Bewketu Sewmehon - Meneshaye | መነሻዬ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Ойын-сауық

Ethiopian Traditional Music : Bewketu Sewmehon | በእውቀቱ ሰውመሆን
- Meneshaye | መነሻዬ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.com/+hoplessable
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2017 Hope Music

Пікірлер: 1 400

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 Жыл бұрын

    ክብር ለኢትዮጵያ በጣም አማራ በመሆኔ ኩራት፤ ለአፍሪካ አንድነት ክብር በሁሉም አካባቢዎች ወታደራዊና ጠንካራ ኃይል ነን!

  • @susuhassen4645
    @susuhassen46456 жыл бұрын

    አማራነት ውበት ነው😊 የቴወድሮስ ሀገር ጎንደር😍ያበደ ነው😋❤

  • @melatfikersis5110

    @melatfikersis5110

    6 жыл бұрын

    susu hassen በትክክል ዉዴ

  • @user-kc5mq8so7t

    @user-kc5mq8so7t

    5 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @user-mh2xw1li8w

    @user-mh2xw1li8w

    3 жыл бұрын

    ሳህ

  • @zawdnhsedagaw7593
    @zawdnhsedagaw75936 жыл бұрын

    አቤት ጎንደር ታድለሽ ተዚሞልሽ አያልቅ ሁሌም ሙሽራ ነሽ እንኳንም ጎንደር ሆንኩኝ በውቀቱ ስጠብቅህ ነበር ባማረ ስራ ብቅ አልክ እናመሰግንሃለን እንዎድሃለን ምርጥ የጎጃም ልጂ እማማ ኢትዮጵያየን ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር ስጠን ፈጣሪ

  • @destatube605
    @destatube6056 жыл бұрын

    አማሮች ግቡልኝ ማሮቸ ምክምንያቱም እኛ በኢትዮጵያ አንደራደርም 💚💛❤️

  • @user-pz6tz3rq8i

    @user-pz6tz3rq8i

    6 жыл бұрын

    Sfd mfjh tekel

  • @etyamelake1023

    @etyamelake1023

    6 жыл бұрын

    Sfd mfjh woye woye woye alene

  • @astweandarge4831

    @astweandarge4831

    6 жыл бұрын

    Sfd mfjh እኮ ማርርር

  • @hanayedengelemariamlijenat8973

    @hanayedengelemariamlijenat8973

    6 жыл бұрын

    Sfd mfjh metan mar alen alen

  • @hiwihiwi8360

    @hiwihiwi8360

    6 жыл бұрын

    ልክ ነው

  • @zebachewyenealem662
    @zebachewyenealem6626 жыл бұрын

    እዉነት ብለሀል ወንድሜ ጎንደር ለኢትዬጵያ ባለዉለታ ናት

  • @eyorkafikr3188
    @eyorkafikr31886 жыл бұрын

    በውቀቱ ተባርክ ደስ ስትሉ ውይ ኢትዮጵዊነት ኩራታችን ግርማ ሞገሳችን ማማራችን ጎንደር ላሊበላ እረስንቱ ይነገር ባጠቃላይ እትዮጲያን በክፉ የሚያያት የቅዱሳን አምላክ ይገስፅልን አሜን3

  • @user-by4wh8pb7i
    @user-by4wh8pb7i6 жыл бұрын

    ኡፍፍፍ የእውነት ደም ያለው ኢትዬጲያዊነት የሚሰማው ህዝብ ነው አቦ አፄዎች ውስጤ ናችሁ ክብር ነው የማደርጋችሁ

  • @nournour-bg9ql

    @nournour-bg9ql

    5 жыл бұрын

    ግአ መ ዑአብ

  • @sabontuuwaallookaamiseesab3376

    @sabontuuwaallookaamiseesab3376

    4 жыл бұрын

    👎👎👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌

  • @user-mh2xw1li8w

    @user-mh2xw1li8w

    3 жыл бұрын

    በጣም

  • @abyssiniaethiopia7667

    @abyssiniaethiopia7667

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/dHqprdyaqNexYco.html

  • @awetgidey3377
    @awetgidey33776 жыл бұрын

    ኤርትራዊ ነይ ይህ ሙዚቃ ግን ውስጤ ነው ዋው ያምራል

  • @user-fz1kb4so8i

    @user-fz1kb4so8i

    5 жыл бұрын

    Awet Gidey ማሮች ናችው እኮ ጅግናውች

  • @Alimohammed-po9vj

    @Alimohammed-po9vj

    5 жыл бұрын

    እኔ ጎደር፣አልተወለድኩም፣ግን፣ጎደር፣እወዳታለሁ

  • @user-fd2jf3sg6e

    @user-fd2jf3sg6e

    5 жыл бұрын

    የኒ ውብ አንድ ነን አይዞሽ እኛ ማለት እናተ ናችሁ እናተ ማለት እኛ መማለት ነን እሽ

  • @mekonenbluts9468

    @mekonenbluts9468

    5 жыл бұрын

    Abet wushet

  • @jeeranmooran1828

    @jeeranmooran1828

    4 жыл бұрын

    And nena 💚💛❤😍

  • @elsaelsa5702
    @elsaelsa57026 жыл бұрын

    አረ ውይይይ አማራ መሆን እዴት መታደል ነው በል እግዲህ ያዝ ወዝውዝዝዝዝ

  • @habtam1846

    @habtam1846

    5 жыл бұрын

    ያምበይው ያም. ኢትዮጵያዊ ነታችን በቂነው ሁሉም ኩሩ ሀበሻነው ኢትዮጵያ ነታችን ይበቃል ለኩራት እግዚአብሔር ፍቅር ይሥጠን

  • @kanaeth2235
    @kanaeth22356 жыл бұрын

    አይወደም ጎንደር መዘላበድ wowwww big like ጎንደር የጠላሽ ይጠላ

  • @user-gq7zs9ss9z

    @user-gq7zs9ss9z

    6 жыл бұрын

    meazi naredye አሜን ውዴ

  • @jocelynefay6695

    @jocelynefay6695

    6 жыл бұрын

    like bylew wdi hiwet

  • @henokkinde7881
    @henokkinde78816 жыл бұрын

    መነሻዬ ዝናው ማተቡ ኩራቱ ጎንደሬነቱ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-yf5bd3tj6p
    @user-yf5bd3tj6p6 жыл бұрын

