ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 4 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv - ህማማት - ሰሞነ ሕማማት
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 4 - Henok Haile - himamat @meba-tv | ህማማት
ክፍል አንድ:- • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ት...
ክፍል ሁለት:- • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ት...
ክፍል ሦስት:- • ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ት...
👉ፅሐፊ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
👉ተራኪ ፍራኦል ወርቅነህ
🌟 ይህ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተፃፈው "ሕማማት" የተሰኘ ተወዳጅ መፅሐፍ ተከታታይ ትረካ ነው። "ሕማማት" የጌታችንን እና የአምላካችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም እና መከራ በሰፊው የሚያብራራ መፅሐፍ ሲሆን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በሰፊው የተነበበ እና የተወደደ ድንቅ መፅሐፍ ነው። እኛም ( መባዕ ቲቪ ) ይህንን ድንቅ መፅሐፍ ለእናንተ በድምፅ በማቅረባችን ደስታ ይሰማናል። ለወንድማችን ለዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንላለን። ይህንን ትረካ የምታደምጡ ኦርቶዶክሳዊያንም ለሌሎች እህት ወንድሞቻችሁ በማጋራት እንድትተባበሩ እንጠይቃለን። እናመሰግናለን! 🌟
🌟 This is an audio rendition of the renowned book "Himamat" authored by Deacon Henok Haile. "Himamat" delves into the profound agony and tribulations endured by our Lord and Savior, Jesus Christ. We, at Maba TV, take great pleasure in offering this remarkable book to you. We extend our heartfelt blessings to our esteemed brother D/n Henok. We kindly request your cooperation in sharing this narrative with your fellow Orthodox brethren and sisters. Thank you! 🌟
👉Author Deacon Henok Haile
👉Narrator Fraol Workneh
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመሳሰሉትን የምታገኙበት መባዕ ቲቪ ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። ከልብ እናመሰግናለን። ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን።
This is MEBA TV where you can find sermons, chants, current affairs and more of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. Become a family by subscribing. Thank you very much. Respect to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
🌼 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት 👇👇👇
ስልክ:- +251917323109
Telegram :- t.me/MEBA_TV
Facebook:- 2020mebatv?m...
WhatsApp:-chat.whatsapp.com/GyPlD4KAQnJ...
Thank you for watching and subscribe to our channel for more enlightening videos on the Ethiopian Orthodox Tewahido Church.
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv | ህማማት
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ሕማማት - ትረካ 2 - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv | መንፈሳዊ ትረካ በአማርኛ | ህማማት
