No video

የአልጫ ቅመሞች(Ethiopian Alicha spices)

Ingredients,Turmeric, cumin, Ajowan seed,white pepper, garlic flakes, dry ginger.

Пікірлер: 182

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood25184 жыл бұрын

    እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ፣ የአልጫ ቅመም ለማዘጋጀት የሚያስፈልገው 1- ነጭ ቅመም(ነጭ አዝሙድ) 2-ከሙን 3-እርድ. 4-ነጭ ቁንዶ በርበሬ 5-የነጭ ሽንኩርት ዱቄት 6- የዝንጅብል ዱቄት ናቸው የቅመሞቹን ሰም በእንግሊዝኛ description box ውስጥ አስቀምጫለሁ ቅመሙን የምንጠቀመው ወጡ ሊወጣ ሲል ነዉ፣አመሰግናለሁ።

  • @user-tz1hf4dl4j

    @user-tz1hf4dl4j

    4 жыл бұрын

    አመሠግናለሁ ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ ።

  • @mahletkenaw5815

    @mahletkenaw5815

    4 жыл бұрын

    👌❤

  • @faizabishr2352

    @faizabishr2352

    4 жыл бұрын

    ማሻአላህ በጣም ባለሞያ ነሽ

  • @user-js6hk9lt3j

    @user-js6hk9lt3j

    4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @habibachanie3980

    @habibachanie3980

    3 жыл бұрын

    Mekelesha Kemn new Yemizegaje

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን የኔ እናት አላዉቅም ነበረ አሳወቅሽኝ እጅሽ ይባረክ

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዜድዬ

  • @astekastek1000
    @astekastek10004 жыл бұрын

    የኔ ምር እጅሽ ይባረክ በርቺ እናመሰግናለን ባለሞያ ነዉ ያረግሽን ለሁላችንም ጊዜስሽን ወስደሽ ስለምታስተምሪን ከልብ እናመሰግናለን

  • @AniTubeAnitubeethio
    @AniTubeAnitubeethio4 жыл бұрын

    ባለሙያ እጂሽ ይባረክ

  • @tigeredamikre3177
    @tigeredamikre31773 жыл бұрын

    በጣም ባለሙያ ነሽ ስታስረጅ ጥሩ አድርገሽ ነው

  • @messeret911
    @messeret9114 жыл бұрын

    Dear i love to watch your video and i learn a lot thankyou. GOD BLESS

  • @asheweynaa9322
    @asheweynaa93222 ай бұрын

    Le kikil yemihon kimem sitilin. Thank you. Betanm balemuya👍🏻

  • @whatislove7252
    @whatislove72524 жыл бұрын

    Thank you sister! All your posts are # 1 I love it👍

  • @linasvloguk8
    @linasvloguk84 жыл бұрын

    Beautiful fresh spices..all that you need for cooking..enjoy watching your video..new friend stay connected 👍🙂❤️🤝🛎👌😋😍

  • @adengetehun6184
    @adengetehun61844 жыл бұрын

    ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው ምንም አላቅም ነበር ተባረኪልኝ ❣️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j4 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ Z

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya5764 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ghideytekie1176
    @ghideytekie11762 жыл бұрын

    Ejish ybarek , Banat yemigeba alcha kimem new

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba3 жыл бұрын

    ተባረኪ በጣም ጥሩ ሙያ አሳየሽኝ ውዴዋ በርቺ

  • @user-jc6pg6if1o
    @user-jc6pg6if1o4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ዜድዪ

  • @bethieliso5486
    @bethieliso54864 жыл бұрын

    Thank-you so much I like your chanal zed.

