ዳኒን ለምን ነቀስከው

Комедия

Пікірлер: 4 300

  • @kkww982
    @kkww9822 жыл бұрын

    ባንተ እድሜ ይህን ያህል ትግስት ያለው ወጣት በዚህ ዘመን ማግኘት ይገርማል ላሳደጉህ ቤተሰቦችህና ላንተም አድናቆት አለኝ

  • @tbent3162

    @tbent3162

    2 жыл бұрын

    ሳህ

  • @hiwetberhe3463

    @hiwetberhe3463

    2 жыл бұрын

    Betam

  • @tizitawolde1221

    @tizitawolde1221

    2 жыл бұрын

    @@hiwetberhe3463 b hbz oo

  • @feven1919

    @feven1919

    2 жыл бұрын

    አረ ሙድ አትያዙብን ሌላ ነገር ብትሰሩ እናይላችዋለን ይሄን ህዝብ እየዋሻችው የተደጋገመ ነገር ከምትሰሩ አዲስ ነገር አምጡ

  • @EthioYs

    @EthioYs

    Жыл бұрын

    አረ ወገን ንቁ Tik Tok ላይ ብዙ ልጆች ቪዲዮ ይሰራሉ። ከዛ በኋላ ደግሞ Tik Tok ላይ ያገኙትን እውቅና በመጠቀም KZread ላይ ያላቸውን Subscriber ያበዛሉ። እና..እነዚህ 4 ልጆች የዚህን ህዝብ ሙድ በደንብ የባነኑ ልጆች ናቸው። በጣም smart ናቸው። ከፌስቡክ ውጪ የሆኑና ከፋይ የሆኑ የ Social Media አፖችን በቁጥጥራቸው ስር አውለዋል። በዚህም ዳጎስ ያለ ገንዘብ እያገኙ ነው። ይመቻቸው! . መጀመርያ.. ሮዚ የምትባለው ልጅ Tik Tok ላይ ያላትን መለስተኛ እውቅና ተጠቅማ.. "ሽንት ቤት የሚጠቀም ወንድ አይመቸኝም" ያለችበትን አነጋጋሪ ቪዲዮ KZread ቻናሏ ላይ በመጫን ብዙ ትኩረት፣ ብዙ view እና ብዙ እውቅና አገኘች። በፊት የማያውቃት ሰው ሁላ በደንብ አወቃት። . ሁለተኛ.. ዳኒ DJ Lee'ን አፈቀረ ተብሎ በዚህ ዙርያ የሚወጡ ቪዲዮዎች በሙሉ እያንዳንዳቸው በትንሹ እስከ 300,000 እና 400,000 እይታ ወይም view አገኙ። KZread ደግሞ በ view ብዙ ብር ይከፍላል። በ 1,000 view 5 ዶላር ይከፍላል። በዚህ ዙሪያ የተሰሩ ብዙ ቪዲዮዎች አሉ። እነዛ ቪዲዮዎች በሙሉ ለእነዚህ ልጆች የቢዝነስ ምንጭ ናቸው። ገቢ መሰብሰቢያ ናቸው.. . ሶስተኛ ደግሞ.. ሮዚ የምትባለው ልጅና ረሙ "ፈገግታ ሪአክት" የሚባል show ላይ ቀርበው ሮዚ "እኔና ረሙ አብረን እናድራለን፣ sex እናደርጋለን ግን ፍቅረኛሞች አይደለንም" ብላ ተናግራ ሌላ አነጋጋሪ ቪዲዮ ሰሩ። በዚህም ቪዲዮ KZread ላይ በመቶ ሺዎች የሚቆጠር view ሸቀሉ . አራተኛ.. ሌላ ፅጌ የምትባል የዳኒ ጓደኛ "እንዴት ያለ እኔ ፍቃድ ዳኒ DJ Lee'ን ያፈቅራል፣ እንዴት ስሟን ደረቱ ላይ ይነቀሳል?" ብላ አገር ይያዝልኝ አለች። Tattoo የሰራው ልጅ ጋርም ሄዳ ቀወጠችው። በሷ ዙሪያም በጣም ብዙ ቪዲዮዎች ተሰሩ። ብዙ ሰው ቪዲዮዎቹን ተመለከታቸው። ብዙ view ተሸቀለበት . አምስተኛ.. አሁንም ሮዚ የምትባለዋ ልጅ "ናታንና ረሚ የሚባሉ ጓደኞቼ 150,000 ብር ካዱኝ" ብላ ሰሞኑን በ Tik Tok እና በሌሎች ማህበራዊ ድህረገጾች ይሄ ጉዳይ መነጋገርያ ሆኖ ነበር . ስድስተኛ.. ብሩን ወሰድክ የተባለውና ናታን የተባለው ልጅ ደግሞ ስለዚህ ጉዳይ ቪዲዮ ፖስት አድርጎ በጥቂት ሰአታት ውስጥ በመቶ ሺዎች view ነው ያገኘው። ...... እና ይሄ ሁሉ የሆነው በ 2 ወይም 3 ሳምንት ውስጥ ብቻ ነው። እነዚህ ልጆች የ KZread ቢዝነስ በደንብ የገባቸው ምርጥ የአራዳ ልጆች ናቸው። ቢዝነሱን ባነውታል። በነገራችን ላይ..የ KZread ክፍያ የሚፈፀመው በዶላር ምንዛሬ ስለሆነ ክፍያው ዳጎስ ያለ ነው። እነዚህ ልጆችም ይሄን ህዝብ አጀንዳ በአናት በአናቱ እየለቀቁበት የ KZread ቢዝነሳቸውን እያጧጧፉት ነው #Eys

  • @user-kg4ln5st3s
    @user-kg4ln5st3s2 жыл бұрын

    ልጁ ግን ስሜቱን መቆጣጠር መቻሉ በጣም ጎበዝ ነው እውነት

  • @nadumamimiftah3595

    @nadumamimiftah3595

    2 жыл бұрын

    አንገበገበሽ ኤጭ

  • @BB-js9hr

    @BB-js9hr

    2 жыл бұрын

    እውነት መስሎሽ ነው ተበላሽ!

