ፅጌን ቂቤ ቀባዋት

• ከዳኒ ጋ ተለያየን የፅጌ ቤተሰብ ሁኑ 🙏

Пікірлер: 1 300

  • @daniroyal9689
    @daniroyal96892 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Yq2WpMedc7CyYZc.html

  • @Chereqa1357
    @Chereqa13572 жыл бұрын

    ዳኒ እና ፅጌ አብሮ ብራንክ የሚያሳራችሁን ልጅ አንድ ቀን ለሁለት ስሩት ሪአክሽኑን ማዬት እንፈልጋለን የሚስማማ ላይክ 👍👍

  • @yuhanatube
    @yuhanatube2 жыл бұрын

    የቀራችሁ እየተከተለ የሚረዳውን ልጅ ለሁለት ስሩለት እና አስደስቱን 🥰🥰

  • @sirkyasirkia7160
    @sirkyasirkia71602 жыл бұрын

    በፆም ግቤ አይቀባም ይላሉ ትልቆች ደሞ በጭዋታ ሳዓት የማሪያምን ስም አትጥሩ የማሪያም ስም ክቡር ነው😢🙏

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i2 жыл бұрын

    ማርያምን ሌላ ቪድዮ እያየሁ የናንተ ሲመጣልኝ ልሰበር በጣም ስወዳችሁ😍😍😍😍😘😘 ግን ዳኒ ተሣሣትህ በማርያም እያለችህ ክርስቲያን አይደለህ😭

  • @fatuma4439
    @fatuma44392 жыл бұрын

    ዉድ የኪርስተን ቤታሳቦቼ እንኳን ለፋስካ ፆም በሰለም አደረሳቹ ❤💚💛⛪

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube45212 жыл бұрын

    ቅቤ የሚቀባ ጓደኛ ታድለሽ እናት የምታስበውን አሰበልሽ ጌታን

  • @hdmediatube
    @hdmediatube2 жыл бұрын

    ዳኒ ያንተ ፕራንኮች ይለያል በጣም ደስ ይላል እንዳታመሩ እና እንዳትጣሉ እንጂ ፈታ በሉ

  • @yemareyamnegn1931
    @yemareyamnegn19312 жыл бұрын

    ልጁ ግን ያስቀኛል ሉለታችሁንም አብሮ ፕራንክ ያረጋል😃

  • @senayitgtube9632
    @senayitgtube96322 жыл бұрын

    እዉነት አብረቀረቀች ይመችህ ዳኒ በተወደደ ቂቤ አቀዘቀዝካት አዉነት ጥሩ ሰዉ ነህ 😂😂😂

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck2 жыл бұрын

    ቅቤ ለሴት ልጂ አሪፍ ነው ነገር ግን በፕሮግራም ነው ግን ብትጋብ ደሰ ትሉ ነበር ፕሊሰ ተጋቡ 🙏🙏

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr2 жыл бұрын

    ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀዉ የነዚኢን አድርቅ ልጆች ቪዲዮ 🤣🤣 ሥትመቹኝ ከምር 🥰🥰🤣👌

  • @user-bu5ob4nj1v
    @user-bu5ob4nj1v2 жыл бұрын

    አቤት ወንድም ብሎ ዝም ነው አዛኝ ነህኮ መታደል ነው ወንድ ልጅ ቂቤ በእጁ ሲቀባሽ ታድለሽ 😂😂😂😂😂

  • @tube-qv1pu
    @tube-qv1pu2 жыл бұрын

    ምናለ ቅቤውን ለኔ ልካችሁልኝ ብሆን😁😁😁ደስ ትላላችሁ እንኳን ታረቃችሁ😍

  • @esuyeyoutube2858
    @esuyeyoutube28582 жыл бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያችሁ

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja29532 жыл бұрын

    ዳጊ በጣም የዋህ ነህ ጭንቅላቷን አራሳት ተባረክ

  • @asterdebebe6200
    @asterdebebe62002 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ እደዚህ ነው የሚያምርባችሁ።

  • @ter2065
    @ter20652 жыл бұрын

    ዳኒ በጣም ጓበዝ ነህ 😂😂😂 ቅቤ ቀብቶ ይቅር የሚል ካለማ እኔንም ቢቀቡኝ

  • @haymanot6323
    @haymanot63232 жыл бұрын

    ከዚ የበለጠ በቀል ስንጠብቅ አይ ዳኒ እንዴት ጎደሀት ከከከከ 😂😂😂😂 ለማንኛውም እንኳን ታርቃችሁ ❤❤

  • @user-bh3sd1jc9z
    @user-bh3sd1jc9z2 жыл бұрын

    በተወደደ ቅቤ ፅግዬ እንዴውም ማመስገን አለብሽ

Келесі