እንኳንም ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ በሰላም መጡ። በዚህ ቻናል ወደ ቀደመችው መንገድ የሚወስዱ የተለያዩ አጫጭር የቤተክርስቲያናችንን ትክክለኛ አስተምህሮ እና ሥርዓት የያዙ ስብከቶች ይቀርቡበታል። እርሷም SUBSCRIBE እና SHARE በማድረግ ወደ መልካሚቱ መንገድ አብረውን ይጓዙ ለነፍስዋም እረፍትን ያግኙ።
"የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ።”
ኤርምያስ 6፥16
Пікірлер
Bewunet kale hiwot yasemalen
❤❤❤❤❤❤❤❤
ግሩም ስብክት፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
Kaleheyeweten yasemalen abatachen gen yeletun new weyes manenyawenem mezemure dawit new
አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን በያለንበት ይጠብቀን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🤲🤲🤲
አባታችንቃለህወትያሠማልንመግስተሰማያትያውራስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችንቃለህወትያሠማልንመግስተሰማያትያውራስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤
አባታችን ቃሊወት ያሠማልን
ሊቃውት አባገብረማራም ጣአፋጭ አንደበትና ትሁት ማርማር የሚል ምግብ መግበውናል አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህወት ያአሰማልን❤❤❤❤❤
❤የድሜ ዘመኖትን ያርዝምልን አባቴ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏♥️🙏♥️🙏♥️
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናታችን
አባቴ ይፍቱኝ
abetu yikir belen abat hoy
Amen Amen Amen
Ameen Ameen Ameen
ቃለህይወት የሰማልን አባታችን እኔም ፀሎት አቋርጫለው አባቴ አራስ ሀንኩኝና እንደቀድሞ መጠንከር አልቻልኩም አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
አባ በረከትዎ ይደርብን እያልኮት መዝሙረ ዳዊት የሚደገመው ከውዳሴ ማርያም በዋላ ነው በፊት?ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን።
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
ቃል ሂውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃል ሂወት ያሰማልን❤👏👏👏👏
🙏🙏🙏❤❤❤የኔአባትረጅምእደሜናጤናየስጦትቃለእይወትያሰማልን😢😢😢😢😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርሥልን
በፈጣሪስም ስልካቸዉንእንዴትማግኘትእንችላለን
አባቴ እድሜናጤናይስጥል😢😢😢😢😢😢ይህለኔነዉ ፈጣሪንአንድየሚያስደስትአልሰራሁ😢😢😢
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😊😊😊😊
አባታችን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
አሜን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላከክ ያድልልን
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤናና የስራ ዘመኖትን ሁሉ ይባርክ
Aba erejim edime ketena ga yadilachihu
❤❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወት አባታችን እግዚኣብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
ቃልሂውት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
አሜንንንንን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
መዝሙረ ዳዊት
ቃል ሂውት ያስማልን አባታችን
አቤቱ ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
አቤቱ ለንሰ ሞት አብቃን .እደ አፃታችን ብዛት ሳይሆን .እደ ቸርነትህ ይቅር በለን 😢😢😢😢
አባቴ እድሜዘመነወትን ያርዝምልን ቃለህይወትያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን