Getnet Alemayehu & Bekalu Alemayehu - Atfersim | አትፈር…ስም (አትገረምም ቁ.3) - New Ethiopian Music 2021

Музыка

Getnet Alemayehu & Bekalu Alemayehu - Atfersim | አትፈር…ስም (አትገረምም ቁ.3) - New Ethiopian Music 2021
Website: www.bilatadigital.com
Facebook: / bilatadigital
Instagram: / bilatadigitals
KZread: / bilata
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Bilata Trading

Пікірлер: 480

  • @HabeshaMusic1
    @HabeshaMusic12 жыл бұрын

    በነ ጴጥሮስ መስቀል ✝️ በነ ቢላል አዛን ☪️ ትቆማለች ፀንታ 🇪🇹 በእምነቶቿ ሚዛን 👏👏👏👏👏👏 #Nomore

  • @rahamayasin1459

    @rahamayasin1459

    2 жыл бұрын

    😘😘😘

  • @eliyasabdurahman7540

    @eliyasabdurahman7540

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @tube-vb2tq

    @tube-vb2tq

    2 жыл бұрын

    ማርቆስ

  • @uaeuae1747

    @uaeuae1747

    2 жыл бұрын

    ትክክል💚💛❤💪💪💪💪

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p2 жыл бұрын

    አይ አማራዎች 💚💛❤👑💪✔ እናተ አትረዱኝ እኔ በፍቅራችሁ ልሞትነዉ 😪😭😭

  • @hibana6443

    @hibana6443

    Жыл бұрын

    My Afar እኛም ሞተን ነው ምንወዳች💪💖😘

  • @binyamtadele9130

    @binyamtadele9130

    Жыл бұрын

    ቅመም ነገር ስምሽ እራሱ ተመቸኚ😍😍😍

  • @sameramohammad-iz1jj

    @sameramohammad-iz1jj

    Жыл бұрын

    የኔዉድድድአላህይጠብቅልን እኛሚወደነን ኤንወዳለን እናከብራለን ክበሩልን💚💛❤🌹🇪🇹💚💛❤🌹

  • @user-wk6kd7ti4l
    @user-wk6kd7ti4l2 жыл бұрын

    😇ኣማሓራዬ ሙስሊም ክርስቲያኑ ፎቅር ብቻ💚💛♥💪💪

  • @user-th8er5vv2p
    @user-th8er5vv2p2 жыл бұрын

    አቤት ዉበታችን ሙስሊም ክርስታኖችን አፋቅራ የምታኖር እምየ ሀገሬ አላህ ይጠብቅሽ💘💘💘

  • @selamtube5007
    @selamtube50072 жыл бұрын

    የወለደቻችሁ በፍቅር ያሳደገቻችሁ እናታችሁ ትባረክ አማራ የፍቅር ምጭ 💚💛❤

  • @user-nu2ch3yu8x

    @user-nu2ch3yu8x

    Жыл бұрын

    እነዚክ ልጆች ጠፍሳ የታሉ

  • @marysineshaw9766
    @marysineshaw97662 жыл бұрын

    የእውነት ስሰማው ይነዝራል ጀግኖቼ ሁሌም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያየ ትንሳየሽን ያሳየኝ

  • @user-br7dr9zy4d
    @user-br7dr9zy4d2 жыл бұрын

    ስወዳችሁ የአማራ ጀግኖች 🇪🇹💚💛❤️💪

  • @zeane
    @zeane2 жыл бұрын

    አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ደሞቸ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale93122 жыл бұрын

    ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደምምም💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @silencepower6367
    @silencepower63672 жыл бұрын

    ብዙ መፅሐፍ የሆነ የሀገራችን ድንቅ ታሪኮቸን ነው ባንዴ የተጫወታቹህት! አለማድነቅ ንፋግነት ነው!! በሚቀጥለው የአፋሮቹን ብርቱ ኢትዮጵያዊነትና ጀግንነትን ብትፅፋና ብትጫወቱት እላለሁ!! ምርጥ ወንድማማቾች ኩሩ ኢትዮጵያዊያን!!

