ሳቅ በቃኝ!!....ሉላ ሳቅ በቃኝ ብላ መድረክ ለቃ ወጣች ... ጨዋታ የማያልቅበት ኮሜዲያን ያሲን በሳቅ አፈረሰን//በቅዳሜ ከሰዓት//
Ойын-сауық
A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Пікірлер: 533
ማጋነን ካልሆንብኝ ኢትዮጵያ ውስጥ አንደኛ ነው በእውነት ጎበዝ ልጅ ነው በርታ በሉት
@sanadsand7343
Жыл бұрын
Belnwale
@liuelsisay9856
9 ай бұрын
ኸረ ላሽ . . .eshe yet hado
ወይኔ ሉላ😁 እውነት ሳቅሸ ነው ያሳቀኝ😘😘😘😍
ያሲኔ ወሳኝ ሰው በጣም ነው የምትመቸኝ ገና የማለዳ ኮኮቦች ላይ እያለክ ነው እቅምህን ያየውት በርታ
ያሲን በጣም ነው ቀልድህን የምወደው እጅግ በጣም ለዛ አለህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልህ::
ከድሮዎቹና በጣም ከታወቁት ይሄ ልጅ ሙድ ለዛ አለዉ ይመቻል ይመችህ !! ሉላዬ ቆንጅዬ ኢትዮጲያዬ ድምፅና ሳቅዋ ሀሉ መናዋ ፐርሰናሊቲዋ ሲማርክ ✌👍💃💋💚💛❤
@najabaregsho
8 ай бұрын
FhrFheg😂
ሉላዬ ስወድሽ ትክክለኛ ኢ/ያዊት ነሽ እርጋታሽ ሳቅሽ አለባበስሽ በጣም ነው የምታምሪው ያንቺ ሳቅ ነው እኔን ይበልጥ ያሳቀኝ
ቀልዱና የሉላ ሳቅ ውበቱ 💓 ላይክ
እስኪ እንደኔ የሉላ ሳቅ ያሳቀዉ
ወላሂ ከሱ ይልቅ አንቺ በሳቅ ገደልሽኝ ወይኔ ያሲኔ ሰላምህ ይብዛልኝ አላህ ይጠብቅህ
ሉላየሳቅበሳቅ በጣም ታምራለህማሬ እኛ ኢትዮጵያውያን እዲህስንስቅ ሁሌምያምርብናል።።
ያሲኖ ምርጥ ኮሜዲያን ነህ። በርታልን ሉላዬ ደግሞ ሳቅሽ ደስ ይላል።
ኧረ ሉላዬ ስቀሽ አሳቅሽኝ የኔ ውድ 🤣🤣🤣❤️❤️❤️
ያሲን የእውነት ወዘና ያለህ ልጅ ነህ ሁሌም ሳይህ በጣም ነው የምታዝናናኝ 👌👌
የዘመኑ ምርጥ ኮሜዲያን 😂😂
ሉላ ገዙ የሳቋ ንግሥት እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ በልጆችሽ አግኝው
የሄ ልጅ የምር ኮሜዲያን ነው🙏🙏🙏።የሉላ ሳቅ ግን unlimited በሉት😂😂😂የሉላ ሳቅ በእርግጠኝነት የመንግሥት እጅ አለበት 😂😂😂ይመችሽ🙏🙏
@user-px6sj7ul8w
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇷
@user-wt2us3rk2m
Жыл бұрын
ዛሩ ቀለጣ
@blentube3002
Жыл бұрын
@@user-wt2us3rk2m ደምሩኝ
@hassenabagibee371
Жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@FIRDOFIRDEWS
10 ай бұрын
ሉላየን አትዩብኝ😢
ከያሲን በላይ የሉላ አሳሳቅ ሆዴን አቆሰለኝኮ 😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ጎበዝ ነው ግን 👍👍👍👍👍👍
ከልጁ ይልቅ የሉላ ሳቅነው ሆደን ያነፈርኘ ሉላየ ስወድሺ ይመቻችሁ አቦ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ሆደ ምግብ አይፈልግም በሳቅ ጠግቦል 🤣🤣🤣🤣🤣
ደስ የሚል ፓሮግራም ነው ውይ ሉላየ ሰቀሽ አሳቅሽኝ ሁላቺንም እወዳቹሁሉ
ዪገርማል በ ኮሜድይ የሚሲቅ ሰው ቅን ሉላ ደሞ ቀና ነች ብየ ኣስባለው ምክንያትቱ ልርመሳቅ ዝግጁ ስትሆን ሚያስቅ ነገር ስታገኝ ትስቃለ ስለዚ ለመዝናናት ስንሄድ ዝግጁ መሆን ኣለምብን i am eritrean love you
ሉላዬ ሳቅሽ ዉስጤ ነዉ😘😘😘😘
@user-ps8jn7pc4w
Жыл бұрын
በጣም ነው ሳቆ የሚያምረው
@blentube3002
Жыл бұрын
@@user-ps8jn7pc4w ደምሩኝ
የሁለት አለም ሰዎች የሚኖርባት ኢትዮጵያችን !!
