Ethiopian Orthodox Mezmur: Zemarit Zerfe Kebede-ጸጋን የተመላሽ

Пікірлер: 158

  • @mantegboshmeseret6649
    @mantegboshmeseret66496 жыл бұрын

    አቤቱ ይቅር በል ጌታ ሆይ እዴህ የዘመር አደበት ሲጠፋ በጣም ያሳዝናል እመብርሀን ወደ ልቦናሽ ትመልስሽ

  • @user-mf2or2hi2w
    @user-mf2or2hi2w2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እውነት እስክ ሁላችንም ፀሎት እናርግላት ፈጣሬ ሆይ እች ልጅ ወደ ትክክለኛው እምነትዋ መልስልን

  • @nftaliemproduction253

    @nftaliemproduction253

    Жыл бұрын

    አሜን(3) የእመቤታችን ጸሎት ይርዳት

  • @zet479

    @zet479

    Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    Жыл бұрын

    😭😭💔

  • @jfuf9172

    @jfuf9172

    Жыл бұрын

    ለምን ይቺ ብቻ።

  • @nigistmengistu9288

    @nigistmengistu9288

    11 ай бұрын

    አሜን🤲🤲🤲

  • @user-ro7ti2yf2e
    @user-ro7ti2yf2e2 жыл бұрын

    ይሄን መዝሙር እሜቤቴ ሆይ ልብሽንትመልሰው

  • @vipvip7606
    @vipvip76062 жыл бұрын

    ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደዉ እግዚአብሔር አምላክ እማምላክ መብርሀን ልቦናሽን ትመለሰሸ

  • @user-ub5yy8kx6h
    @user-ub5yy8kx6h2 жыл бұрын

    እውነት ምእመናን እግዚአብሔር የለመኑትን አይነሳምና በየቻልነው እንጸልይላት ልቦናዋን እንዲያቀናላት አታዳምጡት ተብሎ እንኳን ማቆም አቃተኝ እህታችንን እግዚአብሔር ወደ እውነተኛዋ ቤት ይመልስልን 😭😭😭😭😭😭😥

  • @getahundelelegn6747

    @getahundelelegn6747

    Жыл бұрын

    እኔም የዘሬፈን ከማዳመት ወደኋላ አላልኩም በጣምነው ምወድላት መዝሙሯን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    ዛሬ ይህ መዝሙር ድንገት ትዝ ቢለኝ ስፈልግ አገኝሁት እያለቀስኩ ነው የሰማሁት 😭 ለቅድስት ድንግል ማርያም የነበረሽ ፍቅር በመዝሙሮችሽ አሳይተሽን ነበር ስትዘምሪውም በተሰበረ ልብ ነበር ዘምረሽ የምታዘምሪን ነበርሽ እኔ ባንች ተስፋ አለኝ ።ይሆነኛል ያልሽውን መምረጥ ያንች የነፍስ ጉዳይ ነው ።ግን እስኪ ሡባኤ ያዥ ፣ስገጂ ስግደት አብዝተሽ ስገጂ ያኔ መልስሽን እወቂ እህቴ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏 አሜን

  • @user-sq1if3qm2r
    @user-sq1if3qm2r6 жыл бұрын

    አጥንት የሚአለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ ድንግል አትለይሽ አትለይሽ

  • @zemenayyemaryamlij7545
    @zemenayyemaryamlij75454 жыл бұрын

    አቤት እንዲህ እዳልዘመርሸላት ዛሬ ካድሻት አለመታደል

  • @user-kv2bh5tn3e
    @user-kv2bh5tn3e7 ай бұрын

    አምላክ ሆይ እች ልጀህ ወድ እቅፍህ እከትመልሳት አደራህን አኑረኝ😭💔

  • @netsita9809
    @netsita98092 жыл бұрын

    "ብዙ ነብያት የናፈቁትን ፀሀይ የወለድሽ የምስራቅ ደጃፍ አማላጂቱ ድንግል አንቺ ነሽ"

  • @user-hz2hf8qs2d
    @user-hz2hf8qs2d3 жыл бұрын

    🤦‍♀️🤦‍♀️😢😢😢😢😢ወደ ቤትሸ ይመልሰሸ ፈጣሪ

  • @enatmesfin
    @enatmesfin3 жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም ወደ ቤቱዋ ትመልስሽ ሌላ ምንም አልልም ዘርፌ

