የዶ/ር ፍስሃ እሸቱ ምሁራዊ ውንብድና// ወልቃይትና የአቶ ጌታቸው ረዳ አነጋጋሪ መግለጫ// የአከራይ ተከራይ አዋጁ ምን ይዞ መጣ?

Ойын-сауық

Пікірлер: 159

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale3 күн бұрын

    በመከላከያችን ቀልድ የለም ላኪዉንና ተላላኪዉን ልክ ማስገባት ይገባል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale3 күн бұрын

    ክብር ለጀግናዉ የመከላከያ ሰራዊታችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪☘️🍀🎄💚🌿💚🎄🍀☘️🍀💚🌿💚🎄🍀☘️🍀🌿🍀☘️🎄🌿🎄🍀☘️🍀🌿🍀☘️🍀🌿🎄🍀☘️🍀🌿☘️🍀🌿🎄🍀💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @SadikHussain-xj2yi
    @SadikHussain-xj2yi3 күн бұрын

    ማሻ አላህ አሪፍ እይታ ።።።። የሀገር መከላከያ እንኳን ለመሳለቅ ስናየው በስስት ነው መመልከት ያለብን ። ቀልድ አይደለም

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale3 күн бұрын

    ሰላም ጌትሽና ዉቤ አንበሶቻችን አገር ወዳድ የኢትዮጵያችን የቁርጥቀን ልጆች 🌿🎄🍀🍀☘️🍀🎄🌿💚🎄🍀☘️💚🎄🍀☘️💪🎄🌿💚🎄🍀💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @androidhs5860
    @androidhs58603 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ምርጦች ክብር ለ መከላከያችን 🌹🌹🌹

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma13 күн бұрын

    ሰላም ወቤ ፕሮፌሰር ጌትነት እንኳን በሰላም መጣችሁ ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @legessedebele936
    @legessedebele9363 күн бұрын

    ተባረኩ !! አእምሮ ያላደ ሁሉንም ነገር ከውጭ እየኮረጄ አዎንታውና አሉታው ጎኑን ሳይገነዘቡ ሀገራችን ላይ ለማራገፍ እየተሞከሬ ነውና አደጋው ከባድ ነው። በተለይ መከላከያ ላይ በአሁኑ ጊዜ እየተደረገ ያለው ስም ማጠልሸት ሀገር እንደማፍረስ ስለሆነ መንግስት ሀይ ማለት አለበት። ሁለቱንም ሀገር ወዳድ ተንታኝ እግዚአብሔር ይባርክልን !!

  • @tomasjafer1734
    @tomasjafer17343 күн бұрын

    እንኳን በደህና መጣችሁልን ትልቅ ክብር አለኝ ለሁለታችሁም እረጅም እድሜንና ጤናን እመኝላችኋለሁ ሀገሬ ከእነ ጌትነት አልማውና መሠሎቹ ሥዮም ተሾመ ሀገሬ ብ ዙ የምትጠቀመው ነገር አለና ከክፉው ነገር ሁላ ይሠውራችሁ እንዳይናችን ብሌን ነው የምንሣሣላቸው ክንያቱም በጣም ትቂቶች ናቸውና።

  • @yosephneda4843
    @yosephneda48433 күн бұрын

    ሄዶ ፕራንክ ሚሰራበትን ይፈልግ፡፡....መከላከያ ላይ፣ ፌ/ፖሊስ ላይ በአጠቃላይ የፀጥታ አካላት ላይ የሚደረግ ድፍረት የሞላው የጅል ቀልድ በፍፁም በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ተግባር ነው!

  • @esaid9829

    @esaid9829

    2 күн бұрын

    🇪🇹💪🇪🇹

  • @esaid9829

    @esaid9829

    2 күн бұрын

    Prank is the real life of full time complainers. 💪🇪🇹💪 We love and support our defence forces

  • @awolhassen53
    @awolhassen533 күн бұрын

    ዋው በጣም በሚገርም አረዳድ የምታቀርቡት ፕሮግራሞች አስተማሪዎች ናቸው ።በተለይ የመከላከያንና ፌደራል ፖሊስን ክብር የማይመጥኑ ስራዎች ሲሰሩ ስናይ በጣም ያሳፍራል ልናከብራቸውና ልንከባከባቸው ሲገባ በዚህ ደረጃ ወርደን መገኜታችን ያሳዝናል ።ይሄ ጉዳይ ከዚህ የበለጠ ችግር ሳይፈጥር በአጭሩ መቋጨት አለበት መቆም አለበት የሚመለከተው አካል አስቸኳይ እርምጃ ሊወስድ ይገባል። የሀገራችንን ባህልና ወግ እሴት የማይመጥን ፕራንኮች ሊቆሙና ሊታረሙ ይገባል በተረፈ በርቱልን እናመሰግናችኋለን።ክብር ለመከላከያች

