#ኦሮሚያን

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Пікірлер: 870

  • @gebeyehugirma1416
    @gebeyehugirma1416 Жыл бұрын

    ቤቴ ሰው በማክበር በጣም ትልቅ ሰው ሆነሻል ተባረኪ

  • @user-hj4fc8zn9d

    @user-hj4fc8zn9d

    11 ай бұрын

    BETTY YOU ARE IMITATING LEDETU IN BEGGING LOVE BY EVERYBODY UNDESERVING BUT DECEITFUL. LEDETU YAMEYANGEBEGEBA BEHERTANGENAT NAU. TRUTH IS FREE

  • @ttas5482
    @ttas5482 Жыл бұрын

    Betty, you have changed. You've learned how to respect others. keep it up!!

  • @gezhagne408

    @gezhagne408

    Жыл бұрын

    She is SHANNE.

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    10 ай бұрын

    Well Said🙏

  • @Hiboux_yt

    @Hiboux_yt

    8 ай бұрын

    ዘቻው ምንድን ነው ታዲያ?

  • @ErmiasAlula4
    @ErmiasAlula4 Жыл бұрын

    ልደቱ እድሜ ጤናውን ይስጥህ ❤ ቤተልሄም እየበሰለች ነው ጥሩ ጥሩ ጥያቄዎችን ጠይቃለች በርቺ።

  • @yeshanewrede6520

    @yeshanewrede6520

    Жыл бұрын

    ድሮም ከዕድሜዋ ቀደም ያለች ነበረች አንዳንዴ ያዳልጣት ነበር። ግን ግን የሆነ ጥግ ይዛ ስለነበር የምታወያየው ችላ አልኳት።ኸነጉድፏ አቅሟንና ብልጠቷን እገነዘባለሁ።

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    Ай бұрын

    ለካ አብይ ኦሮሞ አይደለም ከኤርትራ ተወልዶ አባቱ እንደካደው በናቱ ስልጤ ጉራጌ ነው እናቱ ሦስት ቋንቋ ይናገራሉ ጉራጊኛ ሆሮምኛ አማርኛ በናቱ ዘር ምክኒት የአባቱ ቤተሰቦች እደሚጠሏቸው እናቱ ኦሮሞ አግብታ በእጀራ አባቱ ሲሰቃይ እናቱምን ስትደበደብ ስትራብ እያየ እንዳአደገ መኖር መሮት ዋሽቶ ወንድሜ በኦነግ ተገደለ እኔንም ሊገሉኝ ነው ብሎ በህፃንነቱ በወያኔ ካንብ እየበላ እየጠጣ እደገ ሲያድግ ኦሮሞን ኤርትራን መበቀል እደሚፈልግ የትግራይን ጦርነት አላሰበውም ነበር በባህር ሰበ ብ አስተባብሮ ኤርትራን ሊያጠፋ ነበር ወያኔ አላሳልፍ ብሎት ነው ከዛ ደሞ ኦሮሞን ለዚ ነው ኦሮምያን እየሄደ የሚያጭደው የሚጨፈጭፈው ኦሮሞን በጣም ይጠላል ከኤርትራ በበለጠ አልጀዚራ ያወጣውን ስሙ😮

  • @kibromtigabu8514
    @kibromtigabu8514 Жыл бұрын

    አቶ ልደቱ አያሌውን በጥሞና ማዳመጥ ማለት year12n ጨርሶ, university ገብቶ 1st degree እንደ መስራት ነው

  • @selemon3326

    @selemon3326

    Жыл бұрын

    ከዚ በተሻለ አገላልጽ ልደቱን የገለጸዉ ሰዉ አላየሁም።you’re a wise man

  • @EthioEthio-wu4zt

    @EthioEthio-wu4zt

    2 ай бұрын

    You must be his student. Or moroninkhgf naturally

  • @kibromtigabu8514

    @kibromtigabu8514

    2 ай бұрын

    @@selemon3326 thank u.

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 Жыл бұрын

    አቶ ልደቱ ወደር የሌለው ትንታግ ፓለቲከኛ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለአገራችን እደአንተ አይነቱን ያብዛልን ያረህብ❤️👍🙏

  • @user-yj2cm4ne5e

    @user-yj2cm4ne5e

    Жыл бұрын

    Hhhhhhhh

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    10 ай бұрын

    🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏 አሚን አሚን🙏

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 Жыл бұрын

    አቶ ልደቱ ከእዉነት ጋር ስለወገኑ እግዚአብሔር ይስጥዎት❤

  • @aberaloha5848
    @aberaloha5848 Жыл бұрын

    ጀግና ተወዳዳሪ የሌላው ዕንቁ ፖለትካኛ❤እምቅ ዕውቀት የእውነት አድናቅሁ ነኝ።

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    10 ай бұрын

    🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @abebe795
    @abebe795 Жыл бұрын

    በርቱ ወደ እውነት መንገድ ህዝብን መምራት የሁላችንም ሃላፊነት ነው ።።። ጤና ይስጥልኝ

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 Жыл бұрын

    የአቶ ልደቱን በሰሞኑ የሚያደርጉትን ኢንተርቪወች እየተከታተልኩ ነበር ቤቲ ጋ የተለዩ ጥያቄወችና መልሶችን አይቸበታለሁ፤በዛ ላይ በሁለታቹህም መሀል የነበረው በግልፅ የሚታይ መከባበር ልብ የሚነካ ሆኖ አግኝቸዋለሁ!! ሌላው ቤቲ ከልብ የሆነ ፈገግታሽን ዛሬ ያየሁ መስሎኛል። በነገራችን ላይ በጣም ነው የምታምሪው እንዲህ ስትስቂ!! ሁለታቸህንም በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ።አቶ ልደቱን መረዳት እየጀመርኩ ይመስለኛል ፤በብዙ ምቆጣባቸው ሰው ነበሩ ፤ዝም ብለው አቋም ሳይኖራቸው ሚዛናዊ ለመምሰል ብቻና ከብዙወች ጋር ለመግባባት የሚሞክሩ ፓለቲከኛ ይመስሉኝ ነበር።