  • @zyefat
    @zyefat2 жыл бұрын

    በውነት ሁሉን ኢትዮጰያዊ ያካተተ ደስ የሚል ዘፈን ግሩም ደንቅ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌹🌷😇😇😇😇

  • @user-fx9je7cs3k
    @user-fx9je7cs3k2 жыл бұрын

    የኔ ነፍጠኞች ፋኖዎች የት አላችሁ💪💪💪💪💪💪💪💚💛💖💪💪💪💪💪💪💪

  • @hailemarimdagcnhew9346

    @hailemarimdagcnhew9346

    2 жыл бұрын

    አለን

  • @user-iv3jp2hs6p

    @user-iv3jp2hs6p

    2 жыл бұрын

    አለን ፋኖ ለመሆን ግደታ አማራ መሆን የለብኝም እኔም ከአፋር ፋኖነኝ በቃ 💚💛❤👑💪 ኮሽታ አልፈልግም😷 ፋኖነኝ አለቀ 💪💝💝💝💝

  • @saeedaahmad2645

    @saeedaahmad2645

    2 жыл бұрын

    እዚህ ነንን

  • @binyamtadele9130

    @binyamtadele9130

    Жыл бұрын

    @@user-iv3jp2hs6p ውዶ ለነፃነት የሚታገል በሙሉ ፋኖ ነው አፋር የጀግኖች ሀገር ናት አስመስክራለች

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed9152 жыл бұрын

    አትገርሙም እናንተ ወንድማማቾች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-dj2zo9xj9w
    @user-dj2zo9xj9w2 жыл бұрын

    በነ ቢላል አዛን🕋🕌በነ ጴጥሮስ መሥቀል💚💛❤💞💒🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዘፈን ከአንተ ውጭ ጠላሁ ደሜ 💝💝💝ስወድህ አሏህ ይጠብቅልኞ ቤተ አማሮች ፋኖ በአራቱም አቅጣጫ💚💛❤💞🕌💞💒🙏🙏🇪🇹ወላሂ አማሮች ሞቸ እምወዳችሁ💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @user-wk6kd7ti4l

    @user-wk6kd7ti4l

    2 жыл бұрын

    😍😍

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha70692 жыл бұрын

    ነበልባሎቻችን😍😍😍😍💚💛❤💪💪💪💪 ኢትዮጲያዬ በዙ ጀግኖች ወድቀው ልክ እንደ ጥንቱ ያስከብሩሻል ማህጸነ ለምለሟ እምዬ😍😍😍😍 እናንተ ወድቃቹ እኛን ያቆማችሁ ጀግኖች ዘላለማዊ ክብር እና ሞገስ ይገባችኋል😭😭😭🙏🙏🙏

  • @eldanatube68
    @eldanatube682 жыл бұрын

    ስወዳችሁ ኑሩልን እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ወንድሞቻችን አትፈርስም በጭራሽ ኢትዮጵያችን

  • @eseybirihanu1590
    @eseybirihanu15902 жыл бұрын

    አትገርሙም እናንተ በጣም ደስ የሚል ኢትዮጵያ ን የሚያሳይ ነው፡፡

  • @mesfinwassie3405
    @mesfinwassie34052 жыл бұрын

    የኔ ጀግኖች ምርጥ ስራ ነው! ኢትዮጵያ እንኳን ልትፈርስ እንደነ እሼቴ ለገሰን የመሰሉ ጀግኖች ወልዳ በነሱ መስዋዕትነት እርሷ ከፍ ትላለች ባንዳዎችም ይዋረዳሉ!!

  • @alemalehenig7350
    @alemalehenig73502 жыл бұрын

    አማሮችየ እየገባችሁ አበረታቷቸዉ አንድ ሁኑና ኑ የኛወችን ከጎናቸዉ ሆነን እናበረታታቸዉ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zebibayimam2320
    @zebibayimam23202 жыл бұрын

