Ethiopian Orthodox Church song zemarit zerfie kebede አንዲት እረፍት አንዲት ሰላም

የሉቃስ ወንጌል
46 ማርያምም እንዲህ አለች፦
47 ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤
48 የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤
49 ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው።
50 ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል።
51 በክንዱ ኃይል አድርጎአል፤ ትዕቢተኞችን በልባቸው አሳብ በትኖአል፤
52 ገዥዎችን ከዙፋናቸው አዋርዶአል፤ ትሑታንንም ከፍ አድርጎአል፤
53 የተራቡትን በበጎ ነገር አጥግቦአል፤ ባለ ጠጎችንም ባዶአቸውን ሰዶአቸዋል።
54-55 ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘላለም ምሕረቱ ትዝ እያለው እስራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል።

Пікірлер: 178

  • @muludamtew9951
    @muludamtew99512 жыл бұрын

    ፈጣሪ ዘርፌን ከመለስካት በንብርክኬ የመቤቴን ቤ/ክ አዞራለሁ አሜን

  • @rekikmisgana8597

    @rekikmisgana8597

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @wanasatgirmaa8244

    @wanasatgirmaa8244

    Жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @samharamen2584

    @samharamen2584

    Жыл бұрын

    🥺👏🙏🏽⛪️

  • @johnnybelay9198

    @johnnybelay9198

    9 ай бұрын

    😢😢😢

  • @yeshroffson

    @yeshroffson

    7 ай бұрын

    Batmeles latzori new?😶

  • @zemenayyemaryamlij7545
    @zemenayyemaryamlij75453 жыл бұрын

    😭😭😭ወላዲት አምላክ ድግል ማርያም ልቦን መልሸላት ላንች ሚሳንሸ የለምና

  • @ejigayehuwoldeyesus6808

    @ejigayehuwoldeyesus6808

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😥😥😥

  • @jerryethiopiangirl1919

    @jerryethiopiangirl1919

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @Fana134

    @Fana134

    Жыл бұрын

    iwinat imabata anchni mlisash dgim slikibruw tzmirina insmalin ihta

  • @hayfaabdullah4851

    @hayfaabdullah4851

    Жыл бұрын

    አሜን የሁላች ልብ ትመልስልን

  • @mgt7614

    @mgt7614

    Жыл бұрын

    Amen😢😢😢

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi343 жыл бұрын

    አቤት ውበትሽ ድንግል ማርያም ወደቤቷ ትመልስሽ 🙏😥😥😥😥😥😥

  • @ejigayehuwoldeyesus6808

    @ejigayehuwoldeyesus6808

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😥😥😥

  • @habtamtube9664

    @habtamtube9664

    2 жыл бұрын

    😭

  • @mgt7614

    @mgt7614

    Жыл бұрын

    Amennnn 😢😢😢😢😢😢😢

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa55152 жыл бұрын

    😭😭😭😭 እመብርሀን ትርዳሽ እህቴ 😢 አጋንት መናፍቆች ጋ ወስዶ ከተተሽ😭😭😭

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t7 ай бұрын

    የብርሃን እናት ልቦናሽን ትመልስልን😭😭😭😭😭😭😭⛪🙏

  • @user-tp4eo7by6d

    @user-tp4eo7by6d

    7 ай бұрын

    😂

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 Жыл бұрын

    ዋ ለራሴ መጨረሻዬን አሳምርልኝ።በዚህ መዝሙር ስንቱን አለፍኩት

  • @maranata2272
    @maranata22723 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በቤትው ይመልስሽ🙏🙏🙏

  • @ejigayehuwoldeyesus6808

    @ejigayehuwoldeyesus6808

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን😥😥😥

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e Жыл бұрын

    አቤቱ እመ አምላክ ታስተካክልሽ 🙏🙏🙏😢😢😢💔💚💚💚💒💚💚💚

  • @bisrathadush1615
    @bisrathadush16152 жыл бұрын

    2000 ኣመት ኢትዮጵያን የጠበቀች ማርያም ኣንቺንም ትጠብቅሽ። በውነት ዘርፌ ግን 500 ለማይሞላው በሰው የተፈለሰፈው እምነት ብለሽ እናትሽን ማርያም ካድሻት😭። ሁሉ ሚፈልጉት ነገር ካለ ገንዘብ እና ምቾት ብቻ ነው😞። ግን እኛ እዚች ምድር ሳይሆን ለገነት ብለን የምንኖር ነን። ተዋህዶ 2000 ኣመት እንደኖረች ሁሉ ኣሁንም ለዘላለም ትኑር። ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏

