Ethiopian Orthodox Mezmur Song by Zerfe Kebede በዙፋኑ ፊት

የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።
እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው።
የሚፈሩት አንዳችን አያጡምና ቅዱሳኑ ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፍሩት።
ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም።
መዝሙረ ዳዊት 34፡1-10
የፋርስ መንግሥት አለቃ ግን ሀያ አንድ ቀን ተቋቋመኝ፤ እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፤ እኔም ከፋርስ ነገሥታት ጋር በዚያ ተውሁት።
ትንቢተ ዳንኤል 10፥13
ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል?
ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?
ዕብ.2፡13-14

Пікірлер: 330

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o4 жыл бұрын

    ዘረፌ ሁሌም እንወድሻለን ቅድስ ሚካኤል ከታሰርሽበት እየሴጣን እስራት ነፃ ያውጣሽ እመቤቴ ወደቀድሞ ቦታሽ ትመልስሽ

  • @belennegusa1472

    @belennegusa1472

    Жыл бұрын

    Amen

  • @selinagenee1016

    @selinagenee1016

    Жыл бұрын

    አሜን. ወላዲተ አምላክ ወደልቦናሽ ትመልስሽ

  • @Orthodoxawit

    @Orthodoxawit

    Жыл бұрын

    Amen

  • @josephtesfu8702

    @josephtesfu8702

    Жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @saronmekonen

    @saronmekonen

    11 ай бұрын

    Estaton teftechi. Zare Geta Eyesus semu beruk yihun

  • @kidistorsalam8620
    @kidistorsalam86203 жыл бұрын

    ውድ እህቴ ዘርፌ ቅዱስ ሚካኤል ወደቀድሞው ክብርሽ ይመልስሽ😭😭😭😭☦☦☦👈

  • @user-gr2qw4tt8z

    @user-gr2qw4tt8z

    3 ай бұрын

    Amen eniem endeza elalhugn kelibey

  • @ARTTUBE7

    @ARTTUBE7

    3 ай бұрын

    ወይ ተዋህዶ እምነት ማማርሽ በእውነት እስኪ ከዚህ እምነት ኮብልሎ መሄድ አሁን ምን ይባላል የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ወደ ተዋህዶ እምነት ይመልስሽ

  • @user-ke6vs4tf7k
    @user-ke6vs4tf7k3 жыл бұрын

    በተስፋ እንጠብቅሻለን እህታችን ልቦና ይስጥሽ😭⛪❤😭🕊

  • @bettybekre8300

    @bettybekre8300

    Жыл бұрын

    🥺🥺🙌

  • @tayemengiste6171

    @tayemengiste6171

    Жыл бұрын

    p

  • @user-ek7js6qo6d

    @user-ek7js6qo6d

    9 ай бұрын

    አሜን

  • @enteefas1349
    @enteefas13494 жыл бұрын

    እዉነት ቅዱስ ሚካኤል ልቦናሽን ይመልሰው ዘርፌ

  • @hcighcig5821

    @hcighcig5821

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @trhasgebretsadk7815

    @trhasgebretsadk7815

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @ndkdksnsnsn6550

    @ndkdksnsnsn6550

    3 жыл бұрын

    አሜን3

  • @user-hz2hf8qs2d

    @user-hz2hf8qs2d

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @rjdh8270
    @rjdh82702 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካሀል አባቴ አንተው ጠብቀን አሜን ለቅድስት አገራችን ያብቃን ለደጂህ ያብቃን😭☝

  • @hanagzaw701

    @hanagzaw701

    2 жыл бұрын

    Hdbahgd

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas34025 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ይድረሰልሽ ውዲ እሕቴ እግዚአብሔር ልብሽን ይመልስልን ባላወኩሽ ነበር ይሻለኝ ነበር ዛሬ ላይ ያለሽበት ነገር ልብ ያደማል ጠላት ስራውን ሰራ ግን በእግዚአብሔር ተሰፋ አይቆረጥም ትንሳኤሽን ያሳየናል።😭😭😭

  • @henokkidane477
    @henokkidane4772 жыл бұрын

    መዝሙርኪ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ልብካ ዝትንክፍ ኢዩ እግዚኣብሔር ናብታ ቅንዕቲ መንገዲ ተዋህዶ ይምራሕኪ ሃፍተይ