    😭😭😭☝️☝️☝️💚💛❤️ ፍቅራችን ያረብ መልስልን አድነታችንን ኢሻአላህ አንፈርስም

  • @user-ul2jp2xs1o
    @user-ul2jp2xs1o2 жыл бұрын

    ቢላል ሢል እደት እደተመቸኝ ይመችህ ጀግናው የጎጃም ልጆች

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያን አንድ ያደርገው ያ የንጉሳችን፣ የጥበበኛው፣ የጀግናው የመይሳው የካሳ ዘመን ናልን በኢትዮጵያችን የአንድነቱ ጥበበኛው ንጉሰ መይሳው የድሮዋ ኢትዮጵያ ናፍቃናለችና ዳግም ተወለድልን ንጉሳችን😥😥 አማራ የኢትዮጵያ መሰራች፣ ፊደል የቀረፀ፣ ዘመን የቀመረ፣ ባህል የፈጠረ፣ ነፃ የወጣ ገዥ ንጉስ የሆነ ሕዝብ ወደ ኢትዮጵያዊነት የምንደርሰበት መንገድ አማራነት ነው ሃገሩ ከተመሰረተችበት ዘመን ጀምሮ ለሺህ አመታት ኢትዮጵያን ከባንድ ነፃ ሲያወጣ የሚኖር ሕዝብ አማራ💚💛❤በዚህ ዘመንም ከህወሃትና ከህወሃቱ የማደጎ ልጅ ከምዕራባዊያኑ ባሪያ ከመናፍቁ ከአቢይ አህመዱ የአጋንንት መንግስት ሃገሩን ነፃ ያወጣል ቀን አለው ገና ለዛ ታላቅ ሕዝብ ለዛውም የድል ቀን አማራ💚💛❤

  • @Niwor.
    @Niwor.2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች።💚💛❤️.....💚💛❤️....💚💛❤️....

  • @mazaendale9312
    @mazaendale93122 жыл бұрын

    አማራው ተራራው ተገፍቶ የማይወድቀው ለፀሎትና ተኩስ ነው እሚበረከከው ወይ ፍንክች የጀግኖቹ ልጅ💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia2 жыл бұрын

    እሄን ልጅ ስወደው

  • @martimar518

    @martimar518

    2 жыл бұрын

    የኔ ፍቅርች የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ምን ላርጋችሁ ቃልም የለኝ ለናንተ💚💛❤️

  • @yeshwasasnakew5014

    @yeshwasasnakew5014

    2 жыл бұрын

    ላጋባሽ እንዴ ታላቅ ወንድሜ ነው

  • @hawatube2358

    @hawatube2358

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌️

  • @alemgashaw7337
    @alemgashaw73372 жыл бұрын

    እኔ ኦረሞ ነኝ ኢትዮጵያን ሙቼ ነዉ የምዎዳት ♥️ ዎያኔ ነዉ የከፋፈለን እንጂ

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk5 ай бұрын

    እናንተን የወለደች እናት ማህፀና ይባረክ!! 🌹💚💛❤ 🌹💚💛❤ 🌹💚💛❤

  • @senaitgobeze3834
    @senaitgobeze38342 жыл бұрын

    ስወዳችው የኔ ጀግናወች ከናተ በመፈጠሬ ምንግዜ እኮራለው💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💚💛❤️👌👌👌🥰🥰🥰

  • @user-hl7wy2lg2o
    @user-hl7wy2lg2o2 жыл бұрын

    ዋው ቆንጃ ስራ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ማርያምን እወዳችኅለሁ ሚገርም ስራ ነው በርቱልኝ የገብርዬ ልጆች ቃል የለኝም እውነት

  • @hanaayalew4470
    @hanaayalew44702 жыл бұрын

    ግሩም ነው ሸጋ።

  • @zebibebrahim4686
    @zebibebrahim46862 жыл бұрын

    አማራዬ የኔ ታሪክ አዋቂ ሁሌም ኑሩልኝ ደሞቼ 🥺🥺🥺

  • @user-eo2ty2kq7g
    @user-eo2ty2kq7g2 жыл бұрын

    "እንደ በላይዬ!!!!!፤ እንደ ሸዋ ረገድ!!!!!"--------- ዋው!!! ሀይገና!!!! ግሩምነው ኑርሉኝ!!!

  • @soraafatu4279
    @soraafatu42792 жыл бұрын

    I am kenyan oromo laguage cannot undestand but its seems motivational song whats good for ethiopia is always good for us our homeland ❤☝☝☝unity is everything be united guys amara and oromo has long history dont allow junta to break it.

  • @nejateshetu7826

    @nejateshetu7826

    2 жыл бұрын

    It is Amharic song, but the song is all about Ethiopia

  • @maryy852
    @maryy8522 жыл бұрын

    ስወዳችሁ አማራ የዋሁ

  • @Tube-nv2jg
    @Tube-nv2jg2 жыл бұрын

    💪🙏💚💛❤ኢትዮጲያዊ መሆን መታደል ነው ፈጣሪ ሀገራችነን ይጠብቅልን

  • @user-hg5qe1tk3l
    @user-hg5qe1tk3l2 жыл бұрын

    ሥራ ማለት ይሄ ነው እፋፋፋፋ ተባረኩ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela35912 жыл бұрын

    💚💛❤️አማራዬ ሁሉን አቃፊ ነፃ ህዝብ💚💛❤️💪

  • @user-cj4pn6gp6u
    @user-cj4pn6gp6u2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ አማራነቴ ማንነቴ 💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @hanatesfay5007
    @hanatesfay50072 жыл бұрын

