Ethiopian Orthodox Mezmur: Zemarit Zerfe Kebede-የበረሀው ጉዞ

Пікірлер: 101

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre3 жыл бұрын

    ጥቂቶች ቀርተናል ማርያም ማርያም ብለን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ። እኔ ስደተኛዋ ይሄን መዝሙር እየሰማሁ ነበር ስፅናና የነበርኩት። እባክህ ጌታችን ዘርፌን ወደ ቤቷ መልስልን ለአንተ ምን ይሳንሃልና

  • @suratube1039

    @suratube1039

    2 жыл бұрын

    ዘርፌ በፈጠረሽ ወደነበርሽበት ተመለሸ እባክሽ እስካሁንም ያቆየሽ ኦርቶዶክስ ወደፊትም የሚያቆይሽ ኦርቶዶክስ ብቻ ነዉ እባክሽ

  • @maramanka1390

    @maramanka1390

    2 жыл бұрын

    Zerfe Eyesusin ye alem gezhwan yizalech lerasachuh tseliyu Zerfe yemitamelkew eyesus hulun yemigeza hulun yefetere talak amlak new

  • @fevenlulseged5143

    @fevenlulseged5143

    Жыл бұрын

    0P

  • @53067

    @53067

    11 ай бұрын

    በጣም ውስጤ ግን ምሉ እምነት አለው ወደቤቷ እደምትመለስ ልብን የሰበሩትንም ሰዎች ካሉ ይቅር ይቅር ለእግዚአብሔር ብላ ወደቤቷ በተመለሰች እንጅ ውስጤን እረፍት ይነሳዋል ደና ሁሉ አትመስለኝም እዛ የኔ ውድ እህት ትናፍቂኛለሽ እረ ኑልን በቃችሁ አልናፈቃችሁም ግን አውደምህረቱ ቅዳሴው ፆሙ ስግደት ክብረ በአላህ አረ በማርያም ትውልዱን ከስድብ እና ከትችት እውነት ትችላላችሁ መልሱን ግዴለም ህብረታችሁ ናፈቀኝ የፂሆኗልጆች ኑልን

  • @53067

    @53067

    11 ай бұрын

    😭💔😭💔ዘርፍዬ

  • @user-mp6nb2bu4q
    @user-mp6nb2bu4q2 жыл бұрын

    ዳግም እናታችን ድንግል ማርያም ለማመስገን ያብቃሽ እህታችን

  • @user-op7ru2hx1w
    @user-op7ru2hx1w2 жыл бұрын

    እሕታችን ልብሽን ይመልሰው ዳግም ማርያም ብለሽ አመሥጋኝ ያድርግሽ አይ ዘርፌ 😭😭😭

  • @user-hr1gb4ik3r

    @user-hr1gb4ik3r

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በትክክል🙏🙏🙏😭😭😭👈

  • @kassa6870
    @kassa68703 жыл бұрын

    እቺን መዝሙር እየሰማሁት በልቅሶ ከዓሰብ-ጅቡቲ-ኢትዮጵያ-ሱዳን-ሊብያ-ጣልያን-ተሻግሬ ጀርመን ሲገባ ስለ ዘርፌ የማይጠብቅ ሰማሁት ኣሁንም ምን ነው እመቤተ ዘርፌ ስምሽ እየጠራች ለምን ከ ኣውደምህረት ወደ ኣዳራሽነት ሆነ መጨረሽራዋ ብየ በልቅሶ ይነራለው? ግን እኮ ኣምላካችን ክርስቶስ ይችላል በኡነት የጠፉት ወንድሞቻችን እህቶቻችን በዛ በሄዱበት ልቀሩ ኖኖ ጠላት ኣትልፋ እንዳይመስልክ።

  • @gdeyfkr8926

    @gdeyfkr8926

    11 ай бұрын

    😢😢😢ኣሜን አሜን ኣሜን

  • @halyeluya
    @halyeluya Жыл бұрын

    ጽጌ ማርያም የበረሃዋ አበባ እናቴ ምልጃሽ ረዴትሽ አይለየን🙏🙏❤♥️🙏

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 Жыл бұрын

    ደግመሽ ስሟን እድጠሪ እመቤታችን በምለጃዋ ትርዳሽ !!!