  • @yacobhaile7915
    @yacobhaile79153 жыл бұрын

    በስመ ስላሴ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ፫ ዘርፌ ሓፍተይ በኣማላድነት ቅዱስ ሚኪኤል መልእኽ ናብ ርትዕት ተዋህዶ ይምለስኪ ።

  • @brikarasida6902

    @brikarasida6902

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @salamh1196

    @salamh1196

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን ወደ ቀድሞው ሂወቷ ይመልሳት ቅድስ ሚካኤል

  • @ARTTUBE7

    @ARTTUBE7

    3 ай бұрын

    ወይ ተዋህዶ እምነት ማማርሽ በእውነት እስኪ ከዚህ እምነት ኮብልሎ መሄድ አሁን ምን ይባላል የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ወደ ተዋህዶ እምነት ይመልስሽ

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 Жыл бұрын

    ያመሠገንሽው የእግዚአብሔር መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ ልብሽን ይመልሰውውውውውውው

  • @oliveolive6403
    @oliveolive64033 жыл бұрын

    ዘማሪት ዘርፌ ከበደ አሜን ከጣሙ ብዛት የተነሳ የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @warqiinagash3452

    @warqiinagash3452

    2 жыл бұрын

    Hayi zarfee😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sdgd5754
    @sdgd57543 жыл бұрын

    ዘርፌ መዝሙሮችሽን ስሰማ እዛ ሔደሽ መቀመጥሽ ለማመን ይከብደኛል እግዚአብሔር የሰጠሽን ፀጋ ይመልስሽ የዘመርሽለት ያከበርሽው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሴጣንን ቀጥቅጦ እንደጣለ አሁንም ያሰረሽን ዳቢሎስ ከእግርሽ በታች ይጣልልሽ ባለወቅሁሽ በተሻለኝ ነበር እህታችን እመብርሐን ለልብሽ ብርሐን ትሁንልሽ ወደ ቤቷ ትመልስሽ የልጆቿን መጥፋት አትወድም ያለንውን ባልንበት ያፅናን የበጎቹ እረኛ የምህረት አምላክ እግዚአብሔር ህይወትና መንገድ የጠፋትን ይፈልግልን

  • @romamcdo1513

    @romamcdo1513

    3 жыл бұрын

    አሜን፫

  • @hawaz7520

    @hawaz7520

    3 жыл бұрын

    Zerfye ene ende sew sayhon ene emye maryam neber yemasbesh anchi eko ke getachen dem wets gebtesh teklakleshal zerfye lebona yistesh egziabher wedajun yifetnal fetari Yiwedshal wede rasu yimelseshal seytan yasasetal asasetoshal yetesasatshewm ke setetesh endetmari ena yekrta meteyk endetlemji new hulum le bego new

  • @scienceforhumans0

    @scienceforhumans0

    2 жыл бұрын

    @@hawaz7520 ere yemetenageriwn eyaweksh yene ehet ene ke Zerfe gar chiger yelebgenim gen enkuan esua kidusan melaykt ene Kidus Michael Gebreal enakua yalachew kibr bidemer Dengel Maryamen ayakluatem endet betasbi new Dengel Maryamen ke andit menafek gar ekul metadergiw yefelegewn letojat techialesh gen Dengel Maryam eko hatiat men endehone enkua atakewm bahriwa ayredawm hula

  • @mesrtasalf2122

    @mesrtasalf2122

    11 ай бұрын

    አሜን

  • @tedyfikeru3148

    @tedyfikeru3148

    9 ай бұрын

    ​@@hawaz7520ayibalem mayiwedaderu negerochin anawedadir

  • @BETE-KIDANE-MIHRET
    @BETE-KIDANE-MIHRET13 күн бұрын

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ምን ይሳንሀል መልሳት አባዬ የእኔ ቅዱስ ሚካኤል 😢😢እፍፍፍፍ

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q2 жыл бұрын

    አየ ከብርሐን ወደ ጨለማ ወሰደሽ አየ የኔ ውድ የጭቅ ደራሹ ቅድስ ምካኤል ይርዳሽ 😭😭😭

  • @user-wy4cp3lj9h
    @user-wy4cp3lj9h2 жыл бұрын

    _🌾እግዚአብሔር እሚመለክበት ትክክለኛ ቤቱ ያምጣሽ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ👏🍃👏🍃👏👏👏_

  • @mekdeshabtey5070
    @mekdeshabtey507014 күн бұрын

    አሁንም ከአንች ጋር ይሁን ቅዱስ ሚካኤል 😢😢😢😢የያዘሽን የመናፍቅ መንፈስ አዋርዶልሽ ክብርሽ ወደ ሆነችው ተዋሕዶ ይመልስሽ

  • @user-zs8pj4ox9i
    @user-zs8pj4ox9i Жыл бұрын

    ዘርፌ እህታችን መዳንያለም ልቦናሽ ይመልሰዉ 🙏ወደ ትክክለኛ ቤትሽ ክብረትሽ ይመልሰሽ አንደቀን መመለስሽ አይቀርም ።አሁን በሰይጣን ተይዘሽ ነዉ ።መዳንያለም ይድረስልሽ ይማርሽ በተስፋ እንጠብቅሻለን🙏

  • @zemenayyemaryamlij7545
    @zemenayyemaryamlij75453 жыл бұрын

    ቅዱሰ ሚካ አባቴ ወደቀድሞው ወደቀጥተኛይቱ እምነትሸ ይመልሰልሸ እንዴት እደምታሳዝኝ እንዲህ እዳልዘመርሸ 😭😭😭😭

  • @gosaassefa7619

    @gosaassefa7619

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው እመቤቴ ማርያም ትመልስሽ

  • @user-hr5no9wy7q

    @user-hr5no9wy7q

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭

  • @user-hr1gb4ik3r

    @user-hr1gb4ik3r

    2 жыл бұрын

    በትክክል ማርያም ን🙏🙏🙏😭😭😭

  • @user-xk1bz5rv6d

    @user-xk1bz5rv6d

    2 жыл бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @pentatonicmusictube8000

    @pentatonicmusictube8000

    2 жыл бұрын

    Anchi wede esuwa enji esuwa wede anchi kebedi new

  • @tenswetensaye2312
    @tenswetensaye23125 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ልቦና ይስትሽ እንደዚህ ስትዘምሪ እኮ ውብ ነበርሽ

  • @marifamarifakwt8568

    @marifamarifakwt8568

    4 жыл бұрын

    እግዛብሄርበቸረነቱወደቤቱይመልሥሽ

  • @yonathanzewde2575

    @yonathanzewde2575

    4 жыл бұрын

    Ahunim tizemiralech

  • @hanamohammed8068

    @hanamohammed8068

    2 жыл бұрын

    አሁንስ እቤቱ አይደለችም?

  • @demewezchalwomekdeschalwo6667

    @demewezchalwomekdeschalwo6667

    Жыл бұрын

    Ayyyyy dmt eko ytm ylm embrhan lbona tstsh

  • @dawitselemon8731

    @dawitselemon8731

    Жыл бұрын

    ያሳዝናል መጨረሻዋ

  • @a.f6818
    @a.f68182 жыл бұрын

    በኦርቶዶክስ ተዋህዶች ቤተክርስቲያን ያለው ውበት እንዴት ያምራል እግዚአብሕር ልቦና ይስጥሽ ለኛም ይስጠን

  • @hiwot9827
    @hiwot98273 жыл бұрын

    Bezufanu fitt belay yalew yegeta melak kenegar new zimare melaktin yasemalin!!!!🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓🙌👌

  • @haymebelete5851
    @haymebelete58512 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ ከታሰርችበት አጋንት. ፍታት እህታችን ዘርፌ ማመን ይከብደኛ ከዚች ከተቀደሰች እምነት ወተሽ ወደ ሰይጣን ማህበር መቀላቀል መጨርሻችችን አሳምረልን😢😢

  • @saharatiyo2556

    @saharatiyo2556

    11 ай бұрын

    አራ እሱዋ አሁን ተፈታለች እንጅ አልታሰረችም ኑ እናንተንም ትፈታላችሁ ጌታ ይዎዳቹዋል

  • @elsilovee

    @elsilovee

    6 ай бұрын

    😤👎​@@saharatiyo2556

  • @medagebre
    @medagebre10 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ምሳኪ ይኹን የኔ ውድድድድ ዘሪፌ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ናብ ቤትኪ ይምለስኪ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseret8256
    @meseret82567 күн бұрын

    እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልስልሽ ለእሱ የሚሳነው የለም 😢😢😢😢

  • @gelilagelila3530
    @gelilagelila35304 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እህታችንን መልሰልን

