አብጄ እራቁቴን እሄድ ነበር ራሴን ያወኩት ፀበሉ ላይ ነው ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር ክፍል 91

Ойын-сауық

አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
telegram :-t.me/mahbereelshaday16
ቢሯችን መገናኛ ማራቶን(ሀይሌ ህንፃ) ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 603 እንገኛለን
ስልክ:-0941161616
0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
telegram :-t.me/mahbereelshaday16

Пікірлер: 396

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336Ай бұрын

    እኔ ምንም ቃል የለኝም 😭 ይሄንን ምስክርነት በአይኔም እያየው በጆሮዬ እንድሰማ ስለፈቀደችልኝ እመብርሐን አመሰግናታለው ። ለድጅሽ አብቂን ኪዳነ ምህረት እናቴ ሰመዓቱ አንተም እርዳኝ እርዳን ደጅህን እንድረግጥ እና ነፍሴ እንድትድን ።

  • @tamrat-kifleabebe2054
    @tamrat-kifleabebe2054Ай бұрын

    እህታችን የአምላክ እናት ፍጽምት ንጽሕት ቅድስት ድንግል ማርያም በእውነት ፍጹም ከአንቺና ከልጅሽ ጋር ትሁን። አሜን።

  • @senaytwebetu4825

    @senaytwebetu4825

    Ай бұрын

    .

  • @ephraimtsegaye8504
    @ephraimtsegaye8504Ай бұрын

    የባንክ ቡኳን እስቲ አሰባስበን የሆን ብር ባንክ ውስጥ እናስቀምጥላት plss

  • @saritube4327

    @saritube4327

    19 күн бұрын

    Teru hasab nw

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2uАй бұрын

    ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ🤲🥺🙏 ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ✝️♥️🤲🕊

  • @NatikAkiye-ce9fl

    @NatikAkiye-ce9fl

    Ай бұрын

    Amen

  • @ephraimtsegaye8504
    @ephraimtsegaye8504Ай бұрын

    ወንድ ነኝ ግን አለቀስኩ የእናቴ ውለታ የነብሴ እናት ቃል እኮ የለኝም ማርያምን እናቴ ምን ልብል፦ሃዛብ ኑ ድንቅ ነገር እዩ አምላካችን የምረሀት አምላክ ነው ስራ ድንቅ ነው እጹብ ነው ፍቅሩ ወሰን የለውም ኑ ክርስቲያኖች የእናታችንን ድንቅ ሚስጥር እዩ በምን እና በምን እንመስላት 🤔እኔጃ ቃላ እኮ ደካማ ነው 😭😭😭😭😭😭አይዞሽ ላታጠነክርሽ አልተረከበችሽም❤❤❤

  • @zewudiegetu-vb5iw
    @zewudiegetu-vb5iwАй бұрын

    እስካሁን ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ የዚች ልጅ ግን ይለያል እግዚአብሔር ይመስገን ድና ለዚህ ምስክርነት መብቃቷ የተመሰገነ ይሁን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534Ай бұрын

    እባካችሁ ኢትዮጵያውያን መልካም ባናደርግ በሰው ላይ ይህን ያክል ክፋት የምናደርገው ውይ በስመ ስላሴ እውነት ማስተዌን ይስጠን

  • @hibretmulu2440
    @hibretmulu2440Ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ ለደጅክ አብቃኝ

  • @user-ce2hv3ti7l

    @user-ce2hv3ti7l

    Ай бұрын

    ሰማዕቲ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ !!!

  • @user-ud9kz6ln2u
    @user-ud9kz6ln2uАй бұрын

    እህቴ እዴት እዳሳዘንሽይ ስራውንም ኪዳነምረት ትሰጥሻለች እፍፍፍፍ አቤት መተቶኞች እሱ ይፍረድባችው አይዞሽ ጨርሶ ይማርሽ

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2hАй бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እስከነ ቤተሰቦቸ