  • @user-lk2mv1go1p

    @user-lk2mv1go1p

    5 ай бұрын

    በሰው ማለት 🤔

  • @user-xk1bz5rv6d
    @user-xk1bz5rv6d2 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ድንግልማርያም ሆይ እባክሽ እባክሽ እባክሽ አዛኝቷ የጭንቅ ቀን ደራሿእማምላክ ሆይ የጠፋችውን ልጅሽን መልሽ እባክሽ እናቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-qr7jv2xs1g
    @user-qr7jv2xs1g26 күн бұрын

    ድንግል ማርያም ልቦና ለልላቸው ልቦና ትስጣቸው አመብረሀን ሀዘኔን ወደ ደስታ ቀይርልኝ ይሄን መዝሙር ስሰማ ውስጤ ይረብሻል ♥️❤️🌹❤️💞💕🌹❤️❤️❤️🌹💕❤️❤️❤️♥️❤️ለህታችን ዘርፍ ልቦና ትስትሼ ❤️🌹❤️💞 😊

  • @pathukadewja5155
    @pathukadewja51553 жыл бұрын

    እመቤቴ ወደነበርሽበት ቦታ ትመልስሽ መዝሙሮችሽ አይጠገቡም እግዛብሄር ከቤቱ ያኑርሽ የእኔ ምርጥ እህቴ

  • @ejigayehuwoldeyesus6808

    @ejigayehuwoldeyesus6808

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-lx7cd4km8j

    @user-lx7cd4km8j

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen9813 жыл бұрын

    እመ አምላክ ድንግል ማሪያም አዛኝቷ ዉይ ወለላይቱ ወደ እቅፍሽ መልሻት

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t14 күн бұрын

    እመቤቴ ሆይ እደት የዝችልጂ አይምሮ መመለስ አልቻልሽም እናትየ አደራ የንስሃ እድሜ ስጪልኝ😭😭😭😭😭

  • @michaelmitiku5467
    @michaelmitiku54672 жыл бұрын

    ዘርፍዬ ወደሽ አይደለም ተየዘሽ ነው። የቀድሞ ፍቅርሽን አስባ ድንግል ትሳብሽ ዳግም ወደፍቅሯ። "ትፊና በለሲቱን ቅጠፊ ከድንግል ወይኗን!" 😭😭😭😭😭

  • @rodassemere675

    @rodassemere675

    Жыл бұрын

    Enethn new amen dngl maryam tmelsat wede betwa

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v5 ай бұрын

    ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም በጣም ነው የምወደው ዘማሪያን ቃል ሒይወት ያሠማልን💚💛❤

  • @tinabizonush8037
    @tinabizonush80373 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ዛርፍዬ እማበተ ትጣብቂሽ

  • @AschalewhackermanVEVOBefikadu
    @AschalewhackermanVEVOBefikadu4 жыл бұрын

    እመብረሀን ታስበን 😭😭😭

  • @Mysay379
    @Mysay379 Жыл бұрын

    ድንግል ማርያም አለሁ ትበልሽ

  • @self-possessed
    @self-possessed2 жыл бұрын

    Zerefe, you were on the right truck in the right place.....But unfortunately, things become complexed and turns, leads you to wrong way...... BE LORDS mercy on you, THE MOTHER OF LORD SAINT MARRIAM ON YOU...

  • @madesign21
    @madesign212 жыл бұрын

    እህቴ ዘርፌ የኔን ኮመንት እንዳማታነቢው አስባለው ግን ማን ያውቃል ይህን ልልሽ አሰብኩ 😭 እህቴ በእግዚአብሔርስም ትንሽ ቀን እባክሽ የፅሞና ጊዜ ወስደሽ እግዚአብሔር ለምኝው ወዳኃላም ተመልሰሽ ህይወትሽ እንዴት እንደነበር አስተውይ ? እውነተኛ ይፅድቅ መንገድ የትም እንዳለ ተመልከች እህቴ ድሎት ከሞላበት ቤት ነፍስን አጥቶ ከመኖር በመከራ ውስጥ ሆነ እውነተኛው ክርስቶስን አምላክን ማምለክ ትልቅ ደስታ ነው :: እስኪ አሁን ያለሽበትን አምልኮ እና ቅዳሴውን ኪዳኑን ፆም ፀሎቱን አስቢው እውነት ለክርስቶስ መከራ መቀበል የት ነው ያለው ? እውነት ወደ ፅድቅ የሚወስደን መንገድ የቱነው? እህቴ ሆይ ተመለሽ 😭