  • @enteefas1349

    @enteefas1349

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bisratasmerom1606

    @bisratasmerom1606

    3 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-bk2tq5gg1f

    @user-bk2tq5gg1f

    3 жыл бұрын

    በእውነት አሜን አሜን አሜን ይሁን ይዳራግልን

  • @tesgalove1835

    @tesgalove1835

    2 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-ny7qm3xn1d
    @user-ny7qm3xn1d2 жыл бұрын

    ይህንን ቀረፃ ግሼን ማርያም ነው ምካኤል ቤተ ክርስቲያን አብሬሽ ነበርኩ ዘርፍየ አይዞሽ በርች ስትይኝ ነበር ግን ሁሌም እጠብቅሻለሁ ትመለሻለሽ

  • @user-ct5cd4br8k

    @user-ct5cd4br8k

    Жыл бұрын

    ወንድ ትሁኚ ሴት አላውቅም ግን በቅርብ ከሆናችሁ የመምሕር ተስፋዬን ትምሕርት ጋብዣት ገጠመኝ የሚልነው እንደዚህ የሚጫወትባት ደፋሩ ጠቋር እና የቤተሰብ የዛር መንፈስ እና መተት ሊሆንም ይችላል ማርያምን የሷ ነገር ማመን ነውኮ የሚያቅተው

  • @mulubelay3831

    @mulubelay3831

    2 ай бұрын

    ኩኩሻ. ለህታችን በፀሎት አስቧት. እርኩስ መንፈስ ነው ምጫወትባት እኔ ለመብርሃን. ተስያሎሁ ስለ መናፍስት አስተምሯት አጠገቧ ያላችሁ የመምህር ግርማ ትምህርት እና የመምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ የመምህር ቀስስ ሄኖክ ወልደማርያም ትምህርት ጋብዟት. በማርያም ❤😢😢😢

  • @alemyirgameseret8900

    @alemyirgameseret8900

    17 күн бұрын

    በማርያም ከቀረብሻት የመምህር ዘበነ ለማ ትምህርት እንድትከታተለው አድርጊያት እንድ ነፍስ ማዳን በፈጣሪ ብዙ ዋጋ አለው

  • @tigistgebeyehu1526
    @tigistgebeyehu15262 жыл бұрын

    ምድርን ሁሉ ብታተርፍ ነብስህን ግን ብታጎድል ምን ይጠቅምሃል።እግዚአብሔር እንደማይተውሽ ተስፋ አለኝ።

  • @ourgamalak7607
    @ourgamalak76075 жыл бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጅዋ ከዉዳጅዋ ይቅርታና ምህረትን ታሠጥሽ

  • @user-tk8ly4bv5i
    @user-tk8ly4bv5i3 жыл бұрын

    ደስ የሚል መዝሙር ነው ስወደዉ

  • @user-hu5es1fd4d
    @user-hu5es1fd4d4 ай бұрын

    Wodekedimo yimelisish mikael

  • @user-sx4ls8id5ygenzeb
    @user-sx4ls8id5ygenzeb2 ай бұрын

    Yadekebt mzemer helam ades edema ketanagr ysetelen

  • @dafna4027
    @dafna40276 ай бұрын

    ዘርፌ ተመለሽ ወደ አባትሽ ቤት እንወድሻለን መዝሙሮችሽ ናፍቀውናል አንድ አንደ የምሳደቡ ሰዎች ከፍቅር ነው ሌላ ቦታ ማየታችን ልባችን ስለ ሰበረው ነው ነይ ከቅዱሳን ጋር በአንድነት የአብ ልጅ የማርያም ልጅ ኢየሱስን እናመልካለን😢😢😢

  • @danigo7016
    @danigo70163 жыл бұрын

    የሆነ ግዜ ስደት ላይ ሆኜ ስስማው አለቅስ ነበር ምንድነው ያረጉሽ እህቴ ጌታ ከእስር ያስፈታሽ ፀሎቴ ነው

  • @danigo7016
    @danigo70163 жыл бұрын

    ጌታ ልብሽን ይመልሰው አህቴ

  • @tirsettadese1347
    @tirsettadese13472 жыл бұрын

    አቤቱ አምላከ ሚካኤል ልቦናሽን ይመልስ

  • @YilmaWako-cd1du
    @YilmaWako-cd1duКүн бұрын

    God bless you for the nice song.