  • @user-yh5pt5bl1v
    @user-yh5pt5bl1v5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ልብ ስጣት እና ውደቤትህ መልሳት

  • @user-ge1bo3qu2j

    @user-ge1bo3qu2j

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @amarishshalo7910

    @amarishshalo7910

    3 жыл бұрын

    Amen👍💔❤💟🥰💕🥰😭😭😭😭

  • @misrakk7621
    @misrakk7621 Жыл бұрын

    እህቴ ድግል ማርያም በምልጇ ከጭለማዉ ዉስጥ ትመልስሽ የልቦናሽን አይን ታብራልሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ababagarges2388
    @ababagarges23882 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትሽ ይመልስልን ያምጣልን አምላከ ቅዱስ አባ ኪሮስ ሆይ እህት ዘርፌን ልቦና እና ማስተዋልን ስጥልን በዝማሬ በአለም እድትታወቅ ያደረካት በተዋህዶ እምነት ነውና አሁንም ጌታ ሆይ የሚሳነህ የሌለ ስማይና ምድር በቃለህ ያፀናህ ኤልሻዳይ ሆይ መልስልን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምጣልን አሜን ይደርግልን።

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k3 жыл бұрын

    ድንግል ማሪያም ያለችበት ሁሉም ነገር ያምራል የድምጽሽ ለዛ እንኳ ማማሩ እመቤቴ ማርያም በምልጃዋ ትጎብኝሽ እህቴ

  • @nextmobile1311

    @nextmobile1311

    Жыл бұрын

    ማሪያምድግልመከራ

  • @aboodahm7788
    @aboodahm7788 Жыл бұрын

    እመብርሀን ሆይ ልጅሽን መልሽልን በልቧ የጨለመውን ብርሀን አብሪላት አማኑኤል ሆይ መልሳት ወደ ትክክለኛው አምነት ከጨለማው አለም ወደ ብርሀኑ አለም ትመለስለን ዘንድ እንጸልይላት ወገኖቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor358410 ай бұрын

    ትለምንልሽ ምህረት ወላዲተ ቃል😢😢😢😢😢

  • @asdxyz2867
    @asdxyz28673 жыл бұрын

    ኣይኔ ልቦና ይስጥሽ ኣልቻልኩሙ ሃዘኔ ባሰብኝ

  • @ArmiArmi-me7ys
    @ArmiArmi-me7ys2 ай бұрын

    እግዚኣብሄር በምህረቱ ይጎብኝሽ እህታችን ወደ እቅፉ ይመልስሼ😢😢😢

  • @ortodoxs2829
    @ortodoxs2829 Жыл бұрын

    በቤቱ ይመልስሽ እህታችን 🥺🥺😭😭😭

  • @amenhailu4653

    @amenhailu4653

    Жыл бұрын

    Ye hulee ehen mazmur sesama alksalew😢😢😢😢😢

  • @hananalghamdi9625

    @hananalghamdi9625

    9 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @WegayehuLema-ng9cq

    @WegayehuLema-ng9cq

    8 ай бұрын

    Aman🙏🙏🙏🙏

  • @user-ev6xi3by5x
    @user-ev6xi3by5x4 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማርየ መላእክቲ የስመዐና መንዲ የማን ይመርሐና🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @eskedartesfaye497
    @eskedartesfaye497Ай бұрын

    ደጇን የፀናሽውን ያን ደጉን ዘመን አሰባ የፃድቃኔዋ ማርያም ወደ እቅፏ ትመልስሽ

  • @hph2922
    @hph29224 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን 🙏🙏🙏💔😭😭😭

  • @osamamakuei4285
    @osamamakuei42854 жыл бұрын

    ዘርፌ ስንቱ ባቺ ዝማሬ ወደ ፈጣሪው ተመልሷል አንብተውማል ምሳሌም ነበርሽ እስቲ ቁጭ ብለሽ ወደዋላ አስቢ ዝማሬዎችሽንም አዳምጭ አማካሪ ሳትፈልጊ ልብሽን ብቻ አድምጭ ሰማይ እና ምድርን የፈጠረ ጌታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል በቃሽ ብለው ወደቤትሽ ይመልሱሽ ዘርፌ አመሰግናለሁ

  • @sruae3060
    @sruae306010 ай бұрын

    ዘርፌ ተይ ተመከሪተይ😭😭😭😭💔💔

  • @RrEe-tl2gd
    @RrEe-tl2gd4 ай бұрын

    ለእሟ ፍቅር የነበረሽ ፍቅር በራስዋ ትመልስሽ ዳግም ፍቅራ በልባ ታሳድርብሽ😢😢

  • @elshadaysolomon2315
    @elshadaysolomon23153 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እህቴ😔