  • @user-dm2is6of7o

    @user-dm2is6of7o

    Ай бұрын

    Amen me too

  • @zerfnshhylgebrl8876

    @zerfnshhylgebrl8876

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይረዳሻል ያልፋል ሁሉም ነገር

  • @Yasmina-hl3pq

    @Yasmina-hl3pq

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @selfiemobile2515

    @selfiemobile2515

    Ай бұрын

    Ye hulachim mignot new amen amen

  • @alphastate2

    @alphastate2

    26 күн бұрын

    አሜን ሁላችንንም

  • @mulusew505
    @mulusew505Ай бұрын

    አሁንም ትርዳሽ እመቤቴ ልጇ መቼም ትተው አያውቁም ከዚህም በላይ ታነሳሻለች አምናለሁ ብዙ ሰዎችን አይቻለሁ ከራሴም ❤

  • @user-zu5rl9hj4j
    @user-zu5rl9hj4jАй бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እናታችን ጨርሶ ይማርልን ላንች የደረሰ ሰማዕቱ ለሁላችንም ይድረስልን ጎዶሏችንን ይሙላልን ለደጁ ያብቃን የድሮዋ ኢትዮጵያ ደስ አይሉም ከሗላ የሚሰሙት

  • @yordimelese2641
    @yordimelese2641Ай бұрын

    የዘርያቆብ እመቤት የፃድቃኔዋ ማርያም ለምነናት መች አጣን ክብር ይግባት

  • @zena4992
    @zena4992Ай бұрын

    የኔ እህት ከዛ ሁሉ መከራ እዚህ ያደረሰሽ እግዚአብሄር ይመሥገን አይዞሽ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሶ ሂወትሽን ይባርክ እመ ብርሃን እመ ብዙአን አዛኝቱ ቀሪ ዘመንሽን ታስተካክልልሽ አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጀህ አብቃኝ አንተ ከምታውቀው የኔ ከማለውቀው ፈተና እባህ ባለሁበት ጎብኘኝ

  • @Misneb
    @MisnebАй бұрын

    ዳዊት ስታነጋግራት ምን ያህል እንደተነካህ እያየሁ በእውነት እግዚአብሔርን አመሰገንኩ። እንደስዋ ያሉትን በመከራ ውስጥ ኖረው እግዚአብሔር የደረሰላቸውን እህቶቻችን ታሪክ በእርጋታ ሰምታችሁ በሀዘን ውስጥ ሆናችሁ የምታስደምጡን ቀላል አይምሰላችሁ። ተባረኩ! እኔም በስልክ ላይ ደውዬ አነጋገርኩዋት። በእውነት በጣም በተረጋጋ ሁኔታ ሆና አነጋገረችኝ። በጣም ደስ አለኝ። የኪዳነምህረትንና የሰማዕቱን ድንቅ ተአምራት በግልፅ አየሁባት። የስዋ ምስክርነት ለብዙዎች ተስፋ ቆርጠን ላለን ትልቅ ትምህርት ስለሆነ መላልሰን እናዳምጠው። ብዙ ታተርፉበታላችሁ፣ እኔ ብዙ እየተማርኩ ነው። አቅም ያለን የቻልነውን እናግዛት....

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6gАй бұрын

    ልጅቷን አገናኙኝ በትክክለኛ አድራሻዋ እመቤቴ ልትረዳት ትፈልጋለች 😊

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721Ай бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቤ

  • @hiwanKaliy
    @hiwanKaliyАй бұрын

    እህታለም እንኳን እመብርሃን ረዳችስ አይዞሽ ቀሪ ዘመንሽን ታስተካክልሊሽ ❤ እማዬ መመክያዬ ክዳነ ምህረት ደካማ ልጅሽን ለደጅሽ አብቅኝ 😢

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390Ай бұрын

    መተተኞች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እህቴ እንኳንም የምህረት እናት ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ፈወሶሸ ፍፃሚሸን ያሳምርልሸ ❤❤❤

  • @bethaaddis4743

    @bethaaddis4743

    Ай бұрын

    Amen

  • @merimeri5901
    @merimeri590111 күн бұрын

    ኪዳነምህረት እናቴ ክብርና ምስጋና ይገባሻል ለደጅሽ ያብቃን 😢😢😢

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176Ай бұрын

    እምዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ። አይዞሽ ይቺ አለም ከንቱ ነው። በርቺ። ተመልሰሽ ወደባህርዳር አትሂጂ። እዛው ጎንደር አካባቢ ወደከተማው ውስጥ በትንሽ ነገር ትንሽ ሥራ ጀምረሽ እመቤቴ ትልቅ ታደርግልሻለሽ አትቸኩይ።

