Drumer , internet ሆነ እንጂ ለአጨዋወትህና ለዳይናሚክስ መጥቼ Hi 5 ብገጭህ ደስ ይለኝ ነበር! Perfect.
@tilahunalegn Жыл бұрын
Impressed me really
@millionketema95792 жыл бұрын
Arif azaymi neh, wedemeceresha gulbet iyatereh metana musicawun lemastamem alchalkim Ina tinfash kehodih amiko makoyetin skill bitilemamed. Omg. It would be the best record! Yewondim mikir new yihe inji Yanten chilota lematatel ayidelem. Berta❤
Пікірлер: 127
ዛሬ በጣም ደስ ያለኝ ያለም አሸናፊ መሆኗን ባውቅም ዳንኤል ሁለተኛ ስለወጣና እናቱን ስላስደሰተ ነው
ፈጣሪ ይርዳ የናትህን እባ የምታብሰ ያድርግህ ጎበዝ
ስራህን በእምነት ስጀምር ሁሉ ይሳካልሃል እደኔ ያየው አለ አማትቦ ሲገባ መጨረሻህን ያሳምርልህ አቦ
መጀመሪያ ላይ እናቱ አሳዝናኝ አሸንፎ ባስደሰታት ስል ነበር። ግን ዳኒ ይለያል በብቃቱ እናቱን አስደስቷታል እንኳን ደስ ያለህ ዳኒ ታዳጊው።
ይሄ ልጅ አልፎ እናቱን ባኮራት ስትናገር አሳዝናኛለች በጣም ችሎታ አለው
@impacttube1
2 жыл бұрын
ይህስ kzread.info/dash/bejne/pKNp0cuEiKnLnNo.html
@user-bs2rg2xz9o
Жыл бұрын
በጣም 😢
@yeshiwork6658
Жыл бұрын
በጣም የምር ፀሎቴ ነው የኔ አባት ስወደው😍😍
@tilahunalegn3126
6 ай бұрын
Really, u are right
ዳኒ በጣም ያምራል በዚህ ሙዚቃ መቸም ቢሆን አንረሳህም
ወጣት.. ዳሂ... በዚህ ልጅነት የሚያወጣው... ድምፅ... ድንቅ ድንቅ ነው... የዛሪው ደሞ ልዩ ልዩ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ.... አንድዬ ይሁናችሁ ዳኞቹን... ትልቅ እራስ ምታት ነው ሁሉም ድንቆች ናችው.... አስተያየት ይቻል የለ.. እንደ 1 ኢትዮጵያዊት... ተመልካችም... አድናቂም በ እጣ ይለይ... አሽናፊው....🙏🙏🙏✝️ ❤️❤️❤️😍😍😍💚💛❤️👈
I can't stop watching this song 😌
ዳኒ 2ኛ ያሥሃል ምርጥ ነህ
መቸም ሠው እራሱን ሲመሥል ነገው የተሣካ ይሆናል:ይህ ልጅ በራሱ መንገድ እያሥደመመን እዚህ ደርሷል! ,ነገው አምሮ በሙዚቃው እንዱስትሪ ባየው ምኞቴ ነው!
መልካም ዕድል ወንድማችን 🙏❤👌👌👌
በጣም ድንቅ ልጅ ነው .... በርታ ቅኝት አረዳድህ ይገርማል ... ዳዊት ፅጌን ትተካለህ ብዬ አስባለው
Ethiopian good job 👍 keep going me love 💕 you 🇲🇱🇦🇺🇪🇷🥰👀🙏
Thank you so much and your song is perfect 🤩 ❤️❤️❤️🇸🇪👏👏💫🇰🇪👏💫
ወልዶ ማሳደጉን ብዙ ሰው ሲያውቅበት የአፉን ማን ይሰጣል የእጁ ሲርቅበት። ሙልጌታ አባተ ነፍስህን ይማረው።
በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው የተጫወተው መልካም እድል ወንድሜ
@Alishamahi17
Жыл бұрын
Ye man zefen new please tell me🙏🙏🙏🙏
@YohannesGebereab-qs1dr
Жыл бұрын
@@Alishamahi17 አበበ ተካ -ወፊቱ
Bass , በጣም ግሩም ጨዋታ ፣ የቤዙ ላይን ራሱ ህይወት አለው። አንተም በተመስጦ በመጫወትህ አመሰግንሃለሁ። ልክ ምግብን ከልብ እንደመስራት ነው ። ምግብ መስራትና ልብ ጨምሮ መስራት ይለያያሉና። Good Job Bro!
Wow! !! I don't find any word to express my feeling about this guys
ጀግናነህ የአሸናፊወች አሸናፊ ደርሰህ ሁለተኛም በመውጣትህ በጣም ነው ደስ የሚል
keyboard , Bass , Drummer , thank you. All thanks to Zion Band , including your sound man! Good Job.
