Ethiopian Food - የገንፎ ዱቄት አዘገጃጀት እንዴት ነው ?

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 64

  • @user-lf1im9gy8q
    @user-lf1im9gy8q5 жыл бұрын

    "ዘወትር እግዚአብሔርን በዓይነ ልቡናችን የምንመለከተው ከኾነ፣ ዘወትር እግዚአብሔርን የምናስታውስ ከኾነ፥ ኹሉም ነገር ለእኛ ቀላል ይኾንልናል፡፡" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

  • @ejigmesele1957
    @ejigmesele19575 жыл бұрын

    እዚህ አገር እያላችሁ ገንፎ ስትፈልጉ ዘዴው፡ Barley flour and oat flour Or one of them specially barley flour, ዱቄቱን በምጣድ ዝግ ባለ እሳት ማመስ ና ማገንፋት /ልክ እንደ ኢትዮጽያ አሰራር / በጣም ጥሩ ነው።

  • @user-rw1ut9hz7q

    @user-rw1ut9hz7q

    5 жыл бұрын

    አመሠግናለሁ በጣም

  • @user-mk5nc4qh9d

    @user-mk5nc4qh9d

    5 жыл бұрын

    ትክክል ነህ በተለይ ጀርመን ያላችሁ ስወች ተጠቀሙት በጣም ሀርይፍ ነው 💕💕💕

  • @mekdesduressa3929

    @mekdesduressa3929

    4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን🙏

  • @user-yx8tr4iw5v
    @user-yx8tr4iw5v5 жыл бұрын

    እማምዬ እማምላክ ረጅም እድሜ እና ጤናን ትስጦት

  • @elsagebre5418
    @elsagebre54185 жыл бұрын

    እናታችን በጣም አመሰግናለሁ የምፈልገው ነበር ልወልድ 3 ሳምንት ነው የቀረኝ.

  • @etebegnikoshashaalegni4623

    @etebegnikoshashaalegni4623

    5 жыл бұрын

    እመ አምላክ በሰላም ታውጣሽ

  • @Ethiopianfood

    @Ethiopianfood

    5 жыл бұрын

    ኤመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ

  • @elsagebre5418

    @elsagebre5418

    5 жыл бұрын

    Amen amen

  • @milatuhayalu4212

    @milatuhayalu4212

    5 жыл бұрын

    ወላድት አምላክ በሰላም ትገላግልሽ

  • @SemreZeanbesa-ru2nm
    @SemreZeanbesa-ru2nm11 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን

  • @nurtube9480
    @nurtube94805 жыл бұрын

    በጣም እና መሰግናለን

  • @barkahhassen226
    @barkahhassen2265 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @nejatmohammed3779
    @nejatmohammed37795 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ማማየ

  • @abemanb8357
    @abemanb83573 жыл бұрын

    Waw thank you

  • @lovelyangel1339
    @lovelyangel13395 жыл бұрын

    ውዷ እናታችን 10000 ኣመት ኑሪልን

  • @MM-mg1ot
    @MM-mg1ot5 жыл бұрын

    grazie mama

  • @tesfaal580
    @tesfaal580 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu47152 жыл бұрын

    Good job

  • @akolteakolte6727
    @akolteakolte67275 жыл бұрын

    እረጅም እድሜ እና ከጤና ጋ አላህ አብዝቶ ይስጥልን እናታችን

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu42125 жыл бұрын

    እማምየ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-ey3ku7iz1i
    @user-ey3ku7iz1i2 жыл бұрын

    Wow mam 👍👍👍👍👍👍🌹

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni46235 жыл бұрын

    ከልብ እናመሰግናለን እናታችን እግዚአብሔር በጸጋ በእድሜ ይጠብቅልን

  • @Ethiopianfood

    @Ethiopianfood

    5 жыл бұрын

    አሜን

  • @antsokiyaeyasu3883

    @antsokiyaeyasu3883

    7 ай бұрын

    ❤❤

  • @dbfgu7234
    @dbfgu72345 жыл бұрын

    እነምሰግነለን ማማዬ

  • @tigetadess6832
    @tigetadess68323 ай бұрын

    አመሠግናለው. እቴ

  • @kedejayoutobe6221
    @kedejayoutobe62213 жыл бұрын

    👍👍👍

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste54905 жыл бұрын

    እማሞዬ እዚህ አገር ሲያደርጉ ያየሁት የገብስ ዱቄት በኦቭን ያምሱና ነው። እርሶ እንዳሉት ማድረግ እንዴት ይቻለል

  • @user-vr5fy6uh3k
    @user-vr5fy6uh3k5 жыл бұрын

    አኔም ጠይቄዎት ነበር ማማየ ኣመሰግናለው

  • @markansador5212
    @markansador5212 Жыл бұрын

    እድሜ ይስጥሽ እማዬ

  • @user-fc7yi1rx4z
    @user-fc7yi1rx4z18 күн бұрын

    Edme yestish

  • @yengusetilahun9358
    @yengusetilahun93585 жыл бұрын

    እናመሥግናለ እናት ጥይቅ ለሁላችሁም የሺንኩር አይን መቆጥቆጥ ሥመለጥ ወይም ሥከትፊ እንዳይቆጥቁም ምን አድረግ ይቻላል?

