘😘😍

  • @AwradAwrad-pk9lw

    @AwradAwrad-pk9lw

    5 жыл бұрын

    በጣም

  • @fikertehaile3986

    @fikertehaile3986

    5 жыл бұрын

    Ged oromon mehon ayetbkbshm lemadnk wuistshei yayhun ewuneta meskershei enje ethiopawinet bicha beki new lemwuded yene konjo kenenet ye ethioawinet menfse kal wuistachn yemsman melkam new

  • @nasirmo5436
    @nasirmo54362 жыл бұрын

    ሙዚቃው በጣም በጣም ጥሩ ነው ክሊፑ የገጠሩን ህይወት የትውለድ ቦታን እድገታችንን የሚያሳይ ነው ሌሎችም ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነው በተረፈ ምርጥ ሙዚቃ

  • @mariammariam1007

    @mariammariam1007

    Жыл бұрын

    💚💛❤ 👍👍👍👍❤❤❤

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo19165 жыл бұрын

    እስቲ ለሰርጋቹ ይኼን ሙዚቃ አስከፍቱ ድምቅ ነው የሚለው ሁሉም ብሄር ደስ ይለዋል

  • @linahilemichael8804

    @linahilemichael8804

    3 жыл бұрын

    Ara ena yasarega masetawasha nawe

  • @mosinisidarba6057
    @mosinisidarba60575 жыл бұрын

    እሄን ልጅ በጣምነው ማደንቀው ዮሰነን ምትወዱ like አርጉ

  • @HawwiiMohammadKuma

    @HawwiiMohammadKuma

    5 жыл бұрын

    Wwwaawwwoo Wwwaawwwoo jabadhuu sabbona sanyii sabaa galatomii 💃💃💃💋💋💋💋💘

  • @muhammedmuhammed9349

    @muhammedmuhammed9349

    5 жыл бұрын

    yoosaan dhugaa bayyee natiltaa sirbaa keesi baayyeen jaladha keessatu sirbaa naadhii nuuf barbaada jedhu sani😭😭👈💝💝💝👍

  • @ayantuabdissa9004

    @ayantuabdissa9004

    5 жыл бұрын

    Wow I like your music

  • @sifanhusin2

    @sifanhusin2

    4 жыл бұрын

    Me too

  • @afomiyalove6233

    @afomiyalove6233

    4 жыл бұрын

    ስወድህ እኮ......

  • @meronyadete216
    @meronyadete2165 жыл бұрын

    የኦሮሞ መሬት እንዴት እደሚያምር እኮ ለምለም ነው ምድሩ የዋህ ነው ህዝቡ የናት ሆኜ ባልፈጠር እናደድ ነበር ደሞቼ በፍቅር ነው ምወዳቹ የአባቴ ወገኖች የስም መጠሪያዎቼ ኩራቴ ናቹ #በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነው በርታልን ዮሲዬ

  • @elsuu3983

    @elsuu3983

    5 жыл бұрын

    ሜሪ የምወድሽ የኔዋ ❤❤❤

  • @genetanbesa8990

    @genetanbesa8990

    5 жыл бұрын

    እውነቱን ምርጥ ሙዚቃ ነው መወደድ ያለበት በማንነቱ የማይኮራ ሰው መሠረት የሌለው እውነትን አባት መጠራ ነውና በማንነትሽ መኩራት አለብሽ በጣም ወደድኩሽ ኑርልኝ

  • @nadiakemaldisasa6894

    @nadiakemaldisasa6894

    5 жыл бұрын

    Oromowoch dame sigaye atinte hulanegere nachiw nurulign

  • @heywet

    @heywet

    4 жыл бұрын

    Lezeh aydel yetemedun? Me lat lemdew

  • @user-rr4qs4ly8y

    @user-rr4qs4ly8y

    4 жыл бұрын

    Edelame nane oromo ono mafatare

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b5 жыл бұрын

    ምርጥ፡ቅንብር፡የልጀነት፡ግዜ፡ወደ፡አጎቶቼ፡ስሄድ፡ይስለፈኩት፡ትዘታ፡በጣም፡ደስ፡ይላል።

  • @alimorowa429
    @alimorowa4294 жыл бұрын

    Yoosan Getahun sirbi kee hundinu baay'ee natti tola. Keessumattu yeedalo fi walaloo ati barreessitee Artistoota hiriyoota keetiif kennitu like siif godha

