"ሶስት ማዳበሪያ ቆሻሻ በአንድ ሺ ብር " ጨዋታማ ታክሲ ተራ ነው እንጂ!! መአተኛው የታክሲ ሹፌር በሳቅ አድክሞናል /በቅዳሜን ከሰአት/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 868

  • @tmartamrargie1936
    @tmartamrargie19362 жыл бұрын

    ወላሂ የትኛውም ቦታ ኮሜት ፅፋ አላውቅም ግን ዛሬ ለመፀፋ ተገደድኩ በናታችሁ ሳምትም ይቅረብ 😍😍😍😍

  • @gudukasa2010

    @gudukasa2010

    2 жыл бұрын

    ይመችሽ

  • @alextube4311
    @alextube43112 жыл бұрын

    በህይወቴ ብዙም ሲቄ አላቅም ምክንያቱም ከልጅነት እስከ እውቀቴ ብዙ ችግሮች ስላሳለፍኩ የደስታም የመሳቅም ፍላጎት የለኝም ዛሬ ግን ከልቤ ሳቅኩ የሚሚገርም ተሰጦ ነው ያለሁ ተካ ስላሳቅከኝ አመሰግናለሁ ሉላዬም እንዲሁ አመሰግናለሁ ሿሿ የተሰራኸውን ብር እኔ ልላክለት አድራሻውን ላኩልኝ ማሪያምን እውነቴን ነው አመሰግናለሁ

  • @rehmaumushehd4811

    @rehmaumushehd4811

    2 жыл бұрын

    የኔ ወንድም አይዞኝ

  • @eldanatube2532

    @eldanatube2532

    2 жыл бұрын

    Abata bezu sew bezu fetna yegtmewale bagegnekew agatame zena feta belek nure aleme zetgne nate yebal ayedle

  • @fakrtegabire5960

    @fakrtegabire5960

    2 жыл бұрын

    አይዞህ ወንድሜ ኡሉም ያልፋል

  • @ashenafihilawe5193

    @ashenafihilawe5193

    2 жыл бұрын

    አሌክሶ አባቴ በዚች ምድር ላይ ከሚያስቁ ነገሮች ይልቅ የሚያስለቅሱ ይበዛሉ ባገኘከው አጋጣሚ እራስህን ደስተኛ ለማረግ ሞክር ፈጣሪዬ ሆይ ደስታዬን በልኬ አድርግልኝ ብለህ ፀልይ ወንድሜ

  • @alextube4311

    @alextube4311

    2 жыл бұрын

    @@ashenafihilawe5193 በጣም አመሰግናለሁ አሹ

  • @firehiwotb
    @firehiwotb2 жыл бұрын

    ሳቅ እርቆን ባለንበት በሳቅ ገደልከን እናመሰግናለን 🙏 Thankyou ebs ❤️

  • @user-dx3yy8uh5e

    @user-dx3yy8uh5e

    2 жыл бұрын

    Era betam

  • @gudukasa2010

    @gudukasa2010

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው

  • @siraksirak7451

    @siraksirak7451

    2 жыл бұрын

    Betkikil

  • @mioanmobioe7609

    @mioanmobioe7609

    Жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @abazerahalbeya6329
    @abazerahalbeya63292 жыл бұрын

    ይህ ልጅ አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ኮመድያኖች እጅግ በጣም ይበልጣል ኮመድ ብሆን

  • @merontekelu2146

    @merontekelu2146

    2 жыл бұрын

    Waw des yelal

  • @user-pk1me9vc2p

    @user-pk1me9vc2p

    2 жыл бұрын

    e

  • @ccu3907

    @ccu3907

    2 жыл бұрын

    ኮሜዲ ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @saranigatu6037

    @saranigatu6037

    2 жыл бұрын

    ትክክል የኛ ሀገር ኮመድያንን ይከብዳቸዋል

  • @gjgu8564

    @gjgu8564

    2 жыл бұрын

    በጣም እዴት እዳሳቀኝ ቲክቶክ ለይ😄😄😍😍😍

  • @nigatumekonnen4418
    @nigatumekonnen44182 жыл бұрын

    በጣም የሚያዝናና ሰው ነው በዙሪያህ ያሉ ሰዎች እድለኞች ናቸው። ዮኒ የዚህልጅ ህይወት መቀየር ትችላለህ አጫጭር የኮሜዲ ስራዎችን በኢቢስ በፕሮግራም መልክ ቢያቀርብ መልካም ይመስለኛል።