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew99362 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ለዝማሬ የተሰጣት ጸጋነበር እግዚአብሔር ይመልሳት ወደነበረችበት

  • @AaAa-cq7oe

    @AaAa-cq7oe

    Жыл бұрын

    😢😢😢😢😢

  • @AaAa-cq7oe

    @AaAa-cq7oe

    Жыл бұрын

    እመአምላክትመልሣት😢

  • @fikireteklu

    @fikireteklu

    7 ай бұрын

    ​@@AaAa-cq7oe❤❤❤'1111qqqqqq11111qqm

  • @netsanetsimoenztewahdo2045
    @netsanetsimoenztewahdo20453 жыл бұрын

    Ayyyy Zerfe.....hulem yemiyasleksegn mezmur yehe new.....emebrhan wedebetua tmelesesh esti, yawedeshat kidanemhret lbonashen tabralesh!😭🙏😭😭

  • @maramanka1390

    @maramanka1390

    2 жыл бұрын

    Emebrehanin yefeterew Eyesus new ehe yigbachuh, ye Egziabiher aserar tilk new Tseliyu

  • @netsanetsimoenztewahdo2045

    @netsanetsimoenztewahdo2045

    2 жыл бұрын

    @@maramanka1390 egna mn aln enatu?

  • @merhawitembaye3813
    @merhawitembaye38132 жыл бұрын

    ይሀ መዝሙር ስስማው እምባየ መቆጣጠር ያቅተኛል እም ብርሃን እመ ኣምላክ እመ ስላም የሁሉ እናት መጨርሻየ ኣሳምሪው ምልጃሽ ኣይለየኝ እወድሻሎ እናቴ::

  • @maryeshambel7748
    @maryeshambel7748 Жыл бұрын

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንም በእምታችን አጽኝን ዘርፌንም ወደ ቀድሞ እምነቷ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መልሽልን😭😭😭😭😭

  • @HdHd-qn7rv
    @HdHd-qn7rv2 жыл бұрын

    😭😭እመቤቴ ማሪያም ወደቤትሽ ትመልስሽ🙏😭😢😢😢😢😢😢

  • @user-lb7dq5pv6j
    @user-lb7dq5pv6j4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን "እዩጩፋ የስራህን ይስጥ" ዘረፍየ እህህ እህህ እህህ እመብረሀን ትድረስልሽ

  • @user-fm7qg8kk9j

    @user-fm7qg8kk9j

    3 жыл бұрын

    ደብረ ሮሀ ቤተሠብ እንሁን

  • @user-fm7qg8kk9j

    @user-fm7qg8kk9j

    3 жыл бұрын

    አየ ዘርፌ ልቦናይስጥሽ አያዉቁም እና ይቅር በላቸዉ

  • @user-lb7dq5pv6j

    @user-lb7dq5pv6j

    3 жыл бұрын

    @@user-fm7qg8kk9j እሺ

  • @user-fm7qg8kk9j

    @user-fm7qg8kk9j

    3 жыл бұрын

    @@user-lb7dq5pv6j በጣም አመሠግናለዉ እህት

  • @user-fm7qg8kk9j

    @user-fm7qg8kk9j

    3 жыл бұрын

    @@user-lb7dq5pv6j እንተዋወቅ

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer16597 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዝሙሩ እንባ ያስጨርሳን ትዝታ ያችቀን አልፌ እዚ መድረሴ አይስደት እህታችን እመብርሐን ትርዳሽ ወደ ቀድሞው ስራሽ ትመልስሽ 😢😢

  • @ZinashTadese-fw4zf
    @ZinashTadese-fw4zfКүн бұрын

    ድንግል እመቤቴ ሆይ የጠፋችዉን ልጅሽን ፈልጊ😢😢😢😢😢😢

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg5 күн бұрын

    እመበተ ማርያም ወደ በትሽ ወደ ተዋህዶ እንድትመልስሽ ፆሎተ ነዉ😢😢😢

  • @saintmaryyy
    @saintmaryyy5 ай бұрын

    ጥቂቶች ቀርተናል ማርያም ማርያም ብለን egziabher ymelssh alqereshm anchim hiedeshal

  • @bizuneshkebede5468
    @bizuneshkebede546811 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በስደት ለምንኖር ለሁላችንም ስንጠራሽ አደራ ድረሺልን እማሞላክ 😭😭😭😭😡😡❤

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr8926 Жыл бұрын

    ድንግል ሆይ እህታችንን አደራ

  • @gebre-eyesusayalew3883
    @gebre-eyesusayalew3883 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ

  • @mydearsho3178
    @mydearsho31782 ай бұрын

    አሜንንንን❤❤❤

  • @merhawitembaye7473
    @merhawitembaye74734 ай бұрын

    Yhe mezmur sisema embayen yfesal entay Hulu negereye nesh ewedshalo ❤❤❤

  • @user-xk1bz5rv6d
    @user-xk1bz5rv6d2 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣😣ድንግልሆይ የጠፋችውን ልጂሽን መልሽ

  • @EpicHabeshanGamerGirl
    @EpicHabeshanGamerGirl2 жыл бұрын

    Bzuwochachn yanchin mezmur eyeseman new yadegnew ahun yesetan mechawecha bemehonsh kidyen betam new maznlsh cheru medhanialem lbonashn yabralsh ema