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4xАй бұрын

    ኡፍፍፍ የስው ልጅ ክፋት ምን ኣድርጋ ነው ይሄን ያክል ጭካኔ😢😢😢😢 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ኣሁንም በመንገድሽ ትጠብቅሽ የኔ እናት❤❤

  • @FithanegestGidena
    @FithanegestGidena20 күн бұрын

    😢😢😢 በጣም ነው ያዘንኩት የሰው ልጅ ክፋት እህቴ እንኳን ዳንሽ ለኛም ቅድስ ጊዮርጊስ የደረስልን ወደ ደጁ ያብቃን ክብር ለ ድንግል ማርያም ❤

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721Ай бұрын

    ግን ስንት አመት ነው የሚኖሩት የሚመቱት ሰዎ አምላኬሆ ማስተዋሉን ስጣቼው የእኔ እህት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈወስሽ እንኳን ድነሽ ለምስክር በቃሽ እኔ አልቻልኩም እኔ በሰማም ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቤ

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert674222 күн бұрын

    አምላክ እንደገና ፈጠራት በእሷ አይነት በሾታ ተይዞ ስንት የጠፋ አለ በጣም እድለኛ ሴት ነች በውነት በሁሉም ነገሯ አምላክ ከሷ ጋር ነበር ስለሁሉም ነገር አምላክ ይመስገን ነው የምለው የተረዳውት ከሷ ህይወት መልካም መሆን ደግ ሆን በአምላክ ዘንዳ እንደማይረሳ ተፅፎ እንደሚቀመጥ ስንቅ እንደሚሆነን ተረድቻለው መልካምነቷ ነው ለዚህ ያበቃት በአለም ስንኖር ግን አይመስለንም እያንዳንዱ ደግነታችን ዋጋ እንዳለው የእህታችን ህይወት ያሴተምረናል ብቻ ድንቅ ነው

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui220412 күн бұрын

    በስመአብ በሰው ላይ ያለውን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን በእውነት የዚህን ያህል ክፋት አይ ዳቢሎስ

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1kАй бұрын

    ጌታ ሆይ ተመስገን ተመስገን ከሰማእቱ በረከት አሳድርብን አሜን

  • @anleytade6104
    @anleytade6104Ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተመሰገነ ይሁን።

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598Ай бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ እመ አምላክን የያዘ ወድቆ አይቀር አይደል ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እህቴ አይዞሽ

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOSАй бұрын

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ሙሉዉን ህይወትሽ ያስተካልልሽ አሜን አቤቱ መድኃኔ ዓለም ሆይ መልካም ልብ ስጠኝ ክፉ የሚያስቡልኝም አርቅልኝ አሜን 😢

  • @yehezbalem7474
    @yehezbalem7474Ай бұрын

    እህቴ የባህርዳር ሴቶች የምቀኛ የወሬኞች የመተተኞች ከተማ ነው፣ አያረጉም አይባልም፣ እንክዋን እግዚአብሔር ፈወሰሽ፣

  • @BabaBebi-of4ke
    @BabaBebi-of4ke23 күн бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721Ай бұрын

    የእኔ እናት ስታዛዝ በእግዚአብሔር ወደ ባህርዳር እንዳትኽጅ እህቴ እኔ ባህዳር ዳር ነው ከነባሌ መተት የተደረገብኝ ያውም የባሌ ዘመዶች ናቼው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለበሩ ያቃኝ እንደምድን አምናለሁ 16አመት ያውም በሰው አገር የመከራ ህይወት ነው የምንኖረው መተት ከባድ ነው እግዚአብሔር ለመታቾች ማስተዋሉን ይስጣቼው እህቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ በእውነት ውስጤ ነው የተነካው ስሜቱን አውቀዋለሁ አይዞሽ እህቴ እመብርሃን ትርዳሽ በፀሎት በርች አይዞሽ

