|| የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ልብ የሚነካ ንግግር || ጣና ቂርቆስ ገዳም || - Aba Gebrekidan sibket Must Watch

✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#ርዕሰ_ሊቃውንት

Пікірлер: 236

  • @gabisaararsa9806
    @gabisaararsa98062 жыл бұрын

    በእዉነት በዚህ ዘመን ትህትናን ከሃይማኖት ፣ዕዉቀትን ከምግባር ጋር አጣምሮ መገኘት ምን ያህል መመረጥን ይጠይቃል። የአገልግሎት ዘመኖ የፈጣሪ ጥበቃ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለየዉ።

  • @gebregziabheraberash4121

    @gebregziabheraberash4121

    2 жыл бұрын

    AMÈNE AMÈNE AMÈNE KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE AMÈNE...YE KEDESTE DENGEL MARIAME LEGE TEBAREKELEGE

  • @belaygkidan9232

    @belaygkidan9232

    2 жыл бұрын

    @@gebregziabheraberash4121 aaaaaaaaaaaaaaa

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx56092 жыл бұрын

    አባታችን ልዩ ስጦታችን ናቸው አምላክ ይጠብቅልን🙏🌺

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n2 жыл бұрын

    አባታችን እርሶ በንሳሀ ለክርስቶስ እየኖሩ እኔ ይሔ አይገባኝም አሉ😭😭😭ወዮ ለእኔ ፆም ፀሎት ለሌለኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @feresilassie8262
    @feresilassie82623 күн бұрын

    ጌታየሠጠዉጌታየደርገዋል እኔንምአስቡኘ ሠርጸወልድአስቡኘ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤

  • @feresilassie8262
    @feresilassie82623 күн бұрын

    ቃለህይወትያሠማልኘ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ጀግና አባትኖትየሚናገሩትንገታየተቀበለዉአዉቃለሁ የጌታልጅ ምርጥ አባት❤❤❤❤❤❤❤ሠላምለኪ አትፍሩአባ ገብረኪዳን ጌታ ስራዉንስለሚየዉቅጌታ የዉቃል❤❤❤❤❤❤❤ እደጉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterGebayo
    @AsterGebayo14 күн бұрын

    አባቴመድሐኔአለምይረዳዎታል አባትአይገባኘም የሚል አባት በዚህዘመን የለምየኔአስተዋይ አባት በረከቶይደርብን❤❤❤❤❤

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu68412 жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደስ ያልዎት በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር በቸርነቱ ብዛት ጸጋውን ያብዛሎት

  • @sabahaile9490
    @sabahaile94902 жыл бұрын

    አባታችን ከጠላት ፈተና ይጠብቆት። መንፈስ ቅዱስ ኣይለዮት።

  • @Eruyehawiyoni27
    @Eruyehawiyoni27Ай бұрын

    በኡነት በጣም ከኣእምሮ በላይ ትህትና ከሃይማኖት ዕውቀት ከምግባር በጸጋ ላይ ክብር ኣጣምሮው የያዙ ኣባታችን እመኣምላክን በኛ ኣእምሮ ምንብለን እንግለጻቹ ሊቃውንተ ቤተክርስትያንችንን እግዚኣብሄር በዕድሜ በጤና በጸጋ በዕውቀት ጠብቆ ያቆይልን በረከታቹ ይድረሰን በጸለሎታቹ ኣስቡን

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef22 күн бұрын

    ✝️የክርስቶስ እረኞች ቅዱሣን አባቶቻችን በረከታችኸ ይደርብንና ፈጣር ይጠብቃችሁ አሜን🙏🙏🙏

  • @feresilassie8262
    @feresilassie82623 күн бұрын

    ገብረኪዳን አግዛብሄር የስቦት❤❤❤

  • @feresilassie8262
    @feresilassie82623 күн бұрын

    እንደርሶ ሠረጸወልድን አስቡኘ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤

  • @user-yc5fi4px2s
    @user-yc5fi4px2s12 күн бұрын

    የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ።

  • @feresilassie8262
    @feresilassie82623 күн бұрын

    ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ሠላም ለኪ7ግዜ እግዛብሄር ያክብሮት❤❤❤

  • @TizebnAlene
    @TizebnAlene3 ай бұрын

    አባ ይህን የተባረከና የተቀደስ ክብር የሰጠችዎት ንፅህት ክብርት ቅድስት ድንግል ዉላዲተ ዓምላክ ትጠብቅዎት።

  • @user-bx2zp2xd4d
    @user-bx2zp2xd4d2 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን።