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv5 жыл бұрын

    የከተማ ፎቅ ማየት ነበር የሰለቸኝ እስቲ የገጠሩንም ወግ እና ባህሉን እንደዚህ አሳዩን 👆😞👍

  • @Miss-oq2do

    @Miss-oq2do

    5 жыл бұрын

    ሳባ ነኝ የጉራጌዋ ልክ ነሺ ሺልችተናል እር እኔ በራሢ ኡፍፍፍፍ የማዳም ቢት ብልጭልጭ እኔ እፅጅ እሥከመቸ

  • @user-oe8yv7pz7s

    @user-oe8yv7pz7s

    5 жыл бұрын

    ሳባ ነኝ የጉራfuaadጌዋ

  • @naziftaressa9637

    @naziftaressa9637

    5 жыл бұрын

    sunis inuma jaallatama sis

  • @samueltadesse5547

    @samueltadesse5547

    5 жыл бұрын

    neyina lasgobegnish

  • @kennaaraggaasaa9587
    @kennaaraggaasaa95875 жыл бұрын

    akkas malee ilmaa abbaa gadaa jiradhuu wan ofii babareduu ijolee shawaa 😍😍💃💃💃💃🌷🌷🌷💔💔💔💖❤❤

  • @gebisaroba8720

    @gebisaroba8720

    5 жыл бұрын

    ijoollee oromoo

  • @almanal828

    @almanal828

    3 жыл бұрын

    @@gebisaroba8720 😙😘😍💋💋💋💋💋💔💔💔💑💏💏💏💏💏💏oromoo koo 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💋💋❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💪💪💋💪💪👀👀👀💪💪💪💪

  • @jeannotjemeneshi5790

    @jeannotjemeneshi5790

    3 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jeannotjemeneshi5790

    @jeannotjemeneshi5790

    3 жыл бұрын

    🥰uuffffff🥰wwooww

  • @sifenkejela9205

    @sifenkejela9205

    3 жыл бұрын

    Ijolle Oromo jedhi gurba nana silayyu inni muca wallagga bahadha male showa miti Garu mucaa Oromodha siressi jechake

  • @giftimeron
    @giftimeron5 жыл бұрын

    Oh my ♥️♥️ the little boy bless his heart. Such a cutie pie 🥰

  • @fatumaomer3637

    @fatumaomer3637

    4 жыл бұрын

    Meron Afrikawit e

  • @merrymerry7454

    @merrymerry7454

    4 жыл бұрын

    @@fatumaomer3637 شنشنوسهس

  • @merrymerry7454

    @merrymerry7454

    4 жыл бұрын

    كل َنهشوشنس هل

  • @fatimamohammad2778

    @fatimamohammad2778

    3 жыл бұрын

    @@merrymerry7454 0

  • @melatabebe2542
    @melatabebe25425 жыл бұрын

    dont know afan oromo but i love this music ... beautifull people ... amazing landscape !!!

  • @tigistshume1256

    @tigistshume1256

    4 жыл бұрын

    No

  • @birhanugemede2776

    @birhanugemede2776

    3 жыл бұрын

    Ish sirba

  • @urjimohammed4223

    @urjimohammed4223

    2 жыл бұрын

    @@tigistshume1256 sdzpPPys

  • @sabatesema6351

    @sabatesema6351

    2 жыл бұрын

    @@tigistshume1256 P0

  • @kefyalewtadesse2670

    @kefyalewtadesse2670

    2 жыл бұрын

    @Beki Firanko ki

  • @hirkokidanu7652
    @hirkokidanu76525 жыл бұрын

    ዋው በጣም ውብ ስራ ነው የእውነት ሊበረታታ ይገባል እኛ እኮ ውብ ባህል እና ወግ አለን እንዳይጠፋብን መጠበቅ አለብን

  • @tesfaneshgebra6673

    @tesfaneshgebra6673

    5 жыл бұрын

    U right

  • @abdizewde6867

    @abdizewde6867

    5 жыл бұрын

    Anchim konjo nesh

  • @hdbtat1836

    @hdbtat1836

    4 жыл бұрын

    @@tesfaneshgebra6673 Iiuul8uy7uioo 9io9

  • @hajituna

    @hajituna

    2 жыл бұрын

    Xx

  • @hajituna

    @hajituna

    2 жыл бұрын

    @@abdizewde6867 ll

  • @user-mh4hw6rw5m
    @user-mh4hw6rw5m5 жыл бұрын

    ምንም የማወጣለት ሙዚቃ 👍👍👍👍👍👍👍👏👋👋👋👏👏👌👌👌👌👌👌

  • @lameridawed3533
    @lameridawed35335 жыл бұрын

    እጅግ በጣም በጣም ለጆሮ ! ደስ የሚል ኪልፕ ነው!! በርታ! ኦሮሚኛ ባልችልም ወድጀዋለሁ!!