  • @amarechteshale2135

    @amarechteshale2135

    Ай бұрын

    መተት በጣም የሰውን ሂወት ያመሰቃቅላል የተያዘ ያውቀዎል አይዞሽ እህቴ እኔም በስደት ያሰቃየኛል ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተመስገን

  • @user-ks3hs2jq1f

    @user-ks3hs2jq1f

    Ай бұрын

    እንዴት ማገኘት ይቻላል አድራሻዋን ስልክ

  • @hayhay9005
    @hayhay9005Ай бұрын

    ላች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ድረስልኝ አባቴ

  • @aminaharake5556
    @aminaharake555610 күн бұрын

    ቅዱሥ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 🙏🙏🙏

  • @user-vu6tx2rx6y
    @user-vu6tx2rx6yАй бұрын

    የሰውን እድል መውሰድ ሰውን ማሰቃየት የእውነት እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹ ተው በእግዚአብሔር ዘንድ ፍርድ ከባድ ነው

  • @user-re6fb4kz6g

    @user-re6fb4kz6g

    Ай бұрын

    የምን ልብ ነው እግዚአብሔር በእሳት ሰይፍ እርድ ያድርጋቸው እኒህን መበቀል ነበር ጭፍጭፍ ማድረግ ዋጋቸውን መስጠት ነበር!!

  • @ahanamesert6742

    @ahanamesert6742

    22 күн бұрын

    እውነት ነው ለመልካም መልካም ነገር እንደሚጠብቅ ለክፎም ክፉ ያደረገም ዋጋው ከአምላክ ዘንዳ ነው ሰው በአምላክ አምሳል የተፈጠረ እንዴት ጨክኖ በሰው ላይ ክፉ ስራ ይሰራል ክፉና አረመኔ የሆነውን ሰይጣን ሲልኩ ያማል ያሳዝናል መልአክቶችን ቅዱሳንን እመአሜላክን የሰጠን አምላክ ይመስገን እናቴ እሷን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር ለኛ ለአጥያተኞች እሷን ያጣ ሰው እጅጉን ያሳዝነኛል እኛ እኮ እነሱ ከሌሉን የበለጠ የሰይጣን መጫወቻ ነው የምንሆነው ላንች የደረሰች እናት ለኛም ትድረስልን ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ አጥያተኛዋንም ባይገባኝም ለደጅክአብቃኝ ሩሩ አባት አለን አምላክ ይመስገን ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን ❤❤❤

  • @yeshiwork7730
    @yeshiwork773022 күн бұрын

    አባቴ ሰማአቱ ቅዱስጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቦቼ

  • @rere3008
    @rere3008Ай бұрын

    ሰማእቱ ቅደስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው እናቴ እመ አምላክ ወላድት አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሽል ❤

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4uАй бұрын

    ኪዳነ ምህረትዬ ሰማእቱ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ❤

  • @AmiLove-hq8sz
    @AmiLove-hq8szАй бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምርህ እንደቀጠለ ነው👌🙏😘❤

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui220412 күн бұрын

    እህህህህህህህህህ😢😢ጌታ ሆይ ይህን ምህረትህን እንዳይ ስለፈቀድክ አመሰግንሀለሁ

  • @meskeremdaniel1475
    @meskeremdaniel1475Ай бұрын

    አምላከ ቅድስ ጊዮርጊስ ማረን ዳግም ለደጅህ አብቃ አባቴ

  • @user-sm1hs9wc4q
    @user-sm1hs9wc4q7 күн бұрын

    አባቴ ሰማዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እኔንም ፈውሰኝ ባለቤቴንም ፈውሽልኝ እሱም በመንፈስ እስራት ተይዞል ቤተሰቦቼንም ፈውስልኝ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa61972 күн бұрын

    የጌታዬ እናት ድንግል ቅድስት ማርያም ጨርሳ ትማርሽ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x13 күн бұрын