ዲኑ ፈጣሪ ይርዳህ ጠንካራ ልጅ ነህ
ዋውውውውውው ችሎታ ይልሀል ተመስጬ ነው የሰማሁት.....
I luv this guy, his voice color is exceptional.
What a performance!!!!! Dani u are so wonderful
@amanuelergetu7606
2 жыл бұрын
በጣም አርፍ ልጅ በርታ
The first
ይገርማል፤ መልካም ህይወት መልካም ስራ ይግጠምህ።
እኔስ ያስለቀሰኝ ይሄ ልጅ ነው ትችልለህ
የኔ ሚሥኪን አበበ ተካን
This is the guy who deserves the medalist!
Gifted person, thank the almighty God.
Wow very nice voice and fabulous. Go big bro. Brightest futures is ahead of you. God bless you bro.
the reality is this, danel is the winner with convincible talent and performance, what a voice ,what a talent, what a natural gift
Good luck my brother I wish you will 🏆 🥇 🏅
ጎበዝ አንደኛ ነክ😍
መልካም እድል የኔ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷❤😭
በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሕ በርታዳኒ
በርታልኝ የናትክን እባ አደምታብስ አምናለዉ ከፈጣሪ ጋ
ብቃት አለህ ወድም መልካም እድል
👌👌👌👌👌💯💯💯💯✍️
ይሄ ልጅ አንደኛ ነው
እያለቀሥኩ አዳመጥኩህ ተባርክ 1ኛ
የኔውድ ስውድህ እግዚአብሔር ከዝህበላይ የምሰራበት አቅም ይስጥህ
የእውነት ፣ትችላልህ መልካም እድል
እጅግ በጣም ድንቅ ልጅ ነው
ስለ አንድ ምስኪን ድሀ ሴት ወይም እናት ነው የዘፈንከው በጣም ነው ያስለቀሰኝ በጣም ነው የምናመሰግነው።
The Second Hace❤💚❤ Good luck my dude🙏🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ አንደኛ ።
Drumer , internet ሆነ እንጂ ለአጨዋወትህና ለዳይናሚክስ መጥቼ Hi 5 ብገጭህ ደስ ይለኝ ነበር! Perfect.
Impressed me really
Arif azaymi neh, wedemeceresha gulbet iyatereh metana musicawun lemastamem alchalkim Ina tinfash kehodih amiko makoyetin skill bitilemamed. Omg. It would be the best record! Yewondim mikir new yihe inji Yanten chilota lematatel ayidelem. Berta❤
Betam new yemiyamrew
Amazing!
አቦ አደኛነህ በቃ
እንኳን ደስ ያለህ ይገባሀል እደግልን👏👏👏
wowላንተ ቃልዬለኝም ዳኒ
Wow አንደኘ
በጣም በጣም በጣም ጎበዝ ነህ
Enkuan des aleh dani 😍
i don have the word to express your voice
ድግበል ካንተ ብዙ እንጠብቅ አለን
You are number one
መልካም እድል!!!! አንበሳው
Sensational!!!
ke idmeh belay nw chilotak.....Congrats Dani
Wow
መልካም እድል
1st Keyboardist , በተቻለ መጠን ኦሪጅናሉን ድምጽ ፈልገህ በማግኘትና ቁጭ ራሱን በመጫወትህ ሳላደንቅህ አላልፍም። የጸደንያን ( ፍቅሬ ነህ ህይወቴ) ሁሌም ሳስታውሰው እደነቃለሁ። Good Job Bro !
ትችላለህ❤❤❤
ልዩ
he is #1
Betam new yemiyamrew babay cngra..
❤❤❤❤❤❤❤
Wow👌
ዳኒ ቦይ ትችላለህ እደግ
Wawwww
keep it up
LM4
እደዉም ይሄ ልጅ አይለፍ በመቤቴ በቂ በችሎታ አለዉ
Wawu yena anbesa betam yileyale demstu 😍😍😍
Alemashenfu yanadedale
Beka, ene sitzefen betam eyalekesku naber yedemsithe awetat,yebandu groove,yante simete. min malet endalebigne alawkim. ke kal belay yehone adnakot naw yalegne.girum mircha ,girum performance. Eskahun kakerebkachew performance the best yehegnaw naw lane
Edeg bel
Dani fetari yerdak
ደሰብሎኛልወድሜእናትክንጡራት😍😘😁
Amikal Kat Gar Yihun Tinishu
Yalem Work & Daniel huletum Le ne 1 gna nachew Gobezoch!!!
👍👍👍👍
ዪመቸህ የመቻል ዘፈንህ
Yen tnshiye edih bemhonu edaykefah bebzu sewechi lbe wust 1. Neh
Barte wodemchan
Abo techlalhe
talented young
Era tizita ligeleny new bezi muziqa
lene 1gna new ..dani
ዳኒ ይቅናህ
who was the winner?
አበሳ ብዬሃለሁ
Yamral
LM 4 100
Kebad melkit yalew ....