  • @Yete1800-cu8su
    @Yete1800-cu8su Жыл бұрын

    dingl mariyam aynshn tglexelsh amen amen

  • @ndgsr2892
    @ndgsr28926 ай бұрын

    *_እመብርሃን እናቴ ልቦና ትስጠን እንጂ የዘርሬ መዝሙሯን ሲሰማ በጣም ልቤ ይነካል😢😢😢😢 😢 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ለዘርፌ ደሞ ቸሩ መድኃኔዓለም ወደ ቤቱ እንዲመልሳት በፀሎታችን እናስባት የእምዬ ተዋህዶ ልጆች😢😢😢_*

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n9 ай бұрын

    እመቤቴ ልቦናሽን ተመልሰልሽ😢😢❤❤

  • @53067
    @530672 жыл бұрын

    ትናፍቂኛለሽ ውድ እህቴ ባለሽበት ሰላሙን ይስጥሽ እማምላክ በምልጃዋ አትለይሽ

  • @MeseretKassa-ed4nr
    @MeseretKassa-ed4nr14 күн бұрын

    እማምላክ ሆይ አይሳንሽ አረ ልቦናዋን መልሻት ❤❤

  • @maryamawityetayoulej1223
    @maryamawityetayoulej12233 жыл бұрын

    ለምን ሱባኤ አንይዝላትም ?

  • @jerryethiopiangirl1919

    @jerryethiopiangirl1919

    2 жыл бұрын

    I like it

  • @HanaAsegid-sq6hm
    @HanaAsegid-sq6hm4 ай бұрын

    እመቤቴ ሆይ ልቦናዋን መልሰሽ ወደ ቀድሞ ቦታዋ እንድትመልሻት እማፀንሻለሁ ድንግል ሆይ እሷንም እኛንም አስቢን

  • @user-bg3tw4rh6v
    @user-bg3tw4rh6v3 ай бұрын

    ፈጣሪ ሆይ መጨረሿዬን አሳምርልኝ❤

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d4 жыл бұрын

    አቤት ውበት 😢😢😢 እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልስልሽና እህታችን

  • @ejigayehuwoldeyesus6808

    @ejigayehuwoldeyesus6808

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @entototsega
    @entototsega3 ай бұрын

    ልቦናሽን ይመልሰው። እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን

  • @dafna4027
    @dafna40276 ай бұрын

    አንድት እርፍት አንድት ሰላም ብቻኛው የአምላኳ የጌታዋ እናት የልጅሽን የወዳጅሽን የዘርፌን ልቦና መልሽላት በምልጃ ፀሎትሽ❤❤

  • @soliyanayemaryamlij6564
    @soliyanayemaryamlij65643 жыл бұрын

    Ehtachn soliyana wedebetua tmelsh😔

  • @user-lp6nf2tj9f
    @user-lp6nf2tj9f4 жыл бұрын

    ምትክ የሌላት ማርያም ልቦናሽን ትመልስልሽ ከ አጋንት እስራት ታውጣሽ😭😭😭😭

  • @mahiletmekonnen5794

    @mahiletmekonnen5794

    4 жыл бұрын

    ሳያት ልቤ በሃዘን ይወጋና አለቅሳለሁኝ። እመ አዶናይት መልሳት ታሳዬን በእውነት

  • @ejigayehuwoldeyesus6808

    @ejigayehuwoldeyesus6808

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah69863 ай бұрын

    እውነት ምን አይነት ሰይጣን ነው ያደርባት እመብርሀን ብሽን ትመልሰው😢😢😢

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ማርኝ በሰደት ኢውት ከብዶኛል ❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-np8uq7jb7c
    @user-np8uq7jb7c Жыл бұрын