  • @rahmanangebintalihi7936

    @rahmanangebintalihi7936

    4 жыл бұрын

    Le ጁሩ ደሰ የላለ ኣየደለ ኣለሰሜን ገባ በልው አለ ያጋረ ሰው

  • @afafghantous9111

    @afafghantous9111

    6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medihabesha1541
    @medihabesha15414 жыл бұрын

    ሁለ ነገራችሁ ውብ 🥰🥰🥰ምድራችሁ ለምለም 💚💚💚 ፍቅራችሁ ልዩ 🥰በቃ ልዩ ናችሁ ቤተሰቦቼ sinan jaladhaa lammi koo💛💚❤

  • @alioweediyo2743

    @alioweediyo2743

    3 жыл бұрын

    Nuttis sin jalana

  • @medihabesha1541

    @medihabesha1541

    3 жыл бұрын

    @@alioweediyo2743 💚🕊❣️

  • @cheirnetabera1242

    @cheirnetabera1242

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤galatoomi

  • @shimeliseshetu3609
    @shimeliseshetu36095 жыл бұрын

    በእዉነት ይሄ ዘፈን በጣም ደስ ይላል….ደሞ ድምጹ I proud of oromo

  • @sidraseada1729
    @sidraseada17295 жыл бұрын

    😂😂😂😂 mucaa xixiqqoosan otoon arge dhungadhee😍😍😍😍😍

  • @fariidsamman5759

    @fariidsamman5759

    4 жыл бұрын

    Sidra Seada kkkk

  • @biliseeintalaamboo8224

    @biliseeintalaamboo8224

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkk

  • @cyruszeyleekariuki5557
    @cyruszeyleekariuki55575 жыл бұрын

    From. Kenya with love

  • @teniejersa2456

    @teniejersa2456

    Жыл бұрын

    Qq

  • @Sarbet888
    @Sarbet8885 жыл бұрын

    Almost two-three years ago I commented that all Ethiopian cultural music improved and produced better specially Walyta and Amharic but Oromo was a no show. Thank God, almost for over a year now Oromo is at the top of the chart, I love it. But the sad part for me my favorite Walyta music is very quiet, I hope they will soon start the fire one more time.

  • @mazakassa5936
    @mazakassa59365 жыл бұрын

    ባይገባኝም ያምራል ሁሉም ነገር 😍😍

  • @abdizewde6867

    @abdizewde6867

    5 жыл бұрын

    Litorgumilish fkr

  • @mazakassa5936

    @mazakassa5936

    5 жыл бұрын

    @@abdizewde6867 des yelgnal

  • @abdizewde6867

    @abdizewde6867

    5 жыл бұрын

    0917350690 tele gram contract me

  • @nadiakemaldisasa6894

    @nadiakemaldisasa6894

    5 жыл бұрын

    Yebahilnew marr

  • @mazakassa5936

    @mazakassa5936

    5 жыл бұрын

    @@nadiakemaldisasa6894 eshi 😍

  • @Mesi-px6xu
    @Mesi-px6xu5 жыл бұрын

    በታም ደስ ይላል በማንነታችን ማፈር የለብንም መሰረታችን ይሄነው ሁላችንም ግእን በዱቄት እየተለቀለቁ የኛ አገር ክልል ቆጆ ናቸው ብለው የሚተባረሩ ሰዎች አላችው እና ከማንነታችን አንፈር የኢትዮጵያ ልጆች እሺ ውድድድ ሙዚቃው ተምችቶኛል

  • @heywet

    @heywet

    4 жыл бұрын

    Bemanenetu yemeyafer oromo yelem sejemer! Afresh endehone eraseshen teyeke?

