ይድረስ ለጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ || ከኡስታዝ ሙሀመድ ከድር

Join this channel to get access to perks:
/ @haruntube2

Пікірлер: 545

  • @eyobmekuria3322
    @eyobmekuria3322 Жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የዚህ ሰውዬ ነገር ቀልድ አይደለም የሌላውን ቤተ እምነት እንጥሳለን ሲል ሙስሊምን ብቻ ሳይሆን እኛንም ይመለከታል በጉልበት የማንንም እምነት ማስቀየር አይቻልም ባለቤቷን የተማመነች ውሻ እንደሚባለው ለማንኛውም ሙስሊም ወገኔቼ በርቱ ይህም ያልፍል

  • @shamesushifa4055

    @shamesushifa4055

    Жыл бұрын

    ልክነህ ከእሱ ና ከግብር አበሮቹ ሀይማኖት ዉጭ ያለዉን ሀይማኖት ማሸማቀቁነዉ በእሱ ቤት ግድ ዬለም ከሁሉም በለይ ሀያሉ ጌታችን አሌ አንሸማቀቂም

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Жыл бұрын

    ያረቢ ጥላቻን ክፋትን ከሀገራች አሳልን የአላህ የሀገራችንን ሠላም መልስልን☝

  • @helentube.

    @helentube.

    Жыл бұрын

    ❤👍

  • @tesfaldetaklilu7726

    @tesfaldetaklilu7726

    Жыл бұрын

    ኢስላም ሰላም

  • @bayeda3062
    @bayeda3062 Жыл бұрын

    ኡዝተዜ አለህ ይጣብቅልን ረጂም እድሜ ነ ጤና ይወፍቆዎት።

  • @gbbbmaaa8188
    @gbbbmaaa8188 Жыл бұрын

    በዲኔ' በእስልምናዬ ቀልድ የለም አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  • @saratube9100
    @saratube9100 Жыл бұрын

    ያማል ወላሂ ያማል ዘመን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ተጨማለቁብን አላህ ከምድረ ገጽ ያጥፋልን ያረብ ኡስታዝ ሙሀመድ ከድር አላህ ይጠብቅህ ሀሩን ሚድያ ወንድሜ አብዱሮህማን አህመድ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @wudearaya8756

    @wudearaya8756

    Жыл бұрын

    ማንን ነው አላህ ከምድረገፅ የሚያጠፋው ? አላህ ማጥፋትስ ይችላል ?

  • @husan4609

    @husan4609

    Жыл бұрын

    ​@@wudearaya8756 አወይችላልኢሸአላይዘገያልእንጂ አይቀርም

  • @zinetnurhussen2814
    @zinetnurhussen2814 Жыл бұрын

    አብዱረሂም የዲናችን ጠበቃ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Жыл бұрын

    ነገ ጁማአ ለምን ሰልፍ አይደረግም ለሀድያወችም ቁረአን ያቃጠለውን ለመቃወም

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 Жыл бұрын

    ወገኖቼ ኢትጲያ ፍትህ የለም ከአላህ ፍትህን በዛ ላይ ግን ቁመህ መሞት አለብህ ያለህ የለም ሀገር የጋራነው በሀይማኖት ድርድር የለም። እኒህ ፖሮስታት አብይ ሰልጣን ይቆይ መሥሏቼው ኢትጲያን አፈረሷት ሠውን ገደሉ ምን ይጠቀማሉ

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሜል እውነት ያዘለ መልእክት እናመስግናለን።

  • @fiyorina7896
    @fiyorina7896 Жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ኣላ ይጠብቅህ እውነት ነው የተናገርከው ወንድማችን

  • @lidiyalidiya5895
    @lidiyalidiya5895 Жыл бұрын

    በጣም ይሳዝናል እግዛብሄር አገራችንን ሰላምያድርግልን

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 Жыл бұрын

    ልክ ነዎት አባቴ እዩ ጩፋና ዮናታን ናቸው በመንግሥት እርዳታ ጭምር ነው እስልምናን እና ኦርቶዶክስን ለመበጥበጥ ህዝቡን ሲደበድቡ ዝም ተብሎ ይታያሉ።ግን ፈጣሪ ያስታግስልን።በርቱ ጸልዩ።