    ምንጮች ሰወዳችሁ አይጣልብኝ ደሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቂችሁ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cc9oy9nr7m
    @user-cc9oy9nr7m3 ай бұрын

    የኔ ጀግኖቺ ለኛ ብላቺሁ የምከፍሉት መሰዋት አላህ የርፈት እጀራ የስጣቺሁ ያረብ አማራዬ ለናተ እኮ ቃል የለንም ብቻ ኑሩልን 💚💛❤️💪ስጦታወቻቺን

  • @user-vj4gy6ig6l
    @user-vj4gy6ig6l2 жыл бұрын

    ታርኩን እማይርሳ ባህሉን እሚውዲ በታርኩ እማያፋር ጀግናው የአማራ ህዝብ እህት ወንዲሞቹን ሌላውን ቢሄን. ያከብራልእንወዳለን. ሰለም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 🙏🇪🇹 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @matebujenber3695
    @matebujenber36952 жыл бұрын

    Great all inclusive

  • @astergonfa9611
    @astergonfa96112 жыл бұрын

    Long life my beautiful amhara. Amhara have big heart and beautiful in and outside💚💛❤

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq2 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነው 😍😍😍😍 አማራየ💚💛❤ ኢ/ያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🕌💒

  • @user-uf1ye8jk8m
    @user-uf1ye8jk8m2 жыл бұрын

    ከወለዱ እደናተ አይነቱን አበሳወቸ በርቱልኝ😘😘

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x2 жыл бұрын

    መችም አትፈርስም ሀገሬ 💚💚💛💛❤️❤️🙌

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t2 жыл бұрын

    የኛ ጀግኖች ምርጥ ስራ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 💚💛❤

  • @leave3594
    @leave35942 жыл бұрын

    ዋው የበላይ ልጅ መጣህልን ምርጥ ስራ ነው👍✊🇪🇹💪

  • @habtamumelese2449
    @habtamumelese24492 жыл бұрын

    ይደገም ይደገም ይደገም

  • @addisunegeyaa2048
    @addisunegeyaa20482 жыл бұрын

    wenderful music

  • @ber_tube
    @ber_tube Жыл бұрын

    💚💛❤💚💛❤💚💛❤ "በቅለው ከምድርሽ ላይ፣ ከለምለምሽ አፈር፣ ግብር እና አንድነትሽ መቼም አይደፈር፣ አትፈርሺም ኢትዮጲያ ጠላትሽ ነው ሚያፍር!!" 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @user-lq3pj2fh9j
    @user-lq3pj2fh9j2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚❤️💛🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @meronteshale7976
    @meronteshale79762 жыл бұрын

    ስወዳችሁ

  • @selamleamara2025
    @selamleamara20252 жыл бұрын

    የኔ ብርቱ አማራየ❤

  • @user-zs1sr9ko2b
    @user-zs1sr9ko2b2 жыл бұрын

    ኢትዮጵያየ ቅኔናት ሚስጥር ናት ያኮራኛል ካንቺ በመፈጠሪ

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r2 жыл бұрын

    እነዚህ ማኛ ልጆች ስወዳቸው 😘💚💛❤ One Ethiopia Forever💚💛❤ ዘረኝነትና የማይረባ ፖለቲካን ከምድራችን ቸሩ መድኃኔዓለም ይንቀልልን🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @addisabate8447

    @addisabate8447

    2 жыл бұрын

    Noroln

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y2 жыл бұрын

    💚💛❤

  • @kelvin1411
    @kelvin14112 жыл бұрын

    ነፍጠኞች ሺ አመት ኑሩ💚💛💖

  • @Selam694
    @Selam6942 жыл бұрын

    Wow 👏👏👏👏👏👏 እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ነው : ከግጥሙ , ከዜማው , ከሙዚቃ ቅንብሩ .... እጅግ ውብ ስራ : እናመሰግናለን :: ከዚህ ሁሉ በተጨማሪ ስለ ሀገር የሚሰሩ ሚዚቃዎች ከኦሮሞም ከሱማሌም ከአፋርም ከሲዳማም ....... ከሁሉ ክልል ያሉ ጀግኖቻችንን ለዚህ ትውልድ ማስተማር የበለጠ የኢትዮጵይን አንድነት ያጠነክረዋል !!!! እናመሰግናለን