  • @lijmo6328

    @lijmo6328

    Жыл бұрын

    @@heywet Relax konjo she didn’t not said anything wrong, all she said was let’s be proud of our culture

  • @natedog6423
    @natedog64233 жыл бұрын

    አንተን ስሰማህ ባይገባኝም በጣም ደስ ይለኛል 💚💚💛💛❤️❤️

  • @hawiisisay4869
    @hawiisisay48693 жыл бұрын

    ኦሮሞ መሆን መመረጥ ነው ውብ ባህሌ ውድድ የኔ ውዶች ደሞቼ የልቤ ደስታዎች...

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    2 жыл бұрын

    Oromuma😍😘

  • @nimonagareda118
    @nimonagareda1185 жыл бұрын

    Sirba kana jalqaba yeroon audio isaa dhaga'u torbee lama osoo walirraa hin kunneen dhageeffadhe ammamoo kan caaluu. jabaadhu Walaloo baay'ee dandeessaa sagaleen keellee bareedadha. Keep it up!

  • @kushlij1511

    @kushlij1511

    5 жыл бұрын

    Nimona Gareda dhifama music isa ka bira ni qabda

  • @kushlij1511

    @kushlij1511

    5 жыл бұрын

    Nimona Gareda jechun Ki yo qabate na ergu ni dadesa bayyen barabada

  • @nimonagareda118

    @nimonagareda118

    5 жыл бұрын

    @@kushlij1511 Isa kan Nadhii Gammadaaf sirbame jechuu kiyyaam. inni moo youtube irrayuu jiraam bar!

  • @user-wn4sk8tr1d
    @user-wn4sk8tr1d5 жыл бұрын

    የኦሮሞ ልጆች ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @emuhabeshawit2452

    @emuhabeshawit2452

    5 жыл бұрын

    amenn

  • @tinakebede2778

    @tinakebede2778

    5 жыл бұрын

    Amen

  • @seenaawakejirawary5999

    @seenaawakejirawary5999

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @najuuamaan3305

    @najuuamaan3305

    5 жыл бұрын

    Ameen

  • @mohammedwodey3940

    @mohammedwodey3940

    5 жыл бұрын

    amen yemalkatagnal

  • @user-ss2ut2ns9d
    @user-ss2ut2ns9d5 жыл бұрын

    Enkuwan oromo honkuuuu I love you so much oro Nation

  • @sablemi5987

    @sablemi5987

    4 жыл бұрын

    , 😍😍😘😘😘

  • @ehtemariamayele7554

    @ehtemariamayele7554

    3 жыл бұрын

    Love all

  • @sahra4091
    @sahra40915 жыл бұрын

    the little boy is so cute. The landscape is just a paradise.

  • @WeTube_3

    @WeTube_3

    Жыл бұрын

    Wancii and Dandii (Giincii)

  • @leulmengistu509

    @leulmengistu509

    9 ай бұрын

    of course the little boy was wonderful I like him so much ❤❤😢😢

  • @bekisintu1770
    @bekisintu17705 жыл бұрын

    that precious kid just warm my heart. . . . ቋንቋውን ስልማልችል በእናታችሁ የሙዚቃውን ትርጉም ጻፉልኝ

  • @solomondawit8866

    @solomondawit8866

    5 жыл бұрын

    musika aytregomim.

  • @AwradAwrad-pk9lw
    @AwradAwrad-pk9lw5 жыл бұрын

    ዋውውውውውውው ብዓሉን የጣባቀ ከሙዚቃ ነው ይማችክ በርታ ውንድም

  • @eskindirdebebe3527
    @eskindirdebebe35275 жыл бұрын

    ኦሮምኛ ባልሰማም በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው

  • @rastemabdella1851

    @rastemabdella1851

    3 жыл бұрын

    We 2 zdt

  • @svartaberget7791
    @svartaberget77915 жыл бұрын

    The Little boy is so cute, he's got amazing moves.