  • @semsyamuhammed8613

    @semsyamuhammed8613

    2 жыл бұрын

    ተመክክረዉ ነዉ ባክሽ

  • @ahnayalao1294

    @ahnayalao1294

    2 жыл бұрын

    የውነት ክብር ይገባዋል ጎበዝዝዝዝ

  • @setna_bombolino4412

    @setna_bombolino4412

    2 жыл бұрын

    እውነት

  • @user-go3hb9jp2z
    @user-go3hb9jp2z2 жыл бұрын

    ልጁ ላሳደጉት ቤተሰቦቹ ክብር ይገባቸዋል ምን አይነት ትግስት ነው ቆንጆ ልብ ከቆንጆ ቁመና ጋር እግዝያአብሔር አብዝቶ የልብህን መላካም ያብዛልክ በርታ ወንድሜ ሁሌም ትግስትህ አይቀየር እንደዚ

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች 1ቤተሰብ ያልሆችሁ! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!

  • @sirguttube

    @sirguttube

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @aasd3072

    @aasd3072

    Жыл бұрын

    ውይትግስትህ ምንሆናነው ግድነውእንደ በቃ ዳኒ ዲጀሊን ማፍቀርመብቱነው

  • @menyotmeyotemenyot2557
    @menyotmeyotemenyot25572 жыл бұрын

    ዋው ልጅ ትግስቱን አለማድነቅ አይቻልም እደአተ አይነቱን ያብዛልን ዋው 🙏🙏🙏

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች 1ቤተሰብ ያልሆችሁ! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!

  • @natantesfaye872

    @natantesfaye872

    2 жыл бұрын

    Prank nw bakh

  • @ytech853
    @ytech8532 жыл бұрын

    ዳኒ ትልቅ ሰው ነው...ልጁ ደሞ ስራው ነው።

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @elsa7399

    @elsa7399

    2 жыл бұрын

    ልታብድ ነው በድብቅ ፍቅር የት ነበርሽ ዳኒ ደጅ ደጁን እስኪለምድ አብረሽ እየተሻሸ አልነበር የፍቅር ጥያቄ አታቀርቢለትም ነበር አሁን ሰው እስኪታዘብሽ ድረስ ማበድ እዳው ስላለቀስሽ ነው አበሻ የደገፈሽ እኔ ደሞ እቅጫን ነው የምነግርሽ ወጥ እረገጥሽ አይ ቀይ ቬሎ ወድ ካላፈቀር እንዲህ ነው ማፈሪያ ንገሩኝ ባይ!!!

  • @parola333

    @parola333

    2 жыл бұрын

    Videown chersut eski mejemeriya endeee😳😳😳😳😳😳

  • @kedistgerma9244

    @kedistgerma9244

    2 жыл бұрын

    ግፍሽ

  • @adanechtesema9939

    @adanechtesema9939

    2 жыл бұрын

    እንዴ ልጅ ምን ያርግሽ በቃሽ ትይው ከፈለገች ትክስስህ እኛ እምን ለው አያገብሽም ተዋት ማነሽና አቻ ባሊጌ እር

  • @abush4371
    @abush43712 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ የዚህን ልጅ ትግስት ስጠኝ💕💕❤

  • @sinteblog5870

    @sinteblog5870

    2 жыл бұрын

    ውድ የሀገሬ ልጆች 1ቤተሰብ ያልሆችሁ! በፈጣሪ ቪዲዮውን እያያችሁ ደምሩኝ!

  • @user-hd8lc2ps9z

    @user-hd8lc2ps9z

    2 жыл бұрын

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @christi_feya.jr123

    @christi_feya.jr123

    Жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d2 жыл бұрын

    ልጁ ሲያሳዝን በማሪያም ታድሎ ትዕግስቱ በጣም ጎበዝ ነወ በስነምግባር ያደገ ልጅ ነወ ተባረክ ፅግዬ ደረቅ ነሽ አንዳንድ ብስጭታም ቢያጋጥምሽ ትመቻለሽ ተጠንቀቂ ፅግዬ

  • @Tube-bg7nu
    @Tube-bg7nu2 жыл бұрын

    ባንተ እድሜ ይህን ያህል ትግስት ያለው ወጣት በዚህ ዘመን ማግኘት ይገርማል👌👋

  • @tigibekele3761
    @tigibekele37612 жыл бұрын

    የልጁ ትዕግሥት ግን ገራሚ ነው ሥራው ነው በዛ ላይ ተነቃሹ ትልቅ ልጅ ነው ለምን ሙሉ ሠውነቱን አይሥለውም የኔ ወንድም ተባረክልኝ

  • @user-yx1kg9tp1m

    @user-yx1kg9tp1m

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @tegsetderese3279

    @tegsetderese3279

    2 жыл бұрын

    ልጅ ስራው ነው ፅግየ አንቺ ቹየምን ቤት ነሺ😅

  • @tegsetderese3279

    @tegsetderese3279

    2 жыл бұрын

    የኔወ ወድም አይ ትግስትህ

  • @SsSs-yh6lm

    @SsSs-yh6lm

    2 жыл бұрын

    በጣም ልጁ ጉበዝ ነው ፀጌ ምን ነካሽ አረ ተይው አረ ምኑን ሠጠክ ዳኒ

  • @yordanossolomon9889

    @yordanossolomon9889

    Жыл бұрын

    Anchi abezashiw koy mn agebash esu eko awaki nw ena demo lik nw yenekesew yehen yakil koy anchi manesh minu nesh mn agebash

  • @user-rq1ck8rr5g
    @user-rq1ck8rr5g2 жыл бұрын

    ልጁ እውነት ነው ስሜት ቢኖረው ላንች ያችኛዋን አይነቀስም ነበር እረ ልጁ 1000% ልክ ነህ።

  • @user-ez3qb6de1y

    @user-ez3qb6de1y

    2 жыл бұрын

    አወ ልክ ነው ተቀድመሻል

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@user-ez3qb6de1y ደምሪኝውዴዋ

  • @gfg4073

    @gfg4073

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @teketelerpassa6338

    @teketelerpassa6338

    2 жыл бұрын

    Ende. Eswa endemitewedew been ergetega nacho. Menem maregageca yelachum Eswa just ende best friend because Syhone ende family selemtayew new.

