✅ ድምጿ የሚስረቀረቀውን የቃሉዋን የባህል ዘፋኝ አገኘሗት - የወሎ ቃሉ ውብ የባህል ዘፈንና ጭፈራ |Tossa tube |የገጠር ለዛ

Ойын-сауық

የቃሉዋን የባህል ዘፋኝ አገኘሗት- የወሎ ቃሉ የባህል ዘፈንና ጭፈራ
#Tossatube #የገጠርለዛ #gonder #ጭፈራ

Пікірлер: 190

  • @1993Rihna
    @1993Rihna Жыл бұрын

    በርታ ጀም የሀገር ልጂ የወንዜ ልጂ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @bintmohammed1622
    @bintmohammed1622 Жыл бұрын

    በርታልን ቲቸርዬ ወደፊት ትልቅ ደረጃ ደረሰህ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ አንተ ጠንካራ ነህ

  • @user-bz9ly1fs8k

    @user-bz9ly1fs8k

    Жыл бұрын

    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ በቅንነት

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Жыл бұрын

    አደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ የቃሉ ጉብሎች አቤት ወሎየወች ውብ ሸጋወች ጀም እደት ነህ አይዞህ በርታ ዘሙየ ቃሉ የኡመር ዘሙየ ጎደኛ

  • @user-xo5cl7uv5f
    @user-xo5cl7uv5f6 күн бұрын

    ጀምዋ በርታልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zedahmed9371
    @zedahmed9371 Жыл бұрын

    አሠለማለይኩም የመዳም ቅመሞች አላችሁ ወርቆቼ ብቅ ብቅ በሉ 😄😄

  • @sartt4348

    @sartt4348

    Жыл бұрын

    ዋሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ

  • @maryammohammed8422

    @maryammohammed8422

    Жыл бұрын

    አለን 😁

  • @user-bz9ly1fs8k

    @user-bz9ly1fs8k

    Жыл бұрын

    @@maryammohammed8422 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ

  • @user-bz9ly1fs8k

    @user-bz9ly1fs8k

    Жыл бұрын

    @@sartt4348 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ

  • @zaynabaa4034

    @zaynabaa4034

    Жыл бұрын

    አለን እመዋ😂😂😂

  • @user-bs8dv1sc2j
    @user-bs8dv1sc2jАй бұрын

    ጀምየ ያገሬ ልጅ በርታልኝ

  • @AminaAwal-op2gq
    @AminaAwal-op2gqАй бұрын

    ያገሬን ዘፋኝ አመጣህልን😅❤❤በርታ ጄም

  • @user-vd6zb4gn5o
    @user-vd6zb4gn5o Жыл бұрын

    አማራ የ ደስታ ቸሁ ይ ብዛልኚ

  • @seidsitina2639
    @seidsitina2639 Жыл бұрын

    በጣም ልዩ ነው ድምፅሽ

  • @OsmanMohammed-rg3xq
    @OsmanMohammed-rg3xq Жыл бұрын

    ቃሉ በርችልን እህታችን❤

  • @hawatarkaso-cu2uv
    @hawatarkaso-cu2uvАй бұрын

    አብሮ አደጌ ዘሙየ አብዱ 🥰🥰🥰🥰

  • @madinah4387
    @madinah4387 Жыл бұрын

    አሁን እኛ እነዚህጋር ተደምረን ይሆን ኧረ እኛ ሥደተኞች በአሥራወቹ የወጣን ዛሬም ስደትነን አይይይ

  • @user-ly3bw9sm9q
    @user-ly3bw9sm9q Жыл бұрын

    😢 አያቴ ቃሉ ነው ሀገራ አላህ ይራህማት መታብኛለች😢

  • @user-sg1wj6jy6z
    @user-sg1wj6jy6z16 күн бұрын

    በርቱ ያገሬ ልጆች

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын

    ወሎዬዎች የት አላችሁ? ላይክና ሸር እያደረጋችሁ ጦሳ ቲዩብን አስተዋውቁ

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Жыл бұрын

    በረታ ወድሜ በጣም ደስይላል

  • @SultanAbdu-rx8us
    @SultanAbdu-rx8us20 күн бұрын

    እባየ ሸፈነኝ ስታምሩ

  • @makyamd6204
    @makyamd620411 ай бұрын

    ወድም ጀማል በረታልን

  • @user-tc5xs4jg9o
    @user-tc5xs4jg9oАй бұрын

    አገሬ ሰላም ያብዛ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ትዳራቺሁ ይመር የምትሉ ላይክ አርጉ❤❤❤❤