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o2 жыл бұрын

    አቦ ፈታ እንዳደረከን ኑሮህ ፈታ ያለ ይሁን🌹

  • @lulsegedwoldetensay4041
    @lulsegedwoldetensay40412 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ቀልድ አዋቂ ልጅ ነው ወደ ትያትር ቤቶች ውሰዱት ጥሩ ውጤትን ያመጣል

  • @ethiofact8526

    @ethiofact8526

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/c6mY0atqd9ifpdI.html

  • @ccu3907

    @ccu3907

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @gmalgmal3752

    @gmalgmal3752

    2 жыл бұрын

    አቦ ይመችህ ፈታአረገን

  • @fiyametafiyameta7634

    @fiyametafiyameta7634

    2 жыл бұрын

    Yes

  • @fiyametafiyameta7634

    @fiyametafiyameta7634

    2 жыл бұрын

    👍

  • @nathanmommytube
    @nathanmommytube2 жыл бұрын

    ተካ በጣም ጨዋታ አዋቂ ልጅ ነው፡ ሁሌ ቦታውን አለማግኘቱ ቅር ይለኝ ነበር። አሁን የሚታይበት ሰአት ሲለደረሰ ደስ ብሎኛል። በርታ ተካዬ።

  • @ethiofact8526

    @ethiofact8526

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/c6mY0atqd9ifpdI.html

  • @sofyabm2178
    @sofyabm21782 жыл бұрын

    ወይኔ ሀይሎጋ በቦሌዎች😂😂😂😂😂 ደስ የሚል ተጫዋች ልጅ

  • @lukej2891

    @lukej2891

    2 жыл бұрын

    ሀይ ሎጋ👏👏👏 ጠቅጫቃ 😂😂😂

  • @genetgenifitwi5760

    @genetgenifitwi5760

    2 жыл бұрын

    yeboliewu betam besk gedellegn betam chewata awaki newu

  • @hannu7898

    @hannu7898

    2 жыл бұрын

    @@lukej2891 😂😂😂😂😂

  • @alemayewlemma8168

    @alemayewlemma8168

    2 жыл бұрын

    @@lukej2891 ሼሼሼሼሼሼ

  • @janmeda

    @janmeda

    2 жыл бұрын

    ጥርሴን ሰበርከዉ

  • @behailutaye4728
    @behailutaye47282 жыл бұрын

    ተካ ምርጥ ያራዳ ልጅ ካንተ ጋር መሆን ሁሌም ፈታ ያራጋል እራሴን እየተረብከኝ እንኴ በጣም ታስቀኝ ነበር አንተ ኮሚዲያን መሆን ነበረብህ ፒኮ ጁስ አብረን ሰርተናል በንባባ መኪና

  • @ms.ethiopia2349
    @ms.ethiopia23492 жыл бұрын

    ከኋላ ያሉት ለምንድነው ፈታ ብለው የማይስቁት ሲደብሩ የፊት ጭንምል ደባሪ ሞዴል አሻንጉሊት ይመስላሉ፡፡ ልጁ ግን በጣም ያስቃል ታድሎ እግዝአብሔር ይስጣችሁ፡፡