    ዋው ከቃላት በላይ ነው ምርጥ ስራ ነው አለባበሳችሁ ያደረጋችሁት ትወና ሁሉም ነገር ጎንደሬወች ውስጤ ናቸው ኢትየጵያ ለዘላለም ትኑር ከዘር ከ ፀብ ወጠን ሰላሙን ያውርድልን አድ የሚያደርግ እንደ አፄ ቴወድሮስ መግስት ያምጣልን😘

  • @user-vu6jw2lr9u

    @user-vu6jw2lr9u

    6 жыл бұрын

    ሀይሚ የብዙየ ልጅ አሜን፫ ፍቅር

  • @melkamgelaw4120

    @melkamgelaw4120

    5 жыл бұрын

    ሀይሚ የብዙየ ልጅ AMAN AMAN AMAN

  • @sasung1516

    @sasung1516

    2 жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @abyssiniaethiopia7667

    @abyssiniaethiopia7667

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/dHqprdyaqNexYco.html

  • @FikreBlet-oj9vc

    @FikreBlet-oj9vc

    7 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል።

  • @3mstars274
    @3mstars2746 жыл бұрын

    Am from Eritrea I love u ethiopia 💋💋💋

  • @user-yf5bd3tj6p

    @user-yf5bd3tj6p

    6 жыл бұрын

    Meron Alazar Gerewold we love u eritrea

  • @ethiopiawit945

    @ethiopiawit945

    6 жыл бұрын

    Meron Alazar Gerewold Thanks sweety ❤

  • @abdiinkoorabbiiabdiinkoora9645

    @abdiinkoorabbiiabdiinkoora9645

    6 жыл бұрын

    Meron Alazar Gerewold Me too ♥♥

  • @user-ve6ew6ck6d

    @user-ve6ew6ck6d

    6 жыл бұрын

    Meron Alazar Gerewold we love you. too ertira

  • @kkww552

    @kkww552

    6 жыл бұрын

    Yamral.btlaye slgham usfnkwn ewdlalw

  • @user-gq7zs9ss9z
    @user-gq7zs9ss9z6 жыл бұрын

    ዝናው ማተቡ ኩራቱ ጎንደሬነቱ እማምዬ ጎንደር የአማሮች መዲና የጀግናው አፄ ቴወድሮስ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💘💘💘💘💘💘💘 😍😍😍😍😍

  • @PhotoMeEthiopia

    @PhotoMeEthiopia

    4 жыл бұрын

    ሯአወዘዘዘዘአአ፣ወቨጸጸ ጺጿጻጨከጠአወፀከጰዠዠቨ ኀወቀፈ፣

  • @muluadugna9159
    @muluadugna91596 жыл бұрын

    ጓደር ውስጤ ናችው ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ምርጥ ስራ ነው ሆፕ እናመሰግናለን

  • @lemin3083
    @lemin30836 жыл бұрын

    I am Eritrea I love Etiophan❤❤❤❤❤❤❤

  • @tariku40

    @tariku40

    6 жыл бұрын

    Danke Got U good we are togther i dont forgat

  • @abeshaleykune4262

    @abeshaleykune4262

    6 жыл бұрын

    Danke Got we love you too

  • @yosefalem1174

    @yosefalem1174

    6 жыл бұрын

    Danke Got if that was the case you wouldn't have left

  • @aminatadgo1762
    @aminatadgo17626 жыл бұрын

    ዋው ጎደሬ ስለሆንኩ ኩራት ይስማኛል ምርጥኢትዬ አዊ ነኝ💚💛❤

  • @rayanshreifsiblini3539

    @rayanshreifsiblini3539

    6 жыл бұрын

    aminat adgo wz

  • @majokmaker2663

    @majokmaker2663

    4 жыл бұрын

    Jogle

  • @davidinihodavita660
    @davidinihodavita6606 жыл бұрын

    ጎንደር በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም አይፈራምም ፈርቶም አያቅም

  • @yakabayab2868

    @yakabayab2868

    6 жыл бұрын

    ruhama Eframe ዉነት

  • @lalalandg0ndar20

    @lalalandg0ndar20

    6 жыл бұрын

    ruhama Eframe 💗💛💚💃

  • @fafi7857

    @fafi7857

    6 жыл бұрын

    ruhama Eframe እውነት ነው ድሮ አሁንም ወደፊትም አይፈራም ለአገሩ የታገለ ነው

  • @serawet9488
    @serawet94886 жыл бұрын

    እኔ ጎደር አይደለውም ግን በፍቅር እወዳቸዋለው ለእምነታቸው ይሞታሉ በእውነት ታማኝ ናቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @metwabbelete6267
    @metwabbelete62676 жыл бұрын

    መነሻዬ ፍሲልልልልልልልልልልልልልልልልል መነሻዬ ጎንድርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር ሀገሬ የጠላሽ የጠላ አለባብሳቹህ ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላልልልል

  • @Hanizii
    @Hanizii6 жыл бұрын

    wey amharic music endiet ytaftal. Love u ethio people One love👉👉🇪🇷🇪🇷💛💛👉👉🇪🇹

  • @JohnSmith-bk9vb

    @JohnSmith-bk9vb

    6 жыл бұрын

    Hani boy did you come here looking for food? I feel sorry for you Eritreans starving and fleeing your country coz your own president is killing you! poor Eritreans hahahaha

  • @Hanizii

    @Hanizii

    6 жыл бұрын

    John Smith 😅😅😅😅😅 thanks donkey

  • @proudamhara6491

    @proudamhara6491

    6 жыл бұрын

    John Smith U stupid, Ur truly donkey.

  • @Hanizii

    @Hanizii

    6 жыл бұрын

    Proud Ethiopian don't care about these idiots. We love u ethio people 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🤘❤ betam betam

  • @proudamhara6491

    @proudamhara6491

    6 жыл бұрын

    Hani boy We love u to my brother.