  • @samuelermiyas1138
    @samuelermiyas11382 жыл бұрын

    He was like "He got the tattoo because he doesn't have any feeling for you." that part was really funny

  • @hanantube3937
    @hanantube39372 жыл бұрын

    አላህ ወይ ልክ እንደዚህ ልጅ ትእግስቱን ስጠኝ🙏

  • @hailuteshome3129
    @hailuteshome31292 жыл бұрын

    ሲጀመር ዳኒህፃን ልጅ አደለም ይሄልጅ ሥራውነው እና ሥራኝካለው ብርነው የሚፈልገው

  • @jowargetahun1054

    @jowargetahun1054

    2 жыл бұрын

    Exactly

  • @almazkebede7609

    @almazkebede7609

    2 жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው

  • @ambesajrsemere723

    @ambesajrsemere723

    2 жыл бұрын

    አረ ተረጋጋ ትወና ነው ከዚኣም $$$$መልቀም ነዋ ክክክክክ

  • @samstarsam

    @samstarsam

    2 жыл бұрын

    exactly

  • @yirgalakew2904

    @yirgalakew2904

    2 жыл бұрын

    Ende anechi ayifeligeshim lijun lekek arigiwe lela felige ewenet yemetafekeriwe kehone danin trijiwe lijuserawe ende minew felabeshi setyo weraje ale demet

  • @kalishakali7018
    @kalishakali70182 жыл бұрын

    ፅጌ እሱ ምንም እኮ ጥፋት የለበትም ስራዉ ነዉ በቃ አለቀ

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @hagereuaq7041

    @hagereuaq7041

    2 жыл бұрын

    ኤጭ ተጨማለቀች ልጅ ስራው ነው እውነት እሚሰሩት ጠፋባቼው ብር አሰከራቼው

  • @eyerusalemasrat8252

    @eyerusalemasrat8252

    2 жыл бұрын

    አይመለከትሺም እሱ 5አመት ህጻን አደለም አስገድዶት አደለም ልጁ ስራውን ይስራበት አትጨማለቂ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@hagereuaq7041 ደምሪኝውዴዋ

  • @yena3093
    @yena30932 жыл бұрын

    ዳኒኮ 30አመቱ ነው ልጁ ደሞ ስራው ነው ለማንኛውም ልጁ ግን ፀባዩ 😍

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew50172 жыл бұрын

    ዋው በጣም በጣም ሚደነቅ ልጅ ትዕግስቱና ንግግሩ መልካም ነው እንዳንተ ያለውን ለሀገራችን ብቻ ሳይሆን ለአለማችንም ያብዛልን

  • @hani-pb9rh
    @hani-pb9rh2 жыл бұрын

    ፅግዬ ልጁ እኮ ስራው ነው ስሜታዊ አትሁኚ😍😍😘

  • @melachqwe8853

    @melachqwe8853

    2 жыл бұрын

    ወይ ፍቅር

  • @hani-pb9rh

    @hani-pb9rh

    2 жыл бұрын

    kabad new😃😍

  • @robelyoseph4028

    @robelyoseph4028

    2 жыл бұрын

    Ere prank nw man

  • @tsida7758

    @tsida7758

    2 жыл бұрын

    Prank new tebale eko

  • @faninigusufaninigusu7830

    @faninigusufaninigusu7830

    2 жыл бұрын

    Mejemara muluni eyeti

  • @liiy3477
    @liiy34772 жыл бұрын

    He is so gentle and kind person, his parent should be proud of him.

  • @sarateka6707

    @sarateka6707

    2 жыл бұрын

    My

  • @melkamutadese134

    @melkamutadese134

    2 жыл бұрын

    ምን አገባሽ በቃ አይወድሽም

  • @habeshawit2150
    @habeshawit21502 жыл бұрын

    እናቱ ልጁ ስራዉ ነዉ ዳኒም ትልቅ ሰዉዬ ነዉ መነቀስም መብቱ ነዉ 😌ልጁ ትግስቱ ዋዉ 😁

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene60402 жыл бұрын

    Huff Leju gen Yasadeguh , Egziabhare Yebarkachewo betam Tegestu, seratu, OMG ❤❤❤ EGZIABHARE N KENAHUBEH TSEBAYH 😢😢😢 BETAM KUTU , NEGNE ENA YOU ARE BLESSED!!

  • @senitube999
    @senitube9992 жыл бұрын

    እኔ ያሳዘነኝ የጌታችን የመዳኒታች የእየሱስ ክርስቶስ ስህል አድኑን አለጣጠፍ ነዉ ለማነኛውም ወድሜ አንሳው ስህል አድኑን ወድሜ 😭😭😭😭

  • @senayt3976

    @senayt3976

    2 жыл бұрын

    እኔም መጀመርያ እሱ ኣይቼ ደንግጫለዉ ልቦና ይስጠን ብቻ😓😢

  • @user-xr6qx6oe9h

    @user-xr6qx6oe9h

    2 жыл бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው

  • @golgota2123

    @golgota2123

    2 жыл бұрын

    ማስተዋሉን ይስጣቸው እሱ ይፍረፍባቸው

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@senayt3976 ደምሪኝውዴዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@user-xr6qx6oe9h ደምሪኝውዴዋ

  • @miskymulli8653
    @miskymulli86532 жыл бұрын

    ላንቺ ስሜት የለውም ፐ ይመችህ አቦ አባት ልጁ ግልፁን ነው የሚናገረው ሲቀጥል ደሞ ልጁ ምንም አያገባውም ስራው ነው ዘመናዊ ፋራ አትሁኚ ልጁን ዳኒ ጠይቂው

  • @lidueshetu9764

    @lidueshetu9764

    2 жыл бұрын

    Prank eko nw mnw u demo fara rasek

  • @astertube8785
    @astertube87852 жыл бұрын

    ምን አይነት እግዚአብሔር የባረከው ልጅ ነው👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @kybayisapky5368
    @kybayisapky53682 жыл бұрын

    የኔ ውድ እንደ አንተ አይነት ያብዛልን ማሪያምን ምርጥ ልጅ ተባረክልን

  • @heyattub88
    @heyattub882 жыл бұрын

    አበዛሽው በጣም ልጁ ስራውን ነው የሰራው ፍቅር ደሞ በግደታ አደለም

  • @ethiopiaayalew1703
    @ethiopiaayalew17032 жыл бұрын

    He is so calm and humble!