  • @fantutesfaye1584
    @fantutesfaye158411 ай бұрын

    ❤❤❤❤😊

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j5 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ማማዬ እዚህ አገር እንዴት ነው በሶ ማዘጋጀት የምችለው ? ግዜ ካሉት ቢያስተምሩን

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube5 жыл бұрын

    We'll mame

  • @mesiab1227
    @mesiab12275 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-rw1ut9hz7q
    @user-rw1ut9hz7q5 жыл бұрын

    እማየ ሰላም ላንች ይሁን እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሠግናለሁ

  • @aragawmehabie5741
    @aragawmehabie574111 ай бұрын

    10q mame

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg77935 жыл бұрын

    ሰላም ነው እምዬ

  • @Ethiopianfood

    @Ethiopianfood

    5 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ig5kb9fq1l
    @user-ig5kb9fq1l Жыл бұрын

    የኔ እናት እርግት ያሉ እናት ቆየሁ ካየኋቸዉ አድስ ቻናል አላቸዉ? ከምር ምክራቸዉ ይናፍቃል እርጋታቸዉ ደህና ናቸዉ የምታቁ ንገሩኝ

  • @enijeratube1278
    @enijeratube12782 жыл бұрын

    የህፃናት የliptomil ዱቄት ገንፎ ዱቄት አዘገጃጀት?????

  • @fetiyahassenn8788
    @fetiyahassenn87883 жыл бұрын

    ነፍሰጡር ነኝ እና ለገንፎ እና ለአጥሚት የሚሆን እህሎች ምንምን መጠቀም አለብኝ

  • @alemwobe3044
    @alemwobe30444 жыл бұрын

    እማየ እንወድሽ አለን

  • @user-bf7hb3wq5w
    @user-bf7hb3wq5w5 жыл бұрын

    ማሻ አላህ እናታችን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ በእርጋታ በትዕግስት የሚሰጡን ሞያ ልዩ ነው !

  • @jery4952
    @jery4952 Жыл бұрын

    Enmsgnalen mamiye

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu2534 жыл бұрын

    Mamaye Le leje meten ye genfo ehel mazegajet falge neber ehelochun betenegrign des yelegnale

  • @ashenafikebede2455
    @ashenafikebede24554 ай бұрын

    la waledachi setes?

  • @yewulmengistu253
    @yewulmengistu2533 жыл бұрын

    ማማዬ የአጃ አዘገጃጀት ብትነግሪን

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste54905 жыл бұрын

    Gene enst yet agniche enik large lsamwot nuruln

  • @nonnoon2712
    @nonnoon27124 жыл бұрын

    Ademshen yrzemum mamay lachis kaltrg

  • @alemwobe3044
    @alemwobe30444 жыл бұрын

    እማየ በርበሬ ለአንድ ፍርሱላ ምን ያክል ቅመም እደምያፈልገን ንገሪን እውነት እምትይው ሁሉ በግልፅ ነው የሚገባኝ እወድሽ አለው

  • @anname3803
    @anname38035 жыл бұрын

    Endet endemwedot mazerya fetary rejem edmena tena yestot

  • @elsagebre5418
    @elsagebre54185 жыл бұрын

    እኔ ከ Honeyville.com ነው order ያደረኩት

  • @user-vr5fy6uh3k
    @user-vr5fy6uh3k5 жыл бұрын

    አኛ ለጥህሎ በሶ ድቄት ስናዘጋጅ በኣሸዋ ነው ሚቆሉት ልክ ብጫ ሲሆን ያወጡታል ለጎንፎም ይሆናል ግን ኣማራ ክልል ሚጠቀሙት የጎንፎ ዱቈት ኣዘገጃጀት ለማወቅ አፈልግ ነበር ያው ይመዛሰላል መፈትጉ ላይ አና ቆላሉ ነው ሚለየው

  • @tube-is3cl
    @tube-is3cl5 жыл бұрын

    ውዶቼ ቻናሌን ጎበኙት

  • @g4g498
    @g4g4985 жыл бұрын

    Mather edmena tena ysteshi

  • @BetiSol-yv5kz
    @BetiSol-yv5kz3 ай бұрын

    እናቴ ገብሱ ሳምሰው እሳት ትንሽ ገባው

  • @BetiSol-yv5kz
    @BetiSol-yv5kz3 ай бұрын

    እሺ እናቴ ገብሱን ሣይሸከሸክ ማመስ አይቻልም

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg77935 жыл бұрын

    እሸ ማዞሪያ

  • @tsionfikadu6572
    @tsionfikadu65722 жыл бұрын

    የቅቤ አነጣጠር

  • @user-mr9ul3il4k
    @user-mr9ul3il4k5 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

Келесі