  • @ZhraLink-cs4pk
    @ZhraLink-cs4pk28 күн бұрын

    ❤❤ Zerfisha enkun temsh wode fent❤❤❤❤wuuuuuuuudnwu margsh wud ete❤❤❤❤❤❤🎉

  • @tsehayberdede2583
    @tsehayberdede25839 күн бұрын

    Zmare kalewtn ysemaln

  • @Hevenpower
    @Hevenpower Жыл бұрын

    ብዙ ነብያት የናፈቁትን ፀሀይ የወለድሽ የምስራቅ ደጃፍ አማላጅቱ ድንግል አንቺ ነሽ ድንግል ሆይ ለምስጋናሽ አፋችን መቼም ዝም አይልም።።።።።

  • @ahlartscrafts8997
    @ahlartscrafts89972 жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም ምንም ቢሆን ክብሯን ሳታዉቂ አመስግነሻታልና ወደ ልቦናሽ ትመልስሻለች

  • @moustafaethiopian8069

    @moustafaethiopian8069

    2 жыл бұрын

    _ትክክል ክብሯን እና ፍቅሯ ሳይገባት ነዉ ዝም ብላ የዘመረች ፍቅሯ ገብቶት በነበርማ ፀታ በቆመች ነበር_

  • @aklesiyatube7732
    @aklesiyatube77323 жыл бұрын

    ፀጋን የተመላሽ ሆይ ብሎ ያመሰገነ አንደበት እንዴት ይሳደባል

  • @kalkidantefera6838
    @kalkidantefera68383 жыл бұрын

    ድንግል ማርያም ወዴ ቤቶ ትመልስሺ

  • @KhanKhan-fv6vl

    @KhanKhan-fv6vl

    3 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-ex2cr8cy4z
    @user-ex2cr8cy4z11 ай бұрын

    😢😢😢😢 ወደ እውነተኛ ማንነትዋ ኣምላክ ይመልሳት❤❤❤🙏✌✌🙏🙏 ኣሜን

  • @Sanbootuushawaa
    @Sanbootuushawaa3 ай бұрын

    Ameen Ameen ebifaamaa waqaayoo siinii Yaa ebisuu

  • @user-yd6rq4dq3x
    @user-yd6rq4dq3xКүн бұрын

    እየወደድናት አሳድጋን ሞገስዋ ናፈቀኞ ሁሉ ነገር ናቀኝ ቤተክርስቲያን በምትፈልጋቸው ግዜ ሸሽዋት

  • @maryamawityetayoulej1223
    @maryamawityetayoulej12233 жыл бұрын

    ይችን ዘማሪ ባሰብኳት ቁጥር እቆጫለው ....አምላኳ ደሞ እንዴት ያዝን : ሱባኤ ልግባ ይሆን ስለሷ ? አመስግና ሳጠግብ ጠፍች

  • @Mikibruk-w2b
    @Mikibruk-w2b8 күн бұрын

    ፀጋን የተመላሽ

  • @Jordynjared
    @Jordynjared Жыл бұрын

    Endih blesh yamesegenshatn kdeshatal Esuaw wede lbonash tmelsesh 🙏

  • @asterabebe9679
    @asterabebe96793 жыл бұрын

    Zerfiiyee yena eheta embihan weda batshe temlseshe uuufff en hulme lanche etsalyalwuuu ayzoshe ande qene weda othodox temlshalshee

  • @aboygebrehana3338
    @aboygebrehana33385 жыл бұрын

    zerfea egziabiher misaki ykun 🙏🙏🙏🙏💒💒

  • @Hajsittiew-gl1fi
    @Hajsittiew-gl1fi2 күн бұрын

    አሜን

  • @user-xz3yz2hi1f
    @user-xz3yz2hi1f10 ай бұрын

    በስመአብ ይከ መዝሙር ሰወደዉ ፈልጌ አገኘሁት 😭😭❤❤❤

  • @jdjsseli6742
    @jdjsseli67424 жыл бұрын

    Dimsishigni marakiii new kene mulu semiche altegibimi😍😍

  • @mesidaba4426
    @mesidaba4426 Жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክ ልቦናሽን ትመልስልሽ እህታችን

