የአቶ ልደቱ እና ኢንጂነር ይልቃል አነጋጋሪ አቋምና አከራካሪ ሃሳብ - ክፍል -1 Abiy Guday S3EP1

የአቶ ልደቱ እና ኢንጂነር ይልቃል አነጋጋሪ አቋምና አከራካሪ ሃሳብ - ክፍል -1
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 901

  • @senatereche7246
    @senatereche72463 жыл бұрын

    ልደቱን አለመረዳት የራስን ደደብነት ያሳያል

  • @senatereche7246

    @senatereche7246

    3 жыл бұрын

    @@sebeta እሱን የፓለቲካ ክርክር ሲያደርጉ ብታየው ይሻላል ደሞ የማይነግድ መሪ እንዴት ሀገር ያሳድጋል

  • @senatereche7246

    @senatereche7246

    3 жыл бұрын

    @@sebeta መሰከንማ የልደቱ ሳይሆን የገዠው ፓርቲ ነው እነሱ ከፈለጉ ማሰከን ይችላሉ አወቀው በኛ ለይ ማይንድ ጌም ይጫወታሉ እነሱ አሰበጠሸብጠው እነሱ ያስታርቃሉ እሰቲ ተወኝ ያቃጥላሉ

  • @user-oe7bh6gj6y

    @user-oe7bh6gj6y

    3 жыл бұрын

    Dedeb !

  • @user-vn3fb5gd2n

    @user-vn3fb5gd2n

    3 жыл бұрын

    @@sebeta እውነቱን ነው አብይ የቀመጠለት ገደብ አለ ። ሲጥል አሁን መንግስት እውነት አለ ?በ ትግራይ ኤርትራ በጎንደር ሱዳን በመተከል ኦነግ ሸኔ በኦሮሞያ የኦሮሞማ ፖለቲከኞች አዲስ አበበ መሬት ወረሳ በነ ሽመልስ አብዲሳ so ሃገር ማን እጅ ላይ ነች ? ልደቱ መንግስት የለም ማለቱ ምንድ ነው ጥፍቱ አለሁ ለማለት ጀመረ የተጎዳው ግን ንጹሀን ናቸው ።

  • @SEP2922

    @SEP2922

    3 жыл бұрын

    EXACTLY‼️

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete15163 жыл бұрын

    I love this two men, they spoke their mind then they are speaking their mind now. Nothing is new, they make turn our head to see what we did not see.

  • @dinoyegashe305
    @dinoyegashe3053 жыл бұрын

    Unstoppable so bold politicians ! I respect both and thanks for being our voices

  • @yacobhabtu375
    @yacobhabtu3753 жыл бұрын

    Ldetu iron Man.

  • @geezworld118
    @geezworld1183 жыл бұрын

    True politicians,I respect you.

  • @a.ashewa3216
    @a.ashewa32163 жыл бұрын

    የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመብት ጥያቄ ጉዳይ, በወያኔ/በኢሀዴግ ዘረኝነት ያልተመረዘ ወይም አድር ባይ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ጉዳይ ነው። "አዲስ አበባ ሁሉን ያቀፈች የኢትዮጵያ ምልክት ነች" Free the Balderas Party leaders!!! We demand permanent solution for ongoing genocides in Ethiopia!!! Peace for Ethiopia!!!! አዲስ አበባ የሁሉ እትዮጵያዊ መዲና!!!

  • @ensiya7269

    @ensiya7269

    3 жыл бұрын

    I like Eskinder, But I don't get the point why Balderas make coalitions with two Amahara parties?

  • @merimakemal560

    @merimakemal560

    3 жыл бұрын

    Kkkkkkkkk

  • @adissuremeha5887

    @adissuremeha5887

    3 жыл бұрын

    Ddd

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta55083 жыл бұрын

    What I am wondering is that some people who are saying all sorts of bad things about these two brilliant Ethiopians. It’s really sad.

  • @yibeltal06

    @yibeltal06

    3 жыл бұрын

    that really shows u our people, sadly, deserves the current regime.

  • @lulabelay4927

    @lulabelay4927

    3 жыл бұрын

    Aygermim ! አዳሜ ብልፅግና በለው ማን በ ወያኔ ትሩፋት ሲኖር አድጎ ተመንድጎ ግንቦት ሰባትም ቢሆን እነብራኑ ምን ሞራልአላቸው እነ ልደቱን ለመናገር ! ለ ወያኔ ሳያጎበድድ የኖረ የለም ! እኛእነልደቱን ስንከስ ይሄውኦሮሙሙ ሃገሪቱን በሙሉ ቀርጥፎ እየበላ ነው ! በጣም ያልታደልን ህዝቦች ነን

  • @abinurketema1020

    @abinurketema1020

    3 жыл бұрын

    Yesss. Our people are still sleeping!!

  • @berndg.4651

    @berndg.4651

    3 жыл бұрын

    Those people who throw insults at Lidetu Ayalew and Yiliqal Getnet are Abiy cadres who are employed by Dehninet and paid by Ethiopian taxpayers. They were doing the same against Eskinder Nega on his twitter page. What we witness is, Abiy Ahmed Ali misusing Dehninet to advance his personal political agenda, that is an example of abuse of power.

  • @berndg.4651

    @berndg.4651

    3 жыл бұрын

    Those people who throw insults at Lidetu Ayalew and Yiliqal Getnet are Abiy cadres who are employed by Dehninet and paid by Ethiopian taxpayers. They were doing the same against Eskinder Nega on his twitter page. What we witness is, Abiy Ahmed Ali misusing Dehninet to advance his personal political agenda, that is an example of abuse of power.

  • @tigisttatek8826
    @tigisttatek88263 жыл бұрын

    ወዩ ወዩ ወዩ ኢትዪጵያ ወዴት እየሄደች ነው? ዳኛ የሚታሰርበት አገር ¡¡¡¡

  • @gebremedhenyebrehu317
    @gebremedhenyebrehu3173 жыл бұрын

    Abiy Guday producers, are you going to invite Birtukan or some other representative along with Lidetu and Eng. Yilkal and confirm the truth?

  • @FM-hx7jb
    @FM-hx7jb3 жыл бұрын

    በምክንያት እንጂ በስሜት እማይተነትን እውቀት ይዞ ከጥላቻ ወቶ በሰላም እሚታገል ሁሌም ከየትኛውም ኢትዮጵያዊ ጋ በሃገሩ ጉዳይ ለመወያየት ለመመካከር ዝግጅ የሆነ እውነተኛ ሰው ነው ልደቱ ማንም ሁን ከየትም ና ልደቱ ሁሌም ለመወያየት በሰላም ህገሩን ለመቀየር ዝግጅ የሆ ይሄን ደግሞ አድርጎ ያሳየ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ነው። ግን ህዝቡ አሁንም አልገባውም ልደቱን እኛ አንመጥነውም

  • @HiruteSlase

    @HiruteSlase

    3 жыл бұрын

    በትክክል የሚገርመው እኔ እውነትና ሚዛናዊነት የማይባቸው ፖለቲካ የገባቸው ናቼው ብየ አስባለሁ።

  • @atkawftsum532

    @atkawftsum532

    3 жыл бұрын

    እውነት ነው ግን ዘመኑ አልመጠነውም

  • @tsegaadego5743
    @tsegaadego57433 жыл бұрын

    The journalist, you, Negash, you are a good guy. This is what I expect a journalist could be. I appreciate that you give chance whoever he is. I remember you were also giving the chance to minority ethnicities. Keep up your work!

