"ባልሽን ድመት ያድርግልሽ! " ከኡመር አሊ (ዘሙዬ) ጋር /በቅዳሜ ከሰዓት/
Ойын-сауық
A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Пікірлер: 814
ድጋሜ ይቅረብልን የምትሉ በላክ ግለፁ ።
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
አገሬ የኢትዬጴአ ልጆች እወዳችሗለሁ
@RahmatRa-yy7sh
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-gp1xh9se2e
28 күн бұрын
😊ሀ
ለመጀመሪያ ግዜ ሳየው ያረቢ አላህ ቀጥተኛውን መግድ ይምራህ ወድማችን በሙዚቃ ሳይሆን በቁረአን በሀድስ እየቀራህ የምናይህ ያርገን ያረብ አላህ ምንም አይቸግረውም 👍😍
@moe0079
Жыл бұрын
አሚን ያርቢላ አለሚን
@fatumaibrahim8108
Жыл бұрын
አሚናንንንያረብ
@bintOmer-xt6tj
Жыл бұрын
አሚን እኔደሞመጨርሻዉን ሳላይ ኮምቻለዉ አላህ ይህዲኩም በሰ
@samiraadnan2757
Жыл бұрын
አሚን እኔም አላቀውም
@kamiletube3956
Жыл бұрын
እኔም ለመጀመረ ያ ሳየው
የኔው ወሎ እስኪ ወሎየን የሚወድ like
@zainasied615
Жыл бұрын
አለን ወሎየወችኮ የፍቅረ አገረነን🙏
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
አለን
@user-vl4wb8xf2l
10 ай бұрын
በጣም
@kakasahib3956
8 ай бұрын
እኔ ከጉራጌ ወሎ ውድድድድ❤❤❤❤
@ahmedtube1194
7 ай бұрын
❤
ይሔ ልጅ በድጋሚ ሴይፉ ላይ እንየው የምትሉ።
ኡመር አሊ ዘሙዬ የሰፈሬ ልጅ የሀርቡ ድምቀት ❤ብዙ ያልተወራለት ድንቅ ወጣት 🥰
@user-ku8fj2hx1p
Жыл бұрын
ውይይይያገራችንስምስትጡራደስስስስይላል
@laylamohammed5501
Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ራሱ
@seidyasin351
Жыл бұрын
@@user-ku8fj2hx1p ሀርቡየ ከፍ በይ ሀገሪ
@ousmanmohammed7733
Жыл бұрын
የእውነት ደስ የሚል ዝግጅት ነበር ወሎ ገብሱ ደጉ ሀገሬ ኡመር አሊ የሃገሬ ልጅ ከፍ አላህ ያድርግህ ጀግና የሃርቡው ሸበላ
@dao-107
Жыл бұрын
@@laylamohammed5501 እችው ለይላ እራሱ ... በቃ.. ሪሃና ..እልሻለሁ ... ❤❤❤
ዘፈኑ ብቻ ሳይሆን ቀልዱም አይጠገብም ይመችህ አቦ😂😂😂🥰
ወላሂ ሳልጠግበዉ አለቀ ቀልዱ መገን ወሎ ባህላችንኮ ደስ ሲል አልሃምዱሊላህ ዲጋሜ ይቅረብልን የምትሉ 🙏🙏🙏
@user-ll1qm6xg7c
Жыл бұрын
እኔምነኝግንያስበው ይሳካላት
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
ነይወደእኛ
አፉ የሚጣፍጥ ለዛ ያለው የባህል አባሳደራችንን ኡመር ዘሙየ ስለ አቀረባችሁት ደስ ብሎናን። ኡመር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
አሚሚሚሚሚሚን ለሁላችንም አገት
@tilahunsalas8144
Жыл бұрын
ሁሉም እንደዚህ ናቸው
መገን ወሎ የደጋጎቹ አገር ወሎ ሀገሬ💖💖💖💖💖🇪🇹🇪🇹💓💓💓
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
