ዳቦሽ ይወፍር! የዘመኑ ዳቦ አንጀቴ አልደርስ አለ።

Комедия

ሻይ በዳቦ በልቼ አልጠቀመኝም

Пікірлер: 92

  • @user-fo8dl4mt3j
    @user-fo8dl4mt3j Жыл бұрын

    ኡመሬ የነብዪ ያለህ ሸህ ወለላ ድረሱ አይባልም!!!!!!!! በአላህ ብቻነዉ የሚማለዉ አላህን ፍራዉ ።

  • @niguswendm

    @niguswendm

    10 ай бұрын

    ወረኛ

  • @user-lh2mi3pc1l

    @user-lh2mi3pc1l

    7 ай бұрын

    ትክክል ከአሏህ ውጭ መማል አይቻልም ሽርክነው መማል የፈለገ በአሏህ ብቻ።

  • @ahmeabdu8267
    @ahmeabdu82673 ай бұрын

    እውነተኛው የወሎ ዜማ long live Omer Ali your are the sample of wollo True Culture

  • @ahilam2232
    @ahilam2232 Жыл бұрын

    ኡመሬ በሰይፉ ይቅረብልን ባሐላቺንን በደብ ነው እሚተውነው

  • @AbuReyan-ft3qu
    @AbuReyan-ft3qu Жыл бұрын

    ኡመር. አላህን ፍራ የነቢያለህ አትበል

  • @zen3905
    @zen3905 Жыл бұрын

    ኡመር በርታ ግንማሳሰቢያ ያላለህ ነቢያለህአትበል ይህማለት የአላህና ነየነብዩያለህማለትነው በዲንህ በተውሂድህ ጥራት ማድረግአለብህ ያአላህ ብቻበል።!! የሸሀቹያለህአትበል ። ሀገሬንስላሣየኼኝደስብሎኛል ወራባሄደህ ሸንኮራ አዲስመንደር ትምህርትቤት ብታሳየንከቻልክ

  • @hawatube4639
    @hawatube4639 Жыл бұрын

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዋው ኡመርየ የኔ ወንድም ዘና ነው የምታረገኝ

  • @toybayoutube4209

    @toybayoutube4209

    Жыл бұрын

    የኔ አዝግ እደትነሺሲስ 😍😍😍

  • @abdulaziztube8392
    @abdulaziztube8392 Жыл бұрын

    ወንድማለም በደኖ ሜዳ ላይ አንድ ቪዲዮ ሥራልን 👍👍

  • @jfgjfd635
    @jfgjfd635 Жыл бұрын

    ወይኔ በሳቅ ትችላለህ በርታ ውድም ደቆቱን እኔ ነኝ እንደ የ ሸጥኩልሽ አላለም

  • @yasintube9648
    @yasintube9648 Жыл бұрын

    Oumere harifnw gin shiritun tinish zik adirgew awurak yitayaliko

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Жыл бұрын

    ኡመርዬ..ስወድህ

  • @user-bp6fp1pc2j
    @user-bp6fp1pc2j Жыл бұрын

    😳😳😳እረረረረረ አዲ አባሻ በሻይ 45 ሁኖ እእእእ እረ ወየው የት አገር ነው ኑሮሮሮሮ ኢትዮ አገሬ። እኔ ሥመጣ አባሻ 3ብር ሻይ 1ብር ነበረ ሰሜን ወሎ መርሳ

  • @oumerzemuye

    @oumerzemuye

    Жыл бұрын

    የአባገትየ ልጅ ወለላየ

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i Жыл бұрын

    እረ በሳቅ አደከምከኝ ለከት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እውነት ነው እኛ ገጠሬዎች ለከት እንላለን ደከምኩኝ በሳቅ ኡመርየ አቦ ይመችህ ሀረቡ እመጣለሁ ማንጎ እድታበላኝ

