ገዳማዊ ሕይወት // ራስን ንቆ ለሌላ መኖር

Пікірлер: 99

  • @getabalewyemariam4847
    @getabalewyemariam48472 жыл бұрын

    አቤት የገዳም አባቶችና እናቶች ትህትና የናንተን ትህትና ያላብሰን ዘንድ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን

  • @Abatech2
    @Abatech22 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ክብር ምስጋና ይድረስህ በዘመኔ እንደ እነዚህ ብርቱ እና ቀናኢ የሆኑ መንፈሳዊ እናት ስላሳየህኝ ! እማ ሆይ በረከትዋት ይድረሰን

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d2 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ልቤን ወዳንተ መልሰዉ😭 እማሆይ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከቶ ይድረሰን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh89942 жыл бұрын

    እማሆይ በረከትዎ ይደርብን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ጌታ ሆይ ለውጠኝ እንደገና ስራኝ😭😭😭😭

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw4642 жыл бұрын

    እውነት እንድነዚህ እናቶች የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p11 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ልቤን ወዳተ መልሳት አቤት መታደል እናታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @weldwahd1921
    @weldwahd19212 жыл бұрын

    እውነት ነው ብዙ ጊዜ ህንፃ መስራት ነው ስራችን ነገር ግን ህንፃ ስላሴ የሰው ልጅ መዳን አለበት። ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸሎት ልመናችሁ ይርዳን ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን።

  • @Muluneh2023

    @Muluneh2023

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t26 күн бұрын

    አብት መታደል እማ እድሜ ይስጠወት❤❤❤❤

  • @dessalegnassefa7662
    @dessalegnassefa76622 жыл бұрын

    እናታችን በህይወት በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን!

  • @l.m9558
    @l.m95582 жыл бұрын

    እማሆይ! ይህ የተቀደሰ አገልግሎትዎት የተባረከ ይሁን። መጽሐፍ እንደሚል "መልካሙን ሥራችሁን ዓይተው የሰማዩ አባታችሁን እንዲያመሰግኑት ብርሃናችሁ በሰዎች ፊት ሁሉ ይብራ።" የሚለውን የእግዚአብሔርን ቃል በእውነትና በሥራ እየገለጡና እያሳዩ እውነተኛውን የጽድቅን መንገድ ለዓለም ሁሉ በተግባር እያሳዩ ስለሚገኙ እየፈጸሙት ስላለው መንፈሳዊ ተጋድሎ ለእርስዎና ለሥራ ባልደረባዎችዎ ያለኝ አክብሮትና አድናቆት በጣም ከፍ ያለ ነው። እግዚአብሔር አምላክ እርስዎንና አገልግሎትዎትን አብዝቶ ይባርክልዎት። ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ይሁን።

  • @user-tx6cf4ci5c
    @user-tx6cf4ci5c2 ай бұрын

    እናታችን የቅዱሳን አምላክ ይርዳችሁ ጠንካራ እናቶች አሉን

  • @ftjo3584
    @ftjo35842 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሠማልን እረችም እድሜ ይስጥልንበረከተወ ይድረሠን አሜን

  • @genetdesta2704
    @genetdesta27042 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እሟሆይ እስቲ አድራሻ ስጡኝ ቢቻል የእሟሆይን

  • @user-lh1sn1jj3x
    @user-lh1sn1jj3x2 жыл бұрын

    ድንቅ ነው እግዚአብሄር ይመስገን እንዴነዚህ አይነት እኖቶችን ያብዛልን

  • @SuperMakasha

    @SuperMakasha

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @helenhelen6516
    @helenhelen65162 жыл бұрын

    እልልል ቃለህወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና እግዚያብሔር ይጠብቅልን❤🙏

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla73522 жыл бұрын

    መንገዱን ምራን በረከተዎ ይድረሠን

  • @hfgyty2455
    @hfgyty24552 жыл бұрын

    እዉነት እማሆይ ከርሶ ሌላች ገዳማት ልምድ ትምህርት ሲወስደ ይገባል

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw97072 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen81572 жыл бұрын