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js29 күн бұрын

    ተመልከት ይሄን ውብ ጉራማይሌ ህዝብ እንደዚህ ነው የሚያምርበት ግና አባት አልባዎች ስልጣን ይዘው የማን አባት ገደል ገባ እያሉ ደም አቃቡት አማራ ያለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ያለአማራ አትኖርም

  • @user-nb4qi4tg7u
    @user-nb4qi4tg7u Жыл бұрын

    በርታልን ጀም

  • @hassenali105
    @hassenali105 Жыл бұрын

    ይመችህ አቦ❤

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y Жыл бұрын

    Wow! So amazing.

  • @user-dt2cb5qj3j
    @user-dt2cb5qj3j Жыл бұрын

    ያምራልበርታ

  • @user-nc8vx5xz1m
    @user-nc8vx5xz1m3 күн бұрын

    waw pawer❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed19619 ай бұрын

    ወይኔ እንኳን አየኋት ድምጿ ሲያምረ❤❤❤

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to Жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል

  • @sufiya1117
    @sufiya1117 Жыл бұрын

    ዋው ወሎዬዎች

  • @zeharamohammed7090
    @zeharamohammed7090 Жыл бұрын

    በርቱ ያገሬልጆች

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw84097 ай бұрын

    ዋውውውውው የኔ ጀግና እናት❤❤❤

  • @FfhgTgy
    @FfhgTgy10 ай бұрын

    የዴጋን ልጆች የት ናቹሁ❤❤❤❤😢😢

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    7 ай бұрын

    ደጋንአይደለሁምግንበጣምየምወዳትኅደኛነበረችኝ ግንአሁንአንገናኝም 😢😢

  • @ayshawolloyoutube2962

    @ayshawolloyoutube2962

    6 ай бұрын

    አለል ውደ❤😢

  • @user-dq1pl4wt8p

    @user-dq1pl4wt8p

    6 ай бұрын

    @@ayshawolloyoutube2962 ደጋን ከሆንሽ ስውልጠይቅሽ

  • @yenechannels384

    @yenechannels384

    2 ай бұрын

    ደጋኖች አለንንን

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g5 ай бұрын

    😂😂😂አወይትዝታየ😢😢

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Жыл бұрын

    እረ ቃሉወች ኑው

  • @djdhg6500
    @djdhg65008 ай бұрын

    በጣም ልዉ ነው ዲምፅሽ

  • @kokoba1686
    @kokoba1686 Жыл бұрын

    ❤❤❤በጣም ነው የምንወድሽ 😂❤❤❤ ወይኔ የሆች ልጅ ፈልጉልኝ እያለች ነበር ክክክክ

  • @user-ib6rf8bu4t
    @user-ib6rf8bu4t Жыл бұрын

    የኔ ወሎ❤️

  • @zeboramohammad4309
    @zeboramohammad4309 Жыл бұрын

    በጣም ነው ደስየምለው የቃሎ ልጀ ባልሆ ይቀጭኝ ነበር 😘😍😍😍😍

  • @user-bz9ly1fs8k

    @user-bz9ly1fs8k

    Жыл бұрын

    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ በቅንነት

  • @seidendrie3292

    @seidendrie3292

    Жыл бұрын

    አለን ከቃሉ አብሺሩ ብዙ ያልተነገሩ ባህልና አኗኗር አሉን አይዞሺ ዙሙየ

  • @hawaendris9766
    @hawaendris9766 Жыл бұрын

    ቃሉ ደሞቼ

  • @AmusedAlligator-hh7cn
    @AmusedAlligator-hh7cn6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryammengstu
    @maryammengstu Жыл бұрын

