ለ ፅጌ ስልክ ገዛውላት

Пікірлер: 404

  • @mahitaiba8387
    @mahitaiba83872 жыл бұрын

    የምር በጣም ነው ያዘንኩት ቅስሟን ሰበርከው እስኪ ገስቶ መስጠት አለበት እምትሉ በላይክ 👍

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube40452 жыл бұрын

    ማን ነዉ እንደኔ

  • @selamtsmedia2075
    @selamtsmedia20752 жыл бұрын

    እናንተ ልጆች ግን ወደ አንድ ነገር ተቀያሩ እንጂ

  • @saniraya7332
    @saniraya73322 жыл бұрын

    ዋዉ ያበደ ነዉ የዛሬዉ ደሞ ግን 🙄🙄🙄🙄ወደ ፍቅር የሚቀየርበት ቀን ናፈቆኛል የዳኒና የደኒ

  • @user-xb5zx3fc9r
    @user-xb5zx3fc9r2 жыл бұрын

    እስኪ እደኔዳኒና ጥጌን የምወዱ👍👍

  • @mularmular8721
    @mularmular87212 жыл бұрын

    ፅጌ ፍቅርነች።

  • @fjfdhd6702
    @fjfdhd67022 жыл бұрын

    ዳኒ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @user-vf3fy6rb4w
    @user-vf3fy6rb4w2 жыл бұрын

    እውነት ዳኒ በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @user-mb2sg8ic4e
    @user-mb2sg8ic4e2 жыл бұрын

    ፅጌ ዳኒየ እወዳቺሆለሁ ቶቶሎ ሥሩልን

  • @tegesetdemelash4483
    @tegesetdemelash44832 жыл бұрын

    እረ ሼ ዳኒ ነምር አናደከኛል 🙄🙄 ጠብቀሽ ስሪለት ፅጉዬ 😂😂

  • @hawahawa8827
    @hawahawa88272 жыл бұрын

    የእውነት እንገዛልሻል ፀጊየ ❤️❤️

  • @hayhassani3155
    @hayhassani31552 жыл бұрын

    ስታምሩ

  • @rawdaal-omary4652
    @rawdaal-omary46522 жыл бұрын

    በጣምነውየምታምሩት

  • @user-tq4yq6zk2m
    @user-tq4yq6zk2m2 жыл бұрын

    ዳኒ ድሮም አንተን ሀሀሀ ብዬ መጠበቄ ማመኔ ስወዳቹ አይለያቹ😘😘😘

  • @ayshatube6139
    @ayshatube61392 жыл бұрын

    ሚስኪን ልጅቱ ስታሣዝን ቁጥራን ላክልኝ ዳኒ እኔ እልክላታለሁ

  • @maqdes4137
    @maqdes41372 жыл бұрын

    ዳኒዬ ስወድህ ሰላማቹህ ይብዛ

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሰራህላት እኛንም ሰራህልን እውነት መስሎን አፊን ከፍቼ ስጠብቅ ብራክ😁🤣🤣🤣🤣

  • @makdesethiopia2279
    @makdesethiopia22792 жыл бұрын

    ዋው ያበደነው ይመቻችሁ

  • @saraaman4733
    @saraaman47332 жыл бұрын

    በፈጣሪ ምን አይነት እብዶች ናችሁ 😂😂😂ፈጣሪ ምስክሪ እደዛሪ ተሸውጄ አላቅም የወነት የገዛህላት ነው የመሰለኝ ፕራክ ይሆናል ብዬ በጭራሽ አልገመትኩም አቤ ዳጊ የስራህን ይስጥህ 😂😂😂

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot36852 жыл бұрын

    ዳዊት በወጣ ይተካ ብያለው መልካም ሰው ነህ

Келесі