  • @selamawitlemma5742

    @selamawitlemma5742

    2 жыл бұрын

    እኛ እኮ ነን ሳቅ የናፈቀን ፣እነሱማ ይሔኔ በልባቸው አሁን ምኑ ነው የሚያስቀው ሊሉ ይችላሉ ባለው የኢትዮጵያ ሁኔታ።

  • @merihabeshawet4215

    @merihabeshawet4215

    2 жыл бұрын

    እነሱማ የኑሮው ውድነት እያሳሰባቼው ነው

  • @fatumaabdallah2039

    @fatumaabdallah2039

    2 жыл бұрын

    ከከከከከከ እምለው ኢትዮ የመጀመሪያ ነው እንደ ኮረና

  • @hamudhassen9481
    @hamudhassen94812 жыл бұрын

    ኧረ በአላህ ገዳይ ልጅ ነው ፣ መሳቅ ደከመኝ ፣ በእውነት ዮኒ እሄን ልጅ ከፊልምና ከጥበብ ሰዎች ጋር አገናኙት!! ወይም አመቻቹለት አሪፍ ችሎታ አለው ሙያዊ ድጋፍ ቢያገኝ ትልቅ ደረጃ ላይ ሚደርስ ወጣት ነው።የአመቱ ምርጥ የቅዳሜ ከሰአት ፕሮግራም ነው ዛሬ። 👍👍👍🙏🙏🙏🙌🙌🙌💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59312 жыл бұрын

    በጣም ጨዋታ አዋቂ ልጅ ነው የሀገሬ ስው ጨዋታ ያውቃል እኮ!!!! ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾❤️🇪🇹

  • @des895
    @des8952 жыл бұрын

    ወይኔ የራሱ የሆነ ኮሜዲ ሾ ቢኖረው ያበላው ነበር: አሁንም የራስህ ኮሜዲ ሾው ክፈት ያበላሃል:👍

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane91902 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም ደጋግሜ ከማየት ብዛት ቁጥሩን መግለፅ ተሳነኝ በጣም ተጫዋች ልጅ ነው እጅግ ጎበዝ ልጅ ነው ebs ለዚህ ልጅ የአየር ሰአት ሰጡ እባካችሁ ታተርፉበታላችሁ !!!!!!

  • @yemar1635
    @yemar16352 жыл бұрын

    በጣም ነው ዘና ያረገኝ ደስ ሲል #ሉላ ደግሞ ስስቂ በጣም ደስ ይላል ታክሲ ስራውን ትተህ ጥበብ ውስጥ ግባ ችሎታ አለህ

  • @tewodrosmekuria6184
    @tewodrosmekuria61842 жыл бұрын

    እጅግ ጥሩ ጨዋታ አዋቂ እንግዳ ነው ያቀረባችሁልን፡፡ እናመሰግናለን👏👏

  • @wudalatgedamu
    @wudalatgedamu2 жыл бұрын

    ኦው! ከልጅነቱ ጀምሮ የማውቀው ይህ ልጅ እንዲህ ዓይነት የወጣለት ቀልደኛ መሆኑን ዐላውቅም ነበር፤ በእውነት ኮርቻለሁ! ይህን ባለሙያ ወደ ሕዝብ ያደረሰውን ebs ን እናመሰግናለን!

  • @adugnaasfaw9305
    @adugnaasfaw93052 жыл бұрын

    እንደዚህ ብሮግራም ያዝናናኝ የለም እንደነዚህ አይነት ልጆችን እያቀረባቹህ አዝናኑን በስደት የሀገራችን ጭቅጭቅ አይምሯችንን አናወዞታል

  • @ethiofact8526

    @ethiofact8526

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/c6mY0atqd9ifpdI.html

  • @user-qg4kz8vv9v
    @user-qg4kz8vv9v2 жыл бұрын

    የፈረንሳይ ልጆችኮ ጨዋታ አዋቂዎችነን

  • @waliyacapital3639
    @waliyacapital36392 жыл бұрын

    ይህ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ዩቱብ ክፈት እኔ በጣም አዝናንቶኛል፤ ባለ ሰደርያው ደስ ይላል፡፡

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye88992 жыл бұрын

    ወይኔ ዬኒ ዛሬ ሆዴን አመኝ ገደላችሁኝ ምን አይነት ችሎታ ነው ወንድማችን ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @finot2023
    @finot20232 жыл бұрын