አቦ ሉላ ነው የምትባይው ቆንጆ እንዴት አባትሽ ነው የምታምሪው...🌹
የኔን የገደለኝ የሉላ ሳቅ😃😃 ቅድም የተገናኙት ቤተሰብ አይቸ እራሴ ፈርሶ ነበር አሁን በሳቅ
@user-ok1bt6wx1g
Жыл бұрын
ማርያምን እኔም በለቅሶ እራሴን አሞኝ ትንሽ ፈገግ ቢያረጉኝ ብዬ ገባሁ እባዬ እራሱ አልደረቀም ገና ያንንስጨርስ ወደዚህ ገባህ የምር የዋህ ህዝብ የራሴም ታሪክ ስላለበት ታናሽ እህቴ ጠፍታ በአመቷ ነው የተገኘችልን ለዛውም የመን የሚባል አገር ወደሳኡዲ እያመጣሗት ባህር ከተሻገረች ቡሀላ ጠፋች ብቻ ከባድ ነው
ሉላ ከምትስቀው ይልቅ ስታወራ ድምፃ በጣም ቆንጆ ነው
በናትሽ አትወፍሪ!!! ሁሉ ነገርሽ ያምራል በተለይ ሰው አክባሪነትሽን ገጠር በሄድሽበት ወቅት አስተውያለሁ ምንያክል ከባድ ነገሮችን ተቋቁመሽ እንደሆነ እገነዘባለሁ!!! አከበርኩሽ ክበሪ!!!
ኮሜዲ እንደዚህ ነው። በርታ በጣም ጎበዝ ነህ ::
የኔ ቆንጆ ሉላዬ እንኳን እንደዚህ ሳቅሽ እንኳንም አሳቅሽን አሳቃችሁን
የምር ምርጥ ነው ሳቅናቁምነገርን ይሰጣል
ከሱ በላይ ሉልዬ በሳቅ ገደለችኝ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ በርታ ትችላለህ
@Yasubirravlog
Жыл бұрын
Amiiiiiin Amiiiiiin Amiiin areebuuuu hararittii arebuu
@blentube3002
Жыл бұрын
@@Yasubirravlog matii naf tahime
አረ ማን እንደ እሸቱ የተዋጣለት ኮሜዲ ምርጥ ተዋናይ የኢትዮጵያ ልጅ በኮሜዲው በበጎ አድራጎት የተሰጠው ፀጋን እግዚአብሔር ያብዛለት።እዚህ ለወሬ ለወሬማ ብዙ አሉ ኮሜዲ ነን ባዮች ኮሜዲ እየሰራ እያወራ እያሳቀ እያጫወተ እያዝናና ኢትዮጵያን የሚያሳየን ማን እንደ እሸቱ መለሰ 💚💛❤️ ለኔ 1ኛ።
@user-vu2vo8wv6c
6 ай бұрын
ውድድር ላይ አይደለም 😅😅😅😅😅😅😅😅
The guy is really a professional entertainer.