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak44483 күн бұрын

    የምሁር አስተሳሰብና እውቀት በመረጃና በእውነታ ላይ ተመስርቶ መገለጥ በሕዝብ ማህበራዊ ኢኮኖሚያና ፖለቲካዊ ባህል ውስጥ ሰርስሮ እየገባ የአገርና የህብረተሰብ ህይወት ይለውጣል የሁላታችሁን ማህበረሠብ የሚዲያ አገላለጽ እውነታን መሰረት አድርጎ ስለሚያስተምር ምሁርነታችሁን በማሳየት ለአገርና ለሕዝብ ሁለንታዊ ግንባታ አስተዋጽዎ ስለአለው ደጋፊያችሁና አክባሪያችሁ ነኝ፣ ስለእውነት ዛሬ በሕዝብና በፖለቲጋ ስም ተደራጀን እያሉ ህብረተሰቡን የማይረሱት ፀረሽብር ሕዝብ መንጋዎች ከእናንተ እየተማሩ አቋማቸውን ቢያስተካክሉ ከእራሳቸው አልፈው ለአገር እድገትና ለውጥ ይጠቀሙ ነበር፣ ነገር ግን ህብረተሰቡ ለዚህ ለውጥ ለመብቃት የተራማጅ ኃይሎችን የተባበረ ትግል ይጠይቃል

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet3 күн бұрын

    በህግ መጠየቅ አለባቸዉ ፍፁም ተቀባይነት የለዉም

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde34313 күн бұрын

    ክብር ለመከላከያ 🪖🪖🪖🪖

  • @wardewarde9415
    @wardewarde94153 күн бұрын

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ውዶቻችን ውቤቤቤቤቤ ውብሸት ታዬ እና ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @gethab2306
    @gethab23063 күн бұрын

    Thank you!

  • @mintedinku1945
    @mintedinku19453 күн бұрын

    it is a good observation !

  • @nuradinemam9548
    @nuradinemam95483 күн бұрын

    Thanks

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm3 күн бұрын

    Wube and Getnet, Abebechiyee and Siyumee are the best match that i have ever seen, tindu betam yetemechache silehonee bezihu ketilu.

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d3 күн бұрын

    መከላከያ ላይ የሚቀልዱ በህግ መጠየቅ አለባቸው የምን መንዘላዘል ነው ኧረ ድፍረት😮

  • @esaid9829

    @esaid9829

    2 күн бұрын

    🇪🇹💪🇪🇹

  • @samri1215
    @samri12153 күн бұрын

    እንዲህ ዓይነት ቀልድ በህግ ይታገድ!!

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh12453 күн бұрын

    🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹💪💪💪🇪🇹💪💪💪🇪🇹👌👌👌🇪🇹💯ለጀግናው መከላከያ ክብር🎉🎉🎉

  • @senqufetiya9361
    @senqufetiya93613 күн бұрын

    Welcome

  • @sisaybiru2897
    @sisaybiru28973 күн бұрын

    እኔ በጣም ነው የሚያናደኝ መንግስት ምን እንደሚሰራ አላውቅም

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba63193 күн бұрын

    ውቤ ውይይቱ ልክ ነው ይህን ሰው እንስማው።ከፍ ያለ አክብሮት አለኝ።

  • @esaid9829
    @esaid98292 күн бұрын

    More power, more respect and more support to the defence forces of the motherland 💪💪🇪🇹💪💪