  • @yennygebre9216

    @yennygebre9216

    3 жыл бұрын

    Who’s the minority Ethnicities? And What has a thing to do with their being minority to give a time?

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay86693 жыл бұрын

    ለሀገሬ ፓለቲከኞች በሙሉ ትልቅ አክብሮት አለኝ፣ ኢትዮጵያን ለመሰለች ታላቅ ሀገር የፓለቲካ ችግር መፍትሄ ለማበጀት ሕይወታቸውን ወደጎን ትተው በብዙ ውጣ ውረድ ያለፋ፣ እያለፉ ያሉ የሀገሬ ፓለቲከኞች ፣ ሀገሬ በተጫናት ያልተገባ የዘር ፓለቲካ ሳቢያ እንዳይደመጡ፣ ሀሳብ ሲሰጡም ሀሳባቸው ውድቅ እንዲሆን ርብርብ ሲደረግባቸው ስመለከት በእጅጉ ያሳዝነኛል። እናንተ ወደፊት ስለመጣችሁ ለሕዝቡ ቅርብ ስለሆናችሁ የመንግሥትንም ሆነ የሕዝቡን ጫና ተቋቁማችሁ ይኸው አላችሁ። ተስፋ አትቁረጡ፣ ሀገሬ ጥሩ ጭንቅላት፣ ሰፊ ትከሻ ያለው ፕለቲከኛ ያስፈልጋታል። ትዕግሥትን ተላብሳችሁ ለሀገራችሁ የሚገባትን ከመስራት ወደኋላ አትበሉ። ስርአቱ አላላውስ በአለበት ዘመን ሁሉ ብዙ ከፍላችኋል። የሚረሳም አይደለም ። ድ/ር አብይ የሚመሩት ፓርቲ በእውቀት የሚመራ ፣ ሀገርን የሚያሻገር፣ የምንናፍቀውን መልካም አስተዳደር የሚያመጣ ፣ ለሕዝብ ሰላም፣ ፍትህ እና እኩልነት የሚተጋ ስርአት እንደሚፈጠር ተስፋ አደርጋለሁ!

  • @user-rm9lx5sd5l
    @user-rm9lx5sd5l3 жыл бұрын

    የሚገርመኝ ነገር ዶ/ር አብይን ለመውድ ሌላ ሀሳብ ያለውን ሰው መጥላታችን ነው፤Am really support Dr Abye but i don't want ignore lidetus opinions They are wonderful we need such unbreakable energy !! I do support you Mr Lidetu keep going ....the way you guys doing is great lesso.

  • @godlove1873
    @godlove18733 жыл бұрын

    Ere ebakacho enzi hager atfi yhonot ede alshebab bitayo new mshalew

  • @senatereche7246
    @senatereche72463 жыл бұрын

    የሸገር ሰው ሁሉም ደነዘ ነው እንዴ ልደቱን መረዳት አቃተው እረ አድምጡ

  • @abel1942

    @abel1942

    3 жыл бұрын

    እምነት እና..... ሲጠፉ አንድ ጊዜ ነው አለች አያቴ😏

  • @ethiopiaethiopia7217

    @ethiopiaethiopia7217

    3 жыл бұрын

    ምን ሰው አለ ትውልዱ እኮ ነፍዙአል አዲስ አበባ በኦሮሙማ ከመሰልቀጥ እምትተርፈው ይህንን ሀሳብ ብትሰማ ነበር

  • @muleman9590
    @muleman95903 жыл бұрын

    የኢትዮጵያን ፓለቲካን ለመረዳት ልደቱን መስማት ነው ። ከሁሉም ወገን ሆኖ ለዘላቂዋ ኢትይጵያ የሚያስብ ፖለቲከኛ ። ሌሎች የክልልም ሆነ ሀገራዊ ፖርቲዋችን እንደምናየው ዞረው ዞረው የብሄራቸው ጥቅም እና አስተሳሰብ ብቻ ነው ሲያንፀባርቁ ሚታዩት ። ኢሄ አስተሳሰብ ደሞ ለወደፊት አያኗኑረንም ሁሉም ብሄር መንቃቱ ስለማይቀር

  • @selamlehulum4373

    @selamlehulum4373

    3 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ትክክል!!!!

  • @amanielaraya8150
    @amanielaraya81503 жыл бұрын

    Ludetu Ma 👌👌👌 king 🥰🥰🥰🥰

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse51713 жыл бұрын

    ... ከሰራዊቱና ከማይካድራው ጭፍጨፋ በላይ የትህንግ ወያኔ ውድቀትና ጥቃት ያን ያህል ለምን እንዳንገበገባችሁ ለአብዛኛዎቻችን ዛሬም ድረስ ጥያቄ ነው ?!?! .. አሁን የህዝቡን ምላሽና ቁጣ አይቶ መልመጥመጥና መዝረጥረጥ ውነትነት የለውም ::

  • @mussiezereay6188

    @mussiezereay6188

    3 жыл бұрын

    አንተ ደንቀሮ እሱ ያለው የትግራይ ህዝብ በሻዕብያ መገደል የለበትም ነው ያለው እንጂ ስለ ህወሓት አላወራም::ደሞስ እናንተ ከመቼ ነው ከመከላክያ ጋር ፍቅር የያዛቸው::

  • @peaceselam37

    @peaceselam37

    3 жыл бұрын

    እነ፣ልደቱ፣ያወረት፣፣ህዝብ፣መጨፍጨፍ፣የለበትም፣ነዉ፣ያሉት፣እንጅ፣ስለፓርቲ፣አላወሩም፣ለህዝብ፣በመቆርቆራቸዉ፣ልናከብራቸዉ፣ይገባል።አሁንማ፣ወደድኳቸዉ።

  • @almazeyasu8956

    @almazeyasu8956

    3 жыл бұрын

    95% may kedra ye tgray hezb new yemnraw ene ye my kadra sefe nen yemtut domo ye tgray hzeb new

  • @birhanfiseha2530
    @birhanfiseha25303 жыл бұрын

    ለእዉነት የምትኖሩ ሰዉ ኑሩልን እግዚሐብሄር ይጠብቃችሁ

  • @japhetmelketsadik7671
    @japhetmelketsadik76713 жыл бұрын

    አቤት አቶ ልደቱ እውቀት ከትህትና ጋር ከሀሳብ ውጭ እንደሌሎቹ ፓለቲከኞች እና ባልስልጣኖች አንድ ጥላቻ አንድ ስድብ ከአንደበቱ ሳያወጣ ሀሳብና ሀሳብ ብቻ ዋው እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛለን!!! መረዳት ያለብን ምን ብናገር ይጨበጨብልኛል የሚለው ጠፍቶት አይደለም። ይበልጥ አከበርኩህ !!!

  • @simonalemayehu2170

    @simonalemayehu2170

    3 жыл бұрын

    Soo true

  • @lionelmessi3543

    @lionelmessi3543

    3 жыл бұрын

    Enam

  • @winner3953
    @winner39533 жыл бұрын

    ጥሩ ውይይት

  • @brukebonsa5850
    @brukebonsa58503 жыл бұрын

    Don't give up guys

  • @mdmmdm5335
    @mdmmdm53353 жыл бұрын

    Ledetu and Yelekal brilliant just brilliant human beings.

