ልጄን አስኮላ አስገባለሁ ብዬ ውሃ ወስዶን ነበር።|Oumer Zemuye|

Комедия

የቦርከና ወንዝ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው።

Пікірлер: 72

  • @user-fo8dl4mt3j
    @user-fo8dl4mt3j Жыл бұрын

    ተዉ ኡመር ተዉ ‼️ የነብዩያለህ አትበል ‼️እባክህ ተማር ተዉሂድን እወቅ እባክህ ‼️

  • @ayisheayimam3858

    @ayisheayimam3858

    Жыл бұрын

    ኢወላ አላህ ይምራው አገር እኮ በቃ በሸርክ ናቸው አላህ ይምራቸው በስ😊😊

  • @aumnejat23gemlcom99
    @aumnejat23gemlcom99 Жыл бұрын

    ሱብሀን አሏህ የነብዩያለህ ብለህ ሽርክላይ ወደክ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ከአላህውጭ ያለን አካል መጥራት ሽርክና ነው

  • @user-of3ep3nf7e
    @user-of3ep3nf7e Жыл бұрын

    ከጎንህ ነን ኡመር የ ጎብዝ ድምፃችን

  • @user-of3ep3nf7e
    @user-of3ep3nf7e Жыл бұрын

    ታው ብየሀለሁ ሽርክን እኛ እንደምንወድህ አላህም እንዲወድህ

  • @zebibtyhabibty120
    @zebibtyhabibty120 Жыл бұрын

    ኪኪኪኪ እረ ወይኔ ኡመር አሳከኝ ግን ወላሂ ድልድይ ሊሰራለት ይገባል ወይ ቦርከና እንደት ደስ ይላል

  • @user-om8zs4cn6l
    @user-om8zs4cn6l Жыл бұрын

    ሽመልስአብዴሳ የተናገረውን ንግግር አረበኛስሞች ተስፋፉ እያለነው ኡመር ኢብኑል ኋጣብ ስምይዘህ አታሻርክ ወንድ የምን ሸሆቹነው ከአላህ በስተቀር ማንም እግዣኝ እርዳታየሚሰጥየለም ያኡመተል መሀመድ የአላህ ባሪያዎ ስራችን እንደስማችን እንተግብርበት ብናደርገው ጡሩነው

  • @mohammedendris9180
    @mohammedendris9180 Жыл бұрын

    አብሽር በርታ ከጎንህ ነው ኡመሬ

  • @nurselam3462
    @nurselam3462 Жыл бұрын

    ኡመር ጥሩ መልክት አለው ግን አውቀህ እንደሆነ ያስታውቃል የአሰራርህን መንገድ ትንሽ አሻሽለው በተረፈ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @Tube-vq3rj
    @Tube-vq3rj Жыл бұрын

    ትክክል ነክ አብሽር

  • @abdelazizali
    @abdelazizali Жыл бұрын

    በጣም ትልቅ መልእክት

  • @ahelamekuye5455
    @ahelamekuye5455 Жыл бұрын

    ኡመሬ ሥወዲህ

  • @naimahussain9897
    @naimahussain98979 ай бұрын

    መገን ቦረከና 😂😂😂😂😢😢😢😢ወላሂ ናፍቆኛል ሰፈሬ አይይይይይ ቦረከና 😢😢😢😢😢

  • @saadahappy6415
    @saadahappy6415 Жыл бұрын

    አዎ የቦርከና ነገር ያሳስባል 🥺

  • @amenamuhamad7706
    @amenamuhamad7706 Жыл бұрын

    ሸሆቹን አትበል ኡመርአባታችንም ወንድማችንም ሽርክከባድነው መቸምእሽአትሉም

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube59569 ай бұрын

    አብሽሩ

  • @user-wb3tv3de3i
    @user-wb3tv3de3i Жыл бұрын

    በርታልኝ

  • @user-of3ep3nf7e
    @user-of3ep3nf7e Жыл бұрын

    በር ታከም ር የምናገረው ንነው የምትናገር ልን

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Жыл бұрын

    ኪኪኪኪኪኪኪ አወ ይሠራላቸው ሠው በዝህ ሁኔታ መቀጠል የለበትም ፍትህ ጠይቁ

  • @abdutub2201
    @abdutub2201 Жыл бұрын

    ትወናሽ

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 Жыл бұрын

    ኡመሬ በቀልድ አድርጎ ቁም ነገርኛ ነዉ ያሥቅም ቦርከና የብዙ ሠዉ ህይወት ቀጥፏል 😭💔ቢረሳ ቢረሳ የአራጌ ይማም ሞት አይረሳም 😭ድልድል መሠራት ያሥፈልገዋል የገጠሩ ማህበረሰብ ቦርከና በሞላ ሠአት በችግር ነዉ የሚኖሩት