  • @rawirawi1318
    @rawirawi13183 жыл бұрын

    Tebareki yenea konjo eski ye dabo kemem azegajilen

  • @user-hs1uu9um2v
    @user-hs1uu9um2v4 жыл бұрын

    ጎበዝ እጅሽ ይባረክ

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku59144 жыл бұрын

    ዋው:አመሰግናለሁ:እህቴ:ስደት:ላለን:ጥሩ:ሙያ:በጣም:ጠቃሚ:ፍሬሽ:እጅሽ:ይባረክ።

  • @user-kd4yn8dp8f
    @user-kd4yn8dp8f4 жыл бұрын

    ዜድዬ የኔ ባለሙያ በጣም እናመሰግናለን ናፈቀኝ ሀገሬ ገብቼ የሴት ወይዘሮ የምሆንበት ጊዜ

  • @numa3699

    @numa3699

    4 жыл бұрын

    አይዞሺ የኔ ማር ብቅ በይ ወደ ፎሮፍይሌ

  • @Heavennebiyu

    @Heavennebiyu

    4 жыл бұрын

    Me too yene konjo Egzabher lehagerachin beselam yabkan

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay78554 жыл бұрын

    Thank you you answer my question

  • @AkiyaWork
    @AkiyaWork18 күн бұрын

    ejish yebarek❤

  • @seadakemal4705
    @seadakemal47057 күн бұрын

    እናመሠግናለን

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube44 жыл бұрын

    ሰሞኑን አሞኝ ስለነበር አላየሁትም ነበር በጣም እናመሰግናለን።

  • @marthayohannes645
    @marthayohannes6454 жыл бұрын

    Thank You Dear ...

  • @user-mq8ni2cr5u
    @user-mq8ni2cr5u4 жыл бұрын

    ዋው

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59202 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ኮሮርማ፡

  • @yalemzewedberhe3350
    @yalemzewedberhe33504 жыл бұрын

    በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @superawesomechannel9371
    @superawesomechannel93714 жыл бұрын

    cheers. i am actually trying this and save my time instead of buying outside thanks to you for fantastic sharing message.

  • @fiametayohannes3820
    @fiametayohannes38203 жыл бұрын

    Amazing, Brava.

  • @msgana3
    @msgana34 жыл бұрын

    Thank so much 🙏🏽

  • @almazgezahegn415
    @almazgezahegn4154 жыл бұрын

    Betam e enameseghnalen. Ketemeches zengibel (ginger) ezih keeurop kezkaze endet madrek endemiciale betastemiren kkebre gare ameseghnalhu

  • @zedhabeshafood2518

    @zedhabeshafood2518

    4 жыл бұрын

    Almaz Gezah.. እሺ

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen45063 жыл бұрын

    Thank You for your efforts ❤🌷

  • @samlsd9711
    @samlsd97115 ай бұрын

    Emamiye, betam inameseginallen, geta yibarikilin.

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade72554 жыл бұрын

    Thank you so much

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri17414 жыл бұрын

    እሠይ ተባረኪ ያገሬ ውድ

  • @madinaedres8740
    @madinaedres87404 жыл бұрын

    Masha allah yene enat betam amesegnalehu alawkem neber kemem mazegajet

  • @hawatulu5480
    @hawatulu54804 жыл бұрын

    Waaawo konjo ❤️♥️👍👍❤️❤️

  • @sabboontuuoromoosabboontuu1757
    @sabboontuuoromoosabboontuu17573 жыл бұрын

    በርቺ በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን 💖💖💖👍💪

  • @brookebekele612
    @brookebekele6122 жыл бұрын

    Thank you sister you are so good 🌟

  • @meseyabateneh8325
    @meseyabateneh83253 жыл бұрын

    God bless you

  • @bemenetdashaw620
    @bemenetdashaw6204 жыл бұрын

    እመስግናለን

  • @bemenetdashaw620
    @bemenetdashaw6204 жыл бұрын

    እድሜሽንይርዝምልን

  • @user-rf5gn2ib8g
    @user-rf5gn2ib8g4 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ በበኩሌ

  • @saraale6234
    @saraale62344 жыл бұрын

    Selam lanchi ebakishin ye kibe(butter) kimem ena azegejajet bitasayin🙏🙏🙏 ameseginalehu

  • @zedhabeshafood2518

    @zedhabeshafood2518

    4 жыл бұрын

    Sara Ale እሺ

  • @saronsemere1308
    @saronsemere13084 жыл бұрын

    Can you show us kibe anetater pls love your videos from Eritrea

  • @msgana3
    @msgana34 жыл бұрын

    Good job keep going

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash2512 жыл бұрын

    በርች የእኔ ባለሞያ!!!❤❤

  • @betelihemwellie4549
    @betelihemwellie45494 жыл бұрын

    Hi zd azegajichew Betam kalat yelegnim Betam ytaftal berchi

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50264 жыл бұрын

    Brava Thanks

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu49354 жыл бұрын

    Thank you so much 💚💛❤

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis81204 жыл бұрын

    thanks for sharing. if you don't mind what's in English (neche azmude )

  • @zedhabeshafood2518

    @zedhabeshafood2518

    4 жыл бұрын

    Sweet Addis Ajowan seed, in English

  • @sweetaddis8120

    @sweetaddis8120

    4 жыл бұрын

    Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል ) thanks

  • @yonisfuad5986
    @yonisfuad59864 жыл бұрын

    👌👍

  • @birtukanseifu9473
    @birtukanseifu9473 Жыл бұрын

    Betam inamesegnalen enate berchi

  • @hawa1860
    @hawa18604 жыл бұрын

    ማሻአላህ

  • @raheltekeste5334
    @raheltekeste53343 жыл бұрын

    thank you sweet sister God bless you.