  • @mdmmdm5335

    @mdmmdm5335

    3 жыл бұрын

    @human w.S. Don't be useless. You are the one that is confused but it's ok you are not the only one blinded there are plenty of folks like you that are lost to the abyss. Not much I can do to help you except enlighten yourself.

  • @thaile9751

    @thaile9751

    3 жыл бұрын

    @human w.S. you don’t have to write a love story letter to someone who didn’t agree with your comment. I respect your opinion and you should respect the others too. This kind of attitude hurting our people and country. Let’s practice our God given rights. This is democracy.

  • @mdmmdm5335

    @mdmmdm5335

    3 жыл бұрын

    @human w.S.What are you talking about pet animals and military Junta? What does that have anything to do with what Ledetu and Yelekal spoke about? We should not be mad that they told the truth! Your character is tested during difficult times and they passed with flying colors for speaking up. Attacking and killing your own people by conspiring with a foreign country like Eritrea is treasonous! People like you are lost cause you talk about unrelated subject trying to make a point but you get lost in your thoughts and you can't even articulate your point properly but you want to preach others.

  • @mdmmdm5335

    @mdmmdm5335

    3 жыл бұрын

    @human w.S. Please take your medications.

  • @nohe5490
    @nohe54903 жыл бұрын

    ሁለቱም ምርጥ የፖለቲካ ትንታኔያቸዉ ሠላማዊነታቸዉ እንዲሁም ለሀገራቸዉ እዉነተኛ ዲሞክራሲን እዉን ለማድረግ እየከፈሉ ላሉት መሰዋትነት በጣም አድናቂያቸዉ ነኝ ። በርቱ !

  • @kibromgoitom4044
    @kibromgoitom40443 жыл бұрын

    🔥👍👍👍👍

  • @azebkifle4714
    @azebkifle47143 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል ሚዛናዊ እንሁን

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma1783 жыл бұрын

    ከእንግዲህ በዃላ የኢትዮጵያ ህዝብ አእምሮው እየበለፀገ እየተለወጠና እንደሰለጠነው አለም የተሻለ ኑሮን መኖር ለልጅ ልጆቻቸው እንድ የበለፀገች ኢትዮጵያን ማስረከብ ነው። እናንተም ከዚህ የተለየ ሀሳብ እንደሌላችሁ ማመን ፈልጋለሁ። ክፍተት የሚፈጥር ነገር እንዳይኖር መታገል ፣ ለሰላም የሚከፈለውን ዋጋ በአፍ ሳይሆን በተግባር ማሳየት። የኤርትራ ህዝብና መሪያቸው የክፉ ቀን የኢትዮጵያ ወዳጅ ናቸው ። ሊመሰገኑ ነው የሚገባው። ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ አንድነት ተከብራ ትኑር። ብልፅግና ይጥራ።

  • @Universe12_234
    @Universe12_2343 жыл бұрын

    Lidetu and Engineer Yilikal, We love you, keep up with your good works, one day your hard work will paid off. We don't have a doubt, you will definitely win the election if there will be a genuine and transparent election. There is time for everything, so please don't give up. 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @bobibab9205
    @bobibab92053 жыл бұрын

    ጀመረ እንግዲ ህዝቤ ምንም ሳይሰማ ኮመንት ላይ መሳደቡን። ታዲያ ለዚህ ህዝብ መፍተሔ ይገባዋል?

  • @user-cb5kk2ei3f

    @user-cb5kk2ei3f

    3 жыл бұрын

    Belela media semtebachew afrenal aznenalm.

  • @meysawminilik6676

    @meysawminilik6676

    3 жыл бұрын

    ለ30 አመት ወሬያቸውን ሰማን ይህንን ተሰጧቸውን ከወሬ ይልቅ ለሃገራችን የሚጠቅም ተጨባጭ የሆነ ሥራ ቢሰሩበት ጥሩ ነበር ነገር ግን ቀላሉን መርጠው የማደናቁሩን ስራ አጧጥፈውታል ለሃገሬ ምን መስራት እችላለሁ ብለው የአንድን ሰው ሕይወት እንኳን በጥሩ ሁኔታ እንደዜጋ ለመቀየር ቢሰሩ የተሻለ ውጤት ያመጡ ነበር

  • @bobibab9205

    @bobibab9205

    3 жыл бұрын

    @@meysawminilik6676 አስኪ ምንድን ነው ያደናቀፉት? ተጨባጭ የሆነ ስራ እንደ ፖለቲከኛማ ይሄኮ ነው ሀሳብህን ታቀርባለህ ከተመረጥክ ትተገብራለህ።

  • @henokmehari7488

    @henokmehari7488

    3 жыл бұрын

    @@bobibab9205 የብልጽግና ደጋፊዎች ሀሳብ አይቀበሉም በጭፍን መደገፍ ብቻ ነው የሚፈልጉት ሀገራችንን ለአንድ ሰው ብቻ መስጠት አግባብ አይደለም እንቃ እንደማመጥ ስድብ አይጠቅመንም

  • @bobibab9205

    @bobibab9205

    3 жыл бұрын

    @@henokmehari7488 አመሰግናለሁ እሱን ነው የምለው እኔም። የብዙወቻችን ስናዳምጥ ደግሞ ለመረዳት እንጂ አቃቂር ለመፈለግ መሆን የለበትም።

  • @millionmewsha5340
    @millionmewsha53403 жыл бұрын

    አነጋጋሪ እና አከራካሪ ያልከው ርዕስ ትክክል አይደለም ብዬ አስባለው አንተ ካልገባህ አልገባኝም ማለት ነው የሚሻለው በጣም ግልፅ የሆነ ነገር ነው እያወሩ ነው ያሉት

  • @muleman9590

    @muleman9590

    3 жыл бұрын

    አውነት ብለሀል የተናገሩት ግልፅ ነው ግልፅ ያልሆነ ነገር ሚያወራው መንግስት ነው ።አርቆ አሳቢ ፓለቲከኞች ናቸው። ሚገርመው ደሞ የግል ሚዲያ ሆኖ ሚያሽቃብጠው ነገር ነው።

  • @user-ou7jv1rt8t

    @user-ou7jv1rt8t

    3 жыл бұрын

    👍

  • @peaceselam37

    @peaceselam37

    3 жыл бұрын

    እነኚህን፣የመሰለ፣ፓለቲከኞቻችንን፣ማገዝ፣ሲገባን፣ለምንድን፣ነዉ፣የሚገፋት፣ምን፣አይነት፣ዘመን፣ላይ፣ነን፣ጎበዝ

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa46923 жыл бұрын

    because ........" politics that’s based solely on a tribe and ethnicity is politics that’s doomed to tear a country apart " period

  • @hunbelewzelalem973
    @hunbelewzelalem9733 жыл бұрын

    Is it not possible to change the name of the party without changing the chairperson and other members? EPRDF changed to PP. What is wrong?