  • @zenbeali745
    @zenbeali7456 жыл бұрын

    በጣም ትልቅ መመልክት አለዉ ቴድም የኢትዬጵያ ዋልታ ምሶሶ ብሎታል ጎደርን

  • @ketesafewyalefemedia2378
    @ketesafewyalefemedia23783 жыл бұрын

    ይህን ሙዚቃ ወያኔን እየደመሰሰ ላለው ለሀገሬ ገበሬ ጋብዣለሁ

  • @zuzusha39
    @zuzusha396 жыл бұрын

    I am from Ethiopia oromia was born in Addis Ababa but am in love with teddy and salasebew I am in love with Gonder I even visited so many times one love❤😘❤😘❤😘 love

  • @logitatube4520

    @logitatube4520

    6 жыл бұрын

    Thanks

  • @mariyamali8083

    @mariyamali8083

    6 жыл бұрын

    Thanks u❤

  • @tewaeetennaw3704

    @tewaeetennaw3704

    6 жыл бұрын

    Ephi አንደአለም.ስራእንደት.ነው.በርታ.ተዋበ.ከሀርገሳ

  • @solomonadane4519

    @solomonadane4519

    5 жыл бұрын

    Wow we love you too man! Pls visit us. We inviting you. Bro

  • @user-bj7xq6ln3j

    @user-bj7xq6ln3j

    5 жыл бұрын

    No disrespect but if u were from Ethiopia why wont u write in Amharic???? It just doesnt sound right. too cliche'

  • @yordizgondar6524
    @yordizgondar65246 жыл бұрын

    ዝናው ማተብ ኩራቱ ጎንደሬ ነቱ 😘😘😘😘👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @fikresbezabih1039

    @fikresbezabih1039

    2 жыл бұрын

    hello !! one love Gondar from french 👍👍👍

  • @ayshaaysha2554

    @ayshaaysha2554

    2 жыл бұрын

    Enkuwan gondere weledegn

  • @amhara1576
    @amhara15766 жыл бұрын

    ምስጋና ለአማራ ብሄርተኝነት ይሁንና የአማራ አለባበስ እንደገና ውብ ሆኖ በአዲሱ ትውልድ እየተበለሰ ነው፡፡

  • @User-yo3yb

    @User-yo3yb

    6 жыл бұрын

    Amhara #1 ምስጋና ለቴዲ አፍሮ ጃኖ ለብሶ አስለበሠልን

  • @amhara1576

    @amhara1576

    6 жыл бұрын

    እኔም ትውልድ ነኝ ብፅይት እልሻለው User በርግጥ የቴዲ ተጽዕኖ በተወሰነ መልኩ አለበት ግን ልክ እንደ አማራ ብሄርተኝነት አስተዋጽኦ አላደረገም፡፡ ይህን ስል ጃኖ ብቻ አይደለም ሌላም የአማራ ባህላዊ ልብሶች እንደጉድ እየተለበሱ ስለሆኑ ነው፡፡

  • @User-yo3yb

    @User-yo3yb

    6 жыл бұрын

    Amhara #1 በርግጥ ትክክል ባህላችን እየተመለሰ ነው ደስ ይላል አማረነት እስከ ባህላችን ገና ያብባል

  • @amhara1576

    @amhara1576

    6 жыл бұрын

    እኔም ትውልድ ነኝ ብፅይት እልሻለው User እሱ ነውኮ የምልሽ፡፡

  • @user-mv7rb5ek2t

    @user-mv7rb5ek2t

    6 жыл бұрын

    Amhara #1 ትክክል

  • @melatfikersis5110
    @melatfikersis51106 жыл бұрын

    እኳን ተወልጀ ፊደል ቆጥሬብሽ ጎንደር ጎንደር ሲባል ያኮራኛል ስምሽ እምየ ጎንደር ክፉሽን አልስማ😘😘😘

  • @j7cell292

    @j7cell292

    5 жыл бұрын

    🕯💒🕯🕊💒🕊👍⚘🌷💗☥⚖♱♰👌💚🕯🙏🕊⚘⚘🌷💗💝🌷🌹🌷🌷⚘♱💋💋💚💒🕯🕯🕊🕊🕊⚘⚘🌷🌷🐅🐅🌹💝👍👍👍💝👍🌷👍🌷💗👍🕊🕯💒💚💋💒🕯🕊⚘☥

  • @user-ni4nk6zu3p

    @user-ni4nk6zu3p

    5 жыл бұрын

    🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍🇱🇹🇱🇹🇱🇹🇱🇹🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🇱🇹🙋‍♂️🇱🇹☝️👌👌👌☝️👍👍👍☝️🙊🙊🙊🙊🙊🙊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💜💜💜💜💜💜💜💜👌👌👌👌🇱🇹💖💖💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖🏃‍♀️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @dejeniemelissie2056

    @dejeniemelissie2056

    4 жыл бұрын

    What?

  • @madinamadina1065

    @madinamadina1065

    4 жыл бұрын

    M

  • @atenasyametaferya4788
    @atenasyametaferya47886 жыл бұрын

    እናተ አማሮች እካ ውስጤ ናቹ ከናተ መፈጠር ኩራት ነወ ባህላቹ ሙዚቃቹ አልባሳታቹ እምነታቹ ታሪካቹ ውበታቹ አመጋገባቹ ጀግነታቹ የሀፄዎቹ ዘር ማንነቴ የሸዋ አማራ ይፋቴ ነኝ ነፍጠኞቹ ስወዳቹ

  • @user-hh8pz8go7h

    @user-hh8pz8go7h

    5 жыл бұрын

    ትክክል ደሜ አማራነት ደም ነው ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ የሀገር ስም እጂ የማንነታችን አይደለም።

  • @batesjowsjow6727

    @batesjowsjow6727

    5 жыл бұрын

    Hy

  • @abougiti1452
    @abougiti14526 жыл бұрын

    ይህ ነው ዘፈን ወዝ ወዝ ጎንደር ውስጤ ናት አንድ ቀን እግዚአብሄር ከፈቀደ ሄጄ ማየት አይቀርም አቦ እግዚአብሄር ክፉሽን ለሚመኝ ምቀኛ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው መነሻ መነሻዬ ጎንደር መነሻዬ ፉሲል ለዘላለም ኢትዮጵያ ትኑር

  • @mekdesmuche5049

    @mekdesmuche5049

    6 жыл бұрын

    Abou Giti እንኳን ጎንደሬ ሆንኩ የጠላሽ ይጠላ የወደደሽ ይክበር እናታለም ጎንደር ሰላም ፍቅር። አንድነት ለኢትዮጵያ አገሬ

  • @user-de1qw5jp8o
    @user-de1qw5jp8o3 жыл бұрын

    ዝናው ማተቡ ኩራቱ ጎንደሬነቱ ጥንትም ጀግንነት አለው የጎንደር ሠው 💪💪💪

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia76672 жыл бұрын

    Gloire a l'Ethiopie fière d'être Amharas , nous sommes une force militaire Adwa !! Adwa Victory Africa !!!!