  • @mariyadagnew9761
    @mariyadagnew97615 жыл бұрын

    ዋው ተመስጬ ነው ያየሁት. Keep it up bro

  • @Relax_84
    @Relax_845 жыл бұрын

    Omg 😮 what’s dis amazing music Thank you so much For real Fayya argadhu

  • @T-JEYJEY911
    @T-JEYJEY9115 жыл бұрын

    I love ❤️ my people Oromo culture beautiful people I’m from USA 🇺🇸

  • @hidasetube8077

    @hidasetube8077

    5 жыл бұрын

    ቤተሰብ መሆን ይፈልጋሉ? እንገዳውስ ወደ Channal ጎራ ይበሉና የደወል ምልክቷን ይጫኑ (You want to be family? So come with our channel & billing the sign of Subscribe, Lke & Comment)

  • @nanaakosuaww6979

    @nanaakosuaww6979

    4 жыл бұрын

    We love you 2

  • @user-rr4qs4ly8y

    @user-rr4qs4ly8y

    4 жыл бұрын

    We love you too my bro

  • @romitessadiiii4477

    @romitessadiiii4477

    2 жыл бұрын

    @@hidasetube8077 አሁን እሱ ከአሜሪካን ይልሻል አንቺ ሰብስክራብ ተይዋለሽ😁😁

  • @denalawol6283

    @denalawol6283

    Жыл бұрын

    ​@@romitessadiiii4477😂😂

  • @yanateenafakeeasnii8301
    @yanateenafakeeasnii83015 жыл бұрын

    Wayoo akameti namati tolo jabadhu kiya koo💚❤💚👌

  • @user-fg8rl2yc7n
    @user-fg8rl2yc7n5 жыл бұрын

    ምርጥ ሙዚቃ ዬሳን ብዙ ስራ ከአንተ ጠብቃላው ምክንያቱም ጥሩ ድምፀ አለህ

  • @bezabeza1296

    @bezabeza1296

    4 жыл бұрын

    Am sudanes i love athiopia

  • @redwanadem3800
    @redwanadem38005 жыл бұрын

    Mucaan xuqqachuun su Rabbiin haa gudisuu baay'ee jaaladhen walumaa galati baay'ee clip bareeda

  • @ghazalestore1976

    @ghazalestore1976

    5 жыл бұрын

    Anile oson arge dhugadhe uuufff

  • @islamtube5847

    @islamtube5847

    3 жыл бұрын

    Anis bayyee nati tole Rabbii. Nuuf ha guddiisuu

  • @user-ck8cx1sg7q
    @user-ck8cx1sg7q5 жыл бұрын

    ጎበዝ በጣም ምትደነቅ ነክ እኔ ሙዚቃ ሰምቼ መቀመጥ አልፈጠረብኝም የሆነ ስሜት አለው በተለይ እንቅስቃሴው ሲያምርብክ

  • @cydiaahmed1551
    @cydiaahmed15515 жыл бұрын

    እንካን ከናተ ተፈጠርኩ ደግህዝብ 😍😍😍

  • @chynkz924
    @chynkz9245 жыл бұрын

    aww that little kid so cute! god bless him

  • @jhondoe7887
    @jhondoe78875 жыл бұрын

    ዮስዬ jabadhu. Baaye. Nama. Tola.. የኔ ዘሮች ክፋችሁን አያሳይኝ. ደስታቹ ደስታዬ ነው

  • @yoabeabeyo4015
    @yoabeabeyo40154 жыл бұрын

    Woww New Bayew Bayew Altegbwem Demo Cucaw Temchitognal Edeg Yibeleln

  • @e.samuel8324
    @e.samuel83245 жыл бұрын

    4:10 I cry every time I see him😭 soo cute 😍😍😍

  • @habibamuhamad4474
    @habibamuhamad44745 жыл бұрын

    Woooooow sanyii koo jabadhu one love all ethiopia hagere

  • @setulove712
    @setulove7125 жыл бұрын

    ዋው ያምራል በርታ በጣም ነው ደስ ይለ

  • @arditube5698
    @arditube56983 жыл бұрын

    ሀገሬ አቤት ስናምር ውበት ፈሰሰ በእምየ ቤት ሁሉም የየራሱ ውበት አለው 👌👍👌👍👌👍 የሰርግ ሙዚቃ ነው የሚመሰለው ድምፁ መብረቅ ነው