    አቤት አምላኬ ቸርነትህ ጌታ ሆይ እህቴ እንኳን ማረሸ ዳነሸ አይዞኝ አትፊሪ ሰገጅ ፀልይ እናቴ ኪዳነ ምህረት አሰቅድመሸ

  • @avg4628
    @avg4628Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርግስ ቤተክርትያን እንዴት ደስ ይላልል

  • @saritube4327
    @saritube432719 күн бұрын

    እስኪ በእመብርሀን አካውንት ክፈቱላትና የቻልነዉን እናግዛት😢😢

  • @serkalemqa6507
    @serkalemqa650722 күн бұрын

    ወለተ ስላሴ ብላችሁ አስቡኝ በናታችሁ ሰለሰማአቱ

  • @fikrietayie302
    @fikrietayie302Ай бұрын

    እመቤቴን በፆለት ጠይቂ ከአዲስ አበባ ጎንደር ይሻላል አዲስ አበባ ኑሮ የቤት ክራይ በጣም ውድ ነው አሉ ለማንኛውም ሰልክሽ ከሰራ እደውላለው የእኔ እህት አይዞሽ እንረዳዳለን

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamedАй бұрын

    ሰማእቱ እየጠበቅኩህ ነው ፍጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mazidebesay9066
    @mazidebesay9066Ай бұрын

    ስማእቱ ክብርህ ልዩ ነው አምላክ ጊዮርጊስ የተመስገነ ይሁን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x13 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንጂ እንደ እኛ ክፋት ምንቀኝነት እማ ሁላችንም አብደን ነበር ለአንቺ የደረሰልሸ የሰማዕቱ የቅዱሰ ጊዮርጊስ አምላክ እኔም ከነቤተሰቦቼ ለደጅህ ያብቃን አሜንንን🙏❤🙏

  • @user-rj1du9uf6y
    @user-rj1du9uf6y25 күн бұрын

    እመቤቴ ታምራ ብዙ ነው ሰማአቱጨርሶ ይማርሸ

  • @yedelfretarekegn5661
    @yedelfretarekegn5661Ай бұрын

    የልጅቱ ኢንፍርሜሽን የአቅማችን እንድናደርግ

  • @edeneyeredahwyelemegziabhe3390
    @edeneyeredahwyelemegziabhe339025 күн бұрын

    ሰማአቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጅሕአብቃኝ

  • @its38bby62
    @its38bby6221 күн бұрын

    እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ ፡ ብዙዎች ፡ አሉ ፡ የፍርድ ፡ ቀንየዘሩትን ፡ ያጭዳሉ ፡ እግዚብሔር ፡ ይመስገን ፡ ስላዳነሽእህቴ ፡ ክብር ፡ ለሱ ፡ ይሁንለት ፡

  • @yihenewdamtew7397
    @yihenewdamtew739727 күн бұрын

    አደራ(3) ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለቤትህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3xАй бұрын

    እግዚአብሔር እኮ የእጆቹን ፍጥረት አይረሳም ☝☝☝☝☝☝ የወደቁትን የሚያነሳ የተጣሉትን የሚያስታውስ የተናቁትን የሚያካብር አምላክ ነው ያለን ለዘላለም ይክበር ይመስገን❤❤❤❤

  • @user-iv3qz9ky3w
    @user-iv3qz9ky3wАй бұрын

    እኔ ጋር የቤት ሰራተኝነት ከፈለገች ከነ ልጅዋ አስገባታለሁ። ግን እኔም ፈተና ያለብኝ ክርስቲያን ነኝና ታግሰሽ መልካም እህት ሁኚኚ።

  • @user-re6fb4kz6g

    @user-re6fb4kz6g

    Ай бұрын

    አግኛት እስኪ!!