    አገራችንአላህሠላምlያድርግልፍትህ፣ለመስዳችን

  • @user-wt4rs8hy6c
    @user-wt4rs8hy6c8 ай бұрын

    ድሊቃቸው ደስ ይላል አይይይይ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub31957 ай бұрын

    እችሴት ዛሬም አልቶበተች 😂😂 የገሬሴት ግን አላህይህዲኪ በስ

  • @taibat220
    @taibat220 Жыл бұрын

    ያገሬ ልጅ

  • @feshtatube57
    @feshtatube57 Жыл бұрын

    I admair you jem

  • @FatimaFatima-ft4es
    @FatimaFatima-ft4es Жыл бұрын

    የሁሉም ተቀራራቢ ፡አንዳንዱም ተመሳሳይነት አለዉ ባህላችን በእኛ ግን ሴቶቹ ሆታ ዉ ወይም ያሆ አንልም/ሲሉ አላየሁም ይሆናል የወዶቹ ነዉ ሆታ 😍😍

  • @saada8893

    @saada8893

    Жыл бұрын

    የመቺሺ

  • @user-bz9ly1fs8k

    @user-bz9ly1fs8k

    Жыл бұрын

    @@saada8893 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ በቅንነት

  • @user-bz9ly1fs8k

    @user-bz9ly1fs8k

    Жыл бұрын

    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ በቅንነት

  • @user-wt4rs8hy6c

    @user-wt4rs8hy6c

    8 ай бұрын

    ክክክክክ እረ በኞም አንልም ከሚሴዎቺ ወዶቹ ናቸው የሚሉት እኞ ናሽዳ እንላለን

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Жыл бұрын

    ደጋን አህለን♥♥😘

  • @hulegebtube6146

    @hulegebtube6146

    Жыл бұрын

    የአዳሜዋ 😍

  • @temr8492
    @temr8492 Жыл бұрын

    አይይይ የኔወቹ ከላላወች

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op Жыл бұрын

    አይ ዘሙየ እሪይ መሊመላ በይማ😊

  • @ethart7309
    @ethart7309 Жыл бұрын

    All the time thanks a lot 1🟢🟡🔴👍🙏

  • @Habeshwit
    @Habeshwit Жыл бұрын

    Bahalchin btam eytefa new tebabern enaterfew btam turu bahal new yalen ybiy temlikache anehun bahalchenen lelaw sew yegelew eyadergew new liza enga erasachen masetewawik ged yilenal. Berta Tossa Tube wolahi btam akbarehm adenakihm negen Enshallah wollo semeta lagegeh emokeralehu kmetadergew neger mesegana lmaderg bertalin wondemachin 🙏🏻

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Жыл бұрын

    ጨለቃየ

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283Ай бұрын

    ❤❤

  • @MadinaEamr-wk6vt
    @MadinaEamr-wk6vt9 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-bp1nq6jx8f
    @user-bp1nq6jx8f9 ай бұрын

    እረበነትህ ሥልከ ካላት ሥጠኘ እፋልጋት አለሁ

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 Жыл бұрын

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AmusedAlligator-hh7cn
    @AmusedAlligator-hh7cn6 ай бұрын

