bermel Georgis ከስደት አለም መጥቼ ድንቅ ነገር ተደረገልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Ойын-сауық

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 310

  • @AmiLove-hq8sz
    @AmiLove-hq8sz2 ай бұрын

    ደጅህ ለምንጓጓው ሁሉ ለደጅህ አብቃን ሰማእቱ ጊዮርጊስ

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    2 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    2 ай бұрын

    አሜንንን

  • @user-pz5kq8lv2c

    @user-pz5kq8lv2c

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-si9xs5pl7d

    @user-si9xs5pl7d

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @Rakb553

    @Rakb553

    2 ай бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f2 ай бұрын

    እባክህ ቅዱስ ጎርጊስ ከማርከኝ ከዉደድከኝ ለደጅህ አብቃኝ ደክሞኛል አግዘኝ በቃ

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu59302 ай бұрын

    አራት ጊዜ ሞቶ ሦስት ጊዜ የተነሳው የሎዶቅያው ድንቅ ሰማዕት ሀያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይህ ነው። አሜን አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብN

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @woinshetalemu770

    @woinshetalemu770

    25 күн бұрын

    @@aboaomr5163 Amennnnn

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ርዳኝ የውስጤ አንተ ታውቃለህ 😢❤❤❤❤

  • @semret8073

    @semret8073

    2 ай бұрын

    አሜን 🙏

  • @Meski-or8ln

    @Meski-or8ln

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j2 ай бұрын

    ላንች የደረሰ ፈረሰኘው ጊወርጊስ ለኔም ይድረስልኝ ደክሞኛል እባክህ እንቆቅልሸን ፈታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @beletefasika7997

    @beletefasika7997

    2 ай бұрын

    በጣም እንም እንዳንች ነኝ ውዴ የህይወቴ መስመር ውሉ ጠፍቶብኛል

  • @user-jo5de5kv8l

    @user-jo5de5kv8l

    2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢 inemin asibegni abate

  • @comceill4582
    @comceill45822 ай бұрын

    የኔ አባት ቅዱስ ጊዎርጊስ ስደት ስልችት ብሎኛል በሀጢያት ታጥቤያለሁ ለደጅክ አብቃኝ በንስሀ ልታጠብ እባክክ እርዳኝ የኔ አባት ጊዎርጊስ😢😢

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    2 ай бұрын

    እኔም ሰልቺቶኛል የሰው ፊት እሳት ነው efffffffffffff 😢😢😢😢ለደጁ ያብቃን

  • @makerma3853

    @makerma3853

    2 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    2 ай бұрын

    Yena wed ehte ename betam selechetogale ena aberen enhadalen bermel kidose gewergese bekerbe Ethiopian kegebashe

  • @merhawitkidanemariam3617

    @merhawitkidanemariam3617

    2 ай бұрын

    ኣይዙቹ ሰማእቱ ጊዎርጊስ አንድ ቀን ሰብስቦ ለደጁ ያበቃናል 🙏

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    2 ай бұрын

    @@user-pd7cc2me8x አይዞሺ ያሳካልሺ አድ አመት ይቀረኛል እህቴዋ

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n2 ай бұрын

    ኪዳነምሕረት እናቴ ፈዋሸ ለደጂሽ አብቂኝ❤ 🤲🤲🤲

  • @user-vl6zt6is6d
    @user-vl6zt6is6d2 ай бұрын

    አቤት መታደላችሁ እግዚአብሔር እኛንም ማረን ሰመአታቱ ቅዱስ ጊወረጊስ ፈወሰንበመንፉስ ቅዱስህ ስደት ነው ያለሁት 😢😢😢😢አባቴ እኔም በረከት ባዶ ነኝ

  • @LovelyButterfly-jy6rn
    @LovelyButterfly-jy6rn2 ай бұрын

    ሁላችንንም ስደት ያለነዉን ልጆቹን የልዳዉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅ ያብቃን ይቺን ፁፍ የምታነቡ ሁሉ የልባችሁን መሻት ይፍፅምላችሁ አሜንን፫🕊🕊🕊🙏