  • @user-tc2wj8ei5g
    @user-tc2wj8ei5g6 жыл бұрын

    ያምራል 😍😍😍😍 ግን በአሁኑ ሰዓት በአንድላይ እጀ ለእጀ ተያይዘ መፀለይ ነው ያለብን እግዚአብሔር እራርቶልን እንዲመለከተን ማን እንደ አገር ማን እንደምዬ ኢትዮጵያ የትም ብትኖር የትም ዞሮ መግቢያችን የተፍጠርንበት መቀበርያችን እምዬ አገሬ የዘዉትር ፀሎቴ ነው ሰላምሽ ይብዛልኝ እንደ ድሮዉ እንደ ጥንቱ አንድ አርገን ፈጣሪዬ ፍቅር መተሳሰብን አንቺ ነሽ ያስለመድሽኝ እምዬ አገሬ

  • @galwelkattigray4854

    @galwelkattigray4854

    6 жыл бұрын

    medant malko amen amen amen marrr

  • @user-tc2wj8ei5g

    @user-tc2wj8ei5g

    6 жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @melkamgelaw4120

    @melkamgelaw4120

    5 жыл бұрын

    መዲ ኢትዮጵያዊት መዲ ኢትዮጵያዊት AMEN AMEN AMEN egziyabihar hagerschinen yixebiklon mar tikikil neshi

  • @negestsaba
    @negestsaba6 жыл бұрын

    Bravo Gonder and long live Ethiopia!!! In this time of division and hate, lets remind ourselves, divided we fall and united we stand!!!

  • @user-tp6mt6pj9r
    @user-tp6mt6pj9r6 жыл бұрын

    ውይ ጎንደሬወቹ ውስጤናችሁ የኔጀግኖች በናተልብውስጥ የፀዳ የኢትዮጵያዋይናት ታትሟል ...ውድድድጎንደር♥♥♥

  • @UgjbVvnj

    @UgjbVvnj

    6 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-rm3jf2jk1q
    @user-rm3jf2jk1q6 жыл бұрын

    ፓፓፓ መታደል ነው በውነት ኢትዮጵያዊነት ጎንደሬነት

  • @mihretrago9695

    @mihretrago9695

    6 жыл бұрын

    በጣም ያምራል ተባረኩ

  • @konjoimissyou1939

    @konjoimissyou1939

    6 жыл бұрын

    Gonder wustie new Waw yimechih betam harif music fetari yitebkh

  • @hassanhajjhassan4650
    @hassanhajjhassan46506 жыл бұрын

    የእውነት ቃል ያጥረኛል ዋውውውው የጎንደር ልጆች ኮራንባችሁ የኢትዮጵያ ማንነት መነሻ ጎንደር መነሻዬ

  • @proudamhara6491
    @proudamhara64916 жыл бұрын

    Love u my amhara brothers and sisters, from wello delanta. WE ARE ONE SON'S OF HEROS, ETHIOPIA FOR EVER AND EVER 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱 🇲🇱, MOT LE BANDA WEYANE ENA TEKETAYOCHU. ETHIOPIA ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 YE JEGNA ZER NEN AMHARA PROUD ETHIOPIAN ✊, LOVE U GUYS.

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p6 жыл бұрын

    ዋውውውው እንዴት ደስ ትለላችሁ ጎደሬዎች አቤት ግርማ ሞጉስችሁ በቃ #ጎንደር ውስጤ ነው የጌታ ፈቃድ ከሆን በቅርብ ቀን እጎብኛለሁ ይመቻቹሁ ጎንደር ጎንደር ጎንደር ውድድድድድድድድድድድድድ

  • @user-gf8lx3wu7x

    @user-gf8lx3wu7x

    6 жыл бұрын

    የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ መጎብኛትማ አለብሽ እኔ እረሱ አንዴ አይቼ ደግሜ ከልሄድኩ እያልኩ ነው ፍቅር ናቸው ሠዎቹ እረሰቻው

  • @zawdnhsedagaw7593

    @zawdnhsedagaw7593

    6 жыл бұрын

    የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ ነይ የኔ ማር ደሞ እንግዳ ለመቀበል ጉንበስ ቀና ብለን ነዋ ፍቅር ሰው መውደድ ማን ሊዎዳደርን

  • @hdgdde496

    @hdgdde496

    6 жыл бұрын

    የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ asgabyalhalew marey. Walakam ehey

  • @hemronmarkonal4918

    @hemronmarkonal4918

    6 жыл бұрын

    የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ ene asegobgeshalhwege konjo

  • @user-wg1dm5ij2u

    @user-wg1dm5ij2u

    6 жыл бұрын

    የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ አንች ለመምጣት ሥትወሥኝ እኔ እቀበልሻለሁ ጎንደርን ከታች እሥከላይ አሣይሻለሁ

  • @gebregashaw5127
    @gebregashaw51276 жыл бұрын

    ጎንደር የጠላሽ ይጠላ.....አማራነት መታደል ዕኮነው፤፤

  • @aaaa-tw2yr

    @aaaa-tw2yr

    6 жыл бұрын

    gebre gashaw amara amara atibel gonder amara nicha ayidlem yalew

  • @hiwihiwi8360

    @hiwihiwi8360

    6 жыл бұрын

    gebre gashaw እውነት ነው

  • @batesjowsjow6727

    @batesjowsjow6727

    5 жыл бұрын

    DELETE! @

  • @dawitbogale
    @dawitbogale6 жыл бұрын

    I am very proud of being an Amara and Gondera . I Love you all Begameder , Gonder

  • @BitanyaBito12345
    @BitanyaBito123456 жыл бұрын

    Iam oromo my husband is gondera one love for ethiopian ❤❤❤❤❤❤

  • @Mragdoll

    @Mragdoll

    5 жыл бұрын

    Bonto Desisa

  • @jeeranmooran1828

    @jeeranmooran1828

    4 жыл бұрын

    Ayizon andnetachin yimelesal lm Amhara so love oromya

  • @anthonyloveanthonylove2159

    @anthonyloveanthonylove2159

    4 жыл бұрын

    Bonto Desisa we all Ethiopians we will make our country great again ! Oromo are love and caring great people like all Ethiopians. Before we got poisoned by politicians we lived in peace for generations.

