"ኮሜድያን አማን ሴት መስሎ ቲጂን ፕራንክ አደረጋት" - Sekela Talk Show - Tigist Girma - @abbay-tv ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Пікірлер: 486

  • @user-lj4lh3un4f
    @user-lj4lh3un4f Жыл бұрын

    ቲጂ ሁሌ ቀሚስ ትልበስ የምትሉ🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

  • @bezayacop9534

    @bezayacop9534

    Жыл бұрын

    Enimeee asteyyyeteee stchatalluuuu,,kimese new ymymirebatieeee

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@bezayacop9534 ቤተሰብ አርጉኝ

  • @rahelmedia1965

    @rahelmedia1965

    Жыл бұрын

    🤚🏽🤚🏽🤚🏽🤚🏽❤

  • @gechkt4079

    @gechkt4079

    Жыл бұрын

    የፈለጋትንትልበስ አታሽቃብጪ:: ሁሉም ያምርባታል

  • @tigistaragea6741

    @tigistaragea6741

    Жыл бұрын

    የሴት ልጅ ዉበቱ ቅሚሶ ነው

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 Жыл бұрын

    አማንን የምትወዱ በላይክ አሣዪን

  • @user-vj8bx5zr3e
    @user-vj8bx5zr3e Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ቲጂ ቀሚሱ ሲያምርብሽ ሁል ጊዜም እንድህ ረጃጅም ልበሽ

  • @mesimekdi

    @mesimekdi

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    Demerign

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    @@mesimekdi demerign

  • @mesimekdi

    @mesimekdi

    Жыл бұрын

    @@mimifkr1743 ደምሬሻለሁ ደምሪኝ እማ

  • @AlemTeka-ej3yq

    @AlemTeka-ej3yq

    5 ай бұрын

    እረ አዛውንትነቷን አጋለጠባት

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 Жыл бұрын

    አማን ሰው አንተ ያለህበት እኛም አለን ስወድህ ቲጂዬ እንኳን አደረሳችሁ ።

  • @laylalayal8405

    @laylalayal8405

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አድረስን

  • @Janet-ni6gy

    @Janet-ni6gy

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын

    አቤት የሴትልጅ ውበት በቀሚስስታምሩ መልኣም በኣል ይሁንላቹ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Жыл бұрын

    ወይ አማን ስወድህ ትጅዬ የኔ መልካም እናት ሁሌም ለገጠር ማህበረሰብ respect አለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ የዋህ እንኩዋን አደረሳችሁ 🥰🌲🎄

  • @BinyammekoneneBinyam

    @BinyammekoneneBinyam

    11 ай бұрын

    ሳስብሽ ሳስብሽ የገጠር ልጅ ትመስይኛለሽ

  • @sifenshume7726

    @sifenshume7726

    11 ай бұрын

    @@BinyammekoneneBinyam በትክክል ገጠር ኩራታችን ነው የገበሬ ልጅ ነኝ እናቱ 🥰

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Жыл бұрын

    ቲጂ ጠግበን እንድንኖር የሚያደርጉትን የገጠር ሠዎች ማክበርሽ ትልቅ ሰውነትሽን ያሣያል እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ ኑሪልን ።

