ብሩክ ሙሉጌታ /BM 06/ ባላገሩ ምርጥ ወደ ፍጻሜ ለማለፍ የሚደረገው የ6ኛ ዙር ውድድር

Ойын-сауық

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | kzread.info?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruTv_OfficialChannel
• የ@Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
ብሩክ ሙሉጌታ /BM 06/ ባላገሩ ምርጥ ወደ ፍጻሜ ለማለፍ የሚደረገው የ6ኛ ዙር ውድድር @BalageruTV
/////////////////
Welcome to the official KZread Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 212

  • @tianastyle2139
    @tianastyle21399 ай бұрын

    የኔ አንዳኛ ብሩኬ በቃ ሳይህ የምትደርሰበት ደረጃ ወላል ብሎ ይታየኛል የምርጦች ምርጥ ነህ :: እራስህን ጠብቅ ፣ አንብብ፣ ሙያህን አክብር ፣ ህዝብ አክብር :: እዚህ ድምፅ ላይ እነዚህን ካሟላህ ቀጣዬ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንጉስ ነህ ::

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62509 ай бұрын

    ይቅናህ አባቴ አንተን ትልቅ ቦታ ነው የምንጠብቅህ

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl9 ай бұрын

    ሶፊ በማርያም የመጨረሻው ዙርም ብሩክ ላይ የሙዚቃ እውቀት ለሌላቸው እንኳን የሚያስታውቅ የጥላቻ እንከን እንዳትፈልግበት አንደኛ መውጣት የሚገባው ልጅ እንደሆን ከ100% በላይ ህዝብ ምስክር ነው

  • @MimiMimi-si1kv

    @MimiMimi-si1kv

    9 ай бұрын

    tekekel

  • @Tube-cy8gl

    @Tube-cy8gl

    9 ай бұрын

    @@MimiMimi-si1kv 😍🙏

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl9 ай бұрын

    ባላገሩ አድሎ ካልፈፀመ Final Bm 06 ብሩክ ሙሉጌታ ነው አንደኛ የሚገባው👏

  • @AbelZeleke-fh4oy
    @AbelZeleke-fh4oy9 ай бұрын

    Balageru እነዚህን ልጆች ያላቸውን ችሎታ በደንብ እንዲያወጡት እያደረገ በርቱልል👏👏👏

  • @febenshow-7153
    @febenshow-71539 ай бұрын

    እያየነው ያደገው ብሩኬ❤❤❤

  • @Ale-do6bn
    @Ale-do6bn9 ай бұрын

    በጣም የሚገርም አቀራረብ ውብ ድምፅ እና ቅላፄ ልዪ ነበርክ ብሩኬ👌 ባላገሩ የሰጠን ተተኪ ሙዚቀኛ በርታ!!!

  • @user-qz8ee5sn5v
    @user-qz8ee5sn5v9 ай бұрын

    ትችላለህ አንተ የቴዲ አፍሮን ቦታ የምትተካ ምርጥ ድምጻዊ ነህ ደግሞ ስማቸውን አንድ አይነት ነው👌👌👌👌👌👌👌

  • @EthioCrypto-uu3er

    @EthioCrypto-uu3er

    9 ай бұрын

    💯👌👌👌

  • @tarikubizuayehu1370

    @tarikubizuayehu1370

    9 ай бұрын

    tedin erasu tilo sayhed yikeral?

  • @MimiMimi-si1kv

    @MimiMimi-si1kv

    9 ай бұрын

    yessssssssssss

  • @MimiMimi-si1kv

    @MimiMimi-si1kv

    9 ай бұрын

    shar enadergelet pls

  • @kedirmohammed8187

    @kedirmohammed8187

    16 күн бұрын

    ቴዲ ጋር በድምፅ ቀለምም በስታይልም ይለያያሉ፡፡ለማዲንጎ የሚቀርብ ይመስለኛል

  • @meronyeshuas732
    @meronyeshuas7329 ай бұрын

    ብሩኬ ምርጥ ስራ ጀግና❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon1509 ай бұрын

    ብሩኬ ትችላለህ የሶፊ አስተያየት አንገትህን እንዳያሥደፋህ በጥንካሬ ተራመድ ታሸንፋለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hananaliebrahim6250

    @hananaliebrahim6250

    9 ай бұрын

    Angetune ayidefam keflege sofi besetew aseteyayet rasu angetune yidefa sebeb felga enji endet yihe getem ayismam yilal

  • @Tube-cy8gl

    @Tube-cy8gl

    9 ай бұрын

    ​@@hananaliebrahim6250ትክክል ከመጀመሪያው ጀምሮ ብሩክን ሲያይ ፊቱ ይጠቁራል እንከን ይፈልጋል

  • @birkineshawoke7059

    @birkineshawoke7059

    9 ай бұрын

    sofi ere tefataw lijun yegel guday kalbih enje birukyy lyu new

  • @yaredhailu5743

    @yaredhailu5743

    9 ай бұрын

    የሶፊ ሚስት በጣም ሲበዛ የብሩክ አድቂ ናት አሉ😂 የውስጥ አዋቂ ነገረኝ!