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q2 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዉድ እናታችን ዘማሪት ዘርፌ ምነዉ ወደ ጥፋት የገባሽዉ አሁንስ በቃሽ ወደ ልቦናሽ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይመልስሽ በኣማላጅነት ቅዱስ ሚካኤል

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e2 жыл бұрын

    እመብረሐን ሌብሽን ትመልሰው በእውነቱ✝️✝️✝️💚💛❤️

  • @markoseshume3969
    @markoseshume3969 Жыл бұрын

    I BLESSED by this anointed music may God bless you forever Zerfie

  • @NeguseWelde
    @NeguseWelde2 ай бұрын

    የኔ እናት በጣም የተረጋጋ መፈስ ነበረሽ በጣም ነበር ምዎድሽ ይረዳሽ እጠብቃለሁ

  • @user-tp8yz3el1m
    @user-tp8yz3el1m2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልስሽ

  • @beli905
    @beli90518 күн бұрын

    መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ልብሽን ይመልሰው ያንቺ መዝሙሮች እንዴት እንደምወዳቸው ስልኬ ላይ ማውረድ እና መስማት ከበደኝ ልዑል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልስሽ😭😭

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v20 күн бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ሰቶሽ ወደ ቤቱ ይመልስሽ

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n2 жыл бұрын

    ያመሠግሽው የእግዚአብሔር መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ወደ ቤትሽ ይመልስሽ

  • @tsega532
    @tsega53211 ай бұрын

    ዘርፌ እባክሽ ተመለሺና መዝሙርሽን እንደድሮው ደስ እያለኝ ልስማው

  • @TarikuTare-pt6kb
    @TarikuTare-pt6kb4 ай бұрын

    አባቴ አማኑኤል ልብሽን ይመልሰው

  • @user-kl6ft2wc8n
    @user-kl6ft2wc8n5 ай бұрын

    እግዝብሄር ያአስብሽ

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE73 ай бұрын

    ወይ ተዋህዶ እምነት ማማርሽ በእውነት እስኪ ከዚህ እምነት ኮብልሎ መሄድ አሁን ምን ይባላል የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ወደ ተዋህዶ እምነት ይመልስሽ!!

  • @EthioLidu
    @EthioLidu Жыл бұрын

    አይ ዘርፌ ስታሳዝን ፈጣሪ ልቦናሽን ይመልሰው😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @user-qj6kv3zy8g
    @user-qj6kv3zy8g2 ай бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ዉደነበርሽበት ይመልስሽ እማምላክ ትታረቅሽ የዛሪዉን ሳይሆን ታናት ያመሰገንሻት በምልጀዊ ትመልስሽ ዛሬም እንዉድሻለን❤❤❤

  • @aynadisyirsaw1951
    @aynadisyirsaw1951 Жыл бұрын

    አቤቱ ምንም የማይሳነው አምላክ ልቦናውን ስጥቶ ወደ መቅደሱ ይመልስሽ 🙏🙏🙏

  • @monaali9356
    @monaali93563 жыл бұрын

    ዘርፍዬ በጣም እወድሻለሁ ዘመንሽ ይባረክ ።

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t11 ай бұрын

    እዝራን ወድማችንን የመለሠ አምላክ አችንም ይመልስልን ተስፋ አለን አንደምትመጭ🙏🙏🙏

  • @eyerusalemeyerusalem6150
    @eyerusalemeyerusalem6150 Жыл бұрын

    Mariyamin betsam alekesku EGZIABHER AMILAKI wede libonash yimelish zerefe enda wendimachin Solomon EGZIABHER yiraralish 😭😭😭🤲

  • @chaladosso7593
    @chaladosso75933 жыл бұрын

    Zemare melaktin yasemalen

  • @markoseshume3969
    @markoseshume3969 Жыл бұрын

    Zerfie Geta Yebarekesh Yegeta Agelgay nesh Ebakshin Yehen Mezmur Ahun Bagelglotish Agelgiyew

  • @tensaytamire4865
    @tensaytamire48654 ай бұрын

    አቤት የነበረሽ ግርማ ሞገስ😭😭

  • @AskAsk-ct8ln
    @AskAsk-ct8ln Жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ካለሽበት ጨለማ ያዉጣሽ😢😢😢😢 😢😢 እዉነት እህታችን ልብሽን ይመልስልሽ😢😢😢