  • @hamerethiopia4558

    @hamerethiopia4558

    4 жыл бұрын

    💕💕💕💕

  • @alenema87

    @alenema87

    3 жыл бұрын

    Amhara and oromo 🙈🙈 kero endayisemash

  • @user-qt4xn1pt4i
    @user-qt4xn1pt4i5 жыл бұрын

    ለጎንደሬ ከሁሉም በላይ ሀገሩ ክብሩ ኩራቱ ነፍጠኝነቱ አይበገረነቱ ጎንደሬ ማለት ኢትዮጵያዊነት ነው።

  • @ezanasolomon6876
    @ezanasolomon68763 жыл бұрын

    እረ በጌታ ግን ምንድነው እንዲህ ያለያየን...እረ ባካችሁ ፍቅርን አስተምሩን.... ሀገሬን እሱ ይርዳልኝ.. 🇪🇹 💗❣️💗❣️❣️💗❣️

  • @umsaif6623

    @umsaif6623

    3 жыл бұрын

    ዘረኝነት ብቻ ነገሰ አረ ምን አይነት ነው

  • @madanesisay2351
    @madanesisay23516 жыл бұрын

    Proud to be Gonderian Ethiopian Thanks bewketu

  • @user-bi8jg2ec5o
    @user-bi8jg2ec5o4 жыл бұрын

    Gonder land of kings and loyalty 💚💛❤️👑🗝️👌

  • @adhantebelanewintana6739
    @adhantebelanewintana67392 жыл бұрын

    ጎንደር ጎንደር ጎንደር ይጅግኖች ሃገር ውውውውድድድድድ 💙💛❤️☪️✝️💪💪💪💪💪

  • @tegteg5607
    @tegteg56076 жыл бұрын

    ሀገሬ ዉስጤ ናት በጣም እናመሰግናለን በዉቀቱ በጎንደርነቴ እኮራለዉ ሁላችዉም ኢትዮጵያውያን ሰላማችዉ ይብዛልኝ በያላችዉበት

  • @men9urbruh501
    @men9urbruh5016 жыл бұрын

    Afar, Somale, Amhara, Tigray, Oromia, SNNP, Beni-Shangul, Gambella, Harar, Addis Ababa & Dire Dawa all united Ethiopia, no room for racism behagerachin one love, one united Ethiopia 🇪🇹❤️🇪🇹

  • @ethio9538
    @ethio95386 жыл бұрын

    በመጀመሪያ በውቀቱ በጣም አደነቁህ ስራህ ቁርጥ የጎንደሬ :ቀብራራው ጎንደሬ የኢትዮጵያ መነሻው ለማንም የማይበረከከው ብሉልኝ ጠጡልኝ ታማኝ የፍቅር ሰው ሀገር ወዳድ ጎንደር ውስጤ ነው ::

  • @mesfintes
    @mesfintes6 жыл бұрын

    አዎን ! መነሻየ!ጎንደር በደሜ ውስጥ የተበረዘው ቅድምም አሁንም ለዘላለም ኢትዮጵይይዊነት ነው!💪🏾🇪🇹

  • @user-hh8pz8go7h
    @user-hh8pz8go7h5 жыл бұрын

    ዋውውውው በእውቀቱ የሰፈሬ ልጅ በጣም አሪፍ ስራ ነው አማራነት ደሜ ነውውውው

  • @user-pv5ps7no5e
    @user-pv5ps7no5e6 жыл бұрын

    ያምራል ጎንደር የጀግኖቹ ሀገር፨

  • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
    @mesiyorthodoxtewahidofikir5216 жыл бұрын

    መነሻየ ፋሲል መነሻየ ጎንደር ዝናው ማተቡ ኩራቱ ጎንደሬነቱ ዝናው ማተቡ ኩራቱ ኢትዮጰያውይነቱ ዋው ሙሉቀንየ ጎንደር ምንጊዜም ነግሳ ትኖራለች ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን ክሊፑ ከቃላት በላይ ነው ሲያምር

  • @teweldehadish475

    @teweldehadish475

    6 жыл бұрын

    Mesiy Orthodox Tewahido fikir n nati first Ethiopian not oli gondr

  • @aliandmaher2545

    @aliandmaher2545

    6 жыл бұрын

    Mesiy Orthodox Tewahido fikir n nati 🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹❤️🇪🇹

  • @biruktim4223
    @biruktim42236 жыл бұрын

    ዋውውውው ... እንዴት የተዋጣለት ሥራ መሰላችሁ ወገኖቼ!! እናመሰግናለን ወንድማችን በእውቀቱ!! 💚💛❤ 🌹

  • @user-md8xm5tn9d
    @user-md8xm5tn9d6 жыл бұрын

    ዋውውውው በውቀት ውድድድ ነው የማርግህ እንኳንም ያገሬ ልጅ ነህ አማራነቴ ኩራቴ ላይክ አድርጌዋለው

  • @Abdul-ne5fu
    @Abdul-ne5fu5 жыл бұрын

    Eritreawi negn I love amhara

  • @geniyoutube1815

    @geniyoutube1815

    5 жыл бұрын

    😍

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o6 жыл бұрын

    Wowwwww ጥንትም ጀግንነት አለው ያሀገሬ ሰው

  • @secondcell6334

    @secondcell6334

    6 жыл бұрын

    hayu fiker 👍👍👍👍❤❤❤❤💤💛💤💤💤💚💚💚💚💚

  • @tesfayeasratie8563
    @tesfayeasratie85634 жыл бұрын

    በውቀቱ እንወደሀለን አማራነት ኩራት ነው ጎንደረ ኑሪልኝ እስከዘላለም ማነም አይደፍረሽ መነሻየ ጎንደር መደረሻየም ጎንደረ

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w3 жыл бұрын

    መነሻዬ መነሻዬ አማራ መነሻዬ ወሎ መነሻዬ መነሻዬ ኢትዮጵያዊ መነሻዬ መነሻዬ መነሻዬውድድድድድድድድድሀገሬ ለዘላለም ኑሪ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekadudemelash5447
    @fekadudemelash54476 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ !!! ጎንደር ጎንደር ጎንደር !!!! መነሻየ!!!