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush34724 ай бұрын

    እኔ ሰውን ስገነዘብ ሀይለኛ ነኝ ሰውን ስመዝን ግራም እንኮዋን አሳልፊ አልሰድም ስለ ቲጅ ትንሽ ከወሰድኮት ትዝብት ልገራቹህ ቲጅየ አገሩዋን ኢትዮጵያን ምትወድ በተለይ ወደገጠሩ ያሉ ህብረተሰባትን ዝቅ ብላ ምትሰማ ምታዳምጥ ከነሱም ትምህርት ለመውሰድ ባህልና ወጉን በመስማትና በማዳመጥ ለትውልድ ማሳለፍ ምትፈልግ ትልቅ አርቲስት ነች!! ቲጂ መሳቅ እና መደሰት ምትፈልግ ፍርሀተ እግዝሀብሄር ያደረባት ለሰው ልጆች የምትናገራቸው ነገሮችን በጥንቃቄና በብስለት የተሞላበት ቅን አሳቢና ሰው አክባሪ ናት!!! ቲጂ በስራ ምታምን እሱዋ ስርታ ሰውን ማሰራትና መርዳት ምትፈልግ ልበ ቃና ሴት ናት ሳቁዋና ደስታዋማ ምግብ ማለት ነው!! ቲጅ የአገር ባህልን አልባሳትና የአባቶቻችን ባህላትን በሜገባ ምትጠብቅ የድሮ በአሉቻችን ደብዛው እንዳይጠፋ ተምራና አስተምራ ለትውልድ ማውረስ ምትፈልግ ጠንካራ ሴት ናት!! ቲጂ ትክክለኛ የሜዲያ ሰው ናት የሜዲያን ክራይተርያ100% የምታሟላ ንፁህ ልብ ያላት ልበ ቀና ትሁትና አስተዋይ ሴት ናት!!! ቲጂ ስትናገር ደፋር ናት ስትጠይቅም ደፋር ናት ግን በውስጡዋ ፈርሀተ እግዝሀብሄር ያላት ትሁት ናት ደረቅን አትደለችም ማይሆን ከሆነ በዛ ሳቁዋና ፈገግታዋ ተንከሽክሻ ታሳልፈዋለች በሳልም ናት አንድ ወቅት ላይ አድምየ 50 አካባቢ ነው ስትል ሰምቸ ነበር ስታዮዋት ግን 19 አመት ልጅ ነው ምትመስለው!! ቲጅየ አብሮ አደጉዋንና ለሙያ አጋሩዋ እንዲሁም ለሰፈር ሰዎቸዋ ትልቅ ክብር ያላት የተከበረችና ሰው አክባሪ የሰፈር አድባር እንደሆነች እረዳለሁ ስለ ቲጅ ብዙ መፃፍ እችል ነበር ግን በግዜ እጥረት አልቻልኮም ክፍል ሁለት ጠብቁኝ!!!!!!

  • @ysha3343
    @ysha3343 Жыл бұрын

    ቲጅዬ ስወድሽ ሽ አመት ኑሪልንንንን አማን

  • @mesimekdi

    @mesimekdi

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ ውዴ

  • @biruksherif1838

    @biruksherif1838

    Жыл бұрын

    ሺ አመት ነው ያልሽው አትወጃትም ማለት ነው በዚህ ዘመን 100አመት መድረስ ይከብዳል ሺአመት እንደጎማ ጥቅልል ስትል ለማየት

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Жыл бұрын

    ቲጂዬ የኔ የዋህ ሁሌ ይሸውዱሻል ተዋት እስኪ ይሄ ፕራንክ

  • @martamar1829
    @martamar1829 Жыл бұрын

    ቲጂ እንኮን አደረሰሽ በነገራችን ላይ ሂሉም ነገር ያምርብሻል ይሄድብሻል መልካም አዲስ አመት ሳቂታዋ

  • @user-rr3ky8zq5e
    @user-rr3ky8zq5e Жыл бұрын

    ደስ የምል ፖሮግራም

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 Жыл бұрын

    አማን ንን እና እሸቱን የምትወዱትን በላይክ አሳዩኝ 🥰🥰🌹🌹🌹

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Жыл бұрын

    ክክክክክ 😂😂😂😂😂አማን የምቶዱ

  • @bzu4394

    @bzu4394

    Жыл бұрын

    👍👍🙏🙏

  • @girumtamirat7214
    @girumtamirat7214 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሰሽ ልዩ ነበር ኢቢስ ላይ ከጌታችን ከመዳኒታችን አየሱሰቶስ በአል አደረሳችሁ ሙሉ ቃል ስሰማ ደሳለኝ ተባረኪ

  • @kalkali
    @kalkali Жыл бұрын

    ወጣቶች ግን በምንድነው ጊዜያችሁን ምታሳልፉት መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ እንጂ

  • @tube-yi8tg

    @tube-yi8tg

    Жыл бұрын

    እኔ በየቀኑ ስዲስት ስዲት ምዕራፍ በቆሚነትአነባለሁ

  • @bzu4394

    @bzu4394

    Жыл бұрын

    @@tube-yi8tg 👍👍👍👍💪💪💪

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Жыл бұрын

    እባካችሁ ሴቶችየ ብዙ ብናውቅም ስራአቱን መጠበቅ አለብን ነጠላ እንልበስ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ላይ

  • @zenebechtulu2167
    @zenebechtulu2167 Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አዴረሰን የከርሞ ሰው ይበለን አምሮብሻል ትግስትዬ

  • @febenmitiku28
    @febenmitiku28 Жыл бұрын

    አረ ወጣቶች ተማሩ ይሄ ቀላል ጥያቄ ከከበዳቹህ ከበድ ያለውን ብትጠየቁ ምን ልቶኑነው በተኩላ እንዳትበሉ ባባታቹህ ወደ ቤተክርስቲያን ሂዱ ተማሩ