  • @haimont9075

    @haimont9075

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Tignega-ny1hi

    @Tignega-ny1hi

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @aboaomr5163

    @aboaomr5163

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @Bayeshkasa-zo1di

    @Bayeshkasa-zo1di

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @betelhembirhanu5773

    @betelhembirhanu5773

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-cw3bq3qe8n
    @user-cw3bq3qe8n2 ай бұрын

    ሰማዕቱ ጊወርጊስ አንተ ለደጂህ አብቃኝ ❤🤲🤲🤲 💚💛❤️

  • @tuhui88okhu4
    @tuhui88okhu42 ай бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድም እና እህቶቼ በእመቤታችን ለለምናቹ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሃይለገብርኤልን ለጸበልህ አብቃው ብላቹ በጸሎት አስቡኝ።

  • @mimiayele8337

    @mimiayele8337

    2 ай бұрын

    ፀሎት ልማናህን አምላከ ቅዱስ ጌዮርጊስ ይስማህ ለደጁ ያብቃህ

  • @tuhui88okhu4

    @tuhui88okhu4

    2 ай бұрын

    @@mimiayele8337 Amen,Amen,Amen.

  • @user-wc9ow5js4i

    @user-wc9ow5js4i

    2 ай бұрын

    ቸሩ አምላክ ለደጁ ያብቃን

  • @tuhui88okhu4

    @tuhui88okhu4

    2 ай бұрын

    @@user-wc9ow5js4i Amen,Amen,Amen

  • @danimagna1144

    @danimagna1144

    2 ай бұрын

    የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ከሀጢያት በስተቀር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ

  • @getemetaferya1924
    @getemetaferya19242 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጀሰላምህ አድርሰኝ አብቃኝአሜንንንንንንን😢😢😢😢😢😢

  • @fikrtesilase
    @fikrtesilase2 ай бұрын

    ወንድማችን አላየ ስትጠይቃቸው በትእግስት እና በተመስጦ ሁነህ ትኩረትህን በእንግዳ ላይ አድርገህ የምታዳምጣቸው ነገርህ በጣም ነው ደስ የምለው እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርክህ።

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k2 ай бұрын

    አቤት መታደል የኔ እናት ላንቺ የድረሰህ ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ይደረሰልን ለሰደተኞቹ😢😢😢

  • @user-me3vu9bv5c
    @user-me3vu9bv5c17 күн бұрын

    የኔ አባት የበርሜሉ ሰማህቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለንሰሐ ለደጅክ አብቃኝ

  • @user-go6hl2zq4l
    @user-go6hl2zq4l2 ай бұрын

    ስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ ርዳኝ ለደጂህ አብቃኝ❤❤❤

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie71562 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህ ማረን ይቅር በለን ለቅዱስ ጊዮርጊስ የሰጠኸውን ቃል ኪዳን ለሁላችንም በረከት አድለን ። ኤልሻዳይ የጉዞ እና የእርዳታ ማህበር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ።

  • @andinetyismunigus9426
    @andinetyismunigus94262 ай бұрын

    ሰመዓቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @mare7241

    @mare7241

    2 ай бұрын

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @user-pd7cc2me8x

    @user-pd7cc2me8x

    2 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @tigisttufa6469

    @tigisttufa6469

    2 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen lehulachnem 😢

  • @TADILAEtu
    @TADILAEtu22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese1544Ай бұрын

    ሰማቱ ቅድስ ጊዎርግስ እድ በደሌ ሀጥያቴ በዝታልና ስለቸሩ መዳንያለም ብለህ ለደጅህ አብቃኚ

  • @user-wg5jk8sq9z
    @user-wg5jk8sq9zАй бұрын

    የሰው ልጅ መከራ፣የየዋህ ሰው እምነት፣ ተዓምረኛውና ሰማያዊው መዳን። ግነዩ ለእግዚአብሔር እስከ ለዓለም ምህረቱ።

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ እባክህ በስደት አለም ደከመኝ የዉስጥን ቋጠሮፍታልኝ እባክህ ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ ሳልሞት ደጅህን አስረግጠኝእባክህ የመዳኔ ቀንአቅርብልኝሰማእቱ😢😢😢😢😢