  • @blessedjoti1655
    @blessedjoti16553 жыл бұрын

    Proud of my oromo ppl and awesome culture ❤️💕

  • @elsuu3983
    @elsuu39835 жыл бұрын

    Hayeeee heduuu namti tolaaaa ❤❤❤❤❤❤ jabadhu wan ofi koo ❤❤❤❤

  • @mubarakbilata7768

    @mubarakbilata7768

    5 жыл бұрын

    Yőmï ø/r Gal የ ቶም አፍቃሪ Jabaadhu sanyii koo

  • @gazaliamaan1395

    @gazaliamaan1395

    3 жыл бұрын

    Jimma

  • @alainaln6704
    @alainaln67045 жыл бұрын

    እንደው ምን አባቴ ይውጠኝ ይሆን ኦሮሞ ባልሆን ተመስገን እንኮዋን ኦሮሞን ሆንኩ ምርጥ ፍቅር አዋቂ ምሁር ህዝብ መወለድ ማደጌ እልልልልልልልልል Oromoo naf jiiradha

  • @elsuu3983

    @elsuu3983

    5 жыл бұрын

    የኔ ውድ እኔም ይቆጨኝ ነበር ኦሮሞ ባልሆን

  • @seenaawakejirawary5999

    @seenaawakejirawary5999

    5 жыл бұрын

    ኦሮሞ ባልሆን ታንቄ እሞት ነበር ክብር ለፈጣሪ ይሁን ኦሮሞ አድርገ ስለፈጠርከኝ

  • @AwradAwrad-pk9lw

    @AwradAwrad-pk9lw

    5 жыл бұрын

    ሚችት ይበላቹ ማሮቼ

  • @kenyalfal7605

    @kenyalfal7605

    4 жыл бұрын

    Enema sekora dess silegn

  • @user-rr4qs4ly8y

    @user-rr4qs4ly8y

    4 жыл бұрын

    Amen

  • @Tsegansh
    @Tsegansh3 жыл бұрын

    OK I am crying right now😥it's remind me my mom, it was her favorite song😥

  • @ayeleolika9131
    @ayeleolika91315 жыл бұрын

    The originality and authenticity of this song is terrific! Well-done!

  • @ashenafitadesse7161

    @ashenafitadesse7161

    Жыл бұрын

    Butchering Mfmfjdnrjdnjsn fjfnjnjcjfuehhxnfjbfjfbitjrh3obduxbchfbbfnbbfbbrbrbtbfbtb5 htbthhhgxvyvdueyrbrydhhfdhhdhdhdvrhrvdhrbbrfbfbfbfbfbbfbfbfbfbfbfbtvtbtbbtv I

  • @abdiolana630
    @abdiolana6305 жыл бұрын

    Ijoollee keenyaa!!! Akkas malee sirbi. Keenya yeroon barri sirba boo'icha sirbaan nu haa ga'uu.

  • @ohali5668

    @ohali5668

    3 жыл бұрын

    @@rexxsade6425 stupid ,,,, amhara means uma hura / free people , and oromo too are free people . You are mind less

  • @fenetchannel6125
    @fenetchannel61255 жыл бұрын

    wow yosi u did it! bravo yosi super mann i cant stop listening👂👂👂👂

  • @gelanaketema552
    @gelanaketema5525 жыл бұрын

    no word for that little kid, simply adorable. nice job yosan

  • @tinatn6363
    @tinatn63633 жыл бұрын

    ኦሮምያ ለም አረንግዋዴ ኢትዮ አይመስልም እኮ ስትሞሸሩ በዚ ዘፈን ጨፍሩ በጣም ደስ ይላል

  • @tsigeredaadmassu3589

    @tsigeredaadmassu3589

    3 жыл бұрын

    እንግዲህ ዋጥ አድርገው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ይህ ውብ ቦታ!!!! ነቅላችሁ እንግዲህ የት ትሄዱ😂😂😂😂💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @sifenkejela9205

    @sifenkejela9205

    3 жыл бұрын

    @@tsigeredaadmassu3589 ende mebtachen eko new kkk enkuwan Oromiyaa yikerena ertiria ena somalem Hager honowal Qomaxa gin Hager yelewum Sudan new hageru 😱😱😂😂😂

  • @tsigeredaadmassu3589

    @tsigeredaadmassu3589

    3 жыл бұрын

    @@sifenkejela9205 የቀጀላ ዲቃላ ምነው በአፍሽ ተፀዳዳሽ!!! የጃ-war ገረድ!!! አፋችሁን ለመክፈትማ ማን ብሏችሁ!!! አሁን አንቺ እና አንቺን የመሳሰሉትን ተደምሮ ነው ኦሮሞ የምንባለው??? እበት!!! ሀደራው😂😂😂😂😂😂