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gfАй бұрын

    ማርያም ማርያም ማርያም ብለን እህቴ ወደቤትሸተመለሸ እግዚአብሔር ይመልሰሸማርያም እናቴ እህታችን መልሸልን😢😢😢

  • @user-pu4uk8ch3z
    @user-pu4uk8ch3z Жыл бұрын

    እግዝኣብሄር ወዴቤቱ ይማልስሽ😭😭😭

  • @YoditHailemicheal-lg7pi
    @YoditHailemicheal-lg7pi10 ай бұрын

    Amen amen amen zemare melaket🙏🙏🙏 yesmalena

  • @gadisedhaqqaba8665
    @gadisedhaqqaba86652 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen Ebbifamii Ebbifamtuu too ❤✝️✝️⛪⛪💞

  • @UserPromi-pd9uu
    @UserPromi-pd9uu10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልስልሽ።

  • @kirubelfirew6913
    @kirubelfirew6913 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @richoyeyimerlij2744
    @richoyeyimerlij27445 жыл бұрын

    lemejemerya geza sedete seweta bezehe mezemute neber betam nebere hode yebasegn beyiemen neber yewtanew yehanene mezemure hulachenem beadenet neber yemezemerw 😢😢😢😢🙏🙏🙏 amelkehoye lezeche kene sate seladersekegn amesgenalhu

  • @FccxDds
    @FccxDds5 ай бұрын

    Aman aman aman❤❤❤❤

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh21002 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናሽን ይመልሰው

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b3 жыл бұрын

    ከዚ ዉኃ ይሚጠጣ ደግም ይጠማል እኔ ከምሰጠዉ ዉኃ የሚጠጣ ግን ለዘላላም አይጠመም

  • @azyebaberh5046
    @azyebaberh50464 жыл бұрын

    አሜን

  • @seenaamidhaksa1040
    @seenaamidhaksa10402 жыл бұрын

    Amen.amen.amen

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech20404 жыл бұрын

    አሜንንንን❤❤👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @user-el8iz5hq5e
    @user-el8iz5hq5e6 ай бұрын

    😢😢😢😢እመቤቴ ፍቅርሽን ጨምሬልኝ ሲዘመር ብቻ ሳይሆን በስምሽ ሲምሉ ስሰማ እራሱ እንዳነባ አርጌኝ ❤❤

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris33615 жыл бұрын

    Zerfeye please sing this song by the name of God I love the Melody very much!

  • @mesytadesse4334

    @mesytadesse4334

    Жыл бұрын

    ቆሻሻ ሶፍት እየበላሽ ለመስማት ነው😁😁

  • @hayelommulu4148
    @hayelommulu4148 Жыл бұрын

    ድንግል ሆይ እህታችንን ወደ ቤትሽ መልሺልን

  • @kiyyafiqer2006

    @kiyyafiqer2006

    Жыл бұрын

    🙏🙏🙏💕💕💕

  • @user-kn8um8nr6v
    @user-kn8um8nr6v6 ай бұрын

    ፈጣሪ ዎይ ሁሉ አንተ እዳልክ ነው እና የሚሆነው እባክህ አምላኬ እሕታችንን ወደ በፊቱ መልስልኝ ልቦና ስጣት እባክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @merymeryem1910
    @merymeryem19104 жыл бұрын

    🙏🙏🙏Amen Amen Amen 🙏👏👏👏

  • @EDOMMA-tj9hl
    @EDOMMA-tj9hl10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ

  • @asefnak4764
    @asefnak47646 ай бұрын

    Ke maream Wede Eyesus keyeresh remix argew please 😢

  • @betlemigetachw8848
    @betlemigetachw88482 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @turufateabebayewe2770
    @turufateabebayewe27708 ай бұрын

    embata mareyame etahenen adra amljilen ke geta emberhan adera

  • @fatumashifera6706
    @fatumashifera6706 Жыл бұрын

    አሚንንንንንን

  • @megibneshasfhale4995
    @megibneshasfhale49957 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @bugalechmatewos1232
    @bugalechmatewos12323 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🙏🙏

  • @ghhhjffhh
    @ghhhjffhh2 ай бұрын

    😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @anelisiwemadikizela-og3wh
    @anelisiwemadikizela-og3wh Жыл бұрын

    ዘርፍዬ እመቤታችንን እንደካድሽ ቀራሺ እንደ ያለሽበት ተመችቶሻል አዎ ድንግል ትድረስሺ ባለሽበት ሁሉ ድንግል ካንቺ ጋር ትሁን ግን እህቴ ወደ ኃላ ተመልሰሽ የዘመርሻቼውን አድምጭ