  • @yedrosew9319
    @yedrosew93193 жыл бұрын

    እኛ ሀበሾች ከማዳመጥ 🤫 መጮህ ከማጣራት 🤫 ማማት ነፍሳችን የሆነ ጀግኖቻችንን የምነናኮስ ሲሞቱ የምናወድስ አዝናለሁ ይህን ስል ባብዛኛዉ ሰው ያልሆንን ሰዎች ነን

  • @danielzerubabel3859

    @danielzerubabel3859

    3 жыл бұрын

    Ledtu derom endezh belon amneneww new be 97 yaschresn

  • @senatereche7246

    @senatereche7246

    3 жыл бұрын

    ልክ ነህ አንዳንድ ደሞ የሆነ ቦታ የሰማው አሜት ዛሬም ይጫወትበታል 97 ይልሃል የመጣና እሱን ባለመረዳቱ ሳያፍር

  • @fk2780
    @fk27803 жыл бұрын

    Bertu!

  • @natydagher3422
    @natydagher34223 жыл бұрын

    እናመሰግናለን 🙏👍

  • @biyadegelegnmerekebu7266
    @biyadegelegnmerekebu72663 жыл бұрын

    I appreciate ledetu he is charismatic politician I love u forever berta jegnaye ena hulam yante nege

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia23 жыл бұрын

    እውነት አትቀበርም ነገ ትፈካለች። አሁን አብዛኛው ማህበራዊ ሚድያ ላይ ያለ ሰው በስሜት እየተነዳ ነው። ዛሬ የተቃወሙህ ሰዎች ነገ ከኛ በላይ ደጋፊ የለህም ይላሉ ጊዜ ይመሰክራል። አንተ ብቻ መንገድክን ቀጥል። እነሱ የተከተሉት መንገድ እና ሰው የተሰሳተ መሆኑን ሲረዱ ወደ እናንተ ይመጣሉ።

  • @kibromgoitom4044
    @kibromgoitom40443 жыл бұрын

    💪💪💪💪💪🔥

  • @muluehadish1879

    @muluehadish1879

    3 жыл бұрын

    Wedi Goitom 😎

  • @hibstliya
    @hibstliya3 жыл бұрын

    I expect also the commission with their reason for cancelling these parties . Please show us also the official given number of their supporters.

  • @meysawminilik6676
    @meysawminilik66763 жыл бұрын

    ለ30 አመት ወሬያቸውን ሰማን ይህንን ተሰጧቸውን ከወሬ ይልቅ ለሃገራችን የሚጠቅም ተጨባጭ የሆነ ሥራ ቢሰሩበት ጥሩ ነበር ነገር ግን ቀላሉን መርጠው የማደናቁሩን ስራ አጧጥፈውታል ለሃገሬ ምን መስራት እችላለሁ ብለው የአንድን ሰው ሕይወት እንኳን በጥሩ ሁኔታ እንደዜጋ ለመቀየር ቢሰሩ የተሻለ ውጤት ያመጡ ነበር

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists3 жыл бұрын

    እንደኔ ሽጉጥ ተራ ነገር ነዉ ማንኛዉም ሰዉ አስፈቅዶ መያዝ ይችላል ሌላዉ እንደ ፖለቲከኛ የራሳቼዉን አቁዋም ማራመድ ይችላሉ የግድ እኛን ካልመሰሉ ይጥፉ ፍትሀዊ አይደለም ዛቻዉም የትም አያደርስም

  • @addisababa8665
    @addisababa86653 жыл бұрын

    Poor journalism.Bankrupted politicians. Ethiopia under the current administration is significantly different than Lidetu's TPLF administration.

  • @tewodrostesfaye8984

    @tewodrostesfaye8984

    3 жыл бұрын

    kkkkkkk

  • @lulabelay4927

    @lulabelay4927

    3 жыл бұрын

    Lidetu is not TPLF

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun27083 жыл бұрын

    These two politicians have raised critical issues in the one hand and very confusing issues in the other hand. They lack consistency. What They speak today, they may not say it again tomorrow. creating confusion is may be the strategy for politicians. I wish them if they continued to involve actively in the current politics.

  • @1hagerachin

    @1hagerachin

    3 жыл бұрын

    It is their inconsistency that had been the problem. Especially, Ato Lidetu, he has been changing his views and opinions on a single agenda multiple times

  • @tilahungebretsadik

    @tilahungebretsadik

    4 ай бұрын

    ​@@1hagerachinlike which views

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen46983 жыл бұрын

    ልደትዉ ሽግርህንም ስትናገርንም ከየትኛዉንም ነጥቀህንም መናገርንም ስህተትህንም ነዉ ሁልግዝየም አቁም ምንልህንም በየትኛዉንም ምንገድንም አንድዉንም ጠልፈህም እንፋመጣልህንም መዉሰድ መናገር ምንም አግባብንም የለለዉንም ስላለፈንም ይዘህንም መጋዝ ስለንትችልም ነዉ እኛንም አቁም እራቅልን ከምናካህደዉንም ፖለቲካንም ምንለህም አዲስንም ምንገድም ስትጀምርንም እንዳዲስንም ሁነህም መጋዝ ላለፈዉንም ያለማሰብንም ተስማሚዉንም ይዘህንም በፖለቲካ መጒዝንም ያስፈልጋል አሸንፈህንም ቢሆንም መህግንም መገዛት ማመን መቻልያስፈልጋል ለስህተትም ማርምያዉንም ህገንም ስረአትንም ተማምነህንም መስራት በመመርኮዝ ያስፈልጋል ከጭንቅላትህም ይዘህዉንም መጋዝ ላለፈዉንም ስህተትም ብታስበዉንም በጭንቅላትህንም ህግንም ይገዛዋል ህግንም ይግዛዉንም ማለት የማትችልም ባነጋገርንም ልፍታዉ ካልክም ትሳሳታለህ ከስራህም እራስህንም ታደናቅፋለህ ማለትም ነዉ ከምትንልገረዉ ነዉ ሰዉንም ማግለልህንም ምታዉቀዉንምእሽይ ልደትዉ የእዉቀትም ችሎትም እያለህም ከንግግርንም ምናኝ ነትንም መናገርንም ትክክልም ሀወኛንም ያልሆነንም ለሊላውንም ይረዳዋል ብለህም ካላመንክም ያዉ መልሰህንም ከዛዉ ታጥበህንም ከጭዋም ነዉ እና አዋቂ እያለህ አርቀህንም እያሰብክም መናገር ልመድ እሽይ አይዝወህ

  • @yigzawbelay9461
    @yigzawbelay94613 жыл бұрын

    Sewun or pary sayhonastesasebn new mnmertew. So yetm gbu we r wiz u!

  • @user-cb5kk2ei3f
    @user-cb5kk2ei3f3 жыл бұрын

    Ato khdetu is tplf's loyalist since 1997.

  • @tesfityohans1816
    @tesfityohans18163 жыл бұрын

    As someone stated,”those who got ideas don’t have power, those who r in power don’t have ideas.” My God protect ur life and ur wellbeing b/z ur a treasure not only to Ethiopia but to the whole horn Africa.

  • @berndg.4651

    @berndg.4651

    3 жыл бұрын

    That is easily explained. That is so because it was USA or CIA or ferenjis, who picked the Ethiopian leadership since 1966/74. አሜሪካ፣ ሲአይኤና ፈረንጆች ያመጡት ጣጣ፡ Till 1974 G.C. Ethiopia had one of the most competent leaderships in Africa. USA/CIA found that out through surveillance. And they removed that leadership from power. Since 1974 G.C. USA/CIA picked all Ethiopian leadership, and all are incompetent. The reason is, USA/CIA are convinced that incompetent leaders better serve USA's hidden agendas.