    ልቦናሽን ይመልስልሽ ዘርፍዬ እዉነትን ይግለፅልሽ

  • @user-yl4px9ww1e
    @user-yl4px9ww1e5 ай бұрын

    Fatarii wadaa betuu yii malashii kaa cifarawuu alemi 😢libonaa yii sixishi

  • @user-vp5pw6kb5u
    @user-vp5pw6kb5u Жыл бұрын

    እናቴ ድንግል ማርያም ከቅፏ ትመልስሽ😭😭😭😭

  • @meronmeron6091
    @meronmeron60918 ай бұрын

    Mariyama mariyam mariyam.inateeeee😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sm2rt2yb4n
    @user-sm2rt2yb4n6 ай бұрын

    ሲከፋኝ ማዳምጠው መዝሙር እህቴ እመብርሀን አንደበትሽን ትመልሰው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝

  • @yedingilemaryamlij6903
    @yedingilemaryamlij69032 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭betame mewado mezmure emabete weda lijabeti timelsheshi😭😭😭😭🥰🥰🥰🙏

  • @user-yr2rv7rd5f
    @user-yr2rv7rd5f3 жыл бұрын

    Edemtmelsm amnalehu kenu birezmm kenu siders edemtmeles new

  • @user-ty4qv9xq1j
    @user-ty4qv9xq1j5 ай бұрын

    ዉይዉይ.ዘርፌ.ፈጣሪ.ይፍረድ.ደሜንእናአጥቴን😢.መጠጥሽዉ.በመ😔ዝምርሽ.ፈጣሪይፍረድ😢

  • @user-ty4qv9xq1j

    @user-ty4qv9xq1j

    5 ай бұрын

    ፈጣሪይቅርይበለኝላድዘማሪብየ.መሞትየለብኝም

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen57944 жыл бұрын

    አይ ጉድ ! እንዴት ነው ነገሩ እናንተዬ !? ድምጿን ስሰማ ውስጤ ይናወጣል በሃዘን። እመቤቴ እናቴ ሆይ ፥ አግዥኝና ይህችን ልጅ መልሽልኝ የኔ ውድ እናት የዘይቱናዋ ድንግል ማርያም ትመልስሽ በእናትነት ፍቅሯ ትመልከትሽ። አይ ዘርፌ እንዲህ ልቤን በሃዘን ወግተሽው ትሄጅ !

  • @danits7088

    @danits7088

    4 жыл бұрын

    Anchemi betamalshe new meshaleshe Hiwote ba Eyase dase yelal yane Ehte 😙

  • @mahiletmekonnen5794

    @mahiletmekonnen5794

    4 жыл бұрын

    @@danits7088 ተው እንጂ ! ስለ መድሐኒቴ ኢየሱስ ነው ? ስለ ዘይቴ ኢየሱስ ነው የምትሰብክልኝ ? እርሱሕይወት መሆኑን ልትሰብክልኝ ነው !? ቅቅቅቅ ለማንኛውም እርሱ ሕይወት ነውና ከእርሱ የሰማኽው ቃል የሕይወት ያድርግልህ ።ማለቴ ከመናገር ባለፈ ሕይወቱን እንድትመስል ፣ በቅድስና እንድትኖር፣ እግዚአብሔር ያግዝህ ማለቴ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለ ሰጠኽኝ ምላሽ ወንድሜ dani።

  • @user-yr2rv7rd5f
    @user-yr2rv7rd5f3 жыл бұрын

    emebzuhan lachi mn yisanshal melshat wedebitshi

  • @osamamakuei4285
    @osamamakuei42854 жыл бұрын

    መዝሙሮችሽ ምንም አይወጣለትም እባክሽ ተመለሽ እመቤታችን ታስብሽ

  • @53067
    @5306710 ай бұрын

    ዘርፍዬ ይህንን መዝሙር እስኪ አንዴ ከልብሽ ስሚው😢 ትናፍቂኛለሽ ሁሌም እያለሽ አጥቼሻለው እና😢 ግን ዘርፊዬ በ እማምላክ እንዴት አስጨከነሽ💔

  • @engineerscines
    @engineerscines Жыл бұрын

    dngl maryam wode betsh tmelsish amennnn

  • @tiyafiker5937
    @tiyafiker5937 Жыл бұрын

    ምን ቃል አለ ለስዋ ምንስ ምትክ ህይወቴ ነሽ ማርያም

  • @user-qs8nl2pe7n
    @user-qs8nl2pe7n3 ай бұрын

    Emberehan wede betua temleshesw

  • @endalehasethaset2140
    @endalehasethaset21403 жыл бұрын

    Embiti esua lebeshn temles

  • @ushuxdugdutdydhdh2933
    @ushuxdugdutdydhdh29336 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @jeg11
    @jeg113 жыл бұрын

    Weyi yene ehet ye dengel mariam lej eyesus kerestos wede enatu kidist dengel mariam yimelessesh.