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋ

  • @huawsagaa1186

    @huawsagaa1186

    2 жыл бұрын

    ኸረ ፅጌ አብደሻል እዴ መብቱነው

  • @ybmew2211

    @ybmew2211

    2 жыл бұрын

    ሲጀመር ጨርሶ ማናገር የለብክም ነበር አንተ እራስክ ማውራት አትችልም እንጂ ሲጀመር በዚህ ጉዳይ ጨርሶ ጊዜ መስጠት የለብክም ነበር እሷ ህግ ህግ ትላለች ህግ ምን እንደሆነ የማታውቅ ደንቆሮ ልጅ ናት እሱ እንኳ መጠየቅ አይችልም

  • @nardosabebe8555
    @nardosabebe8555 Жыл бұрын

    Extremely proud of you my brother! Aye serat👌 Aye tegist👌, Defination of well mannered gentle man!👌Tsegiya gin tinish yasetawekebeshal😉 I think Dani is your secret crush😍

  • @mesyfeker8682
    @mesyfeker86822 жыл бұрын

    ተባረክ የምር ላሳደጉክ ቤተሰብክ እዲሜና ጤና ይስጥልክ ጎበዝ

  • @hatttt6251

    @hatttt6251

    2 жыл бұрын

    ውይ የልጁ ትዕግስት ግን, እኔ ብሆን ለጥፊያት ነበር

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v2 жыл бұрын

    አቤት ትህትና ይቅርታ የመሸነፍነት ሳይሆን ትልቅነትነው🙏🙏🙏

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia2 жыл бұрын

    ፕራንክ ባይሆን ልጅቷ በህግ መጠየቅ ነበረባት 😂😂

  • @user-nk2qb1vd4z

    @user-nk2qb1vd4z

    2 жыл бұрын

    ምን ማለት ነው ወሬ

  • @tigisttilahun5413

    @tigisttilahun5413

    2 жыл бұрын

    በምን ሂሳብ ?

  • @seadifekerha4081
    @seadifekerha40812 жыл бұрын

    አንተን ያሳደጉ ቤተሰብ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አቤት ትግስቱ የምር ትለያለህ የአንተን አይነት ትግስት ተመኝሁ

  • @biza507
    @biza5072 жыл бұрын

    ያለ ማድነቅ አይቻልም ስሜቱን እንዴት እንደተቆጣጠረ ይመችክ ወድሜ 😍😍😍😍

  • @evanaamare8910
    @evanaamare89102 жыл бұрын

    ውይ ለልጁ ቃል አጣው የተባረከ ልጅ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @seidhassen9040
    @seidhassen90402 жыл бұрын

    ስነስርዓት የላትም ልጅቱ ልጁ ግን ተመቸኝ ተግሰተኛ ነዉ ልጁ ስራው ነው

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @abebechasele

    @abebechasele

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @fisehamaryam5983

    @fisehamaryam5983

    2 жыл бұрын

    በጣም በ ጥፊ አለማለቱ

  • @khkhs4097

    @khkhs4097

    2 жыл бұрын

    ኧረ በእግዛብሔር ንቁ እዴት መገመት አቅታችኋል ተመካክረው ነው

  • @fisehamaryam5983

    @fisehamaryam5983

    2 жыл бұрын

    @@khkhs4097 በይሆንማ በ ጥፊ ያጬሳት ነበረ😂

  • @wollo_borenamedia456
    @wollo_borenamedia456 Жыл бұрын

    በዚህ ዘመን በዚህ መጠን ለሰው ክብር የሚጨነቅ ወጣት ማየት .... ዋውው

  • @user-hv7cj9xj7u
    @user-hv7cj9xj7u2 жыл бұрын

    አስጨነቅሽው ወንድሜን አቤት ትግስቱ 🥰🥰

  • @kerima4302
    @kerima43022 жыл бұрын

    ኤጭ አሁንስ አበዛቹሁት እስኪ ሌላ እኛን ምታጃጁሉበት አጀንዳ ቀይሩ በጣም አስጠላቹ

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @user-th8md4jl3c

    @user-th8md4jl3c

    2 жыл бұрын

    ልጁ ምን አርግ ነው ምትይው ዳኒ ህፃን አይደለም ውነት ፅጌ ልጁ አጨናነቅሽው እሱ እኮ ስራው ነው

  • @fikier2221
    @fikier22212 жыл бұрын

    ጥፋተኛውማ ተነቃሹ እንጂ ነቃሹ አይደለም ነቃሹ እኮ ስራው ነውፅግዬ ፕራንኩ ግን ደስ ይላል😁

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋ

  • @zeharmuhamed4620

    @zeharmuhamed4620

    2 жыл бұрын

    🙃

  • @yegnawoinlemma535
    @yegnawoinlemma5352 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ማስታወቂያ ነው የሰራችሁት 😀😀 -ከንቅሳት በፊት ምን እንደሚያደርጉ -ከንቅሳት በሗላ ምንም ማድረግ እንደማይችሉ - ንቅሳት እንደሚያጠፉ ወዘተርፈ.... ግን መብራት እስክታስተካክል የት ነበረ🤔🤔

  • @honestman1433
    @honestman14332 жыл бұрын

    አብዛኞቻችን ሙሉውን ሳናይ ቀባጠርን ወረኞች ነን

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i2 жыл бұрын

    ፍቅር ምርጫ እንጂ ግዴታ አይደለም አትጨማለቁብን የምር አንሰብስክራይብ ቢሆን እራሱ ልጁ ስራውን ነው ሚሰራው ወዶ ለተነቀሰ ምን ቤት ነሽ 😅😅 እሔኔ ፅጌ ብሎ ቢነቀስ በደስታ ትቀውጪው ነበር ልጁን ሳላደንቀው አላልፍም 👏👏👏