  • @asdpeh3842

    @asdpeh3842

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም ነው የገረመኝ

  • @user-mp4cj4nh4v

    @user-mp4cj4nh4v

    Жыл бұрын

    እኔም ገርሞኛል ያዉ በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ሆኖ ነዉ ቤተክርስቲያ እያለች መማር አቅቶን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Жыл бұрын

    አማንዬ ቲጂዬ ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰😘😘

  • @user-vc1gg9ht3p
    @user-vc1gg9ht3p Жыл бұрын

    በስመአብ ቲጅየ አክስቴን መሳይ እደት ነው ያማረብሺ በአዛኝቱ የኔ ውብ ♥️♥️

  • @mesimekdi

    @mesimekdi

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @muhidinabdulkadir2647
    @muhidinabdulkadir2647 Жыл бұрын

    ጌታ አይወልድም አይወለድም አትሸወዱ ሞት ሳይመጣ ወደቀጥተኛው መንገድ ተመለሱ

  • @edenfiseha1223

    @edenfiseha1223

    Жыл бұрын

    Welahi bel eski😁😁😁😁

  • @HgHgh-wi2ml

    @HgHgh-wi2ml

    3 ай бұрын

    Hhhhhhh

  • @workugeremew5984

    @workugeremew5984

    2 ай бұрын

    yasaznal enante eko yemttefut ahzabochi nachihu yasaznal bro

  • @yelemsetketemayegebreallg4927
    @yelemsetketemayegebreallg4927 Жыл бұрын

    ወጣቶች መማር አለብን!

  • @user-ko9mt4mb5t
    @user-ko9mt4mb5t Жыл бұрын

    ዋው ትግሥት ግርማ የኔ ልእልት ሥታምሪ

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዋው ድስ የሚል ቆይታ በርቺልን

  • @mesimekdi

    @mesimekdi

    Жыл бұрын

    ቲጅዬ ደምሪኝ እማ

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Жыл бұрын

    አቤት አማን ጉዲ ነዉ በሣቅ ክክክክክክክ

  • @rkdwxkdjdc3355
    @rkdwxkdjdc3355 Жыл бұрын

    ትጅየ በጣም አምሮብሻል ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ

  • @makdas9636
    @makdas9636 Жыл бұрын

    በጣም ታሳዝናላችሁ የተዋህዶ ልጆች ስም ብቻ

  • @user-yq1tm4xg4o
    @user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын

    አሜንንንአሜንንንአሜንንንእኳንአብሮአደረሰንለጌታችንለመድሀኒታችንለኢየሱስክርስቶስየልደትበአል።።ጌታችንተወለደልንእልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dagimaddisu7651
    @dagimaddisu7651 Жыл бұрын

    ቲጂ ቆንጆ ሴት ነሽ።

  • @zewdituwubet8901
    @zewdituwubet8901 Жыл бұрын

    የውነት እወድሽአለሁ ፈጣሪ በሄድሽበት ሁሉ ይጠብቅሽ አሜን

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 Жыл бұрын

    ኦርቶዶክሶች የእግዚአብሔርን ቃል በደንብ አብቡ ቃሉ በሙላት ይኑርባችው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሐይል አለው ይለውጣል መዳንም መለወጥም ይሆንላ ችዋል

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 Жыл бұрын

    ሰባሰገል ነው መልሱ በኮኮብ ተመረተው ወረቅና እጣን

  • @dheh984
    @dheh984 Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @momeenaahmed443
    @momeenaahmed443 Жыл бұрын

    ቲጅዬ የኔ ንግስት ስወዳት ሁሉን የምታቅፊው ነገርስ

  • @almawood4592
    @almawood4592 Жыл бұрын

    Aman is very very funny Comedian!! He did very amazing and I like him . I could not hold my tears when I was seeing his comedy!!!!

  • @aynalakasa2944
    @aynalakasa2944 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰ ዋው ደስትላላችሁ በርቱልን

  • @user-rh1gn8fc1n
    @user-rh1gn8fc1n Жыл бұрын

    ቲጂ ቆንጆ 💚💛❤️

  • @mimifkr1743

    @mimifkr1743

    Жыл бұрын

    Demerign

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 Жыл бұрын

    ትእግስት ይሄንን አርሚ ኢየሱስ ክርስቶስ በሚጠመቅበት ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ አብ በደመና ውስጥ ሆኖ ተናገረ ይላል እንጅ በደመና ተመስሎ አይልም :: ከበሮ አንጠልጥሎ መዝለል እውቀት አይደለም :: ትንሽ ንባብ እና ትምህርት ያስፈልጋል ::