እግዳ አበዋ
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
ማይወሎ😍😍
በጭራሽ አልጠየቃችሁትም በጭራሽ አልተጫወተም ምኑን ጠራችሁት ለምን መቀመጫውን ነክቶ እንዲመለስ ነው ኡመር ዘሙየ በጣም ብዙ ቀልዶች፣ገጠመኞች ነበሩት እረ በጣም ጠብቄ ነበር ቀርቶባችኋል
በተለይ ቢጫ የለበሰችው እነስም አይጠሬ ናት መሰል ተሳስታ እንኳን ጥርሷን አልገለጠችም እኔ ሽንቴ ሊያመልጠኝ ደርሷል በሳቅ ዘሙየዋ በርታልን የእኛ ወሎየዎች እኮ ትጥቅ እናስፈታለን በደግነት ብትል በቁንጅና ብትል እረ በስንቱ አቦ
@Hinbari-aa
Жыл бұрын
She should be a sick woman
@ethiopianlove-fs9hl
Жыл бұрын
ር እዬሳቀችነው
@tigisttadesse437
Жыл бұрын
እኔም ምንም አላሰቀኝም
@hawaebrahim8470
Жыл бұрын
@@tigisttadesse437 አለመሳቅ መብትሽ ነው
@EeEe-gf8nt
Жыл бұрын
ናትመሰልየኔውዲ ፈገግእኮአትልም በጓረጥነውየምታየውይችእከፍ😂😂😂😂
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ሁላችንንም ይምራን ያረብ
@lamlamyoutube7721
Жыл бұрын
ምን ሆኑ ?
@user-os8fp2hw8b
Жыл бұрын
@@lamlamyoutube7721 ምን ሆኑ ማለት ?
@ethiopianlove-fs9hl
Жыл бұрын
አሚን
@zmzmahmed8306
Жыл бұрын
አሚን
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
አሚሚሚሚሚሚን
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው ግን በጣም ደስ የሚል እውነተኛ ማንነት ያለው አላህ ያቆይህ ወንድማችን
@sisulove4784
Жыл бұрын
መለፋደድ ሲበዛ ያስጠላል
@seidyasin351
Жыл бұрын
@@sisulove4784የሀገሬ ልጅ ነው ግን አማረኛው እንደዚህ አይደለም የሀርቡ ሰው እኔ ከየት እዳመጣው አላውቅም እንጅ
@ahvaehg5548
Жыл бұрын
Masha👌🏻🙏🏻✅
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
አሚሚሚሚሚሚን ለሁላችንም
@zainasied615
Жыл бұрын
እኔም ገና አየሁት ደስ የሚል ገራገር ነው እድሜየ ጤና ይስጠው
እባካቹ አቢኤስ በድጋሚ አቅርቡልን ጨዋታው አይጠገብም ዘሙዬ ፍቅር እና ክብር ከኬኒያ ናይሮቢ። ዮኒና ፀዲ በጣም እናመሰግናለን። ክ ከማለት ያድናቹ።
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
አግቢው😂😂
@user-fg5ww6mk5k
Жыл бұрын
@@user-vs8kq4zi4p kkkkkkk
@rahimajuma
Жыл бұрын
ዘሙዬ ይመችህ 🤣😁
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
ኬኒያዊነህእንደ
በስምአም የአገሬ ሽታ ስታምር ናፍቃችሁኝ ነበር ሃርቡዎች እንኳን ያየሁህ አንተየዋ ጨዋታ አዋቂ ነው ዮኒዬ እንደነዚህ አይነት ተመልካች ያጡ ወርቆችን አቅርቡልን አፈ ወርቅ ነው 💚💛❤💚💛❤
@mohammedaminmohammed1706
Жыл бұрын
Hi selam new
አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አላህ ከሙዚቃው አለም ያውጣህ በጣም ነው ፈገግ የምታደርገው አላህ ያስተካክልህ ብዙ ጊዜ ታዋቂ ሙስሊሞች እምነታቸው እራሱ የምናውቀው ባጋጣሚ ነው አላህ፣ወላሂ ኢንሻ አላህ ሌሎችንም ለማለት ይከብዳችዋል
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
አሚሚማሚን
እረ ቢጫ ለበሹዋ ባትቀርቢስ ቢቀር እረ ያንችስ ከፋ እኔኮ የዩኒን አዳማጭነት የኔ ቅን
ቅዳሜ ከሰዓት( ዕፀገነትና ዮኒ) እግዚአብሄር ይባርካችሁ🙏ዛሬ ደግሞ ሰው ሳይሆን ፍቅርን ራሱን ስጋ አልብሳችሁ አቀረባችሁልን ::ወሎ ሁሌም ፍቅር ነው; ከድሮ ደግሞ የባሰበት ነው:: ተባረኩ ወገኖቼ🙏👍🇪🇹❤️🙏
@emuhiba9188
Жыл бұрын
ትክክል
@user-ee1fb2mx1i
Жыл бұрын
ትክክል
@user-we9mt4qu3r
Жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ የምር አዝናናችሁን እመርየ የኔ የዋህ እዲሜህን እረጂም ያርግልህ አቦ
@moe0079
Жыл бұрын
እሸአላ ህ አላህ ወደዲኑ ይመልሰዋል
@user-ee1fb2mx1i
Жыл бұрын
@@moe0079 ኢንሸአላህ
ኡመሬ የኛ ሰው አክባሪ ወሎዬ እንወድሀለን EBS ደግሞ ከልብ እናከብራቹሀን ሁሌም
ከሆላ ያለሽው ቢጫ ለባሽ እህቴ ምነው ክፍት ብሎሻል እኔ እዝህ ሁኜ በሳቅ ልሞት ነው አይዞሽ ፈታ በይ
@solomoncuba5319
Жыл бұрын
ባለቢጫ ልብሷ ከራሷ ጋር አደለችም የሆነ ቅር ያላት ነገር አለ መሠለኝ እዚህ ላይ ያልሳቀች መቼም አትሥቅም ባል አታገኚም ፈታ በይ ሁሉምኮ ያልፋል ዘሙዬ ይመችክ አቦ
@mmsir1151
Жыл бұрын
ክክክክ ሲጀመር በቦታው የለችምኮ
@zeinumohamed1219
Жыл бұрын
ልክ ነሽ ምን ሁናነው ፋራው አፍኗታል መሰል
@user-vj1rz2ml2u
Жыл бұрын
አይተሽልኛል አዳዱ ዝግ ሰው
@user-cq3sf1uo3x
Жыл бұрын
አማረኛ አታቅም መሰል🤣🤣🤣🤣
ቅዳሜ ከስአቶች ስወዳቹ እፀገነት ናዮኒ አላህ ይጠብቃቹ ረጅም እድሜ ከጤናጋ🙏🙏🙏💖💖💖
እጅግ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ምንም እንኳን ዘግይቸ ባየውም ግን በጣም ከምላችሁ በላይ ደስስስስስ ብሎኛል አየ ሀገር ወሎ ታሪክሺ አልሞተ
አባትህም ተጨዋች ነው ኡመር ያገሬ ልጅ ያባቱ ልጅ
ኡመረይ አሊ የወሎ የቃሉ ልጅ የሀርቡ የሀገሬ ፈርጥ እንወድሀለን😘😘😘😘ዩወኒ የኛ መልካም አሏህ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን
አገሬ ወሎ ሞቸ ነው የምወዳችሁ የኔዎቹ ደጎቹ ❤❤❤
@zainasied615
Жыл бұрын
😘😘🙏
ወይኔ በሳቅ የት አላችሁ ወሎየወች❤❤❤👊ደግሞ በቀረበልን
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
10/ው
@bluetoothphone6399
Жыл бұрын
አለን ወሎ ፍቅር
@user-vj1rz2ml2u
Жыл бұрын
አለሁ እማ
@RahmatRa-yy7sh
2 ай бұрын
አለንክክክክኮበሳቅ
ቅዳሜ ከሰአቶች አላህ ይጨምርላችሁ ኡመር ዘሙዬ በጣም ተዴብቆ ያለ ነበር