  • @gestatijiacentayemeyalemze2815

    @gestatijiacentayemeyalemze2815

    6 жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @kal8342
    @kal83426 жыл бұрын

    ጎንደር የፍቅር አገር ያፄወቹ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ይመችክ ሀሪፍ ስራ ነዉ♥♥♥

  • @mesiyorthodoxtewahidofikir521

    @mesiyorthodoxtewahidofikir521

    6 жыл бұрын

    ቃል የአፄወቹ ልጅ ቃልየ የሀገሬ ልጅ እኔስ ብትይ

  • @melatfikersis5110

    @melatfikersis5110

    6 жыл бұрын

    Me too sweet😘😘😘

  • @haimelebanon93

    @haimelebanon93

    6 жыл бұрын

    💅💅💅በጣም የኔ ውብ እኔስ ብታየ እህ ሀገሪዋውውውው አረ እስከመቸ ነው

  • @kal8342

    @kal8342

    6 жыл бұрын

    Mesiy Orthodox Tewahido fikir n nati ♥♥♥

  • @kal8342

    @kal8342

    6 жыл бұрын

    Melat Ye Miki ♥♥♥

  • @user-fb1mq1qw8z
    @user-fb1mq1qw8z4 жыл бұрын

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ጎንደር የፍቅር ሀገር♥♥♥♥

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወዳችሑ ጎንደሬወች የጠላችሑ ይጠላ የኔ ጀግኖች 😻😻😻

  • @user-vs7qv8le9j
    @user-vs7qv8le9j6 жыл бұрын

    ስለአማራነት ሳይሆን ስለእትዮጵያዊ አጼቴውድሮስን ነው ምያሳየው በጣም አርፍ ከቴድ በልጦል ክልፑ እውነት እንናገር ከተባለ

  • @ericareynolds9278

    @ericareynolds9278

    6 жыл бұрын

    ሮማኒ እሱን ብዬ የተጎዳው ሮማን ስቆላመጥ ሮም አንች ደነዝ መጀመሪያ ፊደል አስተካክለሽ ፃፌ ወሬኛ

  • @Love-bh3ki
    @Love-bh3ki6 жыл бұрын

    ዋውውውው የሳምንቱ ምርጥ music ተመቸኝ አቦ👍👌😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @malso0onhhnoo252

    @malso0onhhnoo252

    6 жыл бұрын

    ዋው

  • @user-qe9iq3fg8y

    @user-qe9iq3fg8y

    6 жыл бұрын

    የደጋጎች ሀገር እዴምነው ወሎ ٣

  • @aliandmaher2545

    @aliandmaher2545

    6 жыл бұрын

    የደጋጎች ሀገር እዴምነው ወሎ 👩‍👦‍👦🇪🇹

  • @aliandmaher2545

    @aliandmaher2545

    6 жыл бұрын

    Malso0onh Hnoo 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹❤️

  • @user-mh2xw1li8w

    @user-mh2xw1li8w

    3 жыл бұрын

    💋💋💋

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf87984 жыл бұрын

    ባልወለድበት የጎንደር ፍቅር ይደፋኝ ነበር እፍ ጎንደር የኢትዬጵያ ዋልታ ሐገር ነው❤💌🌹🍀💐

  • @hailugetachew8466
    @hailugetachew84662 жыл бұрын

    ይሄ ልጅ ወኔው ይመቸኛል ይሄ ደግሞ ምርጥ ሥራ ነው፣ በርታ የበለጠ ሥራ እንጠብቃለን።

  • @mengistumekete1363
    @mengistumekete13636 жыл бұрын

    ደስ የሚል ቪዲኦ #ጃሎ በል አንተ!!!

  • @giveyaneshnagussie9738

    @giveyaneshnagussie9738

    6 жыл бұрын

    Mengistu Mekete ሀገር ጎንደር የፍቅር ሀገር ውድድድድ

  • @armazsegede2651

    @armazsegede2651

    3 жыл бұрын

    ጃሎ ምንማለት ነው

  • @enderasenegn
    @enderasenegn6 жыл бұрын

    ******ላለለው ይጨመርለታል *****ጎንደር የሁላችንም ናት ። ፈጣሪ ልዪ አድርጎ ነው የመሰረታት ጎንደሬዎች ደግሞ እንዳትመፃደቁ ከጎናችሁ ያለውን ጎጃምን አትርሱ, ሸዋ እና ወሎም አይታማ , ዘንድሮማ ምን ሀገር ቀረ ሁሉ ስሙን አስሯል እነ አንቦ ,የኦሮሚያ ብዙ ምርጦችን አይተናል።

  • @belaytesfaye7514

    @belaytesfaye7514

    6 жыл бұрын

    ba ye gojam lerasu yeminor yamenebetn hulu berasu yemiaderg engi kemidre kotetamna chigregna rehabitegna sidetegna gon yemiselef bihereseb aydelem lerasu tibebegnana genana ena jegna hizib new tarik atabelashi eshi

  • @belaytesfaye7514

    @belaytesfaye7514

    6 жыл бұрын

    Natan Feker bemejemeria keafih yemiwotawn atseyafi ena yenatin kibir yemineka askeyami nigigir ena sidb bititewow kalchalk gin eyaworah yalehew gene gar engi kenate gar silalihone enaten tew enenu sidebegn sirat yeleshi sid yasadegeh fara neh eshi segete keza wuch gin ene 100% amara negn tigere bihonm des yilegn neber gin alagegnewm wodefit gin agibichem hone lemigne tigre ehonalehu kendeante aynetu zer kemekelakel kemirtochu sorategna, tatari, active, bilt, chrstian tigrewoch zer bikelakel yishalegn neber kezih behuala esadebelehu kalk gin enem kuna kunawn ezeregifilihaleku yesidb chigir yelebignm degmo amaran sidb yichegirawal ende

  • @enderasenegn

    @enderasenegn

    6 жыл бұрын

    Natan እና belay ያለ ገላጋይ ብዙ ተሰዳደባችሁ ሁለታችሁም ምርጥ የአማራ ልጆች ናችሁ ግን በአረዳድ ችግር ነው እንጅ ከሁለታችሁም ክፉ ነገር አልወጣም ነበር , ነገሮችን ቀለል አድርጋችሁ እዩት , መጀመሪያ የተፃፈውን comment እዩት , ከጎንደር ዝና እና ክብር በስተጀርባ ጎጃም አለ ሸዋ ወሎም አይታማ ይላል በዚህ ላይ በላይ እኔ የፃፍኩትን በትክክል ተረድቶኛል , ጎንደር ብቻውን ጀግና አይደለም የሚለውን ነው, ናታን አንበሳ ነህ ሁሉንም ተጠንቅቀህ ነው ያየኸው እነኚህ ክፉወች እንዴት አለስልሰው ገብተው መርዝ ሰውን እንደሚያጋጩ ገብቶታል ለዛ ነው እንጅ የክፉ ነገር አይደለም ለኛ አማራነትን አልፈን ኢትዮጵያ ስንል እያለቅን አይደል ወንድሞቸ , እንኲን ይህንን እንቁ ህዝብ ለሌላም ይተርፋል ፍቅራችን። ።።