  • @user-js7sz3mt5x
    @user-js7sz3mt5x Жыл бұрын

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን ለጌታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ ልደት ባዕል በሰላም አደረሰን 🙏🏼❤️ቲጅዬ የኔ የዋህ ስወድሽ አማንዬ ስወድህ 😍

  • @mesimekdi

    @mesimekdi

    Жыл бұрын

    የኔ ውድ ደምሪኝ እማ

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Жыл бұрын

    ዋው ቲጂዬ አምሮብሻል

  • @user-pq5ji1mj3m
    @user-pq5ji1mj3m4 ай бұрын

    Thank you god bless you

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Жыл бұрын

    ቲጂዬ ስትመቺኝ ወይ አማን የስራህን ይስጥህ😂😂😂😂

  • @danaethio

    @danaethio

    Жыл бұрын

    ማማዬ ደምሪኝ እኔም እደምርሻለው

  • @mesitube9528

    @mesitube9528

    Жыл бұрын

    @@danaethio ነይ እንደማመር

  • @user-pi4st6rz8w
    @user-pi4st6rz8w Жыл бұрын

    ወይትጂዬ ሁሌ ይጫወቱብሻል በቃ የኔ ውድ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Жыл бұрын

    አማን ሃበሻ ቀሚሱ እንዴት እንዳማረብህ እሺ:: ደግሞ አቤት ስትችልበት 👌 እንኳን አደረሰህ::

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 Жыл бұрын

    ይሄንን እንኳን የማናቅ ስላለን እንማማር እባካችው ሰባሰገሎች

  • @sewbe9772
    @sewbe9772 Жыл бұрын

    እንኳንአብሮአደረሠን💘💞💕❤♥🙏🙏

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Жыл бұрын

    አማን የእውነት ልጅቱ እንዴት አባቶ ነው የምታምረው በተለይ አይኖ

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Жыл бұрын

    ቲጁዬ ሰወድሸ የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሳችሁ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Жыл бұрын

    ሴት ልጅ ጎብዛ ማየት ደስ ይላል።

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-og1qw4lx5m
    @user-og1qw4lx5m Жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደረሰ ቲጂየ

  • @mesimekdi

    @mesimekdi

    Жыл бұрын

    መስዬ ደምሪኝ እማ

  • @user-be7eh5hv2d
    @user-be7eh5hv2d Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብ በድምፅ የምወልደው የምወደው ልጄ የሚል ድምፅ ተሰማ እንጂ አልወረደም

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын

    ወይኔ ቲጅ እስካሁን ሳታውቂው ነውደ😃😃❓ እኔኮ ያወቅሽው መስሎኝ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃

  • @jeri3637

    @jeri3637

    Жыл бұрын

    እኔም ያወቀችው መስሎኝ ነበር ወይኔ የዋህነቷ 💕💕

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Жыл бұрын

    ዋው 😍😍😍😍👏👏👏

  • @mesimekdi

    @mesimekdi

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @gufu6525
    @gufu6525 Жыл бұрын

    ግን ጥያቄው በጣም ቀላል ነው እምነታችሁን እወቁ ወጣቶች!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын

    እኳን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Жыл бұрын

    ደስ ስትሉ ቲጂዬ አማንዬ ስወዳቹ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 Жыл бұрын

    ቲጅዬ የስራ ሰው ስወድሽ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏💖💖💖💖🥀🥀🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🌼🌼🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Memmare
    @Memmare Жыл бұрын