  • @frutlove2219

    @frutlove2219

    2 жыл бұрын

    በጣም ነው የተጨማለቀችው

  • @user-tt5ms9kj8h

    @user-tt5ms9kj8h

    2 жыл бұрын

    በትክክል🥰

  • @selamselamawit8343

    @selamselamawit8343

    2 жыл бұрын

    Be Ewnet astelabat

  • @user-uu4fb1gb4l

    @user-uu4fb1gb4l

    2 жыл бұрын

    እትገርምም በናታችሁ ምንድናት መብቱ እኮ ነው

  • @bezabest5127

    @bezabest5127

    2 жыл бұрын

    በትክክል👍😂😂😂

  • @abc12452
    @abc124522 жыл бұрын

    ወይኔ የጌታችንን ስዕል አድኖ እንዴት ከኮልኮሌ ጋር😭😭😭አይኔ ቶሎ እሱ ላይ አረፈ!!ንቅሳት መስራትም መሰራት እኮ ሀጢያት ነዉ ሲቀጥል መናፍስትን መሰብሰቢያ ነዉ ተዉ!!

  • @aminamohammed3808

    @aminamohammed3808

    2 жыл бұрын

    ስእሉ ዱአችሁን የሚቀበል ከሆነ መጥፎ ቦታ ሲሰቅል ለምን አንሱኝ አይልምፈጣሪ በእርካሽ ዋጋ ገበያ ላይ ተስሎ ይሸጣል

  • @matusala8322

    @matusala8322

    2 жыл бұрын

    ተረጋጊ! ተመሳስሎብሽ እንጅ የጌታ ስእል አይደለም:: በደምብ ከተመለከተሽው በጉኑ ለሎችም ቅዱሳን የሚመሰል ግን ያልሆኑ ስእሎች አሉ::

  • @sosiethio8834

    @sosiethio8834

    2 жыл бұрын

    @@aminamohammed3808 ቅዘናም ያቺ አላ እዉነት አምላክ ከሆነ ማንም ሲሰድበዉ ለምን ዝማለ የሰባቱ ሴቶች ባሉ😀🫢

  • @aminamohammed3808

    @aminamohammed3808

    2 жыл бұрын

    @@sosiethio8834 አንች እኛ እኮ ፈጣሪ ሚስት አለው አንልንም መጀመሪያ 4 ሚስት ለሙስሊም የተፈቀደው ለሁሉም ሰው አደለም እናተስ አንድ ሚስት አግብተው 10 ውሽማ አደለ እንዴ የሚይዙት ተክርስቲያን ወንዶች እስኪ ebs እይው አባታቸው ፍለጋ የሚከራተቱት እኮ ክርስቲያኞች ናቸው ከውሽማቸው የወለዷቸው ልጆች ያለ አባት አድገው አንች አባትሽ ከውሽማው ነው ከሚስቱ የወለደሽ እናተ ያለከበራችሁትን ፈጣሪ እኔ እዳከብርልሽ ፈልገሽ ነው ፈጣሪ በወረቀት ስለሽ ገበያ የምሸጭው አንች ጌታሽ በብርሽ ገዝተሽ ነው የምታመልኪው

  • @yeamanuellej2721

    @yeamanuellej2721

    2 жыл бұрын

    @@sosiethio8834 ሶሲ የሚር አሳክሺኝ የ7ሴት ባል አልሽ 🤣🤣🤣

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i2 жыл бұрын

    የክርስቶስ ስእል አድኖ የናተ መነገጃ ፈጣሪዬ 😭😭😭😭😭

  • @user-vq7xn7tv2x

    @user-vq7xn7tv2x

    2 жыл бұрын

    😭😭😭

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa14642 жыл бұрын

    በጣም ክፉ ነሽ በውነት አንተን በጣም አድናቅህ ነኝ እግዚአብሔር ይባርክ ስለ ፀባይ

  • @jimin5688
    @jimin56882 жыл бұрын

    The tattoo artist is the humblest person I ever see

  • @yosefworkneh8527

    @yosefworkneh8527

    Жыл бұрын

    Bts jimin

  • @pico7496
    @pico74962 жыл бұрын

    ይሄ ተከታታይ ድራማ ተመችቶኛል ነገር ግን ደራሲው ዳሬክተሩ እና ሜካፕ እርቲስቱ እና የመሳሰሉት በድራማው ላይ የተሳተፉት ስማቸውን ሲጀምርም ሆነ ሲጨርስ ምንም አላስቀመጣቹም የፊልሙን እዱስትሪ ወደዋላ ይጎትታል:: ደሞ እኔ አላልኩም😂

  • @betitube12

    @betitube12

    2 жыл бұрын

    Like

  • @wubnashayele4906

    @wubnashayele4906

    2 жыл бұрын

    🤭💗💗😜🤪

  • @ines-nr8lv
    @ines-nr8lv2 жыл бұрын

    Wow I appreciate ur polite boy🔥🔥

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 Жыл бұрын

    የእነ ወንድም እግ/ር ይባረክ ትግሰቱ ዋውውው🇪🇹

  • @lalaside9094
    @lalaside90942 жыл бұрын

    አመላለስህ ልክ ነው ዳኒ 18 አመት ያለፈው ልጅ እስከ ሆነ ድረስ አንተ ተጠያቂ አይደለህም በጣም ትእግስት ያለህ ልጅ ነህ ለማንኛውም እንኳን ፕራንክ ሆነ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋ

  • @tigydubai6753

    @tigydubai6753

    2 жыл бұрын

    አድቀን ይሄ ፕራክ ጉድ እንዳይሰራሽ

  • @dagiandbiruk4864
    @dagiandbiruk48642 жыл бұрын

    ወንድሜ ይሄንን ጥያቄ ተጠይቆ ካንተ የተሻለ ትሁት መሆን አይቻልም። ይሄንን አይቶ ያንተ ባህሪ ይሄ ነዉ የሚል አይኖርም አታስብ ... respect 🙌🙌🙌