  • @chaltuaddisabebakegna265

    @chaltuaddisabebakegna265

    Жыл бұрын

    yየመገምገም ችግር ነበር ማለት ኢትዬጽያ ከድሮ ልደቱ በጣም አዋቂ ከምባሉ ፖለትከኛ አንደኛ ነው የአሁኑ መውደድህ ከምን እንደሆነ ባውቅም no matter how አድናቂው ነበርኩ ነኝም

  • @ermiasdebele635
    @ermiasdebele635 Жыл бұрын

    አቶ ልደቱ ለሀገሬ ለኢትዮጵያ እያሉ የሚሞካሹበት ሀገርኛ እንዴት ለአገው ህዝብና ለቅማንት ህዝብ ድምፅ መሆን አቃታቸው ? ወይንስ የተሸፋፈነ ሽፍንፍን አጀንዳዊ አመለካከታቸውን ያጋለጡት ስለተባነነባቸው ይሆን ይሆን ?

  • @teddycherenet5036
    @teddycherenet5036 Жыл бұрын

    ቤቲ እዚህ አገር ገና ብዙ መጠየቅ ያለባቸዉ ፖለቲከኞች አሉ በተለይ የአማራና የኦሮሚያ ፖለቲከኞች አገሪቷን ሆን ብለው እያፈረሷት ነው እናም ብዙ ስራ ይጠበቅብሻል በርቺ!!!!!!!

  • @habtamuatsime8759
    @habtamuatsime8759 Жыл бұрын

    ቤቲዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ለሁሉም በእውነት እና በፍት ሰለምጠይቄ። እናመስግናለን ❤️

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 Жыл бұрын

    Great interview always enjoyed listening Ledatu thanks Betty for bringing Gash Ledatu very brave men in Ethiopia politics

  • @elnadnadel2551
    @elnadnadel2551 Жыл бұрын

    ቤቲ አሰላና አዲስ አበባ ልዩነት ካለው እስኪ ልብ ካለሽ አሰላ ኑሪ

  • @yohannesmesfin9421
    @yohannesmesfin9421 Жыл бұрын

    Amezing interview bety..በእውነት በዝ መድረክ ጃዋርን ብታቀርብል ደስ ይለኛል

  • @nathantedla3596
    @nathantedla3596 Жыл бұрын

    አስተማሪ እና አዝናኘ ቆይታ ነበር

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 Жыл бұрын

    ቤት በጣም ዪደነኩሽ። በጣም ነው መሻሻል ያሳየሽው። I know you have potential. Can you bring Dr Abbey to your desk for interview?

  • @leulkifle8519

    @leulkifle8519

    6 ай бұрын

    እረ ይቅርብሽ እህት ቤቲ፣እንዲህ አይነቱን ሃሳብ አትቀበይ፣-ይገባሻል ለምን እንደዛ እንዳልኩኝ።

  • @semretwondimu5337

    @semretwondimu5337

    6 ай бұрын

    @@leulkifle8519 ምነው ለምን እንዳልካት ለኛም ብትነግረን? በጎ መሆን የሚጠቅመው እራስን ነው ።

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Жыл бұрын

    ልደቱ እውነቱ አንድ ለእናቱ

  • @bogalechmeshesha6522

    @bogalechmeshesha6522

    Жыл бұрын

    ክደቱ ረሳው

  • @user-ip6xh5eh7n
    @user-ip6xh5eh7n Жыл бұрын

    ቤትየ እናመሰግነለን በሰች ፈጣሪ እጠበቅሽ የነ ማር

  • @zeki.9114
    @zeki.9114 Жыл бұрын

    ቤቲ፣ በዋለልኝ ዙሪያ ያነሳሻቸውን ጥያቄዎች፣ ዋለልኝ በዩኒቨርሲቲ ባነበበው ጽሑፍ #ይዘት ላይ ብትመሠርቺው ኖሮ፣ ከልደቱ ጋር በደፈናው አትጨቃጨቁም ነበር። ምክንያቱም፣ የዋለልኝ ጽሑፍ አሁን አቶ ልደቱ "የተዛቡ ግንኙነቶች" ሲል በጠቃቀሳቸው የቋንቋ እና የባህል Dominance ላይ ያተኮረ ስለኾነ ነው።

  • @farrobekele2991
    @farrobekele2991 Жыл бұрын

    ብዙዎች ልደቱን challenge ለማድረግ የምሞክሩት እርሱ ከተናገረው ውጭ "እንዲህ ለማለት ፈልገህ ነው ወይም እንዲህ ብለሀል" በማለት ነው። አንቺ ብቻ ነሽ የአቶ ልደቱን የሀሳብ ፍሰት ጠብቀሽ challenge ያደረክሽው። በአንቺ በይበልጥ የተፈተነባቸው ሀሳቦች በእኔ እይታ 1) ብሔርተኛ ኦሮሞዎች በአጠቃላይ አገር የሆነችን ኦሮሞ ያስባሉ ያስባሉ ለምለውን አመለካከቱን በጥሩ ሁኔታ ሞግተሽዋል 2) አዲስ አበባን የመሯትና እየመሯት ያሉት አዲሳባ እንደ New York የሆነችባቸው ናት በሚለው እምነት ላይ በአሉታዊ አስተሳሰብ ብዙ challenge አድርገሽዋል

  • @fikretedla5794
    @fikretedla5794 Жыл бұрын

    ቤቲ !! ከጊዜ ጋር እጅግ በጣም እየበሰለች የመጣች ከወገንተኘነት ወጥታ ሚዛናዊ የሆነች ንባብዋም እያደገ የመጣ ከአክራሪነት ወደ ምክንያታዊነት በመቀየር አድሜጪም ሞጋችም ሆና ማየቴ ደስ ብሎኛል ። በርቺ ከዚህም በላይ ሁሉን አቃፊ ለሁሊም ተቆርቋሪ ሆነሽ በብቃት ቀጥዪ ። ብራቮ ቤቲ

  • @gracyybizen9541

    @gracyybizen9541

    Жыл бұрын

    አንተ ነህ የበሰልከው እንጂ እሷ ....

  • @Alto21275
    @Alto21275 Жыл бұрын

    Well said Mr lidetu. Thank you

  • @teferiaman252
    @teferiaman252 Жыл бұрын

    Betty your saying makes me to remember what my psychology instructor in Asmara said about Addis Abeba he said " Addis Ababa is big village"

  • @dawitadmasu3082
    @dawitadmasu3082 Жыл бұрын

    ቤቲ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቺ

  • @mekke6544
    @mekke6544 Жыл бұрын

    አዲስ አበባ የሸዋ ዋና ከተማ ነው የኢትዮጵያም ዋና ከተማ ነው።አሁንም የሸዋ ዋና ከተማ የነበረው በየኦሮምያ ዋና ከተማ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ቢሆን እነደጥንቱ የአቶ ልደቱ ችግር ምንደነው?አስሬ ኦሮሞ ኬኛ አሉ ብሎ ደጋግሞ የሚያወሩት ።ወሎዬ ሳይሆን ሸዌ የኔ ነው ቢልና አሁን አዲስ አበባ በኦሮምያ ስር ሰለወደቀ ኦሮሞዎች የኛ ከተማ ነው ቢል ባህርዳር የጎጃም ሆኖ በአማራ ክልል ስር ስለወደቀ አማራው ባሕር ዳር የኔ ከተማ ነው ቢል ለነገር ካልሆነ ችግሩ ምንድነው?

  • @Saranac.x
    @Saranac.x Жыл бұрын

    ቤቲ አንቺ ካየኋቸው ጋዜጠኞች በጣም ጐበዝ ነሽ በርቺ። ግን ትንሽ ዘረኝነት አለብሽ ?ሳትዋሽ

  • @heywet

    @heywet

    Жыл бұрын

    Mohamed, tesekel

  • @mesrert123

    @mesrert123

    Жыл бұрын

    ምን ትንሽ እልም ያለች ዘረኛ ግንደ ቆርቁር

  • @hirutassefagebrekidan41
    @hirutassefagebrekidan41 Жыл бұрын

    Betisha ena lidetuyeee yagere lijoch , hulachinem mekebabere alebin , minim enkuan behasabe beneleyayim telachan ena Kim bekelin asogeden beseleten menegede meweyayet teru newe. Hagerachinin egziabeher yetebek. I enjoyed the conversation, I like listening different opinions. 👏👏👏

  • @handofgod1042
    @handofgod1042 Жыл бұрын

    አወዛጋቢ ብትሆኚም ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን እወድሻለሁ፣አሁን ደግሞ እየበሰልሽ ንዴት እና የውስጥ ስሜት እልክሽን እየተውሽ ነው በርቺልኝ ቤቲዬ !!

  • @abiyamberber8773

    @abiyamberber8773

    2 ай бұрын

    Because she is a hottie..hottest... lol Honestly I thought she was hot before she start putting makeup and lipstick, now so so

  • @esayasaklilu9720
    @esayasaklilu9720 Жыл бұрын

    Very interesting really enjoyed this conversation ❤

  • @Lezemen
    @Lezemen Жыл бұрын

    Betty, you are in the top level of your skill in this interview presentation. I knew you could be an influential journalist if you decide to present yourself in this path for years to come.

  • @amannisrra3985
    @amannisrra3985 Жыл бұрын

    Lidetu zary professional journalist agegne. Respect ✊ for both Betty and Lidetu ❤

  • @IdeaCraftery
    @IdeaCraftery Жыл бұрын

    የኦሮሞ ዘረኛ አክቲቪስቶች ግን ተገዳደሉ ከማለት ውጭ እብደዚህ ጥልቅ የፖለቲካ ትንታኔ መስጠት አይችሉም

  • @Ethiiopia123
    @Ethiiopia123Ай бұрын

    thank you your excellency Ato Lidetu! ❤❤❤

  • @mistreselassie3163
    @mistreselassie316311 ай бұрын

    ያበርታህ ልደቱ 🙏😍 !!! አማራ መከራውን አየ አይ አይቀርም የማታመ ማታ እውነት ይርታ እውትም ጥራዝ ነጠቅ 😭 !!! እረ በማርያም ገጠርየን ይተውልን እያፈር ያለማመዘን 🙈🙈🙈 !!!

  • @ashenfienigatu8054
    @ashenfienigatu8054 Жыл бұрын

    የነጠረ ጉምቱ ፖለቲከኛ የልደቱ አያሌው መፅሀፎችን አንብቡ ጥሩ እውቀትን ታገኙበታላችሁ በተለይ መድሎት ይነበብ መደመር በጠቅላላ በሚባል ደረጃ ከልደተ መጽሀፍ እንደተኮርጀ መርዳት ይቻላል

  • @Smashville3
    @Smashville3 Жыл бұрын

    የወቅቱን ሁኔታ ታሪክን ያገናዘበ የኢትዮጵያ ተጨባጭ ችግር በሰከነ ሁኔታ አስጨብጣችሁናል መከባበራችሁ ለሁሉ ኢትዮጵያዊ ምሳሌ ይሁን ! እንደዚህ አይነት የሰላም ዉይይት ይብዛልን ያሽረናል 🎤

  • @aregahaile707
    @aregahaile707 Жыл бұрын

    Betty thank you inviting this #Hero man!! Lidetu edimena tena yistih akberih negn

  • @tirualemworkei249
    @tirualemworkei249 Жыл бұрын

    Greate Betty keep up good work don’t Side eshy you did a good job

  • @jagama-ty2tf
    @jagama-ty2tf Жыл бұрын

    ቤቲ በርቺ ደግሞ ፕሮግራምሽን አስቀድመሽ አሳዉቂን

  • @shaunalem4810

    @shaunalem4810

    Жыл бұрын

    ​@bobby lashly So if you are busy, then what you doing here. Ungrateful man ,

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Жыл бұрын

    ቤቲ ወደ ልቦናሽ ወደ ማስተዋል እየመጣሽ ነው። በርቺ እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራሽ በተለይ ክርስቲያን የሆነ ሰው ከእውነት ጋር እና በክርስቶስ ሰው ከመሆን ጋር ብቻ መጣበቅ አለበት። ዘር ማንዘር ጎመን ዘር ሊነካካው አይገባም!!!

