Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
kzread.info/dron/0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw.htmljoin

ሱቅ 👉 kzread.info/dron/0Daa0rpBUjYBgE5NAIG0iw.htmlstore

Пікірлер

  • @alemtsaheymekonnen1220
    @alemtsaheymekonnen12209 сағат бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ።በሙያዎ አስተማሪ ነዎት ወይ ? ምክንያቱም ጥሩ አገላለፅ ረጋ ፣ ባለ አነጋገር ንጽህናዉ በተሞአላ ፡ ዝግጅት ስለሚያቀርቡ አድናቂዎ ነኝ የምኖረዉም በአሜሪካን አገር ነውና ስለ ዩቲዩብ ከማወቄ በፊት አሁን አዋቂዉ በዝቶ ፣የሙከራዉ አይነት በዝቶ ሴቶቹ ጥሩ ገቢ አግኝተዉ ፣ የቤት ዕቃዎቻቸዉን ሳይቀር ለዉጠው ሳይ ለካ ለዚህ ነው እኒያ ሴትዮ ሲያሳዩ የነበሩት አልኩኝ በፊት ያሳዝኑኝ ነበር እኒህ ሴት ለምን ይህን ሁሉ ወጪ ያወጣሉ? ማንስ ይበላላቸዋል ብቻቸውንስ ምን ያደርጉታል እያልኩ አስብ ነበር ስልካቸውን ባወኩት ኑሮ እመክራቸው ነበር ። ልፋተዎም ያሳዝነኝ ነበርና ሬስቶራንት ቢከፍቱም ይሻላል እልም ነበር ፣ ሁሉ ሳይበዛና ሳይረክስ ብርቅዬ፣ ታታሪ አስተማሪና ጎበዝ ፣ኦሪጅናል የሆነውን ሙያ ያቀረቡ ምርጥ የአገሬ ሴት ወይዘሮ ነዎት ትልቅ አክብሮት ነው ያለኝ ዘመነዎ ይበረክ❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂

  • @abrhi98
    @abrhi9821 сағат бұрын

    Betam nw yemwedsh Adanech.Berchi.

  • @hannatamrat6156
    @hannatamrat6156Күн бұрын

    ማሚዬ ጠጅ ላይ ማር ማላስ እንዴት ነው

  • @TesfaTesfa-x1x
    @TesfaTesfa-x1x2 күн бұрын

    አመሰግናለሁ 🙏

  • @user-lt5ti3ft9i
    @user-lt5ti3ft9i2 күн бұрын

    ጎበዝ

  • @user-lt5ti3ft9i
    @user-lt5ti3ft9i2 күн бұрын

    የኔ ባለሙያ

  • @HyatALhyat
    @HyatALhyat3 күн бұрын

    ❤❤❤❤እመሰግናለን

  • @DvhTyii
    @DvhTyii3 күн бұрын

    የኔ ናት ደስ ስትይ❤❤❤

  • @RihanBetat
    @RihanBetat3 күн бұрын

    የቡላ: ዱቀት፡የሚግኘው:ከኮባ:ሳይሆን:ከእንሰት: ነው።

  • @KatrizeSheltonTJC
    @KatrizeSheltonTJC4 күн бұрын

    I would always ask you for more cheese then you yell me i cant have any if i dont say it 😅 in the your mother tongue❤

  • @KatrizeSheltonTJC
    @KatrizeSheltonTJC4 күн бұрын

    Ma Adane said she doesn't like to speak this language but where is she.?

  • @KatrizeSheltonTJC
    @KatrizeSheltonTJC4 күн бұрын

    ❤Hi auntie Adane

  • @MahiderWeldehawariat
    @MahiderWeldehawariat4 күн бұрын

    ጌታ ክርሰቶሰ ይመሰገን እኔ ምንም አላቅ ሞያ ገና ከእናቴ ላውቅ በአል ነው እንጀራ መጋገር ፈልጌ አሰቸገረኝ ነጭማኛ ጤፍ ለመጋገር ብቻውን። ሰብሰክራይብ አድርጌ ሙያሸ ይነገርልሸ

  • @fathingeber2669
    @fathingeber26694 күн бұрын

    ❤❤

  • @yalemwerkabebaw-ny1kw
    @yalemwerkabebaw-ny1kw4 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @BezawitAschalew
    @BezawitAschalew4 күн бұрын

    የኔ እናት እወድሻለው ተባረኪ እኔም እሰራዋለው 🙏🙏🙏

  • @belayche4050
    @belayche40504 күн бұрын

    Thank you ❤️ 💗

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub62324 күн бұрын

    ማምዬ ማን እንዳንቺ ዩቱብ ላይ አንደኛ ባለሙያ ነሽ

  • @mahidersolomon811
    @mahidersolomon8115 күн бұрын

    Thanks a lot

  • @AdmiringAzaleaFlower-vm1sy
    @AdmiringAzaleaFlower-vm1sy5 күн бұрын

    kezkaza hula mechemer aychalm ??