ዮኒ ፀዲ እስኪ እንደዚህ ወዝ ያለው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸት ፕሮግራም አቅርብልን በጣም ነው ዘና ያርገን እንደዚህ ለዛ ያላቸው ሰዎች ሰአት ይጨመርላቸው እንደው ይእን የመሰለ ባእላችን ዘመነኞች ያጠፈብን ዘርኛ እንዳትሉኝ እኔ ጉራጌ ነኝ ዘርኝነት ጥንብ ናት እራቋት ብለውናል የአላህ መልክተኛ!!! ሰላም ለአገራችን ።
አይ ወሎ…… ዘዬው የተለየ እኮ ነው … ዕድሜ ልኩን ይመቸው ድፍን ወሎ!!!!
@mahletmasresha
Жыл бұрын
አሜን እህትዋ ❤❤❤
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
አሚሚሚሚሚሚን አገትዋ
@zeynebdamte1506
Жыл бұрын
Ameen yareb
Bring him again. Very an orator. The flow of his entertaining talk could stay 24 hrs. Like him
ውይ ወሎ የማይጠገብ ፍቅር የሆነ አገር 😍😘 ሀገሬ ወሎ ሁሌም እወድሻለሁ😍😘 እምየ ሀገሬ ኢትዮጲያያ ሰላምሽን ይመልስልን🙏😢
የወሎ ባሕል እኮ ተነግሮ አያልቅም😘
የወሎ ሴት ነው ማገባው ኢሻ አላህ በጣም ነው ምወዳቸው ፎቃዬ ናቸው
@Fatima-ot2vu
Жыл бұрын
አገባ አንድን ቆንጆ
@user-vj1rz2ml2u
Жыл бұрын
እድርሀለን ካም ወሎ
@user-vt3om7qe3o
8 күн бұрын
እኮ
የኔ የዋህ ወገን ወሎየ እፍፍፍ እኳንም ወሎየሆኩኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የአገሬ ልጅዋ አይወሎ ለዛዉ ደስ ሲል 👍👍👍👍👍👏👏👏👏🙏🙏🙏😭💚💛❤️
ኡመር ዘምየ ❤ ዛሬ ቅዳሜ ከሰአቾቺ ምርጥ ሰው ነው የጋበዛቺሁት የምር ደስ ሲል በሳቅ ጀመርኩት በሳቅ ጨረስኩት ❤❤😂😂 ቢጫ ቀሚስ ለባሾ ግን ምን ሁና ነው አንደየም ጥርሷ አይታይም ኮስተር ብላ ጀመረቺ ኮስተር ብላ ጨረሰቺ😂😜 እንዴት ነው እማረገው አላለቺም ፀጊ😂😂😂😂😂
ኡመርየ የኔ ገራገር አላህ ውልህን ያመላክትህ ጨዋታና ቀልድህ በጣም ደስ ይላል ሳላምህ ይብዛ የወሎው ጌጥ
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@wolloyewa
Жыл бұрын
@@OmerAli-io9ht ወንድማችን በጣም እናከብርሀለን ግን ወደ እምነትህ ተመለስ በዚህ በሚያምር ድምፅ የአላህን ቃል ቁርዓን እንድትቀራበት ኢንሻአሏህ 🎉
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር በጣም በጣም ያስቅ ነበር ዘሙ 🥰🥰🥰🥰 ሌላው ነገር ከሓላ የተቀመጡት ግን ለቅሶ ቤት ያሉ ነው የሚመስሉት ምንም አለገባቸውም የሚናገረው ?እነ ዮኒ እና ፀዲ ግን ሳቃችሁ እራሱ እጅግ ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍
@lemlemyoni1703
Жыл бұрын
በተለይ ቢጫ የለበሰችው
ዮኒየ የኔ የዋህ ሰው አክባሪ እኮ ነህ 👉👑👑👑👑
እረ ዘሙየ የጥፋ ሰው ለምን እንዴሁ ባላውቅም ሳየው ያሳዝነኛል 😥አላህ ይህድክ ያረብ ተመልካቾቹ ግን በሰላም ነው ምንም አይስቁም እኔ ስቄ ልሞት ብቻየን
@user-pv8ws9je1z
Жыл бұрын
የሸገር ሰው ብዙወቹ አማረኛ አይገባቸውም ለዛነው ቅናትም አለ፣🤣🤣🤣🤣
@AdamAhmed-sv7ll
Жыл бұрын
ኣልገባቸውም
@user-lw7jy3nd3i
Жыл бұрын
ክክክክ የውነት እኔም ገርሞኛል
