No video

የገንፎ እህል ማስመጣት ቀረ !!! ባላችሁበት ቦታ ሁሉ በቀላሉ እንደዚህ መስራት ይቻላል

የገንፎ እህል ማስመጣት ቀረ !!! ባላችሁበት ቦታ ሁሉ በቀላሉ እንደዚህ መስራት ይቻላል ሞክሩት ፈጣንና ቀላል ስትበሉት ሱስ የሜሆን የገንፎ አሰራር ነው እንደሁሌው ስሩ ሞክሩ ብሉ

Пікірлер: 274

  • @fevendagne4421
    @fevendagne4421 Жыл бұрын

    እንደው ተባረኪ ግሩም ቁርስ በላን

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    አሜን ፌቩ

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 Жыл бұрын

    ባለሙዬ እኛ እየሞከርን በመብላት አንቺ በአዲስ ፈጠራ ሁሌ ከች ትያለሽ እናመሰግናለን በርቺ ስራሽ ሁሌም ተወዳጁ ነዉ👏🏾

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Жыл бұрын

    አሪፍ ሙያ ነዉ ያየሁት ባለሙያ ሴት እጇ ያስታዉቃል ይላሉ እናቶቻችን እጅሽን ሳየዉ እራሱ የሚትሰሪያቸዉ ምግቦች አንደሚጣፍጡ ያስታዉቃል። 🙏😍

  • @user-xc5et1br7r
    @user-xc5et1br7r Жыл бұрын

    እውነት ሙያ ብሎ ዝም ዋው

  • @helinamollalign8561
    @helinamollalign8561 Жыл бұрын

    የያዝሽው ሁሉ ሲያምር🍲❤ ተባረኪ

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    አሜን የኔ ውድ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ ተፈጭቶ የሚሰራው ከብዶኝ ነበር ይህ ቀላል ነው ደግሞ ሲበላ በጣም ተስማሚ ነው ። ትንሽየዋ ብዙ ትኮናለች 👏👏👍👍👍💪 ይሞከራል 👏👏 አመሰግናለሁ👏💕

  • @ethiosolomon3315
    @ethiosolomon3315 Жыл бұрын

    Can't wait for Saturday breakfast. Kids love this

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын

    ሜልዬ የኔ ቆንጆ የምታሳይን ነገር ሁሉ ቀለል ባለ መንገድ ነው አመሰግንሻለሁ እኔም አንቺን እያየሁ እየሰራሁኝ እየበላሁኝ ነው

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Жыл бұрын

    የገንፎ አፍቃሪ ነኝ በጣም ቀላል መንገድ አሳፐሽኝ እጅሽ ይረክ ሜሉዬ

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Жыл бұрын

    ሰላም ሜሉ በጣም የሚያምር ገንፎ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp Жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ 🙏🌹

  • @haimmanotwoldekidan447
    @haimmanotwoldekidan44711 ай бұрын

    Melly thank you so much it is very delicious and healthy love it

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын

    የኔ ባለሙያ ግን ገንፎ አልወድም እጅሽ ይባረክ

  • @GgGg-pw3wl
    @GgGg-pw3wl3 ай бұрын

    በጣም እምትደነቂ ነሽ እጅሽ ይባርከው

  • @azebgmeskel9689
    @azebgmeskel9689 Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው የሚደነቅ ነው።

  • @astereshete622
    @astereshete622 Жыл бұрын

    ምራቄን ነዉ የዋጥኩት በእዉነት ሜልዬ❤

  • @yum483
    @yum483 Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ነበር thank you

  • @meseretathens
    @meseretathens Жыл бұрын

    ሚሊዬ ገንፎ አምሮኝ ከየት ላምጣ እያልኩኝ ነበር ዛሬ ነው የምሰራው ። ባለሞያ😋🥰😍🙏

  • @sadarkitchen
    @sadarkitchen Жыл бұрын

    wow በጣም ምርጥ ገንፎ!!! እናመሠግናለን ሜሊ

  • @user-pk6qg4xm6k
    @user-pk6qg4xm6k Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ለትምህርትሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 Жыл бұрын

    Thank you 🙏 Melluye.