  • @ejigayehuwoldeyesus6808

    @ejigayehuwoldeyesus6808

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-nl4pv3xm8w
    @user-nl4pv3xm8w3 ай бұрын

    እሜን 🥺🥺🥺🥺🙏🙏🙏

  • @betetsion
    @betetsion2 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን❤ግን ጥያቄ የሆነብኝ ይህን የእመቤታችንን ዝማሬ ዘምርሽ ለምን መልሰሽ እመቤታችንን ለመጥራት አፈርሽ ለምንስ እናትነቷን ካድሽ❤ሳይገባሽ ነበረ የዘመርሽ ሳስበው❤ሳይገባን ከመኖር እግዚአብሔር ይጠብቀን🤲እና እማየ ቆም ብለሽ አስበሽ ወደ እውነተኛው መንገድ እንዲመራሽ ሁሌም እመኝልሻለሁ❤

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672Ай бұрын

    ይህመዝሙት ሲወጣ ቃላቲ በሰልፍ ነበር 25 ብር ካሴቱን የገዛውት አሁን ድረስ ካሴቱ አለኝ እመቤቴ ትመልስሽ🙏

  • @user-tt1zc5zj7g
    @user-tt1zc5zj7g6 ай бұрын

    Emebet maryam wedebeta tmelshs

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n6 ай бұрын

    አመቤቱ ተምልሰሸ ❤❤❤❤😢😢😢

  • @mahiyimesgen8981
    @mahiyimesgen89812 жыл бұрын

    እማምላክ ልቦና ትስጥሽ

  • @user-uv9qr6tr2n
    @user-uv9qr6tr2n6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @FikaduHabtama-me6yh
    @FikaduHabtama-me6yh Жыл бұрын

    ድንግል ማሪያም ልቦና ትሥጥሽ

  • @user-iz4oo7xl4x
    @user-iz4oo7xl4x3 ай бұрын

    አሜን አሜን

  • @kidestethiopawt3140
    @kidestethiopawt3140 Жыл бұрын

    Ememberhan lbeonashin temelselshi ehti zerfy

  • @zeroto2347
    @zeroto23473 жыл бұрын

    Kez alebabes sur sitlebsh MN yisemashal

  • @tseganeshlegese401
    @tseganeshlegese4019 ай бұрын

    Emebete tmelesishi 🙏🙏

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n7 ай бұрын

    አሜን አሜን እናቴ ማሪኝ ሰደት ላይ ተጭንቃለው❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @betelhemgelfeto4000
    @betelhemgelfeto40002 жыл бұрын

    dingile lebonawane meleshelat 🙏

  • @KalkidanAddisu
    @KalkidanAddisu11 ай бұрын

    እንኳን ወደ ትክክለኛው መንገድ መጣሽ ዘርፍዬ

  • @seenaamidhaksa1040
    @seenaamidhaksa10402 жыл бұрын

    Amen.amen.amen🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-nt1it4sh8g
    @user-nt1it4sh8g5 жыл бұрын

    ልቦናሽን ይመልስልሽ

  • @dopmelegnaw3628

    @dopmelegnaw3628

    2 жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም ወደነበርሽበት ትመልሰሽ አሜን

  • @user-jl4xn1sz3d
    @user-jl4xn1sz3d10 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu3 күн бұрын

    እማ አማላክ ትመልስሽ ሌላ ምንም አልል 😭😭😭😭

  • @bereketmuna5549
    @bereketmuna55492 жыл бұрын

    amne amne

  • @yeshiharegbirhan9056
    @yeshiharegbirhan90562 жыл бұрын

    Kehulum belay anchi tefetneshal emebete maryam ahunm yesew firdu syneklsh wede betua timelsishalesh yalefshibet hiwot kebad neber ahun yaleshibet betam yebase hone egziabher amlak yalefew sirashin ayto wede haymanotsh yimelsishal ye digl maryam milja ena tselot ayleysh egziabher le betu yabkash

