መባዕ ቲቪ MEBA TV

መባዕ ቲቪ MEBA TV

👉ይህ መባዕ ቲቪ ነው! እንኳን ደህና መጡ!!!

ይህ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮች ፣ ስብከቶች ፣ ፈጣን መረጃዎች እና የመሳሰሉት የሚቀርቡበት የመባዕ ኦርቶዶክሳዊ የቴሌቪዥን አገልግሎት ነው። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።
ክብር ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ!

👉 This is Maba TV! Welcome!!!

This is an Orthodox TV service of the E.O.T.C which provides hymns, sermons, quick information and more. Join our family by subscribing.
Glory to Ethiopian Orthodox Tewahedo!

Facebook: facebook.com/2020mebatv/
Instagram: instagram.com/mebatv4/
KZread : kzread.info/dron/AZux0zTZsyRuAsExdH2nzg.html
Telegram: t.me/MEBA_TV
TIKTOK : vm.tiktok.com/ZMdGVP1bd/

Пікірлер

  • @user-nh9ff7lx9h
    @user-nh9ff7lx9hСағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @daniture3262
    @daniture32624 сағат бұрын

    ሊቀ መላእክት ለዋህ መልኣክ ቅዱስ ሚካኤል ኣቦይ ሓጥያትናን በደልናን ይቅር በለለና ለዋህ መልኣክ ቅዱስ ሚካኤል❤️❤️❤️🙏🙏🙏🤲🤲🤲⛪️ ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር ሓዉና

  • @EnanyeKassaw
    @EnanyeKassaw4 сағат бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @Musie.Atinafu
    @Musie.Atinafu7 сағат бұрын

    yemanuhe lij samson

  • @BebBeb-qi3vh
    @BebBeb-qi3vh7 сағат бұрын

    T0p🙏

  • @tsesl4059
    @tsesl405913 сағат бұрын

    ጴንጤ ነኝ እውነት ለወንጌል ተብሎ የተከፍለ ዋጋ በዚህ ሚዲያ ለይ ሰምቼ አላቀስኩ.😢😢😢😢😢😢.. ዘሬ የት ነኝ የለዉት አለቅም በጣም አዘንኩ እግዚአብሔር ወደ እውነተኛ ወንጌል ይመልሳኛ 🙏😢

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud588016 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @SemeruSemeru-h3m
    @SemeruSemeru-h3m16 сағат бұрын

    ቅድስ ሚካኤል ከልክ በላይ እረድቶኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemeruSemeru-h3m
    @SemeruSemeru-h3m16 сағат бұрын

    ቅድስ ሚካኤል ከልክ በላይ እረድቶኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemeruSemeru-h3m
    @SemeruSemeru-h3m16 сағат бұрын

    ቅድስ ሚካኤል ከልክ በላይ እረድቶኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemeruSemeru-h3m
    @SemeruSemeru-h3m16 сағат бұрын

    የኔ አባት

  • @yonasyif2255
    @yonasyif225517 сағат бұрын

    መልካም ታሪክ ከመልካም አተራረክ ጋር ❤

  • @user-ib7gk5ir5r
    @user-ib7gk5ir5r18 сағат бұрын

    ተባረኩ ሰለተሰጣችሁ የቃሉ መገለጥ ጌታ እየሱስ ይባረክ እየሱስ ያድናል አሜን

  • @bet12211
    @bet1221119 сағат бұрын

    ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔ ብዙ ነገር አድርጎልኛል ፣ከብዙ አደጋ አትርፎኛል። ክብር ምስጋና ይግባው❤❤

  • @girmaadane30
    @girmaadane30Күн бұрын

    Berta wedma❤❤❤

  • @SamuelZekarias-r3u
    @SamuelZekarias-r3uКүн бұрын

    ሶምሶን በሚል ይስተካከል ❤❤❤