    🎉❤❤❤

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j Жыл бұрын

    👍👍👍

  • @user-ff6zu6gy6f
    @user-ff6zu6gy6f18 күн бұрын

    አድቂሺነኝ

  • @cxbaha948
    @cxbaha948 Жыл бұрын

    እረላይክ ይደረግ በጣምደስይላል

  • @fatimahsid7376
    @fatimahsid7376 Жыл бұрын

    😍😍😍😍😍

  • @user-ru4zn7lw3e
    @user-ru4zn7lw3e Жыл бұрын

    የኮበልቻ እና የከሚስ ይመሳሰልል በህላችዉ የኔ ወሎየወች❤

  • @uaeuae1256

    @uaeuae1256

    Жыл бұрын

    ክክክ ኮብልቻ እና ክሜሴ ምን አገናኝው ቱቱቱክሜሴ ጋላ እኮ ነው

  • @zedahmed9371

    @zedahmed9371

    Жыл бұрын

    @@uaeuae1256 ከሚሴ ወሎ አማራ ነው ካላወቅሽ ጠይቂ ኦሮሞ አለ አዎ ነገር ግን አማራ ክልል ነው ኦኬ

  • @user-jk5qg5il6g

    @user-jk5qg5il6g

    Жыл бұрын

    @@uaeuae1256 ኦረሞኮ የወሎ ከሚሴ የአማራን ባሀል ኮፒ አርገው ነውጂ የእነሱ ባሀል አይዴለም ኦረሞንኮ የዴርግ መግስትነው ከሚሴና ባቴ ያሰፈራቸው

  • @user-hr5gv8ck3d

    @user-hr5gv8ck3d

    Жыл бұрын

    @@user-jk5qg5il6g እህታ አለም ደሴ የዱሮ ስሙ ከጋላ ወራሪ በፊት ላኮመንዛ ይባላል ቦርና አማራ ሳይት ይባላል ወርይሉ ቤተሳባ ራያ አንጎት የጁ ገነቴ ይባላል ወሎ ቤተ አማራ ይባላል ቤተ አማራ ያሉት ጋሎች ብሀል የላቸዉም የእኛ ነዉ ከዘፈን እስከ ልብስ የእኛ የቤተ አማራ ነዉ ወራሪ ጋላ ምን የለዉም 💛💛💛💚💚💚💚❤❤❤❤👌

  • @aliyyiimuhee-ek3gp

    @aliyyiimuhee-ek3gp

    Жыл бұрын

    @@user-hr5gv8ck3d ችግር እዚህ እኮ ነው ከላኛ ሌላው ባህል የለም እያለች እረሰቹሁ ከፈከፈ አተርጉ ከሚሴ ሌሎችም አንድ ነው ባህሎች እናም ቋንቋው እና ማንነቱን የረስ ብዙ አሉ እን ወር ባቦ እና ወር ኢጁ ወር ቃሉ ወር ኢመኑ ወር ኢብኑ ወዘቴ ብዙ ናቸው

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain25609 ай бұрын

    ሽርቧ እሚለው ላይ ደስ ትለኛለች

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 Жыл бұрын

    💖💙💙💙💙💖

  • @Aaa-xo5eu
    @Aaa-xo5eu5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😘😘😘😘😘

  • @user-ff6zu6gy6f
    @user-ff6zu6gy6f18 күн бұрын

    አዉቶማክ

  • @mayymoonma1527
    @mayymoonma15278 ай бұрын

    እረጅም አማላይ እወድሀለሁኝ ብየኔ አልነግርህም ስወጣ ስገባ አይኔ አይለይህ

  • @zainasied615
    @zainasied615 Жыл бұрын

    የኔየ ቆጁ አቤት ድምጥ አየ ትዝታ😭😭😭😘😘😘

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Жыл бұрын

    አህሌን ወንድም ጀማል ማሻአላህ ቀጥልበት ደሞ ትገርማለህ አናደኸኛል 🤔🤔🤔🤔🤔😏😏😏😏🤕

  • @seadayimam1138

    @seadayimam1138

    Жыл бұрын

    ማሻአላህ ትርጉሙ ምንድነው 🙄 ለሁም ማሻአላህ ኧረ ተው ሡባሀንክ ረቢ

  • @mariamfanta5656

    @mariamfanta5656

    Жыл бұрын

    @@seadayimam1138 እኮ ሰአዲ ጉድ እኮነው

  • @user-xe1pc1tb3p

    @user-xe1pc1tb3p

    Жыл бұрын

    @@seadayimam1138 እህቴ ትክክል በጣም ያሳዝናል አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ሙዝቃ በጣም ከባድነዉ ወላሂ የሆነታሪክ እኛነበብኩ ሙዝቃእደዚህከባድ ነዉ ባለቻናሉ ግን ሙስሊም መሠለኝ አላህን ፍራ ካታማችን ያሳምርል