  • @oumerzemuye

    @oumerzemuye

    Жыл бұрын

    አራጌና እንድሪስ ትኩ መቼም አይረሱ

  • @user-vt1uo9lw2e

    @user-vt1uo9lw2e

    Жыл бұрын

    @@oumerzemuye አባቴ ዉሀያሻግርኝነበር አይትዝታ

  • @KedirEbrahim-gr3jv
    @KedirEbrahim-gr3jv Жыл бұрын

    ቦርከና

  • @alimehammed8268
    @alimehammed8268 Жыл бұрын

    ኡመሬ

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube59569 ай бұрын

    ተመቸኸኝ😂😂😂😂😂

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 Жыл бұрын

    ምን ማለት ነው የላችሁም እንድ ደልደል እረ እባካችሁ ለሚመልክትው አሳውቁ

  • @user-of3ep3nf7e
    @user-of3ep3nf7e Жыл бұрын

    ቦር ኬ እሰከመቸ ፈትኖን

  • @user-xb1gu4yh5o
    @user-xb1gu4yh5o Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክ ቡታታየን ወሰደው አለ እኮ ሚስኪነ አይዟችሁ ወገኖች

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 Жыл бұрын

    ክክክክክክክ ኡመሬ ሰብክክራይብ አረጉኝ አይ ቦረከና የሀርብወች 😂😂😂😂😂

  • @MeriMTube
    @MeriMTube Жыл бұрын

    ሰላምሁላቺሁም

  • @user-jk4xh4yn5b
    @user-jk4xh4yn5b8 ай бұрын

    የመቸነው

  • @user-tr5tx5zo1e
    @user-tr5tx5zo1e4 ай бұрын

    ኡኡኡ

  • @user-mt4gj2ys2x
    @user-mt4gj2ys2x Жыл бұрын

    የት ሀገር ነው አይይይ ክክክ ወደው አይስቁ ይላል ያገሬ ሰው

  • @user-vu6de4th7j

    @user-vu6de4th7j

    Жыл бұрын

    ወሎ ውስጥ

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 Жыл бұрын

    😂😂😂😂ኡመረየ፣ሠወድህኮ😂😂😂😂የሣቄምጪ

  • @user-jk4xh4yn5b
    @user-jk4xh4yn5b8 ай бұрын

    ንገሩኝ በናታችሁ

  • @user-zq9qj5dt8u
    @user-zq9qj5dt8u9 ай бұрын

    ክክክክክክክክክ መግስት የለም እራሳችሁን ጠብቁ አላህ ይጠብቃችሁ ኡመርየ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-wd8sh3ig4f
    @user-wd8sh3ig4f Жыл бұрын

    2:52

  • @user-jf1im9xs1i
    @user-jf1im9xs1i Жыл бұрын

    ወላሂ ታዝናናለህ አላህ ይጠብቅህ ከምቀኛ አይን

  • @emuemu5518
    @emuemu5518 Жыл бұрын

    ክክክክክክ

  • @idirismahammed7649
    @idirismahammed7649 Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀ እረበሳቅ

  • @tb463
    @tb463 Жыл бұрын

    ወይኔ ዉሀ ሥፈራ😂😂

  • @user-tp2xm6kz2m
    @user-tp2xm6kz2m10 ай бұрын

    👍👍👍👍❤❤❤💪💪💪💪

  • @vbg7145
    @vbg7145 Жыл бұрын

    ውላሂ የቧሪከናነገሪ ያሳስባል

  • @zen3905
    @zen3905 Жыл бұрын

    ኧረ ኡመርተው እንደስምህ ኡመርኹን የትልቁንሶሀባ የነብዩንባልደረባ የኡመርንስምይዘህ የሽርክ ንግግር አትናገር የነብዩያለህአትበል አላህንብቻጥራ የተውሂድ ትምህርትአዳምጥ አለባበሣችሁንም አስተካክሉ እኔለማየት እየተሳቅቅኩ ቪዲዎውን አልጨረስኩትም የውስጥልብሳችሁ ሊወልቅምንምአልቀረውም