  • @Meski-or8ln

    @Meski-or8ln

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-4452 ай бұрын

    ቅዱስ ጊወርግስ ይድረስልን በየአለንበት🙏🙏🙏

  • @Tignega-ny1hi

    @Tignega-ny1hi

    2 ай бұрын

    አሜን

  • @Bayeshkasa-zo1di

    @Bayeshkasa-zo1di

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r2 ай бұрын

    እውነት ነው የስደትን ያያየ ነው የሚያውቀው ሁሉንም በውስጣችን ይዘን ነው የምነኖረው

  • @user-pz6ur8ow6l

    @user-pz6ur8ow6l

    2 ай бұрын

    እውነት ነው ግን አንድ ቀን ደጁ እንደምንረግጥ ሙሉ ተስፋ አለን 🎉🎉🎉ምን ይሳነዋል የጊዮርጊስ አምላክ❤❤❤

  • @Samrawit-pj9hg
    @Samrawit-pj9hg2 ай бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለደችህ አብቅተክ ማረኝ

  • @user-bg5tg5rc3c
    @user-bg5tg5rc3c2 ай бұрын

    ቅዱሰ ጊዮርጊስ ሰማዕት ወደ ጀጅህን አብቃን ቅዱሰ አባቴይ እንዴት ደሰሰ ይላል ታአምረና ኤኔም ማየት እፈልጋለሁ አብቃን

  • @AyelechYifiru
    @AyelechYifiruАй бұрын

    ቅዱስገወርጊስለኔምፍቀድልኝአምላኬቸርነክን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-cq3sq5de5y
    @user-cq3sq5de5y23 күн бұрын

    ላች የደረስ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን በስደት ያለነው ሁላችንም ለሀገራችን አብቃን

  • @ngsti277
    @ngsti2772 ай бұрын

    ማዳሜ ፈቅዳልኝ እኔም እህዳለው ከፊስካ ባህላ ቀን እየቆጠርኩ ነኝ እንደእሩጉዝ በጣም ጒጉቻለው መድህንኣለም ያሳካልኝ ኣሜን

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    2 ай бұрын

    እባክሽ ስትሄጄ ከርታታዋን ፅጌ ማርያምን በሀጥያት የቆሽሽችዋን ስድተኜዋን ድረስላት በይው እህቴ አድራ አድራ።

  • @ngsti277

    @ngsti277

    2 ай бұрын

    @@mazidebesay9066እሽ እግዚኣብሔር ያስብሽ እህት

  • @mazidebesay9066

    @mazidebesay9066

    2 ай бұрын

    @@ngsti277 ስማእቱ ያክብርልኝ እህቴ

  • @user-xd4wz6vb5k

    @user-xd4wz6vb5k

    2 ай бұрын

    እይት አናግርኝ ዱባይ ነኝ የት ነሽ

  • @eftah21

    @eftah21

    2 ай бұрын

    ታድለሽ😢😢😢😢

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22112 ай бұрын

    አረ ስልኩን አንሱ ወንድሞቼ 😢ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችን ይድርስልን አሜን ለደጁ ያብቃን

  • @fekreimareyametadesse7814
    @fekreimareyametadesse78142 ай бұрын

    ሊቀ ሰማእታቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የኔ ፀጋ በረከት

  • @sargentcurls6578
    @sargentcurls65782 ай бұрын

    እግዚአብሔር እኛንም ለዚህ በረከት ያብቃን🙏🙏🙏

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTubeАй бұрын

    ቅድሱጊወርጊስ ለደጀ ያብቃን❤❤❤

  • @mesietesfaye8648
    @mesietesfaye864821 күн бұрын

    እንኳን ትዳርሽም ጤናሽም ተመለሰልሽ አንቺን የተለመነ አምላክ እኛንም ይለመነን ለቦታው ያብቃን :: ክብር ለስሙ ይሁን ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @Yeshi987
    @Yeshi987Ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ያሳደከኝ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢

  • @user-tz2yn8ni5y
    @user-tz2yn8ni5y2 ай бұрын

    በረሚል ቅዱስ ጊዎረጊስ እባክህ ለእኔም ፍቀድልኘ ጥራኘ

  • @user-gb1kh8qv4w
    @user-gb1kh8qv4w2 ай бұрын

    የኔ አባት ቅዱስገወርጊስ የዉስጤን ታዉቃለህና አተፈፅምልኝ ትዳሪን ባርክልኝ ለደጅህአብቃኝ😢😢😢😢

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg2 ай бұрын

    እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም ዳዊት መዝሙር22😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1mlАй бұрын

    ሰማቱ ቁዱስ ጌርጊስ አባትየ አባክህ ለድጅህ አብቃኝ 😭😭😭

  • @workaferahuMekonnen
    @workaferahuMekonnenАй бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህን ለደጂህ አብቃኝ እና ታአምርህን ሊመስክር

  • @AssDdf-xu9iy
    @AssDdf-xu9iy2 ай бұрын

    Amen Amen Amen ማረኝ ቅዱስ ግዮርጊስ አተ ፍቀ ድልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fi3lw8em8u
    @user-fi3lw8em8u2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ ሰማእቱ ለቅዱስ ቦታህ አድርሰህ ማረን

  • @user-qx1dp6ti9h
    @user-qx1dp6ti9hАй бұрын

    እናቴ ኪደና ምርት ለዚ ቅዱስ ቦታ ፍከጂልኝና ደጁን ልርገት

  • @HanaHana-fp2yy
    @HanaHana-fp2yy2 ай бұрын

    አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @avg4628
    @avg46282 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ከፈቀድክልኝ ስደተይ ኣሳጥርልኝ እና ወደ ቤትክ ጥራኝ

  • @Maruu1978
    @Maruu19782 ай бұрын

    ሰማእቱ ብዙ ፈውስ፣ ብዙ ተአምር፣ ብዙ ድህነት፣ ብዙ ምስክርነት፣ ብዙ ለአለም ማስተማሪያ የሚያደርጋቸው ሰዎችን ገና ይጠብቃል። እኔንም ለደጁ ያብቃኝ ፀሎቴ ነው። አምናለሁ ፀሎቴ ይሳካል።

  • @zena4992
    @zena49922 ай бұрын

    ሰመአቱ ጊዮርጊስ አባቴ ለደችህ አብቃኝ በውስጤ ያለውን አንተ ታውቀዋለህ እባክህ ሰመአቱ ምህረትህን ላክልኝ😢😢😢😢😢

  • @melkammelkam9554
    @melkammelkam95542 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለደጁ ያብቃን በፆለታቹሁ አስቡን በረከቱ አይለየን

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya74702 ай бұрын

    እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣምርልሽ ልጆችሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በትዳርሽ ቀሪ ዘመንሽን እመብርሃን ትባርክልሽ ሥደትን ያየይረዳዋል አንችን የሠማ ፈጣሪ እኛንም ይሥማን 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-gf5gc1bw4s
    @user-gf5gc1bw4s2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ

  • @makerma3853
    @makerma38532 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ናብዚ የብቃዓና

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida51382 ай бұрын

    አሁን ጥሩ ስቱዲዮ ገባቹ በርቱ የበረከት ቤት ይሁንላቹየሰማዕቱ በረከት አይለየን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲

  • @user-hs8in5zo6g
    @user-hs8in5zo6g2 ай бұрын

    አባቴ ፍቀድልኝና ከስደት መልስ ደጅህን ረግጬ ልዳን እባክህ አጋንንት እየተፈታተነኝ ነው😢😢😢😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema51762 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ትውልድን ሁሉ በቸርነትህና በይቅርታ አይንህ አይተህ ፍጡሮችህን ሁሉ የፍቅሩንና የእምነቱን ጸጋ አትምብን።

  • @EyerusAyele-dr9do
    @EyerusAyele-dr9doАй бұрын

    ሰማዕቱ አባክህን የልቤን መሻት ሰለምታውቀዉ አንተ በመንገድህ ፈፅምልኘና ለደጅህ አብቃኝ!!

  • @MeliTamerat
    @MeliTamerat2 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🏽 እናንም ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጥራን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u2 ай бұрын

    ስደትን የምናውቅ እናውቃታለን እግዚአብሔር ልመናሽን ይስማሽ እኔም ኪዳነ ምህረት በልጂነቴ ብዙ ያረግሽልኝ በቃ ሀገሬን መልሰሽ ለደጂሽ አብቂኝ😢

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዉርጊስ ለደጅ ያብቃን

  • @user-bl9ku8nl4v
    @user-bl9ku8nl4v2 ай бұрын

    studio የሚሰራው እንደዚህ እና እንደ ዶርቃ ሚዲያ ነው የምን ዘባተሎ መጋረጃ ነው በፈጣሪ ያምራል በደንብ ጥሩ ጥሩ ሰዎችን ምስክርነቶችን ቶሎ ቶሎ አቅርቡልን እጥፍ ነው ከዚ በኋላ እድገታቹ በርቱ እንዳታቋርቱ ብቻ

  • @user-xk4rj7cb1p
    @user-xk4rj7cb1p2 ай бұрын

    በእውነት እህታችን ላንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ በምልጃህ 🙏

  • @Eyob797
    @Eyob7972 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @user-bl9ku8nl4v
    @user-bl9ku8nl4v2 ай бұрын

    ሁሌ ቅር የሚለኝ ነገር video ላይ ቅንብሩ ምናምን ምርጥ ነው ግን አቀራረፁና studio ነበር ጭልም ያለ ይደብር ነበር አሁን ያምራል የዛሬው እና studio በጣም ውብ ነው

  • @user-vy6tq2xp9c
    @user-vy6tq2xp9cАй бұрын

    ሰማቱ ቅዱስ ጊወርጊስእኔንሀፂያተኘቱን ልጂህን ለደጂህ አብቀኝለንስሀሞሞትአብቅኘ እረእናተ በፆፆለትአስቡኝ ነብሴተጨንቃለችእባካችሁ ል ለምናችሁስለሰማቱብየእርዱኝ በፆፆለት❤❤❤❤❤❤❤

  • @ggg430
    @ggg4302 ай бұрын

    😢😢😢😢 እፍፍፍ ላች ለደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @selamtube9373
    @selamtube93732 ай бұрын

    ስማእቱ ለደጂህ አብቃኝ ወድሜን ስላመጣህልኝ ከደጅህ አመስግንሀለሁ እኔን እብቃኝ አሜን

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu17392 ай бұрын

    አሜን ለደጁ ያብቃን ማር ቅዱስ ጊዮርጊስ🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹

  • @selamgie
    @selamgie2 ай бұрын

    ቅ/ጊዮርጊስ ለክረስቶስ ቅዱስ ስጋና ክቡር ደም አብቃኝ፡፡ ፈጥነህ ፈውሰኝ፡፡

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp2 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @trsehet-mariamalemayehu5576
    @trsehet-mariamalemayehu55762 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለደጁ፣ያብቃን፣

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg2 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን አደንን ጌታ ሆይ

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u2 ай бұрын

    ሰማዕቱ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ❤ ብቻ ትውቃለህ የልቤን ኪዳነ ምህረትዬ