  • @tilahungebretsadik

    @tilahungebretsadik

    4 ай бұрын

    What hidden agenda ​@@berndg.4651

  • @addismolla3874
    @addismolla38743 жыл бұрын

    👍👍

  • @afeworkseifu66
    @afeworkseifu663 жыл бұрын

    👍🙏

  • @solophelps5769
    @solophelps57693 жыл бұрын

    Mayor of addis abeba has tobe some one born and raised in addis

  • @redietabyo7988

    @redietabyo7988

    3 жыл бұрын

    What about the current and the previous...Dobe Dolo 😂

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo10413 жыл бұрын

    መነጋገር ፈርተውነው የሰረዛቹ ሀሳብ የላቸውም እነሱ ዘር ውስጥ ተደብቀው እንጂ🤔 ለሀገር የሚጠቅምነግርያላቸው🤔

  • @samit288
    @samit2883 жыл бұрын

    ፍትሕ አግኝታችሁ ከእስር በመፈታታቹ እንኳን ደስ አላችሁ! ማንም ግለሰብ ያለ አግባብ ታስሮ ፍትሕ እንዳነፍ አልፈልግም። አሁንም ያለ ጥፋታቸው በእስር ላይ ያሉት ወገኖቼ ፍትሕ አግኝተው በህግ እንዲድን ምኞቴ ነው። 👉በተረፈ ጥሎብኝ እነዚህ ሁለት ግለሰቦች በሚመሩት ፓርቲ ሀገሬ ወደፊት ትራመዳለች የሚል አመለካከት የለኝም። ፖለቲካዊ አመለካከታቸውን ፍጹም አይመችም። ልዳቱ ከሱ በላይ ፖለቲከኛ እንደሌለ፣ ይልቃል ለሌሎች ያለው ጥላቻና ንቀት በግልጽ ይነበብባቸዋል። ከሌሎች ጋር እንኳን አብሮ መስራት እንደማይችሉ ከመሰረቷቸውና ካፈረሷቸው ፓርቲዎች ብዛት ማወቅ ይቻላል። 👉 እነሱም ከመስኮት መስኮት እየቀያየሩ ጥላቻቸውንና ንቀታቸውን ይንዙ! ያለቃቅሱ!! 👉 የራሳችሁን መምራት ሳትችሉ ሌላው ላይ ጣታችሁን ለመቀሰር አትሞክሩ። በቃ አታለቃቅሱ!! Game over! To both off you Lidtu and Yelqal!!👋👋👋

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen96753 жыл бұрын

    አቶ ልደቱ ጦርነት አያሥፈልግም ማለትህ ጥሩነበር ግን ነገሩ ግራነው ህልም ፈርቶ ሣይተኙ ማደር ሆነ ነገሩ እሥታፍጫው የታጠቀ ጁንታ ዘሎ ጦርነት እደገ ጠፍቶህነው የትግራህብ ይገደል ያለህ የትኛው ኢትዮጵያን ነው ኢሣያስ ይገድልሀል አለኝ ያልከው አልኩባይ አሾክሻኪ ሸውከኛ በለው ልደቱ አልገባህም በቅኔ ነግሮሀል አዲስ አበባ ቁጭብለህ የኤርትራመንግሥት ይገልሀል ሢልህ ታልገባህ ሙቸልንገርህ

  • @almaw15
    @almaw153 жыл бұрын

    አቶ ይልቃል በዉይይት አሀሳብን የሚሞገቱ ሳይሆን ለስድብ እና ለፀብ ተዘጋጅቶ የሚቀርቡ ይመስለኛል የመጡበትን ማህረሰብ ይምሰሉ

  • @tadges9442
    @tadges94423 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍

  • @bulchdemeksa4692
    @bulchdemeksa46923 жыл бұрын

    Mr you can’t say might be because of this if you are not sure don’t guess

  • @danielaberha
    @danielaberha3 жыл бұрын

    Viva Lidetu Ayalew and Yelkal. You guys are the right side of history.

  • @biniamtesfayebiniamtesfaye5233
    @biniamtesfayebiniamtesfaye52333 жыл бұрын

    አካውንትህን ከፍቶ ልሳንህን ነው መዝጋት።

  • @ababaalamo1041

    @ababaalamo1041

    3 жыл бұрын

    🤔

  • @ihateliersdeathforillumina9613

    @ihateliersdeathforillumina9613

    3 жыл бұрын

    እስቲ አንተ ወንድ ከሆንክ በሀብ ሞግት ምን ስላረገ ልሳኑ ይዘጋ???እውቀት ካለክ በጨዋነትአስረዳኝ????

  • @bisratalebachew6719
    @bisratalebachew67193 жыл бұрын

    arts abiy guday. you should invite officials from election board and people hear their side.

  • @abiyworku8583
    @abiyworku85833 жыл бұрын

    ለምን?

  • @derejedemissie3349
    @derejedemissie33493 жыл бұрын

    አቶ ልደቱ እና ኢጅነር ይልቃል ብዙጊዜ ቃለመጠይቅ ያረጋችሁትን አይቻለሁ የዌስተርን ሀገሮች (western country ) የፓለቲካ ኤሊት (elite ) አይነት የአስተሳሰብ (mentality )መንገድ ያላችሁ የኢትዮጵያ ሆላቀርነት የብሔር ፖሊቲካ ያለበት ሀገር አይመጥናችሁም በርቱ ተስፍ እዳትቆርጡ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁንላችሁ።

  • @richioendrias1535
    @richioendrias15353 жыл бұрын

    Ldetu u got a such sharp mind!

  • @user-cb5kk2ei3f

    @user-cb5kk2ei3f

    3 жыл бұрын

    Wusha bebelabet yichohal

  • @user-oe7bh6gj6y

    @user-oe7bh6gj6y

    3 жыл бұрын

    why don't you marry him ?

  • @user-en3uk2uh1p

    @user-en3uk2uh1p

    3 жыл бұрын

    Short memory cooked brain

  • @user-oe7bh6gj6y

    @user-oe7bh6gj6y

    3 жыл бұрын

    @@user-en3uk2uh1p and who are you albert einstein and bill gates together ?

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew58333 жыл бұрын

    ምን አለ ቤታችሁ ብትቀመጡ፣ ለማንም የምትጠቅሙ ሰዎች አደላችሁ። ይሄ የኔ አመለካከት ነው።

  • @peaceselam37

    @peaceselam37

    3 жыл бұрын

    አኛ፣እንፈልጋቸዋለን፣ጀግኖቻችን፣ናቸዉ።

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete15163 жыл бұрын

    They both are very mature politician

  • @berndg.4651

    @berndg.4651

    3 жыл бұрын

    In Ethiopia, where median age is perhaps 19 years (half of the population less than 19 years old) they might seem mature, in Western societies, where median age is over 45 years, they might seem young.

  • @tsedalebelete1516

    @tsedalebelete1516

    3 жыл бұрын

    @@berndg.4651 maturity is not about age only, it is what you experience, what you read, how much aware you are, traveling living with diffrent society and God given grace insights and age also give you maturity some times people can be over 45 still not mature in many things.

  • @merosha2awa
    @merosha2awa3 жыл бұрын

    የእውነት አምላክ እግዚአብሄር ይተብቃችሁ!!