  • @alimehammed8268

    @alimehammed8268

    Жыл бұрын

    ኡመሬ የነብዩ ያለህ ለምትላለህ

  • @nemanema1902

    @nemanema1902

    Жыл бұрын

    እረ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን በሽርክ የተዘፍቁ ናችው አላህ ሂደያውን ኽቲማችንን ያሳምርው

  • @user-mt4gj2ys2x

    @user-mt4gj2ys2x

    Жыл бұрын

    ✅✅

  • @user-fo8dl4mt3j

    @user-fo8dl4mt3j

    Жыл бұрын

    ጀዛከላሁ ኸይረን አቦ

  • @TimiraTimira-bh3nz

    @TimiraTimira-bh3nz

    9 ай бұрын

    በጣም አሠከረው እሔብር

  • @rihana6922
    @rihana6922 Жыл бұрын

    ለምነውግንየሸሆቺያለህየንብዩያለህእምትለው:ዝብለህየወሎንወሪአውራ:ከአላህውጪያሉትሁሉ:ሺርክነውኢላሂ

  • @user-dh2ue9ce6n
    @user-dh2ue9ce6n Жыл бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-wb3tv3de3i
    @user-wb3tv3de3i Жыл бұрын

    ህ 😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @user-lh9sz5xb4h
    @user-lh9sz5xb4h Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-tm7dr9ww7u
    @user-tm7dr9ww7u Жыл бұрын

    ክክክክክክክክክክክክክክልክልክ

  • @abduqadr4042
    @abduqadr40423 ай бұрын

    አይ ሀርቡ😂😂😂

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.7 ай бұрын

    እረ ተው በውሀ ቀልድ የሉም😂😂😂😂

  • @piuqwe2980
    @piuqwe29806 ай бұрын

    😂😂😂

  • @emamiyo
    @emamiyo8 ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤

  • @amenak9064
    @amenak9064 Жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Жыл бұрын

    መንግስት የሌለው ህዝብ እንደዚህ ነዉ የሚሰቃየዉ

  • @user-we9mt4qu3r

    @user-we9mt4qu3r

    Жыл бұрын

    ወይ ኡመርየ መልኩቱ ጡሩ ነበር ግን ከውሀላይ ቀልዲ አታብዛ

  • @user-bu5ob4nj1v
    @user-bu5ob4nj1v Жыл бұрын

    አይይይ ተሸፋኝ ከላይ ሽፍን ከታች ባዶ አይ ቦርከና ስንቱን ያሳየናል እውነት ቦርከና ድልድይ የሚሠራበት ቀን ናፈቀኝ ደግሞ በጣም ሠፍታል ውሃው በፊት እንድህ አልነበረም

  • @asdfokm3275

    @asdfokm3275

    Жыл бұрын

    አላህን ፍራ የሽሆቹ ያለህ ማለት ሽርክ ነው ጥሩ አይደለም በተእድሚ ማስተማር ያለብህ ስለተዉሂድ ነበር እደነ ኡዝታዝ ሳዳት ከማል አሁንም ተመለስ አትጃ.ጃል ለሰው እኳን በጠቅም እራስክን ትችላ ለህ ሰው አላህ የቱን ይቀበለኝ ይሆን የቱ ይሆን ሀቁ እያለ ግራ ይጋባል አተግን ትጃ.ጃላለህ እዚህ ስለዲን ያልተ ማረ ያላወቀ የምድር ሸክም ነው ይሄን እወቅ

  • @user-fp8ic2nc6k
    @user-fp8ic2nc6k Жыл бұрын

    የሽርክ ንግግርህን አቁም የአኺ

  • @abdelazizali

    @abdelazizali

    Жыл бұрын

    ወሬኛ

  • @sameraassen3690

    @sameraassen3690

    4 ай бұрын

    ​@@abdelazizaliውነቶን ነው ሺርክነው ከአላህ ውጪ መጣራት

  • @user-rx8jt3xu3v
    @user-rx8jt3xu3v Жыл бұрын

    እረ ባክህ የተከበርክ ሰው ነህ እዚህ ቦታ ምትሰራለህ የወሎ ህዝብ ብሎም የኢትዮጵያ እዚህ አይነት ቦታ አንተን ማየት አይፈልግም።

  • @kindkind6288

    @kindkind6288

    Жыл бұрын

    ማለት

  • @MeriMTube
    @MeriMTube Жыл бұрын

    ሁላቺሁበቅንነትዴምሩኝ

Келесі