  • @belaytesfaye7514

    @belaytesfaye7514

    6 жыл бұрын

    ba baye awo yene mirt wondim ante gebtohal yalkut megemeria lay ante yetsafkew comment lay gojam rasun chilo woym kegonder be ekul dereja lay endelele aynet ena begonder merinet endeminkesakes adrgeh wanaw zina gin yegonder endehone adrgeh siletsafikew new ene endeza aynet comment lisetih yechalkut ewunetaw gin gojam endawm kegonder bebelete dereja koratna tamagn gegna hizb new lemisale dashen biran binwosid gonder lay metetat yegemerew amina kiremit lay new bahirdar lay gin ahun enkuan dashen bira bitaziz lela telieko endaleh new yemikoterbih enam eskahun dires dashen yemibal metet zeru yelem 2008 laym yebahir dar hizb new bekoratnet letekawmo woto bebizat baltezegajebet agatami yalekew beza lay zeregnnet yemayawuk hulunm engida yemikebel hizb new yalebet gura yemaywod hizb enezih gonder tebyewoch gin bahir dar lay aytewut yemayawukutn yegojamn magna teff eyebelu minm aynet yenenet aysemachewm still gonder gonder new yemilut zeregnnet woym sefertegnnet betam yatekachewal enem wodje aydelem betam joroyen silemererew new yenesu gurana zeregnnet bichal ende atekalay ethiopiawinet baychal degimo ende anid amara biasibu tiru new sigemer zeregnnetn yametut enesu nachew beethiopia

  • @enderasenegn

    @enderasenegn

    6 жыл бұрын

    Natan Feker እሽ አንተን ካስደሰተክ ።

  • @user-vv9sy5bx7e
    @user-vv9sy5bx7e6 жыл бұрын

    ዋው በጣምደስየሜል መፈክርነው በውቀቱ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ አሪፍነው ሁለቱእጂ እነብሴ ያበቀለው እንዲነው እድሜከጤናጋርይስጥህ ውድድድድድ የጎጃም ባላደራ ነህ💚💛💖 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu6 жыл бұрын

    ዉብ ህዝብ ዉብ ባህል ........."መነሻዬ በለው አንተ" የሚለውን ልጅ በጣም ወደድኩት ... እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @chuasmare22
    @chuasmare226 жыл бұрын

    Jalo bel Gonder!! Love you Gondar. God bless Ethiopian and it’s ppl

  • @FikreBlet-oj9vc

    @FikreBlet-oj9vc

    7 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል።

  • @FikreBlet-oj9vc

    @FikreBlet-oj9vc

    7 ай бұрын

    Hero Ménélike II One Ethiopia🥰🥰

  • @habeshatube6140
    @habeshatube61406 жыл бұрын

    #እንድያውም ባንተ ሙዚቃ መቼ ይሁን ማገባው ትመችኝ አለክ #ዛሬ በጎንደር ከች ብለሃል ይመችክ 🇪🇹🔥🇪🇹

  • @mikkyjonny4440

    @mikkyjonny4440

    6 жыл бұрын

    Lej Piyo እኔም ፈላጊ ነኝ እንመቻች

  • @melodkeyelash
    @melodkeyelash Жыл бұрын

    Ethiopia is the most magical place on earth, I love the music 🎵🎶♥️♥️♥️♥️

  • @alfredusman5660
    @alfredusman56603 жыл бұрын

    ዋዉ!!! እባክዎን ይህንን ትራክ በአከባቢዬ ዘዬ ውስጥ የማባዛት መብት

  • @laetitiamalkoun108
    @laetitiamalkoun1086 жыл бұрын

    ethiopia GONDER WOW 😍😍💓💓💓👌👌👍👍👏👏👏💃💃 ያዙ ጎንደሬወች ጭፈራ ይመስጣል

  • @giveyaneshnagussie9738

    @giveyaneshnagussie9738

    6 жыл бұрын

    Laetitia Malkoun የኔ ውዴ እናመሰግናለን

  • @teddytamalew8786
    @teddytamalew87866 жыл бұрын

    gondar....ethipiawinetn tsebkalech hulem bravo bewketu 1egna

  • @adinewbeyazin9097
    @adinewbeyazin90976 жыл бұрын

    Yes!! we are ETHIOPIAN. Thank you very much.

  • @mituhalu2092
    @mituhalu20923 жыл бұрын

    እኔ ላንተ ትልቅ ክብርና ምስጋና አለኝ ምክንያቱም ጎንደር ተወልደው ሙስሊም መኖሩን ይደርሱታል ሁሌም 44 ብቻ ነዉ ሚለው ግን እዬዞሩ ዱዓ ሚሉት 44"ነው ሚዘፈኑት ናቸዉ ሌሎችም አሉ ለመማንኛው ሁሌም ይሳካል !

  • @ethio9538
    @ethio95386 жыл бұрын

    ጎንደር ሁሌም የኢትዮጵያ መነሻ ዛሬም እየታየ ነው የኦሮሞ ደም ደማችንነው ከለ ጀምሮ እየታየ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ::

  • @maqdala

    @maqdala

    6 жыл бұрын

    That is true. It was the turning point of the revolution.