  • @Tube-cy8gl

    @Tube-cy8gl

    9 ай бұрын

    @@yaredhailu5743 Kkkk😀😀

  • @danel366
    @danel3669 ай бұрын

    You are an amazing singer. I have no words. Bruke is very talented.

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin39309 ай бұрын

    I can keep watching him for ever, he is that good ! Amazing 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼❤️❤️❤️❤️ No joke he is phenomenal!

  • @Abeba285
    @Abeba2859 ай бұрын

    በጣም የተዋጣልህ ሙዚቀኛ😊❤❤❤

  • @HailuShawel-lc3vz
    @HailuShawel-lc3vz9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ ታሸንፋለህ ብየ አስባለሁ ለኔ ሁሌም 1111111111111111111111 ነህ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62509 ай бұрын

    ማድየ ነፍሥ ይማር ጥሩ ማሥታወሻ ነው የሠራህለት😢😢😢😢

  • @alemulingerh3603
    @alemulingerh36039 ай бұрын

    He so talented, he deserves to be a winner

  • @user-lk8gg6fu9q
    @user-lk8gg6fu9q9 ай бұрын

    አንደኛ ነህ ብሮክ ሶፊያ ከዚህ ልጅ ላይ አይንህን አንሳ

  • @Mengistu337
    @Mengistu3379 ай бұрын

    ብሩክ ምርጥ ድምፃዊ ነህ ይቅናህ ለኔ አንደኛ ነህ

  • @rakdubai8635
    @rakdubai86359 ай бұрын

    ብሩኬ አንደኝአ ባላገሩ እንዳይጨበረበር 🎉❤

  • @saditube8617
    @saditube86179 ай бұрын

    አንተ ልጅ ትልቅ ቦታ ያድርስህ የማዲ ታናሽ በጣም ጎበዞች ናቸዉ ሁላቸዉም

  • @ww.2641
    @ww.26419 ай бұрын

    ባላገሩን እናመሰግናለን። የሚጠበቅባችሁን ከዚያም በላይ እየሰራችሁ ነው። ብሩኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። በርታልኝ። መጨረሻህን ያሳምርልህ።

  • @mesertalem8272
    @mesertalem82729 ай бұрын

    እኔ በዚህ አጋጣሜ የባላገሩ ሙሉ አባላቱን ሳላደንቅ አላልፍም የዚህ ልጂ ችሉታ የተለየ ነው ይገርማል ሁሉችም በጣም ጉበዝ ልጅች ናቸው መምረጥ ይከብዳል እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @meazameles7307
    @meazameles73079 ай бұрын

    ለትልቅ ደረጃ ያድርስል ባላገሩ በልጆቹ በሁሉም ይመሰገናል

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome76569 ай бұрын

    እስቲ ሶፊን ላስ ላስ እናርገው እስካሁን ብሩኬ ላይ ሚሰጠውን አስተያየት ስከታተል ነበር የምር ይሆነ የግል ጥላቻ ያለው ነው ሚመስለው ብሩኬ ስርዓት ያለው ሰው አክባሪ መድረክ ላይ እንኳን ባለው አቅም ማይጠባረር ልጅ ነው እና ደስ ያላለው ነገር ቢኖር respect ሰቶ ቢያወራ ሸጋ ነው ብርኬ በጣም ምርጥ ነህ በርታ final ላይ እንደምታኮራኝ እርግጠኛ ነኝ በርታ

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv9 ай бұрын

    በሩክየ እጀገ በታም በታም ተሩ ዘፈን ነው ያመታሀው በታም በታም ጎበዝ God be with you!!!!!!!

