Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ

Zerfie Kebede ዘርፌ ከበደ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

ዘማሪት ዘርፌ ከበደ እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ካስነሳቸው ወጣት ዘማሪያዎች አንድዋ ስትሆን በዝማሬዎችዋ የብዙ ሰዎችን ሕይወት የነካችና እውነተኛውን ወንጌል በመዘመር የምትታወቅ ዘማሪ ናት። በተለይ መንፈስ ቅዱስ በሚለው አልበምዋ በብዙዎች ዘንድ ታዋቂነትን ያተረፈች ዘማሪት ስትሆን አሁንም በየጊዜው በምትዘምራቸው መዝሙሮች የዝማሬን አገልግሎት ከፍ ወዳለ ደረጃ እያመጣች ትገኛለች። ይህ ዋናው የዩቲዩብ ድኅረ ገጽዋ ሲሆን ብዙ በስምዋ የተከፈቱ ቻናሎች ቢኖሩም ምእመናንና ወዳጅችዋ የርስዋ የዩቲዩብ ድኅረ ገጽ ይህ ብቻ እንደሆነ እንዲያውቁላት ትወዳለች።
በዚህ ቻናል ለምእመናን በረከትና መጽናናት የሚሆኑ ዝማሬዎችዋን በመስማት ከአገልግሎትዋ ጎን እንድትቆሙ በታላቅ ፍቅርና ትህትህና ዝማሬዎችዋን ታቀርባለች።

ስለማይነገር ስጦታው አምላካችን እግዚአብሔር ክብር ይግባው።

Follow Zemarit Zerfie kebede on Social media.

facebook.com/zemaritzerfe/
itunes.apple.com/album/id1328507050?ls=1&app=itunes
itunes.apple.com/album/id1322032340?ls=1&app=itunes
itunes.apple.com/album/id766592333?ls=1&app=itunes
zerfiekebede.com/

Пікірлер

  • @Feruzzayd-ug8ve
    @Feruzzayd-ug8ve2 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kt2wc1gh4p
    @user-kt2wc1gh4p5 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤wawwwww God is good

  • @user-ci5tj2fm1x
    @user-ci5tj2fm1x8 сағат бұрын

    እግርጉዝ ናት መስል አረ ኡኡ የራስሺን ሂወት መጀመሪያ አድኝ ለሚወለደው አታጥፊ 😭😭😭

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ10 сағат бұрын

    የኦርቶዶክስነዉብየ.ፊርሚየን.አላስቀምጥበትም.ከቃልኪዳኔ.እምነትዉጭ..አስለቅሰሽ.አትፈትኝኝ..አትፈታተኝኝ..አሰቃያችሁኝአችናክርስቶስ

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ9 сағат бұрын

    ከሚከፋሽይሁንልሽብያለሁ.አዳምጠዋለሁ.መለአክቶችን.አቅፌ.ከድግልማሪያምጋ.አትቀየሚኝ.ስለዋሉልኝነዉ.

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ7 сағат бұрын

    አሪፍነዉይህመዝምርግን.ከጭፈራቤትዉጭ.ከዳስቢትዉጭ.እጭ..በቃሽ.ተሰደብሽ...አልከበርሽበትም.አልነገሽበትም.ዝምበይ.ተሰደብሽ.በቃሽ መዝሙር.የፔጤካልሆነ.3ቀንእህልሳልበላ.ባዳምጠዉ.ደስይለኝል

  • @djdjhdufidiyy1387
    @djdjhdufidiyy138712 сағат бұрын

    Amen❤❤❤❤❤❤

  • @user-fv2lk8cq5b
    @user-fv2lk8cq5b17 сағат бұрын

    ፈጣሪ ወደቤቷ መልሳት

  • @AsfawNune
    @AsfawNune18 сағат бұрын

    Amen . 1:25

  • @user-vh5by6cd8j
    @user-vh5by6cd8jКүн бұрын

    አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉКүн бұрын

    😂ነብይሽ.እያለቀሰነዉ🤣✋🏾🤣አንአሁት.ወኔ🤣🤣🤣🤣አረወይኔ

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉКүн бұрын

    እደነዉትቢቱ..ስሚ.በትቢቱእኮ.ጩፋተጠቀቁማለትነበረበት.ሳይደረመስበፊት😂🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉКүн бұрын

    👉ገናየክፋትግዜ.ትጠጋችሗለች ቃሌምአታልፍም.ካችእድትሰወርግን.እፈልጋለሁ..በምድርም.አታልፍም.በሰማይምአታልፍም.እርግማኔ.በሁለትምትፈፀማለች.

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉКүн бұрын

    ጩፋ.ቆይ.እኔሳለቅስ.ባችእሱየሚስቀዉ..የሱፀሎትየትሄዶነዉአርባምንጭ.የተደረመሰዉ🤣🤣🤣.ንገሪኝ🤣🤣🤣🤣🤣..🤔ንገሪገሪኝ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ZinashTadese-fw4zf
    @ZinashTadese-fw4zfКүн бұрын

    ድንግል እመቤቴ ሆይ የጠፋችዉን ልጅሽን ፈልጊ😢😢😢😢😢😢

  • @danielamare8428
    @danielamare8428Күн бұрын

    This one hear the most critical!