  • @sifenkejela9205

    @sifenkejela9205

    3 жыл бұрын

    @@tsigeredaadmassu3589 hecc denkem Oromo mehon kkk menew qomaxa bemehonesh aferah ende kkkk 🤣 temegnunalachuko betam geta yibarek Oromo bemehone yedingil lij mesgana yigbawu 💪💪💪❤️💚💪💪💪💪😂🤣🤣😂🤣🤣😂😂

  • @tsigeredaadmassu3589

    @tsigeredaadmassu3589

    3 жыл бұрын

    @@sifenkejela9205 አፎፍቱ ሀደራው አሁን አንቺ ድንግል ማርያምን የምታውቂ አትመስይም🙄🙄🙄!!!! አሳማ!!!! የኦነግ ስፐርም ትራፊ

  • @mademesifin6682
    @mademesifin66825 жыл бұрын

    hayeeeeee bayye namati tola 😍👌

  • @rakebkassahun1522
    @rakebkassahun15225 жыл бұрын

    Wow I'M proud of you this is topical our culture we don't need follow any one. I love the little boy he's so cute. 😍

  • @user-wl9sl1rx3p
    @user-wl9sl1rx3p14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ميه الميه والله من ليبيا 🇱🇾

  • @africafirst1375
    @africafirst13755 жыл бұрын

    We love you bro keep it up it ur song😍I'm watch evertime💯 I'm Oromo

  • @gutuutsagayeemss9759
    @gutuutsagayeemss97595 жыл бұрын

    Wawawawawaw sanyii koo jabadhu sabonaa Oromo 💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💝💝💝

  • @jamalsururali3726
    @jamalsururali37265 жыл бұрын

    Dammolee Dammole........ Akkana ijolle Abba Gadaa jabaadha qabsoon ittuma fufa karaahundaan

  • @asilyan6404

    @asilyan6404

    5 жыл бұрын

    ዋው ምርጥ

  • @lewimarkon1914
    @lewimarkon19145 жыл бұрын

    kezi lij gar university abren temrenal lezi bemebkatu des bilognal though i dont know z meaning, its a nice song

  • @HiHi-ku9ju

    @HiHi-ku9ju

    Жыл бұрын

    ³4s

  • @WeTube_3

    @WeTube_3

    Жыл бұрын

    Jimma University ❤

  • @musanegeso3045
    @musanegeso30455 жыл бұрын

    Yoosaan .... guddaa galatoomi. namoonni hedduun hin beeku, kun waan guddaa dha. sirbi kun naannoo kootitti daran beekkamaa, keessattuu gaafa ijoollee jaarkaanii qabannee alatti sirbaa bulla. hardha san yaadadhee baay'ee natti tole. .nu biratti '''''''''' Qididishii'' jedhama. galatoomi.

  • @misrmiagas4360
    @misrmiagas43605 жыл бұрын

    Oromiyaa to bal'aldho baguma sirra dhaladhe በርታልን ምርጥ የአባ ገዳ ልጅ❤️

  • @user-go8hk1hk8r
    @user-go8hk1hk8r3 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ድንቅ ማንነት በራስ ዙሪያ ማንንም ሳይሳደብ ሳይነካ ምርጥ ስራ ነዉ አባቴ በርታ

  • @goldenresearch88
    @goldenresearch885 жыл бұрын

    Yoosan jabaachuu qabda Waggaa 15 keessatti artistii haaraa arguu dhabnee artistiin 2 ykn 3 yoo fedhe ijaaraa yoo itti hin tolle diigaa ture amma filannoo heddu barbaanna; Aartiin keenya artistii muraasa beekamoon daangessuun aartii dhalootaa ajjesuudha. jabaadhu jajjabee waan haaraan as baate amma sirraa baay'ee eegna; keessumaa ofii qofa beekamtii barbaadaa hin jirtu aartistoota kaanis deeggaraa akka jirtu ni dhagahama kana kan barbaadamu... !!!!

  • @cjsbsndnsjjs9314
    @cjsbsndnsjjs93145 жыл бұрын

    Wow hedduu namatti tola qaxaale keenya nuuf jiraadhu. Irra kashii godhi abboo❤️

  • @baligirma1602
    @baligirma16025 жыл бұрын

    One of the best video clips I have ever watched! Jabaadhu!