ከሚያስቀው ሳቂታዋ ሁለቱም በጣም ያስደስታሉ ።
ሚገርም ልጂ በጣም ነዉ ዘና ምታደርግ
I love the lady presenter, her sound, laughing, including her physical appearance.
ሳቅና ፈገግታ እንደ ነዳጅ ተፈልጎ በሚገኝበት ሀገር ሰው ማሳቅ ከባድ ነው። ጥሩ አቀራረብና ሥራ ነው በርታ ወንድም ያሲን። 💚💛❤️
ከልቡ ኮሜዲ ያሲኗ ይመችሽ
ሉላ ታድለሽ ደስ የሚል ሳቅ አለሽ ስቀሽ ታስቂያለሽ
ሉላ ፍቅር የሆንሽ ልጅ
በጣም ነው የሚያስቀው
በጣም ይችላል
በእናታችሁ ሁሌም አምጡት
እረ ሉላ ብቻ አይደለችም እኔም ተዝረከረኩኝ😂😂😂😂😂😂😂
አልሃምዱሊላህ ስትል ደስ ትላለህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን
ተመልካካቾቹ ግን የማይስቁት በሰላም ነው ሆይ ገረሙኝ ሉሌን ሆዷን ያቆሰለ ኮመዲ ተመልካቹ ዝምምም አሉሣ
ያሢኖ ይመችሕ እረጂም እድሜ እና ጤና ይሥጥሕ ኪኪኪኪኪ
እረ ሉላዬ የኔ ዉድ በአካል ባገኚሽ ምንኛ ደስ ባለኝ ዉድድድድድድድ ነው ማደርግሽ ewuuuy
ክሁሉም ነግግርህ አላሀምዱሊላህ ስትል ድስ አለክኝ ውድሜ አላህ ይጥብቅህ አላህ ያግዝህ ብዲነህም ብዱኒያህም ብርታ❤🎉🎉🎉
ውይ ስወደው ይሄን ልጅ
Yacino professionally you're growing so fast
ውድሀገሬልጆች ሰላምችሁይብዛልኝ ያላሰባችሁትን እርዝቅ ይስጣችሁ
ትክክል እንደ መስተንግዶ ከባድና አሰልቺ ስራ የለም አቀዋለሁ አክብሮ የገባ አውርዶ ይወጣል ኧረ ስንቱ
@user-qz2sw6qp7k
Ай бұрын
Tkkl
ልጁ ገና ሲታይ እራሱ ያስቃል እንኳን አውረቱ
He is just born to be a comedian
ሎላዬ እንኳንም ኢቢየስ ስታፍ ሆንሽ እድለኛ ናቸው አንቺን በማግኘታቸው
ህንፃ ፋት አላለም እረ በሳቅ ሞትኩኝ ሉላዬ ሳቅሽ ስወድልሽ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂
ወው ደስ የሚል ኮሜዲ በጠም ትለየለህ ሉለዬ ግን ተመቸሽኝ❤❤❤❤❤❤❤
ብቻ ሉላየን በጣም ነው የምወዳት
ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️
ሃሃሃሃሃሃሃ ውይይ ከኮመዲው በላይ እንባዬ ጠብ እስኪል ሉላዬ አሳቅሽኝ ኡፈይ🤣🤣🤣🤣
ያሲኖ ምርጥ ሰዉ ከልቤ ነዉ ፈገግ የምታሰኘኝ
😂 ያሲን እንኳን ቀልዶ ገና ሳየው ነው ምስቀው
@samiraomal2034
Жыл бұрын
Era yaseno yekrwal gena ena kelel yale ngere yasekgnal sekfagnm tolo enbaye kerbe yaseno gen menm ayskgn aman yeshalale betlye yegeter sew ngere yskale
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
@@samiraomal2034 እነደማመር
@shola9388
Жыл бұрын
@@samiraomal2034 qfc loo8rx4
@user-ld9mc9xv7u
Жыл бұрын
ሚኒሚ ኣስቂም