  • @user-jk5qg5il6g

    @user-jk5qg5il6g

    Жыл бұрын

    @@user-xe1pc1tb3p አንች ምን ልትሰሪ መጣሺ ወይስ ሀዲስና ቁረአን መስሎሺ ነውዴ የምታዳምጭው ሲቀጥል አንዲ ሰው የሚያምር ልብን የሚማርክ ነገር ሲያይ ማሻ አላህ ይበል ነው የተባልነው እሺ

  • @user-xe1pc1tb3p

    @user-xe1pc1tb3p

    Жыл бұрын

    @@user-jk5qg5il6g እህቴጠርተሽኝ ልበልሽ ምኑነዉየሚማርከዉ መጀመርያ የአላህስም እደዚህአይነት ቦታላይነዉ የሚነሳዉ ደዩስ አትሁኑባሁኑስአት

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs9 ай бұрын

    አረጉድ

  • @user-eo4jq2eg5r
    @user-eo4jq2eg5r8 ай бұрын

    ወደፍትአገባለሁ ስልካንአስቀምጥልኝ የማገኝበት

  • @fatumamohammed975
    @fatumamohammed975 Жыл бұрын

    ደጋንየ

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 Жыл бұрын

    ጀም እባክህ አለባበሣችሁን አሥተካክሉ በላቸው

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j Жыл бұрын

    💚💛👍🇪🇹💚💛❤

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Жыл бұрын

    እተሳሳሙ ነው እንደ😂😂😂😂😂😂

  • @user-bz9ly1fs8k

    @user-bz9ly1fs8k

    Жыл бұрын

    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ በቅንነት

  • @madinah4387
    @madinah4387 Жыл бұрын

    ላይክ ሼር አርጉት

  • @zinetmohammed8738
    @zinetmohammed8738 Жыл бұрын

    በአላህ ጦሳ አድራሻዋን ስጠኝ ሰርጌን እድታደምቅልኝ ልጠይቃት

  • @Kemaila-yz7gz

    @Kemaila-yz7gz

    10 ай бұрын

    እ ክክክክ ሙስሊሞቺ

  • @rihana6922
    @rihana6922 Жыл бұрын

    ግንሙስሊምከሆኑአለባበሳቸው:እናፀጉራቸውቢስተካከልባይነይ:የግልሀሳቤነው

  • @user-pv8ws9je1z

    @user-pv8ws9je1z

    Жыл бұрын

    እየዘፈኑ ምኑን ተሸፈኑ ብለሽ ዘፈን በራሱ ሀራም ነው

  • @user-qi9gr1ry9f

    @user-qi9gr1ry9f

    Жыл бұрын

    ዘፈን በሀገር ከሆነ ክልክል አይደለም ለምሳሌ ቡዙ ኢልም የለለዉ ሲያከፍር ይሰማል ወሀቢ ማለቴ ነዉ ኢሊም ያለዉ ከሆነ ያዉቃል ለፍቅር ከሆነ ክልክል!! ለሀገሩ ከሆነ ማወደስ እንደሚፈቀድ ለምሳሌ በነበያቺን ወቅት ዐ. ሰ. ወ የሀበሻ ሙሀጁሮቺ ለአረፋ በአል እየዘፈኑ ሲጨፍሩ ከድጃ ባለቤታቸው በሳቸዉ ትከሻ ተከልላ ትመለከትነበር

  • @user-qi9gr1ry9f

    @user-qi9gr1ry9f

    Жыл бұрын

    ሁክም ወይም የማነቀዉ ህሜት ነዉ ወንጀሉ ከባድ ነገሮች ሰወቾን አግኝቶ አዉፍ ማሰባል ካልተቻለ የማናቀዉን ሰዉ ማማት ከባድ ነው በአኸራ ይፋረደናል ወይም የሰራነዉን ኸይር ስራ ለሱ ማስረከቡ ነዉ። እኛ ሰለሠወች ዲን የምንተቸዉ የራሳችንን ለአሏህ መገዛት እሱ ባዘዘን ልክ ዉነት ተገዝተናል????? ሰዉን ትተን ወደራስ መገሠፅ በናተኩር እመክራለሁ አዉፍ በሉኝ🙏🌹