  • @itaganyikibebew423
    @itaganyikibebew4234 жыл бұрын

    እጅሽን ይባርከዉ

  • @user-vk4hp1il6f
    @user-vk4hp1il6f Жыл бұрын

    Dear sister, thank you very much for sharing your precious ሞያ:: For those of us who left our home early, your videos will help us keep our culture. You’re doing a great contribution to get the transmission of our tradition, God bless you🙏. I’ve a question for you. What’s the composition of the ማቁላሊያ ቅመም? I didn’t see many people using this spice in the beginning. Thank you very much for showing us if possible ?

  • @hageralegn4930
    @hageralegn49304 жыл бұрын

    Woww good but Why u use measuring cup.

  • @belachewabe2047
    @belachewabe20474 жыл бұрын

    goood

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray54124 жыл бұрын

    ኮረሪማ ኮሰረት እና ነጭ አዝሙድ ግን ከ ኢትዮጵያ ውጪ አለ? በጣም ባለሙያ ነሽ አብዛኛው ቪድዮዎችሽ አሁን ነው እማያቸው ያለው እጅሽ ይባረክ

  • @zeigamulubrhan9650

    @zeigamulubrhan9650

    4 жыл бұрын

    Awe ale ytim bota

  • @muluneshengda5944
    @muluneshengda5944 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ለሰው ሁሉ ሞያ ማሰተማር ጥሩ ነው

  • @anioromodhaaniarsidhabiyaa8839
    @anioromodhaaniarsidhabiyaa88394 жыл бұрын

    Baxam Asaginalo istt Zebarabare Asarar Asayiin ehett

  • @yayaahmed9050
    @yayaahmed9050 Жыл бұрын

    ነጨ ቅመም ሳይሆን ስሙን በትክክል መገለጥ አለብሽ !(ነጭ አዝሙድ ነው ስሙ )

  • @saficell4709
    @saficell47094 жыл бұрын

    Amesegenalw Asetemare new gen Kemun etiyo al end melshilgn benateshi

  • @etenfikadu4995
    @etenfikadu4995 Жыл бұрын

    በጣምጥሩነው

  • @mar7131
    @mar71314 жыл бұрын

    ዜድ አማሰግነለሁ

  • @saraashenafi7798
    @saraashenafi77984 жыл бұрын

    👍👍👍👌👌👌👌

  • @aynisaadi3731
    @aynisaadi37313 жыл бұрын

    Beautiful

  • @mehretnorodin3860
    @mehretnorodin38604 жыл бұрын

    Thanks a lot for your posting this vedio its useful.I love your chanal but what's calling ነጭ ኣዝሙድ in english please sis?

  • @zedhabeshafood2518

    @zedhabeshafood2518

    4 жыл бұрын

    Mehret norodin Ajowan seed ይባላል

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub62323 жыл бұрын

    ዜድዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ማማዬ

  • @tofeqshefa8724
    @tofeqshefa87246 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @zbibaomer38
    @zbibaomer383 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ አንድ ግዜ ያዘጋጀነውን መከለሻ እስከስንት ግዜ መጠቀም ይቻላል

  • @beimnet7340
    @beimnet73403 жыл бұрын

    Dinblal ( coriander) aygebam inde?

  • @ayeshamohammed2557
    @ayeshamohammed25577 ай бұрын

    አብረን ነው የምናቁላላው ወይስ ከላይ መከለሻ ነው መልሽንኝ በተረፈ እናመሰግናለን

  • @abeeg.k544
    @abeeg.k5444 жыл бұрын

    ባለምያ እንኮን ቻናልሽ አገኘሁት ተባረኪ ኝኛም በለምያ ለታረጊን ነሽ thank You sharing 🙏💕

  • @BertukanTola
    @BertukanTola3 ай бұрын

    መጀመሪያ ነው የሚጨመረው

  • @alemtelewawachalemtelewawa5462
    @alemtelewawachalemtelewawa54624 жыл бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ፣ ምርጥ ነገር ነው ያሳየሽን፣ ግን ድንብላል አይጨመርም እንዴ?