@ethiopianlove-fs9hl
Жыл бұрын
ታቃለሽ ከተማ ወጣ ብለው የሚኖሩት የገጠርን ስው እዴጂል ነውየሚቆጥሩት
ንፁህ ያልተቀላቀለ ሰው ዘሙዬ ይመችህ 😁👌
waw የምር ድብርት ላይ ነበርኩኝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን አቦ እንደ አገር መሳቅ ናፍቆናል
ውሉጠፍቷል የኢትዮጵያ ውሉይገኝ ሲል ደስ ነው ያለኝ ቀላል ይመስላል ግን ከባድ ዱአነው 😍😍😍
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
እግዳ አበዋ
@zainasied615
Жыл бұрын
በጣም አላህ ሰላሙን ያምጣልን
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
በጣም
ወይኔ ዛሬ ኡመርየ ወሎ ገራገሩ ወሎ ሸጋዉ አገር ፍቅር አገር መወለደ ደስተኛ ነኝ 😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🧡💛💛💛💚💚💚
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
በጣጣጣጣጣም አመሰግናለሁ
ኡመር አሊ ድምፃዊ፣ተዋናይ፣መድረክ መሪም ነዉ እንቁ የገጠሩ አርቲስት ነዉ ከምር በጣም አድናቂዉ ነኝ።
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ አገትዋ
የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን አንድነታችንን ያምጣልን ኡመር ዘሙየ እናመሰግናለን አቤት የጨዋታ ለዛ ድጋሜም ብታቀርቡልን ደስ ይለናል!!
እዴት ደስ ይላል ወላሂ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረገኝ😍 😂😂😂
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
አብሽር ገና መቸየ
ወይኔ ኡመርዬ ያገሬ ልጅ በዚህም አመጡህዴ ? ውይ ይሄን የኢትዮጲያ ህዝብ እንደዚህ በሳቅ አንከትክትልኝማ አንተዬዋ ። የኡመር ሠፈር ልጆች የት ናችሁ?ሀርቡዎች መኖራችሁን በlike አሳዩና
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
ሀቢቢይ አመሰግናለሁ አገት
የወኔ በሻሸው ሥሥቅም ያምርባሀል የዘውም አዘን ትረዳለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ኡመርየ በጣም አድናቂህ ነኝ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ፈጣሪ
እኔ በጣም ነው የሚያስቀኝ ወሎዬው thanks. የወሎ ባህላችንን ስላስተዋወክልን እኔ አዲስ አበባ ብወለድም የእናቴ እና የአባቴ አገር ነው Wollo
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
አብሽር
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
❤❤ወሎፍቅርነን አለምሲሰለጥንወሎየይመስላል ጆባይደንእናቦሬልሲሰለጥኑወሎየይሆናሉ
መሻአላህ ሥት አሉ በምነታቸዉ ኮርተዉ የማይናገሩ እሥቲዶ ሢቀረቡ መሻአላህ ብያለሁ
በጣም ልዩ ነህ ያገሬ ልጅ ግን የዋህነትህ ብዙ ዋጋ አስከፍሎሀል። በጣም ትችላለህ ።የወሎ ሰው ውግ አዋቂ ።ልዩ ነህ ❤
እደዛሬ ስቄ አላቅም ወይኔ አገሬ ሰዉ ደጉ ሲመርቅ ሲሰጥ የማይሣሣዉ ይመችህ
ሁመር ምርጥ ስው !!አቦ ሙሀባህ ይሙላ!!!