  • @samuelmulugeta8732
    @samuelmulugeta87322 жыл бұрын

    You are such amazing person bro mariyamn

  • @marthatube1001
    @marthatube10012 жыл бұрын

    Waw,ልጅ አንደኛ ጨዋዋ ነው አድናቂህ ነኝ ውንድሜ ፈርምልኝ የት እንገናኝቀ ጎበዝ ትግስተኛ ነህ ውድኩ የምር

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello46852 жыл бұрын

    ፕራንክ እያላችሁ የሰውን ስሜት ባትጎዱ ጥሩ ነው ሲበዛም ማር ይመራል ያልሆነ ስሜት ማስገባት

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋ

  • @wubnashayele4906

    @wubnashayele4906

    2 жыл бұрын

    Betikikil

  • @mullereya7985

    @mullereya7985

    2 жыл бұрын

    እኔንም ደምሩኝ ታዲያ

  • @fetashow2850

    @fetashow2850

    2 жыл бұрын

    @@HtymiTuba5335 ደምሪኝ ውዴ በቅንነት ደምሬሻለሁ

  • @Tg-oh5nx
    @Tg-oh5nx2 жыл бұрын

    በዚ ደረጃ ተፈትነህ ምን ያህል ራስህን እንደተቆጣጠርክና እንዴት ጨዋሰው እንደሆንክ ብቻ ነው ያየነው የኔወንድም:: ሰው ሆነህ ኢሞሽናል እንዳትሆን ልንጠብቅ አንችልም:: ባትሆን ጤነኛ አይሆንም ነበር:: ስሜታዊ ምሆንም ስሜትን ባግባቡ መግለፅም ሰውኛ ነው::

  • @mandelazewdu6954
    @mandelazewdu69542 жыл бұрын

    የእውነት ጥሩ የስራ ሰው ነህ እኔ ብሆን እኔ ብሆን ጌታ እንኳን ልትቀርፀኝ እውነት ቀይ መስመር አይደለም ብላክ ነበር ማድርጋት!!!

  • @DAKODI2825
    @DAKODI28252 жыл бұрын

    በጣም ነዉ የታገስካት አባቴ!!!

  • @onelove5509
    @onelove55092 жыл бұрын

    ግሩፓቹ እንዳለ በጣም ነው የምታስጠሉት የምዘገንኑት !!! ሁላቹም ቤት ተከረይታቹ መኖር ከጀመራቹ በዋላ መነጋገሪያ ለመሆን ተነጋግራቹዋል ለዚህ ነው ያ ዳኒ የሚሉትም DJ Leeን አፈቀርኩ ሮዚ የሚሏት ሽንት ቤት የሚገባ ወንድ አልወድም አንቺም... ሀሳብ ካለቀባቹ እኮ እጅ እግር አላቹ ሌላ ስራ ሰርታቹ መኖር ትችላላቹ ! ዶር ምህረት ደበበ ይህንን ብሏል “ሰው ሲቸግረው ልብሱን፣ የቤቱን ዕቃ፣ ኩላሊቱንም ሳይቀር ሊሸጥ ይችላል፡፡ ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ቸግሮታል ማለት ነው፡፡”

  • @Ethio-kitchen

    @Ethio-kitchen

    2 жыл бұрын

    Gf

  • @Ethio-kitchen

    @Ethio-kitchen

    2 жыл бұрын

    F0fff

  • @Ethio2001

    @Ethio2001

    2 жыл бұрын

    wow Edegi

  • @gechfasil7430

    @gechfasil7430

    2 жыл бұрын

    100 % እስማማለሁ

  • @redu_lemma
    @redu_lemma2 жыл бұрын

    The best series ever it entertain me 😂😂😂 Ani tattoo it is best promotion for you 👏👏👏

  • @user-ng6ue1vh9z
    @user-ng6ue1vh9z2 жыл бұрын

    አረ ፅግዬ አትዋሺ ዳሌሽ እስኪንቀጠቀጥነው ምታፈቅሪው 😍😂😂

  • @fikeralem3878
    @fikeralem38782 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ጭዋ ነህ ተባረክ አንች ግን ባለጌ ነሽ ስታስጠይ ኤጭ ምነው ሽዋ

  • @lubabatube7742
    @lubabatube77422 жыл бұрын

    ልክነው ነቃሹ ምንም ማረግ አይችልም ህፃን አደለም ታፈቅሪዋለሽ መናገር ምንም ተጠያቂ አደለም

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @lubabatube7742

    @lubabatube7742

    2 жыл бұрын

    @@HtymiTuba5335 እሺ አንቺም አርጊ 😘😘

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@lubabatube7742 ደምሪኝውዴዋ

  • @amhara74
    @amhara742 жыл бұрын

    አይ የመዳም ቅመሞች የፕራክ መቀለጃ ሆነን ቀረን😢😂😂😂 ፅጌ ዳኒ ተዉ ግን እና ልጁ ስራው ነው😂😂😂

  • @tigistwondimu9002

    @tigistwondimu9002

    2 жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @amhara74

    @amhara74

    2 жыл бұрын

    @@tigistwondimu9002 😢😂😂😂

  • @erehanatube1667
    @erehanatube16672 жыл бұрын

    ጎበዝ ለይቅርታ ትልቅ ቦታ አለው ምሁር ነው ይቅርታ ትልቅነት ነው

  • @armgudtube3625
    @armgudtube36252 жыл бұрын

    አደለም አንቺ ዳኒ እራሱ የመጠየቅ መብት የለውም በፍቃደኝነት የሚደረገ ነገር ነው ትግስት ዋው በጥፊ ነበር የምጥላት እኔ ብሆን ያገባኛል ትላለች እንዴ

  • @illill5904
    @illill59042 жыл бұрын

    ምርጥ ስው ነው ብእውነት

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋ

  • @d.k9587

    @d.k9587

    2 жыл бұрын

    Ere. Saki. Meta. Mekelel. New. Betam. Neber. Emwedshe. Hhhhhh. Aehun. Gen. Keleleshe.