  • @samvodsamvod1614
    @samvodsamvod16143 күн бұрын

    ውቤ ብርቱ ብስለቱ

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb3 күн бұрын

    የተዋረደው መከላከያ ብቻ ሳይሆን ሀገር ነው

  • @samiabera7894
    @samiabera78943 күн бұрын

    ሰላም

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d3 күн бұрын

    እነ መሳይ ከአሳማ አይሻሉም እኮ፣ ሆዳቸውን እንጂ አገር የላቸውም

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede223 күн бұрын

    መንግስት ማስቆመ ካልቻለ መከላከያ እራሱ በፕራንክ መልክ ማስቆም ይችላል ።

  • @sewmehone1736
    @sewmehone17363 күн бұрын

    ጥሩ ውይይት ነበር እናመሰግናለን።

  • @aeishamohammednur6594
    @aeishamohammednur65943 күн бұрын

    መከላከያ ከቱርክ እና ከአረብ ኢማራት እና ሩሲያ የመሣሪያ ቴክኖሎጂ ሽግግር በማድረግ ማምረት አለበት

  • @geda630
    @geda6303 күн бұрын

    I LOVE ALL OF YOU ❤ BE STRONG ‼️💯 YOU WIL MAKE A DIFFERENT ✅️ THANKYOU TO BE 🙏♥️

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r3 күн бұрын

    Selamachu yebeza wba

  • @halimayassin7230
    @halimayassin72303 күн бұрын

    Jegnoch selam

  • @AWELbeharu
    @AWELbeharu3 күн бұрын

    በርቱ ወንድሞቼ ነብዩ መሃመድ ሰአወ ወደሃበሻ ሂዱ አንድም ሰዉ የማይበድል ንጉስ አለ ያሉት ሃበሻ መተዉ ስለሚያዉቁ አይደለም አላህ ከሰማይ ስላሳወቃቸዉ ነዉ ለምሳሌ ኢትዮጲያን እስካልነኳችሁ አትንኩ ብለዉ ለየትኛዉም ሃገራት መልክታቸዉን አስተላለፉ እህዉ እስካሁን ኢትዮጲያን ነክቶ የሚያሸንፍ አልተገኘም የሳቸዉ ቃል እንደተከበረ ነዉ

  • @user-os7ct8bm8y
    @user-os7ct8bm8y3 күн бұрын

    ውቤና ፕሮፍ ድሮ ወታደራዊ ፖሊስ /ወፖ /ያለ መታወቂያ የሚሊተር ዩኒፎርም ለብሶ የተገኘ ቢያንስ አንድ ሣምንት ይታሰርና ልብሱን ይቀማል እንዲሁም ከየት እንዳመጣ ይጠየቅ ነበር ።

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by3 күн бұрын

    ፕራንክ ባጠቃላይ በሚኒተሩ ላይ በህግ ይቀጣ

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa35723 күн бұрын

    ሠላም ሃቅ እና ሳቆች

  • @workigudissa2926
    @workigudissa29263 күн бұрын

    እውነት ነው በጣም አነዶኝ ነበር ሀይ መባል አለበት

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna9383 күн бұрын

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @demissiekebede22
    @demissiekebede223 күн бұрын

    መንግስት ይህንን ነውር በአዝማሪ ልጆች ሲከወን ለምንድነው ዝም የሚለው?

  • @oumersurur1236
    @oumersurur12363 күн бұрын

    በመከላከያ ቀልድ የለም እቀልዳለዉ ፕራንክ ምናምን አይሰራም ቀንድ ቀንዱን ማለት ነዉ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg15383 күн бұрын

    ትክክል የህ ብራክ የሚባል ነገር ምንም ዪሁን ምንመ. መሰራት የለበትመ.

  • @dinsirwaqo
    @dinsirwaqo3 күн бұрын

    ትክክል ነው መከላከያ መከበር አለበት።ነገር ግን ለምን አላማ ነው የተላከው? የተላከበት ቦታ ምን እያረገ ነው? መከላከያ ለምንድነው ባሁኑ ጊዜ በተወሰኑ አካባቢዎችና ቡድኖች እንደጠላት እየታየ ያለው የሚለውን ጥያቄ ባግባቡ መመለስ ያስፈልጋል።

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso33853 күн бұрын

    ደረጃ አንድ የአገር ጠላቶች ይጠፋሉ። የጊዜ ጉዳይ ነው። በርቱ አጋልጡልን።

  • @musiemekonenn
    @musiemekonenn2 күн бұрын

    ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነዉ በርቱ

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie10453 күн бұрын

    " የኢትዮጵያን ሰንደቅ አላማ በነፃነት የሚያውለበልበው ንፋስ አይደለም የኢትዮጵያ ጀግኖች መስእዋትነት እንጂ " ጋሽ ጌትነት እናመሰግናለን !!!