#eotctv #zehabeshanews #ethiopiannews #mehreteab_asefa_new_sibket mehreteab_asefa_mezmur_new #mihreteab_assefa #ወቅታዊጉዳይ #Current_isuue #yemankiya_dewel #today #ethioforum #eotctv #ethiopiannews #today #yemankiya_dewel #yemankiya_dewel #zehabeshanews #የኔታትዩብ #yemankiya_dewel_live #ethiopian_orthodox_tewahedo_church #ethiopian_news #Ethiopian_news_today #መምህር_ምህረትአብ_አሰፋ #Mehreteab_asefa_new_sibket_2022 #Dj_jop_ethiopia #Prophet_israel_dansa #eotc_tv_live #eotc_tv_channel_youtube #henok_haile #ዲ/ን_ሄኖክ_ኃይሌ #ስብከት #diakon_henok_haile #henok_haile_official_channel #Abel_Birhanu #Ebs #Eotc_tv #Ethio360 #Fetadaily #Henok_haile #abel_birhanu #artstvworld #audio_book #deacon_henok_haile #ebstv #ebstv #ethio360media #ethioforum #ኢትዮፎረም #fetadaily #fetadailynews #seifu_on_ebs #sunday_with_ebs #ሰበር_ዜና #ንቁ_የጸሎትና_የንስሐ_መርከብ #Niku_ክፍል_2 #የመፅሐፍ_ትረካ #የኔታትዩብ *#Yeneta_Tube_official #ቋንቋዬነሽ_ሚዲያ #ፍኖተ_ጽድቅ #አዲስ_ስብከት #ቀይባህር #ሰበር_ዜና #jani #abiyahmed #ኤርትራ #መዝሙር #eotctv #ethioforum #zehabeshanews #ሄኖክ #ሄኖክ_ኃይሌ #አማራ #አቤል_የወይኗ_ልጅ #አቤልብርሀኑ #አቤልብርሃኑ #አቤል_ብርሃኑ
ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - ትረካ - Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
ሕማማት 1 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ - የድምፅ መፅሐፍ ( audiobook) Deacon Henok Haile - himamat @meba-tv
Ebs, Eotc tv, Feta daily, Mk tv, ebs tv, eotcmk tv, eth, ethio forum, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ethiopian news, orthodox christianity, seifu on ebs, sunday with ebs, ሄኖክ ሀይሌ, ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አዲስ, ቲክቶክ ቪዲዮ, ዘበነ ለማ ስብከት, ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ, ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ, ፍኖተ ጽድቅ Et art media ኢቲ አርት ሚዲያ Mk tv mahibere kidusan ማህበረ ቅዱሳን አስፈው መሸሻ ethio 360 media ethiopian orthodox church ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን
#yemankiya_dewel #ethioforum #abel_birhanu #eotctv #zehabeshanews #ሰበር_ዜና #today #henok_haile #ethiopiannews #የኔታትዩብ
#ethiopiannews #ethiopiannews #ethiopiannews #ethio360media #Eotctv #Mktv #eotcmktv ethiopian news ethio 360 media Eotc tv Mk tv eotcmk tvethiopia: Ebs tv Ethio forum ኢትዮ ፎረም abel birhanu abel news diakon henok haile ethiopia- ሰበር መረጃ ethiopia: ሰበር ዜና feta daily news yeweynwa lej zemedkun bekele አቡነ ጴጥሮስ ህማማት አርብ besemone himamat wist yemifetsem siriat / Deacon henok haile Eotc tv ወቅታዊ ጉዳይ Ethio 360 abel berhanu mahibere kidusan new shenoda tube ማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ምክረ አይሁድ ሰሙነ ህማማት ሰሞነ ህማማት አስገራሚ ወቅታዊ ስብከት ዓውደ ስብከት ዮናስ ቲዩብ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ህማማት Henok haile henok haile new ትረካ ደብረ ዘይት ስብከት ሰሞነ ህማማት ትረካ
Пікірлер: 87
🌼🌼🌼 ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ። 🌼🌼🌼
@tsegayederbew9212
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@addisemetiku1495
Ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን እሽ😢❤❤❤❤❤❤