  • @user-ni3uf1ym3e
    @user-ni3uf1ym3e6 ай бұрын

    እመ - አምላክ አደራ ወደ እቅፍሽ ሳትመልሺያት እንዳትቀር🙏🙏🙏

  • @ahmeman346
    @ahmeman3462 жыл бұрын

    Yezi channel balabet aleh gin😭💔🕊

  • @MinichlAteka-hv5wu
    @MinichlAteka-hv5wu5 ай бұрын

    zerfie ,our lady holy virgin mary back you to the true manger.because you tuned her for long time .please hear your hymns again .then you should be free from any things .in this condition how your voices sweet because of you tuned in holy spirit.may God give you regret mindor heart sis.we orthodoxy we love you in the redeemer Jesus Christ

  • @helnatanmaki4818
    @helnatanmaki48183 жыл бұрын

    Emebete lbona tstish ehte

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey60199 ай бұрын

    Ebakh amlake melsat zerfen🥲

  • @milliomlemi8490
    @milliomlemi84902 жыл бұрын

    ewntawn takiwalsh lemn atmeleshin fitari wede lbonash yimelsish emebrhan libonash tabralsh

  • @HanaBerkete
    @HanaBerkete Жыл бұрын

    ስንቱን አለፍን

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b3 жыл бұрын

    የበረሃዉ ጉዞ እጅግ አደከመን ተጠመን ተራብን የምንቀምስዉ አታን ከሰማይ ላይ መና ማን ያወርድልናል? (እየሱስ ሆይ ድረስ ስምክህን ጠርተናል)

  • @godislove1495

    @godislove1495

    3 жыл бұрын

    ክርስቶስ እናቱን ፈጠረ ድንግልም ፈጣሪዋን ወለደች ቅድስናዋ ቅዱስ ገብርኤል ከ ሰማያት ቅድስት ኤልሳቤጥ ከምድር የመሰከሩላት ጣፋጭ ስም ያላት እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም የ ኣምላካችን የጌታችን የመድሃኒችን እናት ናት ክርስቶስ በ ከ ማርያም ተወልዶ ዝቅበሎ ወደምድር ከመጣ እኛም በማርያም እናቱ ኣዛኒቱ መግባት ምንድነው ሃጥያቱ

  • @netsanetsimoenztewahdo2045

    @netsanetsimoenztewahdo2045

    3 жыл бұрын

    Kale hiwot yasemaln, telek mels new!

  • @user-nh9bc3xk8i

    @user-nh9bc3xk8i

    2 жыл бұрын

    @@godislove1495 💔💔💔😘😘

  • @HanaHana-ue4jj
    @HanaHana-ue4jj2 жыл бұрын

    Zarfyee gen ihen mazmuri sasmi mni yasmshi yehonaa???

  • @tewahdo_1221
    @tewahdo_12219 ай бұрын

    አወ እናንተ ሒዳችሁ እኛ ቀርተናል

  • @esubalewesuendalehu2183
    @esubalewesuendalehu21832 жыл бұрын

    Timechiyalesh

  • @whskbxxn6797
    @whskbxxn67972 жыл бұрын

    እማምላክ ትመልስሽ አደራዋን

  • @user-yh2zd3xn1d
    @user-yh2zd3xn1d6 ай бұрын

    ጥቂቶች ቀርተናል አዎ። አንቺም እንደዚ ብለሽ ነው የሄድሽው። ሳትሞቺ በፊት ተመለሺ ውስጥሽ እኮ እውነቱን ያውቀዋል ለምን እንደማትመለሺ ነው ግራ የገባኝ።እመ ብርሃን ልብሽን ትመልስልሽ

  • @user-pi7ts9zm5b
    @user-pi7ts9zm5b3 жыл бұрын

    ኢየሱስ ድረስልን ስምክህን ጠርተናል

  • @netsanetsimoenztewahdo2045

    @netsanetsimoenztewahdo2045

    3 жыл бұрын

    Egna amlakachenen alkadnewm, emamlak le sdet Ena le chenk derash Ena amalaj Nat lbona yesteh!

  • @hanaaberaaa8755

    @hanaaberaaa8755

    Жыл бұрын

    ምን ልትሆኚ ይሄንን ልታኝ ገባሽ

  • @khaledzozo5955
    @khaledzozo59554 жыл бұрын

    አሜን

  • @asefnak4764
    @asefnak47646 ай бұрын

    Ke maream Wede Eyesus keyeresh remix argew please 😢

  • @kalkidanabreham3164
    @kalkidanabreham316411 ай бұрын

    አሜን

  • @aaaaaa-lw6tx
    @aaaaaa-lw6tx3 жыл бұрын

    አሜን

  • @qawaqqwaq7826
    @qawaqqwaq78263 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-zu8vg4dk6x
    @user-zu8vg4dk6x5 жыл бұрын

    አሜን

  • @michuudhugaaiyesus2826

    @michuudhugaaiyesus2826

    5 жыл бұрын

    Ameen

  • @user-nq5nk5wk2x

    @user-nq5nk5wk2x

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі