የሕወሓትን መረጃ እና ፕሮፓጋንዳ ያጋለጠች // MIRAF @Nahoo TV

የሕወሓትን መረጃ እና ፕሮፓጋንዳ ያጋለጠች // MIRAF @Nahoo TV
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowwektawi
ቴሌግራም :- t.me/NahooTelevision
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethiopia
Web-Site :- nahootelevision.com/

Пікірлер: 50

  • @emmy1365
    @emmy1365 Жыл бұрын

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ እግዚኣብሔር ይባርክሽ!!!!💚💛❤

  • @mahishosaid3076
    @mahishosaid3076 Жыл бұрын

    We all Ethiopian proud of you. Keep good work

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 Жыл бұрын

    ወ/ሮ ማሜ ፣ ልዑል እግዚአብሔር ይማርሽ። አንቺንና መሰል ድንቅዬ ልጆቻችን ኢትዮጵያዊያትን ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይገባል። በድጋሜ እግዚአብሔ ይማርሽ እያልሁ ላንችና ለመላ ቤተሰብሸ ሰላም ፣ ጤንነትና ዕድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ። የእናት አገራችን የኢትዮጵያ ፍቅር ከፊትሽ ላይ ይነበባል። በርቺ !

  • @Ind-Voice

    @Ind-Voice

    Жыл бұрын

    አሜን ብያለሁ:: አመሰግናለሁ::

  • @markosabere6010
    @markosabere6010 Жыл бұрын

    እህት ማሜ ጀግናነሽ በርቺ❤❤❤

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 Жыл бұрын

    በጣም ጎበዝ እውነተኛ ቆራጥ ጀግና ሴት ነሽ በርቼ እውነት ያሸንፋል

  • @SalehMAW
    @SalehMAW Жыл бұрын

    Great experience about Ethiopia as personally encountered and strongly felt by Mamai.

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 Жыл бұрын

    You’re one high achiever & amazing woman! May God bless you for utilizing your knowledge & education to serve your community! ✅✅✅✅

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 Жыл бұрын

    ፕሮግራማችሁን በጥሞና ተከታትያለሁ: አስተማሪ; አነቃቂ ዘርፈ ብዙ መረጃዎችን: ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ ስላቀረባችሁ ተደስቼበታለሁ:: ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ

  • @gess4667
    @gess4667 Жыл бұрын

    Sh e is to be admired. Thank you

  • @user-uq9vv4ig1y
    @user-uq9vv4ig1y Жыл бұрын

    ናሁሞች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @yosefgeberay2143
    @yosefgeberay2143 Жыл бұрын

    Thank you mane

  • @beletenegusse5171
    @beletenegusse5171 Жыл бұрын

    *** የበሰለ ዝግጅት ተቋድሰናልና ምስጋናችን ይድረሳችሁ ::

  • @alem8640
    @alem8640 Жыл бұрын

    Betam enameseginalen

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 Жыл бұрын

    ጋዜጠኛ ኤልያስ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሀ ፣በርታ !

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Жыл бұрын

    አቶ ኤልያስ ያቀረብአው ኢትርቪው ትክክለኛ እና የግዜው ጥያቄ ሰለሆ በጣም ግሩም ነው። ወይዘሮ ማሜም የሰጠችው መልሰ በጣም ጡሩና ተገቢ ነበር። በዚህ አጋጣሚ አቶ ኢሊያሰ እዛው አንተ ባለህበት በካናዳ ቶሮንቶ ወይም በሌላ ሪጂን ያሉ ትውልደ ኢትዮጵያን ካሉ እንደዚህ ማሜ ያሉ ካሉ በትጠይቅልን ጥሩ ነበር።

  • @josephjoseph9440
    @josephjoseph9440 Жыл бұрын

    Recently abiy Ahmed have become the strongest opposition to Amhara extremism. Now, it seems that he has included WEYANE in his wing for yet another showdown against Amhara extremism.

  • @legendtube_777
    @legendtube_777 Жыл бұрын

    Excuse me sir you don’t introduce her channel ? she is talented woman

  • @dejenetezera5736
    @dejenetezera5736 Жыл бұрын

    The entry music is best .. please let me know where I can download the music ?

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 Жыл бұрын

    አማራ ክልል ኤንጆው የለም ወያኔ እንዲኖር አይፈልግም አማራም መረዳትን አይፈልግም ማሜ አሳብሺ ጥሩ ኤሊ እምታቀርባቸው እንግዶች ይገርማሉ የተማሩ አገራቸውን የሚጠቅሙ ናቸው ኢትዮጵያ የ የተማረ የማይከበርበት አገርናት

  • @abanav57
    @abanav57 Жыл бұрын

    በሞተው ላይ ዛሬ ተነስቶ መኮነን እና የእንጀራ ልጁን እኮኮ ማለቱ አይገባኝም

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Жыл бұрын

    በፕ/ሚኒሰትርና ባለቤታቸው በየክልሉ እየተገነቡ ያሉት የዳቦ ማምረቻ ፋብሪካዎች ታዳጊ የሀገር መሰራች ተማሪዎች ከረሀብ ታቅበው ትምህርታቸው ላይ እንድያተኩሩ ያደርጋል። ተማሪዎቹ ጤናማ ሆነው በእውቀት ሰያድጉ የልማት ግንባታውን ያቀላጥፋሉ። ልማታዊ አመራር ማለት የልማት ሞተር የሆነውን ህዝብ ማሳደግና መንከባከብ ማለት ነው። ***በፕ/ሚኒሰትሩ የተጀመሩት የልማት ሞተሮች ግንባታ ህዝቡ በአርአያነት ተቀብሎ ተግባራዊ ማድረግ አለበት***

  • @126177
    @126177 Жыл бұрын

    Weyzero Mame you’re so successful Women.Why you afraid to tell your age ?

  • @anteneh41
    @anteneh41 Жыл бұрын

    ኤልያስ ጀግና ነህ አንተ እራስህ

  • @anteneh41
    @anteneh41 Жыл бұрын

    ኤልያስ አንተ እራስ እኮ ከግማሽ በላይ በእንጊሊዘኛ ነው የምታወራው።

  • @eri-dairyeritrea1377
    @eri-dairyeritrea1377 Жыл бұрын

    Positive people come up with a good idea. AID IN ETHIOPIA 🇪🇹 IS USELESS. ETHIOPIA IS RICH COUNTRY. ETHIOPIA 🇪🇹 CAN PROSPER WITH IN 3 YEARS.

  • @Enequanadoqema
    @Enequanadoqema Жыл бұрын

    እኔ ለረዝም አመት እርዳታ ድርጅቶች በሙሉ የኤሮፓ እና የአመርካ የሰውር ብዝበዛ እና ቅኝ መግዛ ነው

  • @tayebekele5425

    @tayebekele5425

    Жыл бұрын

    ናሆም እንኳን ደኽና መጣችሁ

  • @salimselam9871
    @salimselam9871 Жыл бұрын

    ምርጥ ጀግናችን ኤልያስ።።።።ተርጉምልን እንግሊዝኛ እንደ ቁምጣ አጥሮናል።።።

  • @alg7524
    @alg7524 Жыл бұрын

    ወያኔን መታገል ተገቢ ሆኖአብይን በመደገፍ ሰሜን አሜሪካ ላይ በፀረወያኔነት እንዳልታገልሽ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @amanwehib8367
    @amanwehib8367 Жыл бұрын

    The guest talks in a vague language, so she is not honest with herself. I am unable to understand her motive for hiding the facts and appearing on the media.

  • @seyoumasfau8100
    @seyoumasfau8100 Жыл бұрын

    She is not innocent!!!

  • @maereg7308
    @maereg7308 Жыл бұрын

    Fesam hula yesew sega yemtbelu 👿👿👿👿

  • @hagosmokonnen9799
    @hagosmokonnen9799 Жыл бұрын

    የነገረ የኣእምሮ ቁምጥና ይህ የኮካሽያን የጣኦት የምእራባውያን የምዓርግ የሰበሰብሺው በእኛው ምን ጠቀመ? ምንስ ይጠቅማል ነጮች measure in a degree ወይም in degrees ሰበሰብሺው እና ለምድረ ሃገርሽ ምን ጠቀመ? የነገረ የኣእምሮ መናፍቅ እና የኣእምሮ ቆማጣነት ኣይመስሊሽም

  • @maereg7308
    @maereg7308 Жыл бұрын

    By saying Ethiopia Ethiopia Ethiopia fota lebash they think they are the one they build this country. who build Abyssinia Tigray you know that

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Жыл бұрын

    አንቺ በለኝ። ሬድዮ ስጀምር ልጅ ነበርኩ። አሜሪካን ስመጣ ልጅ ነበርኩ። ሴትዮዋን ዕድሜ ያጨናቀቃት ይመስላል። ጠናዛ አሮጊት።

  • @tedted8833

    @tedted8833

    Жыл бұрын

    ደደብ ቦዘኔ ባለጌ

  • @gebtezera5822

    @gebtezera5822

    Жыл бұрын

    ሀሳብህን በጨዋነት በታረመ ቃል በመጠቀም ማቅረብ ትችል ነበር።የሰው ልጅ ሁሉ በሚያልፍበት የህይወት መንገድ ማንም ሰው ልናንቋሽሽበት አይገባምና ለወደፊቱ ባትጠቀምበት መልካም ነው፣ጨዋነትም ነው።

  • @eliasfikir12

    @eliasfikir12

    Жыл бұрын

    አንተማ በፍፁም ራስ ልትሆን አትችልም ምናልባት .... ልትሆን ትችላለህ😅

  • @maereg7308
    @maereg7308 Жыл бұрын

    Devils fota lebash you kill innocent people of Tigray and Oromo

  • @ellenitelahun4554

    @ellenitelahun4554

    Жыл бұрын

    Are you kidding? what is wrong to wear fota? Go to school silly

  • @maereg7308
    @maereg7308 Жыл бұрын

    Ow my good she is talking trash

  • @maereg7308
    @maereg7308 Жыл бұрын

    100% falls fota lebash

  • @tegenebekelewasse386
    @tegenebekelewasse386 Жыл бұрын

    It,has,been,4years,,but,nothing,come,out,old,story,with,the,same,b,sh,people,,shame,on,them,

  • @aynalemkassaye731
    @aynalemkassaye731 Жыл бұрын

    አጋልጠሽ ሙተሻል

Келесі