  • @judithfadlallah6927

    @judithfadlallah6927

    6 жыл бұрын

    ጎንደር ጎንደር ethio

  • @samsnyenenew3113
    @samsnyenenew31136 жыл бұрын

    ውይይይይ ጎንደር የፍቅር ሀገር ደስ ሲል ዋዉ በ እውነት ያምራል

  • @haymemola1885

    @haymemola1885

    5 жыл бұрын

    ዋወዋው ያምራል እኮራለው በጎደርኝናቴ

  • @roserose7940
    @roserose79405 жыл бұрын

    ዘራችሁ ይባረክ ልባችን ጠላቶቻችን መድረሻቸው ይጥፋ

  • @metwabbelete6267
    @metwabbelete62676 жыл бұрын

    መነሻዬ ፍሲል መነሻዬ ጎንድር ዋውውውውው በጣም አሬፍ ሙዚቃ ነው ብረታ ወንድም

  • @aabbeenneettbbeehhaabbttuu2182
    @aabbeenneettbbeehhaabbttuu21826 жыл бұрын

    ጎንደር ውስጤ ነው♥♥♥

  • @user-ud5lh8fi3p
    @user-ud5lh8fi3p6 жыл бұрын

    በእውቀቱ ዋውውው በበትልቁ Like like like like ጎንደሮዎች እስክ ገባ ገባ በሉ

  • @malso0onhhnoo252

    @malso0onhhnoo252

    6 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ዋው

  • @hbetamendalw9023

    @hbetamendalw9023

    6 жыл бұрын

    አለን ጎደር በመሆኔ በጣም እኮራለሁ

  • @user-ym6ww1yz1f

    @user-ym6ww1yz1f

    6 жыл бұрын

    አለን። የእናቴ አፍቀራ ሚሚዪ ጎንደር ነይ ጉንብ ቀና በለን ነው ምናስተናገድሽ ማር ጎንደር መወለዴ እድለኛ ነይ

  • @user-gv1wg3hd9x

    @user-gv1wg3hd9x

    6 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ እምየየየየየ ሀገሬ ጎንደር ፍቅር ናት

  • @user-gr9wz4me6y

    @user-gr9wz4me6y

    6 жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ አራ እኔ አለሁኝ የጎንደር አፈቃሪ እኔም መምጣት እፈልጋለሁ ግን ዘመድ የለኝም ጎንደር ለይ

  • @nigosadamsi5370
    @nigosadamsi53706 жыл бұрын

    ከሁሉም ዘፈንህ ሆነህ ነው የምትዘፍነው እጅግ በጣም ጥሩ ነው ይህን የመሰለ ባህልና ስረአት ያለን ሰወች ነን አኮራለሁ

  • @deguandualem9936
    @deguandualem99366 жыл бұрын

    ዋው እንዴት ያምራል በጣም ምርጥ ሙዚቃ ቴወድሮሶ ኢትዮጵያን ከንድ ያደረገ ጀግና ነው ሁሌም በሰራው ስራ ሲታወስ ይኖራል በውቀቱ አሪፍ ድምፅ አለህ በዚህ ቀጥልበት

  • @yemanetdf_ko5719
    @yemanetdf_ko57196 жыл бұрын

    Gender Gender 😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️Batem Tamrelachu konjoch ✌🏻

  • @monafabram1475
    @monafabram14756 жыл бұрын

    አይ ወኔ ደስ ሲል ኢትዮጵያዊነቴ ማንነቴ ጎደሬነቴ ኩራቴ ውድድድ

  • @user-ky6bb8bs9f
    @user-ky6bb8bs9f5 жыл бұрын

    ዋው ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤ ወደነዋል አማራነታችን ውበታችን ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @emanbintsulitan3919
    @emanbintsulitan39196 жыл бұрын

    ዋውውው.....ድምፅ ከነ ተወዛወዋዦቹ ጋ ጀግኖች እነ አፂዎች ሁሌም ታሪካችሁ ይወሳል

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade89496 жыл бұрын

    I love it. Proud of you!!!!

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu1996 жыл бұрын

    ፀዴ ዘፈን ነው😍 #በኮሜንት የምትሣደቡ ዘረኛ ሠገጤዎች አቦ ይንቀላችሁ፤እንዴት እንደምትዘጉ ምድረ ጌጃ😞

  • @mikinegn5547

    @mikinegn5547

    6 жыл бұрын

    beka comment endih new tiruna genbi asteyayet mestet.....

  • @batibati4872

    @batibati4872

    6 жыл бұрын

    yididiya Mesfin ባንች ቤት አሁን አንች እየተሳደብሽ ሳይሆን እየመከርሽ ነው?

  • @yididiyayidu199

    @yididiyayidu199

    6 жыл бұрын

    Bati Bati ሠገጤ ለሆነ ፍልጥ ሠው ስድብ አይደለም አጠናም ያንሠዋል😞ምነው ነካሁሽ እንዴ😃

  • @batibati4872

    @batibati4872

    6 жыл бұрын

    yididiya Mesfin እኔን እንኩዋ በጭራሽ ማማዬ

  • @batibati4872

    @batibati4872

    6 жыл бұрын

    yididiya Mesfin ግን እራስሽን እየተሳደብሽ ነው ብዬ ነው

  • @tsehaygebeyehu1184
    @tsehaygebeyehu11846 жыл бұрын

    ተደመምኩበት! ኪሮግራፈሩ ምርጥዬ አድርጎ ሰርቶታል wow! አስብሎኛል

  • @user-tj3qb9ip2k
    @user-tj3qb9ip2k6 жыл бұрын

    ዋውውውውውው ውድድድድድድ እናመስግናለን ውድድድድድድድድድ አማራነት ውብቴ የኢትዩጵያዊነቴ ኩራት ውድድድ

  • @user-nv8qk9qo6p
    @user-nv8qk9qo6p6 жыл бұрын

    i missss you Gonder😍😍💚💛❤💋

  • @mehameddawd7428

    @mehameddawd7428

    6 жыл бұрын

    mesi gondera አይዛህ.እኔደሞ.ስለድሬ።እናስለክሳግጥም.እሰጥሀለሁ

  • @mrjohn5655
    @mrjohn56556 жыл бұрын

    የዘፈን አድናቂ አይደለሁም። ጎንደርና አጼ ቴድሮስ ግን እወዳቸዋለሁ።

  • @saamasaa4157

    @saamasaa4157

    6 жыл бұрын

    Jesus is The truth God حخ

  • @danielgetu5611
    @danielgetu56115 жыл бұрын

    ክብር ላሳምነው ፅጌ ለዳግማዊው ቴድሮስ አብይ ሁላችንን እንደገደለን ምቆጥረው ስለኛ አንድነት ሲል ክቡር ሂወቱን ለሰጠን ጀግና እዳው አለብን ያሳምነውን ሀሳብ ጫፍ የማድረስ ግዴታ አለብን ላሳምነው ያልሆነች ኢትዬጵያ ትበታተን ጀግናችንን ተነጥቀን የምተኛ አፈር ተኛው እኔ ሲበዛ ነዶኛል

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen7 ай бұрын

    በጣም ምርጥ ስራ ነው አገሬ ኢትዩጵያ ሰላምሺ ይመለስ❤❤❤

  • @user-gr9wz4me6y
    @user-gr9wz4me6y6 жыл бұрын

    #ጎንደር ዋውው ይመቻችሁ ውድድድድድድድ

  • @adnagbrubaze1570

    @adnagbrubaze1570

    6 жыл бұрын

    ዋውውውውውው ው ውብ ስራ ነው

Келесі