  • @bantamlakawoke8549
    @bantamlakawoke85492 жыл бұрын

    በእውነት እምባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ

  • @user-py5qf8pk6u
    @user-py5qf8pk6u2 жыл бұрын

    የኔ ፍቅሮች😍❤🙏

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p2 жыл бұрын

    አማራየ የኢትዮጵያ እበርት በጣም አሩፍ ስራ ሰወዳችሁ አደኝወች ብዝ እጠብቃለን ከናተ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራዬ 💚💛❤✊✊✊💚💛❤✊✊💚💛❤✊✊✊💚💛❤✊

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y2 жыл бұрын

    የአባቶቼ ልጆች የኔ ዘመን ጀግኖች ኢትዮጵያዊነት ከቃል በላይ ናት💚💛❤

  • @user-oe8bh7mt4b
    @user-oe8bh7mt4b2 жыл бұрын

    እናት እንደናንተ ደግማ ደግማ ትውለድ የኔ ምርጦች😍

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel69442 жыл бұрын

    Amerawechi yet nachihu 💚💛❤️

  • @selihom6023
    @selihom60232 жыл бұрын

    በዱርና ገደል ከቆላ እስከ ደጋ እየከሰከሰከሱ አጥንትና ስጋ ክብሯ እንዳይደፈር የከፈሉ ዋጋ ጥቁር ግስሎቹ እነ አብዲሳ አጋ🧏🏻‍♀️✊🏼 በነጼጥሮስ መስቀል፣በነቢላል አዛን፣ ትቆማለች ፀንታ በእምነቶችዋ ሚዛን:: አትፈርሺም ኢትዮጵያ ጠላትሽነው ሚያፍር✊🏼💚💛❤️

  • @user-ie2ku3ph3i
    @user-ie2ku3ph3i2 жыл бұрын

    ምርጥ ስራ ነዉ ኢትዮጵያ ፀታ ለዘለዓለም ትኑር!!!🇪🇹👍

  • @user-mg1kc6id6u
    @user-mg1kc6id6u2 жыл бұрын

    የኔ ውድች ሰላም ለናተ ይሁን ውድ ያገሬ ልጀች ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-gw9rb5fp3o
    @user-gw9rb5fp3o2 жыл бұрын

    የኔ ጀግና

  • @habeshawoman3698
    @habeshawoman36982 жыл бұрын

    የኔ ምርጦች ውድድድድድድድ ትክክል አትፈርስም ኢትዮጵያ💚💛❤️🙏🍀

  • @azebazebazeb2446
    @azebazebazeb24462 жыл бұрын

    ዋውውው ምርጥ ስራ የኔ ምርጦች በርቱ ኢትዮብያ ትቅደም

  • @fentahunmekashaw4178
    @fentahunmekashaw4178 Жыл бұрын

    አማራ ፣ አይ ታላቅነት ፣ አይ ከፍታ፣ አይ ደግነት፣ አይ አቃፊነት፣ አይ መልካምነት፣ አይ ጀግንነት ፣ አይ ሃገር ወዳድነት፡፡ አማራ ያረከኝ አምላክ ክበር ተመስገን፡፡ ዉድ ኤርትራዉያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ወልቃይት ሁመራ ላይ ኑ ቡና ጠጡ፣ አክባሪዎ የበጌምድር አማራ ህዝብ ፡፡

  • @saronmuchiye8371
    @saronmuchiye83712 жыл бұрын

    Ethiopia Prevails 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @seniyaphet1530
    @seniyaphet15302 жыл бұрын

    የቁርጥ ቀን ልጆች እምየ ኢትዮጵያ ትንኤሽን በቅርብ ያሳየን እወዳችዋለሁ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    ሥወዳቹሕ የኔ ጀግኖች የአማራይቱ ልጆች ክፉ አይንካቹሕ አቦ ሥወዳቹሕ❤❤😘😘እውነት ነው አትፈርስም ኢትዮጵያ ።