  • @ferihaferiha-pq6wf

    @ferihaferiha-pq6wf

    Ай бұрын

    የቤት ሰራተኛ የሚል ቃል እንተወዉ ምንችግር አለዉ ከኔጋ ሆኛ እንደእህት ብትያት

  • @user-nu4fm2hp7l
    @user-nu4fm2hp7lАй бұрын

    ዉይ የኔ ዉብ እህት እንኩዋን እግዚያብሄር ማረሽ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚያብሄር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    Ай бұрын

    🙏🥺💔

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamedАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር❤❤❤❤❤❤❤

  • @HadasHagos-wl6ze
    @HadasHagos-wl6zeАй бұрын

    ስማእቱ እባክህን ልደጅህ አብቃኝ ክእናቴ ጋር

  • @user-ic9jd2gm1p
    @user-ic9jd2gm1p29 күн бұрын

    እባክህን መጨረሸዋን አሳውቀን እባክህን

  • @tesfayeworku9767
    @tesfayeworku9767Ай бұрын

    አካውንት ካላት አስቀምጡልን

  • @elshadayorthodoxmedia

    @elshadayorthodoxmedia

    Ай бұрын

    0918804887

  • @Milky-sr3mv

    @Milky-sr3mv

    Ай бұрын

    Me too I need her account

  • @user-es2sj2tq4u

    @user-es2sj2tq4u

    Ай бұрын

    እናግዛታለን ማርያምን ክርስትናችን ለመቸ ነው

  • @atnasiyaaynalem7439

    @atnasiyaaynalem7439

    Ай бұрын

    ባገኘው እኔም ደስ ይለኛል​@@Milky-sr3mv

  • @hanahana-de2vi
    @hanahana-de2viАй бұрын

    ሰማእቱ ጊዮጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ከነ ቤተሰቦቼ በፀሎታችዉ አስቡኝ ፅጌ ማርያም

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemeneАй бұрын

    እግዚአብሔር ሀሳብሽን ይሙላልሽ ድንቅ ምስክርነት

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302Ай бұрын

    የእኔ ወንድም እባክኽን ስልክ ቁጥሯን ላክልኝ

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302Ай бұрын

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋናዋ ይብዛ ፣ እባካችሁ የዚችን እህታችንን የስልክ ቁጥርዋን በተቻለም የባንክ ቡክ ካላት ቁጥሩን ከሌላት ከፍታችሁ ለጥፉልን በተቻለ በአቅማችን መርዳት እንዲቻል

  • @adeytube2249
    @adeytube2249Ай бұрын

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቦታው ያበቃኝ

  • @user-cm6cx3gn4z
    @user-cm6cx3gn4zАй бұрын

    ለአንቺ የደረሰ ቅዱስ ጊወርጊስ ለእኛም ይድረስልን አሜን❤❤❤❤

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463Ай бұрын

    ስማእቱ ለዚች እህታችን መዳኛዋን እንዳመለከትካት ለኔም እምድንበትን አመልክተኝ በስው አገር ነውና ያለሁት እንደ እውር ድመት ሆኛለው እኔንም ከታስርኩበት መተት ፈተኽኝ እንደበፊቱ እሬሴ እየነዳሁ ስራዬን ስርቼ እራሴ እየነዳሁ ወጥቼ ገብቼ ልጆቼን ለማሳደግ አብቃኝ በስደት አገር ካልስራን እንዳሮጌ ቁና አውጥተው ነው የሚወረውሩን እና ሰማእቱ ያያቴ ፅዋው ነህ ያባቴ ወዳ 46:20 ነህ እኔ ምንም ባላረግልህም ስለ እነሱ ብለህ አድነኝ ደጅህ መጥቼ የምፈወስበትን መንገዱን አንተ አመቻችልኝ ልጅህ ሒሩተስላሴ ነኝ አሜን አሜን አሜን ይድረስስልኝ ለ ቤርሜል

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834Ай бұрын

    አቤ አምላክ ሆይ ሕዝብን ተመልከት

  • @hannatb4271

    @hannatb4271

    Ай бұрын

    Egzeabher ke feteren jemro hezbun endaye endereda new. Egna nen esua mayet yaleben. Tezazatun metebek yalchalnew.