  • @jemilshifa2811
    @jemilshifa2811 Жыл бұрын

    የፖለቲካው Boos የነቃ ሚያነቃ አዋቂ ሰው ልደቱ

  • @ephremaddis6476
    @ephremaddis6476 Жыл бұрын

    ለአቶ ልደቱ .እድሜና ጤና

  • @tadesse8696
    @tadesse8696 Жыл бұрын

    ቤቲ ታዲያ ሌላው ብሔር ወደ ክልላችን አይግባ ማለት ምን ማለት ነው? የመገንጠል ልምምድ አይደለም?

  • @yihungetu9897
    @yihungetu9897 Жыл бұрын

    Thank u ....balance yehonu sewoch wedefitim betakerb tru nw

  • @teshumasugamo5858
    @teshumasugamo5858 Жыл бұрын

    ልደቱን ስሰማ vedo እንደት አንደ ምየልቀ ልደቱን ሃሰቡን በጠም ነወ ምውዶ ልደቱ ጀግና ነች

  • @mahdertsegaye6966

    @mahdertsegaye6966

    Жыл бұрын

    አይ ቤች ቅመም እኮ ነሽ በአዲስ ስልት እያሳሳቅሽ ...

  • @yosiyosef6508
    @yosiyosef6508 Жыл бұрын

    Battery yemeles zenawi mist erokobot keyet endetegeza aregagetsh??

  • @fikrusisay4733
    @fikrusisay4733 Жыл бұрын

    የብሔር ጭቆና ማለት ምን ማለት እንደሆነ ቤቲ ትርጉሙ ገብቷቷል ወይ?

  • @abdallanur9521
    @abdallanur9521 Жыл бұрын

    ከቻለሺ ልደቱና ዶ/ር ጰገይን አቅርብለን።

  • @hlh143

    @hlh143

    Жыл бұрын

    ፀጋዬ ደፍሮ ቢቀርብ ጥሩ ነበር

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    10 ай бұрын

    ፀጋዬ የሚሉት የስድብ ማሽን ፈራ እኮ ተንደቀደቀ😂 ኢንተርቪው ላይ ለሁለትና ከዛ በላይ ሰአት በአማርኛ መላጣው አስኪያብለጨልጭ፣ አይናችንን እስኪያመን፣ከተማረ ሰው በማይጠበቅ መልኩ ሲሳደብ አምሽቶ ከልደት ጋር ኢንተርቪው በኦሮምኛ ይሁንልኝ ብሎ አፈረ እኮ በስተርጅና😂🤣😂🤣

  • @user-tp4ol6tm2m

    @user-tp4ol6tm2m

    2 ай бұрын

    @@hlh143 של

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741910 ай бұрын

    ❤❤hawaasaa si dhageeffatuu ni dhageetta malee arguun soba Gzx Beta 😊

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 Жыл бұрын

    ቤቲ ዝግጅትሽ ጥሩ ነው፣ በቀጣይ ዴ/ር ፀጋዬ አራርሳን ጋብዢው

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741910 ай бұрын

    ❤Make make design for Human resource management deemsa humna dhageeffatu yaannis ittisaa dhaloota hayyumatuu diinaa gzx Bety

  • @TK-hn2wf
    @TK-hn2wf Жыл бұрын

    Betty, please do what ato Lidetu requested to have discussion with another person with opposite views. This is very important for all of us .

  • @user-wg8ip6io3h
    @user-wg8ip6io3h Жыл бұрын

    አቶ ልደቱ በጣም አክባሪዎ ነኝ።እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @koyestube3523
    @koyestube3523 Жыл бұрын

    በ urban sociology terminology (urban )ከተማ የሚባለው ከ2000 በላይ ነዋሪ ያለው እና መተዳደሪያው ከግብርና ውጪ የሆነ የሰወች አሰፋፈር ከተማ ወይም (urban) ይባላል በዚህ ልኬት ሲለካ አሰላም ሆነ ጎንደር ከተማ ይባላሉ። ከሕዝብ ቁጥር እና መሠል መሥፈርቶች ግን town ይባላሉ አዲስ አበባን ግን ምንም ሁና city እንላታለን ሌሎችም ደረጃዎች አሉ metropolitan, megapolitan ወዘተም ይባላሉ ።በ ኢትዮጵያ ግን በተለምዶ ከአዲስ አበባ ውጪ የመጣ ሰው ሁሉ የገጠር ይባላል ።የ አዲስ አበባ ከንቲባዎችን በተመለከት አነስተኛ ከተማ (town) ከሚባሉት ካታጎሪ እንኳን አልመጡም። በቀጥታ( rural )ገጠር ማለትም በግብርና(agrarian) ከሚተዳደር እና የተራራቀ አሰፈረ ካለው አካባቢ (sparsely populated)የመጡ ናቸው።ቢያንስ እንኳን በ urban sociology እና መሠል ፊልዶች አልተማሩም ።ልክ አንድ የከተማ ልጅ ጆርዳን ጫማና Jersey ለብሶ የገበሬ ማሳ መስክ DA የግብርና ሰራተኛ ሁኖ እንደመገኘት ነው ።የከተሜነት ስነ ልቦና የተለየ መሆኑን ተረድተው cultural competent ሊሆኑ ይገባል

  • @dawitmamo2165
    @dawitmamo2165 Жыл бұрын

    አቶ ልደቱ ድሮም ዘንድሮም ሀሳብህ ይገዛኛል። ቤቲ አንቺም ከስሜታዊነት ወተሽ ጥር ነው ያለሽው።

  • @masa5699
    @masa5699 Жыл бұрын

    Bet ahun kafitih ena ka ewinat ga nashi bafit gin enadadibishi nabar bahayimanot ena agibab balelaw polatika ahun gin yamanishibatin geta eyasus yamiwadawin fitihawi honashali 👍👍👍 ❤️❤️❤️ barchi

