No video

ለጤና ተስማሚ የገንፎ እህል /genfo aserar /

የገንፎ እህል #ethiopian food # genfo # የገንፎ አሠራር #kine media

Пікірлер: 31

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын

    ቅኔ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ እጅግ በጣም ቆንጆ አዘገጃጀት ነዉ የምር በቆሎ ልክ ነሽ ብቻዉን እርሱ ገንፎዉ ዉብ ነዉ የተመጣጠነ አሰራር ነዉ ቆልተሽ ልክ እንደአያቶቼ ትዝታ ታለብኝ ገንፎዉ ስጥም እኮ ወይ እጅሽ ይባረክ አንዴ አስፈጭቶ ለብዙ ጊዜ ይጠቅማል ጎበዝ 👍👌👏❤

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel722211 ай бұрын

    አሪፍ ገንፎ ተባረኪ

  • @mesi2112
    @mesi2112 Жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ውድ እና የተከበራችው ያገሬ ልጅች በያላችውበት ፍጣሪ ይጠብቃችው ሰላም ለእምየ ሀገራችን ይሁን ዋውውውውው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ በጣም ጉበዝ ነሽ የእውነት ❤❤❤❤

  • @kinemedia4844

    @kinemedia4844

    Жыл бұрын

    መሲዬ ከልብ አመሰግናለሁ🥰🥰

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty Жыл бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኚ ዊደ አሪፊ የጎንፎ እህል አዘገጃጄት

  • @kinemedia4844

    @kinemedia4844

    Жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ🥰

  • @birzafadmasu388
    @birzafadmasu388 Жыл бұрын

    በርቺልን ጎበዝ እጅሽ ይባረክ

  • @kinemedia4844

    @kinemedia4844

    Жыл бұрын

    አሜን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Жыл бұрын

    ወደፊት ስለሚጠቅመኝ ልማር 🎉🎉🎉🎉

  • @kinemedia4844

    @kinemedia4844

    Жыл бұрын

    ከልብመሰግናለሁ ወዳጄ

  • @ugodhhhi
    @ugodhhhi4 ай бұрын

    ማሻ አላህ ውዴ ምርጥ ነው እኔበስደትነው ያለሁት እና ገብሱ ባይፈተግ ችግርአለው መልሽልኝ ውዴ

  • @user-ju7pr3qv8s
    @user-ju7pr3qv8s9 ай бұрын

    Gobez sefelgew yenbera new eygzaw yetzgje tewdedebgn selemalwkew yenbera

  • @BetiSol-yv5kz
    @BetiSol-yv5kz4 ай бұрын

    ገብሱን በነጩ ነዉ የማምሰው

  • @wubeteklewold1168
    @wubeteklewold11684 ай бұрын

    Ye arass bet yehonal

  • @fozeyaadam8197
    @fozeyaadam8197 Жыл бұрын

    ማሺላስ ቢጨመርበት ለስውነት ጥሩ ነው ይባላል. የብናት ገብስ ስንደ ጤፍ ማሺላ አድርጎ የሞክር ካላ ይንገርኝ ጣእሙ እንደት ነው ማሺላውን ለመጨመር ፍልጊነው

  • @kinemedia4844

    @kinemedia4844

    Жыл бұрын

    ማሸላው ተፈትጐ በነጩ ተቆልቶ አዎ ይዘጋጃል ።

  • @najramal
    @najramal2 ай бұрын

    ገብሱ በስሎነው የሚቆላው ውዴ

  • @Tube-nf1mc
    @Tube-nf1mc11 ай бұрын

    እርጉ ነኝ ያንችን አይቼ አዘጋጃለሁ ኢንሻ አሏህ ገብስ አጃ ቦቆሎ ሌላስ ምን ልጨምርበት በቆሎ ሳኡዲ አገኛለሁ ወይ

  • @kinemedia4844

    @kinemedia4844

    11 ай бұрын

    ስንዴ ነጣ ተደርጐ ተቆልቶ ይጨመራል። ግን መጠኑ አስር ኪሎ ገብስ ከሆነ ሁለት ኪሎ ስንዴ ነው የሚሆነው እንዳይበዛ :: ፈጣሪ የተባረከውን ልጅ ያስታቅፍሽ ( ይስጥሽ) 🥰🥰🥰

  • @EyerusMuleta-ue9fw
    @EyerusMuleta-ue9fwАй бұрын

    20 klo gbese kahones

  • @Elsa-hn5vr
    @Elsa-hn5vr8 ай бұрын

    Sinide alichemerishim

  • @tenagne884
    @tenagne8847 ай бұрын

    Yet new Ethiopia weys?

  • @user-bo1jx8ol3z
    @user-bo1jx8ol3z Жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ እህቴ እኔም እስኪ ላዘጋጅ አሁን በጋ ነው በኛ በእስራኤል እናመሰግናለን❤

  • @kinemedia4844

    @kinemedia4844

    Жыл бұрын

    እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @ugodhhhi
    @ugodhhhi4 ай бұрын

    አጃ ማለት ሰዴነውእዴ ንገሪኝ

  • @kinemedia4844

    @kinemedia4844

    4 ай бұрын

    አጃ ስንዴ አይደለም ። አጃ ወይም (ኦቱስ) ነው ።

  • @kinemedia4844

    @kinemedia4844

    4 ай бұрын

    አጃ ካልተገኘ ግን ስንዴ ይሆናል።

  • @ugodhhhi

    @ugodhhhi

    4 ай бұрын

    አጃው ባረበኛ ምድነው ስሙ

  • @kinemedia4844

    @kinemedia4844

    4 ай бұрын

    OATS ነው ። በቆርቆሮ የሚሽጠው

  • @user-py6pz5nh8o
    @user-py6pz5nh8o Жыл бұрын

    Sindes ayigababetim?

  • @kinemedia4844

    @kinemedia4844

    Жыл бұрын

    ይገባበታል :: ነጣ ተደርጐ ይቆላና ሳይበዛ ይጨመራል :: አመሰግናለሁ

Келесі