  • @KiresGhiwot
    @KiresGhiwot4 ай бұрын

    እዉነት የሰዉልጅ ዋጋ የለዉም በጣም ያስለቅሳል ሁሉም ለበጎ ነዉ

  • @user-hr3js8hw6d
    @user-hr3js8hw6d5 жыл бұрын

    😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭 yemisrak dejaf Amalajitu dingl anchi nesh!!!Keljish Amaljign yikrm asbiygn Emebete yegetaye enat....!!!🙏🙏🙏🙏

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen57942 ай бұрын

    ዘማሪት ዮርዲያኖስ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነቷ ተመለሰች ቢሉኝ እኔ ደግሞ ዘርፌ ከበደስ አልኩኝ በልቤ አይ ጉድ ! እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እድሜና ጤናን ሰጥተኽን ይሄንን ዜና ታሰማኝ ይሆን ? ምን ይሳንሃል 😭 ዘርፍየ የኔ እናት አንችም እኮ ይሄንን መዝሙር መች አነሳሽው !? እኛስ ታዲያ እንዴት እንርሳሽ !? 😭😭😭😭 እመብርሃን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነትሽ መልሳሽ እንደገና ስታዘምርሽ ታሳየኝ 😭😭😭😭😭በእውነት ታሳየኝ

  • @user-hf4dm4ue4d
    @user-hf4dm4ue4dАй бұрын

    ኣሜን❤ ኣሜን❤ ኣሜን❤ ኣሜን❤❤❤❤

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelw2 ай бұрын

    amen.Amen.Amem😢😢😢😢

  • @jdjsseli6742
    @jdjsseli67424 жыл бұрын

    Desi sil mezmuri 😍

  • @fntrggboy19
    @fntrggboy192 жыл бұрын

    ድንግል ማሪያም ልቦነሽን ትመልስልሽ

  • @user-xz3yz2hi1f
    @user-xz3yz2hi1f10 ай бұрын

    ወይኔ እመብርሃን ልብሸን ትመልሰልሸ በእዉነት ሌላ ምንም አልል😭

  • @prophetbirukdemeholyghostt5409
    @prophetbirukdemeholyghostt54095 ай бұрын

    ዘርፍዬ

  • @shewayeshawul7557
    @shewayeshawul7557 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @abdememe797
    @abdememe7974 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amennnnnnnnn ameeeennnnnnnnnn

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n3 ай бұрын

    እመቤቱ ወደቅደም ወደቤቶ ተመልሰሸ ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-or4mz9nt6c
    @user-or4mz9nt6c7 ай бұрын

    ❤❤❤እግዠያብሔርሆይአንተጠቤቃት❤❤❤

  • @user-lu5zg7is1c
    @user-lu5zg7is1c6 ай бұрын

    Lbonashin yimelislish amen 🙏

  • @nuhme3637
    @nuhme36376 жыл бұрын

    Amen amen Amen👏👏👏💒💒💒🙏🙏🙏

  • @yaawaaqakosittuubeeka7260
    @yaawaaqakosittuubeeka72602 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen💐💐💐💐

  • @user-jl4xn1sz3d
    @user-jl4xn1sz3d11 ай бұрын

    Zemar melaket yesmalena❤❤❤❤❤❤ amen amen amen 🙏 🙏🙏

  • @Orthodox_1221
    @Orthodox_1221 Жыл бұрын

    መዳሀኒዓለም ይርዳት 🙏🙏🙏🙏😭

  • @user-rk4ji9ty9s
    @user-rk4ji9ty9s19 күн бұрын

    እምአምላክ በፍቅራ ትጥራሽ

  • @user-ns9cg9uk4x
    @user-ns9cg9uk4x2 жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክ ወደ ቤትሽ ትመልሰሽ እህትይ

  • @berekethana1367
    @berekethana13676 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-vp5pw6kb5u
    @user-vp5pw6kb5u6 ай бұрын

    ዘማሪት ዘርፌ እባክሽ ተመለሽ ናፍቀሽኛል😢😢😢😢😢😢

  • @umufewzan-eu8dd

    @umufewzan-eu8dd

    4 ай бұрын

    የት ሄደላች? አልገባኝም

  • @ZhraLink-cs4pk

    @ZhraLink-cs4pk

    28 күн бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @fasikabirhan5160
    @fasikabirhan51602 жыл бұрын