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 Жыл бұрын

    አቶ ልደቱ ብዙ ጥያቄዎችን በአፌጮለነት ለማለፍ ስሞክሩ ተስተዉለዋል። የብሔር ጥያቄ እንጂ የብሔር ጭቆና አልነበረም ይላሉ። የለሌ ነገር ጥያቄ አያስነሳም። የወጣቱን ምሁርነት በእድሜ ገድበው አሳነሱት አጥላሉት። እሳቸዉ ግን ከወጣትነት እድሜያቸዉ (ያዉም ዩኒቨርሲቲ በር ከማየታቸዉ በፊት) ጀምሮ አዋቂ ናቸዉ። አጃእብ ነዉ። ትዝብት።

  • @jemaltufe7040
    @jemaltufe7040 Жыл бұрын

    ቤት በጣም ጥሩ ውይይት ነው ነገር ግን የጠ/ሚ አብይን አባባል "መፍረስ ከፈለግን ማን ..." የምላውን መሟገት ስትችይ ማለፍሽን አልወዳድኩትም ዶ/ር አብይ እንደ ፓርቲአችው ሆነው እንጅ እንደ ኦሮሞ ሆነው አልተናግሪም እነሱ አኦርሞን ታርጌት አድርግው ከሌላ ህዝብ ጋር ለማጋጨት እያተጠቀሙበት ነው

  • @tadesseyimer1477
    @tadesseyimer1477 Жыл бұрын

    በጣ ደስ የሚል ውይይት

  • @estifanosdaniel
    @estifanosdaniel Жыл бұрын

    ከመነሻህ እስካሁን ድረስ የተጣረሰ ንግግርም ይሁን አጫጭር ፁህፎችህ እንዲሁም መፃህፍቶችህ ላይ ፈፅሞ አልተመለከትኩም እናም እድሜና ጤና ከውጥንህ እና ከህልምህ ስኬት ጋር እንዲሆን በአንክሮ እመኛለሁ !

  • @estifanosdaniel

    @estifanosdaniel

    Жыл бұрын

    ከፍተኜ መሻሻል በቤቲ አይቻለሁ ቀጥይበት

  • @esseyhailu6323

    @esseyhailu6323

    10 ай бұрын

    🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏 ክብረት ይስጥልኝ ወገን🙏

  • @solomon6733
    @solomon6733 Жыл бұрын

    አቶ ልደቱ ብዙ ጊዜ አደንቅህ ነበር ነገር ግን አሁን ላይ ልክ እንደሌሎቹ ፓለቲከኞች ኢትዮጵያ ላይ ያለውን እውነታ መካድ ጀመርክ አንዱ የሃገራችን ችግር እውነታን መካድ ነው እውነታን መካድ ደግሞ ነገሮች እርስ በእርስ እንዲገጫጩ ምክንያት ይሆናልና ከእውነት ጋር ቢታረቁ መልካም ነው ለምሳሌ እስከ ዛሬ ድረስ የነዋለልኝን የፓለቲካ እይታ የትኛው የኢትዮጵያ ምሁር ላለፉት 50 አመት ከነሱ የሀገሪቱን የፓለቲካ tasese ወይም የፓለቲካ ግንዛቤ ትችት ከነሱ የተሻለ ያቀረበ የለም እና እርሶ ልክ አይደለም ሱሉ ምን ማለት ነው ምናልባት መፃፌት ላይ ካለ መፃፎትን አላገኘሁም !!

  • @tebeber532
    @tebeber532 Жыл бұрын

    First time to follow your program. Mr Lidetu as much articulating his points does not mean his points are right. There are quite many critical issues i've departed from his views. The core to any human being is to respect his god given rights. I came to this world alone and not on will. I will leave the same way. In between i have no problem to make decisions without the influnce of other ppl. Attributes like tribe, language, culture, etc are something that we acquired in the course of upbringing. As much others who appeared critical thinkers and influential if we all give it a try to stand on our own, collectively society will be massive number of people who are solvers. Just like building a house. They all are doing different things but the goal is to raise the house. Tribalism is not in our blood but something that we inject poison in the blood stream. If we believe all human are equal we don't go far to make ourselves dirty in this artificial tribal sentment. I n a country where people breath tribalism socks the blood of millions. Not sure how many sucrifice to recognize our blunders. By the way what you said about Addis Abeba, its not about pee on the street or being dirty but the culture of civility, serving as the main hub of the country exposed to the world before spreading throught the country. Contrary from what you said TV came to addis in the early 50's Ethiopian calender. and spread probabily several years later to provinces. The same goes with cars and many import goods. The main thing is that its not about high rise building but its the culture of civility, tolerance, & modern concepts, serving as a platform for broader views of coexistance.

  • @doffn.6053
    @doffn.6053 Жыл бұрын

    Tru debate ... thankyou

  • @kumssaergie4520
    @kumssaergie4520 Жыл бұрын

    I was in the university at the time. There serious tribal or national oppression. Please inform him.

  • @sofoniasabreham1481

    @sofoniasabreham1481

    Жыл бұрын

    Then how they let you join university?

  • @miskerfekade8342
    @miskerfekade834210 ай бұрын

    tekeklgna sew endezi new bmnegager yemiyamine ena lememare zigeju mhone be ato ledetu weset yayhute negere binor confidence new.

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios525210 ай бұрын

    Good thanks from tigrayns USA ethiopia forward

  • @gamachubeyena2628
    @gamachubeyena2628 Жыл бұрын

    Mr. Lidettu Ayalewu do you want to debate with me in the English language please?

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt8 ай бұрын

    ❤ቤቲ እንደአንድ ኢትዮጵያዊ የምኮራብሽ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ። አደራ የምልሽ ግን ይሄን ጥንካሬሽን ብሔርሽ ውስጥ አሥገብተሽ እራሥሽን እሥረኛ እንዳታደርጊ።እየሠራሽ አሁንም ተማሪ ብሮፌሽናል ጋዜጠኛ ሆነሽ ገና ሀገርና ወገንሽን ታሥርያለሽ የአለም እውቅ ሚዲያዎችላይም እንደምትገኝ ተሥፋ አደርጋለሁ።❤

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Жыл бұрын

    ልደቱ ራሱንም የሚክድ ነው፣ ከንቱ ልፋት ነው ከሱ ጋር መወያየት። ጸጉር መሰንጠቅ ይወዳል።

  • @ethiozena3826

    @ethiozena3826

    Жыл бұрын

    ፋንዶ

  • @fuhdhfudhd7020
    @fuhdhfudhd7020 Жыл бұрын

    Hi Ledetu tadyas Zernya meri hagritun bamara. Dem yatbatal?