  • @EthioCrypto-uu3er
    @EthioCrypto-uu3er9 ай бұрын

    ብሩክ ሙሉጌታ /BM 06/አንደኛ መንግስት እጁን ካላስገባ እሄ መንግሰት ነኝ ባይ መቼም ፀረ ህዝብ ,ፀረ ሀቀኛ ና ፀረ ጥበብ ፀረ ሰላምም እሰ ስቱ አሰቃየን እኮ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን እውነት ያሸንፋል 👌🥰❤🙏🙏🙏

  • @user-ms1im9jm4c

    @user-ms1im9jm4c

    9 ай бұрын

    😂😂😂ትክክል

  • @fiyametalovefiyametalove8690

    @fiyametalovefiyametalove8690

    9 ай бұрын

    Exactly 👌 beruka nber one 👌

  • @mulugetworke9096

    @mulugetworke9096

    9 ай бұрын

    እድል ይቅናው አስታውሳለሁ ዳዊትን ማንም አልጠበቀውም ነበር ኢሳያስ ያሸንፋል ብሎ ነበር አብዛኛው ተስፋ ያረገው 😢😅 ውድድር ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ ይቅናው ሁሉም ይቅናቸው ማለት ነው።

  • @aishaa1203

    @aishaa1203

    9 ай бұрын

    ትክክል 😂😂😂😂

  • @bernabasworkneh5312

    @bernabasworkneh5312

    9 ай бұрын

    Atawura eski afeh yegemal gem mehayem

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62509 ай бұрын

    ይድረሥ ለሶፊ አሥተያየት የምታነብ ከሆነ አንድ መልክት አለንተ ማድረሥ እፈልጋለሁ የኔ ብቻ ሣይሆን የብዙወቻችን ሥሜት ነው እና ብዙ ጊዜ እንደምናይህ ከሆነ ለብሩክ ያለህ ሥሜት ጥሩ አይደለም በውድድር ብቻ ሣይሆን የሆነ ፕሮግራም ሥታዘጋጁ እንክዋን ለሌሎቹ ትሥቃለህ ብሩክን ሥታይ ደግሞ ኩሥትርትር ትላለህ በውድድርም ላይ የምትሠጠው አሥተያየት ብዙ ጊዜ ከሚያቀርበው ሥራ ጋ የተመጣጠነ አይደለም ሆን ብለህ እንከን ትፈልግለታለህ በዚህ ፐርፎርማንሥም ላይ ያየነው ይሄን ነው ለምሣሌ ግጥሙ አይሠማም አልክ ከዚህ በላይ ግጥም ያውም ኮለል ብሎ ነዋ የሚሠማው በዚያ ላይ የግጥሙ መልክት ይሄ ልጅ ምን ያህል እንደለፋበት ነው የሚያሠየው ለማንኛውም ተው ህዝቡም እየታዘበህ ነው በግል የምትጠላውም ከሆነ እድሉን አታበላሽበት ደግሞ ብሩክ ምኑ ይጠላል ሥርአት ያለው ተጫወች ልጅ ነው በዚያ ላይ ህፃን ልጅ ነው ምንም ሠውነቱ ቢያድግም እንዳውም በብሩክ ልትደሠት ነበር የሚገባው የእናንተ የባላገሩ ፍሬ ማሣያ ከማንም በላይ ብሩክ ነበር ያሣየው ለውጥ በጣም ከፍተኛ ነው ሥለዚህ እባክህ ሶፊ ያሥቀየመህ ነገር ካለ የብቻው አናግረው ዝም ብለህ የምትጠላውም ከሆነ ያን ሥሜትህን ውድድር ላይ ገደብ አድርገው እድሉን አትዝጋበት final ላይ top3 ተፎካካሪ የሚሆነው በእርግጠኝነት እሡ ነው ደግሞ የነገን አታቅም ይሄ ልጅ አቅም ያለው ልጅ ነው ነገ የትልልቆቹን ቦታ መተካት የሚችል ነው በሥራህ እንዳታፍር ፍታው በቃ😊

  • @hewiVlogs

    @hewiVlogs

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክክክል ነው የሁላችንን ሃሳብ ነው የፃፍሽው

  • @hananaliebrahim6250

    @hananaliebrahim6250

    9 ай бұрын

    ​@@hewiVlogsምን ላድርግ ብለሽ ነው አበዛው እኮ

  • @HgGg-vo6nh

    @HgGg-vo6nh

    9 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @mercy7217

    @mercy7217

    8 ай бұрын

    Please Sofi , be professional. Don't abuse Biruk, he is very innocent and talented boy , he is growing in front of you, under your eyses...why you hate him????????????????