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Жыл бұрын

    እዩ ጩፋ ባለጊዜው ባለካራቴው እናተጋር መጣ እግዚአብሔር አምላክ ጥጋባቸውን ያስታግስልን 😭

  • @user-ut6tp2ek6l
    @user-ut6tp2ek6l Жыл бұрын

    አሚን አብዱራሂም የእስላም አይን አላህ ከነ ቤተሰቦቹ ይጠብቀው

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Жыл бұрын

    አባቶቻችን በሁሉም ሃይማናት መርወች በናንተ እየትፅናናን እንናራለን እግዚአብሔር መልስ አለው በርቱልን

  • @hayeleysusememememehayelye2396
    @hayeleysusememememehayelye2396 Жыл бұрын

    እግዛብሄር ይስጣቹ አባቶች

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Жыл бұрын

    እኔምለው ቤንጤዎች ግን ሁሉንም አሜን የሚሉት በጤናቸው ነው ሀገር ከፈረሰ ሀይማኖት ለሀይማኖት የሚያባሉት እነሱን የማይመለከት መሰላቸው እንዴ ሀስቡን አሏህ ወኒአመል ወኪል

  • @sameramohammad2788

    @sameramohammad2788

    Жыл бұрын

    ወለይ እኔም የነሱ አሜን ግረነው ሚየገበኝ ስጠየቁ አሜን ስነገሩ አሜን ሰው ስሰደብ አሜን አከሌ መጠ አሜን አከሌ ሄደ አሜን ምንድነው ነገሩ

  • @user-ib4gh7lr6q
    @user-ib4gh7lr6q Жыл бұрын

    ጌታ ሆይ የሜያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው አቤቱ የትንቤት መፈፀሜያ አታድረገን

  • @wintahabtom9894

    @wintahabtom9894

    Жыл бұрын

    Amen 🙏❤👍

  • @weyzetesfyeatesfyea7589

    @weyzetesfyeatesfyea7589

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @user-cw7yb7uo8x
    @user-cw7yb7uo8x Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርከወት አባቴ 👏🏻

  • @user-tw7qm8my8q
    @user-tw7qm8my8q Жыл бұрын

    ሠላም ለሀገራችን ፍትህ ለንፁሀን ዜጎች

  • @ATTN-cl1df
    @ATTN-cl1df Жыл бұрын

    ተባረክ ይሄ ነው የኢትዮጵያዊያን ግብረገብ🙏🏾💚💛❤️

  • @user-gz6eb7xy3i

    @user-gz6eb7xy3i

    Жыл бұрын

    አብይ ምንፍቅናን ነው ማስፋት ሚፈልገው ሙስሊሞች ሲደግፉት ይገርመኛል ኦርቶዶክስን አጥፍቶ እነሱን ሚተዋቸው መስላቻል አብሶ አማራና ደቡብ ሙስሊም ወለጋ ምስክር ነው

  • @GIULIA-ih3vn

    @GIULIA-ih3vn

    Жыл бұрын

    Tebarek ewunet yehni yemiseru. Lbona ysitacew egziabhr selam yamtallni

  • @fhjdhg6837

    @fhjdhg6837

    Жыл бұрын

    ❤🎉

  • @salasala5700
    @salasala5700 Жыл бұрын

    አሏህ ኽይሩን ነገር ያምጣልን ያርብ ለሙሰሊሞች ፈትህ ከአንተ ነው እምንፈልገው የረህማን በራህመትህ

  • @mariyamhusain6273
    @mariyamhusain6273 Жыл бұрын

    ኢሻአላህአላሁአክበርአላሁአክበር

  • @user-zd8fy6xr8q
    @user-zd8fy6xr8q Жыл бұрын

    አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ አገራችንን ስላም ያርግልን ወደቻናላችን ተቀላቀሉ ያኡመተል ሙሀመደ