  • @forem123
    @forem123 Жыл бұрын

    ዘርፌን ገፍትረው ያስወጡ የኛ አራዊቶች ናቸው

  • @user-ln2ee9ib4h
    @user-ln2ee9ib4h2 жыл бұрын

    ዘርፍዬ፡እግዛብሄር፡ዘመንሸን፡ይባርከ፡የንጉሶች፡ንጉሰ፡ካንቺ፡ጋር፡ነው።

  • @mulunesh2536
    @mulunesh25362 ай бұрын

    Amen amen amen 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @maskedesta9735
    @maskedesta97352 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 👏👏👏👏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MaryMary-dq9jx
    @MaryMary-dq9jx4 жыл бұрын

    ኦፍፍፍፍ ዘርፊ ምነው እህቶ አሁን እንዴት ልብሽ ላይ ሴጣን ገባ የዘመርሽለት ቅዱስ ሚካኤል ልባናሽ ይመልስ

  • @abeba5164
    @abeba51642 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽና ተመለሽልን እህታችን

  • @user-hr1gb4ik3r
    @user-hr1gb4ik3r2 жыл бұрын

    አሜን እንደ ህየሚምርቢሺንጥለሺሄዲሽለቦናይሰጠሺ🙏🙏🙏😭😭😭💒💒💒👈

  • @gdvdh4743
    @gdvdh4743 Жыл бұрын

    የምውድሽ ዘማሪ ዘርፌ ዛሬም ተስፋ አልቆርጥም ቅዱስ ሚካኤል ከሴጣን እስራት ንፃ ያውጣሽ ወደ ቤቱ ይመልስሽ እህታችን😭😭

  • @user-yq6yn7nc3d
    @user-yq6yn7nc3d4 ай бұрын

    እንዴት ደስ አንደምት አእግዚአብሔር ልቦናሽ ወደቀትተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ይመልስሽ😢😢😢😢😢

  • @user-on3ry5nm3d
    @user-on3ry5nm3d3 ай бұрын

    azeku betam egziabher yiraralsh yediro hiwotshn temelkech

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c4 жыл бұрын

    ዘርፍዬ እንዴት እንደምወድሽ ዘመንሽን ይባርከው

  • @robelmosazghilebasiisrael3232
    @robelmosazghilebasiisrael32322 жыл бұрын

    Zmare Meleakti Yesmealna 🙏🙏🙏1️⃣

  • @Pinusha
    @Pinusha12 күн бұрын

    Wode bete temelishi zerfie 😢😢😢

  • @user-yj3ie6um7e
    @user-yj3ie6um7e2 жыл бұрын

    ቅድስ ሚካኤል ልቤሽን ይመልሰው😭

  • @betiaragaw6014
    @betiaragaw6014 Жыл бұрын

    በጣም የምወድች ዘማሪ ነበርሽ , ስዘምር ድምፄ ያንቺን ይመስላልና አርአያዬ ነሽ. እንዳንቺ ዘማሪ መሆን እፈልጋለው ና ፀሎቴ ላንቺ ልቦናውን እንዲሰጥሽ ነው

  • @amanashamanash1948
    @amanashamanash19484 жыл бұрын

    Ameeeeeeen ye geta medan kene gar new aliferam esatu

  • @user-mp2mk1qy4g
    @user-mp2mk1qy4g2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n6 ай бұрын

    ወድሜ ተባረክ በቤቱሁ ያፀናአ❤❤❤

  • @tamegastube5608
    @tamegastube56082 жыл бұрын

    ወይኔ ስታሳዝኝ ያሁላ ክብር እንዲ ሁኖ ይቅር

  • @cocob7788
    @cocob77882 жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካዬል ልቦናይስጥሽ እህታችን ዘርፌ ወደቤቱ ይመልስሽ

  • @user-xw2rf5rx5b

    @user-xw2rf5rx5b

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kareema653yu6
    @kareema653yu65 жыл бұрын

    አሜንንንዘማሪመላይክትያሰማልን

  • @eleni311
    @eleni311 Жыл бұрын

    ዘርፌ እህቴ እኳን ከጬለማ ወደሚደነቅ ብርሀን መጣሽ በጬለማው ውሰጥ ሰንኖር መላእክቱ ሰእሉ ብርሀን እነሱ ይመሰሉን ነበር ።ግን በሰህተትና በሀጢያት ነው ሰንኖር የነበረው እውነተኛው ብርሀን ኢዩሱስ ክርሰቶሰ ነው ህይወትም እውነትም መንገድም እኔ ነኝ ይለናል የኔ ጌታ ሰሙ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @a.a8966
    @a.a8966 Жыл бұрын

    ዝማሬ።መለይት።ይስመልን🙏🙏🙏

  • @smegniyaze
    @smegniyaze9 ай бұрын

    እህቴ ቅዱስ ሚካኤል ልቦናሽን ይመልስልሽ

  • @zaraase663
    @zaraase663 Жыл бұрын

    ቅዱስ ሚካኤል ወደነበርሽበት ግርማ ሞገስ ወደተላበሽበት ይመልስሽ የአሁኑን አና የበፊቱን ሳነፃፅር ስለ ራሴም አላዉቅም ግን እንባ ቀደመኝ ቅዱስ እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይመልከትሽ እኔንም ይመልከተኝ ሁላችንን ይመልከተን

  • @mekdi-dx4th

    @mekdi-dx4th

    Жыл бұрын

    በጣም ልቤ ተሰበረ የሞተች ያክል ነው ያለቀስኩላት አይ ቅዱስ ሚካኤል አተልቦና ስጣት

  • @beautystaff7629

    @beautystaff7629

    Жыл бұрын

    ​@@mekdi-dx4th እግዚአብሔር ነው ልቦና የሚሰጠው ይህንን ታውቂ ዘንድ መፅሐፍ ቅዱስ አንቢቢ ጌታ ይርዳሽ

  • @user-ut5ld7kg7r
    @user-ut5ld7kg7r6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ወደ ቀደመ ክብርሽ ይመልስሽ

  • @mekdesbussha2766
    @mekdesbussha27662 жыл бұрын

    Uuuuffffuuu zarifye egezabiher wede bitu yimelisish hulem selote new digili mariyam libonashin timelisilesh yedurowa zerife nafekeching

  • @josephashabir8420
    @josephashabir84202 жыл бұрын

    Zerfiye sewadish Iko ahunim bihon ine ye tewahido fire new yemitmeslign....fetari....

  • @messayan3845
    @messayan38452 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ወደቀድሞ ይመልስሽ እኔ ባንቺ ቦታ ተሰማኝ 😭😭😭😭😭

  • @maninet4380
    @maninet43802 жыл бұрын

    Amennnnmnnnnn wede betsh yimelsh

  • @user-letsub12121
    @user-letsub121212 жыл бұрын

    ይህ ነው ትክክለኛ ሞገስሽ ፀጋሽን ገፈሽ በገዛ ጥፋትሽ ልቦና ይስጥሽ

  • @user-ss9vh6uc1g
    @user-ss9vh6uc1g2 жыл бұрын

    ልቦናሽን ይመልሰው እኅታችን

  • @Daadhii1320
    @Daadhii13202 жыл бұрын

    Baxam dasibilonyal zemenish getaa yebarekish🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-wq8ud8ui2f
    @user-wq8ud8ui2f5 жыл бұрын

    ሊቀመላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስልሸ ሌላ ምን ይባላል

  • @user-qf8sh6rw2n
    @user-qf8sh6rw2n7 ай бұрын

    አሜን አሜን አውጣኝ እመቤቴ ተመሰሽ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t2 жыл бұрын

    እኔ ምላርግሽ እግዚአብሔር ዮርዳሽና ተመለሽ😭😭😭

  • @LeykunTemesgen
    @LeykunTemesgen2 ай бұрын

    ይሄን መዝሙር አሁን ኦንደት አለመስማት እችላለው

  • @user-ci5tj2fm1x
    @user-ci5tj2fm1x7 ай бұрын

    Zerfye enwedshalen dngl maryam tmelssh😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis49015 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭🙈🙈🙈🙈Aye zerfe

  • @tinsaetilahun-hi6jb
    @tinsaetilahun-hi6jb Жыл бұрын

    የጌታ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል ልቡናዋ መልሰህ ድጋሚ ለክብርህ ትዘምርልህ

  • @Yete1800-cu8su
    @Yete1800-cu8su Жыл бұрын

    geta yrdash ke esatu amnesh endemtwechi tesfa aregalehu dngl maryam tmrash kidus micael yixebksh 😇

  • @Naif-sz8zo
    @Naif-sz8zo2 жыл бұрын

    ቅድሰ ምካኤል ወድ መገድ ይመልሰሸ😭😭😭

  • @mnaneybtuwaleje
    @mnaneybtuwaleje2 жыл бұрын

    amane amene amene zemra malkte ysmlne fatre lebshen ymlswe zarfya 😍😍😍😍😍💋💋💋💋

Келесі