    ዋው ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ሰው አለን ጠንካራ እማሁይ እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @user-bf5us7yj6j
    @user-bf5us7yj6j2 жыл бұрын

    እማሆይ ቃለህይወትን ያሰማልን ውይ የፃድቁ ደጅ እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንደናፈቀኝ እናተም እንዴት እንዴት እንዴት እንዴት እንደናፈቃችሁኝ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @GrmiyeSolomon
    @GrmiyeSolomon2 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @kibralemwubet1739
    @kibralemwubet17392 жыл бұрын

    እማሆይ በእውነት ፀጋውን ጨምሮ ያብዛሎት

  • @MengistuYetenal
    @MengistuYetenal Жыл бұрын

    BEREKATU YEDERBAN

  • @bertukanabay9634
    @bertukanabay96342 жыл бұрын

    እማ የስዎ በረከት ይደርብኝ🤲🤲

  • @addis2675
    @addis26752 жыл бұрын

    የሕይወት ቃል ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እማ ሆይ እግዚአብሔር ይመስገን እንደርስዎ አይነት ሰው የሰጠን!

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Жыл бұрын

    እማ ሆይ ቃለህወት ያሰማልን በርከትወ ይደርብኝ

  • @hhhy9855
    @hhhy9855 Жыл бұрын

    የኔውድ እናት ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @sahlegiorgistesfaye3820
    @sahlegiorgistesfaye38202 жыл бұрын

    ድንቅ ነው

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg2 жыл бұрын

    መታደል ነው በእውነት ቀረከትወት ይደርብን እማ ሆይ

  • @wondimack8443
    @wondimack84432 жыл бұрын

    መካሪ እናቴ,እድሜወት ይርዘም

  • @goitomabadiabadi9437
    @goitomabadiabadi9437 Жыл бұрын

    በናንተ ፆሎት ነው ያለነው ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @fissehabezza8427
    @fissehabezza8427 Жыл бұрын

    አናታችን በረከትወ ዪደርብን በጣም ግሩምና ጠቢብ ኣበምነት ነወት አግዘኣቢሃር ኣገልግሎወትን ይባርክ የማህበረ ቅዱሳን ቲቪ አናመሰግናለን።

  • @user-si4zk4dh6p
    @user-si4zk4dh6p2 жыл бұрын

    አምላኬ እና መደሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በዚህ በከፋ ቀን እኒህን የመሰሉ እናት ስላሳየኸኝ አመሰግንሀለሁ ምንም ቃላት የለኝም ስልክ ካላቸው አስቀምጡልን

  • @jociman187
    @jociman1872 жыл бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልን እግዚአብሔር ያፅናዎት!!

  • @user-my4bi2ze6w
    @user-my4bi2ze6w2 жыл бұрын

    እናታችን በረከቶ ይደርብኝ:: ኣንዳንድ ኣ ባቶች ኣባ ወይም ቀሲስ ከመባል ይልቅ ዶ/ር እከሌ ኢንጅነር እከሌ እንዲባሉ ቃለመጠይቅ ኣቅራቢዎቹም ኣባቶችን በትእቢት መንፈስ ጠልፎ በመጣሉ የኣንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ:: ይህን ጠያቂዎትን ኣስታጥቆ የላክዎቦትን ሰይጣን ቀንዱን እንዳሉት ተረድቻለሁ:: እናታችን ሁሉም ኣባቶች እንደርሶ እንዲሆኑልን እግዚአብሔር ይርዳን ኣሜን

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q2 жыл бұрын

    ቃለሂውት ያሰማልን እሙሀይ ምን እንደ ሆንህ አይገባኝ አቅዳለሁ አል ፈጽመው የሰማሁትን እንድኖርበት በጾሎታችሁ አትርሱኝ ሰላሙን ያብዛልን አሜን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n2 жыл бұрын