  • @danieldesalegn5386

    @danieldesalegn5386

    7 ай бұрын

    Thank you sister!

  • @HananYimam-rw7ss
    @HananYimam-rw7ss9 ай бұрын

    ብሩኬ የባላገሩ ልዮ ድምቀት

  • @alemaywld6120
    @alemaywld61209 ай бұрын

    ዳኞች ምንያክል እንደሚቸገሩ አሰብኩት ግን ብሩክ በጣም ጥሩ አቅም ያለው ልጅ ነው

  • @user-hl7pw4fp6j
    @user-hl7pw4fp6j4 ай бұрын

    ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ብድሩ ይድረሰው💚💛❤️

  • @user-ot9pe9fr4u
    @user-ot9pe9fr4u9 ай бұрын

    ብሩኬ አንደኝ ነህ❤❤

  • @abeserasara746
    @abeserasara7469 ай бұрын

    Wow its Amazing Bruke you are No.1 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nw1wu8is2c
    @user-nw1wu8is2c9 ай бұрын

    የኔ number one 👌👌👌👌😍😍😍😍😍

  • @user-tk5xs1lv1d
    @user-tk5xs1lv1d9 ай бұрын

    ግሩም ችሎታ ተባርክ❤❤

  • @nahomasamere
    @nahomasamere9 ай бұрын

    የሁሉም አድናቂ ነኝ ነገር ግን እውነት ለመናገር ሁሉም የዘፈኑትን ብሩክ ቢዘፍነው አሽቶ በሚያምር ቃና አሻሽሎ ይዘፍነዋል።

  • @hananaliebrahim6250

    @hananaliebrahim6250

    9 ай бұрын

    yes

  • @MimiMimi-si1kv

    @MimiMimi-si1kv

    9 ай бұрын

    share sare pls

  • @mossuasmare84
    @mossuasmare849 ай бұрын

    Sofi ይሄን ድጋሚ በVAR ማየት አለበት😮😮

  • @meskeremberhanu4024
    @meskeremberhanu40249 ай бұрын

    🙌 slam 💚💛❤️☝️ berabo 👏👏

  • @zuzuyoutube292
    @zuzuyoutube2929 ай бұрын

    እኔማ ብሩኬን ለማየ ብቻ ነው የምገባው ❤

  • @ismaelmohammed3240
    @ismaelmohammed32409 ай бұрын

    ለዳኞች እጅግ ፈታኝ አቅም ላከላቸው ልጆች መሀል አንዱ ብሩክ ነው

  • @Mitu564
    @Mitu5649 ай бұрын

    You are the only reason I still watch this competition for 2 years 🙈🙈🙈🙈

  • @millicentsandmann7991
    @millicentsandmann79919 ай бұрын

    Sekotawoch hulem 1 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @rabiasait7845
    @rabiasait78459 ай бұрын

    💚💛❤️💯💯💯💯👌👍🙏🙏

  • @Abinet1616
    @Abinet16169 ай бұрын

    ብልፅግና እንዳያፍነው ይሄን ድምጽ➡

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya68837 ай бұрын

    ተወዳዳሪዎች እጅግ ግሩም ነው በርቱ እና ጌታቸውን አስፋውን ሰላምና በሉልኝ የአዋሽ አርባ ቅርስ

  • @erkikenew8219
    @erkikenew82199 ай бұрын

    ብሩክየ አንደኛ ነህ

  • @hewiVlogs
    @hewiVlogs9 ай бұрын

    ብሩኬኬኬኬኬኬኬኬኬ አንንንድኛ🥰🥰🥰🙏🏽🥰🥰🙏🏽💯% ብሩኬ አንደኛ ካልወጣ ችግር አለ ማለት ነው:: በእውነት ሁሉም ጎበዝ ናቸው "የብሩክ ግን ይለያል" 💯 % ባላገሩን የምናየው በብሩኬ ምክንያት ነው!!

  • @haylmaryamhaylye

    @haylmaryamhaylye

    9 ай бұрын

    edzihe belishie atwesgne

  • @hewiVlogs

    @hewiVlogs

    9 ай бұрын

    @@haylmaryamhaylye 💯% አንደኛ ጥርጥር የለውም

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme9 ай бұрын

    Abate tilahun almetem ❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62509 ай бұрын

    ያንተ ይለያል ብሩኬ በርታልን

  • @user-dz1qr2ft4d
    @user-dz1qr2ft4d7 ай бұрын

    ቡሩክየ እወዳሀለዉ ሁሌም ለኔ አንደኛ ነህ❤❤❤

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim9 ай бұрын

    ኧረ ጌታን አሪፍ ነው የሰራው በተለይ የመጀመርያው የማዲ 👍👋 what happen to sofi ??