  • @johnappostel8433
    @johnappostel84333 жыл бұрын

    አይ አቶ ልደቱ አንድ ድርጅት ሆኖ ለመመዝገብ 2000 አባል አምጡ ስትባሉ ለማግኘት ስላልቻላቹሁ ነው ኢሣያስ አንተን እስከመፈጠርህ አያውቅህም አትርሱኝ ባይ ነክ አንተ ከምትወለድ አንባገነን ቢወለድ ይሻላ የኢሣት ጋዘጠኛ ባገኛችሁ ደስ ይለኝ ነበር አባትህ ህዋት ስለሞተ የቆጨክ ይመስላል ጋዜጠኛው ደግሞ አስመራጭ ኮሚቴው ያጠፋው ምንድን ነው ሌሎች የሚያስፈልገውን ቁጥር አምጥተዋል የህዝብ ድጋፍ ስለሌላችሁ መንግስት የለም ከመስከረም በኋላ መንግስት የለም ስትሉ አልነበር ቀጣፊ ሁላ

  • @Ethiopia2025

    @Ethiopia2025

    3 жыл бұрын

    Thank you

  • @atkawftsum532

    @atkawftsum532

    3 жыл бұрын

    ልደቱን የአውሮፖ መንግስት ያውቀዋል ደግሞ ደደቡ ኢሣያስ

  • @haimanot4049
    @haimanot40493 жыл бұрын

    ችግር ፈጣሪዎች ተቋማቱን በስራ እያጨናነቀው እንድት ስራ በአፋጣኝና በትክክል ማሳካት ይቻላል?

  • @samuelbikila9639
    @samuelbikila96393 жыл бұрын

    ነፃ ወይስ በዋስ

  • @addisuzeleke2623

    @addisuzeleke2623

    3 жыл бұрын

    ነፃ

  • @takelealemu1484
    @takelealemu14843 жыл бұрын

    በርቱልን

  • @michaeltaddesse9522

    @michaeltaddesse9522

    3 жыл бұрын

    Ledetu please change your job the game is over

  • @indriasshebeshe3786
    @indriasshebeshe37863 жыл бұрын

    Ledetu and Yelakal ," you might full some people sometimes, but you can't full all the people all the time, now we seen the light we will get up for our wright " LEBANEH both of you

  • @newcreationnewman9592

    @newcreationnewman9592

    3 жыл бұрын

    የወደድከውን ለማዳን የተበደለ ላይ መፈረድ ከሰውነት ያሳንስሃል🙏 እውነት በወገንተኝነት ሚዛን በሚሰፍሩ አካላት አትቀልም ይልቁንም እውነት መዛኞቹን አቃላቸውና ሊሸከሙዋትም ሊዳኙዋትም የሚችሉበት የማንነት ኪሎ የሌላቸው እንደሆኑ ታጋልጣቹዋለች👉 እኔ ለኢትዮጵያ ክብርና አንድነት መጠበቅ ሲሉ በሀሳባቸው ብቻ ለሚበደሉት ወንድሞቼ ልቤ ይደማል🙏

  • @andenetseyoum4089

    @andenetseyoum4089

    3 жыл бұрын

    ኢትዮጵያን እወዳለሁ ነገር ግን እነሱን እጠላለሁ የሚል ፍጹም ሀሰተኛ ነህ -በርግጥ ሀገሩን የሚወድ እነዚህን ደሞ ይወዳልና - ሌላው ዘረኛ እና ተረኛ ወይም Convince እና confiuse ከተደረጉት ወገን ነው/ነህ

  • @suzysuzy5799

    @suzysuzy5799

    3 жыл бұрын

    Its not about fooling people, you cant see the big picture. you will understand it when everything is to late to change. We are realy far from democracy

  • @selamyukun8217

    @selamyukun8217

    3 жыл бұрын

    @indrias Shebeshe learn how to spell, there is an online free spelling lesson ደደብ

  • @natizeethiopia7456

    @natizeethiopia7456

    3 жыл бұрын

    Indrias አዲስ አበባ ያለነው ብዙዎቻችን የእነዚህ ሌቦችን ስራ በደምብ ነው የምናውቀው በተለይ የልደቱን ምንም አያሳስብህ እራሳቸው ጮኸው እራሳቸው ናቸው የሚደሰቱት ማንም አያምናቸውም እዚህ።

  • @121416BAA
    @121416BAA3 жыл бұрын

    ግለሰቦች በተለይ በኛ አገር ፖለቲካ በተለያየ መልኩ ጉልህ ሆነው አወዛጋቢ ስብእና አላቸው ከሚባሉት እነዚህ ሁለቱ ከዋናዎቹ ሊጠቀሱ የሚችሉ ናቸው ። ሁለቱም አንደበተ ርቱአን ሲሆኑ በሚዲያም የሚቀርቡ ናቸው።ግን በአብዛኛው ከጋዜጠኛው ጥያቄዎች ውጪ በግልም ይሁን በጋራ ያለ ሌላ የተለየ ሀሳብ ያለው ተከራካሪ ስለሚቀርቡ ያንድ ወገን በቻ ሰምቶ በጉዳዩ በቂ ግንዛቤ ማግኘትን አስቸጋሪና ክፍተት ያለበት የሚያደርገው ይመስለኛል። ታዲያ መገናኛ ብዙሃን የተለየ ሃሳብና ጭብጥ ካላቸው ጋር በጋራ ቢያቀርቡ ተገቢ አይሆንም ወይ? አምቢተኛ ላይጠፋ ቢችልም ፈቃደኛም አይጠፋምና ።

  • @sulamwinner6204
    @sulamwinner62043 жыл бұрын

    People are complaining here about these two 'betraying' their own, yet bowing down for Abiy who has been working in intelligence for one of the brutal regimes in history of this country. How that make the PM innocent, but not Lidetu?...is beyond insane. If the PM is forgiven for being part of decades of brutality, why not Lidetu?....We even accepted Esayas who has been the enemy of Ethiopia, top on the list. It is such an embarrassment to be part of such mentality.

  • @yonaselias5848
    @yonaselias58483 жыл бұрын

    አቶ ልደቱ እና ኢንጅነር ይልቃል በርቱ አይዞቹሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን !

  • @yaredbezaweletaw2457
    @yaredbezaweletaw24573 жыл бұрын

    Lidetu and Yeilkal two giants , your thoughts are powerful and tested. We better give ear for political prdecessors.

  • @tewodrosgetachewgetachew6405

    @tewodrosgetachewgetachew6405

    3 жыл бұрын

    ፈቀ

  • @malcolmlittle1532
    @malcolmlittle15323 жыл бұрын

    Hulachum sitifaku wistachu zeregnoch yeamhara politics new yemitakahidut. Ethiopia First ✊🏾

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas73903 жыл бұрын

    Abiyna Esayas gen weyo leteweledu yerasachu fere allba nachu besmam fo

  • @AlAn-sy6mw
    @AlAn-sy6mw3 жыл бұрын

    Weshoch nachu welitachum

  • @thaile9751

    @thaile9751

    3 жыл бұрын

    ሰዎች ናቸው:: ለምን ሰውን ውሻ ትላለህ? አንተ የስተስማማህን ሌላው ካልተስማማው ውሻ ነው ማለት ነው?