  • @johnygobena1439
    @johnygobena14393 күн бұрын

    ፕር በጣም ትለያለህ

  • @tomasjafer1734
    @tomasjafer17343 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kebedekibret576
    @kebedekibret5762 күн бұрын

    እጅግ በጣም እበሳጭበት የነበረዉን ሀሳብ አጀንዳ አድርጋችሁና ተቆጭታችሁበት ለዉይይት በማቅረባችሁ አድናቂያችሁና አክባሪያችሁ ነኝ የሰራዊቱ ክብር ተነካ መለት የሀገር ክብር ተነካ ማለት ነዉ ፕራንኩን የሚሰሩት ጨቅላ ህጻናት ሳይሆኑ የበሰሉና በንቀት እንደሚያደርጉትም የሚያዉቁ እና አዞህ ባይ ያላቸዉና በስሱም ቢሆን ወደ ጸባይ ማረምያ ገብተዉ የሰራዊቱን ማንነት ቢያዉቁት መልካም ነዉ እላለሁ ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ይባላልና

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge3833 күн бұрын

    ውዶቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh3 күн бұрын

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie28063 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak44483 күн бұрын

    እነመሳይ በህወሀት/ኢህአዴግ አገዛዝ ዘመን እውነተኛ ለውጥ ያመጣሉ ብለን ብዙዎቻችን ተመለሰልኝ፣ እድገትና ለውጥ በእድገት ሂደትም ላይ ስለሆነ በምድርና በሕዝብ ውስጥ የሚታየው እውነታ እያጋለጣቸው ስለመጣ የውሽት ፕሮፓጋንዳቸው የእውቀት ደረጃቸውንና ብሔራዊ ስሜታቸው በጥቅም ላይ የሚራመድ መሆኑን በግላጭ ስለአሳየን ቀኑ እየጨለመባቸው ነው

  • @HadasHaile-lc1ek
    @HadasHaile-lc1ek3 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @endashawwude2252
    @endashawwude22523 күн бұрын

    Kiber le mekelakeya (EDF ).

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate12193 күн бұрын

    የውይይታችሁ ይዘት አሪፍ ቢሆንም አልፎ አልፎ እየተሻማችሁ የምታወሩት ነገር በጣም ያስጠላል:: የሚገርመው ደግሞ ሁለታችሁም የተረጋጋችሁ የምትባሉት እንዲህ ሆናችሁ ማየቴ ነው::

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn3 күн бұрын

    አትዮጵያ ፈጣሪ ዋ ን ታመስግን አብቹን የሰጣት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mimimulu2295
    @mimimulu22952 күн бұрын

    ወቤ ቢያልፈኝም አያመልጠኝም መቼም በድመዬ አራት መንግሰት አይቻለሁ ግን በዘመናተ ብዙ አልፏል ግን የሀገር ጠባቂ መከላከያችን የሚነካ የሚቀልድ በከባድ እር መቀጣት አለባቸው። እሰፖሰሮቹም መተሰር አለባቸው ጥጋብ ክፉ ነው።

  • @trueAndDawn
    @trueAndDawnКүн бұрын

    arif nw

  • @eyuellemma2459
    @eyuellemma24593 күн бұрын

    ዘናጭ ውይይት !!!

  • @MultiZekarias
    @MultiZekarias3 күн бұрын

    what is goverment communiation work? this is serious issue. As an ethiopian this is crisis for everyone. The end result will bring the country in disarry

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel15343 күн бұрын

    አብይ፣አድኑኝ፣ሳይሆን፣ልጆቻችዉን፣ከመሞት፣አድኗቸዉ፣ነዉ፣መልክቱ።

  • @mohammedamin6942
    @mohammedamin69423 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @samia6358
    @samia63582 күн бұрын

    I like this guy … Getnet ❤️

  • @marthamamo9171
    @marthamamo91712 күн бұрын

    ግሩም ትንታኔ 👏👏👏

  • @sintayehuleshekitaw8042
    @sintayehuleshekitaw80422 күн бұрын

    እርዕሱ ሌላ የሚያወሩት ሌላ፣ የልጆች ጨዋታ

  • @fikeryashenfal4921
    @fikeryashenfal49212 күн бұрын

    ዲሞክራሲን በተመለከተ,ዲሞክራሲን ተከናንበው በሚንቀሳቀሱ ሲረኞች, ብዙ አገራት ፈርሰዎል; ዲሞክራሲ ልቅ ሊሆን አይገባም:: ክብር ለመከላከያ!!!