  • @amintmohammed3486

    @amintmohammed3486

    Жыл бұрын

    አለሽደ ዪቱፕላዪ ሁቢ

  • @user-tw7qm8my8q

    @user-tw7qm8my8q

    Жыл бұрын

    ማሻ አላህ መሲየ በዚህም መጥተሻል የኔ የካፊሮች ጥይት ሀሀሀሀ እንደማመር እደምርሻለሁ ደምሪኝ እሽ

  • @user-zt2dt7si6g

    @user-zt2dt7si6g

    Жыл бұрын

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱ ላሁወበረካቱሁ

  • @Ekr348
    @Ekr348 Жыл бұрын

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ አላህ አገራችንን ሰላምያርግልን ያረብ

  • @user-ok1in4iu2e
    @user-ok1in4iu2e Жыл бұрын

    አላህ እኒህን በጪፍን የሚመራ አካል አላህ አፍቸውን ይዝጋልን

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 Жыл бұрын

    ያረቢ እነዚ መሲባዎች አንተ አንሳልን ኢላሂ አደራ እሄ እሳት አንተ አብርድልን ኢላሂ አደራ ወላሂ በጣም ያማል ምንአይነት ዘመን ይሁን የደረስነው ያረቢ ያረብ አንተ ፍረድ ሀገራችን ሰላም አርግልን

  • @lulitlulit
    @lulitlulit Жыл бұрын

    ተባረክ ኢትዮዺያን እንደዚህ ነው

  • @mekonnenbeshah8888
    @mekonnenbeshah8888 Жыл бұрын

    አይዟችሁ እናንተ ዉድ ወንድማችን ሙስሊሞች ለተፈፀመባችሁ አሳዛኝ ነገር በጣም አዝኛለሁ እንደ አንድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በጣም ተሰምቶኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @user-nk8ox5ok4t
    @user-nk8ox5ok4t Жыл бұрын

    የአለህ በዲነችን አፂነን አጠክረን አረ ፍትን አሚጠልን የኢለሂ

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 Жыл бұрын

    አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያአላህ በተውሂድ አጥናን

  • @dawitalyu2628
    @dawitalyu2628 Жыл бұрын

    ያነበበ ሰው ንግግሩ ያስታውቃል ረጅም ዕድሜ ተመኘውልህ

  • @muzwamoges8105
    @muzwamoges8105 Жыл бұрын

    ወንድሜ ጤና እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ።ከነቤተሰብህ።

  • @rahmaala9945
    @rahmaala9945 Жыл бұрын

    ታገሡ ታገሡ አትበሉ እንደራጅ በሉ አላህ ልባችሁን አያሙተዉ ጀሠድ ሣይሞት እደት ለባችን ብቻዉን ይሞታል እባካችሁ እንደራጅ የማንም ቅዘነም እየመጣ አይራብን እባካችሁ

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 Жыл бұрын

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ በረካ ና እድሜ ይስጦት ወላሂ በጣም አሳፋሪ (ፀያፍ)ተግባር የሚፈፅሙ በእውነትም መንግስት ሊያስቆም የግድ ይለዋል ለፍርድም ይቅረቡ አላህ በላውንም ያውርድባቸው ያረብ جزاكم الله خيرا

  • @trvgdfgg3669
    @trvgdfgg3669 Жыл бұрын

    ወለጋም የሚገደለው ወሎየ በራያ የሚገደለው ወሎየ በከሚሴ የሚገደለው ወሎየ እንደት ወሎየ እራሱን ሰብሰብ አድርጎ እንደት ሆኖ ወሎየን ለምን አናድንም

  • @zewditumulugetta4665

    @zewditumulugetta4665

    Жыл бұрын

    ድከም ሲልህ ነው የምታገኘው መልስ እመነኝ አይመለከተኝም ነው

  • @fikirtebirhanu4783
    @fikirtebirhanu4783 Жыл бұрын

    በትክክል ብለሀል ወንድሜ በደንብ አዳምጠኸዋል ይህንን ወጠጤ

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Жыл бұрын

    ሰለላሁአለይሂ ወሳህብሂወሰለም አላህ ሰላም ያምጣልን

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa Жыл бұрын

    አሰላም አለይኩም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ አላህ ሀጀራቺንን ሰላም ያድረገል የሙስሊሙን ጥላት ያሳልን

