ብረቷ እመቤት የፕሬዝደንት ክሊንተን የትምህርት ጀግና // ክፍል 2 @Miraf @nahootv

Ойын-сауық

ብረቷ እመቤት የፕሬዝደንት ክሊንተን የትምህርት ጀግና // ክፍል 2 @Miraf @nahootv
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 11

  • @getachewmanguday8233
    @getachewmanguday8233 Жыл бұрын

    My brother Elias..it was a good interview,very informative..with much respect to our sister WASI TESFA.. Bless.

  • @abelbilly9174
    @abelbilly9174 Жыл бұрын

    ለዛ ያለው እና የሚያምር ስብዕና ያለሽ ደማሞ ወይዘሮ ...❤

  • @geliandlily
    @geliandlily Жыл бұрын

    Great interview. ❤️🙏

  • @amsalemichael2720
    @amsalemichael2720 Жыл бұрын

    I enjoyed the show, thank you Wassy, came from a privileged family who chose to be the voice for the voiceless. May they rest in peace. Wassy you are one example how Ethiopia lost the educated, visionaries, creators, etc.,etc., I wish you and your family a great health more success and peace. Thank you Elias for the interview.

  • @lydiaasfaw679
    @lydiaasfaw679 Жыл бұрын

    ዋሲ የምታኮሪ ሴት ነሽ! እንኳን የኛ ሆንሽ! ተባረኪልኝ።

  • @abanav57
    @abanav57 Жыл бұрын

    አሁን ወደ ሁዋላ መለስ ብዬ ሳየው በኢሕአፖ ውስጥ በትግል ውስጥ ማለፍ ትምህርት ቤት ነበር ብል የተሳሳቱክኝ አይመስለኝም። በልጅነት የድርጅት ስራ መማር የቅርብ እና የርቁን ስትራቲጂ መንደፍ በትግል ማሸነፍ፣ የሴት እኩልነት፣ አሸናፊነት፣ በግሩፕ መወያየትን፣ ውሳኔን፣ ከትምህርት ውጭ ማንበብ አስተምሩዎታል። የኢሕአፖ አባላት አብዛኛው successful የሆኑት አወቁትም አላወቁትም ከኢሕአፖ ኮለጅ በዲግሪ ደረጃ አለወረቀት የጨረሱ ናቸው ብልም የተሳሳቱክ አይመስለኝም። በሕይወት ያሉት እንዲህ ብቅ ብቅ ሲሉ ኩራት ሊሰማን ይገባል። ለሞቱት ደግሞ ሕይወታቸው ለትግሉ ስለነበረ ለሕዝባቸው በደማቸው የከፈሉ ጀግኖች ናቸው።

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 Жыл бұрын

    ዋሲ የምትገርም ሴት ናት !!! አንድ ደቂቃ የቆየ አልመሰለኝም ህይወት ያለው ውይይት ነበር… የአባቷ ልጅ!!

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube Жыл бұрын

    ዋሲ የራስሽንም ሆነ የቤተሰቦችሽን ታሪክ የማስረዳት ችሎታሽን አደንቃለሁ መፅሀፍ ብትፅፊ ብዙ ሰው ሊጠቀምበት ይችላል ብዬ አምናለሁ ኤልያስ እንደ ሁልግዜም ዝግጅትህ ግሩም ውይይት ነበር

  • @mesfintekle9676
    @mesfintekle9676 Жыл бұрын

    Thanks

  • @kxwolde5718
    @kxwolde5718 Жыл бұрын

    Adanch Nega she died in a car accident Washington DC

  • @dessalegnbefekadu7371
    @dessalegnbefekadu7371 Жыл бұрын

    Elias,Artist G/Kristos died and buried in Oklahoma city.

Келесі