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450Ай бұрын

    አይዞሽ ከህመምሽ የፈወሰችሽ ድንግል ማርያም ቀሪውን ዘመንሽን ታስተካክልልሽ አይዞሽ እሷን የታመነ አይወድቅም እመ አምላክ ትርዳሽ

  • @SoliyanaEshete-jl6qx
    @SoliyanaEshete-jl6qxАй бұрын

    አይዞሽ የኔ እህት ከተደረገብን የተደረገልን ስለሚበልጥ ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ይመስገን🙏 በሰው ላይ መተት የምትልኩ ግን በራሳችሁ ላይ ይመለስ አካውንታን አስቀምጡልን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert674222 күн бұрын

    እመአምላክ ትርዳሽ እሷ ሁሉን ማረግ ትችላለች መንገድ አላት ዋናው ጤናሽን ማግኘትሽ ነው

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2uАй бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ የፈወሰሽ አምላክ በምንገድሽ ይቅደም አይዞሽ የኔ እህት❤ መተተኞች በሰው ላይ የምታሰሩትን በራሳቹህ ላይ ያዙርባቹህ የጃቹህን ይስጣቹህ☝

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336Ай бұрын

    ሱባኤ ግቢ እና እግዚአብሔር ያመለክትሻል እመብርሐን ሁሉንም ታመቻችልሻለች የኔ እህት ዋናው ጤና ነው ጤናሽን እስዋ ቅድስተ ቅዱሳን ንፅህተ ንፁሐን እመብርሐን ትረዳሻለች በሱባኤ ጠይቂያት ኪዳነምህረት እሷ ትመራሻለች እስኪ እግዚአብሔር በፈቀደ ድንግል ማርያም በወደደች በፈቀደችው እኛም ያቅማችንን እናድርግላት ቢያንስ ትንሽ ክፍለ ከተማ ሄዳ ስራ እየሰራች ብትኖር ለባልሽም ጠይቂያት እመብርሐንን ማሪልኝ የልጄን አባት በያት አይምሮውን እና ልቡን ትመልስልሻለች አይዞሽ ።

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x25 күн бұрын

    እህቴ ኪዳነምህረት ጨርሳ ተማርሽ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ታሪክሽ በጣም አስለቀሠ ግን እግዛብሔር ለለበጎነው ሁሉም ነገር ያስተካክልልሻ አይዞሽ

  • @F7hey
    @F7hey4 күн бұрын

    ንግግራ እራሱ ይለያል ህይወት ያደከማት ሰው ናት እህህህህ ምን አባቴ ላርግሽ እኔም ሰው ኖሮኝ ከሰዎች አያስማማኝም ከቤተሰብ ጋር በስደት ሆኘ አይዞሽ መባል እራሱ ይናፍቃል

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439Ай бұрын

    እናቴ ኪዳነምህረት ያሰብሽውን ታሳክልሽ የኔ እህት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ዋስጠበቃዬ አሁንንም እንዳዳነሽ አሁንም ካሰብሽው በላይ ፈጥኖ ደራሹ ኮከበ ልዳ ያድርግልሽ ልጅሽን ኪዳነቃሏ እማምላክ ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍና ታሳድግልሽ ❤❤❤

  • @user-yn8qh8mk5j
    @user-yn8qh8mk5jАй бұрын

    ላንች የደረስ ቅዱስ ጌርጌስ ለኛም ያንሳልን ለደጁ ያብቃን እኔም ስቃይ ውስት ነኝ ይገላግለኝ

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert674222 күн бұрын

    እመአምላክ ሁሉ ነገሬ አንቺ ነሽ ሁሉንም ማድረግ ትችያለሽ ሩሩ ደግ እናት ነች እሷን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እናቴ ላንቺ የሚሆን ቃሌ የለኝም ❤❤❤

  • @user-vl6zt6is6d
    @user-vl6zt6is6dАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መዳንሽን አመስግኒ ስው አመታትን ያስቆጥራል

  • @Hywot-vk9mm
    @Hywot-vk9mmАй бұрын

    እግዚያብሔር ይመስግን እመርሀን የብርሀን እናት ቅድስት ድንግልማሪያም ስምሽ የተመሰገነ ይሁን ❤❤🙏

  • @yeshwendmyeshwendm
    @yeshwendmyeshwendm25 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ማሀሪ ነው ተመስገን ፈጣሪ ሁሌም ካንች ጋ ይሁን እባካችሁ ስልኳን ላኩልን ድንግል ማሪያም ትረዳታለች 🙏🙏🙏