  • @eexx3730
    @eexx37307 ай бұрын

    መፍቃ ለምን እጀረዋላይ አታደረገም እንደ

  • @user-eo4jq2eg5r
    @user-eo4jq2eg5r8 ай бұрын

    በናትሽእኔሳገባ በአችእየዘፈሽመሆንአለበት

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын

    ይችን ልጅ በደምፀ ነበር የማውየቃት አይገረምምም 😂😂😂

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z6 ай бұрын

    ወይኔ ሙስሊም ነት አላህ ይህድክ ቢያስ ፀጉርሺን ሸፊኒ

  • @user-zp2iq1qj7g

    @user-zp2iq1qj7g

    5 ай бұрын

    የምርሺነዉእደ

  • @user-bl9pm6nl3h
    @user-bl9pm6nl3h Жыл бұрын

    ፀጉሯን ሹሩባ ያሠራብኝ ማነው? እኔ የምፈልገው መጎናጎኗን ነው።

  • @FatoumaBati
    @FatoumaBati19 күн бұрын

    የበላት

  • @SultanAbdu-rx8us
    @SultanAbdu-rx8us20 күн бұрын

    ወላሂ አንጀቴን በላሽዉ እኔ አልብኮ ወረዳ 06ቀበሌ ነኝ

  • @aminatahmad4055
    @aminatahmad4055 Жыл бұрын

    ሶሚ ዩቱብ ላይ የሚሰራውን ልጂ እና አብድ ወሎን አየሗቸው ወይስ አይኔ ነው

  • @zaynabaa4034

    @zaynabaa4034

    Жыл бұрын

    አሉ

  • @SHA-gk8op
    @SHA-gk8op Жыл бұрын

    ዙሙየ እኔ እራሱ ድምፄ አንችን ቁጭ ነው በተለይ ከማለም ላይ ትዘፍን አባቴ ጨረባ ምን ያንጨባርሻል ይለኛል ትዘፍን

  • @urugourugo5780

    @urugourugo5780

    Жыл бұрын

    Kkkk

  • @destamassalah8473
    @destamassalah8473 Жыл бұрын

    💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰👍👍😢😢🥰😍

  • @user-kx2yi1jc1v
    @user-kx2yi1jc1v Жыл бұрын

    ደሴ አስቀያሚ እሰረራችሁ ነው ሰይጣን እየጠሩ ሳጉሩ ተው እሜል የለም መታረም አለበት 😭😭

  • @rahama5324
    @rahama532410 ай бұрын

    እደው ጥርስኳ የማያስተክል ዝላይ ታዳ ዘሙየ ምን ይሻልሻል ወይ ዱኒያውን ወይ አኼራውን ያዢጂ

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d Жыл бұрын

    እኔ ጥያቄ አለኝ ይሄ ቻናል ተሸጦ ነው ወይስ ባሏ ነው እሚሰራበት አስረዱኝ በፊት እንቦሳ ይቱብ ነበር እና ሴት ነበረች እምሰራበት ለምን እሷስ የለችም

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e Жыл бұрын

    አስታውሳለሁ አንድጊዜ ሀርቡመጥተው የደጋንእናየገርባልጆች ሲዘፍን ድራማሲሰሩ ኩዋስሜዳ እንደጉድተሰብስበንስናያቸው. የኛውየሀርቡልጅ ኡመሬምነበር ያኔ በጊዜው ሙሉየቃሉወረዳተማሪእናመምህራን የሩጫእናየእግርኩዋስ ውድድር ሀርቡከተማአዘጋጅቶነበር. ሆቴልስለሌለ ለአንድሳምንት ትምርትቤታችንን ለማደሪያለቀንለናቸውነበር