  • @beteltefera6592
    @beteltefera65925 жыл бұрын

    ያምራል ሁሉም ነገር 😍😍

  • @ebbisakadirrayyan8248
    @ebbisakadirrayyan82484 жыл бұрын

    Masha Allah.😍❤️❤️❤️❤️❤️ I love the little boy dancing. I just want give him a big hug 🤗

  • @kalkidanabebaabeba21
    @kalkidanabebaabeba213 жыл бұрын

    ኦሮሞነት ንፁ ኢትዮጲያዊነት ነው ብርቅርቅ ነገር የማያምራቸው በራሳቸው የሚተማመኑ በባህላቸው የሚኮር

  • @bilaladam5359
    @bilaladam53595 жыл бұрын

    I just can't get enough listening to it.👏🏼

  • @billiko3620
    @billiko36205 жыл бұрын

    wow there are a lot of characters on this video...love it!

  • @haymanotzeray6282
    @haymanotzeray62823 жыл бұрын

    Betam des yemil music even though i dont know the meaning... may god give us peace and remove racism from the surface of our country!!!

  • @alioweediyo2743

    @alioweediyo2743

    3 жыл бұрын

    Amen tebareki haimi!

  • @meremabenti8716
    @meremabenti87164 жыл бұрын

    The little boy is sooooooooooooooo adorable and cute

  • @yemisrachworkusibhatu4820
    @yemisrachworkusibhatu48203 жыл бұрын

    I love this Oromifa Music , love it , really you did great , congrats , I am Gurage and love all Ethiopian people , may God give us all peace ,love and Unity and Development for Ethiopia and better lives for all Ethiopian people , stay blessed

  • @devstola

    @devstola

    Жыл бұрын

    Hllp

  • @WeTube_3

    @WeTube_3

    Жыл бұрын

    These people might be Gurage mix since it in Wonchi and Dandi area. That's why you're attracted to it.😮

  • @yannetadane1797
    @yannetadane17975 жыл бұрын

    woowww akkam bareddaa baay'ee miidhagaa 😍😍😍😍💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @amartiadane3181

    @amartiadane3181

    5 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @igorzigic3033
    @igorzigic30334 жыл бұрын

    Yosan,ati artiistti Oromoo jabdha...yeroodhan albamaa nuuf baasii.

  • @blessedjoti1655
    @blessedjoti16554 жыл бұрын

    Missing my mom land,my heart beating 💗 hard,when I heared such oromic music type like this 💗💗💗❤️

  • @wekbolwol6749
    @wekbolwol67495 жыл бұрын

    I love Ethiopia and Ethiopians

  • @abebawasmare8290

    @abebawasmare8290

    5 жыл бұрын

    ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች ድስትላላችህ

  • @seenaawakejirawary5999

    @seenaawakejirawary5999

    5 жыл бұрын

    We love you so much 😍😘❤💚❤

  • @burtukanmotumabu3033

    @burtukanmotumabu3033

    5 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️👌🏻🌺🌺🌺🎶🎶🎶🎸

  • @oromooromia9140

    @oromooromia9140

    5 жыл бұрын

    oromo

  • @kemalhusen3541

    @kemalhusen3541

    5 жыл бұрын

    Heduu baredaa dhugaa waqaa

  • @nejuabdi5664
    @nejuabdi56645 жыл бұрын

    Yoosaniyee weeddddddddd yene jegn qero power ❤💚❤💚❤💚❤💚❤💑💑💑💑💑💪💪💪💪

  • @fgg5577

    @fgg5577

    5 жыл бұрын

    Wowwwwwwwwwwwwwww bareedda weeeeeeeeeeeeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤👊👊👊👊👊👊

  • @abib9375
    @abib93754 жыл бұрын

    I like this song. Much love from 🇸🇴

  • @sablemi5987

    @sablemi5987

    4 жыл бұрын

    💙💙💙❤️❤️❤️❤️

  • @sw5981
    @sw59813 жыл бұрын

    ኦሮሞወችን በፍቅር ነው እምወዳቸው እኔ እህታቹህ አማራዋ ነኝ ፍቅር ያሸንፋን

  • @sifenkejela9205

    @sifenkejela9205

    3 жыл бұрын

    🧐🧐🧐😳😳😳egna lewededen fekir ensetalen 🧐🧐🧐😳😳

  • @faedasalman3532

    @faedasalman3532

    9 ай бұрын

    ❤❤❤🎉😘😘

Келесі