  • @user-ih8es4ex2k
    @user-ih8es4ex2kКүн бұрын

    Amen❤

  • @TigistTaye-mv8eq
    @TigistTaye-mv8eqКүн бұрын

    Ay zarefe be sega nora be namisaw motechi😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-rr2qs5ps2y
    @user-rr2qs5ps2yКүн бұрын

    Zerfa ehtachen egthabhar ba Batu ymalseshe ye kademw hywateshen ysteshe

  • @user-rr2qs5ps2y
    @user-rr2qs5ps2yКүн бұрын

    Egthabhar wde Batu ymalseshe❤😂😂😂

  • @user-yd6rq4dq3x
    @user-yd6rq4dq3xКүн бұрын

    ሰላም እኮ ነሽ እናቴ እህቴ ጎደኛዬ አሳዳጊያችን ለምን እንደምኖድሽ ታውቂያለሽ? ለ አምላኬ ለአምላካችን ስለዘመርሽለት አሁን የዘመርሽው ከድሮው ጋር አይገናኝም ሞገስሽን መልሽው የኔ ልዩ አንቺን የሚጠላ መሀበር ነው 99% አሁንም መዝሙርሽን ሲሰማ በናፍቆት የሚተክዝ ነው ጌታን የኔ እናት ጉልበት ነው ተስፋ ነው ምስጋና ነው ነበር😢😢😢😢😢😢 ተስፋ አለኝ

  • @user-yd6rq4dq3x
    @user-yd6rq4dq3xКүн бұрын

    ለምን ሄድሽ እንዳንቺ የወደድነው ነበር አንቺ ምን አጎደልሽ

  • @user-yd6rq4dq3x
    @user-yd6rq4dq3xКүн бұрын

    የኛ እንቁ ናፈቅሽን😢😢😢😢😢😢

  • @user-yd6rq4dq3x
    @user-yd6rq4dq3xКүн бұрын

    እየወደድናት አሳድጋን ሞገስዋ ናፈቀኞ ሁሉ ነገር ናቀኝ ቤተክርስቲያን በምትፈልጋቸው ግዜ ሸሽዋት

  • @user-yd6rq4dq3x
    @user-yd6rq4dq3xКүн бұрын

    እየጠበቅንሽ ነው ጌታን የድሮ ዬሴፍ የነበረው አገልግሎት ይመለሳል

  • @user-yd6rq4dq3x
    @user-yd6rq4dq3xКүн бұрын

    ናፈቅሽን በመዝሙርሽ አድገን የሚያፅናናኝን መዝሙር ስፈልግ ትዝ አልሽኝ.ለመሀበረ ቅዱሳን እጅ መስጠት አያስፈልግም ነበር ይከበረሽ ክርስቶስ እና ምዕመኑ ነበር😢

  • @Hajsittiew-gl1fi
    @Hajsittiew-gl1fi2 күн бұрын

    አሜን

  • @GhaddarGhaddar-v2h
    @GhaddarGhaddar-v2h3 күн бұрын

    ❤❤❤❤geta, yibarekish❤❤❤❤

  • @BiniamBeraki-e8k
    @BiniamBeraki-e8k3 күн бұрын

    ብትዕቢት ምውዳቅኪ ኣዝዩ እዩ ዘሕዝን ናብ ልብኪ ይምለስኪ ፈጣሪ

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ3 күн бұрын

    አየሽ.ይህ.እምነት.ነበር.እኔና.አችን.የክርስቶስን.ስጋና.ደሙን.የሚስቀምሰን.ዘርፌ.ኩርማን.እጀራትሁን.አባታችንሆይ.ብለሽ.ቅመሻት.በእረፍታኖርሻለች.ሁለየም.ዉስጤነሽ.የክርስቶስ.ፍቅር.ታጉዶብኞል.በአችጉዳይ.እዳላመሰግነዉሆክ.ተከፍቻለሁ.ከዉስጤ.አላወጣሽም.

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ3 күн бұрын

    እኒ.ዘርፌ.ዮኑረኝም.አይኑረኝም..ክርስቶስ.በሚቀዉ.መሉኩ.ባገኘሁትነገርላይ.ይብዛምይነስም.ጉዳይ.አስይሰጠኝም.አባታችንሆዮ.ብየ.ስለስጋዉ.ባገኘሁትቁራሽ ላይ.ብየ.እቀምሳለሁከዛ.ባገኘዉት.ዉሀ..ዉሀዉን.ወደወይንቀይሮየለ.ዉሀቀድቼ.ስለኞ.ስትልያፈሰስከዉ.ደም.ብቀይርስ.ብየእጠጣለሁ.የእኔደስታይህነዉ::

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ3 күн бұрын

    😓☝️ለምን.እደምወድሽ..እራሴንስጠይቀዉ.☝️😓ምንአገባሽዮለኞል🤦‍♂️..