    እሚገርሙ እናት❤️እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን የልብዎ መሻትን የቅዱሳን አምላክ ያሳካልዎ።

  • @addisweltetnsae3513
    @addisweltetnsae35132 жыл бұрын

    Kalehywetn yasemaln emahoy berketwo ydirsen

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q2 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-fk6mp9cs2s
    @user-fk6mp9cs2s2 жыл бұрын

    እማሆይ በረከትወ ይደርብኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እዉነት ነዉ የስላሴ ልጆች ለመኖን መጀመርያ መማር ይጠበቅብናል 🌹❤

  • @user-cr4oh1es1c
    @user-cr4oh1es1c2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን በጾሎታችሁ ይማረን

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw76882 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @user-rf3ko8dq4e
    @user-rf3ko8dq4e Жыл бұрын

    እማሆይ በረከተዎት ይደርብን

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi7982 жыл бұрын

    እማሖይ በረከትዎ ይደርብን

  • @berekettes42
    @berekettes422 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @eliasdessie1821
    @eliasdessie1821 Жыл бұрын

    emahoy tsigie yadekubet gedam ememnet ........ kalehiwot yasemaln tselotachu ayleyn......yemahoy tirsit tselotm ayeyeleyn

  • @rotes3106
    @rotes31062 жыл бұрын

    በረከታቸው ለሀገራችን ይትረፍ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube15532 жыл бұрын

    እግዛብሄር ያበርታዎ

  • @mekdeszetewahedoegziabherm7438

    @mekdeszetewahedoegziabherm7438

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Жыл бұрын

    አቤቱ አባት ሆይ ወደቤትህ መልሰኝ😭 አለም ከቱ😭😭 ታልይኝ አለሽ

  • @chmmbel5236
    @chmmbel52362 жыл бұрын

    በረከታችሁ ይዴርብን

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed98482 жыл бұрын

    Unbelievable vision she has. The Lord is with her. WOW

  • @store8674
    @store86742 жыл бұрын

    አማሆይ ታድለዉ እናታቺን እኔሥ ለአለሞ ሥጨነቅ እዉላለሁ አቤቱ ምን ትሆን መጨረሻዬ

  • @paulosalelign4766
    @paulosalelign47662 жыл бұрын

    እማሆይ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከቶ ይድረሰን!!!!!!!!!!temesigeni amilakie!!!!!!!!

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen41492 жыл бұрын

    ለዝግጅት ክፍሉ ምስጋናየን እያቀረብኩ! ለእማሆይ ጽጌ ማርያምን ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ከመስል መልኮሳት እህቶቻቸው ጋር ጠብቆ የቀደሙ አባቶቻችን ትውፊት በረከታችውን በጎ ሐሳብ ባላቸው በመልካሞች ሰወች ላይ አድሮ እንደስራ!!! ዛሬም እናታችንንም የመንፈስ ቅዱስ ልዩ ጥበብ አድሮባቸው ገዳማዊያን ከልምና እንዲወጡ ለብዙወች ገዳሞች ድንቅ ምሳሌ እንዲሆኑ አድርጎአቸዋል!!!

  • @masarat.you.tube.channel3346
    @masarat.you.tube.channel33462 жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልል♥♥♥♥♥♥

  • @mesigent4827
    @mesigent48272 жыл бұрын

    Yae eintehahene berktehwae yadersane

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s2 жыл бұрын

    እማ ሆይ በረከተወ ይደርብን መርዳት የምንችል በሙሉ እንርዳወት በጣም ታላቅ ክናት ናቸዉ 👏👏👏👏👏

  • @tigstadmasu4338
    @tigstadmasu43382 жыл бұрын

    ፀጋዉን ያብዛልን እማሆይ ፅጌ ማርያም በርከትዎት ይደርብን ቀጣይ ያለውን ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቃለን እናታችንን!!!