  • @hananaliebrahim6250

    @hananaliebrahim6250

    9 ай бұрын

    Sofi bruken ayiwedewm betdegagami yayenew yihenen new getmu ayisemam ale kezihe belayi endet yisema

  • @tesfayekelborie8504
    @tesfayekelborie85049 ай бұрын

    በርታ፤ ብሩክ ሙሉጌታ ። ሶፊ ከዚህ በላይ ብትጠብቅም ትንሽ ... የድምፃዊዉ ብስለት ወይም አገላለፅ ነፃነት ይሰጣል ። Keep it up bro well done 👏

  • @meseretlema9655
    @meseretlema96559 ай бұрын

    ጀግና ነህ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael62789 ай бұрын

    ብሩኬ አንደኛ 👍👍👍

  • @YetuSiyu
    @YetuSiyu9 ай бұрын

    ❤❤❤❤biruke 1gna kalotak

  • @fekerteh974
    @fekerteh9749 ай бұрын

    ቡርኬ ዋው አንድኛ በቃ ልብስ በጣም ያምራል

  • @hagaresime8058
    @hagaresime80589 ай бұрын

    አንደኛ ብሩኬ ብርታ ሶፍ ግን አስተያየክ በትም ነው የምደብረው ባላገረ ማመት ብሩክ ልጅ ሆኖ መቶ ተቀርፇ የወታበት ስለሆነ አደራ እውቀቱና ችሎታው እንዳታበላሹበት ተተረፈ በርታ 1ኛ አብርሽ thanks where is አረጋሄ today ???????

  • @danel366
    @danel3669 ай бұрын

    1ብሩክ 2አክሊሉ 3 እስሚዝ 4 ቅድስ 5 እርብቃ 6 ሄኖክ

  • @wintakinfe5935

    @wintakinfe5935

    5 ай бұрын

    Kidus number 1

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62509 ай бұрын

    የኛ አንደኛ

  • @negashkena
    @negashkena9 ай бұрын

    #justice ⚖️

  • @user-mf8ug4jt6n
    @user-mf8ug4jt6n9 ай бұрын

    ምርጥ ነው ይቅና ወንድሜ::

  • @obsanzenahabtewold3573
    @obsanzenahabtewold35739 ай бұрын

    Kekidus damxe kexilo my second favorite ❤❤

  • @EdenEdu-nb5tp
    @EdenEdu-nb5tp9 ай бұрын

    Wish you the best wendime one of supporting from 🇪🇷❤❤❤

  • @rabiasait7845
    @rabiasait78459 ай бұрын

    💚💛❤️💚💛❤️💔💔😭😭😭

  • @richo5983
    @richo59839 ай бұрын

    ዳኝነቱ ፍትሀዊ ከሆነ ብሩክ አንደኛ ነው።

  • @Tube-cy8gl

    @Tube-cy8gl

    9 ай бұрын

    ይኸ ሶፊ የሚባል ጠማማ እንከን ፈልጎ ካልገገመ የብሩክ ነው

  • @ferysalm613
    @ferysalm6139 ай бұрын

    ትችላላክ 🎉🎉🎉

  • @befikermak200
    @befikermak2009 ай бұрын

    Good voice 🎉

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho16219 ай бұрын

    ቡሩኬ አንደኛ❤❤❤

  • @marthamande
    @marthamande9 ай бұрын

    "Mechem mekno ayawukim Hger mahtsenewa. " !!! Bizu gobezoch ende Bruke yifeteralu !! ❤❤🎉🎉

  • @MeMe-wr8ts
    @MeMe-wr8ts9 ай бұрын

    Bm 6❤1

  • @romanzegeye2080
    @romanzegeye20809 ай бұрын

    top 3 እጠብቅሀለው

  • @maki-es7jq
    @maki-es7jq9 ай бұрын

    ብሩክ 🥇🎉🎉🎉🎉

  • @user-yd6uc4wb6t
    @user-yd6uc4wb6t9 ай бұрын

    አንደኛ ብሩክ❤❤

  • @Black-lioness
    @Black-lioness9 ай бұрын

    Is This Madgo song? He played it well good luck young man.