  • @kidist176
    @kidist1762 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርከዉ።

  • @sipara9224
    @sipara92244 ай бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Fhi-zt9pn
    @Fhi-zt9pn Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባታችን እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash53012 жыл бұрын

    እቤት ትህትና እቤት እራስን ዝቅ ማድረግ ማስተማር መምከር እውቀትንየሚያካፍሉ ደጉ እባታችን እባ ገብርእኪዳንእሱ እራሱ መድሀኒእለም መርጦዎታልና እሱ ከእርሶእይለይም እመቤቴ እናቴ ሁልግዜም ከእርሶ ጋር ትሁን እሁንም እድሜና ፅጋውን ያብዛልዎት ❤️❤️❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @liltya3613
    @liltya361310 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tesfayeayenew2565
    @tesfayeayenew2565 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @degwalegebeyehu1390
    @degwalegebeyehu13902 жыл бұрын

    ሰው በእውቀትም በትህትናም ሲበስል እንዴት ደስ ይላል! እግዚአብሔር በጸጋው ያክብርዎ!

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager62562 жыл бұрын

    አበት ትህትና, አቤት ትህትና ታድለዉ አባታችን!!! አንትዎ አንደዚህ ያሉስ አኛማ ዉይይይይ ያስፈራል ብቻ ! አባታችን ልዩ ሰዉ ነዎት የማቱሳላ አድሜ አንመኝሎዎታለን አና አሺ አኔ በበኩሌ ሁሌ በጸሎት አስብዎታለሁኝ ጌታየ ጸሎቴ አይናቅንጂ በሐጢአቴ የተነሳ ኑርልን አባት ከ ሀገረ ሲዊድን !! ሰላም ሁኑ!

  • @saronaddis9068
    @saronaddis90682 жыл бұрын

    አባ እርስዎ ለኔ ህይወት መቀየር ትልቅ ቦታ አሎት 🙏🙏

  • @abebawdese-wy9mz
    @abebawdese-wy9mz Жыл бұрын

    አባ እንኳን ደስ አለዎት እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ በፀሎቱ ያስቡን

  • @bisratfanta3569
    @bisratfanta35692 жыл бұрын

    እኟን ለማን ጥለውን አባቴ እግዚያብሄር እረጀም እድሜ ከጤኗ ጋር ይስጥልን 🙏

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43732 жыл бұрын

    አባታችን በነገሮች ሁሉ እመብርሃን ከነልጇ ከፊት ከኋላ ትሁልሎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @hilinatube8730
    @hilinatube87302 жыл бұрын

    አባታችን ይገባዎታል

  • @bayehuatalel3803
    @bayehuatalel3803 Жыл бұрын

    በረከታቸው ይደረሰን

  • @user-ht2sr5uu7e
    @user-ht2sr5uu7e2 жыл бұрын

    አባታችን በርከታቹሁ ይድርስን ፅጋውን ያብዛልህ

  • @antenehtesfaye3833
    @antenehtesfaye38332 жыл бұрын

    ወይ ትህትና! ስንት አለቦታው በየቢሮና በየመስኩ አለቦታው የተቀመጠ ደንባራ በበዛበት ጊዜ እንዲህም ያለ ራስን ዝቅ ማድረግ የሚገርም ነው።አባታችን መንፈስ ቅዱስ ያግዞት

  • @getnetyeshtla4483
    @getnetyeshtla4483 Жыл бұрын

    አሜን (3) በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @estifanoshailekiros2663
    @estifanoshailekiros26632 жыл бұрын

    በረከታቸው ይድረሰን ።ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።በቤቱ አፅንቶ ያኑርልን ።

  • @hasiethagos32
    @hasiethagos322 жыл бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እንቋን ደስ ኣለን ዕልልልልልል

  • @user-en2oe3md1e
    @user-en2oe3md1e2 ай бұрын

    ግሩም ነው አባየ ዋይ ነፍሴ😭

  • @derejeeshetu1731
    @derejeeshetu17312 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን !

  • @elizabethdamtew1253
    @elizabethdamtew12532 жыл бұрын

    አባታችን ምን አይነት ትህትና ነው? እግዚአብሄር ከርሶ ጋር ይሁን በረከትዎት ይደርብን::

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra10222 жыл бұрын

    Egziabher yirdawot Abatachin🙏

  • @user-tx6rf1sm4q
    @user-tx6rf1sm4q7 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n2 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ አመአምላክ በምልጀዋ አይለይዎ እድሜና ጤናን ያድልልን መልካም ፍሬ የሚያፈሩበት የሥራ ዘመን ይሁንልዎ❤🙏

  • @tigestzrufael3779
    @tigestzrufael37792 жыл бұрын

    እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቅልን ድንግል ማሪያም ጥላዋን ትጣልብወት አሜን አሜን አሜን

  • @fentalemasfa1428
    @fentalemasfa1428 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልንአባታችን

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube2 жыл бұрын

    የእኔ አባት እንደት እንዳሳዘኑኝ ሲናገሩ እመብርሃን ኀይል ብርታት ትሁነዎት ከፈተና ትጠብቀዎት አባታችን

  • @saranemera5605
    @saranemera5605 Жыл бұрын

    ወዮ አባታችን እነን ፁም ፀሎት የለለኝ ቁመ የማላስቅድስ ሐጥያተኛ ገታየን ያሳዘኩ እነን በፅሎት አስቡኝ

  • @user-en2oe3md1e
    @user-en2oe3md1e2 ай бұрын

    አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ግሩምነው እኔ ምን ልሁን ዋ ነፍሴ 😢

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j2 жыл бұрын

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን➕👏

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Жыл бұрын

    አባ፡ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ri5wl2sc8d
    @user-ri5wl2sc8d9 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታች

  • @freworkdemise929
    @freworkdemise9292 жыл бұрын

    የኔ አባት ትህትናዎት ይገርማል እግዚአብሔር ይረዳዎታል

  • @user-nr7yw2bj9z
    @user-nr7yw2bj9z Жыл бұрын

    አሜን

  • @warqiwarqi7264
    @warqiwarqi72642 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስበዎት አባታችን በረከተውት ይድረሰን

  • @yeshi2239
    @yeshi22392 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ከምላክ ከፈተና ሑሉ ይጠብቅልን

  • @mylifelove1088
    @mylifelove10882 жыл бұрын

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን በረከታቹሁ ፆለታቹሁ ይደርብን

  • @helibiresaw2606
    @helibiresaw26062 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ጤናን ይሰጥልን የአገልግሎትን ዘመንወትን ይባርክልወት

  • @tigisithayilee2223
    @tigisithayilee2223 Жыл бұрын

    አባታቺን ፈጣር ይጠብክልን ♥️♥️♥️🙏

  • @AaAa-cv8zv
    @AaAa-cv8zv2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ

  • @yohanaabebe3683
    @yohanaabebe36832 жыл бұрын

    አባታችን የብዙ ሰወችን ሂወት የቀየሩ አባት ነወት። ለብዙወቻችን ሀይማኖታችንን ህግ እና ስርአቱን እንድናዉቅ ያሰተማሩን በተለይ በዉጭ ለምንኖረዉ ትልቅ አስተዋጾ ያደረጉ አባት ነወት ይገባወታል። ድካመወት በከንቱ አልፈሰሰም በዚህ ዘመን እግዚአብሔር እርስወን የመሰለ አባት ስለሰጠን እናመሰግነዉአለን። እመቤቴ ከጎኖወት ትሁን ብርታቱን ትስጥወት።

