🛑የመጨረሻው ፀሎት||እጅግ ድንቅ ስብከት||ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ||Deacon Henok Haile

እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ በሰላም መጡ። በዚህ ቻናል ወደ ቀደመችው መንገድ የሚወስዱ የተለያዩ አጫጭር የቤተክርስቲያናችንን ትክክለኛ አስተምህሮ እና ሥርዓት የያዙ ስብከቶች ይቀርቡበታል። እርሷም SUBSCRIBE እና SHARE በማድረግ ወደ መልካሚቱ መንገድ አብረውን ይጓዙ ለነፍስዋም እረፍትን ያግኙ።
"የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።”
ኤርምያስ 6፥16
#like #share #subscribe #orthodox #religion #henok_haile #abagebrekidan #megabahadis #Deaconbirhanuadmas #ethiopia #ethiopiannews #habesha #orthodoxtewahedo

Пікірлер: 7

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c19 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ🤲🤲❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84693 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትነ ያሰማልን , መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg32684 ай бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @jfdy3618
    @jfdy36186 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ቃለህወትያሰማልን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem278 ай бұрын

    ♥️🥰 Egzeabehare yemasgan!!🥰♥️ Yelmadebeh, Eyasus keristos, kidus Segaw, Kibur Damu MALET

  • @abenezer_tsebay
    @abenezer_tsebay6 ай бұрын

    Ye Egziabher kal aytegebm betam des yilal. gn demo wengelu sayalk videow aleke eko, leketayu muluwn btlekulen betam des yilal

  • @directwayy

    @directwayy

    6 ай бұрын

    እሽ እናስተካክላለን በጣም እናመሰግናለን

Келесі