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
አሚሚሚሚማን
የሀገራችን ልጅ ኡመሪ ሀርቡ የፍቅር ሀገር 😍😍😍🤣🤣🤣🤣
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
10/ው
@seadaebrahim6145
10 ай бұрын
አይው ወሬው ደስ ይላል
ማሪያምን በጣም ደሰ የሚል ሰው ቀልዱሰ ዬኒ ፀጊ ሁልጊዜም አምላክ በደሰታ ይጎብኛችሁ💓💕💕
ኡመር አሊ የሠፈሬ ድንቅ ልጅ ከህፃንነቱ ጀምሮ ትምህርትቤትም ያስቀን ያዝናናን ነበር ኡመር አሊን እናበራታዉ እንደልፋቱ ምንም የፈለገዉ ነገር አልተደረገለትም ኡመር ብዙ ደክሙዋል ለፍቱዋል ከጎኑ ልኖን ይገባል ምርጥ ባህሉን አጉልቶ ያወጣ ምርጥ ወጣት ነዉ
እምወድሽዋ አገሬ ወሎ በሳቅ ገደልከኝ thank you ዬኒ ፀጊ
ኡመርዬ ዘሙዬ በጣም ስወድ አፌን ከፍቼ ነው ደጋግሜ እያደማጥኩኝ ነው !
አልሀምዱሊላህ እረቢል አለሚን ሲል ልብ ያረካል ወላህ ኡመርዬ😘😘ሪሀ ሽታ ሲሆን ሪሀና ማለት ማአዛ ያለው ጣፋጭ ሽታ ማለት ነው ኡመሬ የአነጋገር ዘይቤው ሲጥም
Ethiopia is blessed with culture. Please promote all of Ethiopia culture
ምነበር ፈጣሪ ይቅር ብሎን ሀዘናችን በደዚህ አይነትና ሳቅ ደስታ ቢቀይረው
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
አይቀረም ምን ይሳነዋል ለፈጣሪ
በቃ ይሄነው ወሎ ንግግሩ በቃ የሚጠግብ ወሎ ወሎ ምን አይነት መታደል ነው የኔ ገራገር ህዝብ...ኦመርዋ እናመሰግናለን
ወላሂ አልከዉና ያተብቻ አደለም እዉመርየ ዉሉ የጠፋዉ ያሁላችንንም አላህ ያስገኝልን ያረብ
ኡመር ሀርቡ አላህ ሂዲያ ይስጥህ ተዝ አሉባልታ ሀርቡ የዲን አገርነው ዲንህተማር ቶበት አርግና ወደአላህ ተመለስ ዱኒያ ጠፈናት
እደትደስየሚልሰዉነዉ ዛራገናሰዉአቀረባቹህ ፅግየ የኔሳቂታ ዮኒየስወዳቹህ ለሰዉያለህግብር ትለያለህ
ድጋሜ ይቅረብልን ይወኒ ምርጥ ሰው
ቢጫ ለባሿ እንደት ነዉ የምታየዉ🙄😏ኡመርየ👍🥰🥰
@zientahmed8116
Жыл бұрын
መቸስ ከጅላው ነው ወሎየ እኮ ነው 😂😂😂😂😘😘
@user-nc9ki1hp9l
Жыл бұрын
በጣም እ የሷስ ከፍ አስተያየቷ🙄🙄
@ema1409
Жыл бұрын
@@zientahmed8116 ቢሆንማ ታደላ ነበር🙈🤣🥰
@fatumaibrahim8108
Жыл бұрын
ልፈነዳ ነዉ
@zdfamilytube267
Жыл бұрын
ወሬው አልጣማትምእናነው ይች ለቦጫም ለቦጭዋን ጥላለች ክክክክክክ
ባህላችን ልዩ እኮ ነው! ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን::
ዊይይይይይይ እንደዚህ አይነት ማር የሆነሠዉ በማየቴ በጣም ተደሥቻለሁ ወይ ደሥሥትል
ወይኔ ተመልካቾች ግን አይስቁም እኔ ስቄ ልሞት ነው ብቻየን
@zahramohammad5812
Жыл бұрын
@@ethiopialove2463 እሚገረም ነው
@azetad9271
Жыл бұрын
በተለይ ቢጫ የለበሰችው:: ጠበኛው ትሆን እንዴ?