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 Жыл бұрын

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰለም የድርግልን እነኝህ ጉልበተኞችን አንቴ ይዝልን ጌታችን

  • @amifaethio4224
    @amifaethio4224 Жыл бұрын

    አላህ የሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-pp6wx3fv5o
    @user-pp6wx3fv5o Жыл бұрын

    ኡዝታዝ አላህ ይጠብቃቹህ

  • @halimaahmed4402
    @halimaahmed4402 Жыл бұрын

    ሀድያ ብቻ አይደለም የመጀመሪያው ጉደር ነበረ ግን መቼም ቢሆን አላህ ከኛጋነው

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s Жыл бұрын

    ያረብ እዲህ አይነት ዘመን አይቼ አላቅም ያረህማን አተ ድረሥልን አዱ በብሄሩ አዱ በሀይማኖቱ ኧረ አመመን አለቅን ድረሥልን ያረሂም ያጀባር ፍትህ ካተ ነው አይ አብይ ሠው መሥሎ ገብቶ ተኩላ ሆኖብናል እሡሥ ጴጢ አይደል

  • @honeyalemu3857
    @honeyalemu3857 Жыл бұрын

    አባቶቻችን 40 እና 50 አመት የሚማሩትን ድንቅ ወንጌል በእጅህ ይዘህ ትጠነቁላለህ ጠንቋይ

  • @desalewager4811
    @desalewager4811 Жыл бұрын

    አረኔ ኦርቶዶክስ ነኝ !! ሁሉም መልዕክትዎ ተመችቶኛል ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅዎ!!!

  • @user-gi7ck5xi1h
    @user-gi7ck5xi1h Жыл бұрын

    اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم وعلى اله الطيبين الطاهرين اللهم انصر المسلمين من كل مكان يا رب العالمين

  • @serkalemnegashtesfaye6021
    @serkalemnegashtesfaye6021 Жыл бұрын

    ውሰታዝ ተባረክ 🙏

  • @ayoutube5185
    @ayoutube5185 Жыл бұрын

    ፍትህ ከለህ እፈልገለን የፈብ ድናል እሳለም አንታ ጠብቅልን የረብይ

  • @user-kg5le6nw3z
    @user-kg5le6nw3z Жыл бұрын

    ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ አሏህ ለተበደሉት ፍትህን ያቅርብልን يازلجلال واكرام

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 Жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ ምን ጉድ ነው የምንሰማው እሱ ይድረስልን።

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Жыл бұрын

    ይህንን ዶክተር አብይን አላህ ያንሳልን ወይም አልህ ሂድያ ይስጠው ይህ አፈ ቅቤ ሰው አስጨረሰ እኮ ጅላጅል ጅላንፎ ውስታዝ ጀዛከላሁ ኽይረን የእኛ ጀግና አላህ ይጠብቅወት አባቴ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Жыл бұрын

    አላህ ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን በጣም ከባድ ነው

  • @yegrmebertukain9939
    @yegrmebertukain9939 Жыл бұрын

    በእኛ በኦርቶድክሥ የደረሠ ሥለደረሰባችሁ ነገር አሣዝኖናል አይዝዋችሁ 2 እምነቶች ሁሌም ይኖራሉ አጥብቃችሁ ሰሉ በርቱ

  • @ovucj7709
    @ovucj7709 Жыл бұрын

    እዉነት ብለዋል የኡስታዝ

  • @zehramusa
    @zehramusa Жыл бұрын

    በዳዮች አላህ የእጃቸው ይስጣቸው

  • @samerisweet2818
    @samerisweet2818 Жыл бұрын

    ወንድማችን ይህንን እድል የሰጧቸዉ እኮ አብይና አዳነች አቤቤ ሽመልስ አብዲሳ ናቸዉ እናንተ ፀልዩ ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል

  • @user-sx6ls6es5p
    @user-sx6ls6es5p Жыл бұрын

    አላህ ልቦናይስጣቸው በጭፋን አሚን ማለታቸውነውእሚያሣዝነው. ሰለላሁአለይሂወሰለም ፋትህ የሊለሀገር ሆነው አገራችን አጣየ እየውደመ ዝምእየተባለህ

  • @shambel874
    @shambel874 Жыл бұрын

    መጽሀፍ ቅዱስ በጉልበት አይፈቅድም ወንጌል በፍቅር የሚሰበክ ነው እንጅ በሀይል አይፈቀድም!!

  • @atsedenurie7128
    @atsedenurie7128 Жыл бұрын

    እግዛብሄር ፍርዱን ይሰጣል ይዘገያል እንጅ እውነት ነው አሳ ግማቱ ከጭንቅላቱ እውነት ነው 😢😢😢

  • @assefaabebe5986
    @assefaabebe5986 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @eexx5532
    @eexx5532 Жыл бұрын

    ፍህ ፍህ ፍህ ለተቃጠለዉ ቁርአን

  • @ferhiwotfeleke816
    @ferhiwotfeleke816 Жыл бұрын

    አረ የሚገርም ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ተከባብሮ የሚኖር ነው ምን እንደመጣብን አይታወቅም ሁሉም በየሀይማኖቱ ይፀልይ እግዚአብሔር አለ።

  • @momanamossa8620
    @momanamossa8620 Жыл бұрын

    አላህ ይጠብቅህ

  • @_DoiTMedia_
    @_DoiTMedia_ Жыл бұрын

    ታጠቁ መንግስት ስከሌለ ማንም አያድናችሁም ስለዚህ እራሳችሁን ጠብቁ ታጠቁ

  • @bayeda3062
    @bayeda3062 Жыл бұрын

    የሸይጣን ሀይመኖት ይዘው በምስክኑ ህዝብ ተጨወቱበት አልሀምድልላህ አል ንእመል ኢስለም☪️

  • @gyonait
    @gyonait Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ህዝቦቿን በጤና ይጠብቅልን ለሰው ልጆች ሁሉ ያለገደብ ያለ ጎሳ ፍቅር ይሙላ ባለችን ጥቂት ጊዜ የያዝነውን እምነት አክብረን ፍጣሪንም ሳናስቀይም እርስ በርሳችን እንደ አራዊት ሳንባላ ተዋደን ለመቀጠል ሀገራችንንም ከስቃይ ማሳረፍ እዝነቱን ያድለን፣ ከሙስሊምም ከፕሮቴስታንትም እያየሁ ያደኩት ፍቅር ይናፍቀኛል ፣ እወዳቸዋለሁ😔💟

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Жыл бұрын

    ፍትህ ለሀገራችን

  • @fatumafatuma4447
    @fatumafatuma4447 Жыл бұрын

    _ምን ፍትህ አለ አገራችን ብቻ ሀብታምና ባለስልጣን ይኑርበትትትትትትት_

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Жыл бұрын

    አላሁምመ ሠሊ ወሰሊም ወባርክ አለ ነብዩና መሀመድ

  • @user-xw6hd5yi8y
    @user-xw6hd5yi8y Жыл бұрын

    አላህሰላሙንያምጣል ያረብ

  • @Ethiopia4377
    @Ethiopia4377 Жыл бұрын

    የኛም ድምፅነዉ ይመለስልን ትክክለኛ ጥያቄነዉ እረጅምእድሜ ለአባቶች

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын

    በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳን ከመንግስት ድጋፍ ያለባቸው ይመስላል ምን መንግስት ሀለ ብቻ ኢትዩጵያን ፈጣሪ ይርዳን

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርክ እዉነት ነዉ

  • @nigussieabera5006
    @nigussieabera5006 Жыл бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ለሀገራችንም

  • @khadijaidrees7607
    @khadijaidrees7607 Жыл бұрын

    እስቲ ሽር ሽረ አድርጉ በዚህ እኳን እንተባበር

  • @khalidabdu6347
    @khalidabdu6347 Жыл бұрын

    ወሏሁ አእለም አላ ኩሊ ሀል!