  • @hagaresime8058
    @hagaresime80589 ай бұрын

    ብሩኬ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zola.-_71
    @Zola.-_714 ай бұрын

    appreciate you Keep it❤❤❤❤

  • @tamrteg3793
    @tamrteg37939 ай бұрын

    Bruk voice round❤❤❤❤

  • @mekatabess1690
    @mekatabess16909 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @betelthem
    @betelthem9 ай бұрын

    He is the best

  • @shambelmoges8163
    @shambelmoges81639 ай бұрын

    Bruke ❤❤❤❤

  • @gashawasfaw4839
    @gashawasfaw48399 ай бұрын

    ይህ ልጅ ይህንን ዙር ማለፍ አለበት ይችላል በተጨማሬ viwe የመወዳደሪ መስፍረት አድርጎት

  • @hananaliebrahim6250

    @hananaliebrahim6250

    9 ай бұрын

    እና ላያሣልፉት ነው እንዴ እሡን ጥለው ማንን ሊያሣልፉ

  • @nitart4949
    @nitart49499 ай бұрын

    Biruke❤

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove86909 ай бұрын

    My beruka nber one

  • @alexu183
    @alexu1839 ай бұрын

    Best performance!!

  • @hagaresime8058
    @hagaresime80589 ай бұрын

    BM6 ❤❤❤❤❤❤❤ 1ኛ

  • @ritagelela1958
    @ritagelela19589 ай бұрын

    Bruke yene andegna Berta❤

  • @engidaworkisrael4673
    @engidaworkisrael46739 ай бұрын

    Beruk የተሻለ አቅርቧል + የፈጠራ መነሳሳቱ በራሱ ብቻውን የሚታይ ቢሆን + የልምድ ችግር ታዳጊዎች ከመሆናቸዉ አንፃር ይመስለኛል + BM-6 ቢያልፍ ደስ ይለኛል ።

  • @eyerusalemtamrat2418
    @eyerusalemtamrat24184 ай бұрын

    ብሩኬ የኔ አንደኛ

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe68469 ай бұрын

    ትችላል በርታ ድምፅክን ጠብቀዉ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim62509 ай бұрын

    ሙዚቃ ከኮፊደንሥ ጋር እንደት እንደሚያምርብህ

  • @asnakeabebe-2900
    @asnakeabebe-29009 ай бұрын

    ከ12ቱ 9ኙ እጅግ ምርጥ ናቸው። ማን ያሸንፋል የሚለው ለእኔ አያስጨንቀኝም።አብረሃም ወልዴ ክብር ይገባዋል።9 የ1960ዎቹ እና 1970ዎቹን ያክል ብቃት ያላቸውን ጠቢብ ሙዚቀኞች ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ አበርክተሀል።ታሪክ አይረሳህም አብርሽ።ለባላገሩ አይዶል መንግስት አዲስ አበባ ለማዕከል ግንባታ በነፃ ቦታ ሊሰጠው ይገባል እላለሁ።

  • @user-fe8ow8wg2d
    @user-fe8ow8wg2d6 ай бұрын

    ❤❤❤❤ yene konjo gobez

  • @agerie-fn5gg
    @agerie-fn5gg9 ай бұрын

    Wow❤❤❤❤

  • @merihabesha8494
    @merihabesha84949 ай бұрын

    Waaaw❤️🙏

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare25799 ай бұрын

    ❤❤❤❤Yegabawale

  • @erkikenew8219
    @erkikenew82199 ай бұрын

    እረ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @Abinet1616
    @Abinet16169 ай бұрын

    የሶፊ ዳኝነት ግን የብልጽግናን አሰራር አስመሰለብክ😢

  • @user-mm7kz7ub3d
    @user-mm7kz7ub3d7 ай бұрын

    የኛ የምርጦች ምርጥ ትዕግስት አስማረ በእዉነት ትለያለች ዋንጫዉን ያለ ጥርጥር ትበላዋለች አንበሲት❤❤❤❤❤❤❤❤❤#1

  • @dantek1753
    @dantek17539 ай бұрын

    Wow wow Bruk you are one and the only one I am expecting to wing this Idol. I would like to thank Balageru Idol and all the crus. Love u all I listen this music 11 times still it holds my breath thank you Bruk. Lol you grow up in front of tv screen I can not believe that when I look back your Videos

  • @YetuSiyu
    @YetuSiyu9 ай бұрын

    The winner gid new

  • @suriyaabdi6313
    @suriyaabdi63139 ай бұрын

    Bruk l like your voice go ahead i hope you win ♥️♥️♥️🦋🥰

Келесі