  • @dontmiss53787
    @dontmiss537873 күн бұрын

    የዛሬ ስንት አመት የምናስታውሰው ነው። አንዱ ዑራኤል አከባቢ ከወቅቱ አገዛዝ ጋር ግንባር ያለው በውጭ ሀገር ለሾፌሮች የስራ ዕድል ተገኝቷልና ሁለት መቶ ብር በነጋታው ሶስት መቶ ብር ለምዝገባ ክፈሉ ብሎ ሰልፉን አስታውሳለሁ። ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ሰዎቹ ቢመላለሱ ግለሰቡ የሰበሰበውን ብር ይዞ ወደ ውጭ ፈትለክ ያለው ነገር በነዶክተር ፍሰሃ ግንትር ለየት ባለመልኩ ራሱን ሊደጋገም እያሽሞነሞነ ባለበት የህግ አስከባሪው ዝምታ ሾርት ሜሞሪ ይሁን ቸልታ ግልጽ አይደለም።

  • @TediAlamyhu-tz8ix
    @TediAlamyhu-tz8ix2 күн бұрын

    ወገኖቼ የደብረዘይቱን መልእክት እንዳረሱት ድምፅ እንሁናቸው

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm2 күн бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @SelamSelam-om8gq
    @SelamSelam-om8gq2 күн бұрын

    እናመሰግናለን እስቲ ከተቻለ ሸዋ ሮቢት ስለአሁን ስላለችበት ነገርና ስለፀጥታዉ ሁኔታ መረጃ ብትሰጡን ከዚን በፊት ጃዊሳዉ ፀጥታ ሀይሉ ላይ ጥቃት ፈፅሞ ማህበረሰቡም የተጎዳበት ነበር አሁን ስልክም ብንሞክር በፈለግንበት ግዜ አናገኝም ከተቻለ ዉቤና ጌትሽ መረጃ ብትሰጡን

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele28673 күн бұрын

    ቢወድቅም ቢነሳም እሱ አይደለም ወናው ነገረ ሰው ብቻ ሰለሆነ የሰው። ልጅ መከበር አለበት ጥራዝ ነጠቅነት ትርፉ ይሄ ነው prank የሚደረገው ሰውን በማያዋርድ አካሄድ ነው እንጅ የማንም ጥራዝ ነጠቅ ባለጌ እንኳን ወታደርን ያህል በክብር መታየት ያለበትን የመንገድ እብድ እንኳን ባልተከበረ ሁኔታ መቀለድ አይቻልም ሕግ ሕግ የጠበቀ ሕግ ያስፈልጋል ወይ በሰር ወይ በገንዘብ መቀጣት አለባቸው መሰልጠን ማለት መባለግ ማለት እንዳደለ በሕግ መደንገግ አለበት

  • @Menen-pw6ft
    @Menen-pw6ft3 күн бұрын

    ጎበዝ ቤተ ክርስቲያንን በሱቅ ማጠር ልክ ነው እሱ አይታያቾሁም???

  • @zamosskeyas3002
    @zamosskeyas30022 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Saviyo19
    @Saviyo193 күн бұрын

    What is are have a chat or information pls

  • @Birhanukitesa
    @Birhanukitesa2 күн бұрын

    እንደው እንደ እናንተ ባለ ምጡቅ አይምዕሮ ለሃገር ተቆርቃር ምዘናዊ የሆነ ሃሳብ የምያራምዱ ፈጣር ያብዛልን እኔ ሶማሊያ ሰላም አከባር ሁኘ ነው የእናንተን ፖሮግራም የምከታተለሁ

  • @DegagaHailu-hf8ut
    @DegagaHailu-hf8ut3 күн бұрын

    prof ማዳበሪያ አሁንም በነጋዴ እጅ ገብቶ እስከ 8000 ብር እየተሸጠ ነው፡፡መንግስት አንድ ሊለው የሚገባው ነገር መሆን አለበት፡፡

  • @hamonateddy8290
    @hamonateddy82903 күн бұрын

    ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ ሰላማቹ ይብዛ መከላከያ መከበር አለበት ባይ ነኝ ውቤ እና ጌትሽ አንድ ነገር ልንገራቹ እስቲ ድምፅ ሁኑላቸው ደብረ ዘይት ላይ ከ200 በላይ ሰዎች ከታሰሩ 5 ወሊያልፋቸው ነው አንድ ግለሰብ መያዝ አቅቷቸው ህዝቡን አፍነው ይዘዋል ወላ የ14 አመት ልጅ እንደታሰረች ነው ካላመናቹ ደውላቹ ማረጋገጥ ትችላላቹ አንዱንም ቁም ብሎት እግሩን በክላሽ መቶት እሄው ልጁ እየማቀቀ ነው።

  • @mimimulu2295
    @mimimulu22952 күн бұрын

    ፖሊሰም ዝም ማለት የለበተም አንድነገር መደረግ አለበት???????