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Жыл бұрын

    meluye betam kongo new enamesegnalen❤❤❤👏👏👏

  • @tg5355
    @tg5355 Жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ ሜሉዬ

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 Жыл бұрын

    ዋው ሜልዬ በጣም ቀላል ዘዴ ነው እጅሽ ይባረክ::

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    አሜን ገኒዬ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Жыл бұрын

    አቤት ዘዴኛ ነሽ ሜሉ 👍🏽👏🏽

  • @hiwotbelachew9611
    @hiwotbelachew9611 Жыл бұрын

    በጣም ነዉ ሚጣፍጠዉ ቀመስኩት

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 Жыл бұрын

    Meli edenesh betame newe emeketatelish ebakesh koserete yete yigegnal tsafiligne beterefe muyashen hulu silemitakafiyin tebareki🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Жыл бұрын

    ዋው ሜሉ ቀላሉ መንገድ ይሄ ነው የገንፎ አፍቃሪ ነኝ ከማሸት ይሄ ይሻላል 🙏

  • @zebibtesfay2984
    @zebibtesfay2984 Жыл бұрын

    I really love oats it's healthy I used for pizza as well 😊

  • @TinaHabeshawit
    @TinaHabeshawit Жыл бұрын

    ገንፎ ማገንፋት ይከብዳል ይህ ቀላል ይመስላል እሞክረዋለሁ. Thank you for sharing.

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ቲና ! አንቺም ጎበዝ ነሽ እኔም ባንቺ ቤት ፍቅር ተይዣለሁ

  • @TinaHabeshawit

    @TinaHabeshawit

    Жыл бұрын

    @@Mellyspicetv thank you 😊

  • @tigist9315
    @tigist931511 ай бұрын

    ❤እማማዬ በርቺ ጤናማ የሆነ ምግብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ

  • @user-kq2wo6el6n
    @user-kq2wo6el6n Жыл бұрын

    በጣም ያምራል ባለሞያነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @EfesonTeferi-ir7lc
    @EfesonTeferi-ir7lc8 ай бұрын

    Mellye thanks genfo betam amerogh neber enam enaten lakelegh eyaleku neber gelageleshegh 😍😍😍

  • @brookskitchen7409
    @brookskitchen7409 Жыл бұрын

    በጣም ያስጎመጃል ጎበዝ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Жыл бұрын

    እውነት ነው እየሰራን መብላት ብቻ🤣🤣🤣ስወድሽ እኮ እጀሽ ይባረክ ሜሊዬ

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    አሜን ያሚዬ እኔም እወድሻለሁ የኔ ውድ

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Жыл бұрын

    ባለሙያ እጅሽን እግዚአብሔር ይባርከው በርቺ❤❤❤❤❤

  • @openlifehabesha746
    @openlifehabesha746 Жыл бұрын

    እንዴት አቀለልሽልን ሜሉ ተባረኪ ❤

  • @rozakemal7402
    @rozakemal7402 Жыл бұрын

    Salaam salaam. Nice ganfo very nice. I tried it ALLAH BLESS you. Thank you sister We love it.👌👍💯💕

  • @amensam
    @amensam8 ай бұрын

    Thank you! God bless your hand, your life!!!

  • @missabyssinia2293
    @missabyssinia2293 Жыл бұрын

    Thank you so much for including the measurements! Can’t wait to try it.