  • @waraqiitube8473
    @waraqiitube84732 жыл бұрын

    😭😭😭😭

  • @HajjHarmouch-xj5yt
    @HajjHarmouch-xj5yt Жыл бұрын

    Waaqayyo gara mana isatti si haa yadatu

  • @natytewelde22
    @natytewelde22 Жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም አሁን ካለሁበት ፈተና አውጭኝና እዚሁ ላይ መጥቼ ልመስክርልሽ በስላሴ ስም ከብዶኛል

  • @natytewelde22

    @natytewelde22

    7 ай бұрын

    እናቴ ማርያም ሆይ ስላደረግሽልኝ ነገር ሁሉ አመሰግናለው ብርሃኑን አሳየሽኝ እና በድጋሚ ላመሰግንሽ ወደዚህ መጣሁ። እናቴ ማርያም ማን እንደ አንቺ ለእኔ ያስባል? አሁንም ደግሞ ከምፈራው ከሚያስጨንቀኝ ሁሉ ከሚመጣው አድኝኝ አሜን

  • @rumanruman7404
    @rumanruman74042 жыл бұрын

    Nice song

  • @user-bj3sl5sx3k
    @user-bj3sl5sx3k Жыл бұрын

    Birr kemewdedsh yetenesa haymanot keiresh enkuan yefro mezmurshin asgebash bezi lik sihon yikebdal libona yistish

  • @user-on7to2ph4w
    @user-on7to2ph4w3 ай бұрын

    🤲🤲🤲😭😭😭😭

  • @user-lx1kj7oc8f
    @user-lx1kj7oc8f3 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @meronsete956
    @meronsete956Ай бұрын

    እፍ እፍ ውድ ቤትሽ ተመለሽ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meronmeron6091
    @meronmeron60918 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @butukaniketuu
    @butukaniketuu11 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢✝️

  • @salamsalam-tw6mc
    @salamsalam-tw6mc2 жыл бұрын

    A men A men Amen

  • @Reha_et
    @Reha_et Жыл бұрын

    andit eref andit selam

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤

  • @Inspire-ir5qp
    @Inspire-ir5qp2 жыл бұрын

    Ye abate lij 🎚️🖤 Jesus is lord

  • @ahfas9850
    @ahfas98502 жыл бұрын

    Diglii meryem timelsh😭😭😭😭🥺🥺🥺💒💒⛪🙏

  • @53067
    @5306710 ай бұрын

    መሰንቆ ክራራችን አሁንም እደተሰቀለ ነው ምክንያቱም የፂሆን ዘማሪያት ፂሆንን ተዋት ሂደዋል እና💔

  • @rodassemere675
    @rodassemere675 Жыл бұрын

    Amarena enkan balsemaw gn Mezmurshn ssemaw hilim gize alqsalew dngl maryam wede fqrawa beta tmelssh beinet hilim qen bewiste xelot arglshalew

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n8 ай бұрын

    እናቱ ማሪኝ በሰወ አገር ጭቃት ሊገለኝ ነው😭😭😭😭😥😥😥😥

  • @helencherkos164
    @helencherkos1644 жыл бұрын

    Bra

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Жыл бұрын

    እማምላክ ልጅሽን ወደቅፍሽ መልሻት እመብርኅን እንች ሁሉ ይቻልሻል እኛ ሁላችንም በደለኞች ነን ልጅሽ ግን መሀሪ ነው እመብርኅን ልቦናዋን መልሽላት አሜን

  • @kelematmedia-aragaw
    @kelematmedia-aragaw2 жыл бұрын

    ዘርፌ ተመለሽ ወደ አባቶችሽ ቤት እሱ ላንቺ አይሆንም

  • @adanmen8477
    @adanmen84772 жыл бұрын

    👍👍

  • @user-si5zb9jh5c
    @user-si5zb9jh5c Жыл бұрын

    😢❤

  • @joamman8257
    @joamman82578 ай бұрын

    ዘላለምክክርሲቲኖቾመዝምርሽንእያዳመጡይቆጩብሻልዘማሪነትሽካቺወዳለኔየለምብቀይሩምአዳምጠዋለሁእዳችየሚረካየለምግን.ፈጣሩየፈቀደልሽእስከዚህድረስነዉናቀየሮሾ

  • @mobilepluslidetyabatuwalij2282
    @mobilepluslidetyabatuwalij2282 Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😊

Келесі