አቤቱ እግዚኦ ማረን የዳዊት ልጅ አንተ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ አንተ የዛኔ በመጀመሪያ ብርሃን ይሁን ከማለትህ በፊት ሰማይና መሬትን ከመፍጠርህ በፊት የነበርክ በኋለኛው ዘመን ሥጋን ለብሰህ በሞትህ ሞታችንን የገደልክልን ትንሳኤንም ብርሃንንም ያደረክን ሁሌም ክብር ምስጋና እንጂ ምን አለንና ምን እንከፍልሃለን ሁሉ የአንተስ አይደለምን? ፀሐፊውንም ተራኪውንም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይባርካችሁ እመ አምላክ እመ ብዙሃን እመቤታችን ንግስቲቱ በእሱ ቀኝ ሆና በምልጃዋ አትለያችሁ አሜን ይሁንልን ይደረግልን።
ልደታ ለማርያም የወራችን መባቻ መግቢያ በር በዕለታቶቹ ሁሉ ትመስገኛለሽ ስላም ለዕለተ ዕሁድ መሬት እሳት ንፋስ ረቂቃን ጉሩማኖች ቅዱሳን መላዕክቶች ለተፈጠሩባት ቀን የመላዕክት እህት የሆነችው መላዕክት አመስግንዋት የማይጠግቧት ቅድስት ንፅህትን እያስብን በቅዱሳንመላዕክት ምስጋና የምትመስገነውን እኛም እናመስግናት እንድናመስግናትም ስለተፈቀደልን ክብርና ምስጋና ለልዑል አምላክ ይድረስው:: ስላም ለዕለተ ስኞ በዚች ዕለት እግዚአብሔር ውሃን ጠፈርን ፈጠረ ስማይ ብሎም ጠራው ስማያት ቅድስት እናቱን ያመስግኗታል ስማያትን የፈጠረውን በማህፀኗ ተሽክማልችና የእሷማህፀን ስማይ ላይ የተዘረጋውን መንበርመስሏልና ስማያት ያመስግኗታል ስላም ለዕለተማክስኞ በሶስተኛው ቀን እግዚአብሔር ምድር ታብቅል አለ ምድርም የተስጣትን ሁሉ ልምላሜ አበቀለች ምድርም ድምፇን ከፍ አድርጋ ታመስግናታለች በደብረ ሊባኖስ ስትወለድ ምስጋናዋን አስተጋብታለችና የምድር ሁሉ ናፍቆትየሆነችቱን እመቤት አይታለችና ዛፍ ቅጠሉ አዝርዕት አበባው በምስጋና በማዕዛቸው ቅድስትን ያስጌጧታልና ስላም ለዕለተ ረቡዕ በአራተኛው ቀን እግዚአብሔር ፀሐይን ጨረቃን ከዋክብትን ፈጠረ እንደ ፀሐይ ደምቃ የወጣችውን ምስራቃችን ፀሐይ ፅድቅን የወለደችልንን እመ ብርሃንን እናመስግናታለን የብርሃናት ሁሉ እመቤት ናትና:: ብርሃናትሁሉ ያመስግኗታል በአምስተኛው ቀን በዕለተ ሐሙስ እግዚአብሔር በስማይየሚበሩትን በውሃ የሚኖሩትን በምድር ያሉትንእንሰሶችሁሉ ፈጠረ ለተጠማው ውሻ ውሃ ያጠጣችው ሪህሪት ድስት እመቤት ልጇን ጌታችንን መድሃኒታችንን ስትወልድ በእስትንፋሳቸው አሞቁት ፈጥረታቱ ሁሉ ያመስግኗታል እኛም ለሁሉ የምትራራውን እናታችንን እያስብን እናመስግናት በዕለተ ዓርብበ6ተኛውቀን እእግዚአብሔር ስውን በአምሳያው አድርጎ ፈጠረ እርሱም የእኛን ስጋ ለብሶ ከስጋዋ ስጋ ከነፍስ ነፍስ ክደሟ ደም ነስቶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ ሊያድነን ሊፈውስን ሊያወጣን ሊያበራልን ሊምረን አቤት ስውን እንፍጠር ካልክባት ዕለት በተፈጠረውየስው ዘር በሙሉ ምስጋና ይድረስህ ለስው ልጅ መዳኛ ምክንያት የሆነችውን እናትህን ስለስጠኸን ባለፉትም በለነውም በሚመጡት ሁሉ ምስጋና ይድረሳት የመዳኛችን መገኛ ይህቺቅድስት ይህቺ ንፅህት ናትና አበው አባቶቻችን የናፍቋትን የተጠነቀቁለትን በቤተልሔም በእቅፏ ያሳየቻቸው ነብያት የተነበዩለትን ትንቢት እውነቱን ያሳየቻቸው ሐዋርያት እንዲመረጡ ምክንያት የሆነቻቸውየስበኩትን የስጠቻቸው ስማዕታት የሚጋደሉለትን ያስገኝች መነኮሳት ዓለምን ጥለው የሚመነኩሱለትን የስጠቻቸው ባህታውያን በብትውና እርሱን ብቻ እያመስገኑ እንዲኖሩ ወልዳ ያሳየች የቅዱሳን ሁሉ መጠግያ የሆነች እርሷ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እርሷብቻ እናቱ እርሱ ብቻ ልጇ በሁሉ ስም ምስጋና ይድረሳት በሁሉ ፍጥረታት የምትመስገነውን እኛም እናመስግናት ዘንድ ስለፈቀደልን ክብርና ምስጋና ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን የማያልቅ ምስጋና አላትና ምስጋናዋ ብዙ ብዙ ነው! ይቆየን! ሚያዚያ 1 2016 ልደታ ማርያም ታማልደን ትለመነን!
በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህራችንም ለአንተም የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን❤🙏❤🙏❤🙏❤❤❤❤❤
@meba-tv
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስት በጣህግዜ አስበኝ😢 ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
Amen Amen Amen qale yhwatey yasemaln ❤❤❤
Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መጽሀፈ ሲራክን አቅርብልን 🙏🙏🙏😢
ድንቅ የትረካ ተሰጥዖ አለሕ ወንድማችን ሌሎች መፅሐፍትንም እንጠብቃለን። ይህ ቻናል እናበረታታ
@meba-tv
Ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ!