  • @user-wz9de2rx6c
    @user-wz9de2rx6c Жыл бұрын

    ያገሬ ልጅ

  • @nurejarigama
    @nurejarigama Жыл бұрын

    ዘሙየ ያምርብሃል

  • @zahara4809
    @zahara4809 Жыл бұрын

    ኡመሬ ይመችህ

  • @getahunasfaw2509
    @getahunasfaw2509 Жыл бұрын

    ኧረ የት ሄጀ ልሳቅ😂😂😂

  • @anisaanisa3926
    @anisaanisa3926 Жыл бұрын

    በርታ ይመችህ

  • @nefisademessie8678
    @nefisademessie8678 Жыл бұрын

    አይ ኡመሬ የምር ፈታ ነው ያደረከኝ 😂😂

  • @ddkdjd7781
    @ddkdjd7781 Жыл бұрын

    ኡመርዘሙየአሳከን

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i Жыл бұрын

    እረስቸው ነበር ኡመር ለከት

  • @hddi491
    @hddi491 Жыл бұрын

    የውነት የአንተ አካውንት ከሆነ በቋሚነት ነው የምከታተልህ ዘሙዬ😂😅😮😊😢

  • @habilmulugeta4200
    @habilmulugeta4200 Жыл бұрын

    Ayi hagere tizita situ alefe degu zemen shayibeten tiz aleg

  • @jamila3850
    @jamila38509 ай бұрын

    የሰራይበላል ክክስራተጠላ ሆድተወደደ😅😅

  • @user-di9dc6nh8u
    @user-di9dc6nh8u Жыл бұрын

    ኧረ በሣቅ ኡመሬ ዳቦሽ ይወፍር ኧረ ዳቦሽ ሣሥቷል እጃጃአላለም 🤣🤣🤣🤣

  • @user-lh2mi3pc1l
    @user-lh2mi3pc1l7 ай бұрын

    እንደት እደሣኩ ሢላ ይሄ ነገር ቂጣ ነው ዳቦኮ ነው ያልኩሽ ወይኔ በሣቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ኡመሬ በርታ ማሻአሏህ❤❤❤❤

  • @user-wj2mt5qi6f
    @user-wj2mt5qi6f6 ай бұрын

    ተመችተሀኛልያገሬልጅ

  • @aminushiferaw9928
    @aminushiferaw9928 Жыл бұрын

    ድቄቱን እኔነኝዴ የሽኩልሽ ተመችታኛለይ ክክክክክክ

  • @tb463
    @tb463 Жыл бұрын

    ወላሒ እደዛሬ ሥቄ አላቅም😘😘😘

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Жыл бұрын

    ተመስገንበሉበጅየያዙትወርቅከመዳፍይቆጠራል

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 Жыл бұрын

    አይኡመሬ የረጀት ቃጣ በጣም አሳከኝ 😄😄

  • @ahmedseid1873
    @ahmedseid1873 Жыл бұрын

    Yamral oumeri

  • @user-nc9vz6pu9d
    @user-nc9vz6pu9d Жыл бұрын

    ኡመር ፍቅር

  • @vbg7145
    @vbg7145 Жыл бұрын

    ካሚራማኑ አትሳቅ ቀረፃ አታበላሽ በተረፈ ብሪቱ

  • @oumerzemuye

    @oumerzemuye

    Жыл бұрын

    መርሀባ

  • @zainavahamed
    @zainavahamed10 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @KedirEbrahim-gr3jv
    @KedirEbrahim-gr3jv Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-te8vy3gd6i
    @user-te8vy3gd6i Жыл бұрын

    እረበሳቅሞትኩኡመሬያገሬልጅ

  • @anwarmohammed4644
    @anwarmohammed4644 Жыл бұрын

    አይ ሽልጦ እዛም ስስ ነች?

  • @BusheraHusin-uv8ks
    @BusheraHusin-uv8ks8 ай бұрын

    ኡሙር ሥትምል በአሏህ ማል እሺ

  • @user-wp8ik1uk9q
    @user-wp8ik1uk9q Жыл бұрын

    ክክክክ እውነትህ ነው ወላሂ

  • @kalidmohammed5912
    @kalidmohammed5912 Жыл бұрын

    ኡመሬ ሀርቡ ኮርኒስ የሚሠሩ ልጆች ካሉ እስኪ ንገረኝ ????

  • @user-mm5em3pk9u
    @user-mm5em3pk9u Жыл бұрын

    ለከት አላለም ሀሀሀ ዳቦ

  • @user-vt1uo9lw2e
    @user-vt1uo9lw2e Жыл бұрын

    😂መጣሁ አላየሁም

  • @user-mm5em3pk9u
    @user-mm5em3pk9u Жыл бұрын

    ኡመሬ በሳቅ

  • @user-el5zf2yq6o
    @user-el5zf2yq6o4 ай бұрын

    ሀሀ

  • @Jazancom
    @Jazancom Жыл бұрын

    ✅✅✅✅

  • @tb463
    @tb463 Жыл бұрын

    ወይኔ በሣቅ

  • @hawa87i
    @hawa87i Жыл бұрын

    አይ ኡመር አሊ 🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂 ሀርቡ

  • @user-vy6rg9ee8v
    @user-vy6rg9ee8v Жыл бұрын

    ዱቄቱን የሽጥኩልሽ እኔነኝዴ አላለም አሳቀን ትንሽ

  • @omerseid9634
    @omerseid9634 Жыл бұрын

    ክክክክ

  • @XiyiibaaMuhammed-gk7qy
    @XiyiibaaMuhammed-gk7qy9 ай бұрын

    ❤️🙄🙄😂😂

  • @user-tm7dr9ww7u
    @user-tm7dr9ww7u Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክ

  • @user-ls4vk9wm8i
    @user-ls4vk9wm8i Жыл бұрын

    ሀሀሀሀ

  • @user-ji8hn3eb5w
    @user-ji8hn3eb5w Жыл бұрын

    ዳቦ በሻይ 45 ብር 😳 ያአላህ

  • @AhmedAli-jj3vb
    @AhmedAli-jj3vb Жыл бұрын

    ኧረ ወላሂ ሚገርም አምባሻ ነው ተው ኡመሬ

  • @rece2028
    @rece2028 Жыл бұрын

    ክክሰ

  • @kalidmohammed5912
    @kalidmohammed5912 Жыл бұрын

    ሀርቡወች ሀባይብ ኮርኒስ ያሠራችሁ የሚሠሩ ልጆች የምታቁ ንገሩኝ እስኪ

  • @helibintiseid
    @helibintiseid7 ай бұрын

    ኡመሬ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 የሰነፍ ቂጥ አላለም

  • @Fatima-bq6bl
    @Fatima-bq6bl Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ

  • @user-nt3qr1mj2j
    @user-nt3qr1mj2jАй бұрын

    አረውይይይ

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 Жыл бұрын

    alahin kalferahu😂😂😂😂😂😂😂

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😘😘😘😘😂😉😉😉

  • @user-do6ru3jn6m
    @user-do6ru3jn6m Жыл бұрын

    😂😂😂

  • @aminamametub694
    @aminamametub69411 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @zenatadam4680
    @zenatadam4680 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yousefalkaabi6898
    @yousefalkaabi6898 Жыл бұрын

    😂

  • @mooo4741
    @mooo4741 Жыл бұрын

    የሳቅ ፋብሪካ ኦመሬማሩ

  • @zaboraibrahim2557
    @zaboraibrahim2557 Жыл бұрын

    አይኡመርአሊ

  • @normohammed8706
    @normohammed8706 Жыл бұрын

    ዘሙዋ የገርህልጅ ላገኝህ እፈልጋለሁ ከቻልክ

  • @oumerzemuye

    @oumerzemuye

    Жыл бұрын

    ይቻላል

  • @user-zq3mw9cx4e
    @user-zq3mw9cx4e Жыл бұрын

    ወላሂ ሞኩኝ በሳቅ የዳቦው ዋጋ 😂😂😂

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    Жыл бұрын

    እኒራሱ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Жыл бұрын

    ኡመሬ ባህርዳር ባህል ቦቶችን አናግር ❤

  • @habibMoha
    @habibMoha Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @siedahmmed189
    @siedahmmed189 Жыл бұрын

    ዳቦሺ ሳሰቶል አላለም ክክክክ

  • @user-di9dc6nh8u

    @user-di9dc6nh8u

    Жыл бұрын

    ክክክክ

  • @user-dp6fr4we8r
    @user-dp6fr4we8r Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mohmmedhera6453
    @mohmmedhera6453 Жыл бұрын

    አይኡመሬ ለዱሮደረስክ

  • @oumerahmed7832

    @oumerahmed7832

    Жыл бұрын

    እዚህ እየገባችሁ ያልሰጧችሁን አትዘባርቁ ስለ ወሎ ነው የሚያወራው ወሎ ደሞ አንዱ በህሉ ሲምልም ሲገረምም አላህ ነቢ ይላል አለቀ

  • @mohmmedhera6453

    @mohmmedhera6453

    Жыл бұрын

    @@oumerahmed7832 ማለትአልገባኝም. መልሱ. አገራችንን. እናቀዋለንን. እሱንም እናቀዋለንን???

  • @oumerahmed7832

    @oumerahmed7832

    Жыл бұрын

    @@mohmmedhera6453 አታቀውም አላልኩም ይስራበት እዚህ የመጣችሁ ዳእዋ አታድርጉ ነው ያልኩት አባቴ።

  • @mohmmedhera6453

    @mohmmedhera6453

    Жыл бұрын

    @@oumerahmed7832 ምን የሚል. ደእዋ???በፊት ጀምሮ. የሚፍጨረጨር. የሚለፍልጅ. ነውኡመሬ. ማለት ቢያድግና. ከማንኛውም. በላይ እንድ ሆን. እንፈልጋለን. ለራስህ. ወይም ለራስሽ. አትቀባጥሪ.

  • @user-fo8dl4mt3j

    @user-fo8dl4mt3j

    Жыл бұрын

    @@oumerahmed7832 ትንስ አታፍርምደ ደሞ ደእዋ ማድረጉ ቢቀር ደሞ የሚመክሩትንም አትምከሩ ትላለክደ ሱብሀነላህ አላህ ሂድያ ይስጠን አሁንም ቢሆን ኡመር ዘሙየ የነብዩያለህ ተብሎ አይማልም በአላህ ላይ አጋሪ አትፈልግ አኺ የነብዩያለህ ተብሎ መማል አይቻልም መማል ያለብን ከፍ ባለዉ በአላሁ ሱብሀነሁወ ተአላ ብቻና ብቻነዉ አለቀ ድንህን ተማር ።

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Жыл бұрын

    ኡመር የረጀት ቂጣ😀😀😀😀

  • @zaynebm.d1877
    @zaynebm.d1877 Жыл бұрын

    ወሬ አታብዛ ዘሙ የአገኘሁን ብላ።

  • @user-nh4iz3yk8s
    @user-nh4iz3yk8s5 ай бұрын

    😂😂😂

  • @NnNn-il9sp
    @NnNn-il9sp Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

Келесі