  • @berndg.4651

    @berndg.4651

    3 жыл бұрын

    You are Abiy cadre. Abiy cadres who are employed by Dehninet and paid by Ethiopian taxpayers, BUT WHO SERVE ABIY AHMED ALI'S PERSONAL INTEREST OF KEEPING POWER. Hey, Dehninet is not there to serve the personal interest of Abiy Ahmed Ali of keeping power, the institution is there to serve Ethiopian interests. This case of "Abiy cadres" is an example of abuse of power by Abiy Ahmed Ali. He is a "below average" leader, who has not yet realized, what he promised, when he got elected, namely to abolish tribalism. Lets not forget also that Abiy Ahmed Ali controls, 1. military 2. dehninet 3. police 4. justice 5. media That is not good ! That makes him a dictator ! Common sense is, so much power in the hands of one person is not good under normal circumstances, it is even worse when we consider the person of Abiy Ahmed Ali, who is dubious and a pathological liar. We better focus on ending this concentration of so much power in the hands of Abiy Ahmed Ali ASAP.

  • @ihateliersdeathforillumina9613

    @ihateliersdeathforillumina9613

    3 жыл бұрын

    የውሻ ልጅ፥ቡችላ፥ ሰው ሁሉ እንደሱ አባትና እናት ውሻ ይመስለዋል።ሀሳበ ስንኩል እንደ ሴተኛ አዳሪ ከመሳደብ ውጭ ሌላ አያውቅም

  • @jonasmussie1569
    @jonasmussie15693 жыл бұрын

    እነዚህ ፖለቲክኞች አለማድነቅ ፖለቲካ አለማወቅ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን እነዚህ ከሰደባቸውና ካስፈራራቸርው ነገ በእርግጥንኝነት ይቆጫጨዋል ።እነዚህ ፖለቲኮኞች ቀድሞ የገባቸው ነው እና ምስጋና ይገባቸዋል።

  • @wasihunfessha7414

    @wasihunfessha7414

    3 жыл бұрын

    እናመሰግናለን

  • @bkale6181

    @bkale6181

    3 жыл бұрын

    Takeout your thoumb from it mouth,group.

  • @beletenegusse5171

    @beletenegusse5171

    3 жыл бұрын

    "... እነዚህን አለማድነቅ .. አለማወቅ ነው " የሚባል አባባል እጅግ ትልቅ ስህተትና ግብዝነትም ጭምር ነው :: ሰዎቹ በግብራቸውና በባህሪያቸው ሊገመገሙና ሊመዘኑ ይገባል :: ልደቱን ብስል ፓለቲከኛ ብሎ ማቅረብ የፓለቲካን ጥልቅነት አለመረዳትና አለማወቅ ነው :: ህዝብን ማጭበርበርና ማታለል ምን ያህል ያስኬዳል ?!?! ትህነግ ህወሃትን ኩል ኩሎና ቀባብቶ የሚያቀርብ ሰው በየትኛውም መለኪያ ሰው ነው ብሎ ለመናገር አይቻልም ::

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum40623 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እነዚህ ሁለቱ ፖለቲከኞች ፖለቲካ የገባቸው ብቻ ሳይሆኑ አገራቸውን እና ህዝባቸውንም የሚወድ የህዝባቸው ጉዳይ ከልብ የሚያሳስባቸው ሞትን መታሰርን ሳይፈሩ ሀቅን የሚናገሩ ስለሆኑ እንደ አይንህ ብሌን ጠብቃቸው አደራ🙏🙏🙏 ሁለታችሁንም ከልብ አመሰግናቸዋለሁ 🙏

  • @wasihunfessha7414
    @wasihunfessha74143 жыл бұрын

    ልደቱን የምደግፋ በመጣው ምላስ ያልተሸፈናቹ ድጋፋችሁን ግለፁለት ዝም አትበሉ ።

  • @user-vi2jh2nf9k

    @user-vi2jh2nf9k

    3 жыл бұрын

    wasihun Fessha ኤጭ ሰው ጥራ ቢሉት ራሱ መጣ እንዲሉ ምኑ ነው የሚደገፈው ?? ሰው ጠልቶታል እሱን የማናይበት የት እንሂድ .??

  • @essayasweldemeskel8576
    @essayasweldemeskel85763 жыл бұрын

    Lidetu & yilkal are our hero!@

  • @gm-gm19
    @gm-gm193 жыл бұрын

    Mr. Lidetu is real politician.

  • @getumer3508
    @getumer35083 жыл бұрын

    በምንናገረው ነገር ተጠያቂ ከሆንን አንድ ነገር መዝኑልኝ "ዳኞች ብንለቅህም ፖሊስ ስለማይለቅህ ምንም ዋጋ የለውም" ይላሉ ብሎ በመገናኛ ብዙሀን መናገር ከተጠያቂነት አያድንም ብዬ በግሌ አስባለው። እውነት ለራሱ ታማኝ የሆነ ዳኛ አለ ከተባለ ንግግሩን መሞገት ያሻል አልያም ግን ያው ከላይ ትዕዛዝ በሚጠብቅ ዳኛ ከተዳኘ እውነታውን አውቆ ዝም ማለት ነው።

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy3 жыл бұрын

    ወንጀል ስሰራበትን የነበረውን የጦር መሣሪያ መታጠቅ እንዴት ወንጀለኛ አያስብልም? ደግሞስ ያሉበት ቦታ ጦር ሜዳ ሳይሆን ሲብል ሶሳይት መሀል ሆኖ ሳለ ከአንድም ሁለት የጦር መሣርያ መታጠቅ ምን አስፈለገ?

  • @tge4585

    @tge4585

    3 жыл бұрын

    እጃባቱ ልደቱ ክደቱነወ ተላላኪ ነወ

  • @eyimam
    @eyimam3 жыл бұрын

    The interviewer should have asked them in front of Birtukan Midekisa. OR, You should ask her the reason why those parties were removed by Electoral Board. Otherwise, you are parts of them who are intentionally interested only to broadcast their views.

  • @1hagerachin

    @1hagerachin

    3 жыл бұрын

    Exactly

  • @danielrussle7129
    @danielrussle71293 жыл бұрын

    ልደቱ በጣም እምወድእ ፓለቲከኛ ነእ እግዛብኤር ይጠብቅእ 👏

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y3 жыл бұрын

    lidetu you haven't worked for 30 years but you own a luxury hotel and a vila and you have a whol have led lives i know all of them and also dad ethiopian people you can't tell your fairy tales to anyone more !

  • @user-oe7bh6gj6y

    @user-oe7bh6gj6y

    3 жыл бұрын

    @African Stories nive hahahah

  • @tesfaymengesha8965
    @tesfaymengesha89653 жыл бұрын

    Huletum tikuroch ager wedlock astewayoch I like gentillmens .mesmerachu atlqequ yeah ager me kerala aualqim

  • @jonieuole8953
    @jonieuole89533 жыл бұрын

    WOW Yetemar yegedelegn::

  • @user-ou7jv1rt8t

    @user-ou7jv1rt8t

    3 жыл бұрын

    👍

  • @jonieuole8953

    @jonieuole8953

    3 жыл бұрын

    Thank you sele seteshigne Asteyayet

  • @jermiamulugeta2786
    @jermiamulugeta27863 жыл бұрын

    Lidetu Iron man...!!! good politician than others

  • @abelbewenet980
    @abelbewenet9803 жыл бұрын

    Mogn mogn mogn yanten eras ena yanten eweket metekemia eyaregu ekonew neka ato ylekal betam betam betam yemiasazenew Egziabher kegnagar enje eseweche ema estahun tefeten neber Egziabher fekad huno alen beletsi hulu mognnet new wele degenet new telat ena wedajen leyte ewk😭😭😭

  • @adugnahaile2943
    @adugnahaile29433 жыл бұрын

    Why do you refer to notorious man . Why do you refer about rule of law.