  • @uaeuae1747

    @uaeuae1747

    2 жыл бұрын

    ወላሂ ከአማራ መፈጠሮ ሁሉም ኩርነኝ ሙስሊም ክርስታን ክብር ያለን ነን አማራዬ ከፍ በይልኝ 💚💛❤💪💪💪

  • @user-qr7zd8vl1v

    @user-qr7zd8vl1v

    2 жыл бұрын

    @@uaeuae1747 ❤😘

  • @anbashamekonen356
    @anbashamekonen3562 жыл бұрын

    እውነት ቃል አይገልፂህም ምርጥ ምርጥ ስራ አላህ ይጠብቅህ የኛ እቁ

  • @truworkwube5569
    @truworkwube55692 жыл бұрын

    አማራ ለዘላለም ይኑር።

  • @zebibebrahim4686
    @zebibebrahim46862 жыл бұрын

    በጣም ደስስ ይላል 💚💛❤

  • @tezu111
    @tezu1112 жыл бұрын

    i Love all

  • @gidaychawit316
    @gidaychawit3162 жыл бұрын

    የኔ ምርጦች እዉነት ነዉ አትፈርስም

  • @alesewgetie1188
    @alesewgetie11882 жыл бұрын

    የምታኮሩ።

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel69442 жыл бұрын

    ETHIOPIAN lezelalem tnur 💚💛❤️ amaraye 💚💛❤️💒💒💒💚💛❤️🕌🕌🕌💚💛❤️

  • @youssufahmed6507
    @youssufahmed6507 Жыл бұрын

    አንጠራጠርም እናሸንፋለን እኛ አማራዎች ክርሥቲያን ሙሥሊም አንልም አንድ የሚያረገን አማራ ነታችን ነው አንድነታችን ሀይማኖት የግል ነው አገራችን ደሞ የጋራችን አማርነታችን አንድነታችን ኢትዮጵያ ትቅደም ድል ለአማራ አንድነት ግንባር ሁሌም ፈጣሪን አመሰግነዋለሁ እንኳን አማራ አርጎ ለፈጠረኝ ለሀያሉ ጌታ የላቀ ምሥጋና ይገባው አልሀምድሪላ ሁሌም ወዳችሗለሁ አማራዬ አማራዬ አማራዬ ብዬሽ አልጠግብሽም ቅድሚያ ለተወለድኩለት ብሔሬ አማራዬ

  • @user-gr2rc4kq4x
    @user-gr2rc4kq4x2 жыл бұрын

    ዋው አማራነቴ ኩራቴ

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa31932 жыл бұрын

    Wow my beautiful Ethiopia Amhara🙏💚💛❤️💚💛❤️Ethiopia will prevail💚💛❤️🕊🕊🕊

  • @tadesegebreegziabher8598
    @tadesegebreegziabher8598 Жыл бұрын

    ትችላለህ አባቴ የእውነት ❤❤❤❤

  • @ghfg4077
    @ghfg40772 жыл бұрын

    ስውዳችሁ ኑሩልኝ የኔ መልካም ስው ናችሁ

  • @apoali3907
    @apoali39072 жыл бұрын

    የኔጀግኖችአይዞችሁእወዳችሁአለሁ💚💚💚💚💚

  • @habtamudagnaw7779
    @habtamudagnaw77792 жыл бұрын

    እሚገርም ስራ ነው በርቱ!

  • @wisechange5910
    @wisechange59102 жыл бұрын

    ግሩም ነው

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c2 жыл бұрын

    ምርጦቼ በጣም አሪፍና ጊዜውን የጠበቀ ስራ ነው ዋውውው ሃገሬ አትፈርስም

  • @user-vj4gy6ig6l
    @user-vj4gy6ig6l2 жыл бұрын

    ወንዲማማቾቹ አይለያችሁ

  • @user-hr5jb8fg3h
    @user-hr5jb8fg3h2 жыл бұрын

    ደሞች ትችላለችሁ የኔ ጀግኖች ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @shibefente937
    @shibefente9372 жыл бұрын

    amara the corner stone of ethiopia, africa, still we are paying our life.

  • @user-kf8vo2py2h
    @user-kf8vo2py2h2 жыл бұрын

    ስሙኝማ 👂እኔኮ ኢትዮጵያዊ ነኝ💚💛❤ ያውም ያቢቾ😍 ዘመን ታድሌ🤗

  • @user-uk1bg3xb2b
    @user-uk1bg3xb2b2 жыл бұрын

    ዐምሐራነት ኩራት ነዉ💚💛❤

  • @mesietadeasse1235
    @mesietadeasse12352 жыл бұрын

    እናንተም ስራችሁም ግሩም ነዉ💚💛❤

  • @thelovelyfamily2664
    @thelovelyfamily26642 жыл бұрын

    Esey esey 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Embiiiii💪💪💪💪💪

  • @eliasfekadu7394
    @eliasfekadu73942 жыл бұрын

    ቅድስት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እምየ ዘላለምሜን አፈቅርሻለሁ

  • @sssss9716
    @sssss97162 жыл бұрын

    አትገረምም አሪፊ ስራ ነው የአባቱ ልጅ ጀግና ነህ

Келесі