    ይሄን ልጅ እንዴት አንድ ፊልም ወይም ኮሜዲ የሚያሰራው ሰው ይጠፋል። እባካቹ EBS ች ይሄን ልጅ እንፈልገዋለን አበረታቱት ድምፁም አሪፍ ነው መዝፈን ይችላል

  • @Daniel-pv4ut
    @Daniel-pv4ut2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል . እንደዚህ ፈታ ሚያደርገን ነው ምንፈልገው. አንዴ በሀይማኖት አንዴ በፖለቲካ ጭንቅላታችን ናወዘ. ሌሎችንም ጋብዙልን. በጣም ነው ማመሰግነው

  • @getasewkiflea9931

    @getasewkiflea9931

    2 жыл бұрын

    N$e9

  • @godislove2670

    @godislove2670

    2 жыл бұрын

    🙃🙃🙃🙃 Endezh azorubn

  • @newhopeethio6931

    @newhopeethio6931

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @biruktayitw.mariam6477
    @biruktayitw.mariam64772 жыл бұрын

    አይ ተካ ኤለመንተሪ ፅጌቤሻ አብረን ተምሰናል እንደዚህ ቀልደኛ መሆንክን አላቅም ነበር በጣም ደስ ይላል በርታ👌

  • @kabtamuabayneh4061
    @kabtamuabayneh40612 жыл бұрын

    በጣም ነው ያዝናናኝ Thank u EBS ሃገር ቤት ስገባ ከ አራት ኪሎ ፈረንሳይ ነው ስመላለስ ነው የምውለው በቃ

  • @gudukasa2010

    @gudukasa2010

    2 жыл бұрын

    እስይ

  • @faithgem893
    @faithgem8932 жыл бұрын

    እጅግ በጣም አዝናኝና ጨዋታ አዋቂ ሰው ነው። እንደዚህ ስቄ አላውቅም።👍

  • @efremsolomon3726
    @efremsolomon37262 жыл бұрын

    ዮኒ የስራ ባልደረባ ከሹፌሩ እሷነች ሹፌር ሆና ያዝናናችን አና የቅዳሜዋ የኢቢኤስ የሳቅ ንጉስ በልልኝ እንኳን አደረሳቹ

  • @amantsegaye9735
    @amantsegaye97352 жыл бұрын

    ለኔ ያልገባኝ ታዳሚዎች አይሰማቸውም እንዴ 😂😂😂 በጣም ተመቸኝ❤

  • @selamhailu4448
    @selamhailu44482 жыл бұрын

    እረ በሳቅ ገደልከን የቦሌው በተለይ ኡፍ ደብሮኝ ነበር ተባረክ ሉላ ሞተች እኔ እራሴ በሳቅ ነው የሞቱክት 😂😂😂

  • @amhashehamt9194
    @amhashehamt91942 жыл бұрын

    ግሩም ጨዋታ አዋቂ! የበለጠ ያደመቀው የልጅቷ ደስ የሚል አሳሳቅ ነው!

  • @Tade9956

    @Tade9956

    2 жыл бұрын

    I was about to say that. She created vibrant atmosphere to the show. ሳቂታ !

  • @amhashehamt9194

    @amhashehamt9194

    2 жыл бұрын

    @@Tade9956 you expressed it in an eloquent words! I know she is not a journalist, but, she has also hidden skill like him....anyway, it is good to see good programmes like this

  • @abdoha9079
    @abdoha90792 жыл бұрын

    አቤት..." ሉላ " እንድህ ሳቂ ነሽ kikiki ልጁ እውነት አስቂኝ ነው......!!!