  • @selamtefera6597
    @selamtefera65973 жыл бұрын

    ልደቱ እና ይልቃል በርቱ!

  • @abebakinfe2073

    @abebakinfe2073

    3 жыл бұрын

    ልደቱና ይልቃል ሁለት በቅናት ያበዱ ቀውሶች

  • @berndg.4651

    @berndg.4651

    3 жыл бұрын

    One gigantic difference between Abiy Ahmed Ali and Lidetu Ayalew, Yiliqal Getnet * One is tribalist * The other are anti-tribalist & Pan Ethiopian I think Ethiopians should focus on that most, tribalism vs Ethiopiawinet

  • @berndg.4651

    @berndg.4651

    3 жыл бұрын

    Warning, don't be demoralized by ABIY AHMED ALI'S ATTACK DOGS, like the guy here. That Abiy's attack dogs are using insults only shows , 1. their nervousness 2. their fear 3. their ignorance/stupidity 4. and the weakness of tribalist Abiy against these Ethiopiawinet politicians Abiy has no self-respect and therefore has no respect for Ethiopians. Power-hungry Abiy is plotting with foreign powers to cheat Ethiopians for the second time during the election. The first time was three years ago, when he preached Ethiopiawinet before getting elected, and then continued TPLF's tribalism after seizing power.

  • @Llliax444
    @Llliax4443 жыл бұрын

    This Two Junta why they don’t give up Game Over TPLF

  • @maklak1224

    @maklak1224

    3 жыл бұрын

    The state of your mini mind is stacked on TPLF. The dictator TPLF is gone for good. Period. You have to evaluate these two politicians by the thought they are sharing.tilachashi le erasish meriz yihonibishal. yeferi political atawuri, don't be biased to understand any person. mehayim athugni .

  • @almazeyasu8956

    @almazeyasu8956

    3 жыл бұрын

    Miss Abiy junta and mr esayas thay are dark of the world 🌎 will be soon game over junta abiy and essays

  • @embahbelen4657
    @embahbelen46573 жыл бұрын

    Hi Hi etio people are u weighting a vote hahahahah it's dream. Imperial doctor abyot kasayne belayne (doctor abiye )is come back ?

  • @user-ee4px8nq3m
    @user-ee4px8nq3m3 жыл бұрын

    የሚያዴምጥ ጋዜጠኛ ተገኘ keep it up

  • @axumkingdomchannel4873
    @axumkingdomchannel48733 жыл бұрын

    ይህ ጀግና ኣንድ ነገር ቢሆን እያንድ ኣንዱ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል እጅ ኣለበት። ልደቱ ሰሜታዊ ሳይሆን ምክንያታዊ እውቀት ነው ያለው ። ግን ኢትዮጵያዊነት ማለት ምን ማለት ነው ????

  • @Universe12_234
    @Universe12_2343 жыл бұрын

    Ato Lidetu and Engineer Yilkale, a remarkable politician Ethiopia ever has. Unfortunately most Ethiopian people judgements are clouded by Birhanu Nega and his supporters untruthful gossip about these men. Ethiopia really needs these kind of politician's right now, sadly we couldn't use them properly. Lidetu and Yilikal, I wish your dreams come true, please don't give up, there are also people out there waiting you guys to make a difference. More respect to you. 👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @liseyassanchase4395
    @liseyassanchase43953 жыл бұрын

    ነፃ ኣውጪ ነን ባዮችና ተገንጣዮች ኣፍሪካን ማኮላሸት በሚል ተልዕኮ ላይ ይሰሩ የነበሩ ኣሁንም ያሉ ናቸው በውስጣቸው ያሉ ባንዳዎች የሚያደርሱት ዓደጋ የሚያረጉት ዕንቅሥቃሤ በቀላሉ የሚገመት ባለመሆኑ ለምን ዕሹሩሩው ዕንደበዛ ሊገባኝ ኣልቻለም። ዕኛ ዓፍሪካውያን ዕስከዛሬ በድህነት በጦርነት ዕንድንማቅቅ ከዚህ ዕና ከመሳሰሉት ችግር ዕንዳንላቀቅ ማድረጋቸውን ዕንዴት ሰው ሆናችሑ መረዳት ያቅታችኋል። ምንም ዕንኳን በሃያላን መንግሥታት የስውር ድጋፍ ሃብት ለመሰብሰብ፣ የፀረ ጥቁሮች ከጥላቻ ዓልፎ ጥቁሮችን ከምድረገፅ ላማጥፋት የሚደረገው የነፃ የጦርመሳሪያ ዕደላ ኣስደንጋጭ ቢሆንም ሊፈሩና ግዜ ዕድሜ ሊሰጣቸው ኣይገባም ነበር። ዕንደነኝህ ዓይነትን መሰሪ ወራዳ ከሃዲ ግብ የሌላቸው ባሮች በኣይኖቻቸው መሃል የጥይት ባቄላ መወተፍ ብቻ ነው ዓስፈላጊው። ዛሬ ዓህጉሪትዋ በ ኣንድ ዕዝ ሥር ውላ ለማቅናት ቢሞከር ዕንኳን ያሉን የሰው ሃይል፣ የተገራ ምሁር ብዛት ዕጅጉን ኣነስተኛ በመሆኑ ጉዞዓችን ዕጅግ ልፋትን የሚሻ ይሆናል። ኣለማቀፋዊ ዕንቅስቃሴ ተደርጎ መሰብሰብ ካልተደረገ ያም ማለት ኣፍሪካዊ ዕስከሆነ ድረስ የፈለገው ዓካባቢ ገብቶ ዓፍሪካን ለማቅናት የሚያስችል ትልመት ካልተደረገ ቀላል ኣደለም ለውድ ድር ለመብቃትና ዕራሳችንን ለመከላከል። ታድያ ዕነኝህን ትንንሽ መንደሮችን ይዘው ዕንገንጠል የሚሉት ምን ተንተርሰው የት ለመድረስ ነው ቢባል። መልሱ በኣውሮፓውያን በዔሽያውያን በኣረቦች ሞግዚትነት ዕንደሃገር ዓሥመስዬ በማቆየት ኣፍሪካን ኣስቦጠቡጣለሑ፣ ሜዳም ዕየሰጠሑ ለዓፍሪካ የሚሟገቱትን ዓስቀጠቅጣለሁኝ ነው መልሱ፣ በማር የተየተለወሰች ኣር ዕንድኬክ ማቅረባቸው።

  • @tilahunsefiw1647
    @tilahunsefiw16473 жыл бұрын

    ህዝቡ ሚመጥነውን መሪ አግኝቷል . ልደቱ አትልፋ .ስትሞት ያወድስሀል . በላይ ዘለቀን እልልል ብሎ የሰቀለ ህዝብ ....

Келесі