  • @sarawedm430
    @sarawedm4302 жыл бұрын

    Abatochachen enaten yeseten egziabeher yemesgen tselotachehu bereketachu ayeleyen be edme betsega yetebekelen hagerachen Ethiopia orthodox tewahido haymanootachen selam yaderegelen amen amen amen 🤲🤲🤲☝✝️✝️✝️

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede13192 жыл бұрын

    ትሁት አባት! ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Жыл бұрын

    አሜን።

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie31602 жыл бұрын

    Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏

  • @babaybabay599
    @babaybabay5992 жыл бұрын

    ሰለ ርትዕት ተዋህዶ ይመስክሩ

  • @ebnmediaethiopianbroadcast7073
    @ebnmediaethiopianbroadcast70737 ай бұрын

    ❤ የቀለም ቀንድ የሆኑ አባት ❤

  • @atnaseaayinie9275
    @atnaseaayinie9275 Жыл бұрын

    በህይወቴ በጣም የተደስትኩባት የደስታዬ እለት ይቺ ቀን ነበረች የኔታ አባታችን መራቅዎት ቢያስከፋኝም አባቴ ለቤተክርስቲያን ብለው መሰደድዎት ደግሞ ደስ ያሰኘኛል ..አሁንም አምላከ አበው እረጅሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ጉባኤዎትንም ያጽናልዎት በውነቱ።

  • @emamytefa529
    @emamytefa5292 жыл бұрын

    ቸሩ እግዚአብሔር የቅዱሳኑን ጸጋ እጥፍ ድርብ አድርጎ ያሳድርብዎት ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @aidaabraha3173
    @aidaabraha31732 жыл бұрын

    በረከቶት ይደርብን!!!!

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h2 жыл бұрын

    የአለሙ መድህን አለም ያግዝዎ

  • @meronassefa9171
    @meronassefa91712 жыл бұрын

    አባታችን በእውነት በእርሶ ትምህርት ልብ ያለ ኦርቶዶክስ ብዙ አትርፎበታል አሁንም በእድሜ በፀጋ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ይጠብቅልን:: አዲሱን ምዕራፍ ለአባ ገብረ ኪዳን አምላክ በቸርነቱ ጥበቡን ይግለፅሎት:: በሚያስተምሩት ግሩም ቅዱስ ቃሉ ብዙውን የተሸከምነውን ሀጥያት ትተን በመንገዱ እንድንሄድ መንግስቱን እንድንወርስ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን::

  • @almaayerga6339
    @almaayerga63392 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤🤲🤲🤲

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Жыл бұрын

    አባታችን እመብርሀን ትርዳህ አይዞወት ትውልዱ አንሰማም ችግራችን እመብርሀን ታስብወት ኑሩልን ሁላችሁም

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 Жыл бұрын

    ግሩም ትህትና ሹመትዎትን ያዳብርልን

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk65542 жыл бұрын

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻዎትን ያሳምርልን ለኛ ለደካሞቹ ብርታታችን ስለሆኑ እድሜ ጤና እውቀት ይስጥልን እኛም በርሶ እንድንጠቀም ይፍቀድልን

  • @egziharya4826
    @egziharya48262 жыл бұрын

    አባቶቼ በሰላም ለኪ ፀሎታችሁ ይማረን።

  • @senaithaile3790
    @senaithaile37902 жыл бұрын

    አባታችን በረከተዎት ይደርብን አሜን።

  • @samuelgirma4260
    @samuelgirma42602 жыл бұрын

    በረከትወት ይደርብን አባታችን 🙏

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u2 жыл бұрын

    የሚያከብር እግዚአብሔር ኖው አባ

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay27192 жыл бұрын

    አባቴ!! አፈማር አፈበረከት እርሶ በጸሎቶ ያስኝ እጅ አሁን የኔ ለርሶ አይ እግዜኦ እዴው የኔነፍስ አሳዘነችኝ የቲሆን መግቢያሽ እረጅም እድሜ ይስጥልና ገረመኝ

  • @zemenetarekegn7482
    @zemenetarekegn74822 жыл бұрын

    በረከትን ያድለን ነዊህ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tesfommael5556
    @tesfommael55562 жыл бұрын