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist15422 жыл бұрын

    የስፈሬ ስዉ በቀልድ በተርብ የብዙ ስዎችን በማስመስል ስዉን በመርዳት በብዙ ዘና በሚያደርጉ ነገሮች የታወቁ ናቸዉ በርታልን ወንድማችን እኔን እራሱ ዘና ፈታ ነዉ ያደርከኝ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie97902 жыл бұрын

    የኔ ምር ፍልቅልቅ በጣም ነው የምታምረው ኮመድያን ብትሆንኖሮ ያሰኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew88372 жыл бұрын

    ሉላዬ ውይ ስታምሬ በሳቅ አደመቅሽው😀😀😀

  • @desalgnhilmicael7834
    @desalgnhilmicael78342 жыл бұрын

    በአሁን ሰዓት ካሉ ኮሜዴያን የተሻለ ሰው ነው ከቻላቹ አመቻቹለት ለኔ#1 ነው

  • @gklidya9351
    @gklidya93512 жыл бұрын

    በሳቅ አደከምከን እንዴት ደስ የሚል ልጅ ነው ቀላል አዝናናኸን። ተባረክ ፈታ አረከን ቢታገዝ ብዙ ይሰራል። ከነበረብን ውጥረት ወጣ አረከን EBS ዬኒ ሉላ እናመሰግናለን ። በርቱ

  • @shimekthailemariam6574
    @shimekthailemariam65742 жыл бұрын

    የኔ ጌታ ስወድህ ወደ ፊልሙ አለም ገብተህ በቲያትሩ ም ሆነ በኮሜዲዉ ብትመጣልን እጅግ እንወዳለን

  • @tessg9437
    @tessg94372 жыл бұрын

    በጣም ገራሚ ልጅ ነው ገና ብዙ ስራ ከእሱ እንጠብቃለን👏👏👏👏

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha97332 жыл бұрын

    EBS ስንት አንጨት አንጨት የሚሉ ሰዎችን አየቀጠራችሁ ተመልካቾችን ከሚታሳቅቁ አንደነዚህ ያሉ ባለተስጥኦ ሰዎችን ብትቀጥሩ ምን ያሀል ተወዳጅ አና ተመራጭ መዲያ አንደምትሆኑ አልጠራጠርም, ቢያንስ ቢያንስ full-time ባይሆን አንኩዋን part-time በሳምንት 1 ቀን ቢሆንም አንኩዋን

  • @meronlife5129
    @meronlife51292 жыл бұрын

    የቦሌው ሀይሎጋ ገደለኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አይ ተካ በርታ ብዙ መስራት ትችላለህ❤👍ባለሰደርያ ሃሃሃሃሃሃ

  • @alwayslove4770
    @alwayslove47702 жыл бұрын

    U are not only taxi driver. U can be a great artist. 👍

  • @nounaphones3020
    @nounaphones30202 жыл бұрын

    ልጁ አስማት ነው።ሉላ ግን በጣም ደስ የምትል ልጂ ነት ሳቋ እራሱ እያሳቀኝ ነበር። ።

  • @gudukasa2010

    @gudukasa2010

    2 жыл бұрын

    እህሳ ይቅርት ግን ያች የሰይፍ ግርፍ ምንም አትመቸኝ ነበር ሉላን ግን like እረኳት

  • @nounaphones3020

    @nounaphones3020

    2 жыл бұрын

    @@gudukasa2010 ክክክክክክክክ የሰይፉ ግርፍ ፀዲን ነው

  • @girmahaile6661
    @girmahaile66612 жыл бұрын

    ሁሌ ታዋቂ ከምታ ቀርቡ እንደዚህ ፈታ ያለ ሰው በማቅረብ ተመልካቹን ማስደሰት አለባቸሁ

  • @rahimaahmed4931
    @rahimaahmed49312 жыл бұрын

    በጣም ነው የሚያስቀው

  • @Ethi912
    @Ethi9122 жыл бұрын

    He is talented ebs thank you u made my day with a lot 😃smile 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon40642 жыл бұрын