  • @zedhabeshafood2518

    @zedhabeshafood2518

    4 жыл бұрын

    Alemtelewawach Ale አይጨመርም ድንብላል ለዳቦ ታምሶ ይገባል

  • @hermela6810
    @hermela68103 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክሽ እንዴት እንከዛሬ አንቺን አለማየቴ ❤

  • @user-hy4gj8pj1o
    @user-hy4gj8pj1o5 ай бұрын

    ወድጀዋለሁ

  • @hiwangebregiorgis5812
    @hiwangebregiorgis58124 жыл бұрын

    በጣም ነው የምናመሰግነው ባለሙያ ነሽ ዜድ👍😊🙏

  • @etenfikadu4995

    @etenfikadu4995

    Жыл бұрын

    በጣምጎበዝእጅሽይባረክ

  • @anioromodhaaniarsidhabiyaa8839
    @anioromodhaaniarsidhabiyaa88394 жыл бұрын

    baxam Amasaginalo ehett yee baarabare Qimman Asayyin

  • @fevenasefa1865
    @fevenasefa18653 жыл бұрын

    Betam enamesegenale

  • @gennysol6539
    @gennysol65393 жыл бұрын

    🙏🙏🙏

  • @user-it7nn6lj2y
    @user-it7nn6lj2y3 жыл бұрын

    ጉብዝ ብራችልኝ

  • @fouziyafouziya4180
    @fouziyafouziya41807 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @kedejayoutobe6221
    @kedejayoutobe62214 жыл бұрын

    👍

  • @tabezmuhe1354
    @tabezmuhe13542 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-ki5br9hb8g
    @user-ki5br9hb8g4 жыл бұрын

    ትምርቱ ጥሩ ነዉ ግን አትደጋግሚ ወርዉን ሥራ ሥላለን በተርፈ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @user-kd4yn8dp8f
    @user-kd4yn8dp8f4 жыл бұрын

    ለስቸግርሽ/ነጭ ቅመም ያልሺው ነጭ አዝሙድ የሚባለው ነው????

  • @zedhabeshafood2518

    @zedhabeshafood2518

    4 жыл бұрын

    ዳዊቴ በስምህ ልጠራ አዎ ነጭ ቅመም ፣ነጭ አዝሙድ ይባላል፣ጥቁር ቅመም ደግሞ ጥቁር አዝሙድ ነው

  • @user-kd4yn8dp8f

    @user-kd4yn8dp8f

    4 жыл бұрын

    @@zedhabeshafood2518 እሺ እናት አመሰግናለው

  • @hji3436
    @hji34364 ай бұрын

    ተባረኪ በደንብ አርገሽ ኑው ደግሞ ያስረዳሽን በሚገባን ሁኔታ

  • @jouryalsabeh3778
    @jouryalsabeh37784 жыл бұрын

    Ehite bexam ameseginalo lixeyiqi qeyi beribere be arebeyna miniyibalali ?benatishi nigeri

  • @lidiyategene5991
    @lidiyategene59914 жыл бұрын

    ይህንን ቅመም ለጥብስ ብንጠቀምበትስ?

  • @buzazewde8499
    @buzazewde84992 жыл бұрын

    ለአልጫ ብቻ ነዉ የምንጠቀመዉ?

  • @danielbisrat2137
    @danielbisrat21372 ай бұрын

    ኣብሽ ኣይገባም እትዬ?

  • @nuriaawel5028
    @nuriaawel50284 жыл бұрын

    kororima lemin aygebam

  • @ayeshaabee4788
    @ayeshaabee47882 жыл бұрын

    Betam des yelal

  • @ferouzasaouira9341
    @ferouzasaouira93414 жыл бұрын

    ዜድየ። በጣም አመስግናለው። የጥያቄን። መልስ። በመመለስሽ።

  • @yabdalglasu191
    @yabdalglasu1914 жыл бұрын

    መቼ እንጠቀም ወጡ ሲውጣ ነው መጀመሪያ ነው

  • @zedhabeshafood2518

    @zedhabeshafood2518

    4 жыл бұрын

    Yabdal Glasu ሊወጣ ሲል ነዉ፣ ማንኛውንም ቅመም መጨረሻ ላይ ብንጠቀም ጥቅማቸው ይጨምራል ፣

Келесі