  • @wudemelka5653
    @wudemelka5653 Жыл бұрын

    በትክክል ገልጸውታል ዘመኑ ከፋ

  • @zenitseid5270
    @zenitseid5270 Жыл бұрын

    ወአይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Жыл бұрын

    አብዱረሂም አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ

  • @mereere5285
    @mereere5285 Жыл бұрын

    አላህ ስላሙን አውርድልን ያርብ አላህ የሙስሊሙን ጠላት አላህ ከዚህ ምድር ያጥፍልን ያኢላሂ

  • @habtamuadugna6044
    @habtamuadugna6044 Жыл бұрын

    ኡስታዝ ዕድሜ ይስጥልን

  • @user-vo1uz7hr7q
    @user-vo1uz7hr7q Жыл бұрын

    Respect! Respect! Respect ! Islam is peace , but we have the right to protect our Religion and our people.

  • @sarabegala6057
    @sarabegala6057 Жыл бұрын

    ኑር ብውንት አድንኩ 👍👌

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 Жыл бұрын

    እስቲ ሼር አድርጉት ድምፅ ሁኑ የሆነገር ቢሆን ሼር ሼር ታደርጋላቹ ሼር ሼር ታደርጋላቹ

  • @getahun605
    @getahun605 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባረካችሁ እደህነው ኢትዮጵያዊ

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын

    ኢሻአላህኢሻአላህ

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p Жыл бұрын

    ቁመን እየሞትን ፍትህ ከማን እንደምንጠብቅ አይገባኝም።

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Жыл бұрын

    ውሰታዜ ጀዛኩምአላህ አላህየጠብቆት

  • @user-zg8oc7qu9w
    @user-zg8oc7qu9w Жыл бұрын

    صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد

  • @sofyajemalyoutube319
    @sofyajemalyoutube319 Жыл бұрын

    አቤት ስካር ያረብ ቢጨረሻችን አሣምርልን

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 Жыл бұрын

    የነብዩን መሀመድን መጠበቅ ይገባናል አደራ ፈጣሪ ይፍረዳል። በርቱ

  • @semirraadem8390
    @semirraadem8390 Жыл бұрын

    Jezakillahu khyren jezaa ustaz Alhamdulillah ale nimetel Islam

  • @ibnsultan9835
    @ibnsultan9835 Жыл бұрын

    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا

  • @aoidasfg2893
    @aoidasfg2893 Жыл бұрын

    ሰላም ለአገረችን ያረብ

  • @melkamtemesgen9060
    @melkamtemesgen9060 Жыл бұрын

    ትክክል ነው ኡስታዝ

  • @mekonenaklilu6536
    @mekonenaklilu6536 Жыл бұрын

    እኔን የሚገርመኝ የሰው አብሮ መሮጥ ነዉ።ያሳዝናል።የኡስታዙም መረጋጋት ደስ ይላል።

  • @hayatmohamed4040
    @hayatmohamed4040 Жыл бұрын

    አላህ ያግራልን ያረቢ

  • @sartt778
    @sartt778 Жыл бұрын

    በጣም ትክክል ነው ግን እንደዚህ አይነት ጭከኔ እና በግድ ሃይማኖቴን ተቀበል መላት ምን መለት ነው ኤሄን መንግሥት አፈጣኝ እርምጃ መውሰድ አለበት

  • @user-gz6eb7xy3i

    @user-gz6eb7xy3i

    Жыл бұрын

    መንግስት የለም አትልፉ

  • @hddi491
    @hddi491 Жыл бұрын

    አይዞህ ቢባል ነው እንደዚህ አገር አይብቀኝ ያለው እህ በዛ ጎንደር በዚ እነዚህ ግሞች ብቻ የኛ አንድነት ከመቼውም በላይ አስፈላጊ ነው

Келесі