  • @user-td5cn7nn3g
    @user-td5cn7nn3g6 күн бұрын

    የምር እኔ ሰላጣጂ ለወጥ አላቅም ነበረ

  • @TsfantshTadesse
    @TsfantshTadesse6 күн бұрын

    Thanks,mamye

  • @Razan-l4d
    @Razan-l4d6 күн бұрын

    ማዘርዬ ምነው ጠፉ ተናፍቀዋል ፈልጉልን😢የ8 ዓመት ቤተሰብ ነኝ

  • @user-vq3sn4gb5o
    @user-vq3sn4gb5o6 күн бұрын

    ግን ተፈጭቶ ምን ያህል ጊዜ ይቀመጣል2አመት ምንም አይሆንም

  • @ethio-ai
    @ethio-ai8 күн бұрын

    Me and my wife just had our first baby. We live aboard no family member around. Dad here checking how to make atmit. Thank you.m!

  • @HanaGezaw-r7n
    @HanaGezaw-r7n9 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ይኔ እናት ብርርርክ በሉልኝ

  • @በቃ
    @በቃ9 күн бұрын

    እዝህ ቤት ምሁነው የጠፉት የመጨረሻ ቪዶ ከአመት በፊት ይላል በሠላም ይሆን ወይ??????????

  • @AaSa-jm1vd
    @AaSa-jm1vd9 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤የኔመልካም እናት

  • @misrakteshome1860
    @misrakteshome186010 күн бұрын

    Yene enat ejish yibarek

  • @dinodire7576
    @dinodire757612 күн бұрын

    Mother, can I use barley instead of wheat? I just don't eat wheat. Thanks

  • @hablefikirwolle1733
    @hablefikirwolle173312 күн бұрын

    የባሮውን ሽንኩርት ሊዉጣ ሲል ኡስገቢው

  • @hablefikirwolle1733
    @hablefikirwolle173312 күн бұрын

    በጣም ነው የማመሰግነው፣ፍሬው ምን እንደሚመስል ኡላውቅም ነበር እና ይሄንን ሳይ ደስ አለኝ።

  • @Zahara-ez2hs
    @Zahara-ez2hs12 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @bgmarkos2224
    @bgmarkos222413 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @GideyGidey-c9b
    @GideyGidey-c9b13 күн бұрын

    ❤ አመሰግናለሁ

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou571713 күн бұрын

    Lemndnew bizu Ethiopianoch ketatebu behuala ijachewn yemayarkut??

  • @maddelanabetrou5717
    @maddelanabetrou571713 күн бұрын

    Inem lij hogne new ywtemarkut

  • @itel-w1o
    @itel-w1o14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gv6ey1qt1v
    @user-gv6ey1qt1v14 күн бұрын

    ❤❤❤❤🎉

  • @ruthjj7405
    @ruthjj740514 күн бұрын

    ማማዬ የኔውድ ተብረኪልኝ እድሜ እና ጤናሽን ይስጥሽ ላት ቢኖረን ኖሮ በፊት ነው በሃላ የምንጨምረው ?

  • @ruthjj7405
    @ruthjj740514 күн бұрын

    እኔም ጨጏራውን መክተፍ በጣም ያማርረኛል እጄ ሁሉ ውሀ ይቋጥርብኛል ሲበላም ጨጏራው ጥርስ ላይ መጠንከሩን አልወደውም ስለዚህ ጨጏራውን መጀመሪያ ብቀቅለውስ ብዬ አስቤ ነበር ዛሬ እንደሚቻል ማማዬ አረጋገጥሽልኝ በዛላይ ድሎት ውስጥ የሚገቡትን ክፍሎች ዛሬ በደንብ ተማርኩኝ አመሰግናለሁ

  • @user-xr1zq9yg2n
    @user-xr1zq9yg2n15 күн бұрын

    ጨውና ዘይት ለምን ይጠቅማል

  • @user-qz9gf4xh7f
    @user-qz9gf4xh7f15 күн бұрын

    ዋው የኔውድ እናት ካንች ያልተማርኩት የለኝም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከንፂህናንፂህና አነጋገር እርጋታጋር እርስንቱን ልግለፀው ብቻ እድሜናጤና❤❤❤❤❤❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p15 күн бұрын

    ደስየሚሉእናት ባለሙያ አላህ እረጂም እድሜ ጤና ይስጠወት

  • @DanawetMekonen
    @DanawetMekonen15 күн бұрын

    እናመሰግናለን enatachen ye አኩሪያተር ያሳዩን

  • @OnlyByGrace1
    @OnlyByGrace115 күн бұрын

    እማማ የማቱሳላን እድሜ ፈጣሪ ይቸርሽ ከሙሉ ጤንነት ጋር።

  • @user-fe9jx6rh4b
    @user-fe9jx6rh4b16 күн бұрын

    በትክክል ስናበቅለው በደንብ ከበቀል በረከት የለውም አይወፍርም

  • @user-zl2wr8ms8i
    @user-zl2wr8ms8i16 күн бұрын

    ኣቤት ሞያ 😊😊😊😊❤❤❤

  • @user-ul8zv6qc8q
    @user-ul8zv6qc8q16 күн бұрын

    Enmsgnlen Entchan Edme Ka Xengar Yasxln

  • @meseretabrham-ed8xf
    @meseretabrham-ed8xf17 күн бұрын

    ዋውውውው❤❤❤