  • @user-qw4kl8wl2c

    @user-qw4kl8wl2c

    Жыл бұрын

    ክክክክክክክ

  • @user-sc7lf2vm1s
    @user-sc7lf2vm1s Жыл бұрын

    ቃሉ ማለት በየት ነው 👈

  • @user-bz9ly1fs8k

    @user-bz9ly1fs8k

    Жыл бұрын

    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ

  • @user-jg6km3by9x

    @user-jg6km3by9x

    2 ай бұрын

    ሀርቡ

  • @-Ele
    @-Ele Жыл бұрын

    ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹👍🌼

  • @nunubintbaba5295
    @nunubintbaba5295 Жыл бұрын

    ቃሉዎች ግን ለምን ሂጃብ አይለብሱም ሙስሊም ሆኖ ፀጉራቸውን አለመሸፈን ሱብሀኗላህ ደጋን ሙስሊም ሆኖ ሂጃብ የማይለብስ የለም እዛው ራስሽን ቻይ

  • @user-sc7lf2vm1s
    @user-sc7lf2vm1s Жыл бұрын

    እኔ ብቻ ልጂነቴን አልተጠቀምኩበት ጂል ጂላጂል ጂላፎ ነበርኩ ቱ😣😡

  • @user-bz9ly1fs8k

    @user-bz9ly1fs8k

    Жыл бұрын

    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ

  • @user-rx7lo2um4w

    @user-rx7lo2um4w

    Жыл бұрын

    ክክክክክክ፣ወይእኔበሣቅ

  • @xgudh-op3hl

    @xgudh-op3hl

    6 ай бұрын

    አረ ወየዉ በሳቅቅ

  • @uaeuae1256
    @uaeuae1256 Жыл бұрын

    ቃሎ ጋላ ነው መልካችው ሾቆ ነው ክክክክክ

  • @aliyyiimuhee-ek3gp

    @aliyyiimuhee-ek3gp

    Жыл бұрын

    ወላሂ ኦሮሞ ናቸዉ አይቁም እንጂ

  • @uaeuae1256

    @uaeuae1256

    Жыл бұрын

    ቱቱቱአህያ አካም አካም የለም ወሎ

  • @lulumohammed9446
    @lulumohammed9446 Жыл бұрын

    ጃሂል ነሽ እባክሽ ሚስኪን

  • @user-bz9ly1fs8k

    @user-bz9ly1fs8k

    Жыл бұрын

    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኚኝ እህቴዋ የማዳም ቤት ሰልችቶኛል ኑና አበረታቱኝ ውድ የሃገሬ ልጆች ተባበሩኝ ቅንነት ለራስ ነው ይጠቅማል መልካምነት መልሶ ይከፍላል ኑ

  • @user-rs9pm1og7s

    @user-rs9pm1og7s

    Жыл бұрын

    እሱኮነው የጎዳን

  • @madinah4387
    @madinah4387 Жыл бұрын

    የቅሉ ትርጉም ምንዲነው ግን😁

  • @zedahmed9371

    @zedahmed9371

    Жыл бұрын

    😄😄😄

  • @maryammohammed8422

    @maryammohammed8422

    Жыл бұрын

    ወተ ት ነው መሰል😁

  • @zaynabaa4034

    @zaynabaa4034

    Жыл бұрын

    ቅሉ የአደስ መያዣ ነው ድሮ እናቶቻችን መያዣቸው ነበረ

  • @madinah4387

    @madinah4387

    Жыл бұрын

    @@zaynabaa4034 ok

  • @madinah4387
    @madinah4387 Жыл бұрын

    ቆይ ዘሙየ ግን ኡመር ዘሙ የዘፈነላት ናት ወይ

  • @foziatube691

    @foziatube691

    Жыл бұрын

    አይደለችም

  • @SHA-gk8op

    @SHA-gk8op

    Жыл бұрын

    አይደለችም

  • @user-rs9pm1og7s

    @user-rs9pm1og7s

    Жыл бұрын

    እኔም ትመስለኝነበር

  • @rabia6064
    @rabia6064 Жыл бұрын

    አትቀደጂ ሰውበላጋል አማራክልል አይናርም መድረሻችሁን ፈልጉ በወለጋ አማራዎችላይ የሰራችሁት የግፍግፍ እናንተም ላይ ሳይፈጸም የአማራክልልን ልቀቁት በአስቸኳይ።

Келесі