ቃለህይወትን ያሰማልን ክብርን ያድልልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
በእውነት ቃለህይውት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ኣብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏. ስምቼው የማልጠግበው ትረካ.
ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያክብርልን❤🙏
ቃል ህይወት ያሰማል አባታችን❤
አናመሰግናለን..... ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቅ አትቆይ አግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ አቀራረብ ነው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
አሜን , ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾🤍🙏🏾🤍🙏🏾🕯️🕯️🕯️
Kalehiwet yasemalin 🙏🙏 🙏 . 🇪🇷
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
❤❤❤❤❤
ኦ ጌታዬ😢😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
ቃለህ ይወትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ....ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ዪሥጥልን 🙏🙏🙏 ❤❤🙏🙏❤❤
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እያልን...ቀጣዩ ክፍል 5 እና ሌሎች ክፍሎችን ቶሎ ቶሎ ላክልን:እኛም በመጠባበቅ ላይ ነን።
@meba-tv
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን! ከልብ እናመሰግናለን። ክፍል 5 ዛሬ ( ረቡዕ ) ምሽት ወደ እናንተ ይደርሳል።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አንደበትህን ይባርክ ልብ ልዑል እግዚአብሔር❤❤❤❤
@meba-tv
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
Kal hiwoten yesmlen😢😢😢😢
ቃለህይወትን ያሠማል 💙👏
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ጌታየ መድሃኒቴ ሆይ እኔን ሃጥያተኛዋን ማረኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
Mestadels new ortdox mehon ❤
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
❤❤❤
Amen
ኪራላይሶን🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢 ቃለ ሂወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ጥሩ እውቀትን አግኝቼበታለሁ
ቃልሂወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ለሁላችን በልቦናችን ይኑር❤❤🎉❤🎉❤
Qale hiywet yasmalen 🎉
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ኦ ጌታየ😢😢😢
Amazing book and interesting narration! Egziabher yistln. Kale hiwot yasemaln
አሜንአሜንአሜንቃለሂወትያሰማልን😢😢😢
Kale hiwot yasemalin 💝💝💝
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ✝️🤲🙏
አሜንንን አሜንንን 🙇♀️🙏
አቤቱ ጌታዬ እዬሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ😢😢😢😢
በእውነት ቃለህይዉት ያሰማልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💛❤
የድሜ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አቤቱ ደጉና ቹሩ መድሃኒአለም ሆይ በመግስትህን አስበን😢😢😢😢
አበት ያለው ፍቅር ድንቅ አምላክ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁነ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
ኣሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን 🥰 አሜን
Kale hiwot yasemalen.. ketay ale weys alkual.. emamesgenale ❤❤
@meba-tv
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን! ክፍል 5 ዛሬ ምሽት ይለቀቃል።
ክላላይሶ ክላላይሶ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
amen amen amen❤❤
ጀቃለ ህይወት ያሰማልን
Kalehywot Yasemaln Fraol Enamesegnalen Ketlbet Konjo Dmts Alek❤❤❤❤😊
@meba-tv
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን! ከልብ እናመሰግናለን።
ኣሜን❤ ኣሜን❤ ኣሜን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃለህይ ወት ያሰማልን😢😢😢😢
ቃለ_ሒወት ያሠማልን በቤቱ ያቆይልን እናመሠግናለን 🙏🙏🙏
Amen amen amen😭😭😭😭😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤amen ❤❤❤❤amen ❤❤❤❤❤amen ❤❤❤
Amen.
ማስታወቂያ እንደኔ የበዛበት ማን ነው በደንብ ምስጥ ብየ እንዳላዳምጥ እረበሼኝ በየ 5 ደቂቃው እየመጣ ይገርማ ደግሞ ሁለት ሁለት ማስታወቂያ ነው የሚያቀርቡ 😔😔😔
🙏🙏🙏🙏🌺🌸💒🌸🌺❤️❤️❤️
ትረካ3 ማግኘት አልቻልኩም
@meba-tv
Ай бұрын
ክፍል 3 kzread.info/dash/bejne/nZNlt6OweNPVpaQ.html
Subscribe only price for this best audio book
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