    በጣም የተመቸኝ ጨዋታ ይመችህ አኔም በሳቅ ነው ሆዴን ያመመኝ

  • @dengel4983
    @dengel49832 жыл бұрын

    በጣም ይችላል ዛሬ ጥሩ ሰው አቀረባችሁ

  • @besumeberatu4242
    @besumeberatu42422 жыл бұрын

    ልጁ ተመችቶኛል ልክ እንደሱ አይነት ልጆች ብትጋብዙ ደስ ይለኛል ይልመድባቹ

  • @tarikferita9067
    @tarikferita90672 жыл бұрын

    ጥሩ ተዋናይ ይወጣዋል እዩት አቅም አለው

  • @asterberhe6061
    @asterberhe60612 жыл бұрын

    ዛሬ ከኢትዮጵያ ከወጣው ለመጀመሪያ ጊዜ የእውነት ሳቅ ሳኩኝ 🤣🤣🤣🤣

  • @jonhap29
    @jonhap292 жыл бұрын

    This guy should be a stand up comedian. he is better than any of the current Ethiopian comedians. it is sad it took him this long to come to our screens. This video on EBS should be produced in a good quality and should be on the market. He should earn money from this show. he has delivered lots of funny lines without hesitation. well done man.

  • @aminamohammed3808
    @aminamohammed38082 жыл бұрын

    እኔም አንድ ቀን 1997 ልጅ ሆኜ እናቴ 3 ዶሮ ሽጭ አለችኝ 8 እና 7 ብር አንዷን 7 ብር ገዛኝ 50 ብር ሰጠኝ መልስ የለኝም ስለው ዘርዝሬ ልምጣ ብሎ ዶሮቹንም ይዞ ሄደ እኔ እዛው ተቀምጨ ውየ መጣሁ ባዶየን

  • @user-ty9nw8bl5d

    @user-ty9nw8bl5d

    2 жыл бұрын

    አሚናዬ😂😂😂😂😂

  • @user-hz2zb9lz3c

    @user-hz2zb9lz3c

    2 жыл бұрын

    ክክክክ

  • @aminamohammed3808

    @aminamohammed3808

    2 жыл бұрын

    @@user-ty9nw8bl5d ወየ

  • @derejesiyum8623
    @derejesiyum86232 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ነው ያሳከኝ ተባረክ

  • @rosegetachew772
    @rosegetachew7722 жыл бұрын

    ሉላ የኔ ቆንጆ አንቺ ነሽ በጣም ያሳቅሽኝ

  • @derejehailemichael5524
    @derejehailemichael55242 жыл бұрын

    ክብር ለታክሲ ሹፌሮች ለህኛ እናመሠግናለን

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s2 жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ መአተኛውወደ ኮሜዲ ስራ ብትገባ ያዋጣሃል እነ ፍሌ ከሚቀልዱብን !!!!!

  • @user-rn6iq3pg7c
    @user-rn6iq3pg7c2 жыл бұрын

    ወይኔ በጣም በጣም ነው የሳኩት ምነው ጎረቤቴ በሆንክ

  • @henokzewengel8342
    @henokzewengel83422 жыл бұрын

    እኔም ሰው አስቃለው እል ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ከልቤ ሳቅኩ ያ ማለት ጊዜህን ታክሲ ላይ ብቻ አታጥፋ ቀልዶችህን ሰብሰብ አድርገህ Talk Show አዘጋጅተህ ይህን ህዝብ አዝናናው አንተ በተፈጥሮ givted ነህ

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam95352 жыл бұрын

    በጣም ጨዋታ የሚያውቅ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የሉላ ሳቅ ግን ጊዜውን ወሰደብን

  • @mitu-lj9yv
    @mitu-lj9yv2 жыл бұрын

    በሳቅ ሞትኩ እኮ ይመችህ አባቴ ያራድዬ ልጅ♥♥♥♥

  • @sushyybabiz6458
    @sushyybabiz64582 жыл бұрын

    በድንገት ቲቪ ከፍቼ ሆዴን አቆሰለዉ በጣም ጎበዝ ወደ አገር ቤት ስመጣ በሱ ታክሲ ለመሄድ ወስኛለሁ መልካም ሁን

  • @kiki7863
    @kiki78632 жыл бұрын

    አይ የውጭ ኑሮ አስራ ስምንት አመቴ እንዲ ከሳኩኝ ገደልከኝ በሳቅ። አዲስ አብቤዎች ነፍስ ናችው

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa17342 жыл бұрын

    😂😂😂 አቦ ይመችህ ዘንድሮ ፖለቲካ አይማኖት ግራ አጋብቶናል እንዲህ ፈታ አርጉን እንጂ 🥰🥰

  • @segazabedibaba1965

    @segazabedibaba1965

    2 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥህ ሰሞኑን በፖለቲካውና በአይማኖት የናወዘው መንፈሳችንን አደስከው ፈታ አደረከው

  • @zee6176
    @zee61762 жыл бұрын

    Respect for you.you are amizing and proud of your hard work.yeferensay jobez

  • @fre8238
    @fre82382 жыл бұрын

    ሰንት ሰው የተፈጠረትን ሙያ ሳያውቀው ሌላ ቦታ ላይ ያለው

  • @Teddy_Electronics
    @Teddy_Electronics2 жыл бұрын

    ተካ ሁሌም ከፊትህ ፈገግታ የማይጠፋ ቀልደኛ የሆንክ ስላየሁ ደስ ብሎኛል 🙏

  • @demetura5227
    @demetura52272 жыл бұрын

    እባካችሁ ስልኩን ንገሩን በእንደዚህ አይነት ሾፌር ነው እየተዝናን መሄድ የምንፈልገው ::

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu40642 жыл бұрын

    this guy is sooo funny! wow ደስ የሚል ተጫዋች ልጅ

  • @alexfekadu542
    @alexfekadu5422 жыл бұрын

    ጀግና ነህ ምርጥ ድምፅም አለህ እባክህ ተጠቀምበት

  • @meronyohanes4421
    @meronyohanes44212 жыл бұрын

    What a great show! He's very funny and talented!

  • @heno7909
    @heno79092 жыл бұрын

    I like him. He so funny and he know how to talk 👍🏿👍🏿

  • @ledeite3046
    @ledeite30462 жыл бұрын

    በጣም አዝናናህኝ ጨዋታአዋቂነህ😂😂😂

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu24312 жыл бұрын

    ቀልድ አዋቂ ሹፌር ተመችቶኛል ። የእኛ አገር ነገር የመድረክ ሰው መሆን ያለበት ሹፌር ጠበቃ መሆን ያለበት ነጋዴ አረ ብዙ አለ ይገርማል

  • @netsaneteshetu8637
    @netsaneteshetu86372 жыл бұрын

    Wow 😂😂😂 he's so funny, please guy's every week assign someone to make us laugh and relax. Thanks a lot

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c2 жыл бұрын

    ዋው በጣም አዝናኝ ጨዋታ ደስ ስትሉ

  • @fgff4871
    @fgff48712 жыл бұрын

    ቲክቶክ ላይ አይቼነው የመጣውት ቀላል የአሳቀኝ እናመሰግናለን 🙏

  • @bantamlakawoke8549
    @bantamlakawoke85492 жыл бұрын

    ዋው በጣም ደሳስ የሚሉ ቀልዶች ናቸው

  • @henodhenod7609
    @henodhenod76092 жыл бұрын

    What an amazing talent.

  • @manahabte1029
    @manahabte10292 жыл бұрын

    ያአገሬ ፊልም ስንት ጊዜ ተደጋግሞ የማይጠገብ

  • @sofanitephrem2246
    @sofanitephrem22462 жыл бұрын

    Thank You EBS

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j2 жыл бұрын

    የኔ አባት ኧረጅም እድሜ ያአኑር በሳቅ ልቤን አፈሰሰከው የምር የሳቄ ምንጭ የምትባል እማ አንተህ ወይኔ ዛሬ ፓርት 2 ይቅረብልን በእግዚአብሔር