    ዋው አይ አትበይ ቲጂ እምነትን አይገልጽም በዛ ላይ ገና እንዴት ዋላችሁ እንዴት አደራችሁ መልካም በዓል ብለሽ ጀምሪ

  • @user-rl5ph6pf2p
    @user-rl5ph6pf2p Жыл бұрын

    ኮሚድያን አማን😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mesimekdi

    @mesimekdi

    Жыл бұрын

    ደምሪኝ እማ

  • @zinatkalba4037
    @zinatkalba4037 Жыл бұрын

    አማን ያለበት ይደምቃል

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Жыл бұрын

    የእኔ እናት ሁሌ ትጫዉቱባት አላቹህ

  • @abay5630
    @abay5630 Жыл бұрын

    አሜን፫ እንኳንም አብሮ አደረሰን አሜን፫

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Жыл бұрын

    ቲጂዬ ውድድድድድድ ነው የማረግሽ ስታምሪ ደሞ ዛሬ ሁሌ በቀሚስ አሸብርቂ እማ

  • @user-sd8ww2eo6l
    @user-sd8ww2eo6l Жыл бұрын

    በጣም ነው ያሳቀኝ ክክክክክክክክክክ

  • @user-td5vl2sv2w
    @user-td5vl2sv2w Жыл бұрын

    አሜንንን

  • @sebleberhanu1330
    @sebleberhanu1330 Жыл бұрын

    Tejye konjo programesh des belognal menfesawe program bemazgajetesh tebareki😘

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Жыл бұрын

    ቲጅ ልዩ ነሽ ❤

  • @mierafteshager10
    @mierafteshager10 Жыл бұрын

    ሰባሰገሎች ናቸው

  • @kalkali
    @kalkali Жыл бұрын

    አማን በሳቅ ገደልከኝ

  • @alemababe6100

    @alemababe6100

    Жыл бұрын

    yachen säte Pank Asakychehot

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@alemababe6100 ቤተሰብ አርጉኝ

  • @askalaraya7139
    @askalaraya7139 Жыл бұрын

    ምንአባቴ ላርግሽ ለእምነትሽ ያለሽ አመለካከትና ጥንካሬ በጣም ነው የምወድሽ በርች ጠንካራ እምነት ያላት ሴት ያርግሽ ፈጣሪ የምትወጃት እመቤቴ እናቴ ትርዳሽ

  • @workuasress332
    @workuasress332 Жыл бұрын

    ቲጂየ እድሜሽን ከፍ ያድርገው 💗💞❣️

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner39234 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤

  • @muntehajemal5404
    @muntehajemal5404 Жыл бұрын

    ክክክ...

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv Жыл бұрын

    ሥወዳችሁ

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Жыл бұрын

    ቲጅዬ የኔ ንግሰት ዉብ ልዩ♥️♥️💗💗💗💘💘💘💘💘💘💘♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎆🎆🎆🎆💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረስን!

  • @NatureSongsSoul
    @NatureSongsSoul Жыл бұрын

    I want to attend this show. how?

  • @user-gd8ts8rr3t
    @user-gd8ts8rr3t Жыл бұрын

    ቲጅዬ የእኔ የዋህ አማንዬ ስውድክ ትችላለክ እኮ

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Жыл бұрын

    Wow wow Tg You are so cute

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Жыл бұрын

    What about the name of them?

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Жыл бұрын

    Amaneyeeee siwedhieeee🥰🥰🥰🖐

  • @himanotbahru3964
    @himanotbahru3964 Жыл бұрын

    እኔ ሁሌም ልበሺ የኔውድ

  • @aschalewsisay5856
    @aschalewsisay5856 Жыл бұрын

    ቲጅዬ ኡፍ የኢቲቪው ድምቀት እኮነሽ

  • @mesimekdi

    @mesimekdi

    Жыл бұрын

    እንድማመር በቅንነት

  • @fadilasulthan4155
    @fadilasulthan4155 Жыл бұрын

    Amaney sewedew eko❤️❤️❤️❤️

  • @user-gy8rx6yz3m
    @user-gy8rx6yz3m Жыл бұрын

    የእውነት ደስስ የሚል ጥያቄና መልስ ወጣቱም መፅሐፍ ቅዱስ ን ይመለገተዋል በርችልን እኅታችን

  • @ayinihone634
    @ayinihone634 Жыл бұрын

    Amanye yene andegna

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Жыл бұрын

    Amen amen Amen Ekwanaderesen

  • @birhanudagnaw8745
    @birhanudagnaw87454 ай бұрын

    ቲጂ ኑሪልን የኔ እናት እንወድሻለን

  • @hyme7165
    @hyme7165 Жыл бұрын

    ቲጅየ የኔ ዉድ እመብረሀን ትጠብቅሽ መልካም ቀዓል

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta45894 ай бұрын

    ይህን ሾው ለማየት ታግሼ የቆየሁት የአማንን ሥም አይቼ ነው።

  • @oromoforever4202
    @oromoforever4202 Жыл бұрын

    ቲጂየ የኔ ውድ

  • @berketbeka7511
    @berketbeka7511 Жыл бұрын

    ሰባሰገልኢቲዮጲያኖች

  • @webalemalehgn4290
    @webalemalehgn4290 Жыл бұрын

    amen ❤❤❤

  • @user-wz3vp7vp3q
    @user-wz3vp7vp3q3 ай бұрын

    ቲጂየ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Жыл бұрын

    አማንዬ አንደኛ አድናቂን ቲጂዬ እና ስይፋሻን ፕራንክ ተደረጎ

  • @user-ff7gw8fd5t
    @user-ff7gw8fd5t5 ай бұрын

    እውነት የኢትዮጵያዊ 10:59 መገለጫ አለባበስ

Келесі