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw99228 күн бұрын

    አቤት አቤት የሰዉ ክፋት😢😢😢ቃላት የለኝም

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717Ай бұрын

    እግዚኣብሔር ይመሰገን አንኳን ማረሸ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mpАй бұрын

    ወንድሜ ዳዊት እግዚአብሄር ይባርክህ ህፃኗን የያዝክበት መንገድ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3kuАй бұрын

    እመቤቴ መጨረሻሽን ታሳምረዋለች ዳግም የወለደችሽ እመብርሃን አይዞሽ እንኩሃን ተፈወሽ እመብርሃን እምባን አባሽ

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335Ай бұрын

    አይዘሽ፡ የኔ እህቴ ! ትድናለሽ!

  • @user-vu9ri3sz1j
    @user-vu9ri3sz1j21 күн бұрын

    መላኢክቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለጁ ያብቃን ተስደት መልስ ለመሄድ ተስፋ አልኝ በፆለታችሁ እሰብኝ😢😢😢

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148Ай бұрын

    አባ ጨ ጋሬ ከዎጣ እጀሰብ መድሃኒት ነው እንኩዋን ሰማእ ቱ ታምራቱን ሰራብሽ ተመስገን!!

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5kmАй бұрын

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የኔ ናፍቆት ለደጅህ አብቃኝ❤

  • @alamug8120
    @alamug812025 күн бұрын

    እባካችሁ አስተባብሩላት የባንክ ቁጥር አውጡላት ልቀቁልን

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i27 күн бұрын

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን 🙌🏻እመቤቴ ቤዛዊት አለም ቅድሳን ሰማእታት ሊቀ መላእክታት ስሉስ ቅዱስ እኔን ሃጥያተኛውን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅ አብቅቶ ከበረከቱ እንድሳተፍ ያብቃኝ ይህ አለም ከባድ ነው እንካን ለእኔ ለሃጥያተኛዋ ለፈጣራትም ለቅዱስ እግዚአብሔር አልተመቸችም :: ሰው አይደለን ድካማችንን ፈጣራችን ያውቃል አቤቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ🙏🏻😊

  • @fana4463
    @fana4463Ай бұрын

    ሰማእቱ ቁዱስ ጊወርግስ ለ ደጅህ ኣብቃኝ እህት ወንድሞቼ መጥርሻችን ያሳምርልን ❤ ደምሩኝ እስቲ

  • @alamalam8657
    @alamalam865716 күн бұрын

    እግዚሔቤር ይመሥገን እህታችን ላችየደረሠ አምላክ ለኛም ይድረሥልን አይዞሽ

  • @meskikindie
    @meskikindieАй бұрын

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ሁሉንም ታስተካክለዋለች እንደዚያ ያደረጉሽም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉንም ፈጣሪ የእጃቸውን ይሰጣቸዋን አንቺ ጤናሽን አግኝተሻል በእርግጠኝነት ደግሞ እነሱ ሰላም የላቸውም በርቺ ኪዳነምህረት ያዘጋጀችልሽ ነገር ይኖራል

  • @user-hx5ye1gs3q
    @user-hx5ye1gs3qАй бұрын

    ቅዱስ ጊየርጉስ ኣቦይ ናብ ቅዱስ ፀበልካ ክመፅእ ባዕልካ ሓቦ ዓቅሚ ሃበኒ እግዝኣብሄር ኣምላኽ ፍቃድካ ተኮይኑ ናብዚ ቅዱስ ቦታ ኣብቀዐኒ🤲😢 ሓብልበይ ኣስምረለይ❤❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    የልዳዉ ቅዱስ እጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ልጀንም ለደጅህ አብቃልኝ ልብ ስጥልኝ ወድም ዳዊት ተክለ አብርሀም ብለህ ላባቶች ስጥልኝ አደራ በሰማይ በምድር ባምላካችን ፊት አደራየን እቀበልህ አለሁ ልጀን ደብተራ እያከራተተብኝ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @solomongetahun1521

    @solomongetahun1521

    Ай бұрын

    Eredate ebakachehu ayezoshe hulum befetari yesetekakelale

Келесі