@zahramohammad5812
Жыл бұрын
@@azetad9271 ሀሀሀሀሀሀሀ ይመሥላል ደጊን ማን ይወደዋል
@elsaassefa9811
Жыл бұрын
ተመልካቾች ግን አማርኛ የሚሰሙ አይመስሉም የገባቸውም አይመስለኝም ክክክክክክክክክክክ
@hawaebrahim8470
Жыл бұрын
@@azetad9271 በተለይ ይሂች ቢጫ የለበሰችው ተሳስታ እንኳን ጥርሷን አልገለጠችም አሉ እኮ እኛን ወሎየዎች የማይወዱ እነስም አይጠሬ እንደሆነች ማን ያቃል ሳቀች አልሳቀች ጉቶ የሆነች በይ እኛ ደሞችህን ዘና አድርገኸናል
በጣም ደስ የሚል ሰው እያዋዛ ባህል አስተማሪ ነው:: አጠረብኝ በድጋሚ ይቅረብ::😍😊
ፀጊና ዮኒ አገራችን ሰለምታደቁልን በጣም እናመሰግናለን እኖዳቸሗለን ኑሩልን እኛ የመዳም ቅመሞች የሳቃችን ምጮች ናችሁ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ውዶቼ ❤❤❤❤
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
10/w
ዮኒ እና ፀዲ ሳቃችሁ ተጋባብኝ ውውይ ዘሙዬ አንደኛ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
ግን ማለትነው ለምንድ ታዳሚያኖች አሚን እማይሉት ይሄ እኮነው ዛሬላይ ዋጋ እያሥከፈለን ያለው መከባበር ባህላችንን ትተን የሠው እየተከተልን ለሃገርም ለትውልዱም ግራ እያጋባን ያለው
He is soo humble ❤
ምን አይነት .... ድንቅ.... ድምፅ አወጣጥ ነው...❤
@emuzakiemuzaki8477
Жыл бұрын
ኡመር አሊ የሰፈሬ ልጅ
@dao-107
Жыл бұрын
@@emuzakiemuzaki8477 ተይይ ባክሽ የወሎ ቆንጆ ጉብል አገናኚን ..😘
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@dao-107
Жыл бұрын
@@OmerAli-io9ht ውይይ አንተ ነህ በምን እናግኝህ መገን ... ✌️
ጌታሆይ ደጉን ግዜን ኣምጣልን ኣንደበቱ ሲጣፍጥ
የኘ ወለዋች እድህ ነበር ምን ይደረጋ የጦርነት ማራገፊያ ሁነን ቀረን የፍቅር ሀገር ሙስሊም ክርስቲኑ
@user-su7xo1rv1z
Жыл бұрын
ትክክል መዉደድዋ
@keditube7321
Жыл бұрын
ለማንም ሥልጣን ዛሬ ሊያርዱን
@ethiopia7697
Жыл бұрын
በጣም የስልጣን መሸጋገሪያ አደረጉን
@beletteayalew268
Жыл бұрын
በጣም ሙሰሊሙ ክርሰቲያኑ ተከባብረው የሚኖሩባት ሀገር ወሎ የፍቅርር ሀገር
አላህ ይምራህ ወንድሜ አላህ ይህድክ ያረቢ ሰዎችን ለማሳቅ ብለህ አላህን እያስቀየምክ ነው አላህን ፍራ ከፊትህ እሳት አለ ፍራ ወላሂ እምህን ተማር ያረቢ ያአላህ አላህ ይምራን ይምራህ ያረቢ