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ3 күн бұрын

    መልሱ.ከፈጣሪነዉየሚገኘዉ☝️😓

  • @aberashengldashet2570
    @aberashengldashet25703 күн бұрын

    ❤❤

  • @LA-ut9pl
    @LA-ut9pl3 күн бұрын

    I am blessed this morning with this song. Stay blessed Zerfe

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ3 күн бұрын

    😓☝️😓☝️😓☝️😓🤝💘🤝💒🤝💒👋🤝💒☝️😓አሜን.አሜን.

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ3 күн бұрын

    😓☝️ሙሉቢደሽሽንለማየት.እቸገራለሁ.ስለምናደድወይም...ስለማጉረመረም😓🤲🤲🤲

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ2 күн бұрын

    እግዚአብሔር.የርግማዘመኔን.ሊመጣነዉጉድ.ግዜናዘመንን..እዲሁም.መዝሙርሽንም.የደገፋትን.እረግሜነበር.ይህዉ.በመሪትመቀጥቀጥ.የግዜክፋት.ተከተለቻችሁ.እርግማኔን.ስረሳትሳተነሳ.ከዚህአምልጭ.ዉጭ...የረገምኩትነገርበልምዴ.ሲፈፀምአይለሁእና.እናተምክፉጌዜዉም.ክፋ.ከዚህ.የበለጠ.የግዜክፋትከተላችሁ.ብየአለሁእና

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ2 күн бұрын

    እኔጩፋን.ታቂአለሽልግደለዉ.ብል.በአድብር.መገበሪያ.ለበገብረኤ.ልብሰቅልይሰነካከላል.ይሞታል.ግንምንአገባኝ.ይጨማለቅ.በህዝብላይ

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉКүн бұрын

    እራስሽን.አታቂዉም.የትጋ.ዉበትእዳለሽ.ይህንየመሰለ.የዉበትዝማሪ.ትተሽ.አረግን.አላቅም.በስመአብ

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉКүн бұрын

    ጭቅጭቄ ሰልችቶሽ.እደሁ..ጭቅጭቄ.የሚናፍቅሽ.ጌዜተቃርቧል.የምወድሽዘማሪ..ዘርፌ.አታይኝም..ብትፈልጊኝም.

  • @yoniMalion
    @yoniMalion3 күн бұрын

    Egzaber yibarikesh zerfeye

  • @AffAxc-rm5mn
    @AffAxc-rm5mn4 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AffAxc-rm5mn
    @AffAxc-rm5mn4 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KasahunTeshome-p4p
    @KasahunTeshome-p4p4 күн бұрын

    Yameletech jegna

  • @feruzzayd3000
    @feruzzayd30004 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @meronsete956
    @meronsete9564 күн бұрын

    myorthodox 😢😢😢😢😢

  • @keba-negn
    @keba-negn4 күн бұрын

    የጠፋውን የሚመልስ አምላካችን ወደ ትክክለኛው ቤት ይመልስልሽ

  • @ZahraZahraa-yz5fr
    @ZahraZahraa-yz5fr4 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @hteort21
    @hteort214 күн бұрын

    የክርስቶስ ክብር ያስጠላት ሰው ብትኖር...

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg5 күн бұрын

    እመበተ ማርያም ወደ በትሽ ወደ ተዋህዶ እንድትመልስሽ ፆሎተ ነዉ😢😢😢

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres46685 күн бұрын

    ወደሜቱ የመልስሽ እህቴ😢😢😢😭😭😭

  • @user-yv3vf2bx9s
    @user-yv3vf2bx9s5 күн бұрын

    😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @DhigeJrh
    @DhigeJrh5 күн бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @TechaleAreda
    @TechaleAreda6 күн бұрын

    እናቴ ማርያም ትማርሽና ትመልስሽ ገንብተሽ ገንብተሽ አፈረሽው ።አልዘፍንም ለክብሩ ዘምራለው ብለሽ ነበር እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢

  • @TechaleAreda
    @TechaleAreda6 күн бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው😮

  • @AmanualTadese-q4m
    @AmanualTadese-q4m6 күн бұрын

    አሜን ያውጣሽ

  • @user-fu1wc2rt2u
    @user-fu1wc2rt2u6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @pfoe4190
    @pfoe41907 күн бұрын

    መዝሙሮቿ ሁሉ እወዳቸዋለሁ በጣም ልብን ይነካሉ አድ ቀን ደግሞ ትመለሳለች በርግጠኝነት በድግል ማርያም ልጅ እርዳታ ❤😢😢

  • @bamatube7
    @bamatube77 күн бұрын

    እባክሽ ዘርፌ ወደ ቀደመችው ሃይማኖትሽ ተዋህዶ ተመለሽ እግዚአብሔር ይመልስሽ

  • @mntesnot8977
    @mntesnot89778 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ8 күн бұрын

    ☝️☝️👋🫴እየሱእናቱን🤲🤲💒💒💒👆ጨረ👆ርላይ👆ሲራ👆መድ.💘🤝💘🙏🤦‍♂️👍

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ8 күн бұрын

    💒🤲💘🤝💘💒🤝💒👍