  • @zerget5938
    @zerget59382 жыл бұрын

    Egziabher yemesgen !!!

  • @hewangirms9341
    @hewangirms93412 жыл бұрын

    Egzabher tsnat bertatun ystachihu emhoy

  • @turayashady5807
    @turayashady5807 Жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ወደ ቤትህ እንድቀርብ እራዳኝ በእምነቴ ፀንቸ ለመኖር አብቃኝ ጌታ ሆይ ቸርነትህ ብዙ ነው እና እናታችን ቃለ ህይወት ያሰማአልን ፀጋዎትን ያብዛልን ፆለትዎት በረከትዎት ይደርብን አሜን

  • @tiringoabebe2094
    @tiringoabebe20942 жыл бұрын

    እማሆይ እግዝአብሔር ያኑሮት እድሜናጤና ይጨምርሎት የሚቻል ከሆነ ስልኮትን ብናገኝና እኛም የድርሻችንን ማድረግ ብንችል ስልኮትን እንዴት መግኘት እንችላለን🙏🙏🙏

  • @mahletmamo363
    @mahletmamo363 Жыл бұрын

    emeberhan edmi ena tena testachehu enatchen

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog80622 жыл бұрын

    እመሆይ ቃል ህይወት ያስማልን እናታችን

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti17982 жыл бұрын

    አምላኬ ልቤን ያንተ አርገው እም ሆይ በረከትዎ ይደርብኝ

  • @yalemworkmulat9789
    @yalemworkmulat97892 жыл бұрын

    እማወይ ፀለቴወት አይለየን አንድ በተከርስተን ለማስከፈት በወር ስንትነዉ ቢነግሩኘ

  • @user-lq6ml3iw9j
    @user-lq6ml3iw9j2 жыл бұрын

    Eigizabher yimisgen Agleglewtowen Yibarklewte Eigizabher Yabrtawte

  • @melatafewerk1503
    @melatafewerk15032 жыл бұрын

    Wow Betam Denknegernewe Egzabher ybarkach

  • @kelemteklu2264
    @kelemteklu22642 жыл бұрын

    Bereketo yidiressen ema hoyi

  • @melatafewerk1503
    @melatafewerk15032 жыл бұрын

    Egzabher zemenuten ybarkeut

  • @selamawittsegaye7194
    @selamawittsegaye71942 жыл бұрын

    ውድ የEOTC TV አዘጋጆች እማሆይን መርዳት ለምንፈልግ ስልካቸውን ወይም በ TV ፕሮግራማችሁ ላይ እሳቸውም በተገኙበት የባንክ አካውንት ቁጥር ቢሰጠን መልካም ነው:: እናታችን በረከትዎ ይድረሰን::

  • @Muluneh2023

    @Muluneh2023

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @meazisisay4270
    @meazisisay42702 жыл бұрын

    Kale hiwoten yasemalen Enatachin. Eredata lemadereg le minefelege ye Emahoyen silke endaet magegnet enechilalen ?

  • @helenhelen6516
    @helenhelen65162 жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ወደቤቴህ ጥራኘ እኔ ሀጣተኛልጀህን

  • @emutimedhane1233
    @emutimedhane1233 Жыл бұрын

    የዕሞሀይን ስልክ አስቀምጡልን እባካችሁ

  • @samrawitadmasu548
    @samrawitadmasu5482 жыл бұрын

    እማሆይ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ስጥልን ፀጋውን ያብዛልን እባካችሁ ተዋህዶ ቤተሰቦቸ ስልክ ቁጥር ወይም አካውት የምታቁ የገዳሙን ፃፍልን!

  • @maledemekonen4149

    @maledemekonen4149

    2 жыл бұрын

    ጥሩ ብለሻል!!! አሁን የሚስፈልገው እኛም ትንሽ በረከት እንዲደርሰን የእኔ ድርሻ ምድነው ማለት ያስፈልገናል!!!