  • @gechfasil7430

    @gechfasil7430

    2 жыл бұрын

    ቀርቧል እኮ

  • @mikemike2627
    @mikemike26272 жыл бұрын

    ስለ ልጁ ቀልድ ሌላ ቀን እናውራ የልጂቷ ቁንጅና ግን በስማም አፈዘዘችኝ 😍

  • @thewonders3163
    @thewonders31632 жыл бұрын

    This guy is really a therapy 👍👍😅😅😅 thank you @#ebs tv

  • @degentlerasnw2944
    @degentlerasnw29442 жыл бұрын

    የዛሬው እየተመቸኝ ያለቀ እንግዳ ነው ሰላምህ ይብዛ 🙏

  • @adnanwerkineh3547
    @adnanwerkineh35472 жыл бұрын

    በጣም ገራሚ አዝናኝ የሆነ ሰው ነው

  • @mulefrikeshawa9212
    @mulefrikeshawa92122 жыл бұрын

    ትክሻ ቦታሽን ስላገኘሽ ደስ ብሎኛል እኛን እዚ ከምታነፍረን ወደ ስራ ቀይረው ትችላለክ

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid9582 жыл бұрын

    Wooow አሪፍ ተጫዋች ነው ሉላዬ ሳቅሽ ሲያምር ሃሃሃሃሃ

  • @henichoelisho60
    @henichoelisho602 жыл бұрын

    አቅራቢዎቹ መድረክ ስለሆነ ሳቁን ቆጠብ ብታደርጉት ጥሩ ይመስለኛል

  • @juweryahamza2923

    @juweryahamza2923

    2 жыл бұрын

    ምንድነው ችግሩ ቢስቁ

  • @henichoelisho60

    @henichoelisho60

    2 жыл бұрын

    @@juweryahamza2923 ሚሊዮን ህዝብ እያየ ፊት ተሸፍኖ ቲቪ ላይ ይሳቃል እነዴ? በመጠኑ ይሁን ለማለት ነው

  • @HagerFikerTeater

    @HagerFikerTeater

    2 жыл бұрын

    ሉላ በቲቪ እንድትስቅ ጅቡቲ ትሂድልህ?

  • @henichoelisho60

    @henichoelisho60

    2 жыл бұрын

    @@HagerFikerTeater ገሀነም መግባት ትችላላችሁ፤ ወገን እየሞተ፥እየተፈናቀለ፥እየተራበ ባለበት ሰዓት ላይ እንዲህ መገልፈጥ አያስፈልግም ፤ ሀዘን የገባበትን ቤት ማስታወስ ያስፈልጋል። አንቺ ዲክሽነሪ ውስጥ ethics የሚለው ቃል የለም መሰለኝ ባልሳሳት።

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter44542 жыл бұрын

    ሌላ ቀን ብታመጡት ebs በጣም እናመሰግናለን

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby2282 жыл бұрын

    በጣም እናመሠግናለን አዝናናኸን

  • @solomonaraya7618
    @solomonaraya76182 жыл бұрын

    ካሉት ኮመዲያን 100% የተሻለ ነዉ።

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha192 жыл бұрын

    ሀ..ይ..ሎ..ጋ 😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂 ሆዴ ቆሰለ አንተን ለማግኘት ፈረንሳይ ልውል ነው ትችላለህ ወንድሜ 😍🙏

  • @yosephsolomon7690
    @yosephsolomon76902 жыл бұрын

    እነ ፍልፍሉን ብሎ ቀልደኞች … ተባረክ አቦ …

  • @sofiqa7087
    @sofiqa70872 жыл бұрын

    በጣም ዘና ነው ያደረከኝ ፈጣሪ ዘና ፈታ ያድርህ አቦ

  • @metagesdamtie4389
    @metagesdamtie43892 жыл бұрын

    Humour at its best,Art is nature

  • @miketube30
    @miketube302 жыл бұрын

    ይችላል ልጁ ኮሜዲያን በጠፋበት በርታልን

  • @fekadutiruneh4086
    @fekadutiruneh40862 жыл бұрын

    thank you for all betam new kemejemeriyaw eseke mechereshaw eyesakehu neber

  • @Eyob797
    @Eyob7972 жыл бұрын

    በጣም ነው ያሳከኝ ደስ ትላለህ ተካ!

Келесі