    Zemare melkt yasemalen

  • @user-rk6kj4mi8z
    @user-rk6kj4mi8z10 ай бұрын

    እመብርሃን ትመልስሽ ወደ ቤትሽ ኤሄታችን 🙏🙏🙏

  • @user-nu2tj9tu3s
    @user-nu2tj9tu3sАй бұрын

    እንደኔ ሱስ የሆነበት አለ የምር እያለቀሱኩ ነው ምሰመው ድንግል ትመልስሽ እህቴ

  • @mashokidan6230
    @mashokidan62304 ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭እ ግዚአሔር ወደ ቤትትሽ ይመልስሽ

  • @kalkederali7375
    @kalkederali73753 жыл бұрын

    Ehte wede betu ymelssh

  • @lmlmhagos3048
    @lmlmhagos30488 ай бұрын

    እመቤቴ ልቦናሽን መልሳ በፀበልዋ ትዳብስሽ የኔ እህት😢😢😢😢

  • @user-lf5nh2bc6r
    @user-lf5nh2bc6r10 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @youngish10
    @youngish102 жыл бұрын

    Emebete yealem brhan yegna tsehay☺️☺️☺️

  • @ንግዜ
    @ንግዜ11 ай бұрын

    እመቤታቻ ድንግል ማርያም ናብ ቤትኪ ትምለስኪ የኔ ውድድድድ እህት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @liroliro4570
    @liroliro45702 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @liroliro4570
    @liroliro45702 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ejigayehuhaile6186
    @ejigayehuhaile61862 жыл бұрын

    እኔ ይሄንን መዘመር አለመዘመር ይከብደኛል እሷ ብትወገዝም

  • @tayechmelese4493
    @tayechmelese44934 жыл бұрын

    መዝሙር ብቻነው ምወደው ዜድ ወይ ዘርፌ አንቺ አልወድሽም ቀሀዲ ቃሀዲ ናሽ ዜድ

  • @user-rh7lo3qh3q
    @user-rh7lo3qh3q2 ай бұрын

    alemetadeleshe

  • @Hdgbcfd
    @Hdgbcfd2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @moustafaethiopian8069
    @moustafaethiopian80692 жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም ወደ ቤትዋ ትመልስሺ

  • @EnatAlen
    @EnatAlenАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @user-qq3mu7ie3v
    @user-qq3mu7ie3v3 ай бұрын

    😢😢🙏🏾🤲🤲❤❤❤❤

  • @fanusmusie2627
    @fanusmusie26272 жыл бұрын

    Amen amen amem

  • @mrkhsb1020
    @mrkhsb10204 жыл бұрын

    Aman aman aman

  • @KidstEwnetu
    @KidstEwnetu3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @Gent.Yemaryam-zg8ld
    @Gent.Yemaryam-zg8ld9 ай бұрын

    እሶ እኮ አንድ ተራ የአረቂ ቤት አዝማሪ ነበረች መጣች ቀረች ምንም አትጨምርም አትቀንስም ሰወች ግን ጤነኛ ናችሁ ግን ልቦና ስጫት ምናምን ሰውን አትከተሉ

  • @tubeethiopiafertetube719
    @tubeethiopiafertetube7194 ай бұрын

    ዘርፌ ድንግል አንድ ቀን ትመልስሻለች በመተት ይሆናል የወሰዱሽ ፀበል ብትጠመቂ ትድኝና ወደልቦናሽ ትመለሻለሽ

  • @Hdgbcfd
    @Hdgbcfd11 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanna9502
    @hanna95022 жыл бұрын

    ፀጋን የተመላሽ ብለሽ የዘመርሽ ታድያ ምነው ምን አሳሳተሽ?

  • @KidstEwnetu
    @KidstEwnetu3 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ayaaynalem.berhane
    @ayaaynalem.berhane7 ай бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8vАй бұрын

    😪😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Hdgbcfd
    @Hdgbcfd2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @MikiLegese
    @MikiLegese Жыл бұрын

    Plssssss esti degmesh admiciw😢😢

  • @user-hp7mi5bv1d
    @user-hp7mi5bv1d4 ай бұрын

    ልቦና ትስጥሽ ወደኦርቶዶክስ እንድትመለሺ

  • @user-vq7vz4mi2y
    @user-vq7vz4mi2y6 жыл бұрын

    ዘርፍየ በናትሽ አንድ መዝሙር ልቀቂልን በማርያምየ ስም .. ይሄን የመሰለ። ድምፅሽን አበላሸሽው

Келесі