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 Жыл бұрын

    ቤቲ ሆይ:- አዲስ አበባ ከገጠር ከተሞች ልዩነት የላትም ላልሽው, ገጠሬ እያስተዳደራት እንዴት ትለወጥ? እንደውም በግድ በነዋሪዎቿ እና ተምረው በመጡ ለዋጮች ትግል ከገጠር አሰላዎች ወይም ከተሞች 100% ትሻላለች...ሽንት ላልሽው ከንቲባው ገጠሬ ነውና በየቦታው ሽንት ቤት ከመስራት ይልቅ ችግኝ ይተክላል, ቀደም ሻል ያሉትና የሰለጠኑት የሰሩትንም ሽንት ቤት ይቆልፉታል,ቡና ቤት ውስጥም ያሉት ጨምላቆች ናቸው, ገጠሬው ከንቲባ አይገባውምና አይከታተልም ...ከተማ ቀመስ ያልሆኑትና ብሔርተኛ ከንቲባ ስለመንደሩ አህያ መብዛት እና ጥቅም እንጂ ስለከተማ መኪና መብዛት እና መንገድ አለመመጣጠን ችግር አይጨነቅም, አይገባውምና, ገጠሬ ነውና...የሚገባው ብዙ ኖሮ አንደማይስተካከል ካበለሻሸ በኋላ ነው, ሲገባው ደግሞ ይነሳና, ሌላ አዲስ ገጠሬ ይመጣና ወደ ኋላ ይጎትታል እንዲህ እያለ ይኸው ሃምሳ ዓመት አለፈው,እናም ቤቲ, የአሰላን ስቴክ የበላ የአዲስ አበባን ሽሮ ለመብላት ፍዳውን ይፈደፍዳል, ወይም አደጋ ይበላዋል...ኮንዶሚኒየም ላልሽው ሌሎቹን ህንፃዎች አለማየትሽ, ብታዪያቸው ኒዎርክሽ ሊሆኑ ይችላሉ...ለማንኛውም ከንቲባዎቹ ገጠሬዎቹ አዲስ አበባን እንደ አሰላ ማስተዳደር ለምን ተሳናቸው? የሰለጠነ አዕምሮ ስለሌላቸው, ከተማና ገጠርን, አዲስ አበባና አሰላን ስለማይለዩ እና አዲስ አበቤን መሆን ስለሚከብዳቸው ወዘተ ነው...

  • @hundeelias3170
    @hundeelias3170 Жыл бұрын

    I like it! Thank you. Betisha.

  • @abdulazihassen8154
    @abdulazihassen8154 Жыл бұрын

    አቶ ልደቱ ጥሩ ነው ግን መልሶት ኩልል ያለ አይደለ ም አደበስብሰው ይመልሳሉ እንጂ በተለይ በአዲስ አበባ አሰተዳዳሪዎች ዙሪያ አጥጋቢ መልስ አልመለሱም ።

  • @sifaanfayyaakoo7419
    @sifaanfayyaakoo741910 ай бұрын

    ❤❤❤Manni murtii ida'amuun hawaasaa akka fayyatti maqaa yaamus eegus mirga dhabmaan yaannis waraanaa qabeenyaa injifannoo M/M DrAbiyyii Ahmed Dubbisi mana murtii federalism ijaa wolfinger

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Жыл бұрын

    Respect to ledtu

  • @abrahamtilahun6658
    @abrahamtilahun6658 Жыл бұрын

    ለሐገሪቱ ፖለቲካ ፈውስ ከተፈለገ የልደቱን ሐሳብ መስማት ያስፈልጋል።

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Жыл бұрын

    ይገርማል አቶ ልደቱ የ86 ብሔሮች ቋንቋ መኖር የብሔር ጭቆና የለም ለማለት ማስረጃ ነው ይሉናል ስንቶች የብሔር ቋንቋዎች ባለፉት 150 ኣመታት እንደሞቱ የቋንቋ ተመራመራዎች ቢነገሩን ጥሩ ነበር ደግሞስ ከመንደር ያልወጣ ምንም አገልግሎት ያልዋለ ቋንቋ ምኑነ አለ ይባላል ? ከኢህደግ በፊት ከአማርኛ ውጭ በአደባባይ functional የሆነ ለትምህርት ፣ ለሥራ ፣ ለፍርድ ቤት አገልግሎት የዋለ ቋንቋ አለ ማለት ይቻላል?

  • @handleitit
    @handleitit Жыл бұрын

    Ato lidetun ke Dr. Tsegaye gar be engilizenga endamitagenangachew tesfa alen😂 Thank you berchi!

  • @kiyayene4483
    @kiyayene4483 Жыл бұрын

    አሰላም አ አ ሽንት ይሸናል የምትይው ልደቱምኮ መሪዎቹ ከገጠር ስለሚመጡ የሚከተሉት አሰራር የከተማነት ሳይሆን ማሻሻል ወደውጪ አገር ሄደው ትምህርት ከመቅሰምና ከማሻሻል አብሮ መንገድላይ ከሸና ምኑን መሪ ሆነ

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv9 күн бұрын

    ኢትዮዽያ ውሥጥ ችግራችን ክብር ለማይሰጣቸው ሰዎች ክብር መስጠት ነው

  • @sisaytilahun4857
    @sisaytilahun4857 Жыл бұрын

    ፅሁፉን ባላነብም ከጥያቄው/ከመልሳቸው እንደተረዳሁት የአዲስ አበባ ከንቲባዎች ከገጠር የመጡ በመሆናቸው መምራት አልነበረባቸውም የሚለውን ሀሳብ እቃወማለሁ። በኢህአዴግም በብልፅግናም ከንቲባ ሆነው ያገለገሉ እና እያገለገሉ ያሉት መሪዎች ቀድመው ከመምራታቸው በፊት የውጪው Exposure በደንብ ያላቸው ናቸው። ከግል ማህደራቸው መረዳት ስለሚቻል፥ አመክንዮአዊ ጉድለት አለበት።

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 Жыл бұрын

    ቅርንጫፎች እንጂ ግንድ ወዴት ይገነጠላል?