@madinamadina4406
Жыл бұрын
😅😅😅
ሉላ ሳቅሽ ገደለኝ በጣምነው ልቤ የፈረሰው።
ማሻላ ያሲን ቀጥልበት
Omg lula makes me laugh 😂😂😂😂😂😂😂 I love her ❤
ምን ሁኘ ነው ቀልዱ ምንም ያላሣቀኝ። በሉልየ ሣቅ ግን ደሥሥሥሥ ብሎኛል።
በናታችሁ ይሄንን ልጅ ሁሌ አቅርቡት ሙድ አለዉ እኛም በዚህ እንኳን እንሳቅ እንጂ
ማሻአላህ ምርጥ ሰው ከልቤ ነው የሳኩት
ሉላ ሳቅሽ እጅግ ያስቃል❤❤❤❤
ያሲን እንኳን ቀልዶ ገና ሳየው ነው የሚያስቀው ገራሚ ሰው ነው #skynet_tube
የሉላ ሳቅ ስወደው❤
Please invite "meategnaw" he is super funny...we missed the jock about the CMC girls
ሉሌ ግን ስታምር የእውነት አቋሟ መልኳ ደሞ ፈገግታዋ አይቼ አልጠግባትም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይሄልጅ ኮመዲ ፊቱ በራሱ ያስቃል. ክክክክ
@mikywolday4180
Жыл бұрын
She so damn beautiful
ጎበዝ ትችላለህ ክፍተት አላየሁም ትንሽ መግቢያዉ ላይ የድምፅ አለመረጋጋት ነበር
አለን አለን አቦ ከች በል ማኛው እንጠብቅሀለን በጉጉት ያሲን
እረ ወይ እሄ ልጅ ተመችቶኛል
እኔም ሁሌ የምመኜው እንዲህ እንዳንች ብዙ ሳቅ; ጠቀም ያለ ክፍያ ጋር ያለበት ቦታ መሥራት ነበር::: ምኞቴ ከምኞትነት አላለፈም እንጂ::ይመችሽ አቦ
He doesn't make interview 😢 I'm waiting for your question guys
ይመችህ ያሲኖ
Yasinye gobez lij berta wendme 🥰🥰🥰👍
ባለፈው ዝርግፍ አርጌ ነው የሄድኩት አለ በጣም አሳቀኝ
ዋው ያሲኖ
ደሞ ተመልካችን ታሽማጥጣለህ እንኳን ከፍለን ተከፍሎን እያዋጣም
@zamzam187
Жыл бұрын
ያተ ቢጤ ተነካብህዴ 😅😅😅
@eskenderdamena5074
Жыл бұрын
@@zamzam187 የኔ በስንቱ
የኔ ቀዉላላ እንኳን ተመቸሽ ሉላዬ
ተመችቶኛል
ይችላል
er luluyy atisaki alichalikum💕💕💕😍😍
ሳልስቅ አለቀ
ትችላለህ ያስኖ ይመችህ 🙏🙏🥰
ያሲን በጣም ነው ያሳቀኝ ይችላል በቃ ዋው
ሉላዬ ያሲን የሚያሰቅሸ ሳቅ የገገማ ሳቅ ነዉ እንተዋወቅ ከሱ የበለጠ ሳቅ አሰቅሻለዉ ዋዉ እንዴት እደምታምሪ!!!
@user-le7zd1fb1s
Жыл бұрын
ይሄኔ የገገማ ገገማ ነህ
@mominaabdula4614
Жыл бұрын
ካንተ በላይ ገገማየለም. እራስክን ታካብዳለክ እንደ አቅሙ ታለህ ለምን አሰራም. ሰው ተመዝለፍ ግብዝ
ያሲኖ መድረክ መያዝ ይችላል 👏👏👏👏
የአረብ ሀገሩ ተመችቶኛል
Blessed 🙏🙏
ወይ ኔሉላዬ ሳቅሽ ታድለሽ🥰
Uffffaaa Lula 🥰🥰🥰🥰🥰
ሉላአድናቂሽነኝ
ያሶ ትመቸኛለህ እና በርታ
Yasinoye tifit bilehal…ewnetegnaw comedian ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍
አልሀምድሊላህ ሲል ሲያምርበት👌🤲