  • @selamawittsegaye7194

    @selamawittsegaye7194

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/ZnyFubGRYKrak8Y.html የእማሆይ ስልክ ዩቱብ ውስጥ የመጀመሪያው ነው

  • @azmaraz7269
    @azmaraz72692 жыл бұрын

    እማየበረከትወይድረሰንቃለህዪትያሠማልንአቤትመታደልእኔምኞቴነግቶመሺቶገዳምመግባትነውአሁግንሰደትነኝከሰደትመልሰበፅሎትያሥቡኝካሠብኩበትእድደርሰ🥺🥺

  • @user-jk8zz5ej4x

    @user-jk8zz5ej4x

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ። ከክንፉ በታች ተማምነሽ ተቀመጭ። በላባዎቹ ይጋርድሽ። በቀን ከሚወረወር ፍላፃ፣ በሌሊት ከሚሰራ ክፉ ነገር ይሰውርሽ። አእምሮሽን የሚያልፍ እረፍትን የሚሰጥ ሰላም ይስጥሽ።

  • @hiwotkereta9762
    @hiwotkereta97622 жыл бұрын

    ክፍል 2 መቼነው የሚቀርበው ?

  • @naodgetachew6226
    @naodgetachew62262 жыл бұрын

    መቅድዬ (እማሆይ ጽጌ ማርያም) በዝህ ጤና ማጣት ውስጥ እያለፍሽ የምታደርጊው ተጋድሎ ሁሉ በረከትሽ ይድረሰን ለመላው ቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @user-kk4nw8mf5h

    @user-kk4nw8mf5h

    2 жыл бұрын

    በረከቶች ይደርብን

  • @asegedechanbesso1399

    @asegedechanbesso1399

    2 жыл бұрын

    ለምን ውዳሴ ከንቱ ትፈልጋለክ እሳቸው እኮ ሁሉን ጥለው ነው የሄዱት እንትናዬ ቤተሰሽን ምናምን እሚባለውን ሁሉ አራግፈውታል አውቃቸዋለው ማለት እኮ መሆን አይደለም እማሆይ እርሶንም ያፅናዎት አንዱ ፈተና ከሚታውቁ ሰወች ስለሆነ

  • @debritubelete3165

    @debritubelete3165

    2 жыл бұрын

    @@asegedechanbesso1399 በጣም ይቅርታ ውዳሴ ከንቱ ከመሰሎት ይህንን ለማለት ሳይሆን እኔ የተረዳውትን ያህል በኔ እውቀት መግለጼ ነው ይቅርታ

  • @newtube4517

    @newtube4517

    2 жыл бұрын

    ለመላው የዓለም ህዝብ ይበሉ የምን ቤተሰብ ነው የምትለው?

  • @segachuchu7999
    @segachuchu79992 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zeehailegiorgis6447
    @zeehailegiorgis64472 жыл бұрын

    “The real world is where the monsters are.”

  • @Effoy247
    @Effoy2472 жыл бұрын

    Endet keberketu enesatef?????

  • @paulosalelign4766
    @paulosalelign47662 жыл бұрын

    ||share share share!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @dawittesfaye2393
    @dawittesfaye23932 жыл бұрын

    e/r yetemesegene yehun emahoy dink enat newot e/r edme ena tena yistelin yerson kebir engnam endinagegn e/r yirdan

  • @asteraster2811
    @asteraster28112 жыл бұрын

    Egzybher ymsgan bewanat qIahywt ysamalin yagalgilot zamanwatin ysrzmilin emahoyi baxam tanikar gobaz labizuwachu Ariya yihonalu baxam das naw yalang ersown bamyate brkatiw yidribing tadilaw

  • @andittewahidomidia
    @andittewahidomidia2 жыл бұрын

    እናታችን በህይወት በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን!

Келесі