  • @user-zh9zp1cm7o
    @user-zh9zp1cm7o2 жыл бұрын

    😭😭😭የጌታ ስእላት ለምን ነዉ ከሎች ጋር ያደሰጋችሁት በሌላ ቦታ ጋር አድርገዉ በይዉ ፅጌ አደራ ንገሪዉ አቤቱ የሚያደርጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸዉ

  • @golgota2123

    @golgota2123

    2 жыл бұрын

    ትክክክል

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@golgota2123 ደምሪኝውዴዋ

  • @SA-dl6wd

    @SA-dl6wd

    2 жыл бұрын

    ክክክክክክ🤣🤣🤣🤣

  • @enatmesob6472
    @enatmesob64722 жыл бұрын

    Yena konjo betam betam new madenkhe are tegestya nehe endezhe ayenet wetate bezhe zemen mageyet kebde new yeha sera gen yasemetal ya legtwa sera anecem gobeze nesh bertu aneta gen gerame nehe👌👌👌👌👌

  • @beakelmamo3396
    @beakelmamo33962 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ጥያቂሽ ልክ አደለሽም

  • @yohanesendalew1621
    @yohanesendalew16212 жыл бұрын

    ታቱ እራሱ ፕራንክ ነው 😂😂😂

  • @tigistwondimu9002

    @tigistwondimu9002

    2 жыл бұрын

    😂😂😂

  • @adanemekonen5179
    @adanemekonen51792 жыл бұрын

    ነቃሹ ትክክል ነዉ ምትሉ like

  • @may1645
    @may16452 жыл бұрын

    የምር ያሄ ልጅ ሲመቸኝ ትግስት ግን ዋያ 👌👌

  • @yuhanatube
    @yuhanatube2 жыл бұрын

    የልጁ ትእግስት አንደኛ 🥰

  • @tube-ce8vg
    @tube-ce8vg2 жыл бұрын

    ሌላዉ ይቅርና ስእል አዱኖዉን አሱት በዉነት የእግዚአብሔርን ስእል እደት እደዚህታደርጋላችሁ

  • @lemlemyoutube

    @lemlemyoutube

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @sella_llamu1802
    @sella_llamu18022 жыл бұрын

    ልጁ ግን ምርጥ ሰው ነው ትዕግስተኛ ነው

  • @user-et9vg4cs4n
    @user-et9vg4cs4n Жыл бұрын

    ምናለ ይህን ትግሰትህን ለኔም ቢሰጠኝ ፊጣሪ🥺😌♥️🥰

  • @birhanukebede615
    @birhanukebede6152 жыл бұрын

    የልጁ ሰልክ ከነ ኣድራሻ ኣሰቀምጥልን ፅጌ ❤

  • @naticodgamer2853

    @naticodgamer2853

    2 жыл бұрын

    Addisu gebeya iko new

  • @tegestbrano8388
    @tegestbrano83882 жыл бұрын

    ወይኔ ልጅ ስራው ነው እዴ የመጠየቅ መብት የለሽም ፅጌዬ

  • @user-vb9dx2jj2m
    @user-vb9dx2jj2m2 жыл бұрын

    በነሱ ፕራንክ ተናዳችሁ የምፈርዱ የምኮምቱ ሰዎች ታሳዝኑኛላችሁ በእውነት። ስንት የሚያናድድ የሚያሳስብ ነገር እያለ. ለነሱ ላይክና ሰብስክራይብ ብለው ተመካክረው እየሱሩ የራሷ ፔጅ የኬደ እ🤔 ለማንኛውም በስደት ደበር ሲለን ፈታ ስለምታረጉን እናመሰግናለን ለናንተም ማስተዋልን ሰቶ መልካም ስራ ለመስራት እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን

  • @biniyamnigusie9692

    @biniyamnigusie9692

    2 жыл бұрын

    Eziga prank yeteseraw esu new yadeneknewum yesun tegest eko new sos

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael63682 жыл бұрын

    Bro you are very professional wow.

  • @foziyamohammed7402
    @foziyamohammed74022 жыл бұрын

    ውይ በጣም የሚገርም ስሜት ነው ያለክ 😊

  • @habtutesera6814
    @habtutesera68142 жыл бұрын

    1• ሰውን ያለፍቃዱ በግድ ካሜራ ስራ ቦታው ላይ ደቅኖ ካልተቀርፃክ ማለት አግባብ አድለም 2• ዳኒ የ3 አመት ህፃን ልጂ አድለም ፈልጎ ነው ያርገው ሲቀጥል እንደባለሙያ ጠይቆ ነው የሰራው ሲቀጥል የአንቺ እንደዚህ እንደፖሊስ የሚርግሽ ነገር ያስጠላል

  • @lailaawol7444

    @lailaawol7444

    2 жыл бұрын

    Of course

  • @meskizewde9878
    @meskizewde98782 жыл бұрын

    የልጁን ትእግስት ግን የሚያስገርም ነዉ።👍👍👍👍❤

  • @chalturegasa
    @chalturegasa2 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂ኣቤት አንቺ ልጂ 😂😂😂💖💖😍😍

  • @esayasfeleke7028
    @esayasfeleke70282 жыл бұрын

    አቤት አቤት ቅናት እንዳአንተ ትግስታኛ ሰው አለያውም ዳን ራሱ መጠየቅ አይችልም Camara ብጣፋ በይጣፋ አንተ ላይ ምንም ችግር አይኖርም

  • @user-bq8ju6ln7m
    @user-bq8ju6ln7m2 жыл бұрын

    የኔ ፅጌሬዳ ይህም ሁሉም ብራክ ነው ነቅተናል 🐯😻😁💓🙏

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @tiruneshmelka9920

    @tiruneshmelka9920

    2 жыл бұрын

    Esu nekashu min aderege meteyek kalebish yetenekesewin new tesasiteshal

  • @user-bq8ju6ln7m

    @user-bq8ju6ln7m

    2 жыл бұрын

    @@tiruneshmelka9920 ብራክ ነው 🐈

  • @tube9874
    @tube98742 жыл бұрын

    ወይኔ ህዝቤ በማንም ኩታራ ድራማ መጫወቻ ይሁን

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi12 жыл бұрын

    እሱ ህጻን ልጂ አይደለም የሚያደርገዉን ያዉቃል በስማም ልጁ ግን ስለትግስትህ ሳላደንቅ አላልፍም የጨዋ ልጂ ነህ👏

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu84212 жыл бұрын

    የልጅ ትህትናና ትግስት😍😍😍😍😍😍

  • @pink9212
    @pink92122 жыл бұрын

    I appreciate this guy! He is doing his job. I understand now everything is prank from the beginning. They want to make money.