ኡመር ዘሙዬን ስላየውት ደስ ብሎኛል EbS ዛሬ የተናፈቀ ሠው አቅርባችውልናል የወሎው ፈርጥ *ወሎ ፍቅር የፍቅር ሀገር ነው ወሎየነቴ ኩራቴ ውበቴ ነው*❤
አቦ ወሎዎች እኮ ፍቅር ነን
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
❤❤
ሚገርም ባህል ነው አንደኛ 👏👏👏
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
10/w
ክክክክ ወይኔ በሳቅ ከታዳሚወቹ ቢጫ የለበሰችው አስቅምሳ
አቤት ደሰ የሚል አንደበት ዘሙዬዬዬዬዬዬ አቤት ወሎዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬይዬ
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየው : አማርኛው ይከብዳል ለመረዳት ግን ደስ ሲል: በጣም ደስ የሚል ባህል እና ወግ🙏
@OmerAli-io9ht
Жыл бұрын
10/ው
@user-vj1rz2ml2u
Жыл бұрын
ወሎ ካልሆሽ አይገባሽም
@SaadSaad-mq3np
Жыл бұрын
ለባህሉ ሲል ነው እንጅ እኮ በኖርማን ሚያወራው እንደዚህ አይደለም
ሱበሀን አላህ ደሞ ሲያምርበትኮ ወላሂ ሲል ያረብ አላህ ሂድያ ይስጥህ
ወሎ ደጉ ሠው ኡመር አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯💯💯💯💯✅✅✅✅
ጨዋታህ የማይጠገብ የኛ ወሎየ በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነበር
የኔ የዋህ ኡመሪ እፍፍፍ በሳቅ ገደለኝ
ወይ ዘሙየ አንደኛ ነህኮ።ጨዋታ አንደኛ ነህ ምርጡ ወሎየ
What a culture love him❤❤❤
ከኡመር አሊ ጀርባ ቢጫ የለበሰቺው ን ድብርታም ሴትዮ ማነው ሾው ላይ የጋበዛት ?? ያንን መልካም ጫወታ ዳመና አለበሰችው :: ይቅርታ ግን
ኡመሬ የሀርቡዉ አድማቂ በስራዉ ልክ ያልተወራለት የወንዜ ልጅ ኡመሬ
@zinet4736
Жыл бұрын
ለዘፈኑ አኡዙቢላ ሳይወራለት ቀረ አልሽ ዱአ አደረገለት አላህ ሂዲያ ይሥጠዉ ብለሽ
@moe0079
Жыл бұрын
አላህፊረይ አኡዙቢላህ ነውነሩ ነው በልጂነት ይሠራየነበርው ሳይቀር አወራልሽ
Wow! Betam new des yemilew, bergicha yemitaser Birr Allah yistih 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
መገን. ወሎ ፍቅር ብቻ እኮ ነን ወላሂ. ኡመርየ. ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
ወሎ የደጋጎች ሀገር ኡመሬን ስላቀረባችሁ እናመሰግናለን
ወሎዬዎች ❤❤❤
Very talented 👏 👌 👍 🙌 lezaw des yilal.yidegem abo wollo😍😍😍👍