    ርእሰ ሊቃውንቲ ኣባ ገብረኪዳን መድሓኔ ዓለም ጸግኡ ኣብዚሒ ኣብዚሒ ይሃብኩም ጸጋ ኣብ ልዕሊ ጸጋ ይዓድልኩም ኣቦና ነዓይ ን ሓጢኣተኛ ወድኹም ከኣ መስተውዓሊ ልቦና ይዓድለኒ በረኸትኩም ይሕደረና 🙏🏼🌹🙏🏼

  • @user-tp7sd5oz9o

    @user-tp7sd5oz9o

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @demekechadugna9434
    @demekechadugna94342 жыл бұрын

    የቤተክርስቲን ዕንቁ አባታችን እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @aregashdesta9420
    @aregashdesta94202 жыл бұрын

    ወይ መታደል እንደዚህ ያለ ትህትና በቤቱ አፅንቶ ያኑርልን ዕድሜና ጤና ሰጥቶ

  • @user-bx2zp2xd4d
    @user-bx2zp2xd4d3 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @kalkidankaltube8615
    @kalkidankaltube86152 жыл бұрын

    አባ አባታችን ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቆት እደሜውን ጤናውን ይስጦት ገና አላይኹትም አውርጂ ነው የማዳምጠው በረከቶዎ ይደርብን አባታችን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትኾኖት 🤲✝️

  • @adoniasabebe8631
    @adoniasabebe86312 жыл бұрын

    አባታችን በነገሮች ሁሉ እመብርሃን ከነልጇ ከፊት ከኋላ ትሁንሎት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ቀን ላበቀዎት በቤቱ ያፅናዎት ኣባታችን

  • @seblekebede4989
    @seblekebede49892 жыл бұрын

    በረከታቸው ይድረሰን ቅለህይወት ያሰማልን

  • @maritutigab4491
    @maritutigab44912 жыл бұрын

    አባታችን በረከተወት ይደርብን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @serklmal6341
    @serklmal63412 жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ያስበዎ በረከተዎ ይድረሰን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @sarasolomon2002
    @sarasolomon20022 жыл бұрын

    በዚህ የዳቢሎስ ዘመን ታግላችሁ አሸንፋችሁ እኛን አበርቱን አጥምቁን ለንሰሀ አብቁን በረከትዎ ይድረሰን

  • @user-ji5jj6pn2t
    @user-ji5jj6pn2tАй бұрын

    መመረጥ ከሥላሴ መፈራት በአጋንንት በመናፍቅ ሰለሆነ እንደኔ ሀሳብ ተመርጠዋል ።

  • @teametesfay1754
    @teametesfay17542 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያስማልኝ በረከትዎ ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-dk6cm1co2y
    @user-dk6cm1co2y2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን በረከታቸው ይድረሰን

  • @basliyostubesubscribe6640
    @basliyostubesubscribe66402 жыл бұрын

    እልልል....እዴት ደስ ይለላል ለቅድስት ተዋህዶ ሃይማኖታችን እደነዚህ ያሉ ትሁታን ሊቃውትን ፈጣሪ ከዳቢሎስ ወጥመድ ጠብቆ በበለጠ ጸጋ ያቆይልን አሜን

  • @mery2098
    @mery20982 жыл бұрын

    ኣባታችን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ፈጣሪ ያስብዎት ❤🙏🙏🙏🍃🍃☘️🌿🍀☘️🌿🍃🌻🌻💞💕

  • @yegelenegussie3148
    @yegelenegussie31482 жыл бұрын

    Amen amen Amen 🙏

  • @yaredfikru3147
    @yaredfikru31472 жыл бұрын

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን 🙏

  • @filimonghebrekrstos2248
    @filimonghebrekrstos22482 жыл бұрын

    ኣባታችን እንኳን ደስ ያልዎት በረከቶዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ብቸርነቱ ጸጋውን ያብዛሎት

  • @dhfhbxdgbgd5672
    @dhfhbxdgbgd56722 жыл бұрын

    አባ በእውነት እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጦውት በረከታችሁ ይደርብን አይለየን

Келесі