ዳኒ ቅር አለው ከ ፍቅረኛዬ ጋር ልንጀመር ነው ።

Ойын-сауық

ከ አቢ ጋር video መስራት ልንጀመር ነው
#ethiopia #DaniroyalandTsgeroyal
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Dani royal & Tsge royal does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.
In This Channel You will get an Entertaining Content for the Habeshan Community .

Пікірлер: 43

  • @brukasfew
    @brukasfew Жыл бұрын

    አረ ማርያምን አይደረግም ፅጌ ይደብራል አይደረግም ዳኒ ይደብረዋል ብለሽ ማሰብ አለብሽ ብቻ ደበርሽኝ ጭቃ

  • @tigistzewdealemu9892
    @tigistzewdealemu9892 Жыл бұрын

    እናስይዝ ዳኒና ጽጌ ፍቅር አለባቸው ሁለቱም የውሸት ነው የሚያወሩት

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @adesususu
    @adesususu7 ай бұрын

    አረ ደኒን ❤❤❤❤❤❤❤❤እና ፅጌ ደስህ እኮ ትላላችሁ ፅጌ😂😂😂😂😂

  • @user-jo3wj3vl7n
    @user-jo3wj3vl7n Жыл бұрын

    አረ ፅጌ ደኒን ለማን ትተሺነው አረ ፅጌ እበኪሺ አብረቹ ስሩ ❤❤

  • @user-ky9pj3mm7z
    @user-ky9pj3mm7z Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fireweynisele
    @fireweynisele Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤t&a&d

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын

    አቦግራተጋብታችሁግራአታጋቡን።ወደዛሄዱሆ😂😂😂

  • @MarieMarie-hy2fp
    @MarieMarie-hy2fp8 ай бұрын

    ዐቢ በጣም ያምራል ❤❤❤❤

  • @user-sz8gv9no6w
    @user-sz8gv9no6w5 ай бұрын

    S❤

  • @tiruyelemlem5300
    @tiruyelemlem53009 ай бұрын

    Dani and tsge 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩💖💖💖💖💖💖💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕Abin🤨🤨😏😏aswetu

  • @wondimubekele5603
    @wondimubekele5603 Жыл бұрын

    አትንዛዙብን አሁን ኡፉ

  • @getachewzewde244
    @getachewzewde244 Жыл бұрын

    አስጠላኝ አላይም

  • @messinegn1226
    @messinegn1226 Жыл бұрын

    አር ዳኒ ፅጌን እዳትተዉ እሚምርባችሁ ካተጋ ብቻ ነዉ ሲሁን ተጋብታችሁ አሳዩን

  • @Raheema-xe1gx

    @Raheema-xe1gx

    7 ай бұрын

    አይባልም ለዛኛዉ ልጅ ስሜትም ተጠንቀቁ ምን ያሳታል ያም ቆጅየ ልጅ ነዉ

  • @user-er6uw2ud4m
    @user-er6uw2ud4m Жыл бұрын

    እውት እኔንም ደበረኝ

  • @user-qe1yh3xv6r
    @user-qe1yh3xv6r8 ай бұрын

    Lejw lasgi ayhonme dani naw balshe

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 Жыл бұрын

    የዉነት ዳኒና ጽጌ ባድላይ ብኮኑ ደስ ይለኝ ነበር ግን ምን ይደረጋል ጽጌየ መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላችሁ ፍቅርኛሽም ያምራል ዳኒየ ላተም እግዚአብሔር መልካም የሆነች ሚስት ይስጥህ

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝውዴዋው

  • @user-pi4yk4uu1b

    @user-pi4yk4uu1b

    Жыл бұрын

    ዴምሩኚ

  • @user-qe1yh3xv6r
    @user-qe1yh3xv6r8 ай бұрын

    Dani yaszenal ay tegi atrbeme

  • @user-qe1yh3xv6r
    @user-qe1yh3xv6r8 ай бұрын

    Dani yaszenal

  • @user-lw6we4ig5v
    @user-lw6we4ig5v Жыл бұрын

    ደበራቹኝ

  • @NoorahAhmad-gj7hg
    @NoorahAhmad-gj7hg8 ай бұрын

    Dani 11111111

  • @user-pq9zj9xx5e
    @user-pq9zj9xx5e6 ай бұрын

    አረ ተዉ ግን በጌታ አተሳብዱን የምር ነው እንዴ😮😮😮

  • @user-qe1yh3xv6r
    @user-qe1yh3xv6r8 ай бұрын

    Ara dain.atmelthe

  • @abduse8281
    @abduse8281 Жыл бұрын

    እኔ አላምንም እኔ አላምንም

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @mahletgetachew3658
    @mahletgetachew3658 Жыл бұрын

    ማለት ፅጌ ከነ ዳኒ ጋር ላትሰሪ ነው?

  • @fatumawase

    @fatumawase

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 Жыл бұрын

    እኔ ደበራችሁኝ ዳኔንና ፅጌ አድላይ ብኮኑ ደስ ይለኛል ፣ግንስ አትድገሙት ቢቶዉ እየወደድኳቹ ጠለሗችሁ

  • @YesheworkiTesfay
    @YesheworkiTesfay6 ай бұрын

    ከተለያያችሁ በጣም ያስጠላል እሱን ዉደጅዉ

  • @andyrose16
    @andyrose167 ай бұрын

    የትስ ነው የተዋወቃችሁት ? ለዳኒ ጥያቄ - እሱ ሲኖር ግን የእውነት እንደበፊቱ ነጻ ትሆናለህ ወይ ?? ? ይመልስልን የምትሉ በ Like.! . . . ወይ ዳኒ ከጉያህ . . .

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын

    ግራእንዳጋባቹኝ ግራይግባቹ አቦ ጡዘታሞች😋😂😂

  • @user-yq1tm4xg4o

    @user-yq1tm4xg4o

    Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @sosinasolomon6419
    @sosinasolomon6419 Жыл бұрын

    አብራችሁ ቪድዮ ብትሰሩ ደስ ይለኝ ነበር።

  • @user-cf1jf9ng6o
    @user-cf1jf9ng6o Жыл бұрын

    ሂድ ወደዛ ኣያፍርም እንዴ ልጁ የምር

  • @saadha5100
    @saadha5100 Жыл бұрын

    ደበርሽኝ ፄጌ አሽ

  • @daniroyalandtsgeroyal

    @daniroyalandtsgeroyal

    Жыл бұрын

    አሽ saadh

  • @Helu460
    @Helu460 Жыл бұрын

    #ከዳኒ ጋር ካልሰራሽ unsubscribe አደርጋለሁ 👋

  • @daniroyalandtsgeroyal

    @daniroyalandtsgeroyal

    Жыл бұрын

    ok

  • @Helu460

    @Helu460

    Жыл бұрын

    @@daniroyalandtsgeroyal ❤🙏

  • @user-pw2xi3rh4i
    @user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын

    ፅጌ አለባብሷ ታስተካክል የዝሙት ልብስ ይቅርብሽ

Келесі