  • @ashenafialemayehu9802
    @ashenafialemayehu98022 күн бұрын

    በአላችን ወይ ።አይደለም

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian87463 күн бұрын

    111🎉

  • @mamomamomamo12345678
    @mamomamomamo123456783 күн бұрын

    ውቤ እባክህ አታቃርጥ መሀል አትግባ።

  • @user-qn1vx4zf9k
    @user-qn1vx4zf9k2 күн бұрын

    ገለቫዎች ናችሁ መከላከያ ስትሉ እፈሩ

  • @lemlemdema567
    @lemlemdema5672 күн бұрын

    🇧🇴🙏🙏🙏🙏💯🌏

  • @Shakazulu-ee9mf
    @Shakazulu-ee9mf3 күн бұрын

    ene andi tiyake alegn ? Mekelakeya endi manim sichemalek lemin zim yilalu ??? ewnet mekelakeyaw beweregnochu yemashemakekiya zemecha teshenifewal ??? lemin zim yilalu ???? ene yemazinew be mekelakeyaw new !!! eski be Weyane Gize Endi neber ??? mekelakeyaw erasun Yaskebir !!!! Aleke aleza yasafral !!!!

  • @mimimulu2295
    @mimimulu22952 күн бұрын

    ውቤ ይሄ ነገር ህግ መውጣት አለበተ እነጂ በመከላከያ መቀለድ የለም ይሄ ዝም እሚበላ አይደለም ሰለዚህ ነው ሰለዚህ ቀልድ የለም????????

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi2 күн бұрын

    የኢትዮጲያ ትልቁ ችግር በዚህ270/ዓመት ጣልያን አስመራ ከገባ በትንሽ ጊዜ ውስጥ አመራ ንግስነታችን ወሰዱልን በማለት የጀመሩ ቂም እስከ አሁን ድረስ አሉ

  • @user-sw6zp8vh6u
    @user-sw6zp8vh6u2 күн бұрын

    ምን ይመስላሉ ።ምድረ ከርሳም

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno233 күн бұрын

    Abate wunet new. No more Abiyin Makef ena wetader lay tiktok mechawet akumu belachew

  • @user-xv8zw3ve4i
    @user-xv8zw3ve4iКүн бұрын

    Ye sew atela

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu29563 күн бұрын

    ዶከተር ፍስሀ ሌላ ዙር ቁማር ተጫውቶ ወደመሸሸጊያው ሀገረ አሜሪካ እብስ ብሏል_ A Disgraceful "Investor".

  • @tekabebeharue1506
    @tekabebeharue15062 күн бұрын

    Memulatachehu new benate bte

  • @selamta492
    @selamta4923 күн бұрын

    የተከበረዉን ልብስ ጎትቶ ሲያቆሽሽ ዉ ለምን ያዬ ሰዉ ተናንቆ ለሕግ አስከባሪዎች አይተላለፉም።ሕግ ማሰከበርና ማክበር የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነዉ።

  • @md277
    @md2772 күн бұрын

    ለምን እንደዚህ አይነቱ ልቡ እስኪጠፋ እንዳያዳግም አድርጎ መደብደብ ምነው እኔ ባጋጠመኝ አሳየው ነበር

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir75252 күн бұрын

    የትም ሀገር ማከለከይ ለይ ፒረንክ የሚሰረ ሀገር የለም መከለከያ ገነ ወዳ አንተ ስማጣ እናመሰግነሃለን ሀገረችን ስለገላገልኪ ይባለል ይሄ አዳገኛ አካሄድ ከያቹ ቶሎ በፍጥነት መከከያ የረሱ አክሽን መውሰድ አለበት እሄ የውጭ እጅ የለበት ይማስለል ። ዋ !

  • @abiybekele7462
    @abiybekele7462Күн бұрын

    ሁለት ነፈዞች!

  • @semirkamil3357
    @semirkamil33573 күн бұрын

    አረ ወጋ ወጋ

  • @alexyemam343
    @alexyemam3433 күн бұрын

    ጌች ስላም ላንተ ይሁን አሁን ያነሳችሁት ሀሳብ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን የመከላከያ ሚንስትሩ ሆነ የፗሊስ ኮሚሽነሩ ምን ይስራሉ እናተም ሆነ ተመልካቹ ያየነውን ሁሉ ያያሉ ግን ውሳኔ የማይስጡት ጥሩውን መጥፎውን መለየት አይችሉም ባይ ነኝ

Келесі