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 Жыл бұрын

    ጀግና ልደቱ አያሌው። የኢትዮጵያ ፖለቲካ የገባው። እኔም ካለማወቅ አብይን በምደግፍበት ጊዜ ልደቱን ጠምጄው ነበር። ግን አብይ እንዴት የማይረባ መሪ መሆኑን ስረዳ የልደቱን ትልቅነት ገባኝ። አብይ መወገድ ያለበት ሰው ነው።

  • @alebachwlakew5606

    @alebachwlakew5606

    Жыл бұрын

    True

  • @tayegetachew6539

    @tayegetachew6539

    Жыл бұрын

    With all due rezpect ድሮም አልገባህም አሁን ደግሞ ብሶብህ ነው።

  • @splashy8327

    @splashy8327

    Жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ እውቀት አልባ ከመሆን የተነሳ ማንኛውም ነገር እሚገባው ነገሮች ከዘገዩ በኅላ ነው. አብይ ከመጣ ጀምሮ ምንም እንኳን በተግባር ለማየት ጊዜ ብያስፈልግ ሚዛናዊ ሰው እንዳልሆነ የግድ እራስህ ላይ ሲደርስ አልነበረም ሊገባህ እሚገባው. ጎረቤትህ ሲታማ ለኔ ብለህ ስማ እንደሚባለው ሲጀምር ጀምሮ ምን አይነት ሰው መሆኑን ሊገባህ/ሽ ይገባ ነበር. ማህበረሰቡ ነገሮችን ማሰብ እና ማሰላሰል ባህልም ችሎታም ያለውም. በአሉባልታ እሚመራ ህዝብ ነው. ታድያ አሁንም አስበህ/ሽ አደለም እዚ የደረስከው. ቢሆን ኖሮ ልደቱን ከመጀመርያው አትጠላውም ነበር. የሀሳብ መለያየት ሲጀመር ጥላቻ መፍጠር አይገባውም. ይሄ አለማወቅን ያመላክታል.

  • @Habesha8286

    @Habesha8286

    8 ай бұрын

    ምድረ ፈሳም ብሔረተኛ

  • @asnakeshewaseyasib2284
    @asnakeshewaseyasib2284 Жыл бұрын

    ጥሩ ነበር ቤቲ

  • @tadeleroro2072
    @tadeleroro2072 Жыл бұрын

    Betye be Ahunu gize Horoo Guduru Awuraja bemulu eskemibal Be Amahara zerenga tewero yalbetini Huneta tawuqu yihon?

  • @worknehkassye5908
    @worknehkassye5908 Жыл бұрын

    እኔ የምለው አሁንም ሰው መሆናችሁን ገና አላወቃችሁም ቋንቋ ምን ማለት ከሚለው ከ1 ክፍል ጀምሩ ሀ ለ ሐ አያላችው ተማሩ ሰብስበሽ አስተምሪልኝ

  • @heywet

    @heywet

    Жыл бұрын

    Amaregna dedeb yadergal anfelegewem❌❌❌❌❌

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q Жыл бұрын

    ወለልኝ በከፍተኛ ደረጃ ባለመማሩ አስተሳሰቡ ዝቅተኛ ካልክ ከዋለልኝ ያነሰ ትምህርት ኖሮት በአዋቂነቱ የተከበረው ጳውሎስ ኞኞ እናስታውሳለን?ቢል ጌትንስ?መለሰ ዜናዊስ?ኧረ ብዙ በጠራሁ

  • @mekonnenkassa5325

    @mekonnenkassa5325

    Жыл бұрын

    For your information, Walelign Mekonnen was 4th year political Science student in 1969 gergorian calendar

  • @solasstadeyase3990
    @solasstadeyase3990 Жыл бұрын

    ደርግ ብሔር ባይኖረውም በኢትዮዊነት ስም የአንድን ብሄር ቋንቋ ፣ባህል፣ተውፊት ነበረ እያራመደ ነበረ።

  • @addisababanazareth1525

    @addisababanazareth1525

    Жыл бұрын

    አንዲት ሃገር ቢያንስ ሁሉም የሚግባባበት አንድ ቋንቋ ያስፈልገዋል። ታድያ ልንደነቋቆር ነው የፈለከው??/ የትኛውም ሃገር ደግሞ ልክ እንደዚህ ነው የሚያደርገው። ስለዚህ የማይሆን ዝባዝንኬ አታውራ። አማርኛ ደግሞ የአማራ ብሄር ብቻ አይደለም። ከጥንት ጀምሮ በየቦታው ይነገር የነበረ ቋንቋ ነው። አማራም አይደለም ይህንን ያደረገው። አፄ ዮሃንስ ናቸው ህዝብ መግባባት ስላለበት ያደረጉት። ስለዚህ የዘርና የጎጥ ከንቱ ቡታንታ ውስጥ አትግባ። ለዚህ ድንዛዜ ያበቃህ ያለመማርህ ወይም ለማወቅ ያለመፈለግህ ችግር ነው። እኔ ለምሳሌ በደሜ ውስጥ ሶስት ብሄሮች አሉብኝ። የአማራ ደም ግን የለብኝም። ግን በጣም ዘመናዊ ሰው ነኝ። ስለዚህ የአማርኛ ቋንቋ የሁሉም ቋንቋ መሆኑ ምንም ችግር የለብኝም። ደግሞ የአማርኛ ቋንቋ የራሱ ፊደልም አለው። ይህ ደግሞ ለሃገራችን ትልቅ ክብር ነው። በባህላዊ ምግባችን ልብሳችንና ሌሎች ነገራችን እንደምንኮራው በፊደላችንም የምንኮራበት ሊሆን የግድ ነው።

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 Жыл бұрын

    ቤቲ እነ ኦቦ የሚናገሩትን ምን ያህል የኦሮሞ ሀሳብ እንዳልሆነ መሰመር ይኖርበታል በተለኝ አብይ አህመድ እየዘቀጠ ስለመጣ☝ አቃፊ የሆነውን የኦሮሞን ሕዝብ አይወክልም🎯🎯🎯🎯

  • @alexandertadessewoldeyesus2666

    @alexandertadessewoldeyesus2666

    Жыл бұрын

    I am half OROMO from my Dady ! Now I hate my own father due to his roots savageness!