  • @demisse7777
    @demisse77772 ай бұрын

    ሰማዓቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @amwolde2619
    @amwolde26192 ай бұрын

    ለደጅህ አብቃን ሰማእቱ ጊዮርጊስ

  • @user-zs1sr9ko2b
    @user-zs1sr9ko2b2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @chalasego6826
    @chalasego68262 ай бұрын

    የኔ አባት ቅዱስገወርጊስ የዉስጤን ታዉቃለህና አተፈፅምልኝ ትዳሪን ባርክልኝ ለደጅህ አብቃ

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt2 ай бұрын

    ሰማዕቱ አባቴ ይቅር በለን ለደጅህ አብቃን

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali93902 ай бұрын

    እኔንም አሰበኝ ሰማእቱ እናቴ ቅድሰት ኪዳነ ምህረት❤❤❤

  • @user-ux4he5nx6f
    @user-ux4he5nx6f2 ай бұрын

    አሜን ሰማእቱ ከስደት መልሰህ ለደጅህ ያብቃን 🙏💕

  • @saramalatha9286
    @saramalatha92862 ай бұрын

    አሜንንንን አንችን የሰማ አምላክህ ለሁላችንም ይስማ❤❤😢😢

  • @SebleHabte-ic8ik
    @SebleHabte-ic8ik2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለደጁ ያብቃኝ

  • @lieltbirhanu8273
    @lieltbirhanu8273Ай бұрын

    ሰማእቱ አባቴ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ😢😢😢😢😢

  • @user-ni5kz9zm9e
    @user-ni5kz9zm9e2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wl5nb9ms5j
    @user-wl5nb9ms5jАй бұрын

    አባቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔንም በሠላም ለሀገር አብቃኝ

  • @cookiekebinash-ee4bc
    @cookiekebinash-ee4bcАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-ss7yd5io4x
    @user-ss7yd5io4x2 ай бұрын

    ሰማዕቱ ባለንበት ረድዔትና በረከቱ ይደርብን።

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw24 күн бұрын

    Amen [23] Amen Amen❤❤❤❤

  • @mobilmobil4608
    @mobilmobil4608Ай бұрын

    Fetari hoy late yemisaneh elemena ledejeh abkagi yemiyaschnqein hulu areklegi Amen Amen kedus giyorgis abate hayleh ke ehga ayeley

  • @Kidest-ow3bw
    @Kidest-ow3bw2 ай бұрын

    ቀሪው እድሜሽን ይባርክልቀሽ

  • @user-ni5kz9zm9e
    @user-ni5kz9zm9e2 ай бұрын

    አሜን አሜ

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h2 ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም እረዳን 👏👏👏

  • @tigist12gm28
    @tigist12gm28Ай бұрын

    አሜን ቃልህወይት ያስማልን አሜን አሜን

  • @HeymiHeymi-ro6zu
    @HeymiHeymi-ro6zuАй бұрын

    ለደጅህ አብቃ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @wsasews4395
    @wsasews43952 ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛን ስደተኞች ልጆችህን ለደጂህ አብቃን አሜን

  • @nzantnzamenamenamenzimaree1366
    @nzantnzamenamenamenzimaree13662 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜን ሁላችን እንኳን ኣደረሳችሁ

  • @Rakb553
    @Rakb5532 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን በእውነት አንቺን የረዳ እኛንም ለደጁ ያብቃን በቸርነቱ አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱😢😢😢

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784Ай бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አይዞሺ ያልፋል ለበጎ ነዉ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fnot123
    @Fnot1232 ай бұрын

    qudus giyorgis lenem wede ante aqagn kene betesbuche amen.

  • @libanosferew1333
    @libanosferew13332 ай бұрын

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልጄ ወልደ ጊዮርጊስ ነገር አደራ የነገርኩህን አደራ!!!

  • @sayiethiopia
    @sayiethiopia2 ай бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ከስደት መልሰህ ለደጆህ አብቃኝ 🙏🙏🙏🙏❤

Келесі