  • @tigistashaber997
    @tigistashaber9972 жыл бұрын

    የልጅን ትግስተኛነት ይገርማል

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @medhin8187
    @medhin8187 Жыл бұрын

    የኔ ኣባት ኣሳዘነኝ የምር ዕድሜ ይስጥህ በእዉነቱ ። ነፍስሽ ኣይማር ፅጌ ምትባዪ ልጅ😂😂👌

  • @tewdroszerihun3327
    @tewdroszerihun33272 жыл бұрын

    አረ ይመችክ በጣም ሲበዛ ትግስተኛነህ አንቺ ደግሞ በህይወቴ እንዳንቺ አይነት ደረቅ ሰው አይቼ አላውቅም ለማንኛውም በልጁ ቦታ እንኳንም አልሆንኩም ዳኒን ማግኝት ከፈለግኝ በትህትና እና በፍቅር ያዝ አድርጊው እንጂ እንደዚህ አይነት ጋጥወጥነት ላንቺም ለምትወጂውም ይሁን ለምታሲብለት ሰው አይመጥንም እሺ ፅጌ

  • @itsmydam5912
    @itsmydam59122 жыл бұрын

    በስመአብ የልጁ ትህግስት ሳላደንቅ አላልፍም ምንም መብት የለሽም የነቀሰው ልጅ ስራው ነው ዳኒ ከ18 አመት በላይ ነው ፍቅረኛው እንካ ብትሆኚ ዳኒን ነው መጠየቅ የምትችው

  • @HtymiTuba5335

    @HtymiTuba5335

    2 жыл бұрын

    ዉድ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ 😘😘😘💋🌹

  • @edilyeayutube2338

    @edilyeayutube2338

    2 жыл бұрын

    Bayhonew erasu esua enatu nach abatu anatachen lay cheferech

  • @selamselamawit8343

    @selamselamawit8343

    2 жыл бұрын

    Ewnet be tikikil

  • @amrinahmed1446

    @amrinahmed1446

    2 жыл бұрын

    Haha ewenet meselosh nw derama eko eyeseru nw bezawem leleju promotion nw

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x2 жыл бұрын

    ጉድ በል ጎንደር 😂 ስጀመር ዳኒ ጥልቅ ሰው ነው😍 ለልጁ ደሞ እንጀሯ ነው🥰 በቃ ፅጌ ተይው እሄ ነገር ትንሽ ቆይታ ፕራንክ ነው ሚባለው😂

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube11402 жыл бұрын

    Weyina liju mirt lij tebark abo letegestek🥰🥰🥰

  • @selamsusu6689
    @selamsusu66892 жыл бұрын

    ማርያም የትግስትህን አለ ማድነቅ ይከብዳል በዚህ ዘመን ትግስተኛ የለም ሁላችንም እሩጠን ውሳኔ ለይ ነው ምንድር ሰው እንዳንተ ትግስት ቢኖረኝ ኖሮ !!!

  • @user-kn5ls6ou5m
    @user-kn5ls6ou5m2 жыл бұрын

    ኧረ ልጁ ምንም ጥፋት የለው ስራ ነው ዳኒ ህፃን ልጅ አይደለም ማንም ሊጠይቀው አይችልም

  • @teklitghebrehiwet4530

    @teklitghebrehiwet4530

    2 жыл бұрын

    Gobez nesh stige betam .

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    2 жыл бұрын

    @@teklitghebrehiwet4530 ደምሪኝውዴዋ

  • @wuditukassa1402

    @wuditukassa1402

    2 жыл бұрын

    She's stubid you have to slap her

  • @nurudemesa4876
    @nurudemesa48762 жыл бұрын

    ልጁ ይለያል ጨዋ ያሳደገው ምርጥዬ እና ትግስተኛ ያራዳ ልጂ ነው ይመቸው እኔ ብሆን በማይበላበት ብያት ነበር እማሶጣት ፍቅር እኩል ሲሆን ነው ዳኒ ሙሉ በሙሉ ከሷ አልገባለት እሷ አበደች ላይን ቅድብ አይታየውም እንደሚባለው ዳኒ ሊያት አልቻለም ፀጌ ቻይው አልሳካ ሲልሽ ወደ ፕራክ የቀየርሻት ነገር ተመችታኛለች

  • @derejehunde723

    @derejehunde723

    2 жыл бұрын

    Yemanat yichi fara bakachu betam new errrr yaregechgn yemr ene bhon betfi biyat hula yemiwetalgn aymeslegnm sijemer eko esua mnm yemimeleketat neger yelem befitsum ewnet endewm 'liju betam tsebayegna new yesra seatun hula new yeteshamachbet stastela benatachu

  • @user-ln6ew4et4w
    @user-ln6ew4et4w2 жыл бұрын

    እውነቱን ነው አንቺ የዚህን ያህል ድርቅ ብሎ የመጠየቅ መብት የለሽም ልጁን ትግስቱን አስጨረሽው በስመአብ ልጁ ግን እግዚአብሔር ያክብረው እጁ የተንቀጠቀጠው ደግሞ የዛን ያህል ትግስቱን ተፈታትነሽው ነበር እና ካቅም በላይ ነበር የተቆጣጠረው He so smart he so humble 🥰

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael63682 жыл бұрын

    I am amazed by you how you handle it this girl.

Келесі