  • @hanagyohanis9760
    @hanagyohanis9760 Жыл бұрын

    የብሔር ጥያቄ እንጂ የብሔር ጭቆና አልነበረም ማለት ምን ማለት ነው ? አይገባም ፤ የብሔር ታጋዮች ብሔር ይሰጠን ብለው ጠይቀው አያውቁም ። ብሔራችን ተጨቁኗል ወይንም በብሔራችን ምክንያት ጭቆና ደርሶብናል ማለታቸው ነው እንጂ ፤

  • @yonastesfaye8759
    @yonastesfaye8759 Жыл бұрын

    ጎበዝ ደፋርና ለሌሎች አርአያ መሆን የምትችይ ጋዜጠኛ ከመሆንሽ የተነሳ በአሰላና በአዲስ አበባ መካከል ልዩነት የለም አልሽ? የባላገር ነገር?

  • @eke1914
    @eke1914 Жыл бұрын

    Thanks your excellent 👍

  • @firaolabdissa6547
    @firaolabdissa6547 Жыл бұрын

    እየበጠበጥሹ ነው bety ዛሬ ዘባረጥሽ በጣም 😔

  • @sahlezewdinhe5360
    @sahlezewdinhe5360 Жыл бұрын

    ሥርአታዊ ( systemic ) የሆነ የብሄር ጭቆና አልነበረም ብሎ መደምደምና የነበረው ሥርአት የተዛባ ግኑኝነትብቻ የነበረበት ነበር ብሎ ጉዳዩን መበረዝ ስህተት ነው። የነበረው ሥርአት ሥርአታዊ በሆኑ መንገዶች የአንድ ብሄርን ብቻ የቋንቋን የባህልን ወዘተ የበላይነትንና እንዲሁም በተጓዳኝ መንገዶች የተያያዙትን ጥቅማ -ጥቅሞችን previlages የሚያስጠብቅ ሥርአታዊ የሆነ የብሄር ጭቆናና የማንአህሎኝነት ጫና የነበረበት ሥርአት ነበር።

  • @gashawalemayehu659
    @gashawalemayehu659 Жыл бұрын

    በቋንቋ እንዳልማር ተከልክያለው፣ዝባዝንኬ፣በቋንቋዬ እንዳልናገር ተከልክያለው የሚሉት....ዘመናዊ የትምህርት ስርዓት ኢትዮጵያ ውስጥ መቼ ነው የጀመረው?? በንጉሱ ግዜ አልነበረም?! የትምህርት ስርዓቱስ በሀገራዊ እውቀት እና በሀልንስ መሰረት ያደረገ ነበር ወይ?? በዛስ ግዜ ቢሆን የትኛው ብሄር ነው የራሱ የሆነ ፊደል ኖሮት፣በራሱ ቋንቋ እንዳይማር የተከለከለው?? ለዘመናዊ ትምህርት እኮ 100 አመት እንኳ ያልሞላን ሀገሮች ነን። እውነት የብሔር ጭቆና ቢኖር ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለው ቋንቋ እና ባህል እንዴት ሊቆይ ቻለ?? የኔ ቋንቋ ተበደለ የሚለው ሰው 86 ቋንቋ ብሔራዊ እንዲሆን ተፈልጎ ነው??

  • @zackwberhan4169
    @zackwberhan4169 Жыл бұрын

    በዛን ግዜ ለውጥ በአለም ላይ ፈሽን ነበር ሌላው ደግሞ በዛን ዘመን የህብረተሰቡ ንቃተ ህሊና የነቃ አልነበረም ከሚኒሊክ ስርአት አንቶ እስከ መንግስቱ ድረስ የስርአቱ ባለስልጣን የነበሩት በአንድ በብሄር የተመራረጡ አልነበረም የነበሩተ ፖርቲዎችም በአንድ ዘር የተዋቀሩ አልነበረም በዚህ ላይ የውጩኑም ተፅእኖ ኢትዩፕያን ለማፈራረስ የማይሞከር ነገር አልነበረም ቡዙ ማለተ ይቻላል

  • @desstadessta
    @desstadessta Жыл бұрын

    ቤቲሻ ቆንጅዬ ሆነሻል። እኔ ከበፊትም ትመችኛለሽ። በቃ ህዝቡን የሆነ ሀሳብ አንስተሽ በሀሳብ እንዲጣላ ምታረጊዉ ነገር ደስ ይለኛል። አንድ አይነት ሀሳብ እናስብ የሚል ማህበረሰብ ሊኖረን አይገባም።

  • @alemtsehaykassaw2029
    @alemtsehaykassaw2029 Жыл бұрын

    ነፃ ውይይቱ በዚሁ መልኩ ቢቀጥል ደስ ይላል። አቶ / ዶክተር ፀጋዬ አራርሳን ጋብዥልን

  • @chalaalemu6710

    @chalaalemu6710

    Жыл бұрын

    ምን እንድነግርህ ትፈልጋለህ ? ሰድቡን እንዲያሰታውክብህ

  • @tizibt6026

    @tizibt6026

    Жыл бұрын

    ለምን እንዲሳደብ የውሸት ዶክተር

  • @feyisabuta411
    @feyisabuta411 Жыл бұрын

    ቤቲ እንደ ድሮ ሀርድ ቶክ አድርጊው፣ እሱ አቀራረብ ስላልተለመደ ይበረታታል

  • @abiyamberber8773

    @abiyamberber8773

    2 ай бұрын

    Ya, I can't agree more... that was the main reason I really liked her first even though she wasn't well prepared in most of her interviews and thowed out in her maturity, bias and journalism.

Келесі