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    I am trying my best Missye

  • @mikiasteklehaimanot459

    @mikiasteklehaimanot459

    Жыл бұрын

    Betam gobeze

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሜሉ የኛ ባለሙያ🌹🌹😍

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Жыл бұрын

    ዋዉ ይሔ ልዩ ዘዴ ነዉ በቀላሉ በርቺ

  • @frefre2060
    @frefre2060 Жыл бұрын

    Thank you for sharing dear😍💐

  • @beletearagaw
    @beletearagaw Жыл бұрын

    ጉበዝ እህታችን ቀላል ነው አስራሮ እንድ ቀን እሞክረዋለው

  • @anegach9112
    @anegach9112 Жыл бұрын

    ዋዉ በጣም ቆንጆ😍😍 በጣም እናመሰግናለን እህት👍😍😍

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 Жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ እናቴ❤

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    አሜን የኔ ውድ

  • @senait689
    @senait689 Жыл бұрын

    Enamesegnalen betam tekami ena tenegna. Limena kere Ej ybark mely. Esti ye shuro duket ke scratch aserar asayin ke chalsh 🙏🏾

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 Жыл бұрын

    ወይኔ ሚሊ አስቀናሽኝ እኔም እሰራለሁ እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ በርች

  • @mimilove8942
    @mimilove894211 ай бұрын

    Yummy 😋 Yetebarek yehune👍

  • @yeshiialemayhuu7272
    @yeshiialemayhuu7272 Жыл бұрын

    ጉበዝ❤❤

  • @sabaethiopia7537
    @sabaethiopia7537 Жыл бұрын

    Thank you so much Melli you make my life easy!!!

  • @amytekie5379
    @amytekie5379 Жыл бұрын

    Thank you sister ባለሙያ ተባረኪ

  • @hayutilove7100
    @hayutilove7100 Жыл бұрын

    Tebareki

  • @MM-cg5zi
    @MM-cg5zi Жыл бұрын

    I love it thank you , this would be my tomorrow breakfast for sure😊

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    Hope you enjoy

  • @MM-cg5zi

    @MM-cg5zi

    Жыл бұрын

    I did , i could eat Genfo 7 days a week 😍 proud bing Ethiopian

  • @freweinizere302
    @freweinizere302 Жыл бұрын

    It is beautiful I will try my sister. Thanks.

  • @tekuret
    @tekuret Жыл бұрын

    Melu ejesh yebarek yehen keremet leberedu Arif new

  • @pace2443
    @pace2443 Жыл бұрын

    ባለሞያ የሰራሽውን ሁል ግዜ ማነው የሚበላው 😋

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    ቤተሰቡ በሙሉ የኔ ውድ ብዙ ነን

  • @tadlaal9123

    @tadlaal9123

    Жыл бұрын

    ​@@Mellyspicetvእግዚአብሔር አሁንም ያብዛችሁ ግን ማነው የሚበላ ተብሎ ኮሜን ባንሠጥ ጥሩ ነው

  • @user-kk3zg4cu2c
    @user-kk3zg4cu2c Жыл бұрын

    የውነት በጣምጎበዝና ባለሞያናት ይቸልጂ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Жыл бұрын

    wow so yummy genfo betam amirogn neber beka arif ina bizu gulbet mayifelig zade new tebareki i will try

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 Жыл бұрын

    Tebareki Melly ejesh yibarek mokirewalehu enem🙏🙏

  • @matitibob5735
    @matitibob5735 Жыл бұрын

    gobez tebarekiligni💓

  • @abayneshamong322
    @abayneshamong32211 ай бұрын

    እናመሰግናለን

  • @yeneneshgroom6153
    @yeneneshgroom6153 Жыл бұрын

    thank you to show as i a simple way

  • @bayoushkassa7155
    @bayoushkassa7155 Жыл бұрын

    Wow very happy demo eko art new serash hulu beautiful tebareky

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    አሜን ባዩሽዬ

  • @yadinalyadinal3m451
    @yadinalyadinal3m451 Жыл бұрын

    You are so smart make it easy

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 Жыл бұрын

    Thank you my dear 😘

  • @hanaabate8796
    @hanaabate8796 Жыл бұрын

    የግሪኮች የባይዳኪያ አሰራር አሳይን ሁሌም ደስ ይላል ስራሽ

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    እሺ ሂሩዬ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Жыл бұрын

    Jegnittt thank you so much, best for my kid and baby

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Жыл бұрын

    Waw ye midenk muya newu betam enamesegnalen gobz set neshe merci

  • @bethlehemarega2392
    @bethlehemarega2392 Жыл бұрын

    ባለሙያ እኮ ነሽ፣ እኔም እሞክረዋለሁ።

  • @meseyabateneh8325
    @meseyabateneh8325 Жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ

  • @zenabechshiferaw7106
    @zenabechshiferaw7106 Жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ

  • @kedardarshenkute5684
    @kedardarshenkute5684 Жыл бұрын

    Tekekl thanks

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Жыл бұрын

    ስቀምሺውኮ እኔም የቀመስኩ ነው ሚመስለኝ ሜሉ 😀😀😅

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 Жыл бұрын

    Tankyou betam des yelale sirashe hulu

  • @mulu5862
    @mulu5862 Жыл бұрын

    Thank you God bless you

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 Жыл бұрын

    ዋው ሳያምር

  • @user-xf7dl8qj7t
    @user-xf7dl8qj7t Жыл бұрын

    ምራቄን አቀጠሽው ውይ ሲያምር

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    የኔ ማር

  • @genetayele990
    @genetayele990 Жыл бұрын

    Eigesh yebarek leyu naw

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 Жыл бұрын

    ጎበዝ ነሽ

  • @haregberu5088
    @haregberu5088 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን የኛ መልከ መልካም

  • @zaruhasan9791
    @zaruhasan9791 Жыл бұрын

    Yenee marii barchii

  • @RT-cu7lb
    @RT-cu7lb Жыл бұрын

    Meluye Thank you

  • @saranegash9128
    @saranegash9128 Жыл бұрын

    ከምለዉ በላይ በጣም ባለሙያ ነሽ ሜሊ

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Жыл бұрын

    You’re so sweet the way you talk ❤and thanks Melye you makes me hungry 😋for sure I am going to try it 👍👏

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    Hope you enjoy

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera Жыл бұрын

    Wawoo amazing cooking and recipes! You are very good at what you doing! 💟

  • @timar4198
    @timar4198 Жыл бұрын

    ጎባዝ የኔ ባሪቾ !!!!

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    ባርቾ የቤት ስሜ ነው ትማርዬ ወፏ ነግራሽ መሆን አለበት

  • @a.t5699
    @a.t5699 Жыл бұрын

    Thank you!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Жыл бұрын

    ሜሉ አጃው ይታመሳል ወይ ከመፈጨቱ በፊት ገንፎ ስለምወድ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ ::🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽💐

  • @Mellyspicetv

    @Mellyspicetv

    Жыл бұрын

    አይታመስም

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Жыл бұрын

    ደስ ሲል ያስቀናል

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 Жыл бұрын

    Selam yene ehet balemoya nesh enamesegnalen🙏🏽

  • @nanimoges9532
    @nanimoges9532 Жыл бұрын

    ያበደ ገንፎ ነዉ ሜሊ ባለሞያ አደረግሽኝ። በጣም ምርጥ ነዉ ሰርቻለዉ

  • @haymanotworku1746
    @haymanotworku1746 Жыл бұрын

    በጣም ባለሞያ ነሽ በዛላይ ወሬ ብቻ ሳይሆን ቁምነገርን ባለሽ ሰዓት የምታስተምሪ ልጅ ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe7614 Жыл бұрын

    መለኛ ነሽ 👍👌

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 Жыл бұрын

    Wow yummy yummy.

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky Жыл бұрын

    Wow I will do it tomorrow

  • @user-be4io7hw8c
    @user-be4io7hw8c Жыл бұрын

    ጎበዝ የኔ ቆንጆ

  • @almazali4784
    @almazali4784 Жыл бұрын

    የሚገርመው አይጓጉልም ጥሩነቱ

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Жыл бұрын

    ቤትሽ የት ነው???? ገንፎ የኔ አንደኛ የምወደው ምግብ ነው ቁርስ ስትበይ ልምጣ እንዴ👍👍👍 ጎበዝ በርች እኔም ሰርቸ እሞክረዋለሁ

  • @zenashmyres
    @zenashmyres Жыл бұрын

    Just wow 👍

Келесі